🛑የወሎ አስፈሪው መንገድ ከዝጆሮወቹ ጋ ተመልከቱ😯

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #music #love #seifuonebs #comedy

КОМЕНТАРІ • 163

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  3 місяці тому +36

    ሁላችሁም ላይክ በማድረግ ይመልከቱ ሀገሩዎን😂

    • @Seada4756
      @Seada4756 3 місяці тому

      እኔ እምልህ ሳዱላዋ አልገባ አለችደ አብዲ

    • @Seada4756
      @Seada4756 3 місяці тому

      እናመሠግናለን ኧረ እንዳትወድቅ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 3 місяці тому +1

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ደረሴ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 3 місяці тому

      አብዲ እስኪ ጦጣይቱን አሳየኝ አትቸ አላውቃትም አሳየኝ😮

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 3 місяці тому

      አረ ይሄስ አተንም ሊበላህ ፈልጎሌ አብዲ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 місяці тому +12

    የጧይፍን ጀበል ሳይ አረጎ ነዉ ትዝ የሚለኝ❤❤❤ ሰላም ለሀገራቺን😢😢😢😢

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 3 місяці тому +3

    አይ ትዝታ ሰርግ ለመዝናናት ስንሄድ ኮቻ ስንመለስ ማታ ላይ አቤት ማን ይቅደም ማን ይቅደም ሙሽሮቹን እንኮን አልፈዉ የሚሄዱት ነገር ነዉ ትዝ የሚለኝ የሀገረጎ መንገድ ሁሌም ከሹፊር ጎን ነዉ የምቀመጠዉ ነበር ያዉ ቀበጥ እብድ ነበርኩ ግን እራሴን የማስከብር ነኝ ግን በሰወች ሁሉ ተወዳጅ ነኝ ወጣ ፀባይ የለኝም ግን በጣም ነበር የሚሳሱልኝ በክፉ አይን ማንም እንዲያየኝ አይፈልጉም ነበር የሰፈሮቸ ልጆች ሹፌሮቹ እረዳቶቹ በቃ መልካም ነበሩ ሰርግ ካለ እኔ ላዝም አለሁ መዝናኛ ይዘዉኝ ይሄዳሉ አይ ኮቻ ከደሴ ኮቻ ከዛ ገራዶ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ሀራሙን ሀላሉን ለይቸ አዉቄ አለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 місяці тому +4

    😂😂😂 ደረሴ😢 ባለፈው ከደሴ ስንመጣ ከላይ ሆኖ ድንጋ ሰዶብን ሹፌሩ የነቃ በመሆኑ ቶሎ ብሎ ገባው😢

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 3 місяці тому

      ዉይይ አረ እህቴ እንኩዋንም አላህ አተረፋቺሁ ለዛዉም እዛ ቦታላይ ሱበሃን አላህ እህህህ

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህደረሤ ሽኩራን አገሬን ሥላሣየኸኝ አይ ሀረጎ ሢያምር በባሥ ሢሄድ እንደት እንደምፈራ ያረቢ ገደሉ

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 3 місяці тому +6

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበካትሁ አስታወስከኝ የገጠር ልጅ የሆናችሁ እደኔ ብላጊ ሲቀማን ነበር ዝጀሮ😅😅😅😅

  • @eman-xg9ek
    @eman-xg9ek 3 місяці тому +18

    አግባ ላጤነት አያዋጣም ደረሴ

  • @fatumafatuma739
    @fatumafatuma739 3 місяці тому

    ወይኔ ትዝታ እምየ ሀገር አላህ ሠላምሽን ይመልሰው

  • @user-eo4sk3yd1b
    @user-eo4sk3yd1b 3 місяці тому +2

    በረታ ገጠረን ማየት ይናፍቃል አይ ስደት😊

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 3 місяці тому

    የመዳም ቅመምች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 місяці тому

    😢😢አይ እምዬ አገሬ ሰላምን አላህ ይሙልስልሽ አሁን ውጭ አገራት ዝጀሮናጦጣን ከፍለው ይዝናናሉ ያያሉ የእኛ ግን በነፃ ሞልቶ😅

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 3 місяці тому +3

    ስላም ብልልኝ 😢😢😢አገሬ ናፍቆኛል

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 3 місяці тому

    አላህየመለስልንያገራቺንንሰላምያረብ

  • @emtube9470
    @emtube9470 3 місяці тому +1

    አይይይ 😢😢😢 ሢምር ወላሂ አሏህ ለሀገራችኝ ያብቃን ያረብ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 3 місяці тому +1

    አቤት ወንዙ ሲያም ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 3 місяці тому +1

