እድሜ?
Вставка
- Опубліковано 18 січ 2025
- ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ እድሜ ምን ያክል በሂወታችን ላይ ተፀዕኖ እያሳደረ እንደሆነ በተለይ በሴቶች ላይ ያለውን ጫና በዚህ ቪዲዮ ዳጊ በሰፊው ትገልጸዋለች፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በ0977774422/0977772288 ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት ደዉለው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
ለዳጊስ ላይፍ ክላስ 2ኛ ዙር በ0977772288 / 0977774422 በመደወል ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት @DaggysLifeClassBot ይመዝገቡ
ዳጌ እባክሽ እርጂኝ እራሴ ሊፈነዳ ነው እናቴ በሽተኛ ነች በካንሰር ዶክተሩ መዳን አችልም አለኝ እና በጣም እራሴ ሌፈነዳ ነው ሳይኮሌጅክ መከሬኝ እኔ ሰው አገር ነኝ ያለሁት
እኝ የመዳም ቅመሞች የምንስለጥንበትን ምንገድ ብታመቻችልን ደስ ይለኝ ነበር
@@amalnohaleb1405 የባሰ አታምጣ ከዚ በላዪ አሳልፈናል ብዙ ስቃይ አለ መዝሙረኛው 🤣🤣
ዳጊዬ በሰላም ላገሬ ያብቃኝና በአንድ ቁጥር ተመዝጋቢ ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ
ዳጊየ አንች ትለያለሽ ከምር እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን እህታችን በአንች ኮርሶች እጂግ በጣም እራሴን አገኛለው ክበሪልኝ እህቴ
ሁሌም በመልካም አስተሳሰብ የሰውን አእምሮ መሙላት መሰጠትን ይፈልጋል ❤❤❤ የኔ ዘመን ጀግና ነሽ ተባረኪ ዳጊ
Yes ❤ she is
በስደት አለም ምትኖሩ ሁሉም ነገር የጨለመባቹ ትክዝ ያላቹ አላህ ሁሉንም ነገር ብርሀን ያርግላቹ ትዳር ልጅ የሌላቹ የተሳካ ያማረ ኑሮ ይስጣቹ ክፉውን ያርቅ ላቹ ተስፍቹ ይለምልም የነካችሁት ይበርክት ❤❤❤❤❤❤በሄዳቹ በት ሁሉ ጉዟቹ ይስመር🙏
Amen
አሚን አሚን
አሜን
አሜን
አሜን❤❤❤❤
ዳጊዬ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ በሁሉም እድሜ ክልል ላለን ሰዎች ምርጥ የሕይወት ትምህርት የምትሰጪ አስተማሪ ነሽ ለእኔ ብርታቴ ነሸ ሁልጊዜም የአንቺን ንግግሮች ስሰማ ወደእራሴ እንድመለከትና ነገም ሌላ ቀን ነው እንድል ይረዳኛል በእርግጥም እስትንፋስ ካለ ተስፋ አለ ።
ተባረኪ የእኛ ዕንቁ
እድሜ ቁጥር ነው ዋናው የኛ ጥንካራ ነው እያድግን በሄድን ቁጥር የተሻለ አስተሳስብ እና አካሄድ ይበልጥ እያወቅን እምንሄድበት መንገድ ስለዚህ no matter. ዳጊ የኔ ምርጥ
This content resonates with me so deeply. I feel the more I get older the better I shine. We women spend our time taking caring of our families selflessly mistly neglecting our needs. Especially mothers. For me, now my children are growing and soon to become young adults, i am thinking of embarking on a new venture and prioritizing my needs and passion. At mid=late fourty i feel even more younger than I was ten years ago and excited for what it is to come 😊
Amen ❤️ 🙏
Clap clap
እግዚአብሔር ብዙ ሥራዎችን ሊሠራብሽ ሊጠቀምብሽ የፈጠረሸ ነሸና ዕረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይጨምርልሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ አምላክሽ ነውና ሞገስሽ ሁሌም እሱን አስቀድሚ ተባረኪ ።
