ፀጉር አብቃዩን ውህድ ተዋወቁት 📌📌ተጠቀሚውና ያለቀውን ፀጉርሽን ወደ ቀድሞ ውበቱ መልሺው ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 271

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 2 роки тому +235

    ፈጣሪ የሰጣቹን ውብ ውበታቹና ፀጉራቹን ይዛቹ እየወጣቹ አንዴ ሙዝ አበቀለልኘ አንዴ ምናምን እያላቹ ወጥታቹ ሙድ ቲዙብናላቹ

    • @hadiyasiedsied2466
      @hadiyasiedsied2466 2 роки тому +7

      ሞክሪው ትወጅዋለሽ ባለሽ ቅባት እኔም እንዳንቺ ነበር የምለው ስሞክረው ነው ያመንኩት

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣😂

    • @flower525af4
      @flower525af4 2 роки тому +2

      Ewbetishin new mamesgen yalebachew Egziabher Amlakin new beterefe degimo bezerachew konjo xegur kehone .kezi wichi gin ene yalmokerkut yelem wef yelem..🤨

    • @zainabaahmed3817
      @zainabaahmed3817 2 роки тому +3

      ልካ እኮነሽ እኔ የማልቀባው ውህድ አይገኝም ግን አልበቀለም

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 роки тому +6

      አይ እውነታቸውን ነው ያድጋል ግን ትዕግስት ይጠይቃል በአንድ ወር አያድግም ቢያንስ ሁለት አመት ከዛም በላይ ለውጥ ለማየት

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому +18

    ፍርዬ ካልተሳሳትኩ ፊልም ስትስራ ያየኃት መስለኝ በጣም ነው እምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ

  • @seblenahunsenay1966
    @seblenahunsenay1966 2 роки тому +4

    በጣም ይገርማል ፍርዬ ድሮ ድራማ ስትሰሪ ነበር የማቅሽ ፀጉርሽ በጣም ነው ያደገው ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 2 роки тому

    ፍርዬ አለሽ በማርያም የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ የኔ እርጎ በርቺ

  • @getu859
    @getu859 Рік тому +3

    😮ይሄ ሁሉም ገብቶማ ካላደገ ጉድ ነው😊

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube 2 роки тому +4

    የኔ ቆንጆ ከረጅም ግዜ በዃላ አየውሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነው ምወድሽ ፊልሞችን በጣም ነው ምመለከታቸው የነበረው 💕💕💕💕

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 роки тому +3

    ውይ አንቺ ልጅ ስወድሽ እኮ 💕😍እና የአንቺ ፀጉር በተፈጥሮ በጣም አሪፍ ነው እየተንከባከብሽው ደሞ እንደዚህ የሚያምር ሆኖልሻል😍 ሲጀመር ግን በጣም አስቸጋሪ እና ኪንኪ ፀጉር ያለን ሰዎች የፈረስ ፀጉር ስላለ ምንም አያስጨንቅም😀

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ በእርግጥ በተፈጥሮ የመጣ ፀጉር እንደ አንች የተባረክ መሆኑን ያስታዉቃል

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 2 роки тому +2

    ወይ የጠፋ ሰው እውነት ሁሌ የት ሄደች ብዬ አስብሽ ነበር የሰፈር ልጅ አዳኔ እናት ነበር ወረድ ብሎ ክሊኒክ መግቢያ ወደውስጥ ነው እምትኖሪው የነበረው እና በጣም አስብሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 роки тому +1

    ወይኔ በጣም ነው ምወድሽ በልጅነቴ ያየኃቸው ፊልሞችሽ ልጅነቴን ያስታውሱኛል ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል እህቴ

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 роки тому

    ዋዉ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ፀጉሬ እየረገፈ ነዉ ቤተሰብ በመሆንኔ ደስ ብሎኛል😍

  • @SalamSalam-c5j
    @SalamSalam-c5j Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክልሽ ውድድድ

