Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !!!official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!
ናቲ ማን እባክህ ልጁ ትልቅ ቦታ የሚደርስ ልጅ ነው ታለት አለው ከትላልቅ አርቲስት በላይ ውቀት አለው ኢጠቀምበት
😂😂🥰😍 ከዚህ ጣፋጭ ልጅ ጋር ብዙ ቪዲዮ ስሩ Please
Eye over my What June long even I'll UK year They each
Fgrbhvhfbhhggcvcvc
Tgfftrxtrbbgghehfgdgf.fnfkfkfkgkfjgggngngg
ይሄን ልጅ ፊልም ለምን አያሰሩትም ከትልልቆቹ የበለጠ ችሎታ ያለው ድንቅ ልጅ ነው 👌👌👌
ጀመረኮ ሰራ
ፍቅር የሆነ ልጅ 🥰ልዩ የሆነ ተሰጦ አለው ቀጥልበት🙏👏
ልጁ እኮ የተመከረውን ነው የተናገረው ኮሜንቶች መርዝ ነው አትበሉ ጌታን ልጁ ምን ያውቃል ሕጻን ነው እኮ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድገው 🥰😍😍😍
ትክክል ልጁ ደሞ ጣፋጭነው
Sintu amati mulu tamakirom indi ayaworam liju jagina mirt tawanayi naw
👍👍👍
ብሩህ አይምሮ ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር ካየለት ነገር ሁሉ አይጉደል 🥰
Amen
ናቲ ሁሌም ከዚህ ልጅ ጋር ስራ በፍቅር እንድንጠብቅህ. ጣፋጭ የሆነ ልጅ. እግዚአብሔር ያሳድግህ. ናት ፊልም ስሪወች ጋር አገናኝው ብቃት ያለው ህፃን ነው
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናያለን የሚገርም ብቃት ነው ያለው ዋው
ናቲዬ ሁሌም አምጣልኝ ይሄን ጣፋጭ 💝ልጅ ስወድክ 💝💝
ይሄ ልጅ ምርጥ ተዋናይ ነው
ናቲዬ እንኳን ❤አመጣክልኝ ይሄን ጣፋጭ ስወደው የኔ ጌታ 👄👄👄
Smart talented boy I can’t get enough of him
ከካሜራ ጀርባ አይናፋር ጨዋ ነው ይህንን በል እያሉ ያስተማሩትን የሚያወራው የኔ አንደበተ አሰል ሲጣፍጥ
የህፃኑ አፊ እደት ይጣፊጣል ፈጣሪ ያሳዲግህ
ይህን ልጅ ስወደው🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏
የኔ ማር አንደበቱ ሲጣፍጥ አላህ ያሳድግህ ባባዬ
ድንቅ የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግክ ,ናቲ ይኤን ልጅ ታለንቱን እንዲያሳይ ስለመረጥከው ልትመሰገን ይገባል በርቱ 👍
ውይይይይይይይይይ ይሄ ጣፋጭ ልጅጅጅጅጅጅ እንዴት እንደምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይህ ልጅ ሳይ ነው እምገባው እዝህ ፖጅ ላይ እና ሁሌም አስራው
ናቲ ከስራው ቀጥሎ ደስ የሚለኝ እደሰው ዚባዚኪ ነገረ አያወራም ቀጥታ ወደ ገደለው ነው ላይ የሚለው!!!
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ👏
😀😀😀😂😂ere lju hulem kante ysra dmketu new yebeth😍😍😍
Unfortunately Smart & outstanding kids from poor families
ይሔንን ቅመም ልጅ ውይ ስወደው ናቲ በእናትሕ ሑሌ አብረሐው ስራ እድግ በል የኔ ጣፋጭ 🥰
የምወደው ቅመም ልጅ እውይ አፉ ሲጣፍጥ ከካሜራ ጀርባ ያለው ይበልጥ ያዝናናኛል ናቲ ቀጨብ አርግልን በቀጣይ
Genius yehonk lijjj uumaaa new antenn best quality baby 👶 ❤️ 💕
_ኧረ ኡኡኡ የኔ ጣፋጭ ላሜ ቦራ ውሰደኝ ስልህ ቡራ ቡሬ ላም አሳይተህ መለስከኝ አለ😂_
ፈጣሪ ምስክሬ ነው የስጋ ጥቅሙ ምንም አይገባኝም !
