Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኧረ እኔ ህልሜ ቁርዓን መቅራት ነበር አላህ ያግዘኝ😢
ወላሂእኔምነኛአላህያግራልንያረብ😥
እኔም❤
ይህኮ Commedy ሥራ ነው
የባባዩ እስታይል የሚስቃችው ላይክ ግጩኝ አደራ
Adara mnwe kkkkk
ካካካ
ክክክክክገጨሁሽ አደራንነ ከወጣሁ አይደል
ገጨሁሽ ብትድኝ
ከከከከከከ ገጨሁሽ እኔ ም የኔማር
ህልሜ ማግባትና ልጅ መውለድ ቁርአን መሀፈዝ ነው
እኔም አላህ ያሣካልንያረብ
አላህ ያሣካልህ
አላህ ያሳካልህ
እኔም
የጆሮዉ ጉደይ I loved yemachachu abo👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍
ሀገሬ ገብቼ ባልም አግብቼልጆችም አፍርቼበጣም ተደስቼመኪናም ገዝቼለካስ በህልሜ ነውመዳም ቤት ተኝቼ ሁሉም ለበጎ ነውእህቶቼ
የእኔ ናት አንጀቴን በላሽው አይዞይሾ ሁሉም ለህይር ነው እህቴ አብሽር አንድ ቀን ሁሉም ይሆናል የእኔ እህት
እህቴ አይዦሽ ሁሉም ለበጎ ነው አንድ ቀን ይሆናል ኢንሻአላህ
ክክ ማማዬ አንችስ ተኝተሽ ነው የምታልሚው እኔ በቆሜ እያለምኩ ቁሜቀረሁክክክክክክ
ያሩሂ አብሽሪክክክክክክክ
አይ ወይይይይይይ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ረመዳን አራት ወር ቀረው አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን በሠላም ያድረሠን
አሚንንንንንንንንንንንን
*ህልምና ልጃገረድ ድሮ ቀረ* 😀😀
ክክክክክ
ክክክክክ ውይ ዘድሮ
ክክክ
Kkkkkkk
ክክክ አልቀረብህም
ወይ ሳራ ጆሮዬ ትንሽ ሆና አየሁ አይ ይሄስ እውነት ነው ህልም አይደለም እንዳቺ አይነት ሰው በዝቶ ነው እርስ በርስ መደማመጥ ያቃተን አለ 😁😁😁ሆዴ ነው የቆሰለው በሳቅ አቦ ይመቻችሁ ለገባው አሪፍ ሙድ አሪፍ አስተምሮ አለው።
are innate lijoch towu ba sek motkuny😂😂😂😂😂
Ustaz indetnot gn 🎉
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀእኔም ህልም አይቸ ነበር ባባየ መዳም ሰራተኛየ ሁና😄😄😄😜
ክክክክክ እር በሳቅ ሞትኩ
ክክክክክክክክክክ
ኢሻአላ አይቀርም ማርዋ
ክክክኮክክ
ማሻ አላህ አልክ ባባ በርታ የምትሠራቸው ነገሮች በሙሉ ቀልድን ከቁምነገር የያዙ ና ትምርት ሠጭ ናቸው አንዳንድ የማይረቡ ኮሜንቶችን እና. ነቀፋዋችን በላየ እለፋቸው በርታ
Somi ቱቤ የምቶዱ ላይክ ስጡኝ ❤😘😘
kkkkkkk
አይ ባባየ ትርፍ እስኪርቢቶ ያለው ስትል ትምህርት ቤትን አስታውስከኝ
😂😂😂
btam ygermal hulachum eyut subscribe
ጆሩዬትንሽነውላለችው ተመልሷል ክክክክክክክ
አረ ስትማች ኑሪልኝ ስዎዳው ፋታ አርከኝ 😂😂😂😂😂
ብዙ አስቂኝ እዳለ ሁኖ በኔ ዘመን እየሆነ ያለው ኢስላም ሁኖ ድበር ማለፍ ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ::ሹክራን 🙏🙏በርታ
የምኝታ ዝክር ቀርታችሁ ተኙ መልካም ህልም ከመልካም እንቅልፍ ጋርወንድማችን ጀዛክ አላህ አዝናናሃን
የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን አቤት ስወዳችሁ ባባዬ በጣም አሳከኝ kkk ዘና እያረገ ሚያስተምር ነው!
