ካለፍንበት ልናካፍላችሁ ከባለቤቴ ጋር መጥተናል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 368

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 5 місяців тому +97

    የሚያምር ቆንጆ ባል ለቆንጆዋ ፍቅር።እንካን ደስ አላችሁ።

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому +2

      ☺️እናመሰግናለን 🙏

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 5 місяців тому +1

      @@fikeryibeltal
      ፍቅር እንኳን በሰላም መጣሽ እህት በማግባትሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ልጅሽንም በሰላም ወልደሽ የምታቅፊ ያድርግሽ ፈጣሪ ❤ ሲቀጥል ባሁኑ ሰአት ትልቅ ችግር እየሆነ ያለው ለጥዶችም በይብለጥ እየረበሸ ያለው ባመኑት ጏደኛነው በተለይ ሴት ጏደኛ አትመኑ ሴት ለሴት ምቀኛናት ዙራ ተዟዙራ ባላችንን ለማማገጥ ትዳራችንን ለመበትን ነው የምጥረው በጥርሷ እየሳቀች የወደደችሽ መስላ በእጅሽ እየበላች ግን ውስጥስጥን ያለሽን ሁሉ ስልብነው የምታረገው እኔ ከአንደም 2 ሁለት ግዜ ጎድተውኛል አምኛቸው ቤቴን ብቻ ሳይሆን ልቤን በከፈትኩላቸው ልብሴን ከኔበላይ ላይ ቁምሳጥኔን ከፍተው እንደፈለጋቸው እንድለብሱ ከማረጌ ብቻ ብዙብዙ ነገር ከሆኩላቸው በላይ በትዳሬነው የመጡት በተራ በተራ ተሳክቶ ላቸውም ለያይተውናል ግን እሱ እኔንው እሚፈልገው መተኛ መቀመጫ አሳጥቶኛል ይቅርታ እንዳረግለት እኔ ግን ጨርሻለሁ ይሄን ኮሜት የምታነቡ ተማሩበት ሴት ጏደኛ ባይኖረንስ ቢቀር ባይነኝ እንደኔ ሀሳብነው

  • @feyjem54
    @feyjem54 5 місяців тому +12

    እንኳን ደስ አላችሁ። ወንድ ከሆነ እንደ ባለቤትሽ ልቅም ያለ ቆንጆ፥ሴት ከሆነች ደግሞ አንቺን የምትመስል ልጅ ይስጣችሁ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 місяців тому +24

    ፍቅር አንቺማ ሰውንም የምትመክሪ ነሽ በደንብ ተቻችላችሁ እንድትኖሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 5 місяців тому +15

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ! ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ !

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 5 місяців тому +8

    ፍቅር እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ተሳካልሽ! እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ! እንወድሻለን! እኔ በግሌ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ! ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ! ዘመናችሁ ይባረክ!

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому +1

      አሜን! እናመሰግናለን 🙏

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 5 місяців тому +10

    ፍቅር ይልቃል እንቺ ለብዙ ጥንዶች እስተማሪ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ያንቺንም ትዳር ይባርክልሽ እመቤቴ ማሪያም በስላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አሜን! አመሰግናለሁ 🙏

  • @enat9497
    @enat9497 5 місяців тому +5

    በፍቅር አርጁ ደስ ትላላችሁ ❤❤እመብርሀን በሆድሽ ያለውን በእቅፍሽ ለመያዝ ያብቃሽ❤❤❤❤😊

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 місяців тому +3

    ታምራላችሁ ቆንጆ መለሎ ጠይም ባል ነው ያገባሽው አብራችሁ አርጁ ልጃችሁም በስላም ይምጣ 🙏🏾❤️

  • @gafat
    @gafat 5 місяців тому +24

    ሁለቱ ሰዎች ዶ.ር ወዳጄነህ & ፓስተር ቼሬ ናቸው ከዚህ በፊት ከዶ.ር ጋር ስታወሩ አስታውሳለሁ ፍልቅልቅ ልበ ቀና ስለሆንሽ ፍቅርን ያብዛላችሁ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ በጣም ነው ምንወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 5 місяців тому +1

    ፍቅርዬ እንዲሁም ባለቤትሽ ስለመጣቹ በጣ ደስ ብሎናል !! ከእናንተ ብዙ እንማራለን የተለያዩ የምንወዳቸውን በቻናላቹ እያመጣቹ እንድንማር ከእናንተም ከሌሎችም እንፈልጋለን በርቱልን❤❤❤

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 5 місяців тому +17

    ባል እና ሚስት ከአንድ በሀር ይቀዳል የሚሉት አባቶቻችን ዛሬ አየሁት ወንድም እና እህት ነው የምትመስሉት በጥልቀት ላስተዋላችሁ መልካችሁ❤❤❤

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v 5 місяців тому +11

    ውይ የኒ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀን ትቅረብሽ በጣም ደስ ብላኛል በእውነት 😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን! እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ! እመብርሃን ትቅረብሽ!

