Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዛሬ ለመሰግንሽን መጣዉ ለወር ከአንች ጋራ ተቀባዉ አይቼ የማላዉ እድገት አደገ. ፀጉሬ ተባረክ.
ኧረአትዋሽውነትሽንነው
የኔ እየተነቀለ እረዝምነው ላዛምነውግን ሳሳብኝ😢😢
የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ እኔ አምንበታለሁ በርች ጥሩ ውህድ ነው እኔ እጠቀማለሁ ለውጡም በጣም ጥሩ ነው
በጣም ያምራል እነ ቴልባ ቤቻ ነበር የምጠቀመዉ ግን ለላም ስለነገርሽን እና መስግናለን❤❤❤❤
ከፊት ለሚሰባበረዉ ንገሪኝ እህት❤
ፀጉሬ ከፊት ለፊቱ በጣም የተሰባበረ ነው ምን ትይኛለሽ ዉዷ አመሰግናለሁ❤❤❤
ከፊት ለተበጣጠሰ ለስላሳ ፀጉር
ሁሉንም ጥሩነው ትላላችሁ ማንኛውነው ለውጥ ያለው
ከፊት ለተሰባበረ ይሆናል❤❤❤
እንደ ፀጉርሽ በጣም ቆንጆ ነሽ አመሰግናለሁ
እውነት የሚያሳድግ ከሆነ ሁሌም አድናቂሽ እሆናለሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ካልሰጠ በቀር ምንም በተለቀለቀ አያድግም
ማሻ አላህ ደስ ይላል እንሞክረዋለን
Hi berry endtnesh blueMagic low porosity Le hone Tsegur yhional wey
በተፈጢሮ፡ፀጉሬ፡በጠም፡ደረቅ፡ነዉ፡ማለ፡አለዉ፡ቆጆ፡ማሊሺልኝ
What about shampo and conditioner befor or after can you explain
እንሞክረዋለን እናመሰግናለን❤❤❤
የኔ ዉድ እንዴት ፈልጌ እንዳገኘዉሸ እናመሰግናለን
Welcome dear
ከተቀባሽው በሃላ በሻምፖ ነው የምታጠቢው ?? እባክህን መልሱን አሳውቂኝ ተባረኪ ያዘጋጀሽው ተመችቶኛል።
Thanks awe be shampoo new
Le snt seat new yemnaqoyew?
,እህት ፈሳሽ ቅባት ተጠቅመን መስራት እንችላለን ንገሪኝ እማ❤❤❤❤❤❤
Awe🥰
Merrye xagure betam sasa hale minishalal
የኔ ውድ ብሉ ማጅክ አረንጎዴው እና ብሉው ከለር ቅባት አንድ ነው
You’re the best 👍🏽 thank you I can’t wait to try ❤
ከተቀባሽ ብኋላ ብሻምፖ ነው ማጠብ ያለብን ዋላስ በዋሃ ብቻ ነው እቲ ንገርኝ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ
አሜን 🙏እህቴ🥰🥰🥰
ስትታጠቢሻንፖያስፈልጋል
እሩዝ መኒ እሚባለው ላቀው አልቻልኩም ነስጋ መጥበሻ ከሆነ የት አገኘዋለሁ
አቦካዶ ገዴታ ነው ?
እሺ ዉዷ ደስ ይላል ግን በሳምንት ወይስ በየቀኑ ነው የምትጠቀሚው
ሰላም ለእዚቤት የተከበረቹ ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛልኝ ማማዪ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ያካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በረችልኝ
እረ ማሬ በፈጣሪ የፎረፎር መዴሀኒት ንገሪኝ ፈጥኖ የሚጠፋ ላብድ ነው
አቦካአዶ ግዲታአ ነው ?
በርችልኝ እማየኔልዩእሕት❤❤❤
Thanks my sister
እኔ ያመራነው ያስቸገረኝ
እረ አድ ነገር በይኝ ፀጉሬ ጫፉላይ መታ እየሆነብኝ ነው ምን ላድረገው?????? መልሽልኝ
ብሉ ማጂክ ምክሩው እህቴ
በሳምንት ስንት ጊዜ ነው የምንጠቀመው??
