Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
ሰላም ዶክተ እኜ ከወለድኩ ስድስት ወሪ እና ጥያቄ ከዚጋ ባይገናኝም ስለጨነቀኝ ነው እና ምን መሰለህ እንዳለ ሰውነቴ ድርቅ ማለቴ ሁሉም ገላዬ በሙሉ ሰውነቴ ባጣም ይሻክርል ደርቋል ምን ይሆን ምክንያቱ በምን አይነት ሳሙና ብታጠብ ጥሩ ነው ምንስ ቅባት ልጠቀም የሰውነት ማለት ነው ምንስ ላድርግ በጣም ተቸግሪያለሁ??
ቻናልህን ደግሞ ተቀላቅያለሁ ሰብስክራዬቭ አድርጊያለሁ መሚገባ
O
ቺያ አሲድ ምንድነው አላውቀውም ፌጦ ነው ነው በሌላ ቆንቆ ነው የተናገርከው ዶ/ ር
እኔም 😂@@yarab4997
አንተማ ጀግና ኢትዮጵያዊ ልጃችን ነህ እቤት አረዳድህ ይገርመኛል ኑር ተባረክልኝ ልጄ
እኛ ሀበሻ በተለይ ሴት ስፖርት መስራት አለመደብንም እንጂ ምግብን መምረጥ ጋር አብሮ ስፖርት መስራት ጤናችንን ለመጠበቅ ይረዳናል ።ጤንነት በእጄችን ነው የሚባለው እውነት ነው። በተለይ ጊዜ ያለን ሰዎች ግማሽ ሰአት ለሰውነታችን እንቅስቃሴ ብንሰጥ ጥቅሙን ያኔ እናያለን ። ስፖርት ለሰውነት ቅርጽ ወይም ለፋሽን የሚደረግ ሳይሆን ጤናን ለመጠበቅ ሲባል ግድ እንደ ምግብ አስፈላጊያችን ነውና አስተሳሰባችንን እንቀይር
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ዶክተራችን።❤❤❤🎉🎉🎉
ስለ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ይስጥልን!ዶክተር !
የምትሰጠወ ትምህርት በጣም ጡሩነውነገርግን በእንጊሊዘኛ የምትለውን በአማረኛ ብታብራራውጡሩነው
በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ ጠቃሚ እውቀቶችና አግቼበታለሁ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ
ዶክተርዬ እኒእግሪን ማለት ተርክዚን በጣም ይያመኛል ስዉንቴ ቁስለትይስማኛል ሀኪም ምንም የለብሽም ይለኛል ያለሁት እውጭሀገርንው መቆምንውስራዬ እባክህ እርዱኝ እመስግን እልሁ ስልስጥህን ትምትት ❤❤
እኔም አሞኝ በሁዳዴ ጾም በሀላ በሽታዬን አገኘሁት አሜሪካ ነው የምኖረው ዶክተር ያለኝ የምትቆሚበት ነው ብሎ መርፌ ወጋኝ መርፌው አልሰራም በጾም ውስጥ አላመመኝም ነበር ፋሲካ ተፈቶ ስጋ ስበላ በሽታው ጀመረኝ ቀይ ስጋ እና ወተት አቁሚ አሁን ለያምሮት አንዳድ ግዜ ነው እምበላው ሞክሪው ስፖርትም እረድቶኛል
እናመስግናለን ተባረክ
ዶክተር ዩሀንስ በጣም እናመሠግናለን!!
አመሠግናለሁ🙏
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግነዋለን ❤❤❤
ዶ/ርዬ ጌታ የሱስ ይባርክህ። እኔ በጁስ መልኩ እየጠጣሁት ነው እንቁላሉን እና ስኳር ድንቹን ወተቱን ፓንን ኬክ አድርጌው እየሰራሁት ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ነው የነገርከን ዶር ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜወት እረጅም ይሁን ነገር ግን በእገንግሊዘኛ እምትነግረንን ባማረኛ ተርጉምልን ለምሳሌ ቺያ ሲድ ምን ማለት እደሆ አላውቅም ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር የጀርባ ህመም አለብኝ አመሰግናለሁ ስለሰጠኸን ትምህርት
ዶ/ር አዲስ እውቀትህን ስለምታካፍለን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤
በጣም እመሰግናለን
እኖመሰግናለን/ዶር
Thank you Dr❤🙏🌿🌿🌿🌿🌿
Thanks for sharing DR.
