Mekdiye! You don’t have to say I am sorry, keep preaching, keep saying that God is/was your strength! I know he always comforts us even in our difficult times. Beautiful interview!
You guys should Do this podcast more often, don't even invite other guest Dagi she is Enough! The most Amazing podcast i have ever heard life changing. Thank you so much you have no idea how you are making a difference for many people out there.
ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️
ልጠይቃችሁ እስከ መቅዲ ከሰሎሞን ጋ ነው ያለችው ወይስ ሌላ ባል አግብታ ነው የወለደችው ከዚህ በፊት ተፋተው ይባል ነበረ እንደታረቁም ሲወራ ነበረ እና እስከ ንገሩኝ😢😢😢
Millions of blessings to all my subscribers
@@gdeyfkr8926 እኛ መውለድዋን ነው ምናቀው ከስሎሙን ይሆን ከዘበርጋ ምንም 🤣🤣🤣ሾካካውን ይጠይቁ 🤣💯👍
@@godisgodallthetime1519 የ ሾካካውን ኣድራሻ ተባበረኝ😁😁
@@godisgodallthetime1519 ክክክክክክክክክክክክክክክ
ይረዳል ይደገፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ለዚህ ክብር ያበቃሽ ኢየሱስ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ!!!
Millions of blessings to all my subscribers,
ሁለት ጀግና ሴቶችናቹ መቅዲ ስወዳት በተለይ ከፈጣሪጋ ያለሽ ቁርኝነት ❤❤❤❤❤❤❤
Millions of blessings to all my subscribers
አንቺን ያሰበ ጌታ ሌሎች እህቶቼንም ስድባቸውን ያርቅ የጌታ ክብር ይገለጥበት ፈጣሪ ያስባቸው መቅዲዬ ደስታሽ ደስታችን ነው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ፈጣሪ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ🙏🙏🙏🙏
አሚንንን
Amen🙏
አሜን 🤲🤲🤲😢
❤❤
Millions of blessings to all my subscribers
ትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ቦታ ነው የጋበዝሽልን እናመሰግናለን ዳጊዬ በይ እንግዲህ በነካ እጅሽ መሰረት መብራቴን አቅርቢልን ከየትም ፈልገሽ ቢሆን መሲዬን አደራ እንጠብቃለን❤❤❤
አንድትንች❤❤❤
wow migerm negeger fetari yebarkachehu mesiyen gen entebkalne
Millions of blessings to all my subscribers
መቅዲ በጣም ብዙ ግዜ እግዚአብሔርን መጀመሪያ ስለምታረጊ በጣም አደንቅሻለሁ በዚ ዘመን እግዚአብሔር ማለት እንደ ኋላ ቀርነት የሚቆጠርበት ዘመን ላይ ሆነን እግዚአብሔር ብቻ እዉነተኛ ረዳት መሆኑን መመስከር ለብዙዎች ታድኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
ሰው በመንፈሳዊ ሕይወቱ ሲበረታ የህይወት መከራ በጌታ እየሱስ ይሸናፍል ተባረኩ ዳጊ and መቅዲ❤❤❤
Millions of blessings to all my subscribers
መቅዲ እውነት ነው ቤተሰብ ለልጆች ትልቅ መሠረት ነው!! ስለ አባትሽ ፍቅር የገለጥሽበት መንገድ ይገርማል እግሩ ውሀ ይዞ እኔን ለማስተማር ብለሻል ያ ውሀ የያዘ እግር በአንቺ ልብ ውስ ጥ በወርቅ ቀለም ፍቅር ፅፏል፡፡
Millions of blessings to all my subscribers
ለቅድስት ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን መቅዲህ በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ለሁሉም ጊዜ አለው የመንታዎች ልጆች እናት ሆንሽ ሁሉን ነገሮች አሳልፈሽ በእምነትሽ ፀንተሽ ሁል ጊዜ አመስጋኝ መሆን ጥሩ ነው ሥለ ሁሉም ነገር ተመሥገን❤❤❤❤❤
Millions of blessings to all my subscribers,
ጥንካሬአቹ ይጋባል ሴትነታቹ እናትነታቹ እውቀታቹ +ውበታቹ የሚገርም ነው ጥርት ያለ ካሜራ ድምፅ ባላለቀ የሚባል ቆይታ መቅዲዬ የሳራና የሀና እናት ያደረገሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክ ተመስገን ማያልፍ ነገር የለም ይደጉልሽ ልጆችሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ❤❤🥰🙏
Millions of blessings to all my subscribers
ከንግግርሽ በጣም ያስደሰተኝ የእግዚአብሔርን ታላቅነት መናገርሽ አስደስቶኛል ። እግዚአብሔር የታላቆች ታላቅ ነው።
እግዚአብሔር የሁሉም ፈጣሪ ነው
