Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህቴ ቤት እንዲሰራ ገንዘብ ልኬለት ነዉ የሰራሁት ካልሽ ወደ አገርሽ ስትገቢ የታለ የሰራሁት ቤት ብለሽ አፋጠሽ ለምን አልጠየቅሽዉም ከማርገዝሽ ከመዉለድሽ በፊት ቁርጡን ሳታዉቂ ተዘግተሽ ተቀምጠሽ አሁን ዘራፍ ማለቱ አያዋጣም ጥፋቱ የራስሽ ነዉ አዩ ምንም የምታዉቀዉ ነገር የለም እሱዋም ተበዳይ ናት እስዋን ተያት ። እሱ ባል ተብዬዉ ሁለታችሁንም ነዉ የበደለዉ እሱኑ ጠይቂዉ ስለ ቤትሽ ። አሁን የሚኖሩበት ቤት ኪራይ ነዉ
እቺ ሴት ጤነኛ አትመስለኘኝም ስለነ አዩም የምታውቀው ነገር ያለ አይመስለኝም ጤናዋም ያጠራጥረኛል ሰገጤ ነገር ናት
እስኪ ማነው አዩ ያሳዘነችው😢 በዚህ አይነት ድርጊት😢
😢😢😢😢
ዉሺትነዉድራማነዉ😂😂😂
ሁላችንም ተአዮ ጉንነን
ማመን አቃተኝ
የዝችን ልጂ ሰብስክራቪ አንሱባት
እኔ ሲጀመር አላደርኩም አንሱባት ደደብ ናት
አንሱባት በጣም ባለጌ ናት ልጅቷ
አረብ ሀገር ደርሰን ስትይ እራስሽን ወክይ ባለጌ እደናተ ዉርጋጥ አደለንም ብዙ አችን አገታችን ደፍተን የምንሰራ ጎደኛ የሌለን ስት አለን
በጣም
ዘንድሮ ጉድ ነው 😮😅
ያረብ አገር ሴት እያላችሁ አታሰድቡን እባካችሁ ያረብ አገር ሴት ማለት ጀግና ናት ለፍቶ አዳሪ ከቤተሰቧቿ ተርፍ ለማንም እምትረዳ ናት አዱ ባጠፍዉ ሁላችንንም አትስደቡን🙌🙌🙌😢😢
የቸየማረባ የትለቅወራደ
ቤቱ የእውነት የኪራይ ቤት ከሆነ ትተውላትና እቃዋን አውጥታ ሌላ ቤት ትከራይ ከዚያ ከአከራዮቹ ጋ ትሟገት
ቤትሽ ከሆነ ከሰሽ ውሰጅ እየሄድሽ ልጅቱን አትበጥብጭ የምትሉ ላይክክ
Yesßheddddbah
ሢጀመር ደራማ ነዉ
ልጅቷን viral እንዲትወጣ አደረጋችኋትኮ።ሰገጤ ጋ አያጋጥማችሁ
እንቺ ሰገጤ ነሽ እሺ ወንድ ነሽ እሲ ታዳፍንሻለች አዩ
ይህቺ ሴት አእምሮዋ ጤነኛ አትመስለኝም 😂😂ያማታል አማኑኤል ውሰዷት አለበለዚያ ጨርቋን ጥላ ማበዷ አይቀርም 😊በየቀኑ አዲስ ህልመኛ ዛሬ ደግሞ ገንዘብ ልኪያለሁ😅
ሳታገቢ ትዳር አለኝ ብየ ትላለች ሴቶች ቆይ ቅንጭላታችሁ አይሰራም እንዴ ሳታገቡት ባሌ ትላላችሁ ትዳር እንዳለው እያወቅሽ ወልደሽ ሀዩ ልጇ ለትምህርት ደርሳ እየተማረች ነው
ወገን ያበደችዋን ሴትዮ ሰብስክራይብ እንዳታደርጓት የምር በአዩ የመጣ ቀልድ የለም👌👌😳😮
ይች አይናውጣ ደረቅ ያረብሀገር ሴት አሰዳቤ ልጃሁለት አመት እስኬሁነው ለምን ንብረትሽን ከዛ አዝግ አልጠየቅሽም አሁን ቅናትነው እንዴህ እሜያደርግ አሁን አየን ታይና ያን አዝግ ንብረትሽ ጠይቄ
ከአረብሀገር፣ሆነሸ፣ቤቱን፣ያሰራሸበት፣ማሰረጃ፣አለሸ፣
