ህይወታችንን ሊቆጣጠሩ የማይገቡ 4 ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 227

  • @bisratEntertainment
    @bisratEntertainment Рік тому +64

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
    ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @AmeleworkTsegaye-di8ih
    @AmeleworkTsegaye-di8ih Рік тому +46

    ዳጊዬ የኔ ሀኪም ተባረኪልኝ በቴ ቀቁጭ ብዬ የፈወስሽኝ ሰው ነሽና አመሠግናለው አይበቃሽም እድሜ ዘመንሽ ይባረክ

    • @gechtube2034
      @gechtube2034 Рік тому +2

      ቆይተሽ ልተሰግጅላት ትችያለሽ።ለመሆኑ የህይወት ምክር የሚሰጥ አባት ከሀይማኖት ተቋማት አጥተሽ ነዉ የኢካርት ቶሌን መንፈስ የምትረጭብን

    • @ethio4421
      @ethio4421 Рік тому +1

      Ewnet new she is amazing

    • @ethio4421
      @ethio4421 Рік тому +4

      @@gechtube2034
      Sera fet nesh, first of all why listen to her and comment? If you don’t want don’t come , don’t listen, don’t involve
      That’s it

    • @zinashgobenabali751
      @zinashgobenabali751 Рік тому

      ​በትክክል

    • @mekidesbirhane2325
      @mekidesbirhane2325 Рік тому

      ​@@gechtube2034²

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 Рік тому +7

    ትልቅ ክብር አለኝ ኑሪልን🙏🙏

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    ትክክል ነሽ እኔማ በለፋ ታሪክ ምክንያት እንቅልፍ እንብ እስክለኝ ድረስ ስራ ስጨርስ ሁሌም በየ ቀኑ አለቅስ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ሁለት አመት ነው ከዛ ውስጥ ወጥቼ ጥሩ ህይወት እያኖርኩ በይሆንም ከበፊቱ ይሻለላው።

  • @tirhashadush4357
    @tirhashadush4357 Рік тому +3

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ አራስ ግዜዬን ሳልጨናነቅ እንዳሳልፍ ከውስጥ ወደውጭ እንድኖር እና ደስተኛ ሁኜ እንዳሳልፍ ስላከምሺኝ አመሰግናለው እንኳን ደስአለሽ እህቴ

  • @enatdesalgn
    @enatdesalgn Рік тому +4

    ዳጊ በጣም ትለያለሽ እቤቴ ቁች በዬ በጣም ነው የምከታተልሽ ለአገራችን እዳንቺ አይነት ጀግና ሴት ሺ ይኑር ተባረኪ❤❤🙏

  • @muleKibiru
    @muleKibiru Місяць тому

    ዳጊዬ፡በጣም፡ነው፡የማመሰግነው፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡እግዚያብሄር፡ይስጥሽ።

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Рік тому +4

    ዳጊየ
    ዳጊነት
    ዳጊዋ my ወሎየ ስወድሽ🎉❤

  • @msaid7879
    @msaid7879 Рік тому +4

    I agree with 100% .
    I was that person for 22 years .
    After my divorce I am better person and better mom and grandma .
    For long time my past destroyed me when you grew up with out mom and dad is very hard and then you get married and you think life is perfect that not true your past make you miserable good education for those people looking back I am done and better person leaving happy better than before .
    We love you Daggy❤you will change a lot of young teenagers life

  • @Mari-w3t3d
    @Mari-w3t3d Рік тому +5

    የኔ ቆንጆ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤ባንቺ ምክኒያት ተለዉጫለሁ

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 Рік тому +3

    ፣የኔ ቆንጅዬ ሴት❤❤❤❤

  • @abinibiniofficialchannel6155
    @abinibiniofficialchannel6155 Рік тому +1

    🎉❤🎉❤🎉🎉❤ ንኹልትናኺ ከይ የመስገንኩ ክሓልፍ ኣይ ደልን ጽብቕቲ ፍጥረት 🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому +3

    እውነትሽነው የኔ ቆንጆ እኔ ባለመማሬ የሞተችው እናቴን ወቅሳለው ጎረቤቶቼን ረግማለው እይወቴን ያጨለሙትን😭 መርሳት አልቻኩም ግን በጌታ ምረት ስላለው ደስተኛ ነኝ❤