Millions of blessings to all my subscribers,
መቅዲዬ ያንቺን በልጅ መባረክ የሰማሁ ቀን የስጋ እህቴ የሆነላትን ያህል ወይም ለራሴ እንደሆነልኝ ነው በጣም ደስ ያለኝ...እግዚአብሔር በከባድ መንገድ የሚያሳልፈን ለትልቅ ክብር እንደሆነ አንቺ ምስክር ነሽ። የሀና እና የሳራ እናት አንቺ ድንቅ ሴት የኔ ጀግና ነሽ። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በህይወትሽ ሞገስን ይጨምርልሽ ❤❤❤ ዳጊዬ አንቺም ጀግናችን ነሽ የእናንተ አይነት ሴቶችን ያብዛልን በጣም ታስፈልጉናላችሁና ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል conversation. ሁለት እራሳቸውን የሚያውቁ ሰዎች reality sharing, nothing fake at all. Thank you.❤👌👏👏
Millions of blessings to all my subscribers
Yes bedenb geltseshewal
ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ። ይቅርታ ዳጊ በንግግሮችሽ እግዚአብሔር ክብሩን ሲወስድ ሳይሆን አንቺ ነገሮችን እንዳሸነፍሻቸው ነው ስታወሪ በብዛት ምሰማሽ። ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው። ብናሸንፍም በእርሱ ነው
ድቅ የሆነ ማንነት ያላቹ ለብዙ እህቶቻችን አርያ የምትሆኑ መልካም እንስቶች ❤❤እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ መልካም አስተሳስባቹን መድሀኒ አለም ይጠብቅላቹ!!!!!!!
Millions of blessings to all my subscribers
@@selamtube-2157please ask her where she was for her medical.Was she in Spain or Greece ? We need pls your help. I have the same problem 😢
እንደ እናንተ( ዳጊና መቅዲ) አይነት በእራሳቸው የሚተማመኑና psychological strong የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ያብዛልን❤ ከማለት ሌላ ምን እላለሁ😊
Millions of blessings to all my subscribers
I am so proud of you mekediya በእግዚያብኤር ላይ ያለሽ መደገፍ ያስደስታል ትክክል ብለሻል እግዚያብኤር ብርአኔና መድአኒቴ ነው የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው አምላኬ መመኪያዬ ነው ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍ ጨንቆኛል ከአዕምሮዬ በላይ የሆነ ሀሳብ ተደንቅሮብኛል። ፈጣሪ ይርዳኝ! እመቤቴ ድንግል ማርያም ከጭንቅ ታውጣኝ 😢
Embete tirdash ehte
Ayzosh ema
Millions of blessings to all my subscribers,
እመቤቴ ታስብሽ
ፀልይ
Ayzoshe Getan Lemeghiw yawetashal. Ejeshen yezo yaswetashal. Berchi
ማእበልና ወጅቡ ሲበዛ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ተደግፎ ያፈረ የለም የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ ይስራዋል መቅድዬ ያ ሁሉ ወጀብ አልፎ እንኳንም ለዚህ በቃሽ ሁሌም ቀና ስትይ የሚኮረኩም እይጠፋም ድብቅ ብለሽ ልጆችሽንና ትዳርሽን አጣጥሚ ክፉዎች እራሳቸውን እየጎዱ ነው የሚኖሩት ልጆችሽ ተባርከው ይደጉልሽ🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Millions of blessings to all my subscribers,
መቅዲ ስለሆነች ነው የመጣሁት። መቅድዬ እ/ር በሁሉም ነገር ይባርክሽ፥ በነገሮችሽ ሁሉ እ/ር ጣልቃ ይግባ፥ የክብሩ መገለጫ ያድርግሽ። ወላጆጅሽ እድሜን ጠግበው አምላክ ይሰብስባቸው። ልጆጅሽ እ/ር በማውቅ ይደጉ በረከታቸው ለዓለም ይትረፍ፥ ትዳርሽ ይባረክ።
"ሌላ ሰዉ ላይ ያልደረሠ እኔ ላይ አልደረሠም" ይች ነገር ዳጊዬ በፊት ካንቺ ሰምቻት ጠቅማኛለት ዛሬም መቅዲ ደገመቻት...በጣም ትክክል...ሁለታቹም ተባረኩ እናመሠግናለን🙏🙏🙏
ለእኔ መቅዲዬ እና በእሳት የተፈተነ ወርቅ አንድ ናቸው❤❤❤"ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን "
2 ጠካራ ሴቶች እኔም አሁን ከሀረብ ሀገር ስመለስ ባለ ትልቅ ተስፊ ነኝ ኢንሻአላህ ይሳካልኛል❤
የድግንግል ልጅ የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው የለም ለሁሉም ተመስገን የኔ ጌታ መቅድዬ በጣም ደስ ብሎኛል ለኔም ብዙ ነገር ተደርጎልኛል ክብሩን እሱ ይውሰድ
Here’s the positive vibe 🎉
መልካምና ቅን አሳቢ ሰዎች መጥተዋል! ከመቅደስ ፀጋዬና በፍቅር ከምወዳት....😊 ዳጊ ኑ እንማር!.... ከፍፍ እንበል!