ማሪምን በጣናው የተናደድኩት እኔም ባሌ ቆርቤ አግብቸው ድሀ ብሎ 80ሳናወርድ ሰራ ይላት አገባ እኔም ፍጣሪ አግዞኝ ባላገባም 6አመቶ ትልቅ ቦታላይ ደርሻለው ወይይይ የወንድልጅ ከህደት ሰሰበው ይመኛል
ደሞ በዝህ መጣሽደ😂❤❤ ወይጉድ❤❤
ይቺ ባለየ ናትኮ ከና ከቤት አባበርራታለሁ ትላለቺዴ ሀዪ እደዚህ አይነት ሴት አይደለቺም❤❤❤
ግን ይቅርታ አድርጊልኝና ከአረብ ሀገር የምትመጡ ሴቶች የሠው ባል ነው የምትፈልጉት ስትይ ከፍቶኛል። በማህበራዊ ሚዲያ ይገናኛሉ ይተዋወቃሉ አፈ ቂቤ ሆኖ ይቀርባል እሽ ምን ይደረግ ።ህይወት ለመጀመር እህቶቻችን ይጓጓሉ ለዛ ነው እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ የሚገቡት። እና ልጂቷ ሲጀመር ሰገጤ ናት ከቻላችሁ በውስጥ ቡዜን በደንብ አናግሩት ስለሁኔታው እሱ እኮ በግልፅ አልተናገረም እውነት ከሆነ ይናገር እና ቀጣይ ይነጋገሩ
ልክ ነሽ በጣም ስለተናድኩ ነው ይሄን ቃል የተጠከምኩት የኔ እህት እኔም የስደት እህታችሁ ነኝ ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ
ማነሽ ቀርብ ያለችሽ ✊👊✋👈አግይልኝማ😢ቅቅናም ደረቅ ባለየነሽ😮
እንኳንእንኩዋን እጨትና ብረትም ይስደድ አቺ የሴት አሰዳቢ እዴት እዳስተላቺኝ ድርቅ ያለቺ አይየ የኔቆንጆ
እረ ምናይነት ፈጣጣነች ኦ ጎድኮነው ዘድሮ የምናየው የምንሰማው
ሲጀመር ካታገባ መዉለድ ምን ይሉታል ሠገጤ
እንየ በእዩ ቦታ ብሆብ ኣንቈየ ኖው የምገዲላት ነበረ
ገኒዬ በጣም። ናፍቀሽኛል ግን ቶሎ ቶሎ ነይ
ጉድ አሁን የሰው ኑሮ ማማሳቀል ምን ይሉታል ፈጣሪ የማይወደውን ባናርግ ምን አለበት በስማም ከባነው የምር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉
ቤትሽ ከሆነ. በህግ ጠይቂ ለሱ የላክሽው ገንዘብ ካለ ደግሞ እድ የት እንዳደረገብሽ ጠይቂው እያታለለሽ ነው
የዚች ልጂ ድፉረት የሚገርም ነው በምን ቀን ብዜ ተገናኘ ለራሱም ታስፈራለች በስመአብ
Manaa kiiyyaa jetii siiruumaa 🙆🙆🙆🙆🙆🙅🙅
ኧረ አች ልጂ ጤና የለሲም ተልከሺነዉ
አዩዬ ይቺን ሴትዮ ቂጧን ውጊልን በናትሽ😂😂😂😂
Wayi beet waggaa meeqa hojettet finfineeti mana akkanaa ijaarte dhiisaa abjuu keessa jirti😂😂😂😂😂😂wayyoo
ይቺ አይን ያወጣች ባለጌ ናት ግን አትሳሳቺ ያረብ አግር ሴት ጀግና ናት
የች አየናወጣ ናቸ 🤔🤔🤔🤔
ውሽትነው ከሠራሽ የትነው ብለሽ ሳጠይቂነውዴ የወለድሽለት አላመፈርሽ እባክሽ እደገባሽ እደቆመብሽነው የሠጠሽው እጂማ ገዘብሽን የለፋሽበት ሳትጠይቂ መውለድ ምን አመጣው 😅😅😅😅😅