አመስግናለው ዶክተርዬ ቀጥልበት በተለይ የማዳም ቅመሞቺ ሁሉንም ተጠቀሙበት
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክህ ግዜህንሰጥተህ በየግዜው ለጤናችን የሚጠቅሙንን ምግብና መጠጦችከነጥቅማቸው በዝርዝር ነው የምታስረዳን ይህን ሰምቶ አለመጠቀምና ጤናን አለመጠበቅእኛኑ ነው የሚጎዳን እንበርታ የሰማነውን በተግባር እናውል አንተንም ያበርታልን እድሜና ጤናይስጥህ እኔ በደንብ ተጥቅሜበታለሁ::
አሜን አመሠግናለሁ🙏
ዶክቶርየ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
ዶ/ር አመሠግናለሁ
Selma Docttor enamesegnalen Ferrari kekfu never yitebkeh🙏🙏🙏
ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
አሜን🙏
ኀዘአጀኘደገዠጨጠየጠ
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🎉
ዶክትር ባጣም አርግን አናመስግናለን
ዶክተር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክቸር
ተባረክልኝ
Thank you for your information ❤🎉❤🎉🎉🎉🎉
Thank you Doctor for your deep understanding and incredible Advice ❤ keep it up always!!
እባክህ ዶክር ንጹህ ቅቤ መብላት ችግር አለው ለጤናችን?አመሰግናለሁ ስለምታስተምረን ተባረክ
Thank you.
Enamasagenalen Doctor
Enamsgenalen kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu
Thank you so mach❤🎉
God bless you abundantly!!!
እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏
እናመሰግናለን
እናመሠግናል ዶክተርዬ❤🎉
Dr may God blessed good leson.thanks❤❤
እናመግናለን፡ዶክተርየ
ኢነማሠግንሀለኒ
Dr god bless you tebarek
ተባረክ ዶክተር አናመሰግናል 🙏🙏
Lemitadersew melikit enameseginalen yet linageghnh enchilalen
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤
ዶ/ር ስለምታቀርብልን አስተምህሮ ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏
thanks Dr❤❤❤
እናመሠግናለን
Thank you
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
Namesgnalen Dr ❤
Selam Docttor enemesegnalen 🙏🙏🙏
Ameseginalewu doctor inem aqitonyal imokiralewu.bartalin faxari yixabiqih
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤🙏🙏🙏
Enkulal yefereng or yehabesha
amessginalu
Enameseginlen❤
❤
Thanks DR.it was useful
Shukran my doctor
እግዚአብሔር አንድ ያርጋቸው
Enamasagenalen❤❤
እናመሰግናለን እኔ የጉልበት ህመም አስቸግሮኛል ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
D/r sle tmhrth betam inamesegnalen idme ketena ysth
Akuri ater bamargna men yibalal alawkewm kechalk saflgn amesegnalew🙏🙏🙏
Excellent information thanks
Glad it was helpful!
Thanks dr
Thank you for info Bro
ዶክተር እኔ የጀርባ እመም በጣም እያመመኝነው እትከሻየ አካባቢ
Thank you so much for your health education!!!🎉
thank u too🙏
Betam betam tekami new
ሰላም ብያለሑ ዶክተር እባክሕ ጊዜሕን እንደሚሻማሕ አውቃለሑ ግን comment እይልን ማለት ስለ ችግራችን የምንጽፈውኅ thanks for your help and dedication ❤
Enamesgnalne🙏
Semiten yaminixaqami yadrigen
ዶክተር ብርክ በልልን ስለምታደርግልን
Dr chigiru iko nitsu yetefatiro enkulal yelem sawserash honohal gawa yelawum😢
Dr min aynet wetet new tiru please thank you!