ዳጊ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ስለ ሁሉም እናማሰግናለን ግን ብዙ ሰው እድሜ ያምላኩት በልጆች ነው 4 ልጆች እነት ነኝ ትልቁ ልጃችን 21 አመቱ ነው እድሜን ምንም አያምንም በልጅነት ልጆች እያሰዳኩ ትምህርት እያታማሪኩ ከኑሮ ጋር በችግር ስጥር በርች ያላኝ አልናባራም ብዙ ሰው ማንቃፈ ይቃናዋል ለሁሉም ማበሪታት ጥሩ ነው
ዳጊዬ የኔ እህት የኔ እናት የኔ እመቤት በቃ ምንም ብዬ አልጠግብሽም አንቺ ለእኔ ልዩ ሴት ነሽ ድምጽሽ ያነጋገር ለዛሽ ቁመናሽ እና ተክለ ሰውነትሽ የተሞላሽው የጥበብ ቃል እና የትምህርት እና የዕውቀትሽ ልክ አንደበተ ዕሩትነትሽ ተግባቦትሽ እና ሰው አክብሮትሽ በውስጥሽ ያለው ፈረሃ እግዚአብሔር እና መንፈሳዊ ጥንካሬሽ እና ህልምሽ ራዕይሽ ሁሉ በቃ ቃላት የለኝም እንዴት ልግለጽሽ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
የኔ ቆንጆ አንቺ ማለት ለእኔ በቃ ምድር ላይ ሌላ የሚተካሽ የሚመስልሽ በምድር ላይ አንድም ሰው አላገኝም እና እባክሽ ፈጣሪ ፈቃዱ ቢሆን ዘለዓለም ያኑርሽ ።
ብርቄ እና ድንቄ ነሽ ብቻ መቼ እና እንዴት እንደማገኝሽ ባላውቅም እግዚአብሔር እድል ይሰጠኛል ለዘለዓለም ተባረኪልኝ ።
Every time when I see you speech I question my self more thanks Dage my God blessed you !!!
ዳግዬ እንዳንቺ አይነት መልካም,ሠዎች በዚች ምድር, ባይኖሩ ኖሮ እንደክፋታችን ምድር እራሷ ትውጠን,ነበር thank you
ዳጊዬ በጣም ነው የምናመሰግነው በተስፋ ሞላሽኝ በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው ያገኘሁት
ዳጊዪ እናመሰግናለን ልዩ እኮነሽ ጀግና የብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ነፍፍፍ አመት ኑሪልን❤
ስወዳችሁ!!!❤❤❤ሁሌ ነው የማያችሁ።እንደናንተ ያለ ፍቅር የምመኘው ነው︎!!😘😘😘😘 "ፊልም ላይ ነው ያለው ብዬ ነበር" ለራሴ የነገርኩት እናንተ ላይ ማየቴ ደስ ብሎኛል !!! ደግሞ ለሰው ያላችሁ ክብር እና ጥየቄ መመለሳችሁ አስደስቶኛል!! ሳምሪዬ የባልሽን አስተያየት እና ሳቅሽን😊😊😊😊 ስወደው!!!😍😍😍😍😍😍😍እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
❤❤❤❤❤እውነት ነው እድሜ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ
ዳጊዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ውድ❤️❤️❤️❤️
እግዚህአብሄር ይባርክሽ ዳጊዬ ፀጋበረከቱን ያብዛልሽ እግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ እየተጠቀመብሽ ነዉ ሁሉን በእኩል ነዉ የሚያየዉ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እድሜ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጠን 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️
በትክክል ዳጊየ እድሜ ጸጋ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጠኝ እድሜ ሁሉ።እኔ ሁል ግዜም በኖርኩባት ሰአት ከምትጨመርልኝ እድሜ ደስተኛ ነኝ.።
q@1
Dagi am hawa single mother i have 4lovely kids,when i meet you on UA-cam am in serious dismoral and you give me alot i cant explain and today without any one help i do it....am mhpss facilitater in IOM.....and i have great promotion in my job.....thank you bless