ወይኔ ባባየ በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ትምህርት አለው ለገባው ማለቴ ነው ባባየ እውድሀለሁ በጣ
Gobez ishak Berta betam yasekal 😊😊😊
ኧረ በሳቅ 😀😀😀😀ጀዛከላህ ኸይር በተረዳነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አላህ ይጠብቃችሁ ባባ
ማዳም ደሞዝ ስትጨምርልኝ አየሁ ክክክ
በቃ ልት ቀንስልሽ ነው እሄው ፈተሁልሽ
ክክክክ ያችውማ አሪፍ ህልምነው የምሰሪውን ነውያለምሽው
መ
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አለች አያቴ
በቃ መቼም አትጨምርልሽም በሚለው 😂😂😂😂😂😂
የኔ ህልም እኔዴት ከስደት ልላቀቅ ነው ይፈታልኝኝ😂
ክክክክክክ
ትኬት ቁረጪ
@@አላህዋክበርሱበሀንአላህ እሽ ግን የት ጋር ልሂድ ለትኬቱ😜
😀
@@fatmatube9878 ኢባሲ
በጣም ደጋግሜ ነው የማየው ሁሌም ግን እንደ አዲስ ነው ፈታ የሚያደረገኝ🤔🤗
Das setiluu bartuu 😅😅😅😅😅😅😅
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ ባባዬ ስለህልም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ወራሽ ያድርገው ውዱና ተናፋቂው ኡስታዜ አብዱል መጂድ ብዙ አስተምሮኛል
ክክክ ማሮች መጣችሁ ዉድ የተወደዳችሁ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳቸሁ አደረሰን እባባ ይሳቅ ስዎድወት
Kkkkk
😁😁😁😁
የጆሮውን ጉዳይ አሳቀኝ....ተመቸኝ!
እኔም እረ በሳቅቅ
እኔ ግን አውነተኛ።ህልም አለኝ አሏህ ካለ ሀገሪ ስገባ እናቴ አጠገብ ሆኜ አግባቼ ልጆች ወልጄ እነሱን በአህላቅ ማሳደግ ሃላስ!
mashaAlah
ትክክክል ተመቸሽኝ አላህ ያሳካልን ማማዬ
ማሻአላህ
ያኔ ማር አላህ ያሰካልሽ
በባዬ ዉድድ ናዉ ማረግ
Kkkk uuuffe wuyi gud 😃😃😃
des yemil bekellaalu bizu mikrin yazele program new tebaarekuullin adenkachuhalehu bertullin hizbachin bizu astewatso yikerenal endihuu astaawsuullin kelib ennaanesegnallen Jazaakum Allaah kayir Baabaa long life for you same as your length.😊
ክክክክክክክ ሁሥታዝይ በጣምምም ደስስስ ትሉኛለቹ ቪዱውችክን በመየው ስአት እንዳ እብድ ነው ምሥቃው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁእረ ወላሂ በሳቅ ልሞት ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም ለፈገግታም ለትምህርትም የሚሆን ነገር ስለምታቀርብ
ውይ ከቪድዎው ይልቅ ኮመንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ ምችት ይበላችሁ ላይክ ግጩኝ
Love you my muslim brothers and sisters
Yebaba attefu stefu qir ylegnal yeEwnet betam new fegag yasegnachihugn♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ደስ ትላላችሁ
ወላሂ አንተ ልጅ የምታራው በሙሉ ቁምነገር አዘል ነው በረታ
ክክክክክክክ
😂
ኪኪኪኪ የምታራው ሁሉ????
yemtaraw kkkkkk
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱለሰሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ከአቅራቢዋቹ የበለጠ ኬሜንቱ ያስቃል የሶሚ ቶዩብ ተከታታዩ ፊቅህ አቅዳ ነዋቂዱል ኢስላም ቁርአን ህሩፍ የተለያዩ ተከታታይ ደርሶች ያገኛሉ ይጎብኙን ሰብስክራፕ አድርጉን
Masha Allah bertu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Masha Allah bertu 😍😍😍😍😍
Hahaha....gedalchehugn besaki
ወላሂ ትን ብሎኝ ነበር እየበላሁ የሳራ ፎትዋ ሲሰጥ ክክክክክ
ወላሂ. እኔም. እየበላሁ ነው ያየሁት
አይጥ ቃሰ በለሺ ብይ
እህት ሳራ ለቀጣይ ዳግም ልክ እንደዚህ ኡስታዝን በሰላምታ ጭንቅላቱን የምታዞሪው ከሆነ የደም ግፊቱ ይነሳና እናጣው አለን ክክክክክክክክክክክ
ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ህህምምም የ ኤርሚያስ ህልም ፍቺና ምክር አሪፍ ናት 👌 ለዚህኮ ነው ማደንቅክ
Masha Allah bartu
እውነትም እያዝናና የሚያስተምር ነው በርቱ 😂😂😂
እረ ባባዬ ይመችህ በጣ አሪፍ ትምርት ነው በተለይ ጆሮዬ👂 ቲኒሽ ሆኖ አየሁት ላለችው ሊጅ የተሰጣት ምላሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ጠዋት ጠዋት መሳብ ነው መፍትሔ
ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
አረ ይመችህ ባባየ ፈገግ እያደረክ ቁም ነገር እያስታማርከን ነው ጀዛከአላህ
እኔስ እድሜ ለማዳም ተብየዋ አክሽን ህልም ማየት ጀምራለሁ ዌል እንግዲ እንኳን ደና መጣችሁ
ማሻላህ ጀዛከላ ከይሪ
Masha Allah Allah yechemerelachu betam tewdaje astemare sera new eyeserachu yalew
ክክክክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ባባ ህልሜ አንተ ነህ😂😂ፍታኝ😂lol
ግድኮ ነው ሀቢባቱ እዳሰማሺ
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ። kkkkkkkkk ውስጤ ናቹ እግዚሀብሔር ጤናእና እድሜ ይጣችሁ እኔም ህልም አለኝ ፍቱልኝ
ወላሂ ኢስሀቅ ወቅታዊ ነገሮችን የምታይበት መነፅርህ አቤት ደስ ሲል በተለይ በሐይማኖት ላይ ያኘሳኸው ሰሞኑን ያየነው ይህንን ነበር ማሻአላህ በርቱ
somi Best really Commedy
ክክክክክ እህት ሳራ ስታስቅ
😂😂😂😂😂😂😂ምን መሰሎት 😂😂😂 ጆሮዬ ትንሽ ሆኖ አዬውት
ክክክክ እህት ሰሳራ ስታስቅ
kkkkkkkk
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ፎቶዉን ተጭናቹ ግቡ ናየዛሬ 10ር አመት በአደጋ ምክንያት የሞተው ወንድማችን የቀብርን ቦታ በድጋሚ ለማዋል በተደረገ ቁፋሮ ሙሉ ሰውነቱ ምንም ሳይሆን ተገኝ።ymelketu Subscribe Ayrsu comment Satstu Endatwetu
Kkkkkk Please add afaan oromoo I appreciate you and your family . I wish long life! May Allah protect from evil eye.