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 5 місяців тому +36

    መጨረሻችሁ ይመር በሠላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ፍቅርየ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 5 місяців тому +28

    ባልተቤትሺ እርግት ያለየወንድባህሪ ያለዉ ይመስላል አንችም የሆድሽን በጀርባሺ ተሸከሚ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ❤❤❤❤

  • @girman60
    @girman60 Місяць тому

    ፍቅር: empathy vs Narcissists አሁን ካቀረብሽው ጨምረሽ በደንብ አስፍተሽ ቢያንስ የ30 ደቂቃ የሚፈጅ በአገራዊ ምሳሌዎች ተዘጋጅተሽ ትምህርት ቢታቀርቢ መልካም ነው።
    ብዙ ሰዎች የሚሰቃዩበት የበሐሪ መዛባት ይመስለኛል፤ በተለይ (1) በትደር ውስጥ (2) በመስርያ ቤት - በናርሲስት አለቃና ምንዝር (3) ናርሲስት ወላጆች .....

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem 5 місяців тому +9

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ አላህ በሰላም እናት ያድርግሽ የምር ሳይሽ ደስ ብሎኝ ፈገግ አልኩኝ ለማስተርስሽም congratulation የማውቅሽ ወርቃማ ሀሳቦች ላይ ነበር ከዶክተር እኩል ብዙ ባወራች እል ነበር ላዳምጥሽ ስለምፈልግ እና አሁን በጥሩ ሁኔታና ፕሮግራም ተመልሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому +1

      ሂክማ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه
    @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه 5 місяців тому +3

    ፍቅርየ እኔ ሳውቅሺ እኮ ቀጫጫ ነበርሺ ማግባት እንድህ ለውጥ አለው ማለት ነው
    እንኳን ደስ አለሺ እንኳንም ለዚ አበቃሺ 🌹🌹🌹🌹

  • @zenashgemachu7917
    @zenashgemachu7917 5 місяців тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ፤ በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ ፍቅር እውነት ነው በጣም ጠፍተሸ ነበር ከዛ ደግሞ ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር አባይ ቲቪ ላይም እከታተል ነበር አሁን ደሞ ከውዱ ባለቤትሽ ጋር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ ትቅረብሽ፤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አሜን! እናመሰግናለን 🙏

  • @wubitnur6611
    @wubitnur6611 5 місяців тому +1

    እንኳን ደስስስስስ አለሽ ፍቅር የሆንሽ ሴት ገና ከድሮ ነበር የምከታተለው ፕሮግራምሽን። መልካም የሂወት አጋር በማግኘትሽ በጣም ተደስቻለው ።ምርጥ ብልህ አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ አላህ ይጠብቅሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አሜን🙏 አመሰግናለሁ

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 5 місяців тому +7

    ፍቅር ድንቅ ለጅ ነሸ እንኳን ደስ አለሽ የኛ መካሪ መልካም ጋብቻ ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 5 місяців тому +1

    በጣም ታምራላቹህ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርከዉ እመብርሀን በሽልም ከሁለት ታድርግሽ ፍልቅልቋ❤❤❤ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለዉ እዉነትነዉ ከአይን ያዉጣቹህ

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 5 місяців тому +2

    ወላዲተአምላክ ሁለት ታድርግሽ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 5 місяців тому +1

    ዋው እንኳን ደስአለሽ እሙ። ጠፍተሽብኝ እህቴን ስጠይቃት ነገረችኝ። እሷ አሜሪካን አገር ነው የምትኖረው። የዶር ወዳጄነህ የመዋለ ዕድሜ ተማሪም አድናቂም ናት። ባለቤትሽ ዕድለኛ ነው። አንቺን የመሰለ ርጉ፣ ደልዳላ እቴጌ ፈጣሪ ስለሰጠው። ኑሩልን። አጽናኝ ያስፈልገናል ለሁላችንም። የትውልዱ ጉዳይም አለ። ❤❤❤