ተባረኪ ዳጊየ ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ እኔም እድሜየን ማሰብ አያስጨንቀኝም በአካል ብታይኝ እና እድሜየን ብታቂ አይገናኝም ሁሌም መዘነጥ እራስን መጠበቅ በቃ ከእድሜየ አንፃር ነጭ ፀጉር እንኳን የለኝም በዘመኔ ቀለም እሚባል አልቀባም ግን ባለኝ በተሰጠኝ ነገር የምኖር ሴት ነኝ ። እንዳልሽው ከሰዎች አስተያየት የተነሳ ትክክለኛ እድሜሽን እንዳትናገሪ ትሆኛለሽ ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነው ምንም እድሜሽ ቢገፋ ሰዎች አይሆንም ያሉትን እግዚአብሔር የልብን መሻት ያደርጋል። ተባረኪ
ዳጊ እህታችን ትልቅ ያርግሽ ጥሩ ምክር ነው ሁላችንም እምናፍርበት ነው ግሩም ነው እድሜ ፀጋ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ሁሉንም ትክክል ብለሻል። ተባረኪ! "አያገባው ገብቶ ሰው ይዘባርቃል
እኔ ስሜን እንጂ እድሜዬን ማን ያውቃል"
ዳጊዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ በማስታወቂያ ላይ የሚነረው ዳጊ ስፖ ያንቺ ነወይ ? ከሆነ ወገቤ በጣም ማሳጅ ስለሚፈልግ እንደ ደጋን ሳልጎብጥብሽ እንዳላረጅብሽ እባክሽ ፍቀጅልኝ እና ልምጣ
በጣም የምትወደጂ ሴት ነሽ. ሀሳብሽን ትምህርትሽን በጣም ነው የምወደው ሁሉን ነገርሽን እወዳለሁ
በጣም ጎቦዝነሺ ዳጊ በርች ካን ብዙ እንማራለን እድሜ ከጤናጋ ይስጥሺ ውደ የሴቶች ተምሳሌት ጀግና ነሺ እኔ በጣም እወድሻለሁ
ደምሪኛዋ🎉❤🎉
አንቺ የኔ ልዮ ሴት ላንቺ ቃል የለኝም ብቻ እረጅሙን እድሜ ፈጣሪ ይስጥሽ ውድድ ነው የማረግሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንቺ እንዴት ነሽልን ❤❤❤ ምርጥ ቶፕክ ነው ሰለ እድሜ እያወሩ ጊዛቸውን ለሚሳልፍ ማዘንነው ያለማወቅ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽ትክክልነሽ ነጮች እድሜ ቁጥር ነው የሚሉት እስከሰራሽ ድረስ የነጮች አባባል አለ ( Don't give up, just do it ) እኔ ባሀያ አመትከምትበልጠኝ ጋር ነው የምሰራው ስሰራ እንደእኩል ሆነን ስናወራ ኢትዮጵያን በዚ ነገር ኅላ ቀር ነን አብሮ መሆን እንኮን አይፈልጉም ደስ ይልል ያቀረብሽው ❤👏👏☑️
እድሜ የአላህ ስጦታ ነው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ዳጊዬ እወድሻለሁ የኔ ጀግና ሴት❤❤❤
ስለኔ የምታወሪ ነዉ የመሰለኝ ዳጊ ሰላሳ ሰባት አመቴ ነዉ ግን ሁሉ ነገር ያከተመ ያህል ነዉ የሚሰማኝ ኑሪልኝ
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፀባዬ ሰናይ ነሽ ተባረኪ
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ በኢቲዮጲያን ችግር እህ እኮ ነው እድሜ እወነት ነው ቁጥር ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ሲጎበኝ እድሜን አይቷል አይደለም የሜጎበኘን አትወልድም እድሜዋ አልፎል ስትባል እግዚአብሔር ግን ይሰጣል ዳጊዬ ተባረኪልኝ የኔ ማር በጣም አደናቂሽ ነኝ ወዴ
ሰለሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ጊዜን የሰጠን የጊዜ ባለቤት ኣንድዬ ይክበር ይመስገን..ይሄንን ሳያዩ ስንቶቹ በ ለጋ እድሜያቸው ተወስደዋል ። እያንዳንዱን ቀን ተደስተን ኣመስግነን መኖር ነው የሂወት ምስጢሩ ቀኑን መክሰር የለብንም .. ወጣት ሰለሆንን ወይ ሰላረጀን ኣይደለም ። ዳጊ እናመሰግናለን ተባረኪ።
Amazing speech G.B.U dagiye
ዋው ከንግግርሽ ፊታችንጋ የሚወጡ መስመሮች ምን ያህል እደተደሰትኩ ምን ያህል እደሳኩ እማስታውስባቸው ናቸው እጂ እማፍርባችው አይደሉም!!! እዲት የሚገርም መረዳት ነው!