ዋለይኩም። ሠላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁ ባባ።
ወይኔ ባባየ ወላሂ በሳቅ ነው ሆደ የቆሰለው በጣም ደብሮኝ ነበር አላህ ይስጥህ ዘና አደረከኝ ጀዛከላህ ኸይረን ባባየ
አይ ባባዬ ሁሌም የምታወራው ቁምነገርና አዝናኝ ነው በርታ😂😂😂
እንደው ዝም በየ ሳይክ ታስቀኛለክ
**የምትሰሩት video ጣፋጭ ኣስተማሪ ኣስቂኝ ስለሆነ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ' ለመላው የኦርቶዶክስ ኣማኞች እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ ኣደረሰን **
Amennn enqan abero adresen
አረ ዉሥታዝ በሣቅቅቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ስታስቅ ግን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ክሪስቲያኖችና አይሁዶች ጋር ይረዳዱ ይተጋገዙ ነበር አልክ መድና ሲጀመር ክሪስቲያን ?ነበረ አይሁድ ነውጂ !
መካ ውስጥ በፍፁም ክርስትያኖች አልነበሩም ።
Mashallahእያዝናና የሚያስተምርርር ነው በርቱልንንን
በህልሜ ህልም አየሁ....hahahhahaaaaa😁😅🤣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
kkkkkkkkkአይይይ ሳራአሳቀችኝ
ሰላምምምምምምምምምም Walcome 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
🇪🇹🇪🇹🥂🖐️👍🤝☕☝️🍷🐦❤️🍨🐔🐦🐓🐓😁😍😊😭♥️😉🤣😅😊😍😘🐔❤️☝️☕🖐️🍨❤️🍵
Hkfd
ክክክክክ ህልሜን ፍታልኝ ማታ ማደሜን እኔ ክለስ ቆማ አየኃት 😂
ክክክክክ ኧረ ይሄንንስ እኔም ሳላይ እድልም
በቃ በቅርቡ አንቺም ማዳም ትሆኛለሽ
Kkkķkkķkkk
@@khalidtube8106 ክክክ
ስትነቂ ውጪ በያት ክክክክክክክ
😁😁😁😀😀😀😁😁😁 በሣቅ
እር ባባየ ምንም ነገር ብሰራ ዘና ፈታ እያርክ ታስተምርናለህ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየ ውድድድድድ ባባየ
ባባዬ የኔንም ህልም ፍታልኝ😜😜😜
ባባዬ እኔም ህልም አኚ
ማዳም ህልም ለማየት መች ትልስተኛሻለች
@@khalidtube8106 እክክክክክኮኮኮኮኮኮ
@@khalidtube8106 ክክክክክክ🤣😁😁😁😂
.
*እኔ ሁልግዜም ነዉ የማየዉ በቆላዉ ገብቼ በደጋዉ እዘልቃለሁ አንድኑንም ሳላዉቀዉ አይይይ*
እሱ ህልም ሳይሆን ቅዠት ነው
Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ likkkk Enreaea...New,, Ygermal,,Effffff....Dikim Ylegnal ,,,,
ልክ እንደኔ ነው
Yenie biti neshi abshiri
ኧረ ኢሳቅ እኔ ሳልተኛ ቆሜም እየሄድኩ ነው ህልም ማየት የያዝኩት ምን ይሻለኛል እድሜ ለመዳም ልታሳብደኝ ነው መሰል ዱዕ አርጉልኝ ግን ትምህርታችሁ ደስ ይላል ጀዛኩምላህ ከይር
አብሽሪ ዜድ ዱኣ እና ሶብር አድርጊ
@@IbnMasudTube ኢንሻ አላህ
kkkkkk እረ ባባየ በሳቅ ገደልከኝ ቁም ነገር አዘል ነው ጀዛከላህ ኸይር
Mariamn betam nw mewdachu egzier yakberlgn Bertu !!!😘
ከከከከአቤት መነፀር አይ ባባ ታስቀኛለህ እስሲ እኔ ህልም አይቸ ነበር በነጋታው ጠፍኝ ከከከእስኪ ለዚህ ፉቺ ይኖረዋል
Welcome somi tube
ወላሂ በሳቅ ፍርፍ
የኔ ገባዘይ አላህ ይጨመረላቹሁ
Alhmduliila masii alllha betme dese yelale walheee alhmduliila ye allha ethiopian tebkiii baba hilmii setfta gobzi nki🕋🙏🇪🇹❤️
ክክክክክክ እንደው ማሽ አላህ እኔም በቅዠት አለም ነው ያለሁት ጧት ስነሳ ሰውነቴ ተቆራርጦ ቅዠቱን አላውቀው ክክልክክክ
ባባ ኢሳቅ በጣም አድናቂህ ነኝ በርቱ
ክክክክክክክክክክ😂
አራ እባካቹ ተው እናተልጆች እስቲ መጀመራ ኡለማዎችጋ አንገታቹህን ደፍታቹ ተማሩ
ምን ተዉ ሚያስበብል ነገር አለው ዪሄ?