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 5 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌ ለምን ጠፋች እል ነበር ወርቃማ ሀሳቦች ለምን ተቋረጠ እል ነበር በደስታ ተመለሽልን ለአንች ደስ ብሎኛል እንዲህ ስላየሁሽ በፍቅር ጃጁ እግዚአብሔር አብሮነታችሁን ይባርክ እመብርሀን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤

  • @gegeabate-lv1gd
    @gegeabate-lv1gd 5 місяців тому +1

    በጣም የበሰልሽ ነሽ ከዛሬ አራት አመት ጀምሮ ካንች ብዙ ተምሬለሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ውብ Couples ናችሁ
    እንኳን እናት ለመሆን ለዚ ክብር አበቃሽ እርጋታሽን ስወደው #እመብርሀን ትቅረብሽ ! እህትሽ ከUSA

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 5 місяців тому +7

    የምር ከልቤነው ደስየለኝ እንኳን ልዚህ አበቀሽ የኔውድ ደስትለለቹ❤❤❤👌👌

  • @ናታኔምአሰፋ
    @ናታኔምአሰፋ 5 місяців тому +1

    ፍቅርዬ ደስ ሲል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ❤❤ ስለ አንቺ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Alemworku-te7ey
    @Alemworku-te7ey 5 місяців тому +1

    የኔቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ይቅረብሽ በሰላምም ተገላግለሽ ለመሳም ያብቃሽ ባልሽም እረጋያለነው አንችም ፍቅር ነሽ ፍቅሩን ይብዛላችሁ ስጠፊግን ደስ አይለንም ማርያምን

  • @tsegat21
    @tsegat21 5 місяців тому +1

    ሁለታችንም ስታምሩ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @Mapeet-wh8zb
    @Mapeet-wh8zb 5 місяців тому +4

    በጣም ነዉ የምወድሺ እደዚ ሰላየዉሺ ደሰ ብሎኛል ግን ብታምኝም ባታምኚም ከባሌ ጋር የሚለዉን ሳይ በደሰታ ነዉ የከፈትኩት ❤❤❤❤

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 5 місяців тому +2

    🎉🎉🎉ማሻ አላህ ፍቅርዬ የበርት መዝጋያ የመሰለ አማቻ አመጣሽልን የኔ ምርጥ በስላም በፍቅር ይኑራቻሁ በስላም ወለጂ

  • @yenezematubeR1
    @yenezematubeR1 5 місяців тому +1

    ደስስስስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው ውለዱ ክበዱ ዘመናችሁ በፍቅር በደስታ የተሞላ ይሁን አንችንም አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማማየ 💙💙

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አሜን!!
      እናመሰግናለን ❤🙏

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 5 місяців тому +1

    እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በሰልም ወልደሽ እቀፊ ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 5 місяців тому +2

    ግልፅነትሽና ንፅህናሽ ደስ ሲለኝ❤❤❤❤❤

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 3 місяці тому

    እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ነው እምወደሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ የኔ ቆንጁ❤❤❤❤

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
    @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ 5 місяців тому +1

    እውይ የኔ ውድ ፍቅርዬ በጣም ደስብሎኛን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ♥️♥️🙏

  • @yenezematubeR1
    @yenezematubeR1 5 місяців тому +1

    አንችን እና ዊንታን በጣም ነው የምወዳችሁ በናንተ ምክር ብዙ ነገር ተምሪያለው ብዙ ስህተቴን አርሚያለሁ 😊

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 3 місяці тому

    እንኳን ደስ አለሽ ፍቅርዬ ፈጣሪ ቤታችሁን ይባርከው
    ሰው አይቀመስም ላልሽው ፈጣሪ ሲባርክ ነው እንጂ ትዳር ዩኒቨርስቲ ነው ያውም ግራጅዌት የማይደረግበት
    ዘፋኙ ምን አለ መሰለሽ ለክቶ አይገቡበት እንደ ወሀ በዘንግ
    ሰው ሁሉ በመንገድ እየመሰለ ደግ
    ለሴትም ለወንድም ይሠራል

  • @arefatmifta
    @arefatmifta 5 місяців тому +1

    ፍቅር በጣም ነው ምወድሽ♥በፊት በደንብ ነበር ማይሽ ቲክቶክ ላይም በዚም እንደገና ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል፡፡በሰላም ተገላገይ ደግሞ!"

