🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም

КОМЕНТАРІ • 389

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 6 місяців тому +177

    ልብ የሚሞላውን እንደ ወይን የሚጣፍጠውን ታሪክ በተለይ እመብርሐንን የምታከብሩበት አንደበታችሁ እንዴት ልብ ይሞላል እንኮን መልካምን ዜናን ላበሰረን ለታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሰን አደረሣችሁ ክብር ለኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን እመቤቴ አርማዬ ሐኪሜ ማርያም አስራት ሐገርሽን ከነ ሕዝቦችዋ ጠብቂልን የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይወድቃሉ 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @tsedallove
      @tsedallove 6 місяців тому +7

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤❤

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 6 місяців тому

      Keber lemigebaw keberen sexual?

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 6 місяців тому +5

      እህቴ ፀጊዬ እመብርሀን የአንደበትሽን ጣፋጭ ቃላቶች ህይወትሽን❤ ኑሮሽን❤ ስራሽንናም❤ ቤተሠቦችሽንም ሁሉ ጥፍጥ ታድርግልሽ የኔ ውድ❤❤❤

    • @ayelemelaku4761
      @ayelemelaku4761 6 місяців тому

      njkjhnnkkkm

    • @madmalik3720
      @madmalik3720 6 місяців тому +4

      በአስተምሮቱ እደነቃለሁ ተባረክ​@@tsedallove

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 6 місяців тому +42

    መምህር መስፍን እጅግ እባከብሮት ባለ ብዙ እውቀት አባት ኖት ረጅም እድሜ ያድሎት እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት አስተዋይ መምህራን ያብዛልን ❤❤

    • @ethiohope5494
      @ethiohope5494 5 місяців тому

      kk😅😮😅ui😅kk😮😮k😮kk😅 1:06:45 😮😅kkkk😅u😅k 1:06:45 ikuikk😮 1:06:45 😮😅ku😅 1:06:45 uk😮 1:06:45 😮😅k😅😅😅😮u😅j😅😅kkkk😅k😅😅😅😅k😅k😮kukko😅k😢😅😮😅u😮k😮uko 1:06:45 yko 1:06:45 😮😮😅k😮😅😮😮k 1:06:45 😅ko😮😅😮😅😅😮😅kkk😅😅k😅k😮😮kkk😅😅ik😮uokuk😮😅u😮😮😅ukuk😮😅😮kkkk 1:06:45 😮 1:06:45 k😅okk😮😅😮k😮😮😅😮😅kkkuk😅😮😮😮😮okkk😮oi😅?okkukukk😅😮puku😅😮?😮😢😮ikuiku 1:06:45 😮kkikkiikkkiijik?😅?😮 1:06:45 😮😮 1:06:45 😮😢😮😮

    • @ethiohope5494
      @ethiohope5494 5 місяців тому +1

      kkkk😅😅kkkkk😮kk😅kkkkk😮😮😅😮kkk😅kkkkk😅😅 1:06:45 k😅😮😅😮k😅😅k😅k😮ok😅😅 1:06:45 k😅ko 1:06:45 k😅ukk😅ki😅i😅 1:06:45 o😅😅uiuuukk 1:06:45 😅

    • @ethiohope5494
      @ethiohope5494 5 місяців тому

      kikk😮😮😅k😅😮kkk😅😅😅😅kkokkkk😅😅😅k😮😮😮😮😅 1:06:45 ykk😅k😮kk😅😮😮k😅yk

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 6 місяців тому +19

    እመብርሃን ወላዲት አምላክ ወላላይቷ ማርያም ደስ በሚል እንደበት እንዳከበራችኋትና እንደመሰከራችሁላት። እሷም በምድርም በሰማይም ክብርን ታልብሳችሁ። እንወዳችኋለን በርቱልን።

  • @meazaworku9230
    @meazaworku9230 6 місяців тому +10

    እመቤታችንን ጌታችን አንቺ ሴት ማለቱን እንደማቅለል የሚቆጠሩ መናፍቅ ይገርሙኛል ከ10ቱ ትእዛዛት አንዱ እናት አባትህን አክብር ብሏል ክብር ምስጋና ይግባውና

  • @AsterKiros-w3p
    @AsterKiros-w3p 6 місяців тому +15

    መምህር መስፍን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መልካም ወሬ አሰማኸን እግዚአብሔር ሁላችንም በሀይማኖታችን አፅንቶ መልካሙን መሪ እስኪመጣ ትእግስቱን ይስጠን!!