ወይኔ 😅😅😅😅😅
አረ በፈጣሬ ይችን እብድ አታቅርቦት አይነ ደረቅ ደሞ ዛሬ አረብ ሀገር ነበርኩ አለች አረ ክፍለ ሀገር ነበርኩ ነው ያለችው ውሸታም ሀዩ ጋር እግር እጣቤ ላይ አትደርሽም😢😢😢😢
እረ ማርየ የሰው ባል ነው የሚፈልጉት አይበሉ በስማም ምንው ባያስታርቁ በቀረ
የሳሜእናት የምር በነሱችግር ሑልግዜ በመቆምሺ አስደሠሺኚ
ሊጂቱ ጢኛኒ ናቲ😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ይቺን ርካሺ ወንድ ብርቁ የሆነች ሴትዮ ሰብስክራብ ማንሳት አለብን ሰገጤ ንግግሯ ሁሉ ይዘጋል ባለጌ🤧🤧🤧🤧 አዮ እህታችን አይዞሺ ይሄም ያልፋል❤❤❤❤
እናሳ👍👍😁😁
ትክክል ብለዋል ንግግር ሰገጤ ማንአባትዋ ነው ዮቱበር ያደረጋት
አላርኳትም ስልክአቃጥላደፋቸዉ 😂😢እርገጦነበርመልቀቅ😅
እሱዋን ሰብስክራይብ የሚያደርግ ልክ ነሽ የምታደርጊው ነግረ ልክ ነው ቀጥይበት የሚል ነው ይቺ ጤነኛ አደለችም ኸረ በስማም
አንሱባት አትዩ የሳን
አንቺ ትላነት መጣሽ እሷ ልጅ ተከራይታ ነዉ ያለቸዉ
😂😂😂ይቺአሠመሳይ , አሱይጠየቀ , እሱምአደአጨበረባሪነወ , ባለገነወ😮😮
በትክክል ማጣራት አለባት 👍👍👍👍
እቺ አይነደረቅ እሣ ናት ትላለች ሢትዮ ጤና የለሽም
ዛሬ ደሞ ሌላ ወሬ 🤔 ያማታል እንዴ አረ ይቺን አታቅርቧት እውነትም አይነ በላ ደራቅ ሴት ለዚህ ሁሉ መንስኤው ቡዜ ነው ባለጌ ናቸው
ወሥፊሀዩጀግናናትአችየወድጥማትነውያለብሺ
ይቺ ምን ጨምላቃ ነች አሶጣታለሁ ስቃይ አታፍሪም መጀመሪያ ቤትሽን አታይም ነበር ከመውለድሽ በፊት አታይም ነበር ባለጌ
ገና ሳያት ደሜ ይፈላል ዉሸቷንነው ነገረኛ ስታስጠላ ባለገ ጋለሞታ ሜጠፈጠፍ ነው የታአባሽ አይንሽን ታጠፋልሽለች አዩ ያስበው ቡዜን በግድ የእንቅልፍ ክንን ሰቴሽውነው በግድ አብረሽየተኛሽው ቆሮቆዳ😂😂😂😂😂😂😂😂ምነው ካጠገብሽ ብኦን አይንሽነበር ማፈስልሽ የአረብ ጀን ወቶብሻል
Echi setiyo betam belgenat 🤫ayezosh ayuye
አራ አንድ በሏት እኔ አቀጥላ ልትዳፈኝ ነው የበላጌ በላጌ ቤቴ ነው ቆመ እንደ አሳረችህ
ይች ሴት ተልእኮ አላት በገንዘብ ተገዝታ ነው ምክንያቱም ዛሬ ርዕስ ቀይራ መጣች ባለፈው ከተገናኘን ሁለት አመታችን ነው ብላ ነበር. ዛሬ. ደግሞ. አስራ ሶስት አመታችን ነው አለች ስለዚህ. ይህችን አጭበርባሪ ሴት ጀርባውን ማጥናት. አለባችሁ. በገዘብ ተገዝታ ነው
ባሌን።አላህጠብቅልኛ😢
ከየትየመጣች፡ገልቱናት
Angetshe laye meskel asreshe twadhalshe🙏Ykiri ybelshe 🙏
Ewnet echin setyo yemsuwan tsegur neber bekumuwa makatel
