የእኛ ቀናት #61 እነሱ ሲበሉ እኔ አፌን አላበኝ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ቅዱስ በጣም ከራስ ወዳድነት የፀዳ አስተዋይና በሳል ልጅ መሆኑን አስተምሮኛል የዛሬ ፕሮግራም 🎉

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +10

    ይህ ጫወታ ይበልጥ በናንተደመቀ መታደልነው እናት ልጆቿጋ እንድህ ዘና ማለት ያረብ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    ደስ ስትሉ የምር እኛም ከስደት ገብተን ቤተሰብ የምንመሰርት ያርገን😍 ቀስ በሉ ኧረ እንዳያንቃችሁ🙈

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому +1

      አሜን እህቴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏

    • @harerdanse12
      @harerdanse12 Рік тому

      እዉነት ነው ለዛው ያብቃን

    • @እሙሙአዝሰ
      @እሙሙአዝሰ Рік тому

      ሱበሀን አላህ በየከሜት ስር ለስር መሂዲ ማበብ እወዳለ
      በጣም ልቤን የሚነካው የማነበዉ ሁሉ
      የመዳም ቅመሞች የኔ። ከርታታ የሚከሚቱት ነው
      አይዘን
      የኔየዋሆች ለኛም ቀን አለ እሸአላህ

  • @jemalkedir8687
    @jemalkedir8687 Рік тому +1

    3ተኛ ልጁ እንዴት ነዉ የሚበላዉ እሱ ነዉ የጨረሰዉ ገበታዉን ትልቁ ለእናቱ አሳቢ ነዉ ተባረክ

  • @eteneshdeyasu4467
    @eteneshdeyasu4467 Рік тому

    ገኒ ኸነልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አቤት ስታምሩ ስታስቀኑ ቅዱሴ አምላክዐአብዝቶ ይባርከህ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +2

    ሁለቱ ትንንሽልጆች ዋውውነው ገኒ አደየብቻ ክክክክክ አይ እናት ድምቀት ናት ለሁሉም ከህፃኖች ተለይታ አትታይም

  • @ChaltuGetu-p6n
    @ChaltuGetu-p6n 2 місяці тому

    ስታስቀኑ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому +1

    Bexam 😂😂😂😂😂 yasakegn des yemel chewata nw kedus ena Miki le gene meyazenulat neger wooow tebareku

  • @betslot9715
    @betslot9715 Рік тому +1

    የገኒ ቤተሰብ እንዴት ደስ እደምትሉ እግዛብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ተባሩኩ በሳቅ ገደላቹሁኝ ❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +4

    ደስ የሚል ቻሌንጅ ነው ተጫውታችውታል ።
    ቅድስዬ አዛኝ ለናትክ ያለክ ነገር ❤ተባረክ ሁላችሁም ደስ ትላላቹ።ባቢዬ አልተቻለም😂😂😂

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Рік тому +2

    😂በመጀመሪያ ለናታችሁ እያጎረሣችሁ ቢሆን ጥሩነበር ምንም ሪያሊቲ ቢሆንምሁሉምነገር ከዚች ፍቅር ከሆነች እናታችሁ ቡሀላነዉ ማድረግ ያለባችሁ። ሥለአሥተያየቴ ይቅርታ ገኒየ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Рік тому +1

    😂😂😂😂beautiful family God Bess you🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому

    የሚገርም አጨዋወት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому +1

    ውይ ደስስትሉ😂😂❤❤❤

  • @mebratasefa8746
    @mebratasefa8746 Рік тому

    Ganiye Egizabehar yenaAyinet hiwot silsetshi yetamasagen yehuni

  • @terhasmolla360
    @terhasmolla360 Рік тому

    Wow Lovely family betim temirilchu

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 Рік тому

    ማርያምን ስታምሩ ሁሁሁ ፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ለናተ መከባበር እናተጋ ያለሁ ስርዕት እናተጋ ሁሉ ነገር ሰቶዋችዋል😍😍😍😍😍እደ ፓፒ የበለ የለም😅😅😅😅

  • @megfiraabrar4593
    @megfiraabrar4593 Рік тому

    Bexam yemewedachu beteseboch nachu wellahi Allah yexebqachu hulachunm🥰🥰

  • @tesfanesh1092
    @tesfanesh1092 Рік тому +1

    በጣም ደስ ትላላቹ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +1

    ደስ ስትሉ ኢትዮጵያ ገብቼ ከfamily ጋር መጫወት የምፈልገው ጨዋታ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Рік тому

    የኔ ውዶች❤❤❤አሸናፊው ግን ባቢ ነው

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 Рік тому

    ማሻላህ

  • @saraandsara2822
    @saraandsara2822 Рік тому

    Yane maroch das sitilu ❤❤❤❤❤ siwadachu

  • @Alemፍቅርእናትsubscribeአድ

    ደስ ስትሉ💓💓❤️❤️❤️😍🥀

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому

    ውይይስታምሩ ውዶች😂😂❤❤❤

  • @saraj4873
    @saraj4873 Рік тому

    በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Рік тому

    መክሊትዬ የኔ ቆንጆ አሳዘንሸኝ እንዴት ደሰ እንደምትሉ❤❤❤❤❤

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 Рік тому

    ከምንም በላልይ ገን እንደት እንዳሳቅሺኝ😂😂😂

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ባቢየ እደው ስወድህኮ❤❤❤❤እድግ በል ❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому +1