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 6 місяців тому +4

    መምህር መሰፍንና ልዑል ሰገድ እመቤቴን ሰሟን ሰትጠሯት ለእኔ የህወቴ መሠረት ሰለሆነች ነፍሴ በሐሴት ይሞላል የጨነቃችሁ ሁሉ ጭንቀታችሁን ንገሯት ትጠቀሙበታላችሁ።

  • @Leualasfa-xt5rv
    @Leualasfa-xt5rv 6 місяців тому +8

    መ❤ምህር መሦፍን በእውነት ደሥ የሚል የእምነታችን ትክክለኝው የምንኮራበት የኦርቶዶክሥ የማይጠገብ ❤❤❤ታሪክ መምህር መሥፍን ያላየነውን ሥላሣየኽን ጤናውንና እድሜውን ይሥጥህ ቋንቋየነሽ አሜን

  • @FanayeAsers-z4p
    @FanayeAsers-z4p 6 місяців тому +41

    እኔ መምህር መስፍንን በጣም ነው እምቀዳቸው የእውነት ትልቅ እውቀት ያላቸው፣ናቸው እድ ምንድን ፀጋውን ያብዛልን፣ልኡሌ ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ፣እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 6 місяців тому +3

    ለመምህር መስፍን ሰለሞን አንደበት እግዚአብሔር እጅግ በጣም አመሰግነዋለሁ። 🙏🙏🙏🙏 ሰምቼ የማልጠግበዎ ድንቅ መመህር ነዎትና እግዚአብሔር በአንደበት ፣ በእውቀት ፣ በጥበብ ፣ በጸጋ በሁሉም ነገር ይባርከዎ 🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @amlesumesele
    @amlesumesele 6 місяців тому +18

    እንዳው ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባቶቻችን ተጨንቄ መጥቼ ታሪክ ሳዳምጥ አእምሮየ ይታደሳል

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 6 місяців тому +9

    በጣም ደሰ የሚል የሚጣፍጥ ቃሎች ናቸው ይህንን ሰላሳወቃችሁን ሰላሰተማራችሁን እግዚአብሔር በረከቱን ይሰጥልን

  • @LidiaZappia-ke1oj
    @LidiaZappia-ke1oj 5 місяців тому +3

    Elllllllllllllllll Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllll Elllllllllllllllllll
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    Egziabhur yemesgen I am orthodox I am proud for my relejees Thanks God ❤❤❤🎉🎉🎉
    Memehur Solomon and Luley Egziabhur yemesgen . Enamesgnal God blessed ❤❤❤

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 6 місяців тому +10

    እግዚአብሔር አምላክ በጆሮዬ ስሰማ የቆየዋትን በአይኔ አይቼ እንድባረክ ፈጣሪ ይርዳኝ ፈጣሪዬን እየሩሳሌምን ሳረግጥ እንዳልሞት የዘወትር ፀሎቴ ነው አንድ ቀን እንደሚሳካልኝ አምናለሁ በፈጣሪዬ

  • @DesalegnBelay-yv2gp
    @DesalegnBelay-yv2gp 6 місяців тому +2

    የድንግል ማሪያም ልጅ አበርታኝ ለእኔ ያልከውን ቀን ፍቀድ አቅም አንሶኛል እና ግን ውስጤ የሄድኩ ይመስለኛል አንድ ቀን ይሆናል!!! ዲ/ን ልዑሌ እመቤቴን በአንተ ላይ አያታለው ገና በአካል ሳላውቅህ ቋንቋየነሽ መዝሙር ሲወጣ ፈፃሜህ ያሳምርልን።።።

  • @uaeuae8832
    @uaeuae8832 6 місяців тому +13

    ውይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ተመስጨ ነው የሰማሁት

  • @yetsiyonljoch7077
    @yetsiyonljoch7077 6 місяців тому +3

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በረከታችሁን ለኛም ያድለን። አቤት እንዴት መታደል ነው። በሕይወት እየኖራችሁ ስለምታስተምሩን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤ እኛም የበረከቱ ተከፋይ ያድርገን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 6 місяців тому +8

