ክፍል-1: የጎግ ማጎግ መገለጥ አለማችንን ወዴት ይዟት እያመራ ነው ? ትንታኔ ተሰጥቶታል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025
  • gofund.me/87a5...
    www.tiktok.com...
    #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    website. yemetsatuawajn...
    / 100083000635199

КОМЕНТАРІ • 66

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 3 місяці тому +1

    በርታልን ወንድማችን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 6 місяців тому +11

    የጊዜዉን መልዕክት እየያዝክ እንድታነቃቃን ለሚረዳህ ጌታ ክብር ይሁንለት ይብዛልህ ይጨመር በኢየሱስ ስም በርታልን ወንድማችን ብስራት

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 6 місяців тому +3

    ስላምህ ይብዛ ወንድም ብስራት እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም የሚያነቃ ስለምትለቅልን ሁንማታዎች ሁሉ ወዳዛው እየሄደ ነው ስላም ለእስራኤል ይሁን

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 6 місяців тому +3

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያነቀላፋም ይላል የአምላካችን ቃል

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 6 місяців тому +6

    ፓስተር አስፋው የተነተኑት በጣም በጣም ግልጽ ነው :: ራሽያ ዛሬ በግልጽ ለኢራን እንደምትደግፍ ይፋ አድርጋለች:: እግዚያብሔር ያለው ይሆናል አይቀርም:: እትዮጵያም ከራሽያ ጋር ያላት አጋርነት አሁንም በጣም በግልጽ እየታየ ነው ምንም አያከራክርም:: ወገኖቼ እግዚያብሔር ያንቃን!

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 5 місяців тому

    እጅግ የሚገርም ትምህርት ነዉ! አብያተ ክርስትያናት እነዚህን ነገሮች ዘንግተዋልና እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ፡ ፡ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 6 місяців тому +2

    Good job brothers in Jesus the Christ. Thank you!

  • @mengistumekuria9653
    @mengistumekuria9653 5 місяців тому

    Marvelous presentation and answers, keep up

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 6 місяців тому +3

    Our Lord Jesus is coming soon!!!!!!!!!
    Maranatha Maranatha Maranatha
    Amen!!!!!!!!!!!!

  • @ayo19874
    @ayo19874 6 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዝሁ ቀጥሉ።ግታ ይባርካችሁ።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 6 місяців тому

    GOD bless you and your family bro❤❤❤
    EYSUS EYSUS EYSUS ❤️❤️❤️
    Amen Amen Amen 🙏

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ማብራሪያ ነው።

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 6 місяців тому

    Pastor God bless Jesus is coming soon. Amen.🙏

  • @almazteklesenbet6562
    @almazteklesenbet6562 6 місяців тому

    Thanks!

  • @mekdestafesse-g2g
    @mekdestafesse-g2g 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ማብራሪያ ነው።🌹🌹🌹

  • @Tiru110
    @Tiru110 5 місяців тому

    የአብርሐም ልጆች ምንኛ ታድለዋል ለዘላለም ሕያው ቃል ኪዳን ከአብርሐም ከይስሐቅ ከያእቆብ አምላክ መቀበላቸውና ለአለም መብራት መሆናቸውና
    አለም ሰላም እንዲሆኖ ለእነሱን የሚፀልዩላቸው!!

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 6 місяців тому

    God bless you brother ❤❤

  • @KidstSamuel
    @KidstSamuel 4 місяці тому

    Wawo

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 6 місяців тому

    Tebarkulen ❤❤❤❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 6 місяців тому