Maali kuni bagalee qoshashaa afana battii
Betuu kirayii newu anichii balagee
እኔም ምለው ኮመንት አተነብም ደግሞ የኔ ቤት ነወ አላለችም
አንቺ እንኳን የጤና አደለሽም ቤትሽ ከሆነ ሂጂ በህግ የምትናገሪውን ነገር በህግናስጠይቅሽ አስተውለሻል ስታሪ እራሱ ምላስሽ እየተሳሰረ ነው የሆነ ግራ ያጋባሽ ነገር አለ ስለዚህ አዩ አት ረብሻት አብደሽ ከሆነ ሂጂ ፀበል ባለጌ ባለጌ ያሳደገሽ😏😏😏
Yemin bet alesh😂😂😂😂😂 yebtish karta yetal betish lijish new😂😂😂
እች ልጅ በጣም አስመሰይ ናት በዝህ ዘመን ለይ መን ሞኝ አለ
ይችን ሴትዮ ወደ ጠበል ውስዶት የፍቃዱ እህት ነች መስለኝ ምንም ነገሮ አያምርም ስርዐት የሚባል ነገር የላትም ።ባለጌው እሱ ከሆነ እሱን ትጠይቅ ብልግናዋ ጥግ የለውም ሴት አስዳቢ 😢😢😢
እዳደቁሥሽ 😂ሐዩ❤❤
ሱጎ አስማስልሽ ነበር ላልጁ በልል ብላተለችኮ ክክክ
በጣም አንጀቴን አራሰችው ባለፈው አዩ 👌👌🙏🥰😅😅😅😅
ፉራ አረግሽን የሰራሹዉ ቤት ሳያሳይ ምን እግርሽን አስነሳሽ
ከምንም በላይ እቤት ድረሰ መሄድዋ እኔ ብሆን ማርያምን እደፍታለሁ ደረቅ
ወንድ አይታመንም ባለጌ ነው አይመስልበትም እኮ እና ፍቄን የከሰሱት ምን ተለየ ያውም ባሰ
የማዳም ቅመሞችዬ እኛንም ወረደችቡን ገኔ አረ እንከባበር የት ናችው የኔ ዎቹ ቅመሞች
እንዳው ይቅርታና የተላከች ይመስለኛል ያሰውየ ልኳት እንደሆነ አይይይይ
ቱቱቱቱ 13አመት ጉድድ እርበሰምም ቆለጡን ናበር መቁርጥ ወንዶች ግን ምን አየናት የከህደት በሸታ ናው ይለባቸው ሚሰቱን አዩን ቁጭ አድርጎ ከዚች ወለደ ወይኔኔኔኔ የአርብ ሀገር ሴት አትበይ አደለም ለወንድ ለቤተሰቦች አልሰጥም
ኧረ ይች ደረቅ ገገማ ስታሰጠላ በጥፊ ብሎ መሄድ ነው እንጅ ይች ተሳዳቢ
ይቺ ባለጌ ናት ለምንእሷን ታናግሯታላቹ እሱን መጠየቅ ነዉጂመጠየቅ ያለባት አዩ ምንአገባት
Ere subscribe litasadigu libela 😂😂😂😂😂😂😂😂
Gani tabaraki likilikuwan nagarshat atsamam engy echi donkoro darak😂
አዩ አሳዘነችኝ
ሳሚ አስደምርኝ ሊኪን አስቀምጠህ 🙏🙏🙏ፕሊስ 🙏
ኢሄ ነገር የቤተሰብ ውይይትና ውሳኔ ይሻል ጋለሞታይቱ ታሳስታለች ደምነው ምታፈላው ወይኔ ጨጉአራዬን
Ayuyee huletegna Betish kemetach be filt beyat eshi alen ke gonish ayuyee
Anchi atidireke isti hejena asiwecat mokireyat Ayu tigisitegna nech yichi lijwishetam nech.