ደምሪኛዋ🎉❤❤
thank you dagiye for you amazing speech. this issue is so important specially for women, so thank you for clearing up things
Dagiyyee bayyeen sii jaladhaa ❤❤❤🥰🥰🌷🌷🌹jabduu nama darbii jiradhuu ergaan sii baradhee jirenyaa koo bayyeen jaladhee
ተባረኪልን የተናገርሽ በሙሉ እኛ የሀረብ ሀገር ስደተኞች ያለውን ነው እኔ በራሴ ከ30 አልፊለው ከዚህ በሃላ ስንት አመት ለመኖር ነው ሰው ኩሽና የተቀመጥኩት መች ነው የማገባው የምወልደው ብዬ እጨነቃለው በቃ ከዚህ በሃላ አልጨነቅም
ጎበዝ ፡ ዳጊ ፤ እኔም ፡ እንዲወራ ፡ የምፈልገው ፡ የመጀመሪያው ፡ እና ፡ የመጀመሪያው ፡ ጉዳይ ፡ ነው !
እኔ ፡ youtube የመክፈት ፡ ሀሳብ ፡ አለኝ ! እና ፡ በቀዳሚነት ፡ የማነሳው ፡ ዋነኛው ፡ ጉዳይ ፡ ስለ ፡ እድሜ ፡ ነበር ።
እድሜአችንን ፡ ሳንሳቀቅ ፡ የመናገርን ፡ ባህል ፡ ማዳበር ፡ አለብን !
ዋው ዳጊዬ ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እድሜ ፀጋ ነው እድሜያችንን ለሰዎች ብንዋሽም ለፈጣሪ ግን መዋሸት የለብንም ሰዎችን መደበቅ ከለመድን ፈጣሪን በቀን ምን ያህል እንደብቀው ይሆን?እና መፍራት ያለብን ፈጣሪን ወይስ ሰዎችን መልሱን ለእናተ ትቼዋለሁ በተረፈ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ትክክል ንሽ የተናገርሽው ይገርምሻል እንግሊዝ አገር ቶሎ ጡረታ ለምውጥት ነው የምትፈልጊው ምክንያቱም ብዙ ጥቅም አለው ስለዚህ ጨምረን ነው የምንንንግራቸው
እውነት ነው ጤናና እድሜ ይስጠን❤❤❤
እውነት ነው ዳጊየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይብዛልሽ
Very good explanation this is what our cultural ladies need to know thank you .
TY Daggy for yr Meaningful Lesson!