    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @EmbetTesfaye-k9s
    @EmbetTesfaye-k9s Рік тому

    Wow famili

  • @ledufkir1300
    @ledufkir1300 11 місяців тому

    እንቅልፌ ሁላ ጠፍቶ ከምሽቱ2:00 7:00ከለሊቱ እያየኋችሁ ነዉ ደስ ስትሉ

  • @ssgg879
    @ssgg879 Рік тому +1

    ገኒ ሰታቆም አላየሁም 😂😂😂😂😂😂ያው እናት ሰለሆነች እያዘኑላት ነው እጂ😊😅

  • @ይሆናልኣምላክማመንብቻ

    መክሊት 😃😃😃አየሄድኩ ነዉ ለመብላት 😃😃😃

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Рік тому

    ክክክ የምወደው ጨዋታ 😂😂😂😂😂

  • @ibrozamish1634
    @ibrozamish1634 Рік тому

    Wow wow des sitilu

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +4

    ከሁላችሁም በደንብ የበላው አንደኛ ባቢ ነው ሁለተኛ ዳዊት ደስ ስትሉ የመብላት ጉጉቴን ጨመራቹብኝ ለነገሩ እኔም ምሳዬን እየበላው ነው ያየዋቹ 😀😅😂

  • @Hgg7585Jj
    @Hgg7585Jj Рік тому

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 Рік тому

    ሀይ መክሊት አዝነሽ ለናትሽ ያደረግሽዉ አሳቀኝ።

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😂😂😂አይ ገንዬ አሳዘሽኝ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ገኒማ አንዴም አላሽነፈችም

  • @mubarakakmel4633
    @mubarakakmel4633 Рік тому

    አቦ ተናሽ አለለም ሰወደቹ ግን

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Рік тому

    የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤😃😃😃😃

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Рік тому

    ባቢ የተባረከ ምግብ ያድርግልክ

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Рік тому

    It’s looks yum 😋

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому

    ዋው❤❤❤❤

  • @lucychala4174
    @lucychala4174 Рік тому

    😂😂😂😂😂des setelu

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Рік тому

    ይሄ ነገር ብዙ ቦታ ተለመደ

  • @zemenenani9688
    @zemenenani9688 Рік тому

    tezinanitachu aznanachihun tewedaj beteseb

  • @ሉባባ-ዠ1ገ
    @ሉባባ-ዠ1ገ Рік тому

    አድ ነገር ላስታ ዉስሽ እናት ወሃ በሀይላድ የሚጫወቱትን በናተበት እንየዉ ዉሃዉን ከይላዱ ግማሽ አድርጋችሁ ያስቆመ ምግብ ከዉጭ ወይም ከቤት የሚወዱትን ልጆችሽ ሰርተሽ ተጫወቱት አቢና ልጆችሽ ፊክክር ሰላላቸዉ እርግጠኛነኝ ደስ ይላሉ እየተናደድ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +1

    አነቃችሁ አላነቃችሁ እያልኩ መሳቀቄ😂😂😂

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Рік тому +1

    ምንዉ ባቢ ሲበላ ብቻ ያቅሀለ የምትይ ገኔ እር ተይ ይብላበት

    • @yabatwa
      @yabatwa Рік тому +1

      ልጁ ልቡ ከጨዋታው ስለሆነ ምን እደሚበላራሱ አያቀውም ዝብሎ ያስገባል ከዛ ይታነቃል

  • @Thobi587
    @Thobi587 Рік тому

    kuriftu BISHOFTU

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ክክክክክክ

  • @almaztsegay88
    @almaztsegay88 Рік тому

    ❤❤❤

  • @kiyatube3312
    @kiyatube3312 Рік тому +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ ምርጦችዬ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ በማርያም 🙏❤❤

  • @hayatahmed8639
    @hayatahmed8639 Рік тому

    Chawetam bota alew. Be bagelachen megeb ena amegageb serat alew yetaye hulu copy ayderegem eko arifoch, temelkach lemagnet belachu kemesmer batewetu des yilal bahelen alemetebeqena egzeru yesetachun megeb meqeleja madregu arifenet weyim zemenawinet ayasbelachum sent yemibelawen yata biyagenge eyamesegene yemibela endalem astawesu egzerun feru.