@ጠልሰም ፊልም መዝናኛ Telsem film Mezinagnaደደቦች ሰራ አትስሩ ነጭ ማምለክና ነጭ ማየት እማይለቻችሁ አህዛቦች 😌
ሲያሳዝን እኮ ጣፋጭ ነገር ገራሚና ድንቅ ልጅ
Show us a clip...when this kid does the audition. Wow, He will be a good actor!
Wowowow Leju My.God.blessed Amazing
ጣፋጭ የሆነ ልጅ በጣም ይችላን እድግ ብል
I really love this kids may God bless you more you so talented ❤
የኔ ጣፋጭ አፉ ሲጣፍጥ የጩጨው
ይሄ ልጅ 🙏😍😍😂😂
ቡራ ቡሬ😂😂😂😂ላም አሳይተህ መለስከኝ😅
የኔ 💝💝💝ቆንጆ ልጅ እንኳን ደህና መጣክ አባቴ 💝💝ተናፍቀካል 💝💝
እድግ በልልኝ የኔ ጫፍጭ ስጋ ሲኖር ይዘክልኝ ና ትል አልነበረም 😂😂😂
ጩጬው ግን ገዳይ ነው😂😂😂
ናቲ ከዚ ለች እንዳትፋታ ምርጥ ነው
Yena tafchi endate endmwdke fetari betebeb yasdglne🙏🙏🙏
እረ የልጁ ችሎታ ገራሚ ነው!!!
🥰ስጋ ቢሚሆነ ጊዜይዘህልኝ ና ትለኝ አልነበር 🤣🤣🤣 እኔ ግን ምን ሆኜ እንደሆን ባላውቅም አረብ ሀገር ከመጣሁ በኋላ ስጋ አስጠልቶኛል ሀገር ቤት እኮ እሞትለት ነበር
ሁላችንም ነን እኔም ያውውው ነኝ ሳየው ያንገሸግሸኛል
ጣእሙኮ ይለያል የኛ ሀገር
ናት ግን በዝህ ችሎታ ለምን ፊልም አትሰረም እስት ናት ፊልም ይስረ የምትሉ በ like
🌺🌺🌺አንደኛ ነኝ ይሄንን ህፃን እውነት ስወደው ጣፋጭ ነው🌺🌺ሴቶችዬ ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ለሚያሸግራችሁ አሪፍ መፍትሄ አለኝ እየገባችሁ እዩት ሴቶች አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው🌺🌺🌺
I love this kind May God bless you more ❤️
ወላሂ ንትርካችሁ ደስ ሲል እኮ 😂😂😂😂😂ሃሃሃሃሃ ኧረ ወየዉ
እሚገርም ልጅ ነው ያሳድግህ
የኔ ቆንጆ ስወድህ
weyne des sitlu besak gedelachugn eko😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ናቲ ይሄን ጩጬ አሳድጉት ጀግና ነው
የኔቆንጆይሂልጅ ስወደው የሆነጠፋጭነገረነው
ደስ የሚል ህፃን ውድድድ
,ወይይ እሄን ህፃን ስወደው 😂😁😂
First yamral natiye love man
Omg so sweet baby boy i am glad to see 👀 you again woooooow i wish you know how much I 💙 you sweetheart 😘::
Nice video first comment
ስጋ.ይዘህ.ና.ብለኸኛል😂😂😂😂😯😯😯😯😯😁😂😂😂😍👌
Yene konjo ❤❤❤
thank you natishaaa
አለም አቀፋዊ ብቃት ያለው ልጅ ነው ። የተሰጠውን እስክሪፕት በዚህ ብቃት ትልልቆቹም አይተውኑት!!!!!