  • @yonaskufa6362
    @yonaskufa6362 Рік тому +20

    ከውስጥ ወደ ውጭ ለመኖር ውስጣችን ያለው መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ ሲሆንና ክርስቶስን መኖር ስንጀምር ብቻ ነው ነጻ መሆን የምንችለው

    • @love-xy2pw
      @love-xy2pw Рік тому +1

      በትክክል ምስክር ነኝ

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደጊየ አንች ትለያለሽ ኑሬልን በሰላም በጤና

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Рік тому +2

    በትክክል ደስታ ውሳኔም ነው❤❤❤❤❤

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳን ስለ ሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ዳጊዬ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ

  • @Bezawit-n3c
    @Bezawit-n3c Рік тому +2

    Daggy when u become to the top u become the topic right that why they are talking behind u because they are always behind u daggy ur so strong I appreciate that I love u so much ❤ I have a big respect for u daggy I really love u ❤❤so much ur amazing ur strong queen my dream is to get u and talk to u

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Рік тому +1

    የአላህ ምንእደምልሸ አላቅም ዳጊየ ብቻ አላህ ይጠብቅልን ቀጣይ ብዙው እጠብቃለን ካች ካላህ በታች አቸ ብዙውነገረ እረድተሸነል❤

  • @fevendemelash2401
    @fevendemelash2401 Рік тому

    betekel andanede ene negerochen beterdawet menged hasaben tenagersh say betam des yelgnial dagiye enodeshaln❤❤❤

  • @زهرهاحمد-ف9ظ
    @زهرهاحمد-ف9ظ Рік тому +2

    ተመቺኛለሽ አቦ😍😍😍😍😍

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 Рік тому +1

    ትክክል ነሽ፣ ወደኃላ ላለመመለስ ግን እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነው። እኔ ላለመመለስ እየታገልኩ ነው። ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    ምርጥ ሰው ተባረኪ ለኔ የሚያስፈልገኝን ነው የተናገርሽው

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Рік тому

    ትክክል ነሽ እደዚህ አይነት መልካሞች አሉ አገራችን ❤

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Рік тому +4

    አመሰግናለሁ ዳጊየ ምናለ የኔ ሴትዮ በሰማችሽ ባለፈ ሂወቷ እየተበሳጨች በትናንት እየኖረች እኔንም ሰላሜን ነሳችኝ እኔስ ካች ተምሬ ሁሉን ትቸ ዛሬን እየኖርኩ ነው አመሰግናለሁ

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 Рік тому

      እህ እና አንተ እንድታየው ሊንኩን ከፍተህ አሳያታታ ታዲያ

  • @BirhaneN
    @BirhaneN Рік тому

    I love you daggy edime yisxish geta❤❤❤❤ imagnalew

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому +1

    ውድድ የኔ አስተማሪ ሁሉም ለኔ ምታወሪኝ እየመሰለኝ የሰማሁት ከልብ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofnyastasfya1097
    @sofnyastasfya1097 4 місяці тому

    ❤❤❤❤getan liyu set nesh iko dagiyee iwedishalew

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +1

    ዳጊዬ ለምትሰጭን ምክር ሁሉ እናመሰግናለን

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +1

    ❤❤❤My Dagi❤❤❤❤❤አንድም እሚወድቅ ነገር እኮ የለሺም ንግስቷ ስወድሺ

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Рік тому +1

    Amazing lession.Tks.

  • @ImanSelman-w2q
    @ImanSelman-w2q Рік тому

    Dageyaa yene hewate ❤❤❤❤❤

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg Рік тому

    Dagiye ያገሬ ልጅዋ ከልብ አመሠግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 9 місяців тому

    የኔ ልዩ ዳጊዬ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰✌️✌️✌️👏👏👏👏👏

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Рік тому

    ትክክል ዳጊዬ ኑሪልን

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 4 місяці тому

    amsgnalhu dagiye

  • @hawihawi-z1w
    @hawihawi-z1w Рік тому

    dageyee lane liyuu nesh❤❤❤❤

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia Рік тому

    በትክክል ዳጊዬ እናምሰግናለን እህታችን

  • @kasechtilahun5275
    @kasechtilahun5275 8 місяців тому

    አሜን አሜን ለሁላችን ፈጣሬ ያስበን❤❤❤

  • @mendrinlemma523
    @mendrinlemma523 Рік тому +3

    On point daggiye🎉 u always amaze me

  • @YonasKinu-o9l
    @YonasKinu-o9l Місяць тому

    ቆንጆ የህይወት እይታ ነው

  • @cobaYaadaa432
    @cobaYaadaa432 11 місяців тому +1

    Hello Dagi
    I want to overcome fear of speaking yo develop publich speech skill. Could you help me please? Do you have such type of training please?