    Geta abzito yebarkacheu ❤❤❤❤

  • @ShewitGebrehet
    @ShewitGebrehet 2 місяці тому

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 6 місяців тому

    Tebareku ❤

  • @lulsegedteka828
    @lulsegedteka828 6 місяців тому +1

    እውነት ነው! እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን አልተወም! ይልቁን በእስራኤል አለመታዘዝ በአህዛብ አስቀናችኋለሁ እንዳለው መዳን ለኛ ለአህዛብም ሆኗል! በቅዱስ መጻህፍም ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ሲቀጥል በአይሁድ አለመታዘዝ መዳን ለአህዛብ ከሆነ በመታዘዛቸው ምን ድንቅ ነገር ሊሆን እንደሚችል ያስረግጥልናል። እግዚአብሔር በመጥራቱ አይፀፀትም! የጠራውን እስራኤልን ቢተው ኖሮ እኛ አህዛብ ሁላችን ስፍራም ባልተገኘልን ነበር! አይሁድ በሆኑ በደቀመዛሙርቱ የወንጌል ዘር ተዘርቶ አህዛብ ለሆነው ለእኛ ደረሰን! አይሁድ ባለመታዘዛቸውም እኛው አህዛቦች በክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ለመጣበቅና የመዳን ዕጣ ደረሰን! እግዚአብሔር አምላክ የጠራውን እስራኤልንም እርቀን የነበርንና በልጁ የጠራን አህዛብ እኛንም አልተውህም አልጥልህም ያለ ሩህሩህና አዛኝ በምህረቱም ባለጠጋ የሆነ ድንቅ አምላክ ነው! ይልቁን ዛሬን ስናይ በምጥ ለተያዙ ለአይሁዳውያኑና እንደታዘዝነው ለኢየሩሳሌም ሰላም በመሰጠትና በተሰበረ ልብ አብዝተን እንፀልይ! ምጡ የኛ የአማኞች ህልውናም ተጋምዶበታልና!
    ሁላችሁም ተባረኩ!

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 6 місяців тому

    God bless you

  • @Ulla4444
    @Ulla4444 6 місяців тому

    Maranata Jesus ❤

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j 5 місяців тому +1

    💕💕💕🙏🏻🙏🏻

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 6 місяців тому

    Tebareku wondemochachin.

  • @shewangizawTeshome-v6e
    @shewangizawTeshome-v6e 6 місяців тому +2

    የእስራኤል መጨረሻ በብሊ እስከ ኢየሱስ መምጣት የሞቱት በህይወት ያሉተ መዳናቸውበምን ሁኔታ ይሆን እስራኤል ይድናልስለሚል መጽሐፍ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 5 місяців тому

      ሁሉም እስራኤል ይድናል አይልም ቅሪቱ ነው የሚድነው በአሁኑ ሠዐት አምነው የሚቀበሉ እና በያቆብ መከራ ሠዐት በመከራው ዘመን 144000ሺው የታተሙት ወንጌልን ለአለም የሚሠብኵ እነሡ ናቸው የሚድኑት እንጂ ሁሉም አስራኤል ይድናል ማለት አይደለም

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 5 місяців тому

    እናመሰግናለን ፓስተር ስለ ግብጽ መጥፋት የሚናገረዉ ሕዝቅኤል 29 _1 አብራራልኝ አመሰግናለሁ

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @SimegnJoooh
    @SimegnJoooh 5 місяців тому

    ኦርቶዶክሶች ይስሙልኝ👂👈👈

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 6 місяців тому

    ሴቲቱ የተባለው እየሩሳሌም ሳትሆን እመቤታች ንፁሀን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው አሳዴጁም ዘንዶው አሁን እመቤቴን የሚጠሏት ነው ባጠፋው ይቅርታ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 5 місяців тому +2

      ውይ ሠላምዬ አላጠፋሽም ግን መፅሀፍ ቅዱስ ምንም አልገባሻም ሴቲቱ እየሩሳሌም ነች የሚያሳድዳት ዘንዶው የሚለው ፀረ ክርስቶስ እና ተከታዬቹ ናቸው ይህ የሚሆነው በኣርማጌዶን ጦርነት ግዜ ነው ከማሪያም ጋር ምንም አይገናኘም መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ አሺ እህቴ