  • @Linatube891
    @Linatube891 2 роки тому +62

    ከምትጠቀሚያቸው ነገሮች ኢትዮጵያ የሚገኘው ቅርንፉድ ብቻ ነው እሱ ውድና እንደ ልብ የማይገኝ ነው።

    • @tsahaaytube6907
      @tsahaaytube6907 2 роки тому +1

      Kk iwunet new

    • @efrataeshetu9051
      @efrataeshetu9051 2 роки тому +2

      👍👍😂😂😂

    • @zed8788
      @zed8788 2 роки тому +1

      እንደ ቅርንፊፉድ ኢትዩጵያ ለማግኘት ያስቸግራል???🤣🤣🤣

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 2 роки тому +2

      @@zed8788 እረ ዝም በያት ነፋ ነው ኢትዮ ብቻ ብር ይኑርሽ

    • @tigistzewdealemu9892
      @tigistzewdealemu9892 2 роки тому +1

      ካሰብሽበት ቀላል ነው ያው እኛ ለጸጉር የምናወጣው መቅበጥ ስሉሚመስለን ነው እንጂ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 роки тому +1

    እንዴ ፍርዬ ፊልም ላይ አይቼሽ ነበር አሁን ግን በጣም ጠፍተሻል የምር ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል😍እናመሰግናለን

  • @firehiwotbirhanu85
    @firehiwotbirhanu85 2 роки тому +14

    የኔ ቆንጆ ከ15አመት በፊት (ጬኸት) የሚል ፊልም ሰርተሻል ሌላ ደግሞ ተከታታይ የቴሌቭዦን ድራማ እሁድ እሁድ የሚተላለፍ በ120 መዝናኛ ላይ በጣም ነው የምወድሽ አሁንም ብትሰሪ ደስ ይለኛል ናፍቆኛል

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +1

    እንዴ የአብርሽ ዘ ጌት ክሊፕ ላይና ህይወት ፌልም ላይ ነበርሽ የት ጠፋሽ🤔🤔 ደስ ይላል ስላየሁሽ✋😍😍

  • @hananhanan8677
    @hananhanan8677 2 роки тому +3

    ዋው ፍርዬ ደስ ብሎኛል ስላየውሽ እንግዲህ በድራማውም በፍልሙም ብቅ ማለት ነው

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 роки тому +24

    በተፈጥሮኣችሁ ፀጉራችሁ ረጃጅም የሆናችሁ እየወጣችሁ ውህድ ምናምን እያላችሁ ሰዎችን ኣታጃጅሉ እባካችሁ ፀጉር ረጅም ሆነነ ኣጭር በተሰጠን መጠን አሳምረን መያዝ ከቻልን ሁሉም ያምራል ኑሮው ካለ ጤነኛ ምግብ መመገብ ፀጉራችንም እንደተሰጠን መጠን ያምራል ይፋፋል

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T 2 роки тому +28

    ያልተፈጨ ቅርንፉድ በውሃ ብቻ አፍልታቹ ማታ ማታ ውሃው በእስፕሬይ በደንብ መረጨት ሁሌም ማሳጅ ማድረግና ከዚያም ደግሞ የተፈጨ ቅርንፉድ ከማንኛውም ዘይት ጋር አፍልታቹ አጥልላቹ ፀጉራቹ እንዳይደርቅ በውሃው ላይ መቀባትና ማሸት አሪፍ ለውጥ አለው የፀጉር መርገፍ አይኖርም አይነቃቀልም ያጠነክረዋል እኔ ሁሌም የምጠቀመው ነው

    • @radyakhairoaldeen8436
      @radyakhairoaldeen8436 2 роки тому

      ያራዝማል ወይ??

