ጉድ ነው🔴 4 ኪሎ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @BirukSisay-y1z
    @BirukSisay-y1z 13 днів тому +2

    እሰይ እልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 13 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረስን እግዚአብሔር ቅዱስ ሱሉስ ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁልን ❤❤❤❤❤

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 13 днів тому

    መስቀለ እየረገጡ መልሰው ይብርኩናል በጣም ያሳዛናል😭😭😭😭

  • @MekdeBezu
    @MekdeBezu 13 днів тому

    እልልልልልልልልልል👏👏👏

  • @learnconline3235
    @learnconline3235 13 днів тому

    የክብር ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በአምስት ገበያ ህዝብ መሃል ሆኖ አንዲት ሴት መጎናጸፊያዉን ብትነካዉ "ማን ነካኝ" ብሎ ዞሮ አያት። ሃዋርያትም መልሰዉ " ጌታ ሆይ በዚህ ሁሉ ህዝብ መሃል ሆነህ እንዴት ማን ነካኝ ትላለህ " አሉት። ይህ ታሪክ በእምነት ወደ ጌታ ቀርባ መጎናጸፊያዉን ስለነካችዉ ደም ስለሚፈሳት ሴት ነበር።
    ዛሬም ከብዙ መምህራን መካከል በእምነት እና በእዉቀት ሆነዉ ያስተማሩት ብጹህ አባታችን አቡነ ቀዉስጦስ ካንደበታቸዉ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ትምህርታቸዉ ገዛኝ። እድሜ ጤና ይስጥልኝ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን።

  • @የገብርኤልልጅ-ወ8ሸ
    @የገብርኤልልጅ-ወ8ሸ 13 днів тому +1

    ይህ ድፈረት ዋጋ እንዳያሰከፍለን እፈራለሁ
    መስቀል እየተረገጠ😢😢😢

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsrateTilahun-pz2hu
    @AsrateTilahun-pz2hu 13 днів тому

    ለማስታወስ ያህል

  • @alem7972
    @alem7972 13 днів тому

    ይሄ ሁሉ ሰው ተች ሞባይል የለውም ወይስ ባልሰማ it is business አመንሽ እህህህክክክክክክ

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 13 днів тому

    Meskelu tenesto yihon weyis be layu lay teshefno eyeteramedachihubet yihon abetu geta hoy endecherneth enji endebedelachin ayihun

    • @ManahloshGebremariam
      @ManahloshGebremariam 13 днів тому

      አምላክ ሆይ ህዝብህን ጠብቅ ምህረትህ ይብዛልን እንደሃጢአታችን አይሁን ይቅርበለን ::