የ9 ዓመቱ የአንድሮሜዳው ሕፃን አስደነቀን በዚህ ዕድሜ የማይታመን ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 251

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 5 місяців тому +79

    በእውነት እንደዚህ አይነቱ ድንቅ ልጆችን ስናይ ደግሞ ባለ ሙሉ ተስፋ እንሆናለን እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጃችን 🙏❤

  • @lebasetemoges5829
    @lebasetemoges5829 5 місяців тому +99

    ዶክተር ሮዳስ ለቤተክርስትያንም ሆነ ለሀገር ኩራት ከሆኑት መምህራን አንዱ እና ትልቁ መምህራችን ነህ እዉነት የትውልድ ተስፋ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ❤

    • @kidist1955
      @kidist1955 5 місяців тому +2

      ኣሜን በእውነት ታይተው ከጠፉት ወንድሞቻችን ማህበር ይከልለው እግዚኣብሄር ከሰይጣን ፈተናም ይሰውርልን 🙏 ኣናውራለት ጥሩ ኣይደለም 😢😷😐🙏🙏🙏

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 5 місяців тому +1

      💚💛❤🤝

    • @BoznishBoznish
      @BoznishBoznish 5 місяців тому +1

      Amen amen Amen

    • @Workqwha
      @Workqwha 5 місяців тому

      ድፍትርናን እያበረታታችሁ ነው

    • @melkamumitkue2990
      @melkamumitkue2990 5 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 5 місяців тому +37

    ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የተዘጋጁ ሙህራኖች ኢትዮጵያን በከበረ እንቁ ይሰሯታል መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 5 місяців тому +26

    እነዚሕን አይነት ሕፃናት ስንመለከት የወደፊቷ ተስፋ ያላትን ኢትዮጲያን እስላታለሁ መጋቢ ዶክተር ሮዳስ እንኳን ደስ አለህ ብዙ ሕፃናት ፍሬ አፍርተሐል እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረክ ታዳጊ ብሩክ ስምሕ ብቻ ይበቃል የዚሕ ታዳጊ ወላጆች እግዚአብሔር የባረካችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ የበለጠ የማደንቀው አንተን ይሔን እውቀት የሰጠህ መድሐኒአለም ክርስቶስን ነው ክብርምስጋና ይግባው የተዋሕዶ እንቁ የኢትዮጲያ ልጅ መጋቢ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሕ

  • @user-hi1le9ch3n
    @user-hi1le9ch3n 5 місяців тому +26

    የቤተክርስቲያናችን እንቁ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ የመቶሳላህን እድሜ ይስጥህ የተዋህዶ ልጅ

  • @helendelessa4740
    @helendelessa4740 5 місяців тому +20

    ዶክተር ዘመኖት ይባረክ እንዲ አይነት እውቀት ያላቸው ልጆች እያፈሩልን ነው እደግ ይጨምርልህ

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b 5 місяців тому +6

    የተዋህዶ እንቁ በአለማዊው በሰማያዊው በእውቀት የተሞላክ እኮ ነክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @haymanotberihun6241
    @haymanotberihun6241 5 місяців тому +7

    ቡሩኬ የኔ ጌታ አድገህ እራስህን ቤተሰብህን አገርህን የምጠቅም ያርግህ!!!ሰሊና አንች ጀግና እናት ነሺ ፈጣሪ በጠብቆቱ ያሳድግላችሁ!!!ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንተ ምርጥ የቤተክርስቲያናችን እንቁ ልጂ ነህ!!!

  • @ZelHavt
    @ZelHavt 5 місяців тому +6

    He is a very gifted child he has a bright future
    Ethiopia needs children like him

  • @abebea1397
    @abebea1397 5 місяців тому +16

    ለመምህሩም ለተማሪውም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 5 місяців тому +17

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድገው ፍጻሜውን ያሳምርልህ የበረከት የጤና ያሳድግህ

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 5 місяців тому +7

    አላኽ ያአሳድግክ ዕውቀቱን ይጨምርልክ እንዳንተ ያአለውን አላኻ ያአብዛልን ❤❤❤

  • @nebiyoubetru1494
    @nebiyoubetru1494 5 місяців тому +17

    He's even better than some of university physics lecturer's ❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 5 місяців тому +14