    • @Su4Su.T
      @Su4Su.T 2 роки тому +13

      @@radyakhairoaldeen8436 በአግባቡ ሳናቋርጥ ከተጠቀምነው በጣም ያሳድጋል የኔ ፀጉር ከበፊቱ ይልቅ በጣም ለውጥ አለው ያውልሽ ቅደም ተከተሉን ተመልከቺ መጀመሪያ ቅርንፉድ ና ውሃ አንድ ላይ በደንብ ማፍላት ከዛ ሲቀዘቅዝ በሚመች እቃ መገልበጥ ከዚያም ቀጥለን የተፈጨ ቅርንፉድ ሁለት የሻይ ማንኪያ ከማንኛውም የፀጉር ቅባት ወይም ዘይት ጋር አንድ ላይ ማሞቅና ሲቀዘቅዝ ወደ ሚመቸን እቃ ማጥለል ከዚያ በመቀጠል ማታ ከመኝታ በፊት በውሃው በደንብ ካሸነው ቡኋላ በቅባቱ መድገም ከዚያ ከ 8 ቀን በኋላ ከመታጠባችን በፊት ለፀጉራችን የሚስማማ ማንያኛውም ውህድ ሰርተን ብንጠቀም አሪፍ ነው ከመታጠቤ ቀደም ብዬ እኔ ምጠወመው እንቁላልና ሙዝ ትንሽ ሎሚ 🥚+ 🍌 🍋 ከዛ በደንብ ማሸት ከዛ በፌስታል መሸፈን ከ 2_3 ሰዓት አቆይቶ መታጠብ ከዛ የቅርፉዱ ውሃ በደንብ መርጨት ከዛ ቅባቱ መቀባት በደንብ ማሸት ወይም ማሳጅ ማድረግና ሁለት ቦታ መስራት ማለት ነው ከዛ ይቀጥላል አታቋርጪ አሪፍ ለውጥ አለው

    • @hanaamehde2528
      @hanaamehde2528 2 роки тому +2

      @@Su4Su.T እውነት ነው ተባረኪ እኔም አይቸዋለሁ ግን ሳናቋርጥ ሳንሰለች ነው መጠቃም ያለብን ትንሽ ቀን ሞክረን ከተውንው ለውጥ አያመጣም ብዙውን ብለሽዋል ክበሪልኝ ❤❤😘😘😘😘

    • @አይንዬየራያዋ
      @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +1

      አሁኑኑ ላፍላእስኪ እማ እኔ እረግፎአበቃብኝ

    • @hanaamehde2528
      @hanaamehde2528 2 роки тому

      @@አይንዬየራያዋ ሁሌም ተጠቀሚው ሳታቋርጭ ማለቴ በሳምንት 2 ግዜ 👌 ከመታጠብሽ በፊት ተቀቢው እና 2-3 አቆይተሽ ታጠቢ ከዛ እርጥቡን ያለሽን ቅባት ተቀቢው እና ስሪው ጎንጎን አርጌው ስትተኝም ሁሌ እየጎነጎንሽው ተኝ ፈተሽ አትተኝ የኔም ፀጉር በጣም ይረግፍ ነበር ስስም ነበር እንደዚህ መንከባከብ ከጀመርኩት 1 አመት ሞላው በጣም ለውጥ አለው የእውነት

  • @solyanaabdela7786
    @solyanaabdela7786 2 роки тому

    ፍርየ ወይኔ አየሁሽ አላመንኩምነበር ነሽ አይደለሽም ብየ የልጂነትፊልሞችሽ አይረሱም ሰላየሁሽ ደስብሎኛን ወላሂ ያንችን ፊልም ለማየትእፈልጋለሁ ከሰራሻቸዉ እናም እርጉዝነኝ የፊልም እርእስ አሰቀምጡልኝ

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 2 роки тому

    ውይይይይ እኔኮ ሁሌ አስብሻለሁ የት ገባች እያልኩኝ በፊት ፊልም ትሰሪ ነበር የሞኒካ ሲሳይ ተይ አትሚኝ ክሊፕ ላይም ነበርሽ🤔 ለማንኛውም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ❤️

