በጣም ቀላል ውህድ ነው የዛሬው ውህዳችን መስነፍ የለም እንግዲህ ሰሞኑን ሞክሩት ቪዲዮውን ለማየት እንዲረዳችሁ በቁጥሩ መምረጥ ይቻላል 0:00 introduction | መግቢያ 1:17 how to make cleanser | ክሊንዘር 4:05 how to apply your cleanser| አጠቃቀም 5:40 how to make face mask| የፊት ማስክ 6:56 using your face steamer |እስቲመር 7:52 result 👏| ውጤቱ
Thank you so much dear! I want to know does it matter if the milk is whole milk or not? What kind of day cream you recommend and also after using tumric, honey, garbanzo and milk mask do we wash it off just by water or soap? Pls answer me this questions thank you 🙏 💕
በጣም ቀላል ውህድ ነው የዛሬው ውህዳችን መስነፍ የለም እንግዲህ ሰሞኑን ሞክሩት ቪዲዮውን ለማየት እንዲረዳችሁ በቁጥሩ መምረጥ ይቻላል
0:00 introduction | መግቢያ
1:17 how to make cleanser | ክሊንዘር
4:05 how to apply your cleanser| አጠቃቀም
5:40 how to make face mask| የፊት ማስክ
6:56 using your face steamer |እስቲመር
7:52 result 👏| ውጤቱ
ለወዛማ ፊት ብንጠቀም ችግር አለው ውደ
የለውም የኔ ውድ ብቻ ስትታጠቢው ለብ ባለ ውሀ ታጠቢው እና መጨረሻ ላይ በቀዝቃዛ ውሀ ፊትሽን ተለቅለቂው
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ውደድድድድድ
@@mewdedgetachew8747 መውዲዬ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
estame klalen ebte woste bmen entkem
ቃልዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ቀላል በቤታችን የምናገኘው ግን ጠቃሚ የሆነ ውህድ ነው ያሳየሽን ቀላል ከመሆኑ የተነሳ ለመጠቀም ይጋብዛል ተባረኪልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
ቤትዋዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው እሺ
@@zemenawit ቃልዬ የኔ ፊት ደረቅ ነው ብዙ ነገር ሞክራለሁ ግን ሊመለስልኝ አልቻለም እስቲ መላ በይኝ ብጉርም ትንንሽ ያወጣብኛል ኬሚካል ያለው ነገር ስለማልወድ ነው ንገሪኝ የምታቂው ካለ
አሜን አሜን አሜን መልካም ነገር የምንሰማበት ዓመት ያድርግልን ፈጣር በጣም ጥሩ ነው ቃልዬ እናመሰግናለን
Mesi
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
እግዝያብሄር አምላክ እድሜናጤናይስጥልን እስከመላው ቤተሰብሽ
መልካም ምሽት
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሰላም ነሽ በጣም ቀላል በቤታችን የምናገኘው ነገር ነው ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ ውድድድ
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ የኔ ትሁት🥰❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Thank you so much yene konjo ❤🥰
አሜን! እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ🥰🥰👁👁
ቀለምዬ የኔ ውድ አመሰግናለው🥰❤❤
ቃልየ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ቆንጆ ውህድ ነው ሼር👏🏼🥰
Thank you so much yene konjo ❤😘
ቅመም የሆንሽ በጣም እናመሰግናለን ቀላል የሆ ውህድ በተለይ ለኔ 😍😍
ቃልየ ማር በጣም ጎበዝ በጣም እናመሰግናለን አንቺ የምታቀርቢዉ ሁሉ የሚጣል የለዉም ❤❤❤❤
እውነት ነው እግዚአብሔር የውቃል አዲሱ አመት የምህረት ዘመን ያድርግልን
አሜን አሜን የኔ ውድ
አሜን ቃልዬ በጣም እናመስግናለን የኔ ቆንጆ😍😍😍
Weddi tnx for everthing eni letyksh yegkut tenshiy madiyat alni ena endit matfat endalbni mefthi kalsh plcc
Sejamri ache fetari hulun amalto satosale enje kalye kaltsta hulum kantu nawu👍
widua adis gebi negn lemangnawm aynet yekoda aynet yihonal a....ina wide mefthe kalesh fite lay tinansh kintarot yemimeslu negeroch iyebezubgn new mn madreg alebgn.. Amesegnalew 🙏
Wow 🤩 በጣም አሪፍ ውህድ ነው ቃልዬ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 💕💕🥰🥰🥰👍
ቀለምዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ቃልየ የኔ ውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፋ ብለሽኝ ነበር። ቃልየ እስቲም ፊቴን ያደርቀዋል ማስኩን ብቻ መጠቀም እችላለሁ እና ማስኩን ያአይናችንን ስሱን ቆዶ መቀባት እንችላለን ለጠቆረብን
እናመሰግናለን ይፍት ክረሙን ልንክ ብትስቀምጪልን ጥሩ ነው።
Thank you for sharing beautiful another great mix I never so this before I will definitely try it keep it Ip sister 👍🏾👌🏾💯❤️
Watching # 3 wowwwww 💕
Thank you fikir ❤
Where did you get the sreamer
Ohh thanks, I need it for this stressful school season and you know what I mean beautiful ❤️🌼🌼
Perfect my dear ❤
ቃል በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዳችን 💕🌻🌻🌻🌻👏👍👍
Thank you hancho ❤🥰🥰🥰
Sis fete ginbrelyi betami yeshbshbali gin edmhyi 21new min ladrgi eski nigrnyi ema😘
Thank you so much much I going try it from today
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እንኳን አብሮ አደረሠን ሸተካ ስሌለለኝ ዛሬ ነው ያየሁት ጢሡ ምድነው
ተባረኪልኝ ቃልየ ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ😘❤
Thank you my dear ❤😘
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን! መጭዉን አመት የሰላም የጤና ፡የፍቅር ፡ዘመን ያድርግልን!!