    መምህር በእርጋታ የምታስተምረዉ ትምርት በጣም ይገበል ከአይምሮ አይጠፋም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 6 місяців тому +49

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር መምህር መስፍንንም ፈጠረ እኔንምትቢያ ፈጠረ ይቅር በለኝ ጌታዬ ሰለፈጠርከኝ ግን አመሰግንሐለሁ ❤ መምህር መስፍን በዮቱብ ተመለሱልን የመትሉ ላይክ አድርጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal 6 місяців тому +20

    ምርጥ ትንታኔ ቃለ ሕይወት እንዳሰማህን ከጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 6 місяців тому +7

    በጣም ደስየሚል ትንታኔ እግዚአብሄር የተመሰገነይሁን ቃለሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 6 місяців тому +1

    ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር መስፍን እና ሉሌ ተባረኩልን እግዚአብሔር ይባርካቹ ተባረኩ መምህር መስፍን ስለ ኦርቶዶክስ ስትናገር አገላለጽህ በጣም ነው ደስ የሚለው እድሜ ይስጦት

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 6 місяців тому +20

    መምህር መስፍን ተስፋ ሰጪነህ ጎበዝ ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @alemgirma737
    @alemgirma737 6 місяців тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እኛንም እናተ ያያችሁትን ለማያት ያብቃን አሜን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 6 місяців тому +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን የተዋህዶ እቁ ልጆች እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 6 місяців тому +4

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ እግዚአብሔር ይርዳቹ በሃሳባቹ ሁሉ ይቅደምላቹ አሜን ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    መምህር መስፍን አንደበት ርቱዕ ሲያስተምር ልብን በሚመስጥ፣ ለጆሮ ደስ በሚልና በእውቀት የሚያስተምር እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋ ያደለው ሠው ነው። ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን!!! በነፍስም ዋጋውን እግዚአብሔር ይክፈልልን!!!

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 6 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያምን❤❤❤ ደስ የሚያሰኝ አክብሮት ይገለፃችኋት ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ ❤❤❤ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ❤❤❤🙏🙏🙏!

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 6 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @JerusalemBirhanu-id6ne
    @JerusalemBirhanu-id6ne 2 місяці тому

    መምህር መስፍን ❤ ልዑሌ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 6 місяців тому +2

    ወይ ቃለሂወት ያሰማችሁ እዴትያለ ትንታኔነዉ የድንግል ማሪያም ልጅ ከከፉነገር ይጠብቀን🙏

  • @AbayMengistu-yt2dz
    @AbayMengistu-yt2dz 6 місяців тому +1

    እነኝህን መምህር ትምህርታቸውን እሰማለሁ የሚገርመው ስማቸውን አላውቀውም ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ኮሜንት ላይ አገኘሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 6 місяців тому +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tenayetademu2105
    @tenayetademu2105 6 місяців тому +8

    በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @petrosteklu1100
    @petrosteklu1100 6 місяців тому +3

    በእውነት መምህር መስፍን አስለቀስቀኝ ስለእመቤታችን ስለ ቅዱስ ገብርኤል ስታወራ በእምባ ነው ያደመጥኩህ ከአፍህ እውቀት ይፈሳል ምንም ነገር ሀሳብህን ሳትጨርስ ባያቋርጥህ ደስታዬ ነበር ::

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 місяців тому

      ድንቅ መምህር ነው እግዚአብሔርያበረከተልን ልንጠብቀውይገባል አይሁዳዎች ሚስጥራችን አወጣ ብለው እንዳይተነኩሱት እፈራለው እና በጥንቃቄ ልንግዋዝ ይገባል :: እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከባድ ዘመን ላይ ነን ::

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 6 місяців тому

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tefayeteketel90
    @tefayeteketel90 6 місяців тому +1

    መምህር መስፍን ጥልቅ ዕውቅት ያለወት ምህር ሰለሆነ እድሜና ይስጠወት ሰባት ቁጥር መጽሐፍ ከገበያ ላይ ሰለጠፋ ተጨማሪ በያሳትሙልን ያላገኘነው እንገዛ ነበር