  • @Amirtub-w4j
    @Amirtub-w4j 6 годин тому

    Gin tafatirom rakimnew yimeslegna hubet Satosh yihonal la sagurish lik

  • @seblesewale2655
    @seblesewale2655 2 роки тому

    ፀጉር የፈጣሪ ስጦታ ነው ከቤተሰብ በዘር የሚመጣ ነው በተጨማሪም ውስጣችን ጤነኛ ከሆነ እናም ጥሩ ምግብ ከተመገብን ጥሩ ፀጉር ይኖረናል ካዛ ውጭ ግን አንዴ አቮካዶ አንዴ ጥቁር አዝሙድ እያላችሁ በተወደደ ኑሮ ገዝቶ መብላት ያልቻለውን ፍራፍሬ ተቀቡ እያላችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡት

  • @CRAFTS665
    @CRAFTS665 2 роки тому +1

    ሄይ ፍርየ እንዴት ነሽ ስለ ቼቤ ፓውደር ብታሣይን እና ኢትዮፒያ ውስጥ ይገኝል ወይ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 роки тому

    ከድሮ ጀምሮ በድራማ ሳይሽ ፀጉርሽ ከለርሽ ያማረ ነው ይሔ ከአምላክ የተሰጠሽ ስጦታ ነው ፀጉር በመያዝ ጥሩ ቢሆንም ያንቺ ግን በተጠቀምሽው አይደለም ሰውን አታታልሉ ።

  • @gainatstars4294
    @gainatstars4294 2 роки тому

    እሽ ፍርዬ ለውህዱ እናመሰግናለን መዳም ካመጣችልኝ ሞክራለው በመዳም ቤት ሀያ አራት ሳት ታሽጌ ስለምውል የኔውም ሸሽቶብኛል

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 2 роки тому

    Satwashi negerign eshi? anchi tewanagnua nesh weyes temesaselalachu?

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 2 роки тому +8

    Hiwot lay yeserashiw lij oohhhh 😍 when u make film ur hair is soo beautiful u are gifted not by wuhd tnx for sharing 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 Рік тому

    You are beautiful. Is it your hair? Amazing keep it up your husband is lukey. Bless the family

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 роки тому +2

    የተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች በጣም ዉድና የማይገኙ ናቸዉ ከእነዚህ ሁሉ እኔ ያለኝ ቁሩንፍዱ ብቻ ነዉ
    ማዳም ቤት ሆኜ እነዚህን አገኛለሁ ማለት ጉምን እንደመጨበጥ ነዉ
    ለማንኛዉም በርቺ

    • @malonamalo7646
      @malonamalo7646 2 роки тому +1

      ሁሉም ኢትዮጵያ አለ ውዴ

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 2 роки тому +1

      😁😅 ውድ ነው በጠለብያት 230 ብሎውኝ አረ አልፈልግም የመሲ የናይላ እናት ቅባትም ውድ ነው 250 ብሎውኝ 😘😘

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 роки тому

      @@ormooapss442 አዎ ዉድ ነዉ እኔ ትላንት ሰዋኩን የኮኮናት ዘይት እና የቀንዳዉጣ ቅባት ግዛልኝ ብየዉ አንዱን 35 ሪያል አንዱን 31 ሪያል ለ2 ቅባት 66ሪያል ደሞኮ ትንሽ ናቸዉ😔
      ብቻ ችግር ነዉ የተልእኮ ነገር የልብ አያደርስም

    • @Luna23official
      @Luna23official 2 роки тому

      ድንግል ሆይ ባለማግኘትሽ ብዙም ኣይቆጭሽ እነዚህ ሁሉ የተባሉት እኔም ሆንን ጓደኞቼ በቀላሉ ስለምናገኛቸው ሞክረናቸዋል ምንም ለውጥ የለውም ፀጉር ከተፈጥሮ እና ከምትመገያቸው ምግቦች እና ከጭንቀት ነፃ መሆን ነው የሚያሳምረው ባለን በተሰጠን እያመሰገንን በሚያምርብን ቁርጥ ስታይል ኣሳምረን አንገኝ የነዚህን የፀጉረ ቆንጆዎች ፉገራ😄😄 ተይው