    ኧረ ብስኩት አታስተምራቸው የሰፈሩን ሰው እንዳይረብሹ በእውነት በጣም የማረሳው ገጠመኝ ሳውዲ አረቢያ አብሃ የሚባለው ሀገር ለመዝናናት ሂደን የያዝነውን ቀምተውን ጦማችንን አውለውናል በእውነት ሻይ የያዝንበት ፔርሙዝ እንኳን አልቀረም ሲቀሙን😅

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 3 місяці тому +1

      አዎ እውነትህንነው፣እኔም እዚህ አበሀነኝ በጣም አስቸጋሪናቸው እኔም አተሳውም ፔርሙዝ አስጥላለሁብየ የተሰበረብኝ😅😅😅😅

    • @FatimaAliየዴሴዋ
      @FatimaAliየዴሴዋ 3 місяці тому

      ​@@user-Nezhia😢😢😢ምን ልታረጊቤርሙሥ

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr 2 місяці тому

    ኧረ አብዲ መቼነው ሰፈራን እምታሳየን መቼ ነው እምትሄደው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo4sk3yd1b
    @user-eo4sk3yd1b 3 місяці тому

    ወይኔ የናፈቀኝ ዝጀሮ ዋው አብዲ አናመሰግናለን

  • @Jemila-xm5tz
    @Jemila-xm5tz 3 місяці тому +1

    ወንዙ ጭረች መስሎኝ 😢ኧረ ጭረኝን አሳየን ሀራ ሂድና😊😊😊

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 3 місяці тому

    እናመሠግናለን bro ሰፈሬን አሳየኸኝ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ቆይ ደረሴ ትርፍ ነብስ አለህ እንዴ ባንክ😅
    እንደዚህ መጎበዝ
    ወላሂ ወደ ደሴ ስሄድ በሸሃዳ ነው ፍርሃቴ
    በተለይ በክረምት ደስ ይላል ።አረንጓዴው ይጨመራል።

  • @woyay2095
    @woyay2095 3 місяці тому

    የዝንጆሮዎች ብዛታቸዉ ያስፈራሉ አይ አብድ ጎረምሳዉ አላለም ክክክክክክ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 3 місяці тому

    ሆ እረ ደሞ እዝናናለሁ ብየ ከላይ ጦጣወቹ ድንጋይ ወርውረው አናቴን ቢሉኝሳ ሆ

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    ዋሊኩሞሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌንደረሴ ወኔዝጀሮ እህል እጠብቅነበርድሮ ዝጀሮናጦጣእየበላብን እደት እደማባርራቸውነበር በየገደሉ አይይይይ ሲጮሁብኝ ደሞእደት እደምፈራቸውkkkkk ማነው እደኔ የገጠርጅሁኖ እህልየሚጠብቅ ከብት የሚጠብቅ
    ግንበዚህመንገድ መጥቸበታለሁ 2009ላይ አይይየ ኢሻአላህ በቅርብእመለስበታለሁ ሀገራችንሰላምያድርግልንያረብ

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 3 місяці тому

      እኔም እንጠብቅ ነበር፣መንገዱንማ እኔ ሹፌር ነበርኩ እመላለስበትነበር፣ግን ከሁለት አመትበፊት፣ስምንት ቤተሰቤንይዠ ስንሄድ ከአደጋ ስለተረፍን፣ከዛቡሀላ እፈራዋለሁ፣ሀረጎን፣ሆሆ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 3 місяці тому +1

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱ፣ወበረካትሁ/ጀዛክአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube3481
    @tube3481 3 місяці тому

    እኔ ስንቴ ሂጀበት ግን ስሙን እንጅ ቦታው ሁሌም አድሴ ነው ሰላም ለሀገራችን ኢንሸአላ ተስፋ አንቆርጥም በሰላም ከስደት መልስ እንኖርባታል

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 3 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እደት ነህ አብድ ❤❤❤🎉

  • @ሂኩነኝ-ጰ5መ
    @ሂኩነኝ-ጰ5መ 3 місяці тому +1

    እረ ወደ ገደሉ ግልብጥ እንዳትል

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 3 місяці тому

    ወሎ ዩኔቨርስቲ አካባቢ እንደትነው. እስኪ እዛ ቤት የሰራችሁ ምን አድስ አለ. 😢 የኔ ተከለለብኝ

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 3 місяці тому

    መዝናናት 100ጊዜ ቢቀርብኚስ አረጎ ሂጀ ከምዝናና ሆ ።ከደሴ ኮቻ በመኪና ስዝናናበት ነው የምውለው ግን ያስፈራኛል በጣም

  • @fghhan4299
    @fghhan4299 2 місяці тому

    ይመችኸ የኔ ወድም

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 3 місяці тому +1

    ደረሴ እኔም እዳተ ተራራ ዛፍ አረጓደ ቦታ መቀመጥ እወዳለሁ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 3 місяці тому +2