የዚህች ልጅ ጥረቷ በጣም ጥሩ ነው። ሰዎችን ለመምከርና ለመለውጥ ከልቧ ትመኛለች። ይሁን እንጂ ሁሉም ነገሯ ወደ ወ/ሮ ዊንፍሬይ ትርኪምርኪዎች ለምን አዘነበለ? ምክሯ ብዙዎችን ይጠቅማል። ጥሩ ማሕበረሰብ ካለን ቢያንስ በሰላም እንኖራለን ከሆነልንም ደግሞ ችግርና መከራ ሕመምና ድህነት ይጠፋሉ። ነገር ግን ብዙ ግዜ የአሜሪካኖቹ ፍልስፍና እንደ አለ ተገልብጦ ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘርግፏል ማለት ይቻላል። የእኛ ሰዎች ድሮ ከ 2000 ዓመታት በፊት ተናግረው የጨረሱትን ዛሬ አሜሪካኖቹ እንደ አዲስ ስለሚፅፉት የእነሱ ተመረጠ። እኛ አበሾች ማንም አይሰማም ወይ ልብ አይለውም እንጂ "እድሜ ፀጋ ነው" እንላለን፣ ጆሮ ግን አላገኘም። "ፈጣሪን ከልቡ አምኖ በፈጣሪ መንገድ ትልቅ የተመኘ ሁሉ ትልቅ ይሆንለታል" ይባላል። ለሌሎች ሰዎች ሕይወት ጥሩ ለማድረግ የሚፈልግና ለብዙዎች የሚጠቅም ነገር ማደረግ የሚፈልግ ሰው ይሳካለታል ዕድሜውንም እንደ ፀጋ ይመለከተዋል።
ኮተታም ቅናታም ኮመንትህ እንኳን ምንም ፍሬ የለለው አሰልች ነው እስዋን ለመተቸት
@@Tewabechwollo ፣ ሰዎች ቅልብልብነት ቢያስቸግራቸው "የእርጎ ዝምብ" ብለው ይሰይማሉ። ወሎዬዋ እንዲህ አትሁኚ!
@@birhanjommy ጅል
ዳግዮ የእትዮ ንግስት በጣም ልዩ ነሽ ምክርሽ ትምህርትሽ ምግብ ነው
ዳጊ በጣም እኮ ትናፍቂኛለሽ ቶሎ ቶሎ ነይ የኔ አስተዋይ
❤እዉነት ነው
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
እናመሰግናለን የኔ ውብ❤❤❤
በጣም ትክክል ዳጊ ተባረኪልኝ🙏🙏
You are right woman! Great explanation. Keep doing your great job! Big love! 🙏
ዳጊየ በጣም እወዲሻለሁ እርሜየ አሁን ሣላሣራት ሁኖኛል አላገባሁም እና በሠዉአገር ያለሁ የተዋወኩት ልጂነበረ እና ትልቅ ናት ብሎ ተወኝ ተጎዳሁ በፍቅሩ አማራጭ ሣጣ መልሸ ተሠደርኩ አሁላይ ዙርያየ ጨልሞብኛል ተሥፋ ቆረኩ ያሠብኩት አልተሣካልኝም
ይሄን እድሜ ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
ዳጊሻ እንዳየሁት እርጅና ያምርብሻል❤
እኔ ምለው ግን የእውነት እድሜያችንን የማናውቀው ሰዎችሰ እረ ሁሁሁ
የእውነቴን ነው እናቴን ሰጠይቃት የእንትና እኩያነሸ እንትና እኩያሸ ነች ነው ምትለኝ የክትባት ወረሸት የለሸም ሰላት ያንቺ ጠፍቶዋል ትለኛለች በግምት ነው ያለሁት 😂😂😂
በጣም ትክክል ነሽ ዳጊ ሰለ እድሜ ከተባለ እኔም እድሜየን አላውቅውም እናታችን አታወቅውም በትክክል የክፍል ሀገር ልጅ ነኝ ግን በግምት ግን ሰላሳ ስምንት ይሆንኛል ብይ እግምታለሁ
Dagiye yemwedsh tefteshal endederosh neylin bezu temhert nw lemahberesebu eysetesh nw ebakesh atetfi.