@@chekinside1196ለምን ግዜያቸውን በማይረባነገር ለምን ይጨርሳሉ
ባባየ የምታወራቸዉ ነገሮች ሁሉ ቁም ነገር አላቸዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እሰከ ጎደኞችህ
😁😁😁😁😁😁😁 gobazi
አሠላሙ አለይኩም ያጀመአ እደናችሁ አልቃአደቱል ኑራንያ ለጀማሪወች ጉሩፕ መግባት የሚገባ ካለ እናስተናግዳል
እኔ እፈልጋለሁ ግን እንደት
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ እኔ አለሁ 0096178814947
@@sofiyaseid9673 ከአሊፍ ጀመርሽ መቅራት ነው ካልገባሽ ንገሪኝ የትቀሩ ካላችሁ ቁጥራችሁን ፃፋት
የምትቀሩ ካላችሁ ቁጥራችሁን ፃፉልኝ
እኔም አፈልጋለው +97332087035
ኧረ ባባየ ቅዠትስ አትፈቱም
አንፈታም😀
@@EthioNas አንተ ልጅ ግን ተው አታሳቀኝ ክክክ
ውል መች አለው እና ቅዠት 😃
መኮመት ስላለብኝ ነው ማለፍ አልችልም ብዬ ነው እንጂ አሞኛል ስለምወዳችሁ ነው
Mashaallah thanks my brother
😂behleme hlem ayehu
የልጅ አዋቂ ነህ በርታ እኔ በህልሜ ኢርብ ነው ያደርኩት ግን ሌሊት ያየሁት ጧት ይረሣል ቅዥት ነው አይደለ ወቅታዊ ሀሣብ ነው
ሀሀሀሀሀሀ
አተ ብለህብለህደሞ ጠቆይ ሆከው እረፍ
እናተ ሙሺርኮችናችሁ ሙስሊሙን አታዘናጉ ሰርታቸሁ ብትለወጥምንይመስላችሆል
@@Khan-co5mpሀፈጀከከነፈረረሸ
ሀሀ የዝህ ፕሮግራም ተከታዮች በሙሉ place subscribe my channel
እኔ አድርጌሀለሁ አንተም
Enkuan badena matachew somiwoch kkkkkkkkkk
ምትገርም ናእ
ክክክክ ባባዬ ስወድህ እኮ እህልን ወሳህለን አላህ ይጨምርልህ ትልቅ ትምህርት አለው🌹🌹🌹☕☕☕☕
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሀሀ ወየው በሳቅ አላህ ይጠብቅህ ባባየ ብዙ ትምህርት ነው ያለው
ክክክ ሞዛዛ በህልሞ ደረቅ እንጀራ በላሁ ግን ፍቹ ምንድን ነውመልሸ ልተኛ ወጥ ቢጨመርልኝ ክክክክክ
አወ መልሰሽ ተኝ ወጥ እስኪ መጣ ከከከከከከ እረ የት ሄጀ ልሳቅ
Erhmty Hussen ክክክ
መዳም በስራ ልትጠገርርሽ ነው
ክክክክ አደለ ዉይ እግዳውስ በቃ ከእንግድህ አልተኛም ሳልተኛ እማየውን እኔው እፈታዋለሁ ....