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    እንደ ማር የሚጣፍጥ ትንታኔ ውይ እመብርሀን ታክብራችሁ🎉❤

  • @AlmazDesta-v3w
    @AlmazDesta-v3w 5 місяців тому

    መምህር መስፍን እድሜ ይስጥህ ሁሌም ካፍህ ማር ይፍሰስ የተናገርከው ሁሉ ይጣፍጥ እውነት እውነት ሰው ነህ አንተ እንዳንተ አይነቱ ሺ ይወለድ ዘርህ ይብዛ ክፉም አይካህ ሁለታቸሁንም እንደ ችዋለው ኑሩሉን

  • @danielminassie6665
    @danielminassie6665 5 місяців тому

    የሚገርም ነው 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራኖቼ እንዴት ነብስንም ስጋንም የምያለመልም ነገር ያስተማራችሁን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ለምን ወደ ዮርዳኖስ አትመጡም ብዙ መንፈሳዊ ቦታዎች አሉ ለምሳሌ
    ሊቀ ካህን ሙሴ የነአሱን እባብ የሰቀለበት
    ሊቀ ካህን ሙሴ ከ አለት ላይ ውሃን ያፈለቀበት
    የሎጥ በረሃ ወይም ሰዶምና ጎመራ
    ቅዱስ ዮሐንስ አንገቱ የተሰየፈበት
    የዮርዳንስ ወንዝ
    በፈርንጆችሁ 2010 ከእመቤታችን ስዕል አድኖ እንባ ያፈሰሰበት ቅዱስ ጊዮርጊስ የረገጠው ቦታ አለ ኑኑኑኑኑኑኑ

  • @dstgd32
    @dstgd32 6 місяців тому

    መምህር መስፍን እጅግ እባከብሮት ባለ ብዙ እውቀት አባት ኖት ረጅም እድሜ ያድሎት እግዚአብሔር እንደ እርሶ አይነት አስተዋይ መምህራን ያብዛልን

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 6 місяців тому +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆዩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @petrosteklu1100
    @petrosteklu1100 6 місяців тому

    መምህር አንተስ ተባርከሃል!!!
    እያወራህ እንኳን ሀሳብህን በሙሉ ተናግረህ ሳትጨርስ በድንገት ንግግር ስትቋረጥ ያለህ ትህትና ይገርመኛል :: አንተ ትልቅ ሰው ነህ :: ተባረክ ዕድሜህን ክርስቶስ ያርዝምልን!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 місяців тому +7

    በእውነቱ የእናተን ሚዲያ በስደት ላይ ሆኘ ስከታተለው ልቤ በደስታ ነው የሚናወጠው በእውነቱ እግዚአብሔር እረድቶኝ በሰላም ከተመለስኩኝ ከናተ ጋር አንድ ቦታ ጉዞ ማድረግ እፈልጋለሁኝ የእግዚአብሔር ፍቃደ ይሆንልኝ ዘንድ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤😢

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 6 місяців тому +15

    እግዝአብሔር አምላክ ፍቀድልኝ ደጅህን መርገጥ እፍልጋለው::

  • @AbrahamLegesse-y2i
    @AbrahamLegesse-y2i 4 місяці тому

    የእግዚአብሔር በረከት ምህረቱና ቸርነቱ አብዝቶ ይደርባችሁ ይደርብን አመሰግናለው።

  • @BetelehemAlemu-lu7yk
    @BetelehemAlemu-lu7yk 3 місяці тому +1

    Egezehabeher yemesegen benat lay aderso lasetemaren lemekeren ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genettesfamichael3958
    @genettesfamichael3958 6 місяців тому +1

    እግዚኣቢሄር እንዲያግዘኝ እጸልያለሁ ማማየ ከ ኣስመራ ኣምጥቸ ይዠ እየሩሳሌም ካልደረስኩ ኣልተኛም!!
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 5 місяців тому +6

    ክብር ምስጋና ለመድሐኒአለም ይሁን ስለሰማሗችሁ ደስ ብሎናል ቃለ ሒወት ያሰማችሁ ሐሳባችሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ይርዳችሁ ።

