"ያኔ የፖለቲካው መድረክ ብዙ ጨወታ አለው። እኔ ግን ዝምታን መርጫለሁ!" ኤመሬተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ (የ"ሕያው ፈለግ" ጸሐፊ) ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @EthioFaith
    @EthioFaith 2 роки тому +5

    በጣም ጥሩ ተመልክተዋል ፕሮፌሰር። የቋንቋችን መበላሸት በጣም የሚያሳዝን ደረጃ ላይ ደርሷል። ለምሳሌ ሰላም ዋላችሁ ለማለት ሰላም ዋላቹ፣ እየመጣችሁ ለማለት እየመጣቹ በሚል እየተቀየሩ በጽሑፍ በጣም ያውቃሉ በሚባሉ ሰዎች ደረጃም መታየቱ በጣም የሚያሳዝን ነው።

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 роки тому

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር 🙏

  • @ewunetubewuketu2556
    @ewunetubewuketu2556 2 роки тому

    ፕሮፌሰር እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @abudihabesha7925
    @abudihabesha7925 2 роки тому +2

    Pr.shibru በጣም ጠቃሚ ሰው ናቸው ግን ብዙ በሙህራኖች እና በአዋቂ ሰዎች መጠቀም ልምድና ችሎታ የለን እንጅ...

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 роки тому +3

    አንዳንድ ግዜ የድሮ ምሁራንን መንግሥት በሆነ ተቋም ቢያሰባስባቸው! ቢደገፉ : ቢፅፉ : ቢያስተምሩ : ብዙዎቹ ባክነው ኣይቀሩም ነበር ::

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l Рік тому

    Be Abyotu gize zim maletwo besal selehonu new..dedebochu gin leflefew hager hizb atefu...

  • @babylon6078
    @babylon6078 2 роки тому +1

    ስለትሉ መፈጠርና አለመፈጠሩላይ ግን ሰው ከተቀበረ በውሀላ የሚፈጠሩት ትሎችስ ብሎ በጠየቃቸው ብየ ስጠባበቅ ወፍ የለም አስኪ የምታውቁ ካላቹ ብታስረዱኝ
    thank you...

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703 2 роки тому

    አዲስ ተድላ ቀድሞ የደርግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ወንድም ነህ?

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Рік тому

      Erswo bel...Azawint endet Ante tilaleh ? Yet new yadegachihut...

  • @bilalulhabeshtube2583
    @bilalulhabeshtube2583 2 роки тому +2

    Thank you
    -But I don't agree with living things arise from non living things.

  • @alemshettesfaye6137
    @alemshettesfaye6137 2 роки тому +1

    ያኔ ዝምታን ከመረጡ አሁን ለምን ዝም አትልም ?