ጌታ ይባርክ ዶ/ር,እኔን የመመያመኝ የጃርባ አጥንት መሳሳት ና ነርቭ ወገበን ይዞኝ መንቀሳቀስ አቅቶኛል መለዉ ምን ይሁን ?
About liver health please???
ዶክተር ስለምታቀርበው ነገር አመሰግናለሁ ጀርባየ ተቀጠለ በቅርብ ቀን ነው የጀመረኚ ገን ገደለኚ
ውይ እህቴ እኔ 6 ወሬ በላኝ አኘከኝ
አረ ዶክተር አይደለም የዩቲዩብ ጡረተኛ ነው ሌላ ዶክተር አማክሪ
እንስቱ ዋግምት አድትጊ
@@ጎዶልያስ-567 ስታሳዝኚ ሰው የማይገባው አንቺን ብቻ የሚያቃጥል እንደኔ ወገብና ግራ እግር እነደ ልብስ ስፌት መኪና ፍጥነት ከላይ ወደታች እየተሯሯጠ የማጠቀጥቅ ምግብና ቡና አላስቆመኝም ግን አመት ሆነኝ ስሰቃይ በፔን ኪለር በፊዚዮ ተራፒ እየታገልኩ ለሰው ግን አይገባም እንዴት ላሳይ ህመሜን
@@ምንጃሬዋ ዋግምት አገራችን ብቻ ነው የሚገኘው ግን አገርሽ ላይ ከሆንሽ ጸበል ያድናል ለኔም ያብቃኝ አየሩም መዳኒት ነው
Dor betam new wgeben yemamgn men temkergalh
ድኩተርየ የጨጉራ ህመም እለኛ ብተጨማርም ብሁሎት ግራ ጎኔ ብጣምየመኞል እና እንድትጽነው ብሰድት ነው ያለሁት ሃኪም ጋ ህጀ ነበር ነግር ግን ጭጎራ ነው ኣለኞ ብታስረዳኞ😢
የሚቀሰቅስብሽን ለይና አለመጠቀምነው
ሠላም Dr ስለምታቀርብልን መልካም ነገር ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እናመሰግናለን ዶክርተር በፈጣሪ ካየኸው መልስልኝ በጣም ጭንቀት ውስጥ ስለሆንኩኝ ነው ደም ማነስ አለብኝ ከዚህ በፊት ደም ተለግሶልኛል ከ3አመት በፊት አሁላይ iron ferrous እየወሰድኩኝ ነው የደም ማነሴን ምክንያት ዶክተሮች ሊያውቁልኝ አልቻሉም ከወላጅ አሉኝ ወላጆቼ የለባቼውም ከፔሬዴም ይሁን አላውቅም በየ23 or 24 ነው እሚመላለሰው ማርገዝ እችል ይሆን ? ሌላ ጥያቄ ስለ ወሊድ አጠቃላይ ምን አይነት ምርመራ ላድርግ ?
ዶክተርየ የአጥንት መሳሳት አለብኝ ምን ብመገብ ይስተካከላል
Doctor.baxaam.temarebataalahu.amasaganaalahu
ቺያሲድ ከምን ይዘጋጃል
K Aja. K water or otamal
ቺያ ሲድ በአማርኛ ምንድ ነው?
❤️🙏
❤❤amesgenalew
ዶክተረ እኔበሰባት ወሬ ነዉ የተወለድኩኝ ሰዉነቴ ቀዝቃዛ ነዉ ሴመኝ ሙቀት ሰለለኝ ዋሸተሸነዉ ሙቀት በተፈጥሮየ የለኝም ሰዉነቴ ቀዝቃዛነዉ፩ ሙቀትም ቅዝቃዜም አልችልም መፈትሆካለህ😢
Sela new
👌
ሰላም ላንተ ይሁን ቺ አሲድ ምድን ነው
የሲድስ አይነት ነው አገራችን የሚታወቅ አይመስለኝም (chia seeds)
ቺ አሲድ ልክ እደተልባ ያለ እህል ነው
መልኩ ጥቁር ፌጦ ይመስላል ባህሪው ግን ውሃ ሲነካው የተልባ ዘር ነው በጣም ጥሩ ነው እጠቀመዋለሁ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ነው የሚገኘው ግማሽ ኪሎ 1300birr ነው
chia seed
🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክተር እባክህን የፕሮቲን ኤስ እጥረት አለብኝ ምን ትመክረኛለህ።
ደክተር አኔ ያለሁት በሰደት ነዉ ኣጥንቶቼ በጣም አያመመኝ ተመርምሬ የ ማግንዝየም አና ቫይታሚን ዲ አጥረት ኣለብሽ ተብየ መዳኒት ታዝዞልኝ የወሰድኩ ነዉ ግን ህመሙ ሊተወኝ ኣልቻለም ምን ላርግ 🙏
ይተውሻል መድሀኒቱን ስትጨርሺ በድጋሜ ታይው!