ከከከከከ እንደዛ ያዋጣሻል
እንኩንሰላም መጣህ ባባ
Kkkkkkkk batemi dasi elali Allah yetabekahu
እኔም ህልም አይቸ ነበር በህልሜ እሚያምር ጫማ ለበስኩ ፍቹ ምንድነውደሞ ቡቲክ ሂደሽ ነበር ወይስ ልትገዢ አስበሽ ነበር እንዳትለኝ
አሀዱን አሀድ Mm ባል ልታገቢ ነው ይሄው እኔ ፈተውልሽ
ትዳር ነው አላህ ሷሊህ ትዳር ይወፍቅሽ ማማየ
Hawa Awol ክክክክክክ እናተ ባለትዳር እደሆነች እሳ
bal ltageby new
@@hawaawol7310 lenem inshaallah yarab
Ahahahahahahahahahha dena not aydel ustaz yasakegn part new 😂😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀ ባባዪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ኧረ እኔ ህልሜ ቁርዓን መቅራት ነበር አላህ ያግዘኝ😢
ወላሂእኔምነኛአላህያግራልንያረብ😥
እኔም❤
ይህኮ Commedy ሥራ ነው
የባባዩ እስታይል የሚስቃችው ላይክ ግጩኝ አደራ
Adara mnwe kkkkk
ካካካ
ክክክክክ
ገጨሁሽ አደራንነ ከወጣሁ አይደል
ገጨሁሽ ብትድኝ
ከከከከከከ ገጨሁሽ እኔ ም የኔማር
ህልሜ ማግባትና ልጅ መውለድ ቁርአን መሀፈዝ ነው
እኔም አላህ ያሣካልንያረብ
አላህ ያሣካልህ
አላህ ያሳካልህ
እኔም
የጆሮዉ ጉደይ I loved yemachachu abo👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍
ሀገሬ ገብቼ
ባልም አግብቼ
ልጆችም አፍርቼ
በጣም ተደስቼ
መኪናም ገዝቼ
ለካስ በህልሜ ነው
መዳም ቤት ተኝቼ
ሁሉም ለበጎ ነው
እህቶቼ
የእኔ ናት አንጀቴን በላሽው አይዞይሾ ሁሉም ለህይር ነው እህቴ አብሽር አንድ ቀን ሁሉም ይሆናል የእኔ እህት
እህቴ አይዦሽ ሁሉም ለበጎ ነው አንድ ቀን ይሆናል ኢንሻአላህ
ክክ ማማዬ አንችስ ተኝተሽ ነው የምታልሚው እኔ በቆሜ እያለምኩ ቁሜቀረሁክክክክክክ
ያሩሂ አብሽሪ
ክክክክክክክ
አይ ወይይይይይይ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ረመዳን አራት ወር ቀረው አላህ በሰላም ያድርሰን ያረብ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን
አሚን በሠላም ያድረሠን
አሚንንንንንንንንንንንን
*ህልምና ልጃገረድ ድሮ ቀረ* 😀😀
ክክክክክ
ክክክክክ ውይ ዘድሮ
ክክክ
Kkkkkkk
ክክክ አልቀረብህም
ወይ ሳራ ጆሮዬ ትንሽ ሆና አየሁ አይ ይሄስ እውነት ነው ህልም አይደለም እንዳቺ አይነት ሰው በዝቶ ነው እርስ በርስ መደማመጥ ያቃተን አለ 😁😁😁ሆዴ ነው የቆሰለው በሳቅ አቦ ይመቻችሁ ለገባው አሪፍ ሙድ አሪፍ አስተምሮ አለው።
are innate lijoch towu ba sek motkuny😂😂😂😂😂
Ustaz indetnot gn 🎉
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
እኔም ህልም አይቸ ነበር ባባየ መዳም ሰራተኛየ ሁና😄😄😄😜
ክክክክክ እር በሳቅ ሞትኩ
ክክክክክ
ክክክክክክክክክክ
ኢሻአላ አይቀርም ማርዋ
ክክክኮክክ
ማሻ አላህ አልክ ባባ በርታ የምትሠራቸው ነገሮች በሙሉ ቀልድን ከቁምነገር የያዙ ና ትምርት ሠጭ ናቸው አንዳንድ የማይረቡ ኮሜንቶችን እና. ነቀፋዋችን በላየ እለፋቸው በርታ
Somi ቱቤ የምቶዱ ላይክ ስጡኝ ❤😘😘
kkkkkkk
አይ ባባየ ትርፍ እስኪርቢቶ ያለው ስትል ትምህርት ቤትን አስታውስከኝ
😂😂😂
btam ygermal hulachum eyut subscribe
ጆሩዬትንሽነውላለችው ተመልሷል ክክክክክክክ
አረ ስትማች ኑሪልኝ ስዎዳው ፋታ አርከኝ 😂😂😂😂😂
ብዙ አስቂኝ እዳለ ሁኖ በኔ ዘመን እየሆነ ያለው ኢስላም ሁኖ ድበር ማለፍ ነው ብዙ ነገር ያስተምራል ::ሹክራን 🙏🙏በርታ
የምኝታ ዝክር ቀርታችሁ ተኙ መልካም ህልም ከመልካም እንቅልፍ ጋር
ወንድማችን ጀዛክ አላህ አዝናናሃን
የረበና ሰላም በናተ ላይ ይሁን አቤት ስወዳችሁ ባባዬ በጣም አሳከኝ kkk ዘና እያረገ ሚያስተምር ነው!