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Рік тому

    ዳጊ ሽኮር እንካዕ ዳሕና መፃእኪ ❤❤🎉🎉

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 11 місяців тому

    ዳጊዬ:ዛሬ:ይምትነግሪኝ:
    ስለ:ራሴ:ነው:የመስለኝ:
    ካሁን:በሆላ:
    ለሚቆጣጠሩኝ:ትልቅ:
    ትምህረት:ኑው:
    ይስተማርሽኝ::
    አምሰግናለሁ::

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Рік тому

    ዳጊዬዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሽ የኔ አስተማሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 Місяць тому

    ዳጊየ ስወድሽ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ዳግዬ ፍጣር ይባርክሸ ምክርሸን ከልብ ነው ያማዳመጥው❤

  • @NathanNahom
    @NathanNahom Рік тому

    በትክክል ዳጊየ ኣመሰግናለሁ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ

  • @YerusalemDawit
    @YerusalemDawit Рік тому

    Dagiye konjo tebareki🙏 admena Tena ystish❤❤❤❤

  • @Emuye93
    @Emuye93 Рік тому

    Swedsh ❤️❤️❤️❤️ from Eritrea 🇪🇷

  • @asayehegngizachew2284
    @asayehegngizachew2284 Рік тому +1

    So disciplined women love u dagiye still am all my ears n i will do it every day go a head.

  • @imainithabiti6980
    @imainithabiti6980 Рік тому +1

    I am so thrilled with your messages what you said is very true. The only one you should let controlling your life id your creator

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk Рік тому

    ዳጊዬ ሁሌም ብርታቴ ነሽ

  • @user-MamushA
    @user-MamushA Рік тому

    Dagiye yne wed betam wedeshalw betam bezu bezu edme yistesh

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 Рік тому

    ደስ የሚል ምክር ዳጊ ተባረኪ መልካምነት ለራስ ነው መልካም ምክር ስለምትሰጭን መልካም ነገርን ሁሉ አላህ ይምረጥልሺ ያመላክትሺ ኑሪልን እዲሜና ጤና ይስጥሺ

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 Рік тому

    Egziabher yibariksh

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 Рік тому +1

    መጣሽልኝ የኔ ንግስት❤❤❤

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 9 місяців тому

    ትክክል ነሽ ❤

  • @abdisakebebew1712
    @abdisakebebew1712 Рік тому

    Wowow Dagiye smart .
    I proud you!!!

  • @HiwotDesta-id3up
    @HiwotDesta-id3up Рік тому

    be tikikil betam tilkh timrth new 💞

  • @birhanegebreigziabher7922
    @birhanegebreigziabher7922 Рік тому

    ዳግዬ የኔ ልህልት ካንቺ ብዙ ተምሪያለው አመሰግናለወው

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele4010 Рік тому

    ዳጊዬ እናመሰግናለን

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Рік тому

    Dageye Yeine Yehewete Men Libelesh KeFETARE qetelo seberaten yetegeneshign heweten wedefet Eday Yagezegn Bateqalay Edegena Erasen Edewed Aderegeshgnal Nurelign Yeine Liyuu Het!GATA Zemeneshein hulu yebarekew kene melaw Betesebesh Ewedeshalew ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bethelhemmolla2349
    @bethelhemmolla2349 Рік тому

    Jegna nesh yene ehit❤❤❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Рік тому

    ዳጊ እምወድሽ በርችልኝ ያገሪ ልጅ ❤ ስወድሽ

  • @AsheAlemayehu-bs7zz
    @AsheAlemayehu-bs7zz Рік тому

    Egziabher yebarkish yene liyu nurilen

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 Рік тому +1

    Perfect advice 👌 👏 and explanation...thank you dagi

  • @AdhanetMos
    @AdhanetMos Рік тому

    ዋውውው በጣም የምገርም ነው ሁሉ ምታቀርቢው ተባረኪ

  • @RtrDff-u3m
    @RtrDff-u3m 4 дні тому

    በርቺ

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 Рік тому

    Tnx. Sis . god bless you.