Brtiye የኔ ቆንጆ በርችልኝ ♥️♥️♥️
ቆይ ቅባት ማንኛውም የሚስማማን ቅባት ማረግ አንችልም
Awe
የእውነት ያልሽው ያለማጋን እና የእውነት ትክክል ነው ሞክሬዋለሁ ተባረኪ የኔ ውድ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔፀጉበጣምደረቅነዉሲበዛ።ግንምድነዉ።በአረብኛ።ተልባብገዛልኝ።ሴትየየ❤❤❤❤❤❤❤ዉዴዋእኔምልምክረዉ
ኮኮናት ከሌለስ ምን አማራጭ መጠቀም ይቻላል
Yaleshn tichyalesh wude
ሞከርኩት ግን ለውጥ አላየውበትም
❤berry ye yenne wudd betanm lewut alen❤
የኔውድበተፈጥሮሺ ፀጉረሺ አረፈሰለሆነነው እጂ እኔ ያልሞከኩት የለም
የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤እኔ ጆርዳን ነው ያለውት ብሉ ማጅክ የለም እኔካለውበት አካባቢ ከይቅርታጋ ቀጣይ ቢድዮ ስትሰሪ ለተመልካች በትነግሪልኝ እና ኮሜንት ብታደርጊልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣምነው የምወድሽ በርች እማ❤❤❤❤❤❤
እህቴ ኦን ላይ አለ እሺ አማዞን ወይንም ኑን ላይ አለ እዛ ላይ እዘዢ ሁሉንም ታገኛለሽ
@@amarikgeto791 እሽ እማየ እስኪ ስልካቸው ካለሽ ብትልኪልኝ ወይንም ሊካቸውን እህቴ ከይቅርታጋ እህቴ በናትሽ ተባበሪኝ ፀጉሬበታይ ስብርብር አለብታየ
@@abayabay3382 እሺ አስቀምጥልሻለሁኝ ግን አረቦቹንም ብትጠይቂያቸው በቀላሉ ታገኚያለሽ ስልኬ እሺ የሚል ከሆነ አስቀምጥልሻለሁ
እህቴ እኳን ደና መጣሽ አይተሽ እዳታልፊኝ ፀጉሬ እረጅም ነበረ ግን በጣም ከረዳዳ ነው ያለሁት ኳተረ ነው በቤት ውስጥ አቩካዷ ምናምን የለም ተልባውን ብቻ ከቅባት ጋ ልጠቀመውዴ እባክሽ መልሽልኝ
@@amarikgeto791 እሽ ማሬ እጠብቃለው ከልብ አመሰግናለው የኔ መልካም እህት
ፀጉሬ ድሮ አረፍ የሚባል ነውአሁን ላይ በጣም ለስላሳ ሆነ በምን ላከርድደው?
🤔
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
እኔም እጠቃመለሁ በጣም ጥሩ ነው
ሰላም ለአንቺ ይሁን እሺ የኔ ማር ተባረኪ❤❤👍
ግን ያሳድጋል
በደንብ 🥰
በናትሽ ለልጀ ማበጠሪያው የት ነው የሚገኘው
Amazon
Blue Magic expired Alew ende date slatawbet new please melsh
How can I stop graying my hair plz berry
እናመሰግናለን ውዴ
ብሪጋሞት ቆንጆ ቅባትነወ አሁን ግንጠፍተዋል እኔምእንዳንቺ ፀጉሬን እከባከባለው አንድጥያቄ መልሽልኝ እሬት ጨምቄ አስቀምጥዋለው ግንእየጠቆረነው የሚሄደው ችግር የለውም በለሽታስብያለሽወይ
እህቲ እኔ ስፐርም እቀባ ነበር እና ችግር የለወም
Fn5x2qp40ከብዙ ይቅረታ ጋር ምን ለማለት ይሆን???
7:34
Meficha kelelen enidet new minitekemewi
መሻ አላህ🎉🎉
እናምሠግኔለን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ tnk s❤
ለሰንት ሰአት ያህል መቆየት አለበት እማ??