    የተፈጥሮ አራዊቶች ደሥ ሢሉ
    ማንም ቢሆን ደቡብ ወሎ መካነ ሠላምም የመገዲ ችግር አለ ይሠራልን ሠው እያለቀ ነው
    እናም ውዶቸ ዳታ ተለቀቀደ?የሚመልሥልኝ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 3 місяці тому

      እኔስ ያሳሰበኝ ዳታ ሳይሆን ዝናብ አለ መጣሉ ነው

  • @Faeza852
    @Faeza852 3 місяці тому

    አረ እንድህ ያለ ጠመዝማዛ መንገድ ላይ በሳይክልም በግርም መሄድ የለብህም 😢😢😢

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 3 місяці тому +1

    አረ የሳኡድን በግ መስለው አተረትረው ጂጀሮቹ 😂

  • @user-du1zb2fq8y
    @user-du1zb2fq8y 3 місяці тому

    ወሎአጌራ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 3 місяці тому +1

    መልካም ሳዱላ ትግጠምህ ወንድሜ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 3 місяці тому

    ደረሴ እስኪ ደሴ የወዶች ፀጉር ቤት ማሰልጠኛ አቅርብልን

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx 3 місяці тому

    እነዝህ መች ጦጣ ናቸዉ😄😄😄😄

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l 3 місяці тому

    አረእኔእሱንመንገድበጣምነው እምፈረዉ😢😢😢

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad3976 2 місяці тому

    ደረሤ በሠላምህ ነው የጠፋኸው

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 місяці тому +1

    አግባና ለድጋሜው ከሳዱላዋጋ እናየሀለን አብደላ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 3 місяці тому +1

    🎉ወንድሚዬአብደላዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 3 місяці тому

    ሰደቃ እየወጣህነው አብድ❤❤❤

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 3 місяці тому

    😂😂እረ ደረሴ ዝቢቱ ካፍህ ስትገባ አየሆት 🤑🤑🤑😬አነቀጭካት ወላ

  • @SadaEbrahem
    @SadaEbrahem 3 місяці тому +1

    ሀርጎ ሲስፈራ እኮ 😢

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 3 місяці тому

    ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @مدينهحسين-ص7د
    @مدينهحسين-ص7د 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ዋው ያምራል አገር

  • @AyshaTube-v7c
    @AyshaTube-v7c 3 місяці тому

    ወይ ሀገሬ 😢

  • @zehratalema
    @zehratalema 3 місяці тому

    ናፍቆኝል❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 місяці тому +1

    ዴረሴ ግን ሀረጎ መገድ ከሀይቅ ዴሴ መስመር አዴልዴ ከከቦልቻ ዴሴ አልክሳ አስረዱኝ የምታቁ

    • @rabiaadam7068
      @rabiaadam7068 3 місяці тому +1

      ከኮምቦልቻ ደሴ ነው

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia 3 місяці тому

      ከህይቅ ደሴማ ቆቦ ዳገት ይባላል ያም በጣም ያስፈራል

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 3 місяці тому

    ውይ አትፈራምዴ ሀረጎ ውይ እዴት እደናፈቀቺኝ 😢

  • @Fathama2023-n9w
    @Fathama2023-n9w 3 місяці тому

    አየ ደረሴ😁

  • @Asha-z6d
    @Asha-z6d 3 місяці тому

    መኪናህደግሞአብሺር
    ቀስበቀስእቁላልበእግሩይሄዳል
    አብሺርባላህፈቃዲባለሀይሮፍትሆናለህወንዲሜኢሻአላ❤

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 3 місяці тому

    አይ ጎራ ሳይ ደሰ ይል❤❤❤❤❤❤

  • @SihanS-ln2vm
    @SihanS-ln2vm 3 місяці тому

    እምኝየ ሀግሬ

  • @امعامار
    @امعامار 3 місяці тому

    አረጎ ስትሉ በደበር መስሎኝ ቆይ በኛም አገር አለ ማለት ነው

  • @Zamzam-pf2xp
    @Zamzam-pf2xp 3 місяці тому

    ዋአሊኩምሰላም ወላሂ ሀገሬ ሰላም ሁኖ ይሄን መንገድ እድንመላለስበት 2013 አከባቢ ነበር ተሳቂቄ ያለፍኩት መኪና ጠፍቶ በአይሡዚ😢 እዳትወድቅ ደሞ ወንደም በአንድ እጂ ካሜራ በአንድ እጂ ሳይክል😳 ዋ

  • @ergonurye2053
    @ergonurye2053 3 місяці тому +1

    አይይይይይ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    አብዲ እንዴት ነህ ተሻለህ ወንድመ አብሺር ዘና በል ሳዱሌን ይዘህ አላልክም ገደለገደል ማን ይዝናናለ ሆቴለሆቴል ነዉጂ😂😂😂😜😜😜