  • @Emebet12-lp4xo
    @Emebet12-lp4xo 6 місяців тому +8

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 місяців тому +1

    ኡፋ ደስ ሲል አጥቴ ለመለመ እሄን ፕሮግራም ስታቀርቡ ተባረኩ በቃ እባየ እየወረደ ነው የሰማኋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelGebremedhen
    @AmanuelGebremedhen 6 місяців тому

    መምህር መስፉን እግዛኣቤሄር እድሜና ጤና ይስጣቻው እኔ በጣም ነዉ የተማርክዉ ደስ ብሎኛል በረከታቹዉ ይደረብኝ ኣሜንንንንን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 місяців тому +3

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ያድነን 🙏🙏🙏

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 6 місяців тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 6 місяців тому +1

    Egziabher yimesgen! Betam lib yemimola tarik new kale hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @adugnaaboye5791
    @adugnaaboye5791 6 місяців тому +1

    እንደው እንዴት ልግለፃችሁ እናንተ ሙሉ የምታደርጉን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብሳችሁ በዚህ ታላቅ ትምህርት የጠፉትን በጎች ይሰብስብልን አሜን እጅግ በጣም እወዳችኋለው

  • @אתנךאבטה-ג3י
    @אתנךאבטה-ג3י 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ጥሩ የታሪክ ትምህርት ነው

  • @mahiitamiru
    @mahiitamiru 4 місяці тому

    እግዚሐብሔር መልካሙን ሁሉ ያምጣልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TsionTesfaye-n2c
    @TsionTesfaye-n2c 5 місяців тому +1

    እናንተ እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ በአካል ሔዳችሁ በዐይናችሁ በማየታችሁ እድለኞች ናችሁ። እኔ ምንም እንኳን ይህንን እድል ባላገኘውም ኢትዮጵያዊት በመሆኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @YabsiraTamirat-ps8wz
    @YabsiraTamirat-ps8wz 6 місяців тому

    abatachin kale hiwot yasemalin

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 6 місяців тому +1

    በእውነት ተባረኩልን መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 6 місяців тому +6

    እንደዚህ አስከብረዉን የኖሩትን ነገሥታትና አባቶች ነዉ አዲሱ ትዉልድ ሲያጣጥሉ ጥላቻ ሲያራመዱ የምናየዉ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 6 місяців тому +1

    Kale heyiwet yasemalen bereketachu yidiresen❤❤❤

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 6 місяців тому

    እየሩሳሌም በአሁኑ የጌታ ትንሳኤ ሄጃለሁ ጠቅላላ እውቀት ያገኘሁት በእናነተ ሚዲያ ነው አገላለጻችሁ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በድጋሚ ለመሄድ አገኛችሁ ይሆናል ።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 місяців тому +10

    መመረጣችሁ ❤

  • @FentayeGashaw
    @FentayeGashaw 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @DawitGC-c9y
    @DawitGC-c9y 6 місяців тому +1

    መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ✞✞✞

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 6 місяців тому +3

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @tenaabebaw2011
    @tenaabebaw2011 6 місяців тому

    Woy metadel, lik endenant lhulachinem ygzihabher fiker yadlen new, am so excited in your way of explanation and God love😢
    God bless all of us!!

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 6 місяців тому

    ሰላማችሁ ይብዛ አሜን ጥሩ ስብከት ቀኑ ስለቀረበ እየሱስ ክርስቶስ መምጫ ወደ ዙፋኑ እሰይ ቅዱሱ ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን

  • @KiyaBishaw
    @KiyaBishaw 4 місяці тому

    ጎዶሎዬ ብክርስቶስ ሞልቶአል ጨለማዬ ብርቶአ አግዚአብሔር ይርዳችሁ ዲስኩሮች

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 6 місяців тому

    ወንድም መሥፈን በእዉነት ጌታ እየሱስ ክብር ለሥሙ እዉነት ይገለፅልክ እንደሃዋርያዉ ፓዉሎሥ

  • @benyamkebede-o7m
    @benyamkebede-o7m 2 місяці тому

    Yetbarecachu enamsegnale

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ከአሰባችሁት በላይ ይሁን ላችሁ ሀሳባሁ ይሙላላችሁ ቃለህወትን ያሰማልን