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Рік тому

    እሰይ ደስ ስትሉ የመክሊት አቋቋም አስቆኛል

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 Рік тому

    ❤❤❤🎉

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ አፍሪካኖች ኮፒ ስንወድ አንድ የሆነ አፍሪካኖች አደረጉት ይሄን ዉሀ መወርወሩን ሁሉም አፍሪካዊ ኮፒ አደረገዉ የራሳችንን አይዲያ መፍጠር ብንችል ይመቻቹ ይሄ ቤተሰብ ታምራላቹ

    • @fasikaabel1676
      @fasikaabel1676 Рік тому

      ጨዋታ እኮ ነው በዚ አይነት ብዙ አይነት ጨዋታዋችን የኛ አይደሉም ልንል ነው እግር ኳስ ቅርጫት መረብ የመሳሰሉትን አዝናኝ ነገሮችን ኮፒ ማድረግ የኛንም ሌላው ይችላል ዋናው ፈታ ያረጋል ጉዳትስ የለውም ወይ ነው❓

  • @manusha8023
    @manusha8023 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @abebabekele6210
    @abebabekele6210 Рік тому

    ጨዋታችሁ መልካም ሆኖ ሳለ ግን ለጌም ተብሎ መፀለዪ መልካም አይመስለኝም
    መፅሀፍ ቅዱስ የጌታ አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ ስለሚል

  • @nanikifle3401
    @nanikifle3401 Рік тому

    🥰

  • @ibrozamish1634
    @ibrozamish1634 Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому

    ባቢ ዛሪ ስቀዝን ማደርህ ነዉ😂😂😂

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому

    ገኒ ምረት እናት

  • @abukitube
    @abukitube Рік тому

    Kebet wchi yemtserut uan yakil bet wst des ylallllllll

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +2

    አኡዚቢላ ባቢየ እር ተረጋጋ 😂😂😂እህል ቀምሷ አያዉቅም መሰል አነቀህ ብየ በጭቀት ልሞት እደዚህ አይነት ጨዋታ ለትንታ ያጋልጣል

    • @kukuyoutube6147
      @kukuyoutube6147 Рік тому +4

      አንድአንድ ሰዎች ኮመንትም ከመጽፋችሁ በፊት አስብ እንደፈለገ ይብላ ምን አገባሽ አንቺ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +1

      ​@@kukuyoutube6147 👍👍👍

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Рік тому

      @@kukuyoutube6147 ኮተት

    • @sus2475
      @sus2475 Рік тому +1

      እንድህ አይባልም ጨዋታ ውስጥ ስለሆነ ነው ይከፋቸዋል እህቴ ልጅም ነው ጉጉቱ ጨዋታው ላይ ነው እናት ነኝ ልጅን ሲገመግሙብኝ አልወድም

    • @kukuyoutube6147
      @kukuyoutube6147 Рік тому

      @@መሲቲቲዩብ
      ተበጂ ቆሻሻ

  • @rozatube3161
    @rozatube3161 Рік тому +1

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😮😮😮

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Рік тому +1

    4:53 woyne babi endayanqih, belela anegager belteh endatchersewu eyalech newu, begeza ljowa tqenalech seytan. 5:22 asqumulign ehen lij yanqbgnal, lemalet yefelegechiewu gn asqumulign ehen lij mgben eyecheresebign newu new.

  • @RahelNeguse-hw2ip
    @RahelNeguse-hw2ip Рік тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @tamenganamleki6088
    @tamenganamleki6088 Рік тому

    በምግብ እቆወማለው ለምግብ ክብር ይኖራል ትልቅ ተብላችዉ ይገርማል 😢😢😢

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Рік тому +3

    ገኒ የውሸት ሳቅ ነው የምስቂው ሁሌ😂

    • @sophiaassan7133
      @sophiaassan7133 Рік тому

      ሙስተሂል፣ያንጉዲ፣ወስዶ፣እዚህ፣ያደርሳት፣አምላክ፣ለምን፣የውሽት፣ትስቃለይ፣ደስተኛነው፣እምመስለኝ፣እኔስ፣ምክንያቱም፣ልዶቹ፣ጎደኙቻ፣አርጋ፣ዘነ፣ትላለይ፣ከዚህ፣በላይ፣ደስታ፣ምን፣አለ❤❤❤

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 Рік тому +2

      I don’t think so. ተሳስተሻል. Genny is happy to spend time with her kids. She is enjoying herself. Stop nitpicking.

    • @yegudkeaymeshim9804
      @yegudkeaymeshim9804 Рік тому +1

      Yewnetu endet new 😂😂😂 yerasuwa arobat yesew tamaslalech yilalu endezih new . Enkuwan beadebabay lemesak bebetu fegeg yemil belelebet endezih malet yigermal🤔 ere enesu kelbachew new mn godloachew😘😘😘😘😘😘

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 Рік тому

      @@yegudkeaymeshim9804 የውሽት ማለት ሳቆ ሳይመጣ ማለት ነዋ 🥰

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 Рік тому

      @@sophiaassan7133 አልተረዳሽኝም 😝🤣

  • @MarimMarim-m6c
    @MarimMarim-m6c 10 місяців тому

    በጣም❤❤❤ደስትላላችሀ❤❤❤❤እመብርሀንትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronhaile542
    @meronhaile542 Рік тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mekiyawollotube6890
    @mekiyawollotube6890 Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @Ansha-Tube
    @Ansha-Tube Рік тому

    ❤❤❤

  • @TameratTamerat-d8o
    @TameratTamerat-d8o 9 місяців тому

    ❤❤❤❤