  • @Fatuma-hc9oy
    @Fatuma-hc9oy 5 місяців тому +1

    ፍቅር ስዎድሽ እንቺም ቆንጆ እሱም ቆንጆ ሁለታችሁም እርግት ያላችሁ ❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      እናመሰግናለን❤ 🙏

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t 5 місяців тому +1

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትደርችሁን ይበርክለችሁ በፍቅር ሺህ ዓማት ኑሩ❤

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 5 місяців тому +1

    ፍቅር ዮቱብ እንዳለሸ አላውቅም አክባሪሽ ነሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ በሆድሽ ያለውን በሰላም በእቅፍሽ ያኑርለሽ

  • @mihrettefera9627
    @mihrettefera9627 5 місяців тому +2

    እሰይ እልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅርዬ እንኮን ለዚህ ለተቀደሰ ተቆም አበቃቹ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      ከልብ እናመሰግናለን 🙏

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 5 місяців тому +5

    ጥሩ ቆንጆ ወጣት ልጅ ነው ያፈስሽው በርቱ ጠንክሩ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ!

    • @HanaBeshah
      @HanaBeshah 5 місяців тому

      እሱም አፍሷል ብልህ ሴት አንደ እንቁ ነች በዛ ላይ ቆንጆም ነች

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      ​@@HanaBeshahአመሰግናለሁ ❤🙏

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 5 місяців тому +3

    ማርያምን በ ወርቃማ ሀሳቦች ትናንት ስፈልግሽ ነበር ዩቱብ ለይ እና ደስ ብሎኛል❤🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 5 місяців тому +1

    ምርጦቼ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በትዳር እደባረካችሁ በልጅም ይባርካችሁ በሰላም ወልዳችሁ ለመሳም ይብቃችሁ እመ ብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርግሽ

  • @hiwi9
    @hiwi9 5 місяців тому +6

    እመቤቴ የሆድሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ🙏 ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንላቹ❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 5 місяців тому +5

    I am so happy for you guys. God bless your life & marriage!🙏🏿💗

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 місяців тому +5

    እንጠብቃለን ፍቅር በደስታ ልክ ነዉ እዉቀት ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s 5 місяців тому

    እ/ር ይባረክሽ እውነቱን ተናገርሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሸ አሰተዋይ ሰው ነሽ ጥሩ ነገር አለሽ እወድሻለሁ እ/ር ይባረክሽ።

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 5 місяців тому +7

    ባልሽም ያምራል ጠይም ቆንጆ ።ማሪያም በሰላም ትምጣሽ❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አሜን! አመሰግናለሁ 🙏

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
    @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ 5 місяців тому +2

    አባ የታደልክ ባዓል ልባም ሴት አገኘህ እደለኛነህ ❤❤❤❤❤

  • @tigist7
    @tigist7 5 місяців тому +4

    congratulations 🎉
    I was checking because i don't see yours and Dr. Wedajenh program anyway more i really love that program please keep doing thar show .it helps a lot.
    congratulations on your marriage and baby .Thank God for your life success.

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 місяців тому +9

    ፍቅርደስ አለኝ እርጉዝ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ላገር ለወገን ለቤተክርስትያ ሚሆን

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አሜን! እናመሰግናለን 🙏

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 5 місяців тому +2

    ፍቅር ባለፈው ምንሆና ጠፋች ብዬ አስታውሼሽ ነበር ዋው ደስ በሚል ሰርፕራይዝ ከች አልሽ

  • @tewabechteshome6795
    @tewabechteshome6795 5 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር ! እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @emebetamdetsion5092
    @emebetamdetsion5092 5 місяців тому +3

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ❤❤ በጣም ከምወደው ፕሮግራም ቢኖር ያንቺን ነው በተለይ ከወዳጄ ዶ/ር እምታቀርቢው እማይስለች የአይምሮ ምግብ ነው ስለዚህ ይጀመርልን

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      እናመሰግናለን 🙏...መልዕክቱን
      ለዶ/ር አስተላልፋለሁ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 5 місяців тому +1

    የአብርሃም የስሀራን ህይወት ይስጣቸው

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +1

    ፍቅር እንክዋንም ሰላም መጣሽ. እህቴ. ልዮ ሴት ነሽ አንቺ እህቴ. እባክሽ ዶክተር ወዳጄነክን አምጭልን. ናፍቆናል ከሱ ብዙ መማር እፈልጋለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 місяців тому +2

    ዋዉ የፀይም ቆንጆ አይለያቹ በጣም ነዉ ሚያምረዉ ባልሽ ዉስጡም ቆንጆ እንደሆነ አምናለሁ እመቤቴ ትቅረብሽ ፍቅር

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 5 місяців тому +3

    Congrats Fiker 👌
    Handsome /pretty & በሳል couples 👌👌
    YeAbraham & Sara ይሁንላችሁ !