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 6 місяців тому

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari Ethiopia Ethiopia lezlam tunri amen Ethiopia 🎉

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 6 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተባረኩ እንኳን አደረሳችሁ ቋንቋዬ ነሽ ድንግል

  • @dsetashiferaw7187
    @dsetashiferaw7187 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊🎉

  • @AlimGebru-y3x
    @AlimGebru-y3x 5 місяців тому

    Abitu leji marelegn setlewu lenate kemestet le wushochu mestet ykelale alte eni wushahn maregn 😭😭😭😭😭

  • @BESTVIDEOs-ml2us
    @BESTVIDEOs-ml2us 6 місяців тому

    መምህር እግዚያብሔር ይባርክህ አደበትህን አይቀይርብህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ እናመሰግናለሁ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 місяців тому +3

    ተባረኩ ደስ ሲል 🙏

  • @TiyoAnuyye
    @TiyoAnuyye 6 місяців тому +1

    ደግ ንጉስ ሆይ እኔን ደካማዋን ሀጥያተኛዋን ከነሙሉ ቤተሰቤ በተአምሩ ለቅዱሱ ስፍራህ አብቃንንንን❤❤❤ መምህሮቼ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ

  • @SofiaJemal-rk1sf
    @SofiaJemal-rk1sf 6 місяців тому +2

    ለናንተ ያደለ አምላክ እኛንም አድሎን ከበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ስለ መናፍቃን ሳስብ ለኔ እንደ ሀይማኖትም አልቆጥረውም እንደ ንግድ ድርጅት እንጂ

  • @AssefuTadegeAstaw
    @AssefuTadegeAstaw 6 місяців тому

    እናመስግንአለን ። በጣም የሚጥፍጥ ገለፃ ።

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 6 місяців тому +3

    መምህራችን መምህር መሰፍን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆየልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 6 місяців тому

    ዮርዳኖስ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን እየሩሳሌም እንድህ ቢያድለኝ ደግሞ❤❤❤

  • @astermoges2433
    @astermoges2433 6 місяців тому

    ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደእ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ባለው መሰረት ፍቅርና ሰላምን ያድላት

  • @HiwotMamo-o6k
    @HiwotMamo-o6k 3 місяці тому

    ድንግል ማርያምን የምትገልጹበት መንገድ ለማንም የሚጋባ ነው!!

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 6 місяців тому

    Ameen ameen ameen egizabher yimesgen❤❤❤

  • @FirehiwotTsegaw
    @FirehiwotTsegaw 6 місяців тому +2

    በስማም ምስጥ ብየ ነበር የሰማሁት ጠጣም ደስተኛ ነበርኩ እግዚአብሄር በእድሜ ያቆያቹህ

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 6 місяців тому +2

    በጣም እወዳችሁለው ❤❤❤❤

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 6 місяців тому +1

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mimia7202
    @mimia7202 6 місяців тому

    ታድላችሁ አገላለፃችሁ ደስ ይላል🙏

  • @sarayosef7278
    @sarayosef7278 6 місяців тому +1

    የእመቤታችን ረድኤት ይደርብን !!!

  • @solomonabrham2811
    @solomonabrham2811 6 місяців тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @almazredi5276
    @almazredi5276 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ብርታትን ይስጣችሁ ብዙ ነገር አስተምህሮ አግኝተናል በቀጥታ እዛው ነበርኩ በጣም ነብስ የሚያስደስት ነበር። ።

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ህይወታችን ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ብረደኛ አንድ ቀን ይሳካልኛል እመቤታችን ትእዳኝና እሄዳለሁ ብዬ አስባለሁ❤

  • @dr.woynshetsamuel9029
    @dr.woynshetsamuel9029 6 місяців тому +1

    እግዝአብሔር ሀሳባችሁን ይፈፅምላቸሁ በርቱ።

  • @AdisAlem-tp7vg
    @AdisAlem-tp7vg 6 місяців тому +1

    ቅዱሥገብርኤልእርድኤቱአይለየንአሜንአሜንአሜን

  • @Tsion25
    @Tsion25 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን ነው ያሳወቃቹን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