እኔም ማሚ እንዳንቺው ነኝ ግን አልሃምዱሊላህ
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
ሰላም ዶክተ እኜ ከወለድኩ ስድስት ወሪ እና ጥያቄ ከዚጋ ባይገናኝም ስለጨነቀኝ ነው እና ምን መሰለህ እንዳለ ሰውነቴ ድርቅ ማለቴ ሁሉም ገላዬ በሙሉ ሰውነቴ ባጣም ይሻክርል ደርቋል ምን ይሆን ምክንያቱ በምን አይነት ሳሙና ብታጠብ ጥሩ ነው ምንስ ቅባት ልጠቀም የሰውነት ማለት ነው ምንስ ላድርግ በጣም ተቸግሪያለሁ??
ቻናልህን ደግሞ ተቀላቅያለሁ ሰብስክራዬቭ አድርጊያለሁ መሚገባ
O
ቺያ አሲድ ምንድነው አላውቀውም ፌጦ ነው ነው በሌላ ቆንቆ ነው የተናገርከው ዶ/ ር
እኔም 😂@@yarab4997
አንተማ ጀግና ኢትዮጵያዊ ልጃችን ነህ እቤት አረዳድህ ይገርመኛል ኑር ተባረክልኝ ልጄ
እኛ ሀበሻ በተለይ ሴት ስፖርት መስራት አለመደብንም እንጂ ምግብን መምረጥ ጋር አብሮ ስፖርት መስራት ጤናችንን ለመጠበቅ ይረዳናል ።
ጤንነት በእጄችን ነው የሚባለው እውነት ነው። በተለይ ጊዜ ያለን ሰዎች ግማሽ ሰአት ለሰውነታችን እንቅስቃሴ ብንሰጥ ጥቅሙን ያኔ እናያለን ። ስፖርት ለሰውነት ቅርጽ ወይም ለፋሽን የሚደረግ ሳይሆን ጤናን ለመጠበቅ ሲባል ግድ እንደ ምግብ አስፈላጊያችን ነውና አስተሳሰባችንን እንቀይር
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ዶክተራችን።❤❤❤🎉🎉🎉
ስለ መልካም ምክርህ እግዚአብሔር ይስጥልን!ዶክተር !
የምትሰጠወ ትምህርት በጣም ጡሩነው
ነገርግን በእንጊሊዘኛ የምትለውን በአማረኛ ብታብራራውጡሩነው
በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ ጠቃሚ እውቀቶችና አግቼበታለሁ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ
ዶክተርዬ እኒእግሪን ማለት ተርክዚን በጣም ይያመኛል ስዉንቴ ቁስለትይስማኛል ሀኪም ምንም የለብሽም ይለኛል ያለሁት እውጭሀገርንው መቆምንውስራዬ እባክህ እርዱኝ እመስግን እልሁ ስልስጥህን ትምትት ❤❤
እኔም አሞኝ በሁዳዴ ጾም በሀላ በሽታዬን አገኘሁት አሜሪካ ነው የምኖረው ዶክተር ያለኝ የምትቆሚበት ነው ብሎ መርፌ ወጋኝ መርፌው አልሰራም በጾም ውስጥ አላመመኝም ነበር ፋሲካ ተፈቶ ስጋ ስበላ በሽታው ጀመረኝ ቀይ ስጋ እና ወተት አቁሚ አሁን ለያምሮት አንዳድ ግዜ ነው እምበላው ሞክሪው ስፖርትም እረድቶኛል
እናመስግናለን ተባረክ
ዶክተር ዩሀንስ በጣም እናመሠግናለን!!