1-3 seat makoyet tichyalesh wude
Thank you. My dear ❤
You’re welcome tgye
እናመሰግናለን ውዷ
ሮዝ መሪ ግን ሳውዲ ይገኛል ስሙ ንገሩኝ ምን እንደሚባል ባረብኛ ውዶቼ
❤❤❤❤❤❤
إكليل الجبل'iiklil aljabal
ሮዝ መሪ ነው በአረበኛም
ኮኮናት የት ይገኛል
ኮኮናት ከለለንሥ ቅቤ ይቻላል
Awe tichyalesh ema
Thegurachinn letelachem tolo endiyadg min entekem wude❤❤
Kibat tekebi ema
@@BerryTube21 simun nigerign eski min ayinet kibat likeba?
Thank you my beauty ful ❤😊
ሩዝ መሬ በኣረ ምን ይባላል እባካቹ ንገሩኝ
እሩዝ መሪነው ባረበኛም
እሽ እህታቻን እናመስግን አለን ግን እየጠፋሽብይ ነዉ❤❤❤
አመሰግናለሁ አልጠፋም እሺ
Wowo yene qojo❤❤❤
Yehen wehed bechnew yemettekemiwe
Ere bizu new gebitesh eyachew lelochnm
Baay'een si ajai'bsifaadha dhugaa
ተልባ,ሮዝ ምሪ እና ቅሩንፋድ ብቻ ብናድርግ ችግር አለው እህቴ በናትሽ ንገሪኝ?❤❤❤
Tichiyalesh gn bisu atakoyiw yiferezibishal kibatim adirigibet
Kibat madergebet and lay ke rozmery ,ketelba gar new ?
Ok habibty iniwedishalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን
Wooooww yen mar barshi bexam arfi no
እናመሰግናለን ውዴ 😍😍😍😍
Yene wud 🥰
ሰላም እህቴ ያሣድጋል ንገሪኝ
ያሣድጋል በናትሽ እህት ንገሪኝ
Betasabi ariguye🌹🙏🙏🙏🙏
Wow thanks
wow❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks
Aderaregesh minim yemaygeba new beza
Mnu
Wow ❤❤❤
Sewodsh❤❤❤
ኧረእሕቴ ለፎረፎር መድሃነትካለሽ ተባበረኝ😢
ፀጉርሺን ታጥበሺ ስጨርሺ በሎሚ እሺት አርገሺ ሳት ታጠቢ ተይው እኔም ያሳከኝ ነበር ማለቴ ፎርፎር ሳይጠናበት በሎሚ ተገላገልኩ
እዳታልፊኝንገሪኝ
Please 🙏 berry Lwnd yunal endeyy
ቀረፋም ብትጠቀም በጣም ጡሩ ነወ
Yene konjo inamasaginalen
🙏🙏 tsehaye
❤❤❤❤ውድ
Yani Eyatekotar tachgerku men lerg
ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑኑኑ ወደቤቴ ጎራ በሉ አብረን እንደግ
አመሰግናለሁ እማ
ሩዝ ሜሪ በትግርኛ ምንድነው ይባላል 🙏
አዝማሪኖ ማለት እዩ
እህቴ ተልባቅረፉድብቻብጠቀምስ
Mabyeriyawu yet yegngale ehety yeny sabtere eytenkaklbgne nwu ebakshe wudy
ምንግዜም ውህድ ስንቀባ በነበረው ቆሻሻ ፀጉር ላይ ነው ወይስ በንፁ ፀጉር ነው
ፀጉሬ ያሳክከኛል ምን ትመክሪኛለሽ
Kewuhid ga lomi kelakilesh tekebi ema yitewushal
Nay behki xebuq eu ana yitkmlu eye kulu bitami xebuq eu

ፀጉሬ ድሮ አረፍ የሚባል ነው
አሁን ላይ በጣም ለስላሳ ሆነ በምን ላከርድደው?