ወይኔ ባባየ በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ትምህርት አለው ለገባው ማለቴ ነው ባባየ እውድሀለሁ በጣ
Gobez ishak Berta betam yasekal 😊😊😊
ኧረ በሳቅ 😀😀😀😀ጀዛከላህ ኸይር በተረዳነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አላህ ይጠብቃችሁ ባባ
ማዳም ደሞዝ ስትጨምርልኝ አየሁ ክክክ
በቃ ልት ቀንስልሽ ነው እሄው ፈተሁልሽ
ክክክክ ያችውማ አሪፍ ህልምነው የምሰሪውን ነውያለምሽው
መ
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አለች አያቴ
በቃ መቼም አትጨምርልሽም በሚለው 😂😂😂😂😂😂
የኔ ህልም እኔዴት ከስደት ልላቀቅ ነው ይፈታልኝኝ😂
ክክክክክክ
ትኬት ቁረጪ
@@አላህዋክበርሱበሀንአላህ እሽ ግን የት ጋር ልሂድ ለትኬቱ😜
😀
@@fatmatube9878 ኢባሲ
በጣም ደጋግሜ ነው የማየው ሁሌም ግን እንደ አዲስ ነው ፈታ የሚያደረገኝ🤔🤗
Das setiluu bartuu 😅😅😅😅😅😅😅
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ ባባዬ ስለህልም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ወራሽ ያድርገው ውዱና ተናፋቂው ኡስታዜ አብዱል መጂድ ብዙ አስተምሮኛል
ክክክ ማሮች መጣችሁ ዉድ የተወደዳችሁ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳቸሁ አደረሰን እባባ ይሳቅ ስዎድወት
Kkkkk
😁😁😁😁
የጆሮውን ጉዳይ አሳቀኝ....ተመቸኝ!
እኔም እረ በሳቅቅ
እኔ ግን አውነተኛ።ህልም አለኝ አሏህ ካለ ሀገሪ ስገባ እናቴ አጠገብ ሆኜ አግባቼ ልጆች ወልጄ እነሱን በአህላቅ ማሳደግ ሃላስ!
mashaAlah
ትክክክል ተመቸሽኝ አላህ ያሳካልን ማማዬ
ማሻአላህ
ያኔ ማር አላህ ያሰካልሽ
በባዬ ዉድድ ናዉ ማረግ
Kkkk uuuffe wuyi gud 😃😃😃
des yemil bekellaalu bizu mikrin yazele program new tebaarekuullin adenkachuhalehu bertullin hizbachin bizu astewatso yikerenal endihuu astaawsuullin kelib ennaanesegnallen Jazaakum Allaah kayir Baabaa long life for you same as your length.😊
ክክክክክክክ ሁሥታዝይ በጣምምም ደስስስ ትሉኛለቹ ቪዱውችክን በመየው ስአት እንዳ እብድ ነው ምሥቃው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
እረ ወላሂ በሳቅ ልሞት ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም ለፈገግታም ለትምህርትም የሚሆን ነገር ስለምታቀርብ
ውይ ከቪድዎው ይልቅ ኮመንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ ምችት ይበላችሁ ላይክ ግጩኝ
Love you my muslim brothers and sisters
Yebaba attefu stefu qir ylegnal yeEwnet betam new fegag yasegnachihugn♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ደስ ትላላችሁ
ወላሂ አንተ ልጅ የምታራው በሙሉ ቁምነገር አዘል ነው በረታ
Kkkkkkk
ክክክክክክክ
😂
ኪኪኪኪ የምታራው ሁሉ????
yemtaraw kkkkkk
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱለሰሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ከአቅራቢዋቹ የበለጠ ኬሜንቱ ያስቃል የሶሚ ቶዩብ ተከታታዩ ፊቅህ አቅዳ ነዋቂዱል ኢስላም ቁርአን ህሩፍ የተለያዩ ተከታታይ ደርሶች ያገኛሉ ይጎብኙን ሰብስክራፕ አድርጉን
Masha Allah bertu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Masha Allah bertu 😍😍😍😍😍
Hahaha....gedalchehugn besaki
ወላሂ ትን ብሎኝ ነበር እየበላሁ የሳራ ፎትዋ ሲሰጥ ክክክክክ
ወላሂ. እኔም. እየበላሁ ነው ያየሁት
አይጥ ቃሰ በለሺ ብይ
እህት ሳራ ለቀጣይ ዳግም ልክ እንደዚህ ኡስታዝን በሰላምታ ጭንቅላቱን የምታዞሪው ከሆነ የደም ግፊቱ ይነሳና እናጣው አለን ክክክክክክክክክክክ
ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ህህምምም የ ኤርሚያስ ህልም ፍቺና ምክር አሪፍ ናት 👌 ለዚህኮ ነው ማደንቅክ
Masha Allah bartu
እውነትም እያዝናና የሚያስተምር ነው በርቱ 😂😂😂
እረ ባባዬ ይመችህ በጣ አሪፍ ትምርት ነው በተለይ ጆሮዬ👂 ቲኒሽ ሆኖ አየሁት ላለችው ሊጅ የተሰጣት ምላሽ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ጠዋት ጠዋት መሳብ ነው መፍትሔ
ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
አረ ይመችህ ባባየ ፈገግ እያደረክ ቁም ነገር እያስታማርከን ነው ጀዛከአላህ
እኔስ እድሜ ለማዳም ተብየዋ አክሽን ህልም ማየት ጀምራለሁ ዌል እንግዲ እንኳን ደና መጣችሁ
ማሻላህ ጀዛከላ ከይሪ
Masha Allah Allah yechemerelachu betam tewdaje astemare sera new eyeserachu yalew
ክክክክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ባባ ህልሜ አንተ ነህ😂😂ፍታኝ😂lol
ግድኮ ነው ሀቢባቱ እዳሰማሺ
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ። kkkkkkkkk ውስጤ ናቹ እግዚሀብሔር ጤናእና እድሜ ይጣችሁ እኔም ህልም አለኝ ፍቱልኝ
ወላሂ ኢስሀቅ ወቅታዊ ነገሮችን የምታይበት መነፅርህ አቤት ደስ ሲል በተለይ በሐይማኖት ላይ ያኘሳኸው ሰሞኑን ያየነው ይህንን ነበር ማሻአላህ በርቱ
somi Best really Commedy
ክክክክክ እህት ሳራ ስታስቅ
😂😂😂😂😂😂😂ምን መሰሎት 😂😂😂 ጆሮዬ ትንሽ ሆኖ አዬውት
ክክክክ እህት ሰሳራ ስታስቅ
kkkkkkkk
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ፎቶዉን ተጭናቹ ግቡ ናየዛሬ 10ር አመት በአደጋ ምክንያት የሞተው ወንድማችን የቀብርን ቦታ በድጋሚ ለማዋል በተደረገ ቁፋሮ ሙሉ ሰውነቱ ምንም ሳይሆን ተገኝ።ymelketu Subscribe Ayrsu comment Satstu Endatwetu
Kkkkkk Please add afaan oromoo I appreciate you and your family . I wish long life! May Allah protect from evil eye.