  • @abebe407
    @abebe407 5 місяців тому

    እግ/ር ይባርክህ ፓ/ር ልክ ምሳሌ ነው እያልክ ስትናገር ዮሴፍ ያየውን ህልም ነበር መንፈስ ቅዱስ ያሳስበኝ የነበረው ወዲያውኑ አንተ ስለዮሴፍ ህልም ተናገርክ። ትምህርትህ ከመንፈስቅዱስ ነው።

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 6 місяців тому

    ወንድም ትክሉ ስላምላንተ ይሁን መልክቱ በትክክል መልክተ እንዲስማ ከኃላ እንዲስማ
    ሙዚቃው ብትጠፋውመልክቱን እንዳንስማ ይረብሻል ምን ይጠቅማል

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 5 місяців тому

    ጎግማንጉግ፡ መድሕናችን፡ ነው

    • @AmenAbem
      @AmenAbem 5 місяців тому

      መድህናችን መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚለን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 5 місяців тому

    ዛሬ እስራኤል ላይ ስለክርስቶስ ማስተማር ቅጣቱ አንድ አመት ነው ።እና እየሱስ ለነዚህ ሴጣኖች ያግዛል?ግልጽ ነገር ማወቅ ከፈለክ እራይ ዮሀንስ ም ፪ አንብብ

  • @dagi6055
    @dagi6055 6 місяців тому

    አርማጌዶን በኒኩለር ቦምብ ተብሎ ይጠበቃል ምክንያቱም ስጋንና አጥንትን ከመቅፅበት የሚያተነው መሳሪያ እሱ ስለሆነ።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 6 місяців тому

      አርማጌዶን ከንጥቀት በህዋላ ነው ጌታ ይባረክ ለዘለአለም አሜንንንንንንንንንንንን።

    • @dagi6055
      @dagi6055 6 місяців тому

      @@fetsumkidanne9679 yes, ከንጥቀት በኋላ ያለው የመጨረሻው ጦርነት ነው።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 6 місяців тому

      ሃላፊነታችንን እንወጣ ክፉውን ከልካይ ነን እግዚአብሔር ይፈልገናል በሙሉ ውዴታ ታድለን!!!!!!!

  • @KiliKasaw
    @KiliKasaw 5 місяців тому

    livelong orthodox

  • @מנטמר
    @מנטמר 5 місяців тому

    עם ישראל לא לפחד כל המלחמות זה בשבילנו

  • @Maye4433
    @Maye4433 6 місяців тому

    ከመጀመሪያ ንጥቀት በኋላ ወንጌል የሚሰብከው ማን ነው መጽሐፍ ቅዱስስ ይኖራል ወይ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 6 місяців тому

      አጠገብሽ ላለ አንድ ሰው ወንጌል መስክሪ መስክር ።ከንጥቀት በኋላ ማን ወንጌል ይሰብካል አይሰብክም እያልሽ(ክ ውስብስብ ነገር ውስጥ ምን አስገባሽ( አስገባህ።

    • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
      @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 6 місяців тому

      አዎ ወንጌል ይስበካል ነገር ግን አሁን በፀጋ ነው የምንድነውና የምናገለግለው ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በሁላ ሀስተኛው ክርስቶስ ነው ምድርን የሚያስተዳድር የሚከለክለው ሀይል ስለማይኖር ለስባት አመት መዳንም የሚችሉ ስዎች ዋጋ ያስከፍላቸዋል ይገደላሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይህን ትንቢተ ህዝቅኤልን 37&38&39 ይህን ክፍል አንባብቢው

    • @dagi6055
      @dagi6055 6 місяців тому

      @@Maye4433 ከንጥቀት በኋላ መፅሐፍ ቅዱስን ሰብስቦ ለማጥፋት ሙከራ ይደረጋል የሚል ነገር አለ። የተወሰኑ ሰዎች ደብቀው ያስቀመጡትን አዋራውን አራግፈው ማንበብ ይጀምራሉ። ደካማ ክርስቲያኖችም ያልተነጠቁ ከእንቅልፋቸው ይነቃሉ ስለዚህ ወንጌል ከአስከፊ ከመስዋዕትነት ጋር ይቀጥላል።