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 2 роки тому +2

    እኔ እንደተረዳሁት ጸጉርሽ መጀመርያውንም ቆንጆ ነው ዛላውም አሪፍ ነው ይሄ የተጠቀምሽው ውህድ በጣም ቆንጆ ነው ለተሰባበረ ጸጉር ይችላል ለእድገቱ ቫይታሚኑ ጠቃሚ ነው እንሞክረዋለን

    • @bontudejene2325
      @bontudejene2325 2 роки тому

      le senti dakeka new mekoyet yalew wayasi sa'teti new ka tekebash buhala?

    • @tigistzewdealemu9892
      @tigistzewdealemu9892 2 роки тому

      @@bontudejene2325 አውይው ጠዋት ተቀብተሽ ወደ ማታ ታጠቢው ከቻልሽ እስላም አድርገው አርፍ ነው

  • @HiwotCherenet-p4j
    @HiwotCherenet-p4j 6 місяців тому

    በጣም ያምራል ፀጉርሺ ለዉጥም ህያየዉበት ነዉ

  • @brouktawitdemissie1805
    @brouktawitdemissie1805 2 роки тому

    Thank you will definitely try it

  • @seblelove1773
    @seblelove1773 2 роки тому +2

    ይመስለኛል ክልስ ነሽ ለዛ ይሆናል ፀጉርሽ የሚያምረው

  • @cocovides60
    @cocovides60 2 роки тому +3

    I mean you dont look like abesha your hair naturally is different anyways thank you for sharing this with us

  • @netsikitchen
    @netsikitchen 2 роки тому

    Selam fre konjo wow segurishi betam new miyamirew barichi wude

  • @shewayetilahun3803
    @shewayetilahun3803 Рік тому +1

    እኛ የማናገኘውን ነገር መዘርዘሩ ጥቅም የለውም

  • @Adseytube
    @Adseytube 2 роки тому +13

    ፍርየ ቆንጆ አርቲስታችን እንኳን ደህና መጣሽ በዚህ አጋጣሚ ልንገርሽ አድናቂሽ ነኝ 👍👍👍

    • @addisalem1574
      @addisalem1574 2 роки тому +2

      እባካችሁ የተፈጥሮ ጸጉራችሁን እያወዛወዛችሁ የዩቱዪብ ገንዘብ መሰብሰብ ቢዝነስ አረጋችሁት ;, ሲቀጥል አዛ ያላችሁበት ሆናችሁ የምትደረድሩት አይነት እዚ አንዱን ቅርንፋድ ቢገኝ እንኳን ኪሎ 800 ብር በ ቀላል አይገኝም;, ግን ደግሞ ውህድ ከምታስተዋውቁት አንዳንዶች ጸጉራቸው የተለወጠ የለም ማለቴ አይደለም ምሳሌ፡መስከረም(መስኪ)

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 2 роки тому

    that looks good but how we can access those things here.....better to do more on the accessible materials.

  • @meseretyosef9015
    @meseretyosef9015 2 роки тому

    Ehte ehenen yemesele xegur yesetesh egziabher amesggni..