ቃል እባክሽን ተቸግሬለሁ ከቻልሽ እርጅኝ ፈቴ ላ ይ ቃቅቻ ወጥቶ ምንም ማጥፍት አ ልቻልኩም በምንም አይነት ፍት የሚያጠራ. ነገር መጠቀም አልችልም ይብ ስበታል ይዥጎረጎ ራ ል ያሳክከኛል ወ ደ ሀኪም ሄጄ መፍትሄ አላገኘሁም በጣም ግ ራ ገባኝ ያን ቺን መልስ እጠብቃለሁ
@@mehrethabte8553
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
በጣም አሪፋ ነውማርየሸብራ ዱቂት አሳይኝ
Hi endet neshe milk & Hanye betam tesemametogeal fita laye Maneater wetobegal Lila maker kalshe wede eihti
enamsgenalen enat.eski lemshibshsbe fet.yemehone keram ayayegn.aynser seseke yeshi beshebal.ena betam technkalehu
So easy mix as usual ! I love how you make skin care so easy 😃 will do it for sure 🥰🥰🥰🥰 thank you for sharing yene Konjo❤️
Hey gentle girl i like u sooo much and i want u to make a mask that helps me to avoid acne 🙏🙏
በጣም ጠሩ ውድ ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ሁሉ ያደርጋል የሰላም የፍቅር የጤና ያድርግልን
Eihete beserashiw betam tekeyriyalew tebarekiii
ቃል አሪፍ ውህድ ነው እናመሠግናለን 🥰🥰🥰
አመሰግናለው ማርቲዬ🥰❤
ሰላም እህቴ ማድያት አለብኝ ምን ልጠቀም?
mangnawunem wetet metekem yichalal? ena demo lemangnawum fit yihonal ende?
Wow it’s amazing thank you so much bless you 🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌺🌺🌺
Elroiy
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
You are always beautiful and kind
Thank you very much for every thing sis MUCH LOVE AND GOD BLESS YOU ❤❤❤
Yodit
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
I like your suggestions thank you konjo
እናመሰግናለን አሪፍ ውህድ ነው በርቺ
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር❤️❤️
Zarhara
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
እንኳን እብሮ እደረሰን , Thank you so much for sharing 😘😘😘❤️❤️❤️
Thank you my dear ❤😘
Rach
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
Were can buy the steam?
What’s the brand of the steamer you are using?
አሽ አናመሰግናለን ሽንብራው አንደት ይሁን አስትሙስ ከለለ ምን አንትርክም
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አሜን
Soo sweet swedsh eko..😋😍😘
በጣም ነው እምናመሰግነው በጣም ጥሩ ውህድ ነው በርችልን ቃልዬ
Betty
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
ያቡጉር ጠበሰ ምያጠፈ ከለሽ ሹክ በይኝ💋💋💋💋
can i use normal "erid"?
Welcome thanks
Wow It looks very nice I'm going to try it thanks for sharing kaleya😍😍
Genet
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
ቃል እግዚአብሔር ይባርክሽ
Amen amen yene konjo ❤🙏
Enamesegnalen gin wuhdun tekebten sint dekika enjoyed?
kaliye my daughter with 4 years old have rash (strawberry legs ) type on her face. Can u advice anything to apply on her face
Thanks kaleye
የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ ልሞክረው ነው ነገር ግን መጨረሻ ላይ night cream የተጠቀምሻቸውን ስምች ብትጽፊልኝ ወይ በሚቀጥለው ቪድዮ ብትነግሪኝ በጣም ደሥ ይለኛል ። ክሬሞችን እንዲሁ መጠቀም ጉዳት ስላለው በተረፈ ሞክሬው ለማመሥገን እመኛለሁ😘😘
እሺ እናመሰግናለን ቆንጂየ
Enkwan abro adresen . I really respect you .
