ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @FortunaTilaye
    @FortunaTilaye 3 місяці тому

    ❤ ግጥሞችሽን አንቺ ስትያቸዉ "ነፍስ ያሞቃሉ" ጊዜን ያወጋሉ 😢

  • @rasmullerr3772
    @rasmullerr3772 11 місяців тому +2

    አወያዩ እኮ ሙሉ መድረኩን ያዘ......ብቻ ስሜት አልሰጠኝም አወያዩ

  • @tigistbarsawe6826
    @tigistbarsawe6826 Рік тому +1

    ረዱ የኔ ኮከብ እንዴት እንደምወድሽ. ግጥምን የወደድኩት ባንቺ ነው

  • @MeronMehari-j1w
    @MeronMehari-j1w Рік тому +5

    እንደው እኔ ገጣሚ አይደለሁም ግን እንደው ተማሪ እያለሁ 12 ክፍል ላይ ሰለ ስነ ግጥም ስንማር መምህራችን ግጥም እንድንፅፍ የቤት ስራ ሰጠን እና በጣም ስንጨናነቅ ቢያስተዉል ምን አለን “ቤት መታ ቤት ደፋ ብላቹ አትጨነቁ ልክ ግጥሙ ሲያልቅ እና ስሜቱ ሲገባን በራሱ ይመታልም ይደፋልም!” ያለን ታወሰኝ እና እረዱዪ እሱን አስታወሰኝ እና እኔ ሁሌ ስሜቱን ከማግኘት አልፌ ከተደበቁ ስሜቶቼ ያገናኘኛል
    በነገራችን ላይ ድንቅ ሰው ነክ ዛሬ ነው ያወኩህ ጥያቄዎች እና አስተያየቶችክም ፈር የያዙ ገንቢ ናቸው ።

    • @ethiocomment1707
      @ethiocomment1707 Рік тому

      ብቃቱ ገርሞኛል፡ ደረቅ አለ ፡ በጣም ቴክኒካል ሆነ ፡ እና አልተገናኙም።

  • @afimelekite2427
    @afimelekite2427 11 місяців тому

    አወያዩ ግን ዶክተር እንዳለ ቢሆን አሪፍ ነበር ግን ረዱ በጣም ነው የምወድሽ

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Рік тому

    በጣም ነው የሚወዳት ረዴትን 🙏🙏🙏😘

  • @R.A52
    @R.A52 Рік тому +2

    ረዱ በጣም ነው እምወድሽ❤❤ እዚህ ፕሮግራም ላይ ከዶክተር እንዳለ ጋር ባይሽ የበለጠ አሪፍ ይሆናል ብዬ አሰብኩ

  • @BezawitAnmawu
    @BezawitAnmawu 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @rahelsielu9675
    @rahelsielu9675 11 місяців тому

    The guy arguments are so ridiculous… reduye keep shining ❤

  • @zolamanrediet9953
    @zolamanrediet9953 Рік тому +4

    አወየዩ ደስ አይልም!
    ረዱ ግን 😘

    • @eshetud210
      @eshetud210 Рік тому

      እራሱን የሆነ አይመስለኝም 🤔ለማካበድ ይሞክራል 🫣

  • @Marta78341
    @Marta78341 Рік тому +2

    ረዱ❤

  • @etaferahuasfaw9843
    @etaferahuasfaw9843 Рік тому +2

    abet wubetsh yene konjo endet endemiwedish

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 Рік тому

  • @60Ethiopia360
    @60Ethiopia360 Рік тому

    Yetgtatemu Kokobochi

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @zintonkbur
    @zintonkbur Рік тому

    አንደኛዋ❤

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 Рік тому +2

    ከኖረ ነገር ጋር የከረመ አዲስ ነገር መቀበል ይከብደዋል። ወንድሜ ሰዉ ነዉ የቀረጸዉ …. ሰዉ ነዉ የሚፈጥረዉ። አዲስ መንገድ ነዉ ቀጥይ….

  • @Happy-qx5vi
    @Happy-qx5vi Рік тому

    ግጥም መፃፍ አንድ ነገር ነው በየግጥሙ ላይ የተለያየ አፃፃፍ ማስፈር ደግሞ ጥበብ ይመስለኛል። የምግባር ግጥም የምግባር የረዱ ደግሞ የረዱ ሁለቱም ምርጥ እና ድንቅ መሆን ይችላሉ!

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 10 місяців тому +1

    ከነበረው ለየት ያለ አቀራረብ ነው። እስቲ እንልመደው።

  • @tigisttsegaye9251
    @tigisttsegaye9251 2 дні тому

    ሰውየው ምንድነው ችግሩ 😂

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 10 місяців тому

    የራስሽ አካሄድ ነው። የግድ ሁሉም አንድ አይነት መሆን አለበት? ሀሳቡ ተያያዠ ይሁን እነጂ።

  • @ramos73
    @ramos73 Рік тому

    Endale geta yet hedo new 😢beka nbc eny malet new waliya books kere

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu7273 Рік тому

    የምወድሽ የማደንቅሽ ሴት ነሸ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Рік тому

    ሠለም፡ መፀሓፍ፡ለማሣታም፡ሒደቱ፡ምንድን፡ነው?

  • @milktes-p7u
    @milktes-p7u Рік тому

    sewyew mn eyhone new

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