  • @አደይአበባ-ኘ8ከ
    @አደይአበባ-ኘ8ከ 2 роки тому +2

    የሆነ ቦታ በአካል አውቅሻለሁ የት እንደሆነ ማስታወስ አቃተኝ

  • @bekeludechassa2942
    @bekeludechassa2942 2 роки тому

    ፍርዬ የሰፈሬ ልጅ ስለ አየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @zebibamudesir9631
    @zebibamudesir9631 2 роки тому +1

    አለሽ እኔኮ ይት ሄድሽ ብይ እሰብኩነበር በአላህ እካን አየዉሽ

  • @negat2380
    @negat2380 2 роки тому

    Hey Helya endat nesh amha desta abren temrenal

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 2 роки тому

    Wow ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የት ተፋሽ አድናቂሽ ነበርኩ

  • @seblewongel4794
    @seblewongel4794 2 роки тому

    Anchi film mtseriwa lij nesh

  • @TerngoMisigana
    @TerngoMisigana 6 місяців тому

    ፍርየ

  • @marry6186
    @marry6186 2 роки тому

    ፍሬ ቤላ ችርች አገኝሽ ነበር አሁን ጠፍተሻል እባክሽ ኢትዩጲያ ሺያ በተር የትይገኝል

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 роки тому

    ውይ የኔ ቆንጆ ምናለ ትንሽ ቀደም ብትይልኝ?
    😣😣😣
    ይሄው መሰባበሩ ምርር ሲያደርገኝ ከስድስት ሠዓታት በፊት ቁርርርርጥ አድርጌው ተመልሼ እንቅልፍ አጣሁ። 🙈
    ለማንኛውም እድሜውን ይስጠን እንጂ በበፊቱ ከቀጠለስ ደግ ፀጉር ነው ያለኝ ከስር ከስሩ እየተንከባከብኩ ይደርሳል።
    😊

  • @HayatEndris-o6s
    @HayatEndris-o6s 4 місяці тому

    የኔ ውድ ፀጉሬ ይነቃቀላል ይበጣጠሳል መላው ምን ነው

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 2 роки тому

    የመጀመሪያዬ ነሽ🤣 ማለት ለዩቱብ ፀጉርሽ ማሻአላህ ያምራል ተልባ ስለሚመቸኝ ነው ብንጨምርስ ይበላሻል እንዴ ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል በተረፈው በርቺ👍🥰

  • @webnet700
    @webnet700 2 роки тому +7

    እኔ ጥያቄ የሆነብኝ እናተ ፀግር ተንከባከቡ የምትሉን በሙሉ ፀጉራችሁ ማሻአላህ ነው ግን አርቲ እየቀጠላችሁ እንዳይሆን እምትጫወቱብን እኔ ያላረኩት ነገር የለም ግን ነቅነቅእንኳን አላለም መነው እሚያድገው ደመወዜን ጨረስኩኝኮ በሱምክኒያት አዷ እንድ ይዛ ትመጣለች ሌላዋም እንደዙሁ አላህ የሥቱር እንዳትመልጡኝ ፈራሁ አሁንስ

    • @ter2065
      @ter2065 2 роки тому

      ሞኝአትሁኝ ሁቢ እየቀጠሉ ነዉ እኔ በተፈጥሮ ፀጉሬ ዞማነበር አድሜ ለስደት አሁን ቁጮየ ወጣ ሲቀጥል እኔ ቁርፍድ በሂናም በዘይትም ተጠቃመመ ነኝ ተሻይ ጋር እጠጣዉ አለሁ ወፍ የለም እያደር ጎፈሬየ ወጣ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому

      @@ter2065
      እኔን ያየሁትን ሁሉ አልጠቀምም ምክንያቱም ሀገር ቤት ምንም ሳልጠቀም ማሻ አላህ ነበር ከቁመቱ ስብርባሪም የለውም ነበር ስስ ቢሆንም አሁን ጭድ ሆነ ይመዘዛል ይሰባበራል ያው ኢንሻ አላህ ውሀው ዬሆናል ከሀገራችን በሰላም ያብቃን ይመለስ ይሆናል

    • @Luna23official
      @Luna23official 2 роки тому

      ልክ ነሽ እህቴ ምንም ጥቅም የለውም ብርሽን ኣታባክኚ በተፈጥሮ ፀጉራቸው ቆንጆ ይሆንና ዋሽተው እንዲህ አድርጉ ምናምን ሲሉ ይውላሉ የተበላ ሲስተም ነው ይልቅስ ሌላ በሚጠቅም ነገር ኑ