በትክክል ዳጊዬ የኔ ልበ ሙሉ ❤❤❤እድሜ ፀጋ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ
dagiyye sewadish unatish nw ka libe nw ye tanagarshew buzu temirt aginchalow @@@ daggys life class betam nw yemi wadow hule ekatatalallow dagiyye l love you jagnet ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
ዳጊዬ ተባረኪ እውነት ብለሻል በጣም እናመሰግናለን እድሜያችን ሄደ ብለን ከአላማችን መሰናከል የለብንም ❤🙏🥰
ዳግዬ ትክክል ነገር ነው የተናገርሽው
ኡዉነትሽን ነዉ ደግዬ እነመሰግነላን❤
ልክነሽ ዳጊዬ በጣም ሃናፂ የሆነ ሃሳብ ነው
Dagiye u have speech on content the most i need ❤
K egzabhier betach medhanit eko nesh dagiye ❤❤❤❤❤
የኔ መፅናኛ ስሰማሽ እኮ motivated እሆናለሁ ❤😊
ትክክል የምወድሽ ለተጠቀመበት እድሜ ፀጋ ነው::
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
ዳጊዬ በጣም ድንቅ ነሽ እውነት የብዙዎቻችን ችግሮችን ነው ያስረዳሽው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ። የበለጠ እንድንበረታ ነው ያስተማርሽን በዚሁ ቀጥይበት።
ዳጊዬ ብርታት ንሽ እኮ
እግዚአብሔር እድሜሽን
ያርዝምልኝ አቺን ስስማ
አዲስ ጉልበት ነው እማገኝው
❤❤❤❤
ዳጊዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል !! ዳጊዬ እንዴት ዉጤታማ መሆን ይቻላል?
እድሜ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ለምን ይደበቃል እኔ 45 አመቴ ነው በኩራት ነው የምናገረው እግዚአብሔርም ጸጋውን ሰጥቶኝ ብዙ ሰው የሚገምትኝ ሰላሳ አጋማሽ ነው 45 ስል ብዙ ሰው አያምንም ልክ ብለሻል ዳጊ እናመሰግናለን የበለጠ ሞራል ሆንሽኝ
ትክክል እድሜሽን ይጨምርልሽ
አንቺ አግብተሽ ልጅ ወልደሽ እያሳደግሽ ይሆናል። ያላገባችውና ምንም የሌላት ለምን እድሜዋን አትደብቅም? በጣም የሚያስፈራ ነገር እኮ ነው። ግን ያንን መሸሸ ስለማይሻል እውነቱን መቀበሉና መጋፈጡ ከብዙ የመንፈስ ችግር ያድናል ኢንጂ።
😀😀አይ ዳጊዬዬ የኛ ሰው እኮ ትችት ዋነኛው የስራ ግዜያችን ነው😀😀 በሰው ሂወት ከ መጠመድ አላህ ያውጣን
😂 በጣምጰኢትዩ መሄዲ የሚደብረኝ ሀሜትነው
Dagya betam new yemwedsh mekresh betam yabrtgal tanks
ለሰው ልጅ ጠቃሚ ምክሮች
1፡🔸በዝህች ምድር ላይ ሁለቴ አትኖርም፡ስለዚህ ከሃጥያት በቀር ማድረግ የምትፈልገውን ከማድረግ እንዳትመለስ!
2፡🔸የሰውን ምስጢር፡"ምስጢር ነው"ብሎ ለነገረህ ሰው ምስጢርህን አትንገረው፡፡ያንተንም ምስጢር እንዲሁ ያወጣልና፡፡
3፡🔸ስለሰው ብለህ ካልሞትክ፡ስለሰው ብለህ አትኑር!
4፡🔸ማንነትህን የነገረህ ጓደኛህን አክብረ፡ምክኒያቱም አንተነትህን ያየህበትን መስታወት አትሰብርምና!
5፡🔸ሳሎንህን ለማፅዳት ጓዳህን አታጉድፍ፡በህይወትህም እንዲያው!
7፡🔸ሰው ሲጠላህም ብቻ ሳይሆን ሲወድህም ለምን በል!