  • @Donghutwice
    @Donghutwice 3 місяці тому

    masha alah betam desylal💕💞💕💞💕❣️❣️❣️

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 3 місяці тому

    እናደሀረጉ መንገድ ሸጠ ጠመዛማዛ እንካን እኔ ባዳዉ ወንድሙም አበደ❤❤❤❤❤

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 3 місяці тому

    ኧረ አንተ ልጅ እድሜህ ይርዘም አገራችንን አስጎበኘኸን

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 3 місяці тому +1

    አብዲ የት ነህ ሸበካ ይሰራልዴ

  • @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v
    @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v 3 місяці тому

    አይይይይ ሀገሬ መቼ ነው እማይሽ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 3 місяці тому

    እስኪ ወይናባ ይድና አሳየኝ በጣም ናፍቆኛል ሀገሬ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 3 місяці тому

    ወለይኩም ሰለም አብዱ❤❤❤

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 3 місяці тому +1

    አረበኛ ያቃል እዳ ግን ጠፊተህል

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 3 місяці тому

    አይ ገጠር እዴው ደስ ይላል ወላሂ እኔ ገጠር ስወጣ አለምን የጨበጥኩ ያክል ነው እሚሰማኝ ወላሂ ቅመሞች ደምሩኝማ

  • @ዘይነብየልጎማዋ
    @ዘይነብየልጎማዋ 3 місяці тому

    ሀረጎ ዉይ በጣምዴስይላልኮ

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 3 місяці тому

    Hooo arebegna yawuqali inde tefedeli mitilewu😂😂😂😂

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 3 місяці тому +1

    መሸአላህ አብላዉ

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 3 місяці тому

    አይ ትዝታ😢😢

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 3 місяці тому

    ሻአላ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 3 місяці тому

    ደሰ ሲል

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh523 3 місяці тому

    ሰላም በልልኝ በቅረብ ኢንሻ አላህ

  • @eman-xg9ek
    @eman-xg9ek 3 місяці тому

    በጣም ያምራል

  • @Asha-z6d
    @Asha-z6d 3 місяці тому

    ያገሬዝጀሮናጦጣሠላምበልልኚደረሴ
    የኮቻዋአጠመናነኚ

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 3 місяці тому

    Aer abdu sadlw machinw ezht yamtmtat 🎉🎉🎉

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 3 місяці тому

    ደረሴ ዙረት ለመድክ በቃ ሳዱሊትን እረሳህኮ ማርጀትህ ነው እንድህ እንደሆንክ ክክክ 👍በርታ

  • @husenali-et8ce
    @husenali-et8ce 3 місяці тому

    ،አግባ

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 3 місяці тому +2

    እዳትወዲቅ እሔዲክ አትቀሪፅ

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad3976 2 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    ሲያምር

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 3 місяці тому

    መሸአላህ👍👍👍

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 3 місяці тому

    ሀረጎ አይይ እኔስ፣ እኔ ሶስትወንድሞቸ፣ሁለትእህቶቸከነባሎቻቸው፣የህቶቸልጆች ሁለት በአንድ መኪነውስጥ ሁነንስንሄድ ኤስ የሚባለውመንገድ ላይ ከአደጋ የተረፍንበትን አጋጣሚ አረሳውም ከሁለት አመት በፊት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ነበርኩ እያሽከረከርኩየነበረው፣አልሀምዱሊላ፣ሁላችንም ተርፈናል።

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 3 місяці тому

    አዬ አብዲዬ ሳይክልዋ ቢያንስ በሞተር አቀይራትም እንዴ ነው ፍሉስ ማፊ 😅

  • @FatimaFofo-t7g
    @FatimaFofo-t7g 3 місяці тому

    ደረሴ አገሬ ናፍቆኝ ነበር አየሁት

  • @dawud359
    @dawud359 3 місяці тому

    በርታልን ወንድሜ

  • @user-yy6di5ig5d
    @user-yy6di5ig5d 3 місяці тому

    ክክክ ጎረምሳው አይፈራም

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 3 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የአብዲ ወሎ ቤተሰቦች በቅንነት አበረታቱኝ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 3 місяці тому

    ወይኔ ትዝዝዝታታታታታታታ አይይይይ አብዲ

  • @ergonurye2053
    @ergonurye2053 3 місяці тому

    አይይዥዥ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 3 місяці тому

    Wow💛💛💛❤❤❤💚💚💚

  • @jamilaYT234
    @jamilaYT234 3 місяці тому

    እረ አብዱ 😂😂😂 እንደነሱ ትችላለህ

  • @elhammohammed1486
    @elhammohammed1486 3 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @فاطمه-ل1ق9ش
    @فاطمه-ل1ق9ش 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 3 місяці тому

    ማሻ አላ😢😢አገሬ ናፈቀኝ