    • @TarikNegn
      @TarikNegn 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 роки тому +3

    እንዴ የጠፋ ሰው ሰላም ነው ቤተሰብ +++ሆኛለሁ ዛሬ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 роки тому

    ፍሬ ከብዙ ጊዜ በኃላ አይሁሽ
    ግን ቅርንፉድና ዘይቱን ከቸመርሽ በኃላ የጨመርሻቸው ግብአቶች ምንድን ናቸው
    ምንድን ነው ስማቸው

  • @munatk64a24
    @munatk64a24 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ዊ ነሽ ወይስ ሂንዳዊ ማሻ አላ 👍😍

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 роки тому

    ሽታው እንዴት ነው ሽያ በተሩ መጥፎ ሽታ ስላለው ንገሪኝ አመስግናለሁ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 роки тому

    ሰላም ላንቺ ፍሬ በጣም ምርጥ ወህድ ነው እናመሠግናለን 🙏

  • @alemkidist5098
    @alemkidist5098 2 роки тому

    Hiwote Dirama Lay New Yemakish Betam Tefitashal Enkun Dena metash 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Balco-gc1ve
    @Balco-gc1ve Рік тому

    ፃጉአሁን ነዉየተላጨ5 ወሩ ግንእየተነቀለነዉመፍቴሄ

  • @hlinaabrham4777
    @hlinaabrham4777 2 роки тому

    እስኪ እንግዴ ሰርቼዋልለው ያው በአንዴ ለውጥ የለም ደጋግሞ በትእግስት መሞከር ነው

  • @ህይወትእንደዋዛ
    @ህይወትእንደዋዛ 2 роки тому

    ውይ የት ገባች የምላት ሁሌ ልቤ ውስጥ ያለች አርቲስት በናትሽ የት ገብርሽ ነው

  • @mebratwedanjo7142
    @mebratwedanjo7142 2 роки тому

    Ehite benatish nigerign film tiseri neber ayidel?

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 2 роки тому +3

    ፋርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከስንት አመት በሀላ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому +4

    ፀጉርሽም እንቺም ቆንጆ ውድድድ

  • @amytk6095
    @amytk6095 2 роки тому +2

    Ewey yene konjo yet teftesh new?😘😘😘

  • @eyerusalemmulat91
    @eyerusalemmulat91 2 роки тому

    Hi freta yesefersh lij negn betam tefteshal slayewsh des blognal
    Gin yanche segur drom erejem leslasa nebere

  • @HirutTeshome-s4j
    @HirutTeshome-s4j Рік тому

    ሄልዬ አለሽ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 Рік тому

    ቀለም ፀጉር ችግር አለዉ ቆንጆ እባክሽን ንገርኝ

  • @etaferawejigu6522
    @etaferawejigu6522 2 роки тому

    እረ የሠፈሬ ለጅ እዚ ገብተሽ ነው የጠፍሽው ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 2 роки тому

    አርቲስት ነሽ ካልተሳሳትኩ ❓በምን ያህል ጊዜ ነው ውጤቱን የምናየው ❓

  • @mekdeslakew-u2f
    @mekdeslakew-u2f 8 місяців тому

    ፍሬ ተጠቅመን ለምን ያህል ቀን ማቆየት አለብን

  • @maedaaehmed2718
    @maedaaehmed2718 2 роки тому

    Selam ጸጉሬ በጣአም እየተበጣጠሰብኝ ነው የሆነ ነገረ በየኘ ምነልጠቀም

  • @Noah-c2j
    @Noah-c2j Рік тому

    Frye sewedesh ❤❤❤❤❤

  • @sentukatube7154
    @sentukatube7154 2 роки тому

    Benatesh lmn ke film lay tefash atmeleshim? Hywet filmesh began nber des ymilegn teztam alegn besu film

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 2 роки тому +1

    ሠላም የጠፋ ሰው ከቲቪ ላይ ጠፍተሻል ፀጉርሽ ድሮም ቆንጆ ነበር ስላየሁሽ ደስብሎኛል

  • @markenleul4683
    @markenleul4683 2 роки тому

    ሽበትስ አላስቸገርሽም?????