እዚህ ቦታ መልካም ሽቶ ይሸተኛል!... ዝግጅቱ የህይወት ትምህርቱ ከፍ ያለ ነው! ኮመንቶቹ በኃላፊነት በሚዛናዊነት ተሠጥተዋል !🎉
በዚህም ደስስ ይለኛል !
ተመስገን!
Millions of blessings to all my subscribers
መቅዲና መሰረት መብራቴ የትናየት ጀግኖቼ ናችው በራሳቸው ያላቸው ኮንፊደኖስ ይለያል❤❤❤ ብርቅዬዎች
መቅድዬ እንኳን እመቤታችን ጎበኝችሽ በልጅ መባረክ በጣም ደስ ይላል እኔንም እንዳቺ ቢባርከኝ በጣም የዘወትር ፀሎቴ ነው
መቅዲ ሁልጊዜ ስለአባትሽ ስትናገሪ እንደአዲስ ነው ምሰማሽ። እግዚአብሔር ይመስገን! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ያኑርሽ። I’m proud of you!
Millions of blessings to all my subscribers,
ብርቱና ጠካራ ሴት መቅደስ ፀጋዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እምትወጃት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ❤
መቅዲየ ላንቺና ለመሲ ልዩ አክብሮትና ፍቅር አለኝ። ፀሎቴም አንቺም ሆነ መሲየ በልጆች እንድትባረኩ ነበር። እንዲያውም የሆነ ቦታ ልጆች አዳፕት አድርጉ ብየ ነበር። ተስፋ ቆርጨ ነበር ማለት ነው። እግዚአብሔር ያንቺን ሞልቶልኛል። አሁንም መሲየን ልጆችን አስታቅፎ ያሳየኝ። መውለድም ሆነ አዳፕት ማድረግ ሁለቱም መንገድ እናት ያደርጋል። ለማንኛውም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። ምስጋና ይብዛለት። መቅዲ ከአፍሽ የማይጠፋው እግዚአብሔር መጪው ዘመንሽንም የተሳካ ያድርግልሽ። ዳጊየ መጪው ዘመንሽ ይባረክ። እወዳችሁዋለሁ።❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የሳራ አምላክ ምስጉን ነው🙌🏾እመቤቴ አትለይሽ
P
Z
የ ሁለት ጠንካራ ሴቶች ውይይት ነበር በእያንዳንድ ውይይታቹ ውስጥ የብዙ ሰውን ሂይወት ሚቀይሩ ጠንካራ ሀሳቦችን አንስታችኋል ለኔ በግሌ ብዙ ቁምነገሮችን ያገኘሁበት ውይይት ነው ተባረኩልኝ ❤
ማርያምን እዴት እደጠበኩኝ ዳጊዬ እስክትለቂው መቅዲዬ የኔ ጀግና የኔ ሴት ሁሉም አልፎ በልጆችሽ ተክሰሻል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ዳጊዬ አክባሪሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ስላም ስላም❤❤
ዳጊዬ በሀገራችን ባሉ ትልልቅ ጣቢያ ሳይቀር ወፈርሽ ደሞ ወፍረሻል እያሉ አንግዳቸውን የ ሚያሸማቅቁ body shame እንደ ቀልድ እየሳቁ የሚያደርጉ ጋዜጠኞች እና talk show hosts ባሉበት አንቺ ስለ መቅዲ ድህረ ወሊድ የሰውነት ለውጥ የሰጠሻት አስተያየት በጣም በጣም ደስ የሚል የሚገርም እና አውነትም ነው:: በጣም ልትመሰገግኝ ይገባል ::
መቅድየ በጣም የምወዳት የማከብራት ሴት ነች ልጆች በማግኘቷ በጣም
ተደስቸ ፈጣሪን አመሰገንኩ ልጆችሽ ይደጉ ይባረኩልሽ ተጨማሪ ልጆች ም ይስጥሽ የኔ ክርስቲያን እመቤቴ ትጠብቅሽ
ከማደንቃቸው ጠንካራ እና ጥልቅ እውቀት ያላቸው ውብና ኣስትርዋይ ምርጥ ቆንጆ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች ተባረኩ በጣም የምወዳችሁን ባንድ ላይ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብርቱና ጠንካራ ሴት መቅደስ ፀጋዬ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ልጆችሸን እግዚአብሔር ያሳድግልሸ❤❤❤🙏