ድራማነዉ እናቃል አታሽቃብጭ😅😅😅😅😅
እዴት፣አይነት፣ባለየ፣ነሺ፣ሰውን፣ከቤት፣አወጣለሁኝ፣ማለት፣ምድነው፣
Malii kunii balgeni sareeni dubartin manaa namaa diguufi fiddii
Betum sartalech ende wow😂😂😂😂 laza daraja lamadras gana 50 amat yekarishal anch sedi🤮🤣🤣🤣🤣
ይችሴት ቀዉስናት አርባአግር ሰርቺ ለሷነዉተመሳጥሯ ትላለች አድይእየርዳኝነዉአሁነዉያቆመዉ ምንአይነት በሊጊናት ወርደታም ዲራማ ከሆን ሀዩእዉነትያርግለሽ ድሞ ትክክለኛ ተልከስክሶከሆን አድቀን እደምንም በለሽ እቤትሽ ከመጣች ቅጥቅጥ አርገሽ አስርሽ ሶስቀንደርስ መግብዉሃ ሳተስጭ አሰቃያት ያለካሜራ ቅጥለነዉያለኩት ሰታወራእራሱእህ😢
ለምን ልጁን ዲኤንኤ አታስመረምሩትም የሳሚ እናት ተመካከሩና አስመርምሩት አጋጣሚ ሴራም ከሆነ 👈👈👈
አሁን ሽምግልና ትታችሁ ከአዩ ግን ቁሙ ወንድ ወደለ ሀሬ ነው
ኧረ እቺ ምን አይናውጣናት አይ እኔ እሷን ብሆን አሳይሽነበር በሬን ብትረግጪ ዲቃላ ማን ውለጂ አለሽ ክብር ቢኖርሽ በክብር በስራት ታገቢ ነበር
ይች ባለጌበጥፊብለሽ አታባሪያትም ይች ጋር ወጥባለጌ ያሳደጋት
የኪራይ ቤትም ቤቴ መባል ተጀመረዴ😅😅
ይችልጅ እማ ተልኮ አላት ምኒቱ ሚጥምጥና ት
እረ ምንቱ ፈጣጣናት የኪራይቤት የኔነው ስትል አለማፈራ
ikikikikiki. Tichii. Balagee Yene Betii Alechii.
የሰው ቤት ገዛሁ ትያለሸ እንዴ ይቺ ሴትዮ ባለጌ ናት ደረቅ እረ አሁንም ይቺን መድፈት ነው
kikiki snt amet sertesh Addis abeba lay bet serash bakish😂
Wushetam nat setyowa leba nat
Gn mnynet betseb new yasadgshi balge set neshi 😏😏😏
አረ፣በጣም፣ነው፣የምትገርሚው፣ታዲያ፣እሷምአደረገችሸ፣እዚያው፣አሱን፣ይዘሸጠይቂ፣ቤትሽን፣እዴ
ክክክክ እንደዚህ ይመስል ቤት ነው የስርሽው የምጋርም ነው እሁን ደሞ በቤቱ መጣሽ የሴት አስደብ በስው ትደር ጋብቴሽ የእኔ ቤት ነው ትያለሽ
ቤቱን እኔ ነኝ የሠራሁት አላለችም 😂😂እዚጋ ፕራክ መሆኑን እወቁ ውዶቼ 🙅🙅
እኮ 😂😂😂😂😂
እረ ምን ጉድ ነሽ እሳን ልቀቄት ችግርሽን ከእሱጋ እንጄ ከእሳ አደለም እራቂት ብርም ቤትም ካለሽ ከእሱ ጨርሺ እሳ ምን ታርግሽ
ምኔ ነው. ብለሽ ነው የላክሽለት. ቤትሽ ከሆነ ክክክክክ የራይቤት. የኔነው ስትይ አታፊሪም. ቅሌታም ነሽ. እየሄድሽ ልጅቱን. አትበጥብጪ እሽ ማን እግርሽን ክፈችና. ሰጪ አለሽ.