አመሠግናለሁ🙏
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግነዋለን ❤❤❤
ዶ/ርዬ ጌታ የሱስ ይባርክህ። እኔ በጁስ መልኩ እየጠጣሁት ነው እንቁላሉን እና ስኳር ድንቹን ወተቱን ፓንን ኬክ አድርጌው እየሰራሁት ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ነው የነገርከን ዶር ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜወት እረጅም ይሁን ነገር ግን በእገንግሊዘኛ እምትነግረንን ባማረኛ ተርጉምልን ለምሳሌ ቺያ ሲድ ምን ማለት እደሆ አላውቅም ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር የጀርባ ህመም አለብኝ አመሰግናለሁ ስለሰጠኸን ትምህርት
ዶ/ር አዲስ እውቀትህን ስለምታካፍለን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤
በጣም እመሰግናለን
እኖመሰግናለን/ዶር
Thank you Dr❤🙏🌿🌿🌿🌿🌿
Thanks for sharing DR.
አመስግናለው ዶክተርዬ ቀጥልበት በተለይ የማዳም ቅመሞቺ ሁሉንም ተጠቀሙበት
ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክህ ግዜህን
ሰጥተህ በየግዜው ለጤናችን የሚጠቅሙንን ምግብና መጠጦች
ከነጥቅማቸው በዝርዝር ነው የምታስረዳን ይህን ሰምቶ አለመጠቀምና ጤናን አለመጠበቅ
እኛኑ ነው የሚጎዳን እንበርታ የሰማነውን በተግባር እናውል አንተንም ያበርታልን እድሜና ጤና
ይስጥህ እኔ በደንብ ተጥቅሜበታለሁ::
አሜን አመሠግናለሁ🙏
ዶክቶርየ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
ዶ/ር አመሠግናለሁ
Selma Docttor enamesegnalen Ferrari kekfu never yitebkeh🙏🙏🙏
ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
አሜን🙏
ኀዘአጀኘደገዠጨጠየጠ
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🎉
ዶክትር ባጣም አርግን አናመስግናለን
ዶክተር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክቸር
ተባረክልኝ
Thank you for your information ❤🎉❤🎉🎉🎉🎉
Thank you Doctor for your deep understanding and incredible Advice ❤ keep it up always!!
እባክህ ዶክር ንጹህ ቅቤ መብላት ችግር አለው ለጤናችን?አመሰግናለሁ ስለምታስተምረን ተባረክ
Thank you.
Enamasagenalen Doctor
Enamsgenalen kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu
Thank you so mach❤🎉
God bless you abundantly!!!
እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏
እናመሰግናለን
እናመሠግናል ዶክተርዬ❤🎉
Dr may God blessed good leson.thanks❤❤
እናመግናለን፡ዶክተርየ
ኢነማሠግንሀለኒ
Dr god bless you tebarek
አሜን🙏
ተባረክ ዶክተር አናመሰግናል 🙏🙏
Lemitadersew melikit enameseginalen yet linageghnh enchilalen
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤
ዶ/ር ስለምታቀርብልን አስተምህሮ ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏
አመሠግናለሁ🙏
thanks Dr❤❤❤
እናመሠግናለን
Thank you
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
አመሠግናለሁ🙏
Namesgnalen Dr ❤
Selam Docttor enemesegnalen 🙏🙏🙏
Ameseginalewu doctor inem aqitonyal imokiralewu.bartalin faxari yixabiqih
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤🙏🙏🙏
Enkulal yefereng or yehabesha
amessginalu
Enameseginlen❤
❤
Thanks DR.it was useful
Shukran my doctor
እግዚአብሔር አንድ ያርጋቸው
Enamasagenalen❤❤
እናመሰግናለን እኔ የጉልበት ህመም አስቸግሮኛል ምን ትመክረኛለህ ዶክተር
D/r sle tmhrth betam inamesegnalen idme ketena ysth
አሜን🙏
Akuri ater bamargna men yibalal alawkewm kechalk saflgn amesegnalew🙏🙏🙏
Excellent information thanks
Glad it was helpful!