ውይይ ዳጊየ ተባረኪ ሁሌም ነው የምመርቀሽ ግን መቅድየን የመሰለች "ሰው" ስለጋብዝሽልን በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡የኔ "ድንቅ ሴት" ትናፍቂኛለሽ ከምር
ጨለማው ከብርሀናችን በላይ አይደለም ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ አለፉ እነዚያ ዘመናት አለፉ እነዚያ ጊዜአት አለፉ አለፉ ለካ ያስረሳል ችግርን መከራን ዝም ብሎ መኖር ነው ከእግዚአብሔር ጋራ ❤❤❤❤❤❤
Millions of blessings to all my subscribers,
መቅዲ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለሁሉም ጊዜ አለው የመንታዎች ልጆች እናት ሆንሽ ታሪክ ቀያሪ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏
እንኳንም ልጆቼ ለማለት አበቃሽ መቅዲሾ እልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ እንዴት ቸር ነው ግን ❤❤❤❤❤
Millions of blessings to all my subscribers,
በምናልፈው ፈተና ውስጥ ድል ለሰጠን እግዚአብሔር እውቅና, ምስጋና መስጠት በራሱ ሌላ በረከት ይዞ ይመጣል።
የመንታ ልጆች እናት ንግስት በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤
ጥና ይስጣልን ❤
Millions of blessings to all my subscribers
ያስጨነቀኝ ለመልካም ነበር❤❤❤መቅዲ መልካም ሴት❤❤የጥንካሬ ተመሳሌት❤❤እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤🎉🎉❤
የማዳም ቅመሞች ልባችሁ የተሰበረ ተስፋ የቆረጣችሁ ቦዶነት የሚሰማችሁ ለእኛ የመቅዲ ሒወት ትልቅ ትምህርት ነዉ ለኔ መቅዲ ብርታቴ ጥንካሬዬ ናት❤
Hi. Betame.mewxachuuuu
መቅዲዬ በጣም ወድሻለሁ ጥንካሪዬሸ አጠከሮኛል ❤❤❤❤
መቅደስ ፀጋዬ የልጆች እናት በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
Millions of blessings to all my subscribers
ዋው እንዴት እንደምታምሩ ሁሉ አልፎ እንዲህ ሲወራ ደስ ይላል ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይሙላልን ፣🙏💯
Amen
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሚንንን
Millions of blessings to all my subscribers,
በሂወቴ የምወድሺ የዋሕ እሩሩሕ ደግ ሰለሆንሽ ነው እግዛብሄር የፍላጎትሺን የፈፀመልሽ በጣም ጎበዝነሽ
መቅዲ የኔቆንጆ ያ ግዜ አልፎ ለዚህ መብቃትሸ እመብዙሃን ከነልጅዋ ትመሰገን ደሰ ብሎኛል እንኩዋን በረታሸ እንኩዋን በአምላክና በናቱ ታምነሸ ለዚህ በቃሸ የኔእህት
Mekdiye! You don’t have to say I am sorry, keep preaching, keep saying that God is/was your strength! I know he always comforts us even in our difficult times. Beautiful interview!