እህቴ ቤት እንዲሰራ ገንዘብ ልኬለት ነዉ የሰራሁት ካልሽ ወደ አገርሽ ስትገቢ የታለ የሰራሁት ቤት ብለሽ አፋጠሽ ለምን አልጠየቅሽዉም ከማርገዝሽ ከመዉለድሽ በፊት ቁርጡን ሳታዉቂ ተዘግተሽ ተቀምጠሽ አሁን ዘራፍ ማለቱ አያዋጣም ጥፋቱ የራስሽ ነዉ አዩ ምንም የምታዉቀዉ ነገር የለም እሱዋም ተበዳይ ናት እስዋን ተያት ። እሱ ባል ተብዬዉ ሁለታችሁንም ነዉ የበደለዉ እሱኑ ጠይቂዉ ስለ ቤትሽ ። አሁን የሚኖሩበት ቤት ኪራይ ነዉ
እቺ ሴት ጤነኛ አትመስለኘኝም ስለነ አዩም የምታውቀው ነገር ያለ አይመስለኝም ጤናዋም ያጠራጥረኛል ሰገጤ ነገር ናት
እስኪ ማነው አዩ ያሳዘነችው😢 በዚህ አይነት ድርጊት😢
😢😢😢😢
ዉሺትነዉድራማነዉ😂😂😂
ሁላችንም ተአዮ ጉንነን
ማመን አቃተኝ
የዝችን ልጂ ሰብስክራቪ አንሱባት
እኔ ሲጀመር አላደርኩም አንሱባት ደደብ ናት
አንሱባት በጣም ባለጌ ናት ልጅቷ
አረብ ሀገር ደርሰን ስትይ እራስሽን ወክይ ባለጌ እደናተ ዉርጋጥ አደለንም ብዙ አችን አገታችን ደፍተን የምንሰራ ጎደኛ የሌለን ስት አለን
በጣም
ዘንድሮ ጉድ ነው 😮😅
ያረብ አገር ሴት እያላችሁ አታሰድቡን እባካችሁ ያረብ አገር ሴት ማለት ጀግና ናት ለፍቶ አዳሪ ከቤተሰቧቿ ተርፍ ለማንም እምትረዳ ናት አዱ ባጠፍዉ ሁላችንንም አትስደቡን🙌🙌🙌😢😢
የቸየማረባ የትለቅወራደ
ቤቱ የእውነት የኪራይ ቤት ከሆነ ትተውላትና እቃዋን አውጥታ ሌላ ቤት ትከራይ ከዚያ ከአከራዮቹ ጋ ትሟገት
ቤትሽ ከሆነ ከሰሽ ውሰጅ እየሄድሽ ልጅቱን አትበጥብጭ የምትሉ ላይክክ
Yesßheddddbah
ሢጀመር ደራማ ነዉ
ልጅቷን viral እንዲትወጣ አደረጋችኋትኮ።
ሰገጤ ጋ አያጋጥማችሁ
እንቺ ሰገጤ ነሽ እሺ ወንድ ነሽ እሲ ታዳፍንሻለች አዩ
ይህቺ ሴት አእምሮዋ ጤነኛ አትመስለኝም 😂😂ያማታል አማኑኤል ውሰዷት አለበለዚያ ጨርቋን ጥላ ማበዷ አይቀርም 😊በየቀኑ አዲስ ህልመኛ ዛሬ ደግሞ ገንዘብ ልኪያለሁ😅
ሳታገቢ ትዳር አለኝ ብየ ትላለች ሴቶች ቆይ ቅንጭላታችሁ አይሰራም እንዴ ሳታገቡት ባሌ ትላላችሁ ትዳር እንዳለው እያወቅሽ ወልደሽ ሀዩ ልጇ ለትምህርት ደርሳ እየተማረች ነው
ወገን ያበደችዋን ሴትዮ ሰብስክራይብ እንዳታደርጓት የምር በአዩ የመጣ ቀልድ የለም👌👌😳😮
ይች አይናውጣ ደረቅ ያረብሀገር ሴት አሰዳቤ ልጃሁለት አመት እስኬሁነው ለምን ንብረትሽን ከዛ አዝግ አልጠየቅሽም አሁን ቅናትነው እንዴህ እሜያደርግ አሁን አየን ታይና ያን አዝግ ንብረትሽ ጠይቄ