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Рік тому

    እናመሰግናለን ዳጊዬዬ❤❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 11 місяців тому

    የኔ ውድ እናመሰግንአለን❤❤❤❤

  • @ritaafomi79
    @ritaafomi79 Рік тому

    Yanekonjo dagi selne metawerinew yemeselgni selafewu mersati kebedogni nebar sesemashi gin takimegnalshi tebarki 🙏❤️🙏

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf Рік тому

    Thank you sis dagi

  • @Calebwoo981
    @Calebwoo981 Рік тому

    💯 TRUE

  • @TUMITUBEJESUS
    @TUMITUBEJESUS Рік тому

    Dagisha you are amazing

  • @beblessed6469
    @beblessed6469 Рік тому

    I agree 100%

  • @gebyezayin
    @gebyezayin Рік тому +2

    ትልቅ ክብር አለኝ ኑሪልን

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Рік тому

    ውድ ዳጊ ደግሞ ልቅም ያልሽ ቆንጆ ነሽ❤

  • @mirageb762
    @mirageb762 2 місяці тому

    Wow, Dagi just get to know u recently ❤amazing topic ❤❤God bless you ❤❤❤❤

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 11 місяців тому

    amazing girl god bless you

  • @kidistgebremichael5526
    @kidistgebremichael5526 Рік тому

    Dagiye Egziabher yebarkesh!!! You the best !!! All your ideas are amazing!!!

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b Рік тому

    Enamshenaln Dageyy Ewdeshalhu ehet

  • @SadaGetu-cv1yb
    @SadaGetu-cv1yb Рік тому

    Thank u my sister

  • @Sawhunrqiqmisatr
    @Sawhunrqiqmisatr Рік тому

    Dagey yna konijo enamesegenalene

  • @gamila8009
    @gamila8009 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 Рік тому +4

    All things you mentioned about life present & past you Absolutely right waaaw, Masha Allah . Advising encouraging giving your free ideas to your people.
    In western countries idea is money sis. I hope they benefit from you.

  • @reachmulu5387
    @reachmulu5387 Рік тому

    አመሰግናለሁ ይህ ለኔ ነዉ😢😢😢😢😢 relationships 😢

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. Рік тому

    Is every thing ok Ur part of the world 🌍 Pls pray
    Unity mercy justice righteousness forgiveness grace Power yeah Amen

  • @PoL-q5w
    @PoL-q5w Місяць тому

    ዳጊ እወድሻለሁ ወንድምሽን እህትሽን እንደ አባት እንደ እናት ሆነሽ ትሪት ስለምታረጊ ስጦታሽ ፍቅርሽ ደስ ይላል እንዳቺ ደግ ከመቶ አንድ ፕርሰንት ነው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Рік тому

    አመሰግናለሁ ❤

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому

    አመሰግናለሁ 🙏 ዳጊዬ ❤❤❤

  • @RahwaGebremedhin-q7f
    @RahwaGebremedhin-q7f Рік тому

    dagiyy betam new yetfashw

  • @rahelsisay7754
    @rahelsisay7754 Рік тому

    Thank you.

  • @massitilahun2505
    @massitilahun2505 Рік тому

    Tebarki ...beziw ketyi...betam eyrdashn new dag❤

  • @fedisultan8354
    @fedisultan8354 Рік тому

    Thanks

  • @zebider448
    @zebider448 Рік тому

    Siwedish tebarek❤❤❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 Рік тому

    ዳጊየ ቆንጆ እናመሰግናል🙏

  • @Monaniz
    @Monaniz 11 місяців тому

    ሰውን ያለ mkniat ስወድ lmjmria ጊዜ አቺን❤💞🙏

  • @lovenatureasmr
    @lovenatureasmr Рік тому

    Thankyou Daggy ❤❤❤