  • @selamawitgetachew4580
    @selamawitgetachew4580 2 роки тому

    Yene wud endet nw endi yamarebesh

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj Рік тому

    ወላሂ ሢጀመርሀገርእያለን በጣም ሠነፍነን እኔ ሁሉንም እቤቴአለ ግን ዋይፍይ ሥለለኝ ብዙአላዉቅም መጠቀም ያለብኝን እዚህግን እማዳቤት ይከብዳል እኔእፈራለሁ ቢኖርም

  • @alemtsehayhailu2337
    @alemtsehayhailu2337 2 роки тому

    Yene enat yene mirt yet tefash sewedesh eko

  • @misxer21
    @misxer21 2 роки тому

    ሂወት ድራማ ላይ አስለቅሰሽኛል በጣም አክባሪሽ ነኝ ግን አሁን ከሚዲያው ርቀሻል እባክሽ ተመለሺልን

  • @MuluMola-l6h
    @MuluMola-l6h 7 місяців тому

    ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zatsionruf2016
    @Zatsionruf2016 2 роки тому +1

    Dro film tesri nbr aydl

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 7 місяців тому

    Wey gud fereye yet new yaleshiw tewenawen teweshiw malet new

  • @eyerusalemmulat91
    @eyerusalemmulat91 2 роки тому

    Tesertrsh stheje enkeyelish nebere wow yeseferachen konjo ena fem nebersh

  • @sararahel6294
    @sararahel6294 2 роки тому

    Hi, freye how r you, ebakish tsegure kefit eyesheshe new erjign, kefit sasa

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 роки тому

    Waw. Siyamer gen men yahel seat takoyew alesh?

  • @ethioethio7608
    @ethioethio7608 2 роки тому

    Good to see you my favourite artist

  • @hamarohawit2167
    @hamarohawit2167 2 роки тому +1

    Ende hywet ????

  • @elsaaswraris1875
    @elsaaswraris1875 Рік тому

    Kawaledku bohala batame nw sagura yamewalekaw eski sarecha emokerawlehu ehta amesagenalehu

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 2 роки тому

    Thank you.

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu 2 роки тому

    Omg አርቲስት ፍሬ🥰

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 2 роки тому

    Anchi yemttkmew hager bet angngwume

  • @haymita9929
    @haymita9929 Рік тому

    Be emebete yichi artist tefitaley

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 Рік тому

    Xefteshal wuduwa ❤❤❤

  • @Tesco-q3f
    @Tesco-q3f 4 місяці тому

    ደናነሽ ግን እሄን ሁሉ ግባት ኬት አባቴ ላመጣ ነው

  • @tamenegn6247
    @tamenegn6247 2 роки тому

    ሄለን ቸርነት ነሸ? ወይስ መመሳሰል ነው???

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 роки тому

    አርቲስት ፍርዬ ግን የት ጠፍተሽ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁሽ ገመና ላይ ነበር ሊዲያ ሆነሽ የሜሮን ጌትነት ጓደኛ ሆነሽ

  • @zinuzinu6046
    @zinuzinu6046 2 роки тому +1

    how long you gonna stay with this oil ?

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 2 роки тому

    ፌልም ላይ አይቸሻለሁ ልበል,?🤔

  • @gainatstars4294
    @gainatstars4294 2 роки тому

    ግን ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል ቡጉር ይወጣና ከዛን ይጦቅርብኛል ለዚ ምን ላድርግ