ከአረብሀገር፣ሆነሸ፣ቤቱን፣ያሰራሸበት፣ማሰረጃ፣አለሸ፣
ማሪምን በጣናው የተናደድኩት እኔም ባሌ ቆርቤ አግብቸው ድሀ ብሎ 80ሳናወርድ ሰራ ይላት አገባ እኔም ፍጣሪ አግዞኝ ባላገባም 6አመቶ ትልቅ ቦታላይ ደርሻለው ወይይይ የወንድልጅ ከህደት ሰሰበው ይመኛል
ደሞ በዝህ መጣሽደ😂❤❤ ወይጉድ❤❤
ይቺ ባለየ ናትኮ ከና ከቤት አባበርራታለሁ ትላለቺዴ ሀዪ እደዚህ አይነት ሴት አይደለቺም❤❤❤
ግን ይቅርታ አድርጊልኝና ከአረብ ሀገር የምትመጡ ሴቶች የሠው ባል ነው የምትፈልጉት ስትይ ከፍቶኛል። በማህበራዊ ሚዲያ ይገናኛሉ ይተዋወቃሉ አፈ ቂቤ ሆኖ ይቀርባል እሽ ምን ይደረግ ።ህይወት ለመጀመር እህቶቻችን ይጓጓሉ ለዛ ነው እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ የሚገቡት። እና ልጂቷ ሲጀመር ሰገጤ ናት ከቻላችሁ በውስጥ ቡዜን በደንብ አናግሩት ስለሁኔታው እሱ እኮ በግልፅ አልተናገረም እውነት ከሆነ ይናገር እና ቀጣይ ይነጋገሩ
ልክ ነሽ በጣም ስለተናድኩ ነው ይሄን ቃል የተጠከምኩት የኔ እህት እኔም የስደት እህታችሁ ነኝ ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ
ማነሽ ቀርብ ያለችሽ ✊👊✋👈አግይልኝማ😢ቅቅናም ደረቅ ባለየነሽ😮
እንኳንእንኩዋን እጨትና ብረትም ይስደድ አቺ የሴት አሰዳቢ እዴት እዳስተላቺኝ ድርቅ ያለቺ አይየ የኔቆንጆ
እረ ምናይነት ፈጣጣነች ኦ ጎድኮነው ዘድሮ የምናየው የምንሰማው
ሲጀመር ካታገባ መዉለድ ምን ይሉታል ሠገጤ
እንየ በእዩ ቦታ ብሆብ ኣንቈየ ኖው የምገዲላት ነበረ
ገኒዬ በጣም። ናፍቀሽኛል ግን ቶሎ ቶሎ ነይ
ጉድ አሁን የሰው ኑሮ ማማሳቀል ምን ይሉታል ፈጣሪ የማይወደውን ባናርግ ምን አለበት በስማም ከባነው የምር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉
ቤትሽ ከሆነ. በህግ ጠይቂ ለሱ የላክሽው ገንዘብ ካለ ደግሞ እድ የት እንዳደረገብሽ ጠይቂው እያታለለሽ ነው
የዚች ልጂ ድፉረት የሚገርም ነው በምን ቀን ብዜ ተገናኘ ለራሱም ታስፈራለች በስመአብ
Manaa kiiyyaa jetii siiruumaa 🙆🙆🙆🙆🙆🙅🙅
ኧረ አች ልጂ ጤና የለሲም ተልከሺነዉ
አዩዬ ይቺን ሴትዮ ቂጧን ውጊልን በናትሽ😂😂😂😂
Wayi beet waggaa meeqa hojettet finfineeti mana akkanaa ijaarte dhiisaa abjuu keessa jirti😂😂😂😂😂😂wayyoo