Millions of blessings to all my subscribers,
መቅደስ ሽኮሪና!! መውለድሽን ስሰማ ጌታን ኣመሰገንኩት!! ለሎሎችም ....ተመኘሁ!!! መቸነው እማያት እያልኩኝ ነበር!!! ❤️
አሜን ይስጠን🙏
አሜን 🙏😢
Millions of blessings to all my subscribers,
ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል
የሰው ፍቅር ያልቃል ያንተ ግን ይዘልቃል። 🙏 የድንግል ልጅ በእነኚህ ውብ የእጆችህ ስራ በሆኑ ልጆችህ ብዙ አስተምረኸናል ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ። በፊታችን ሞገስን ስለሰጠሃቸው ታሪክ ቀያሪነትህን እንድናይባቸው ስለመረጥካቸው ተመስገን🙏 አሁንም ባንተ ታምነዋልና ከዲያብሎስ ክፋት ከዓለም ፈተና ጠብቃቸው🙏 አይቶ የማያልፈው የፈጣሪ አይን በመከራ ውስጥ ያለን እኛ ደካማ ልጆቹንም ይመልከተን❤
❤ ውይይ ስታምሩ ሴቶች እኮ ድንቅ ፍጡሮች ናቸው ከነዛውስጥ ሁለታችሁ ደግሞ መቅዲዬ በጣም ምወድሽ በስስት የማይሽ የማልጠግብሽ ጥንካሬሽ እመነትሽ ይጋባብኝ እስቲ መርቂኝ። ምን ዋጋ አለው ላይኩ አንድ ግዜ ብቻ ሆነ ሳያችሁ እራሱ ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት አጠረብኝ እጅግ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ሁሉም ነገር በዚህ መንገድ ስላየሁሽ ደግሞ ስሜቴን አንቺ ብታወቂልኝ ደስ ነው የሚለኝ እባካችሁ ንገሩልኝ እነዳጊ ዳጊም አከብርሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ በዚህ መንገድ ስለመጣሽ እንኳን ደህና መጣሽ መቅዲን ግን ደግመሽ አቅርቢልኝ አደራ ወይም የራሷን UA-cam ከፍታ ቶሎ ቶሎ ባያት ደስ ይለኛል በእድሜም እኩያዬ ስለሇነች ጥንካሬዋ ያበረታኛል መቅዲዬ እንኳን አምላካችን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃሽ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር አመኝልሻለሁ።። በጣም እወድሻለሁ አደራ ግን እነዳጊ አንብቡላት እኔ እስከዛሬ ለማን የዚህን ያህል ጽፌ አላወቀም መቅዲን ስለምወዳት ነው.......❤❤❤
እንኳን ደስ ያለሽ እናትዮ የተቆረጠ ቪዲዮ አይቼ መውለድሽን ሳላውቅ ምርቃት ሰጠሁሽ እማ እሰይ እንኳን ፍሬሽን ለማየት አበቃሽ ውስጤ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ ራስሽን አጋነሽ የማታይ ሁሉነገር የተሰጠሽ ነሽ በርቺልን የኢትዮጵያ ኩራት
Millions of blessings to all my subscribers,
እናንተን 2ቆንጆ ና ጠንካራ ሴት ሳይ ሴትነቴን እወደዋለሁ keep it up 👍
መቅድዬ ልጆችሽ ሺ ልጆች ይሁኑልሽ ሌላም ልጅ ያስከትሉልሽ በእ/ር ጥበቃ ውስጥ ሁልጊዜም ይኑሩልሽ
ደሞ ሁለቱም የምወዳቸው ማርያምን እናተን ሰስማ ለካስ ይሄም አለ እላለው የሴት ጀግና በጣም ነው የምወዳችሁ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በዘርፋፋዋ ቀሚስዋ ትዳብሳችሁ ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤
እስከ መጨርሻው ነው የዳመጥኳቹሁ በስምአም የበሰለ አይምሮ ሰውን እማበስል ንግግር መቅድየ ደግሞ የእግዛቤሄር ስም ካፍሽ አይለይም የኔ ሴት ለዚህ እኮ ነው ይህ ሁሉ በርከትሽ❤❤❤❤