🤔
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
እኔም እጠቃመለሁ በጣም ጥሩ ነው
ሰላም ለአንቺ ይሁን እሺ የኔ ማር ተባረኪ❤❤👍
ግን ያሳድጋል
በደንብ 🥰
በናትሽ ለልጀ ማበጠሪያው የት ነው የሚገኘው
Amazon
Blue Magic expired Alew ende date slatawbet new please melsh
How can I stop graying my hair plz berry
እናመሰግናለን ውዴ
ብሪጋሞት ቆንጆ ቅባትነወ አሁን ግንጠፍተዋል እኔምእንዳንቺ ፀጉሬን እከባከባለው አንድጥያቄ መልሽልኝ እሬት ጨምቄ አስቀምጥዋለው ግንእየጠቆረነው የሚሄደው ችግር የለውም በለሽታስብያለሽወይ
እህቲ እኔ ስፐርም እቀባ ነበር እና ችግር የለወም
Fn5x2qp40
ከብዙ ይቅረታ ጋር ምን ለማለት ይሆን???
7:34
Meficha kelelen enidet new minitekemewi
መሻ አላህ🎉🎉
እናምሠግኔለን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ tnk s❤
ለሰንት ሰአት ያህል መቆየት አለበት እማ??
1-3 seat makoyet tichyalesh wude
Thank you. My dear ❤
You’re welcome tgye
እናመሰግናለን ውዷ
ሮዝ መሪ ግን ሳውዲ ይገኛል ስሙ ንገሩኝ ምን እንደሚባል ባረብኛ ውዶቼ
❤❤❤❤❤❤
إكليل الجبل
'iiklil aljabal
ሮዝ መሪ ነው በአረበኛም
ኮኮናት የት ይገኛል
ኮኮናት ከለለንሥ ቅቤ ይቻላል
Awe tichyalesh ema
Thegurachinn letelachem tolo endiyadg min entekem wude❤❤
Kibat tekebi ema
@@BerryTube21 simun nigerign eski min ayinet kibat likeba?
Thank you my beauty ful ❤😊
ሩዝ መሬ በኣረ ምን ይባላል እባካቹ ንገሩኝ
إكليل الجبل
'iiklil aljabal
እሩዝ መሪነው ባረበኛም
እሽ እህታቻን እናመስግን አለን ግን እየጠፋሽብይ ነዉ❤❤❤
አመሰግናለሁ አልጠፋም እሺ
Wowo yene qojo❤❤❤
Yehen wehed bechnew yemettekemiwe
Ere bizu new gebitesh eyachew lelochnm
Baay'een si ajai'bsifaadha dhugaa
ተልባ,ሮዝ ምሪ እና ቅሩንፋድ ብቻ ብናድርግ ችግር አለው እህቴ በናትሽ ንገሪኝ?❤❤❤
Tichiyalesh gn bisu atakoyiw yiferezibishal kibatim adirigibet
Kibat madergebet and lay ke rozmery ,ketelba gar new ?
Awe
Ok habibty iniwedishalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናመሰግናለን
Wooooww yen mar barshi bexam arfi no
እናመሰግናለን ውዴ 😍😍😍😍
Yene wud 🥰
ሰላም እህቴ ያሣድጋል ንገሪኝ
ያሣድጋል በናትሽ እህት ንገሪኝ
Betasabi ariguye🌹🙏🙏🙏🙏
Wow thanks
wow❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks
Aderaregesh minim yemaygeba new beza
Mnu
Wow ❤❤❤
Sewodsh❤❤❤
ኧረእሕቴ ለፎረፎር መድሃነትካለሽ ተባበረኝ😢
ፀጉርሺን ታጥበሺ ስጨርሺ በሎሚ እሺት አርገሺ ሳት ታጠቢ ተይው እኔም ያሳከኝ ነበር ማለቴ ፎርፎር ሳይጠናበት በሎሚ ተገላገልኩ
እዳታልፊኝንገሪኝ
Please 🙏 berry Lwnd yunal endeyy
ቀረፋም ብትጠቀም በጣም ጡሩ ነወ
Yene konjo inamasaginalen
🙏🙏 tsehaye
❤❤❤❤ውድ
Yani Eyatekotar tachgerku men lerg
ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኑኑኑ ወደቤቴ ጎራ በሉ አብረን እንደግ