ናቲዬ የሳቄ ምንጭ❤❤❤
እደግ።እደግፍጣር።ይስድግ😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ያሣድግክ😍😍😍ችሎታው👍👍👍👍
ፈጣሪ ያሣድግህ አፊ ጥፍጥ የሚል ልጅ😘
ልጁ በጣም ተስፋ አለው::
በአኩሪ አተር ልጁን ልታፈነዳው ነው 😁🤔🤔
😂ጎበዝ ልጅ
እውይ ጣፋጭ ልጅ
ነገ ልየው አልኩና ልጅን ሳይ አልቻልኩም ምርጥ ተዋናይ እንደሚሆን ተስፍ አደርጋለሁ
ስጋ ስኖር አምጣልኝ🤣😂😂
The kid was killing me 😂😂
Uuuuuuuufffff lijuu weddddddddddddddumphaaaaaaaaaaaaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለዚ ቤት አዲስ ነኝ ደስ ስትሉ😍
You are funny ❤️❤️❤️
እግዚኦ የልጅ ቅመም
እድግ በል ናቲ ይሄ ልጅ ያንተን ቪዲዮ እንዴት እንደሚያሳምረው
😳😳😳ልጅ ብሎ ዝም🤐🤐
አቢየ መጣህልን በጣም ነው እምወድህ
ሌላም ፊልም አሰሩት በዚህ እድሜው ገራሚ ነዉ 👌👌ላሜቦራ ስልክ 😁ቡራቡሬ በሬ አሳይተህ መለስከኝ
😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ያሳድግህ
ድንቅ ልጆች ላይ ውሰዱት
አሸይይይ የኔ ቅመም በጣም ነው ደስ የምትለው
Yenetafach 🥰
Huletachum betam gobeze nachu nateye
ናቲሻ ሠላማችሁ ይብዛ
የኔ ፍቅር
Sibeza betam yemigerm lij new. Agatamiw bimechachlet gn tru neber
ወይኔየልጂአዋቂየሆነልጂደስሲል
የኔ ውድ ልጂ እድግ በል
የኔማር
መናፈሻ ስልህ ዛፎች የበዙበት ጓደኛህ ቤት ጋር አድርሰህ ስትመልሰኝ ያልገባኝ መስሎክ ነዉ 🤣🤣ገዳይ
😅😅
Ooh my God😄😄😄
ጀኔሬተር ትውልድ እየተፈጠረ ነው አክቲቪስት ሆይ ንቃ የማይነዳ ትውልድ መጥቶአል
ናቲ ይሄንን ልጂ ዶንኪ ቲይብ ላይ አቅርበው በናትህ ፍልም ይስራ ቅመም እኮ ነው አፉ ሲጣፍጥ እፍፍፍፍ
Yenemarr tafach yehone lij yasadgi
Wow mashHall
ፍቅር የሆነ ልጂ
Wow das elal
This kind has a bright future a head of him
ሰውየ ደስ ይላል ናቲ ጮማ ራስ
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !!!
official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!
ናቲ ማን እባክህ ልጁ ትልቅ ቦታ የሚደርስ ልጅ ነው ታለት አለው ከትላልቅ አርቲስት በላይ ውቀት አለው ኢጠቀምበት
😂😂🥰😍 ከዚህ ጣፋጭ ልጅ ጋር ብዙ ቪዲዮ ስሩ Please
Eye over my What June long even I'll UK year They each
Fgrbhvhfbhhggcvcvc
Tgfftrxtrbbgghehfgdgf.fnfkfkfkgkfjgggngngg
ይሄን ልጅ ፊልም ለምን አያሰሩትም ከትልልቆቹ የበለጠ ችሎታ ያለው ድንቅ ልጅ ነው 👌👌👌
ጀመረኮ ሰራ
ፍቅር የሆነ ልጅ 🥰ልዩ የሆነ ተሰጦ አለው ቀጥልበት🙏👏
ልጁ እኮ የተመከረውን ነው የተናገረው ኮሜንቶች መርዝ ነው አትበሉ ጌታን ልጁ ምን ያውቃል ሕጻን ነው እኮ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድገው 🥰😍😍😍
ትክክል ልጁ ደሞ ጣፋጭነው
Sintu amati mulu tamakirom indi ayaworam liju jagina mirt tawanayi naw
👍👍👍