    ❤እንኳንደህናመጡ❤Dr ❤ሮዳስ❤ታደሰ❤በእውነት ቃላት ያጥረኛል❤እንደነዚአይነት ልጆች እግዝያብሄር ❤ስለሰጠን ❤ክብሩንሁሉእሱይእሰድ❤
    ❤Dr ❤እድሜናጤናይድጥልን ❤በጣም እናመሰግናለን ❤መልካም❤ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h 5 місяців тому +10

    የኔ ልጅ እደግልን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግልን ዶክተር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልኝ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ❤❤❤❤❤❤

  • @mevrukaccounting5240
    @mevrukaccounting5240 5 місяців тому +6

    መጋቢ ሀዲስ ዶክተርዬ እረጂም እድሜ እመቤቴ ከማያልቅ ጤናና ደስታ ትስጥልን።
    ደግሞ ስለ ዘመናችን የሚነቃንን ዘመናችንን የዋጀ ነገር ቢሰሩልን ደስ ይለናል።
    እፃናቱንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እናመሰግናለን።

  • @user-wd9qe9ky1i
    @user-wd9qe9ky1i 5 місяців тому +6

    የኔ ጣፋጭ ተባረክ ልጄ ተስጦ አለዉ 6 አመቱ ነዉ አድራሻ ጻፉልን ቢማር ጥሩ ነዉ

  • @GenetAyalew-sr6cb
    @GenetAyalew-sr6cb 5 місяців тому +21

    በእውነት ዶክተር ሮዳስ እጅግነው የተደነኩት እግዚአብሔር ያንተንም የብሩክንም ዘመን ይባር❤❤❤

    • @kidist1955
      @kidist1955 5 місяців тому

      ውዴ ፊደል ይስተካከል 😍🙏

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 5 місяців тому +2

    አልህ 🤲🏿ይባርክክ ተምሳሌ 😍😍😍እጽን 🤲🏿እወቀትክን ይጭምርልክ 🤲🏿🤲🏿እናትክ 100ትወለድ 🤲🏿🤲🏿

  • @yalemeshetzewdu7107
    @yalemeshetzewdu7107 5 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የምትገርም ልጅ ነህ ዶክተር ለአንተም ብርታቱን ይጥህ ለውውደፌት እንደሱ የበረቱ ልጆች እንዲኖሩ🙏🙏

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 5 місяців тому +10

    በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው ❤❤❤❤ያሳድግህ 🙏

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 5 місяців тому +17

    አገራችን ዶ/ር ሮዳስን ብትጠቀምባቸው እንዴት ባተረፈች!!

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 5 місяців тому +6

    ዶክተር ሮዳስ አንተ የሐገር ስጦታ ነህ እንደ ቅዱስ ያሬድ ጥበብን ከእግዚአብሔር ተቺሮሐልና አንድሮ ሜዳን ፕሮግራም እበጣም አስፈላጊ ነው፡፡

  • @besufkadbanteyehu772
    @besufkadbanteyehu772 5 місяців тому +5

    ዶክተር መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
    ህፃናትን በእውቀት በጥበብ ማሳደግ ሀገራችንን በተስፋ መነፅር ማየት ነውና ለውላጆችም ክብር ይገባቸዋል

  • @berhangayele2636
    @berhangayele2636 5 місяців тому +8

    ይህን ታዳጊ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርሰው ። መጋቢ አንተንም ያበርታህ ። የአገራችን ሥርዓተ ትምህርታችን ምን መሆን እንዳለበት አመላካች ነውና....... ብዙ ታዳጊዎችን ለአገር ማፍራት ይቻላል ። በርታ ወንድማችን።

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 5 місяців тому +9

    ይደንቃል ዶ/ር ድንቅ እውቀት ማለት ይሄ ነው ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግልን የወደፊት ተስፋ ምሁር ህፃናቶቻችንን ። ለነዚህ ተስፋዎቻችን መንገድ ጠራጊ መሆን ሲገባን አዋቂ ተብዬው አጥፊ አውሬ በሆነባት ሀገር 😢 እግዚያብሄር ይርዳን አሜን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏

  • @misalakebede
    @misalakebede 5 місяців тому +5

    ውይ እድግ በል የእኔ ውድ መምህር መልካም ነገር እያደረጉ ነው እግዜር ይስጥልን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 5 місяців тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዶክተር ሮዳስ እና የወደፊቱ ሳይንትስታችን ብሩክ የሀገሬ ታላቅነት በነዚህ ህፃናት ይመለስ ይሆን? ተስፋ እናደርጋለን በእግዚአብሔር ፈቃድ እናመሰግናለን።

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 5 місяців тому +8

    ዶ/ር እንዲህ ዓይነት የወደፊት ተስፋዎቻችን አሳየን እንጂ ሌላውማ ሆድ ይፍጀው እንደተባለው ነው፡፡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

  • @asterbeshah6237
    @asterbeshah6237 5 місяців тому

    ውዬ የኔ ጣፋጭ አሁንም እግዚአብሄር አምላክ የበለጠውን ፀጋና ዕውቀት ይጨምርልህ🙏 ለዶር ሮዳስ ደግሞ ጌታ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏

  • @Tehetena-d5r
    @Tehetena-d5r 5 місяців тому +4

    ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ዕውቀትን ጥበብን ይጨምርልህ ያሳድግልን
    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @GashuEtenesh
    @GashuEtenesh 3 місяці тому

    ፈጣሪ ረጅም ጤናማ እድሜ ይስጥህ ።እባክህን ከአንተ የእመቤታችንን ፀበል ወስደው ኩላሊታቸው ስራ ያቆመ ሰዎች ተፈውሰው ምስክርነት ሲሰጡ ነበር ፤ማግኘት የምችልበት መንገድ ካለ

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 5 місяців тому +9

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @abiylisanework6026
    @abiylisanework6026 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ያሳድግህ የኔ ውድ የነገ ተስፋዎቻችንን እንዲ አሳዩን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 5 місяців тому +3

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደ እርስዎ ያሉትን ትልልቅ ሰዎ ለሀገር ለሀይማኖት የሚጨነቅ ሰዎችን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 5 місяців тому +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @emerald21576
    @emerald21576 5 місяців тому +1

    እመብርሐን ታሳድግህ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏ለደረጃ ያብቃህ👏👏👏👏

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 4 місяці тому

    ዶክተር ሮዳስ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያችን ዕንቁ ተስፋ ለሃገራችን በአንተና እንደ አንተ ለበረቱ ለሚጥሩ ወንድሞችና እህቶች እንዲህ የምታቀርባቸዉ ታዳጊዎችን ባጠቃላይ ምርጥ የሃገሬ ፍሬዎች በርቱ ፈጣሪ መንገዱን ያስተካክልላች።

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ መምህራችን እናመሰግናለን❤

  • @EthiopianFootyEditor_10
    @EthiopianFootyEditor_10 5 місяців тому +1

    መቼም ፡ይህንን፡መስማት፡በጣም፡የሚገርም፡የሚያስደንቅ፡ነው።ዶክተር ሮዳስ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ድንቅ፡ስራ፡እየሰራህ፡ነው።ኢትዮጲያ፡ለወደፊት፡ተስፋ፡አላት።
    ዶክተር፡ሮዳስ፡ለህፃናቱ፡በእንግሊዘኛ፡የተፃፈ፡መፅሐፍ፡አለወይ፡ካለ፡የምናገኝበትን፡ዘዴ፡ግለፅልን።
    አሜሪካ፡ያሉት፡ህፃናት፡ፍላጎት፡ያላቸውን፡እንዴት፡እንደሚያደርጉ፡አንተንም፡እንዴት፡ማገኘት፡ይቻላል።ከዳላስ፡ቴክሳስ።

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 5 місяців тому +1

    እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያ ተስፋ አላት የተማሩ ሰዎች መምራት የሚችሉበት ግዜ ይመጣል አፈቀላጤ የተማረ እየመሰለን ሀገራችን ቁልቁል ወረደች መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ተማሪህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @yosefyosef2418
    @yosefyosef2418 5 місяців тому +8