  • @ma9546
    @ma9546 5 місяців тому +2

    በቃ እንግዲህ ከገበሽማ ተስፈ የለንም ማለት ነው so funny congratulations my best UA-camr ❤❤❤

  • @marebelu
    @marebelu 5 місяців тому +1

    ስታምሩ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🙏

  • @MirafFikre
    @MirafFikre 5 місяців тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁች❤ መልካም የትዳር ዘመን ይሁን ላቹ❤

  • @fitsumtumsido
    @fitsumtumsido 3 місяці тому

    ኢዮሀ ላይ አይቼሽ ነው ስብስክራይብ ያረኩሽ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ጌታ አምላክ በሰላም ይገላግልሽ

  • @Akielsa
    @Akielsa 5 місяців тому

    ፍቅርዬ ሁሌ አስብሻለሁ የት ጠፋሽ እያልኩ ነበር ❤ እንኳን ደስ አላችሁ🎉 የሆድሽን በጀርባሽ ላይ ያድርግልሽ 🙏😍 ሁለታችሁም በጣም ነው ምታምሩት😍😊 መጠየቅ ምፈልገው ከዶክተር ወዳጄነህ ጋር ብዙ እያስተማራችሁን ነበር ለምን አቆማችሁት? ለመስራትስ አታስቢም ከዶክተር ጋር? በጉጉት ጠብቄ ነበር ማያችሁ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +3

    አንቺ የቀይ ቆንጆ እሱ የጠይም ቆንጆ ካይን ያውጣችሁ. ስታምሩ.

  • @Abaynesh.Kidanu
    @Abaynesh.Kidanu 5 місяців тому +1

    ብረት መዝጊያ አማች ❤ ስታምሩ እመቤቴ ትዳራችሁን ትጠብቅላችሁ

  • @letshy
    @letshy 5 місяців тому +2

    ፍቅርየ እንኳን በሰላም መጣቹ ደሞ እርግዝና በጣም ነው ያማረብሽ የምር እግዚአብሔር ኣምላኽ በሰላም ያሳቅፍሽ🙏🥰

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 5 місяців тому +1

    እመብርሃን ትቅረብሽ ፍቅር ደስ ብሎናል🥰

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 5 місяців тому +2

    ፍቅርዬዬዬዬዬ የኔ ውብ ሳይሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ደሞ አትጥፊብን ❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አልጠፋም😊 አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @BupegirmaGirma
    @BupegirmaGirma 5 місяців тому +2

    Wowow temaralachu fetari tidarachun yibarkew😍
    Degmo ehitna wedim new yemtmeslut

  • @MekdesGetachew-n4m
    @MekdesGetachew-n4m 5 місяців тому +1

    ፍቅርዬ አንኩአን ለዚ አበቃሽ yene konjo❤️❤️❤️❤️❤️

  • @girman60
    @girman60 Місяць тому

    ተባረኩ! ታምራላችሁ! ዘመናችሁ ለምለም ይሁን!

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 5 місяців тому +1

    Congratulations, Fiker & Nahom! Wish you a blessed, happy married life! Stay in His blessing!😊

  • @medna5856
    @medna5856 5 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል እንኳን መጣችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ያሳምረው አንቺም በሰላም ወልደሽ የምናይሽ ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @tiringozerihun6110
    @tiringozerihun6110 5 місяців тому +4

    Gorgeous couple. Wish you happy life and bright future. 🥰🙏🙏🙏🙏.