ብሩህ አይምሮ ያለው ልጅ ነው እግዚአብሔር ካየለት ነገር ሁሉ አይጉደል 🥰
Amen
ናቲ ሁሌም ከዚህ ልጅ ጋር ስራ በፍቅር እንድንጠብቅህ. ጣፋጭ የሆነ ልጅ. እግዚአብሔር ያሳድግህ. ናት ፊልም ስሪወች ጋር አገናኝው ብቃት ያለው ህፃን ነው
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ትልቅ ቦታ ደርሰህ እናያለን የሚገርም ብቃት ነው ያለው ዋው
ናቲዬ ሁሌም አምጣልኝ ይሄን ጣፋጭ 💝ልጅ ስወድክ 💝💝
ይሄ ልጅ ምርጥ ተዋናይ ነው
ናቲዬ እንኳን ❤አመጣክልኝ ይሄን ጣፋጭ ስወደው የኔ ጌታ 👄👄👄
Smart talented boy I can’t get enough of him
ከካሜራ ጀርባ አይናፋር ጨዋ ነው ይህንን በል እያሉ ያስተማሩትን የሚያወራው የኔ አንደበተ አሰል ሲጣፍጥ
የህፃኑ አፊ እደት ይጣፊጣል ፈጣሪ ያሳዲግህ
ይህን ልጅ ስወደው🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏
የኔ ማር አንደበቱ ሲጣፍጥ አላህ ያሳድግህ ባባዬ
ድንቅ የሆነ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግክ ,ናቲ ይኤን ልጅ ታለንቱን እንዲያሳይ ስለመረጥከው ልትመሰገን ይገባል በርቱ 👍
ውይይይይይይይይይ ይሄ ጣፋጭ ልጅጅጅጅጅጅ እንዴት እንደምወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ ይህ ልጅ ሳይ ነው እምገባው እዝህ ፖጅ ላይ እና ሁሌም አስራው
ናቲ ከስራው ቀጥሎ ደስ የሚለኝ እደሰው ዚባዚኪ ነገረ አያወራም ቀጥታ ወደ ገደለው ነው ላይ የሚለው!!!
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ👏
😀😀😀😂😂ere lju hulem kante ysra dmketu new yebeth😍😍😍
Unfortunately Smart & outstanding kids from poor families
ይሔንን ቅመም ልጅ ውይ ስወደው ናቲ በእናትሕ ሑሌ አብረሐው ስራ እድግ በል የኔ ጣፋጭ 🥰
የምወደው ቅመም ልጅ እውይ አፉ ሲጣፍጥ ከካሜራ ጀርባ ያለው ይበልጥ ያዝናናኛል ናቲ ቀጨብ አርግልን በቀጣይ
Genius yehonk lijjj uumaaa new antenn best quality baby 👶 ❤️ 💕
_ኧረ ኡኡኡ የኔ ጣፋጭ ላሜ ቦራ ውሰደኝ ስልህ ቡራ ቡሬ ላም አሳይተህ መለስከኝ አለ😂_
ፈጣሪ ምስክሬ ነው
የስጋ ጥቅሙ ምንም አይገባኝም !
@ጠልሰም ፊልም መዝናኛ Telsem film Mezinagnaደደቦች ሰራ አትስሩ ነጭ ማምለክና ነጭ ማየት እማይለቻችሁ አህዛቦች 😌
ሲያሳዝን እኮ ጣፋጭ ነገር ገራሚና ድንቅ ልጅ
Show us a clip...when this kid does the audition. Wow, He will be a good actor!
Wowowow Leju My.God.blessed
Amazing
ጣፋጭ የሆነ ልጅ በጣም ይችላን እድግ ብል
I really love this kids may God bless you more you so talented ❤
የኔ ጣፋጭ አፉ ሲጣፍጥ የጩጨው
ይሄ ልጅ 🙏😍😍😂😂
ቡራ ቡሬ
😂😂😂😂
ላም አሳይተህ
መለስከኝ😅
የኔ 💝💝💝ቆንጆ ልጅ እንኳን ደህና መጣክ አባቴ 💝💝ተናፍቀካል 💝💝
እድግ በልልኝ የኔ ጫፍጭ ስጋ ሲኖር ይዘክልኝ ና ትል አልነበረም 😂😂😂
ጩጬው ግን ገዳይ ነው😂😂😂
ናቲ ከዚ ለች እንዳትፋታ ምርጥ ነው
Yena tafchi endate endmwdke fetari betebeb yasdglne🙏🙏🙏
እረ የልጁ ችሎታ ገራሚ ነው!!!