ዋለይኩም። ሠላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁ ባባ።
ወይኔ ባባየ ወላሂ በሳቅ ነው ሆደ የቆሰለው በጣም ደብሮኝ ነበር አላህ ይስጥህ ዘና አደረከኝ ጀዛከላህ ኸይረን ባባየ
አይ ባባዬ ሁሌም የምታወራው ቁምነገርና አዝናኝ ነው በርታ😂😂😂
እንደው ዝም በየ ሳይክ ታስቀኛለክ
**የምትሰሩት video ጣፋጭ ኣስተማሪ ኣስቂኝ ስለሆነ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ' ለመላው የኦርቶዶክስ ኣማኞች እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ ኣደረሰን **
Amennn enqan abero adresen
አረ ዉሥታዝ በሣቅቅቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ስታስቅ ግን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ክሪስቲያኖችና አይሁዶች ጋር ይረዳዱ ይተጋገዙ ነበር አልክ መድና ሲጀመር ክሪስቲያን ?ነበረ አይሁድ ነውጂ !
መካ ውስጥ በፍፁም ክርስትያኖች አልነበሩም ።
Mashallahእያዝናና የሚያስተምርርር ነው በርቱልንንን
በህልሜ ህልም አየሁ....hahahhahaaaaa😁😅🤣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
kkkkkkkkkአይይይ ሳራአሳቀችኝ
ሰላምምምምምምምምምም Walcome 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
🇪🇹🇪🇹🥂🖐️👍🤝☕☝️🍷🐦❤️🍨🐔🐦🐓🐓😁😍😊😭♥️😉🤣😅😊😍😘🐔❤️☝️☕🖐️🍨❤️🍵
Hkfd
ክክክክክ ህልሜን ፍታልኝ ማታ ማደሜን እኔ ክለስ ቆማ አየኃት 😂
ክክክክክ ኧረ ይሄንንስ እኔም ሳላይ እድልም
በቃ በቅርቡ አንቺም ማዳም ትሆኛለሽ
Kkkķkkķkkk
@@khalidtube8106
ክክክ
ስትነቂ ውጪ በያት ክክክክክክክ
😁😁😁😀😀😀😁😁😁 በሣቅ
እር ባባየ ምንም ነገር ብሰራ ዘና ፈታ እያርክ ታስተምርናለህ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየ ውድድድድድ ባባየ
ባባዬ የኔንም ህልም ፍታልኝ😜😜😜
ባባዬ እኔም ህልም አኚ
ማዳም ህልም ለማየት መች ትልስተኛሻለች
@@khalidtube8106 እክክክክክኮኮኮኮኮኮ
@@khalidtube8106 ክክክክክክ🤣😁😁😁😂
.