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 3 місяці тому

    ትናትና ነው የናንተን ዩቱብ ያወቅኩት እሱንም በሚወደው ኢዮሃ ሚድያ ነው:
    ፍቅር , የኣንቺው የሂወት ፍቅር ሲሰማ በጣም ኣደንቅሻሎህ : ከሁሉም በላይ ደግሞ የሰርገቹሁን ስነ ስርዓት በጣም ወዲጀዋሎህ ብዙ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በናንተ ምሳሌ ስርግ ያደርጋሉ ብየ ኣምናሎህ : ኣንዳንድ ባህል ለመታየት ተብሎ ጉዳት ያመጣል : መልካም የትዳር ጉዞ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Dadimose
    @Dadimose 5 місяців тому +1

    ባልሽ ከምረ እርገት ያለ የወንድ ባሀሪ ያለው ነው የውድሽ በወገብሽ ተሸከሚው ከልቤ ነው ደስ ያለኝ እው ነት❤❤❤❤❤❤

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o 5 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ፍቅርየ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @YaredHahu
    @YaredHahu 5 місяців тому +2

    ፍቅር እንኳን ደስ አልሽ ደሞ ዬ ልጅ እናት ሞሆንሽ ደስ ብሎናል በ ሰላም ተገላገል🍾 እና አይለያችሁ 🎉🎉

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      አሜን! እናመሰግናለን 🙏

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 5 місяців тому +1

    May God bless your marriage❤❤❤

  • @حليمهإبراهيمابراهيم
    @حليمهإبراهيمابراهيم 5 місяців тому +1

    ፍቅር በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @utopia256
    @utopia256 5 місяців тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁልን ❤❤❤ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch 5 місяців тому +2

    እመቤቴ በሰላም ተገላግልሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ስለማጣሽ ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም ተመለሽ በርቺ መልላም የትዳር ዘመን ያድርግላቹ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому

      ኤደን እናመሰግናለን ከልብ❤🙏

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 3 місяці тому

    ፍቅርዬ እንኳን ደስአለሽ መጨረሻውንያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ

  • @abenitech5406
    @abenitech5406 5 місяців тому +2

    አይ ፍቅር በአዲስ ሙድ ልክ እንዳየሁሽ ነው surprise የሆንኩት አቦ አምሮባችዋልህ ይመቻቹ ❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  5 місяців тому +1

      እናመሰግናለን አቤነዘር🙏

  • @minalushretaentertainment3629
    @minalushretaentertainment3629 5 місяців тому +1

    ፍቅር ይበልጣል❤❤❤❤

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 5 місяців тому +1

    ፍቅርና ዊንታ ስላገቡ ደስ ብሎኝል

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 5 місяців тому +1

    ፍቅርዬ ከረዥም ጊዜ በህዋላ አንቺንም ዉድ ባለቤትሽንም ስላየህዋችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም

    ብዙ ነገር ብታወቂም ብዙ ነገር ስህተት ትሰሪያለሽ በተለይ ከነ ስህተትሽ በጣም ነዉ ምወድሽ ግልፅነትሽ ግን ብዙ ያወቅን ሲመስለን ብዙ የተሳሳቱ ትምህርቶችን እንሰራለን በተረፈ ዘመናዊ እዉቀትሽን ከእምነትሽ ጋር በተወሰነ መልኩ አስኪጂዉ በተረፈ የመምህር ግርማ ወንድሙ በማለዳ መያዝ የሚል መፅሀፍ አንብቢዉ በጣም ትጠቀሚበታለሽ የመጀመሪያዉም ካነበብሽዉ 2ኛዉን በማለዳ መያዝ ቁጥር 2 እያለ ይቀጥላል

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 5 місяців тому +1

    ኦ አችም ምርጥ ነሽ ባልሽም የፀይም ሸበላ ነው❤

  • @aseselefbrhane7855
    @aseselefbrhane7855 5 місяців тому +1

    የኔ ውድ ፍቅርዬ እንደት እንደምወድሽ በጣም ነውደስ ያለኝ፡የሰው ቤት እየሰራሁ ነበር የምከታተልሽ አሁን አግብቼ የሁለት አመት ልጅ አለችኝ ተመስገን

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 5 місяців тому +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤

  • @MikoJa-p5p
    @MikoJa-p5p 5 місяців тому +1

    መልካም አስተማሪ ካለ ተማሪ አለን በረቱልኝ

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 5 місяців тому +1

    በጣም ዴስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ እንኳን ዴና መጣችሁ ፍቅርየ

  • @TigsteFere
    @TigsteFere 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @zewduwelde5863
    @zewduwelde5863 5 місяців тому +1

    I wish you blessed marriage!