Thanks dr
Thank you for info Bro
ዶክተር እኔ የጀርባ እመም በጣም እያመመኝነው እትከሻየ አካባቢ
Thank you so much for your health education!!!🎉
thank u too🙏
Betam betam tekami new
ሰላም ብያለሑ ዶክተር እባክሕ ጊዜሕን እንደሚሻማሕ አውቃለሑ ግን comment እይልን ማለት ስለ ችግራችን የምንጽፈውኅ thanks for your help and dedication ❤
Enamesgnalne🙏
Semiten yaminixaqami yadrigen
አሜን🙏
ዶክተር ብርክ በልልን ስለምታደርግልን
አሜን🙏
Dr chigiru iko nitsu yetefatiro enkulal yelem sawserash honohal gawa yelawum😢
Dr min aynet wetet new tiru please thank you!
ጌታ ይባርክ ዶ/ር,
እኔን የመመያመኝ
የጃርባ አጥንት መሳሳት ና ነርቭ ወገበን ይዞኝ መንቀሳቀስ አቅቶኛል መለዉ ምን ይሁን ?
About liver health please???
ዶክተር ስለምታቀርበው ነገር አመሰግናለሁ ጀርባየ ተቀጠለ በቅርብ ቀን ነው የጀመረኚ ገን ገደለኚ
ውይ እህቴ እኔ 6 ወሬ በላኝ አኘከኝ
አረ ዶክተር አይደለም የዩቲዩብ ጡረተኛ ነው ሌላ ዶክተር አማክሪ
እንስቱ ዋግምት አድትጊ
@@ጎዶልያስ-567 ስታሳዝኚ ሰው የማይገባው አንቺን ብቻ የሚያቃጥል እንደኔ ወገብና ግራ እግር እነደ ልብስ ስፌት መኪና ፍጥነት ከላይ ወደታች እየተሯሯጠ የማጠቀጥቅ ምግብና ቡና አላስቆመኝም ግን አመት ሆነኝ ስሰቃይ በፔን ኪለር በፊዚዮ ተራፒ እየታገልኩ ለሰው ግን አይገባም እንዴት ላሳይ ህመሜን
@@ምንጃሬዋ ዋግምት አገራችን ብቻ ነው የሚገኘው ግን አገርሽ ላይ ከሆንሽ ጸበል ያድናል ለኔም ያብቃኝ አየሩም መዳኒት ነው
Dor betam new wgeben yemamgn men temkergalh
ድኩተርየ የጨጉራ ህመም እለኛ ብተጨማርም ብሁሎት ግራ ጎኔ ብጣምየመኞል እና እንድትጽነው ብሰድት ነው ያለሁት ሃኪም ጋ ህጀ ነበር ነግር ግን ጭጎራ ነው ኣለኞ ብታስረዳኞ😢
የሚቀሰቅስብሽን ለይና አለመጠቀምነው
ሠላም Dr ስለምታቀርብልን መልካም ነገር ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እናመሰግናለን ዶክርተር በፈጣሪ ካየኸው መልስልኝ በጣም ጭንቀት ውስጥ ስለሆንኩኝ ነው ደም ማነስ አለብኝ ከዚህ በፊት ደም ተለግሶልኛል ከ3አመት በፊት አሁላይ iron ferrous እየወሰድኩኝ ነው የደም ማነሴን ምክንያት ዶክተሮች ሊያውቁልኝ አልቻሉም ከወላጅ አሉኝ ወላጆቼ የለባቼውም ከፔሬዴም ይሁን አላውቅም በየ23 or 24 ነው እሚመላለሰው ማርገዝ እችል ይሆን ?
ሌላ ጥያቄ ስለ ወሊድ አጠቃላይ ምን አይነት ምርመራ ላድርግ ?