🥰ስጋ ቢሚሆነ ጊዜይዘህልኝ ና ትለኝ አልነበር 🤣🤣🤣 እኔ ግን ምን ሆኜ እንደሆን ባላውቅም አረብ ሀገር ከመጣሁ በኋላ ስጋ አስጠልቶኛል ሀገር ቤት እኮ እሞትለት ነበር
ሁላችንም ነን እኔም ያውውው ነኝ ሳየው ያንገሸግሸኛል
ጣእሙኮ ይለያል የኛ ሀገር
ናት ግን በዝህ ችሎታ ለምን ፊልም አትሰረም እስት ናት ፊልም ይስረ የምትሉ በ like
🌺🌺🌺አንደኛ ነኝ ይሄንን ህፃን እውነት ስወደው ጣፋጭ ነው🌺🌺ሴቶችዬ ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ለሚያሸግራችሁ አሪፍ መፍትሄ አለኝ እየገባችሁ እዩት ሴቶች አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው🌺🌺🌺
I love this kind May God bless you more ❤️
ወላሂ ንትርካችሁ ደስ ሲል እኮ 😂😂😂😂😂ሃሃሃሃሃ ኧረ ወየዉ
እሚገርም ልጅ ነው ያሳድግህ
የኔ ቆንጆ ስወድህ
weyne des sitlu besak gedelachugn eko😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ናቲ ይሄን ጩጬ አሳድጉት ጀግና ነው
የኔቆንጆይሂልጅ ስወደው የሆነጠፋጭነገረነው
ደስ የሚል ህፃን ውድድድ
,ወይይ እሄን ህፃን ስወደው 😂😁😂
First yamral natiye love man
Omg so sweet baby boy i am glad to see 👀 you again woooooow i wish you know how much I 💙 you sweetheart 😘::
Nice video first comment
ስጋ.ይዘህ.ና.ብለኸኛል😂😂😂😂😯😯😯😯😯😁😂😂😂😍👌
Yene konjo ❤❤❤
thank you natishaaa
አለም አቀፋዊ ብቃት ያለው ልጅ ነው ። የተሰጠውን እስክሪፕት በዚህ ብቃት ትልልቆቹም አይተውኑት!!!!!
ናቲዬ የሳቄ ምንጭ❤❤❤
እደግ።እደግፍጣር።ይስድግ😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ያሣድግክ😍😍😍ችሎታው👍👍👍👍
ፈጣሪ ያሣድግህ አፊ ጥፍጥ የሚል ልጅ😘
ልጁ በጣም ተስፋ አለው::
በአኩሪ አተር ልጁን ልታፈነዳው ነው 😁🤔🤔
😂ጎበዝ ልጅ
እውይ ጣፋጭ ልጅ
ነገ ልየው አልኩና ልጅን ሳይ አልቻልኩም ምርጥ ተዋናይ እንደሚሆን ተስፍ አደርጋለሁ
ስጋ ስኖር አምጣልኝ🤣😂😂
The kid was killing me 😂😂
Uuuuuuuufffff lijuu weddddddddddddddumphaaaaaaaaaaaaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ለዚ ቤት አዲስ ነኝ ደስ ስትሉ😍
You are funny ❤️❤️❤️
እግዚኦ የልጅ ቅመም
እድግ በል ናቲ ይሄ ልጅ ያንተን ቪዲዮ እንዴት እንደሚያሳምረው
😳😳😳ልጅ ብሎ ዝም🤐🤐
አቢየ መጣህልን በጣም ነው እምወድህ
ሌላም ፊልም አሰሩት በዚህ እድሜው ገራሚ ነዉ 👌👌
ላሜቦራ ስልክ 😁ቡራቡሬ በሬ አሳይተህ መለስከኝ