ብዙ እሕቶች ብዙ ሰዎች እንዲሕ አይነት ፈተናዎችን ሰለሚገጥማችው ትልቅ ትምህርት ነው ያሰተላለፋችሁ ተባረኩልኝ🙏 ለሁለታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ መቅዲዬ በጣም የማደንቅሽ ልጅ ነሽ ልጆችሽን ሺሕ ያድርግልሽ በጥበብ በሞገስ ሞልቶ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መቅዲዬ ሁሌ ዱአ አደርግልሻለሁ አንች ማለት አስተዋይ ልጂ ነሺ ። ሁሌ ለቤተሰቦችሺ የምትሰጭው ክብር ፍቅር እጂግ በጣም ያስደስታል። በልጆችሺ ተደሰች አላህ ያሳዲግልሺ ቁም ነገር ላይ ደርሰው በልጆችሺ አግኝው ፈጣሪ ይባርክሺ ዘርሺ ይብዛ ይባረክ ። ቀናውን መንገዲ ሁሉ ይምራሺ
ሴትልጅ እንዲህ በሳልስትሆን ደስስስ ይላል።ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🙏🏾🙌
ደምራኝ❤❤
አሚንንንን በጣም የሠውልጅ ለውጥ ማየት በጣም ያሥደሥተያል እነሡን የጎበየ አምላክ ለያም የልባችንን መሻት ይፈጽምልን
ዋውውውው ብርቱ ሴት መቅዲ😢😢😢😢😢😢በተለይ ወደ ቤተ እግዚአብሔር መሆድ መልካም ነው ያረጋጋል ጀግና ሴት
የሴት ንግስቶች❤ ናቸው ሁለታችሁም ❤
የዘመናችን ጀግና ሴቶች ናችሁ ተባረኩ ኢትዮጵያ ዉሰጥ ሴት ሆኖ መፈጠር ከባድ ነዉ ።
እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም የምንወዳትንአርቲስት ስለጋበዝሽልን ከልብ እናመሰግናለን ዳጊ እኛ ሴቶች ጀግኖች ነን እኮ እእግዚአብሔር ሁሉንም ነገር እናልፈው አለን ጎበዝ ነን
ዋዉ!!! በጣም ደስ የሚል የሕይወት ለውጥን የሚያሳይ ነገር ነው ያወራችሁት ብዙ ትምህርትን አግኝቼበታለሁ አንድ ቀን እንደ እናንተ አወራለሁ ብዬ ከእግዚአብሔር ጋር ተስፋ አደርጋለሁ በርቱ !!!
Millions of blessings to all my subscribers,
መቅድዬ በጣም እድለኛ ነሽ እንኳን በሕይወት ኖረዉ ለመደገፍ በቃሽ አኔ እናትና አባቴን ሳልጦራቸዉ ነው የሞቱት ሁሌም ነው የማዝነዉ አንቺ እ/ሔር ረድቶሻል አሁንም ይርዳሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ
ዳግዬ በጣም አመሰግናለው መቅድዬን ምወዳት ማከብራት አርቲስት ናት ስላቀረብሽልን ከልቤ አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤
በጉጉት ስጠበቀው ነበር ❤ ጀግኒት መቅዲ! ሁለት ጠንካራ እንስቶች! ዳጊዬ ምርጥ አጀማመር ነው!!
በለዉ ሴቶች እኮ አንቻልም❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካቹ ሴት ሞዴል ስትሆን ደስ ይላል እመቤቴ አሁንም ብርታት ትሁናቹ በጣም ብዙ ሰዉ ይማራል ከዚ ዳጊዬ በርቺ መጥፎ አስተሳሰብ በበዛበት በዚህ ግዜ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አሁንም ይርዳሽ
መቅዲየ የኔ ቅን የኔ ሠዉ አክባሪ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እመብርሀን አትቀይርሺ ልጆችሺን ለመዳር ወግ ማርጋቸዉን ለማየት ያብቃሺ የእኔ እንቁ ሤት ዳጊየ የኔ ጀግና እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ከነ ሙሉ ቤተሠቦቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህን ፕሮግራም አለየውም ግን
መቅዲን በጣም ስለምወዳት ገባው
ጠንካሬን ከአንቺ ወስጃለው እረጅም እድሜ ይስጥሽ
መቅዲየ የሴቶች አርአያ በጣም አከብርሻለሁ እወዲሻለሁ በጣም ወልደሺ ማየት እመኝልሺ ነበር ወሏሂ በጣም ደሥ አለኝ ወልደሺ ሥላየሁሺ ደግሞ መሰረት መብራቴም ወልዳ ባያት ደሥ ይለኛል አሏህ ምን ይሳነዋል ።
ሁለት የምታምሩ እንስቶች አናንተ ጋር የሚውል ታደለ በጣም ነው የምወዳችሁ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ለሚወዳችሁ ሁሉ እድሜ ይስጠው እናተም ኑሩ
Millions of blessings to all my subscribers..