    መምህር እኮን ደና መጡ

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 27 днів тому

    ዶክተር ሮዳስ ህጻናትንም እያወጣህ ነው ተባረክልን፡፡

  • @AdisalemTamrat
    @AdisalemTamrat 5 місяців тому +1

    እድግ በል ተባረክ ለቁም ነገር ያብቃቅ ከ ክፉ ይሰዉርክ ቸሩ መድሃኒአለም ለ ሃገር ለወገን ጠቃሚ ያድርግክ

  • @demekechtadesse1402
    @demekechtadesse1402 5 місяців тому +4

    ዶ/ር ከእግዚአብሔር ጋር ያንተ ትጋት ነው እንደዚህ አይነት ልጆችን ያየነውና ክብር ይስጥልን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን::

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 4 місяці тому

    እኔ የምጠይቀው ነገር ታዳጊ ብሩክ የዶክተር ሮዳስ ልጅ ነው ? በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ አሜን 🇮🇱🇧🇴❤❤

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 5 місяців тому +1

    ❤❤ ሃገር ሊጠቀምት የሚገባ በተፈጥሮ ፀጋ ለየት ያሉ ብሩኬን መሰል ልጆች ላይ ኢንቨስት ቢያደርግ ትልቅ ትሩፋት ባገኘን ነበር ❤ ጌታ ይባርካቹ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እድግ በል 🥰

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 місяців тому +3

    እድግ በል ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ💚💛❤🙏❤🙏🙏

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ፍፃሜውን ሳምር 🙏 እናመሰግናለን መምህር👏

  • @meseretworku8125
    @meseretworku8125 5 місяців тому +3

    ብሩክ በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @dawitsod4512
    @dawitsod4512 5 місяців тому +5

    እንዴ ልጁ በፈጣሪ ስም እግዚአብሔር ያሳድገው እውነት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 5 місяців тому +5

    በእውነቱ ስንቱ አፈራህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tigistabebe2222
    @tigistabebe2222 5 місяців тому +3

    በጣም ይገርማል እድግ በልልኝ ዶ/ር ሮዳስ ተባረክ

  • @user-xx6by2ly2p
    @user-xx6by2ly2p 5 місяців тому +3

    ባየሁት ነገር ተደንቃለው ገና ብዙ ሊቆች ይወለዳሉ አግዛብሔር ያሳድገው ቤተሰቡንም እንኳን ደስ አላችው በርቱ

  • @user-fy6kv3iw1i
    @user-fy6kv3iw1i 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤ ዶ/ር ሮዳስ ልጆቻችን ኣንተ ብታስተምርልን እንዴት ጥሩ ነበር። የነገ ትውልድ ይስተካከል ነበር

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 5 місяців тому +4

    ምንም አልገባኝ ተባረክልኝ 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @habtamualemu4398
    @habtamualemu4398 3 місяці тому

    በጥበቡ ያሳድግህ። የህፃን ምሁር። አመሰግናለሁ መምህራችን።

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 5 місяців тому +4

    He’s so cute. God bless you all.

  • @yakob730
    @yakob730 5 місяців тому +6

    መምህር አባክክ ቅባቅዱሱን?ሰለእመብረሀን ሰለአዛኝቷ እንደው በልጆችክ😭😭😭

  • @tamirmengaw4796
    @tamirmengaw4796 5 місяців тому +3

    ከዚህ ልጅ ጀርባ የእምላካችንን የእግዚብርን የማይገደብ ስጦታን አይበታለሁ። እኔ የማዝነው እንደዚህ አይነት ህፃን በተፈጠረበት አለም ብዞዋች መጥፎ ነገር የሚሠሩ ህፃናት እና ወጣቶችንን ሳይ ነው። 33:07

  • @belijochbet5747
    @belijochbet5747 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር የበለጠውን ጥበብ ይጨምርልህ ቡሩኬ ❤

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 5 місяців тому +5

    የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ ሁላችንም እድህ አይነት ልጅ ይወፍቀን❤❤❤

  • @YabuGirma
    @YabuGirma 5 місяців тому +5

    በጣም አስተማሪ ነው በዚው ቀጥል❤

  • @emyselam8224
    @emyselam8224 5 місяців тому +2

    መምህር እመብርሀን ዘመንህን ትባርከው❤❤❤

  • @addismamo2728
    @addismamo2728 5 місяців тому +1

    መምህራችን ዶክተር ሮዳስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @danielamensisa162
    @danielamensisa162 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልክ ዶክተር ሮዳስ

  • @kokiko625
    @kokiko625 5 місяців тому +3

    ፈጣሪ ያሳድግክ❤❤❤❤❤

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 5 місяців тому +3

    God bless you, baby !!
    Thank you!!
    for your explanation .