*እኔ ሁልግዜም ነዉ የማየዉ በቆላዉ ገብቼ በደጋዉ እዘልቃለሁ አንድኑንም ሳላዉቀዉ አይይይ*
እሱ ህልም ሳይሆን ቅዠት ነው
Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ likkkk Enreaea...New,, Ygermal,,Effffff....Dikim Ylegnal ,,,,
ልክ እንደኔ ነው
Yenie biti neshi abshiri
ኧረ ኢሳቅ እኔ ሳልተኛ ቆሜም እየሄድኩ ነው ህልም ማየት የያዝኩት ምን ይሻለኛል እድሜ ለመዳም ልታሳብደኝ ነው መሰል ዱዕ አርጉልኝ ግን ትምህርታችሁ ደስ ይላል ጀዛኩምላህ ከይር
አብሽሪ ዜድ ዱኣ እና ሶብር አድርጊ
@@IbnMasudTube ኢንሻ አላህ
kkkkkk እረ ባባየ በሳቅ ገደልከኝ ቁም ነገር አዘል ነው ጀዛከላህ ኸይር
Mariamn betam nw mewdachu egzier yakberlgn
Bertu !!!😘
ከከከከ
አቤት መነፀር አይ ባባ ታስቀኛለህ እስሲ እኔ ህልም አይቸ ነበር በነጋታው ጠፍኝ
ከከከእስኪ ለዚህ ፉቺ ይኖረዋል
Welcome somi tube
ወላሂ በሳቅ ፍርፍ
የኔ ገባዘይ አላህ ይጨመረላቹሁ
Alhmduliila masii alllha betme dese yelale walheee alhmduliila ye allha ethiopian tebkiii baba hilmii setfta gobzi nki🕋🙏🇪🇹❤️
ክክክክክክ እንደው ማሽ አላህ እኔም በቅዠት አለም ነው ያለሁት ጧት ስነሳ ሰውነቴ ተቆራርጦ ቅዠቱን አላውቀው ክክልክክክ
ባባ ኢሳቅ በጣም አድናቂህ ነኝ በርቱ
ክክክክክክክክክክ😂
አራ እባካቹ ተው እናተልጆች እስቲ መጀመራ ኡለማዎችጋ አንገታቹህን ደፍታቹ ተማሩ
ምን ተዉ ሚያስበብል ነገር አለው ዪሄ?
@@chekinside1196ለምን ግዜያቸውን በማይረባነገር ለምን ይጨርሳሉ
ባባየ የምታወራቸዉ ነገሮች ሁሉ ቁም ነገር አላቸዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እሰከ ጎደኞችህ
😁😁😁😁😁😁😁 gobazi
አሠላሙ አለይኩም ያጀመአ እደናችሁ አልቃአደቱል ኑራንያ ለጀማሪወች ጉሩፕ መግባት የሚገባ ካለ እናስተናግዳል
እኔ እፈልጋለሁ ግን እንደት
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ እኔ አለሁ 0096178814947
@@sofiyaseid9673 ከአሊፍ ጀመርሽ መቅራት ነው ካልገባሽ ንገሪኝ የትቀሩ ካላችሁ ቁጥራችሁን ፃፋት
የምትቀሩ ካላችሁ ቁጥራችሁን ፃፉልኝ
እኔም አፈልጋለው +97332087035
ኧረ ባባየ ቅዠትስ አትፈቱም
አንፈታም😀
@@EthioNas አንተ ልጅ ግን ተው አታሳቀኝ ክክክ
ውል መች አለው እና ቅዠት 😃
መኮመት ስላለብኝ ነው ማለፍ አልችልም ብዬ ነው እንጂ አሞኛል ስለምወዳችሁ ነው
Mashaallah thanks my brother
😂behleme hlem ayehu
የልጅ አዋቂ ነህ በርታ እኔ በህልሜ ኢርብ ነው ያደርኩት ግን ሌሊት ያየሁት ጧት ይረሣል ቅዥት ነው አይደለ
ወቅታዊ ሀሣብ ነው
ሀሀሀሀሀሀ
አተ ብለህብለህደሞ ጠቆይ ሆከው እረፍ
እናተ ሙሺርኮችናችሁ ሙስሊሙን አታዘናጉ ሰርታቸሁ ብትለወጥምንይመስላችሆል
@@Khan-co5mpሀፈጀከከነፈረረሸ
ሀሀ የዝህ ፕሮግራም ተከታዮች በሙሉ place subscribe my channel
እኔ አድርጌሀለሁ አንተም
Enkuan badena matachew somiwoch kkkkkkkkkk
ምትገርም ናእ
ክክክክ ባባዬ ስወድህ እኮ እህልን ወሳህለን አላህ ይጨምርልህ ትልቅ ትምህርት አለው🌹🌹🌹☕☕☕☕
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሀሀ ወየው በሳቅ አላህ ይጠብቅህ ባባየ ብዙ ትምህርት ነው ያለው
ክክክ ሞዛዛ በህልሞ ደረቅ እንጀራ በላሁ ግን ፍቹ ምንድን ነው
መልሸ ልተኛ ወጥ ቢጨመርልኝ ክክክክክ
አወ መልሰሽ ተኝ ወጥ እስኪ መጣ ከከከከከከ እረ የት ሄጀ ልሳቅ
Erhmty Hussen ክክክ
መዳም በስራ ልትጠገርርሽ ነው
ክክክክ አደለ ዉይ እግዳውስ በቃ ከእንግድህ አልተኛም ሳልተኛ እማየውን እኔው እፈታዋለሁ ....
ከከከከከ እንደዛ ያዋጣሻል
እንኩንሰላም መጣህ ባባ
ክክክክክ
Kkkkkkkk batemi dasi elali Allah yetabekahu
እኔም ህልም አይቸ ነበር
በህልሜ እሚያምር ጫማ ለበስኩ ፍቹ ምንድነው
ደሞ ቡቲክ ሂደሽ ነበር ወይስ ልትገዢ አስበሽ ነበር እንዳትለኝ
አሀዱን አሀድ Mm
ባል ልታገቢ ነው ይሄው እኔ ፈተውልሽ