በጣም እማደቃችሁ አንደበተ መልካም እና አስተዋይ ሴቶች ናችሁ ሀሳባችሁን ስለሰማሁ ደስስ ብሎኛል
Millions of blessings to all my subscribers,
በጣም ደስ የሚል ቆይታና ውይይት ሚማርክ ንግግር ብቻ ምንም ቃላት የለኝም ዳጊና መቅድዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ደስ ብሎኝ ነው የተመለከትኳቹ አሁንም ከዚ ባላይ ለወገን ምትተርፉ ያርጋቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እንደናተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን !!!
ለመጀመርያ ግዜ ደስ ብሎኝ ያዳመጥኩት ሾው መቅዲ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ትሁ ት የማያልፍ የለም በእግዚአብሔር ሁሉም ያልፋል በፈጣሪ ላይ ላይያለሽ እምነትና ጥንካሬ በጣም ነው የሚያስደስተው የምታምኝው አምላክ ቸሩ መድሃንያለም ካንች ጋር ይሁን ያሰብሽው ይሙላልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤❤❤
አሜን, አሜን, አሜን 🙏🙏🙏
Millions of blessings to all my subscribers,
መቅዲየ የኔ ቆንጆ ወልዳ አቅፋ ባየኋት ብየ ከሚመኙልሽ ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ ሁሌም ባየሁሽ ቁጥር ዱዐ አደርግልሽ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቅን ያለፍሽባቸውን ጊዜአቶች ሳይ እጠነክራለሁ አንድ ቀን ይሄን እሆናለሁ እላለሁ በስኬት ላይ ስኬት እመኝልሻለሁ ቀጣይ ሁለት መንታ ወንድ እጠብቃለሁ በአላህ ፈቃድ 😍😍😍😍
ሁለት ምርጦች እግዝአብሄር ይባርካቹ እጅግ ጠንካሮች ናቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Millions of blessings to all my subscribers,
ዛሬ ከልቤ ነው የሰማዎቹ የኔ ድንቆቼ መዬ ያልሻቸው ነገሮች ሙሉ ውስጤ ነው የገባሁ አንድ ቀን አለ የኔን ህይወት ማካፍልበት ቀን አለ ያኖሩኝን የማመሰግንበት ያዩልኝ ደርሼ የማሳይበት ቀን አሁን ነው መዬ የኔ ሮል ሞዴል ነሽ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤ ዳጊ ጀግኒት
እግዚአብሔር አምላክ በዘር ስለባርከሽ ለዛውም በመንታ ልጆች መቅደስ እንካን ደስ አለሺ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዳጊ ሁላችሁም በጣም እወዳችኋለሁ የሴቶች ትምሳሌት ናችሁ እድሜ በጤና ይስጣችሁ
ሁለት ጀግና ሴት ተደምሮ በማየቴ ደስ ብሎኛል የዳጊ አለባበስ አቀማመጥ ሜካብ ከጥፍሯ ቀለም አንስቶው አንደኛ wawwww❤❤❤❤ መቅድዬ አስተዋይ የተረጋጋች ሴት ነሽ ብዙ እህቶቻችን የልብ ስብራት ለመጠገን የምትከፍሉት መስእዋት ደስ ይላል በርቱ እንወዳቹሀልን❤❤❤❤❤ አንድ ቀን ህልሜን አላህ እንደሚያሳካልኝ እርግጠኛ ነኝ ኢንሻአላህ ያረብ ያአላህ እርዳኝ ያረብ ❤❤❤❤❤
መቅድዬ መንታ ልጆቹ እናት እመብርእን እንኳን ለዝች ቀን አደርስችሽ ደግሞ ደስ የሚለው መንታ መሆናችው እሱ አያልቅበት ሲስጥ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞግስ ያስደግልሽ ❤❤
Millions of blessings to all my subscribers,
መቅዲየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዉዴ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊ ድምፅሽ በእራሱ እንደሚማርከኝ ያፅናናኛልም🎉 እኔም እንደናተ ከአለሁበት ችግር ፈጣሪ ቢያወጣኝና እንደዚህ የማወራበት ቀን ናፈቀኝ😢
እግዛቤር ያሰብሺውን ይሙላልሺ 🙏
የኔ ደርባባ መቅዲዬ አሁንም የተደገፍሽ እግዚአብሔር ሙሉ ዘመንሽን ይባርከዉ የምትወጃት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ዳጊ አንቺንም እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ😍😍