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 5 місяців тому +4

    Thank you Dr Roads ❤

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 5 місяців тому +4

    እህ ፈጣሪ ለናንተ ሲል ምህረቱን ያምጣልን❤

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🎉

  • @user-ir6uu7ns1v
    @user-ir6uu7ns1v 5 місяців тому +3

    Totally amazing 🕊💜🙌🏾💜🕊

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z 4 місяці тому

    መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥሁት የእርስሁ ፍሬናችሁ ልጆች❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr2yi7ey8s
    @user-nr2yi7ey8s 5 місяців тому +1

    ዶክተር ልክ እንደ ዩቱቡ ሁሉ ሁሉም ህፃናት ጋ ጌታ ያድርስህ እያልኩ እመርቅሀለው። ህፃናት ያንተን የእውቀት መግቦት እንዲያገኙ በትምርታዊ app. ብትመጣልን የሚል ሃሳብ አለኝ። መልካም ጊዜ ይሁንልዎት!!!

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የጥበብን የማስተዋልን አዕምሮ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 5 місяців тому +3

    He is genie ❤God blessing him❤

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 5 місяців тому +3

    Physically he looks like seven. However he is really matured, God bless you more.

  • @tizitatadesse3169
    @tizitatadesse3169 5 місяців тому +4

    I pray to God to meet Dr.Rodas one day.

  • @tesg7804
    @tesg7804 5 місяців тому

    He explained batter than those who have professional because of his age.
    May God bless you!!!!

  • @tigid9886
    @tigid9886 5 місяців тому +1

    What an amazing boy 👏 may God bless you with more intelligence

  • @bahrusima7632
    @bahrusima7632 5 місяців тому +1

    ተባረክ ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 5 місяців тому +2

    He is amazing 👏 May God bless him 🙏 ❤️ Thank you so much for Sharing ❤

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 5 місяців тому

    ዶክተ ርሮዳስ የኢትዮጵያ ቅርስ ኑርልን

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 5 місяців тому +1

    Egziabeher betebebeu yasadegehe yene konjo what an amazing smart kid God bless you ❤

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 5 місяців тому +2

    Doctor Rodas! Edmena Tena yestelen! Hitsanatunem Egziabher betibeb yasadegilen!!!

  • @AdamZetiop-bn7vx
    @AdamZetiop-bn7vx 5 місяців тому +5

    Wow he is genius I cant believe he is only 9

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 5 місяців тому +3

    ተባአኩ

  • @TsegazeabAssefa1219
    @TsegazeabAssefa1219 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 5 місяців тому +3

    This kid is extraordinary❤❤❤

  • @fatesaide5767
    @fatesaide5767 5 місяців тому +2

    አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳድግህ የኔ ውድ❤❤❤

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 5 місяців тому +3

    Egezabehere yemesgen 🙏
    Dinqe new Tebareku 🙏

  • @TewoderosGessesse
    @TewoderosGessesse 5 місяців тому +1

    የሚገርም ነው እግዚሐቤር ይጠብቅህ

  • @saray4418
    @saray4418 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔርን ይመስገን ❤️✅

  • @hanasami3896
    @hanasami3896 5 місяців тому +4

    Egzhabiher yemsigni❤❤❤love you both of you ❤❤❤

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 5 місяців тому +2

    He is cute and genius. God bless him.

  • @solomonterefe2779
    @solomonterefe2779 5 місяців тому +3

    የወደፊትዋ ኢትዮጵያዊ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 5 місяців тому +3

    Egziabher yasadgih ❤❤