Thank you my dear ❤😘I really appreciate you ❤
Liknew Zemenawit Egoziabher ybarkish ezih yaderese Amlak adissun zemen lemekebel yabkam beyam ewadishalehu
እናመሰግናለን እህት
እንኳን አብሮ አደረሰን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የታሸገ ወተት መጠቀም እንችላለን ወይ?????
አመሰግናለሁ 🥰 የፊት ሳሙናዉ አማዞን ነዉ የገዛሺዉ እኔ መግዛት ፈልጌ አጣሁት የት እንደሚገኝ ንገርኝ መቅደስ
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ 🌹🌺
Thank you my dear ❤😘
Yene konjoo tebareki ene gn wetet yelegnim yeduketu wetet new esun aflto mexekem yichalal yene konjo
አዎ የኔ ውድ ይሆናል እንደውም የዱቄት ወተት ውህድ እሰራለው በቅርቡ
@@zemenawit eshi የኔ ቆንጆ ጠብቃለው ተባረኪልኝ 😘😘😘
የምግብ እርድ ነው እምናርገው??????
Thank you so much dear! I want to know does it matter if the milk is whole milk or not? What kind of day cream you recommend and also after using tumric, honey, garbanzo and milk mask do we wash it off just by water or soap? Pls answer me this questions thank you 🙏 💕
ቃልዬ እንኮን አደረሰሽ ከነ ቤተሰቦችሽ አንችም መልካም ሰው ነሽ አሁን የተቀባሽው የፊት ክሬም ምድነው የሚባለው ስሙ የቀኑ እና የማታው በጣም እናመሰግናለን😍😘💗
Meseret
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
እስላሚ የሌለንስ ምን እናድርግ
ኑሪልን ቃልዬ❤
አሜን የኔ ቆንጆ🥰❤❤
ያምራል ጥራቱ ፊትሽም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
Ethio history
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
Wettest mflat albet?good job
thank you 🙏👍
Estimeshn felgew nber yet agegnalew plis negerign
እናመስግናለን ቃል
Steamun yet nw emenagegnew mamaye?!
Watching ቃልዬ❤
Betam enamesegnalen Kalye .
በጣም አመሰግናለሁ ሂዊዬ 🥰
ትህትናሽ ብቻ ይበቃል ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ እህትሽንም አንቺንም አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችኋለው
የኔ ቆንጆ ተባረኪ የኔ ፊት በጣም ወዛም ነው ግራ ገብቶኛል ወተቱ ችግር የለውም ብጠቀመው
Watching kalye 🥰🥰🥰
betam anew amwedish gen yefit kream yet ygenal pelace ngerni
እሞክራለሁ ማሬ
አረ ፊቴ በጠቋቁር ነጠብጣብና በሽፍታ በጣም ተበላሸብኝ ምንም ብጠቀም አይጠራም ምን ላርግ
Thank you 🙏🏽
Alem
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ የሚለው የልጅነት ጫውታ አስታውሽኝ ቃል አመሰግናለሁ
የኔ ቅን በርችልኝ ደግሞ ሰላምሽ ብዝት ይሁንልኝ
Welcome የኔ ዉድ ኣመስግናሎው😇🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Life is beautiful
ua-cam.com/video/0C_HIIPmlJ8/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን
Zemenawit yemeteseriwen Sera eyadenku gene ene tsegure betame telewetuwale gene yemeteykeshe leleje yemihon new tseguruwa sese hono gene lucha ena yemiyamere tekurete alew ahune yemefelgew tseguruwan yemiyabeza new betengerige
ተበራኪ
❤🌹እግዚአብሔር ❤🌹ቤተሰቦችሽን እና ❤🌹ቤትሽን ❤🌹 ይባርክ❤🌹 🙏
Amen amen rodasyee yene konjo 🥰❤❤❤
Betam areif negerochen new metasawekn konjeyaaa tebarekelegni
እስቲም ቤት ዉስጥ ከሌለኝስ ምን ላድርግ?
የስቲም ማሽን ለሌለው ሰው አማራጭ መንገድ ብትናገሪ ጥሩ ነበር።
ዎው በጣም አሪፈ ነው ሳብ ላይክ
Steam bayenorenes??
Thank u