8፡🔸ሰዎች የበታችህ ሲሆኑ አንተ የበላይ ነህ ማለት አይደለም!
9፡🔸ሃብታሙም ደሃውም፡ባለስልጣኑም ባርያውም፡ሲሞት ሬሳው አንድ ነው፡ስለዚህ እሬሳህ ብቻ ሳይሆን ህያውነትህም ከሌሎች ጋር አንድ ይሁን
10፡🔺ካቅምህ በላይ ክብርን ቢሰጡህም እንዳትቀበል የወደክ እለት ከተራራ የመፈጥፈጥን ያህል ትሰበራለህ፡
11፡🔺አንተ መካሪ ከሆንክ ምክር አያስፈልግህም ማለት አይደለም!
12፡🔺የምታነበው ሁሉ ትክክል ነው ብለህ የምታስብ ከሆነ ባታነብ ይሻልሃል፡
Thankyau very much
የኔ እድሜ ብቻ ነው መቁጠሩን የማያቆመው አልሀምዱሊላህ 55 ላደረሰኝ 😊🎉
Ene 37 amete new gn sewoch 24 new yemigemtugn
@@wintakinfe9563 እድሜ ፀጋ ነው።የኖረ ነው።የሚቆጥረው እድሜዬን በጣም ነው ጨምሬ የምናገረው።
እኔም 38 ነኝ ግን ሰዎች28 ነው የሚገምቱኝ የ17አመት ልጅ አለኝ@@wintakinfe9563
I like the intro of this video and your authenticity ❤. More comments after I watched the full video 😂
Thanks rejim edme yistish
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እድሜ ቁጥር ነው ዋናው የውስጥ እድሜ ነው ተመስገን
You're so amazing, God bless you
ዳጊ ምርጧ እህቴ መምህሬ 🌹
ወይ ዳጊዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤🙏❤
ትክክል ዳጊዬ እውነት እዚህ ሶሻል ሚዲያ ላይ እህቶቻችን ዘንጠው ደስተኛ ሁነው ሲያዮቸው ለምን እንዲህ ለበሳችሁ ቤተክርስቲያን ሂዶ ምናምን እያሉ ሲያሸመቅቋቸው ይገርመኛል ሰው ፅድት ብሎ ፈጣሪውን ማምለክ አይችልም እንዴ ፈጣሪን ለማምለክ ግዴታ ቆሻሻ እና ዝርክርክ መሆን አለባቸው እንዴ? ዋነው ለፈጣሪ ልብን ንፁህ ማድረግ ለሰወች ሀዘን ምክንያት አለመሆን ለሰወች መጥፎ አለማሰብ በሰወች ደስታ መደሰት ነው።
Very interesting good point of view Daggy mirtiwa . I don’t mind age is just a number 🥰
dagi yena enat anche gena bizu hiywet tasetmrinalshe edmashen yarzmlin betam mw yemwdeshe emakbrshe
Dagiye you are an inspiration to all woman, love you 😍
betam betam arif ewente ande tekara sew aleche ena eswa betam tekekara nate gn anded teleke asabe alate ena gn asabwane yemagazate tefelegalech gezebe sahone besabe meredate yereswane sera mekefete tefelegalech
ጥሩ ርእስ ነው ያነሳሻው
ዳጊዬ በጣም ነዉ ምወድሽ
ጥሩ ምክር ነው
የኛ ንግስት ዳጊዬ. ተባረኪ
❤❤yena konjo tekekel l beleshal
እናመሰግናለን ዳጊ ጉልበት ነው እምትሆኚን
አናመሰግናለን ስለ ምክርሽ
Dagi haymanotishi btinegrin betam desi ylegnali
TAMRIYALESH!!!
ዳጊዬ የኔ ጀግና ❤
endeat endemwedsh dagiyyyyyyyyyyy fetari tsgawu yabzalsh marey❤
Dagi yanchi ayenet swoch yasefelgalu
I am very happy to became your member
ዳግየ እረዥም እድሜ ከጤና ይስጥሽ