  • @RustomMebrahtu
    @RustomMebrahtu 6 місяців тому

    መስመር ጠብቀው የምህዱ የተመረጡ የክርስቶስ አካል ስርስዊት ነው።

  • @לכנשזרו
    @לכנשזרו 5 місяців тому

    70 ሐጉራት ወደ ---- ይጠፋሉ
    የአይሁዲ እውነተኛ ፍጣሪ ተቀምጦ
    እየሱስ የሞተው ተነስቶ ከየት አመጣቹሁት ?
    የኢትዮጵያ ይሁዲወች ለምን ወደ እየሩሳሌም አመጣቸው
    ምን አይነት አስተሳሰብ ቢኖራቹህ ነው
    እየሱስ ሙቷል ያውም ገ---

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 5 місяців тому

    ይሄ ሰውዬ ምእራብያን ያዋጡትን ነው ሚተፋው ።እነሱ እውነታቸውን በግልጽ ያወጣሉ እኔ ሚገርመኝ ፕሮቴስታንት ለምንድነው የምእራብያ ደጋፊ የሆኑት ?

  • @מנטמר
    @מנטמר 5 місяців тому

    מי שילחם לנו זה אלוקיי ישראל לא ישו

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 5 місяців тому

    ዮሐንስ ጋለሞታይቱ ጌታዋን የገደለችው የሚለን ...ራዕይ 11 ይገልጽልናል።።። ስለዚሕ የአለም ማዕከልነቷን አጥታለች። ይኅንን ኢየሱስ ከአዲስ ኪዳን የዓለም አዳኝነት ለመግለጽ ነው።
    ከአዲስ ኪዳን ን በብሉይ መተርጎም ስሕተት ነው።
    - ትንሽ ፍንጭ '' የእስራኤል መከላከያ 10% አሁን ኢትዮጵያውያን ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚ ራሱ ኔታኒያሁ ራሱ ነው በተግባር እያየነው።
    ሩሲያን አመጰኛ ለማድረግ " አመንዝራዋን አሜሪካ መልዓክ አድቅጎ ማሰብ ይመስላል " ይሁንና ራዕይ 17 ጆግራፊ ሳይሆን የባሕሪ ውክልና የያዘ ይመስላል።

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 5 місяців тому

    አንተም ማንሳትህን እኔም እውነቱን መለጠፌ አይቀርም

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 5 місяців тому

    ይህንን እውነት እዩት አንተን ካልጋሪ ስመጣ አገኝካለው ሰይጣንua-cam.com/video/TDcmS9ruxhs/v-deo.htmlsi=dE0qFKbQpJi1WsPZ

    • @AmenAbem
      @AmenAbem 5 місяців тому

      አልገባኝም ምን ለመነጋገር ፈልገህ ነው video አየሁት እንግሊዝ ሀገር ውስጥ በጎግ ማጎግ ስም የተቀረፁ ጣዖታት እያከበሩ እንደሆነ እናም ይሄ እኮ ከእውነተኛው መፅሐፍ ቅዱስ አስረጂነት አይበልጥም ምታስረዳበት መንገድ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ቢሆን መልካም ነበር

  • @reallight9644
    @reallight9644 5 місяців тому

    Please tell us why not USA TO BE COG or Mango
    If you don't answer this one you are not really Pastor
    N

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  5 місяців тому

      Thanks for your feedback.
      But according to biblical scholars and historians, they agree that the northern part of Israel is Russia. however read Ezekiel 38.

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 5 місяців тому

    What? You are wrong

  • @almazteklesenbet6562
    @almazteklesenbet6562 6 місяців тому

    Thanks!

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