ዳጊዬ መቅድዬ በጣም አመሰግናለሁ በጣም አርፍ መልክት ነዉ የናተ ጥንካሬ ለብዙ ሰዉ ጥንካሬ ይሆናል እኔ በብዙ ፈተናዎች አልፊያለሁ በርግጥ አሁንም በአረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ፈተና አለ ቢሆንም እንደማልፈዉ አቃለሁ እግዚአብሔር ከኔጋር ነዉ የናተጥንካሬ እኔንም ብዙዎችን ያጠነክራል አመሰግናለሁ ዳጊየ ያንችን ትምህርቶች ሁልጊዜ እከታተላለሁ ክበሪልኝ❤❤❤❤❤❤
ጌታ መቅድዬ ሞቼ ነው የምወደት ጠንከረ ሴት ነሽ ልጆሽ እግዚአብሔር የሰድግሽ በጣም እወድሽ የኔ ልዕልት❤❤❤
ዳጊዬ መቅዲዬን እንዳውቃት አርገሽኛል … ስታወሩ በጣም ነው ደስ የምትሉት I see level of maturity
በጣም :ደስ :ትላላችሁ :በተለይ :አለም :ለይ :ላለች :ሴት :እናት :እህት :ጓደኛ አርህያ የምትሆኑ ናቸው: :እናንተን ስሰማ አልቅሻለሁ:GOD ገና ብዙ የማናስበውን :ነገር :ያረግልናል :ሁሌም: የተመሰገነ ይሁን: :
Such a top class interview. Thank you Daggy for bringing Mekdi to this podcast and had such a wholesome conversation.
Millions of blessings to all my subscribers
ሁለት ብርቱ ጠንካራ ሴቶች ናቹ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁብት እናመሰግናለን መቅዲዬ እንኳን ደሰ አለሸ
You guys should Do this podcast more often, don't even invite other guest Dagi she is Enough! The most Amazing podcast i have ever heard life changing. Thank you so much you have no idea how you are making a difference for many people out there.
አንድ ነገር ብቻ ልበልሽ እመቤቴ እንኳን በበረከት ባረከችሽ ለዛውም ሁለት ❤❤❤❤
ደስየሚል ትምህርት ነዉ የሰጣችሁን:: ከምድራዊዉ ህይወት ያለፈ የዘላለም የሆነዉን እንድናስብ እና ከእግዚያብሔር የሚበልጥ ምንም እነደሌለ ተረድተናል ::ተባረኩ❤
የኔ መልካም ሴት ጠንካራ ሴት መቅዲዬ እንዴት እደምወድሽ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
ዳጌዬ አንቺ ምርጥ እህት🤭 ከእናትነት በኋላ መቅዲን አንድናያት ስላደረግሽ ተባረኪ መቅዲዬ እንኳ ማርያም ማረችሽ የድንግል ልጅ ሲባርክ እንደዚህ ነው ተመስገን ይገባሻል💪🙏
እንዴት ስጠብቅ እንደነበር ስንቴ ሰርች አደረኩት daggy s lifeclass
Ennem betam nw yatabakut daggy betam nw miwedsh making ke mogachoch jamiro ayishalew betam wadishalew enkuan fetari lijochishin yasadigilish yene konjo❤❤❤
Same here
Same here
❤❤❤❤❤
ዳጊዬ ድንቅ ልጅ የአባትሽ እና ያንች ፎቶ በእውነት አባቴን አሁን እንደአለ አሰብኩት በስዕል በእጅ በጥበበኞች እጅ መሠራቱ ይበልጥ ውስጥ ዘልቆ ይታያል: ጠንካራዋ ያልተሰበረችዋ መቅደስን እንዲህ ሙሉ ሆና ስለአቀረብሻት እናመሰግናለን መቅዲ እንኳን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ተመለከትሽ ልጆችሽን በቤቱ በጥበብ በሞገስ በጤና በእውቀት ያሳድግልሽ አሁንም በርች አብሪ ኮከብ ያድርግሽ !
መቅዲ ጎበዝ ባለማህተብ ልጆችሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ
አብዝቶ መካስ ሆነልሽ እ/ር በከለላው ይጠብቅሽ , ዳጊ ደሞ ስወድሽ ❤❤
መቅድየ የኒ ቆንጆ ፈጣሪ ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታሽ ዳጊየ የኒ ድንቅ ሴት ❤❤
ዳጊይ ምርጥ እኮ ናቹ❤መቅዲ አድናቂሽ ነኝ ደሞ አየጠበኩ ነበር ስለተጀመረ ድስ ብሎኛል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ዳጊ