ይቺ አይን ያወጣች ባለጌ ናት ግን አትሳሳቺ ያረብ አግር ሴት ጀግና ናት
የች አየናወጣ ናቸ 🤔🤔🤔🤔
ውሽትነው ከሠራሽ የትነው ብለሽ ሳጠይቂነውዴ የወለድሽለት አላመፈርሽ እባክሽ እደገባሽ እደቆመብሽነው የሠጠሽው እጂማ ገዘብሽን የለፋሽበት ሳትጠይቂ መውለድ ምን አመጣው 😅😅😅😅😅
ወይኔ 😅😅😅😅😅
አረ በፈጣሬ ይችን እብድ አታቅርቦት አይነ ደረቅ ደሞ ዛሬ አረብ ሀገር ነበርኩ አለች አረ ክፍለ ሀገር ነበርኩ ነው ያለችው ውሸታም ሀዩ ጋር እግር እጣቤ ላይ አትደርሽም😢😢😢😢
እረ ማርየ የሰው ባል ነው የሚፈልጉት አይበሉ በስማም ምንው ባያስታርቁ በቀረ
የሳሜእናት የምር በነሱችግር ሑልግዜ በመቆምሺ አስደሠሺኚ
ሊጂቱ ጢኛኒ ናቲ😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ይቺን ርካሺ ወንድ ብርቁ የሆነች ሴትዮ ሰብስክራብ ማንሳት አለብን ሰገጤ ንግግሯ ሁሉ ይዘጋል ባለጌ🤧🤧🤧🤧 አዮ እህታችን አይዞሺ ይሄም ያልፋል❤❤❤❤
እናሳ👍👍😁😁
ትክክል ብለዋል ንግግር ሰገጤ ማንአባትዋ ነው ዮቱበር ያደረጋት
አላርኳትም ስልክአቃጥላደፋቸዉ 😂😢እርገጦነበርመልቀቅ😅
እሱዋን ሰብስክራይብ የሚያደርግ ልክ ነሽ የምታደርጊው ነግረ ልክ ነው ቀጥይበት የሚል ነው ይቺ ጤነኛ አደለችም ኸረ በስማም
አንሱባት አትዩ የሳን
አንቺ ትላነት መጣሽ እሷ ልጅ ተከራይታ ነዉ ያለቸዉ
😂😂😂ይቺአሠመሳይ , አሱይጠየቀ , እሱምአደአጨበረባሪነወ , ባለገነወ😮😮
በትክክል ማጣራት አለባት 👍👍👍👍
እቺ አይነደረቅ እሣ ናት ትላለች ሢትዮ ጤና የለሽም
ዛሬ ደሞ ሌላ ወሬ 🤔 ያማታል እንዴ አረ ይቺን አታቅርቧት እውነትም አይነ በላ ደራቅ ሴት ለዚህ ሁሉ መንስኤው ቡዜ ነው ባለጌ ናቸው
ወሥፊሀዩጀግናናትአችየወድጥማትነውያለብሺ
ይቺ ምን ጨምላቃ ነች አሶጣታለሁ ስቃይ አታፍሪም መጀመሪያ ቤትሽን አታይም ነበር ከመውለድሽ በፊት አታይም ነበር ባለጌ
ገና ሳያት ደሜ ይፈላል ዉሸቷንነው ነገረኛ ስታስጠላ ባለገ ጋለሞታ ሜጠፈጠፍ ነው የታአባሽ አይንሽን ታጠፋልሽለች አዩ ያስበው ቡዜን በግድ የእንቅልፍ ክንን ሰቴሽውነው በግድ አብረሽየተኛሽው ቆሮቆዳ😂😂😂😂😂😂😂😂ምነው ካጠገብሽ ብኦን አይንሽነበር ማፈስልሽ የአረብ ጀን ወቶብሻል
Echi setiyo betam belgenat 🤫ayezosh ayuye
አራ አንድ በሏት እኔ አቀጥላ ልትዳፈኝ ነው የበላጌ በላጌ ቤቴ ነው ቆመ እንደ አሳረችህ
ይች ሴት ተልእኮ አላት በገንዘብ ተገዝታ ነው ምክንያቱም ዛሬ ርዕስ ቀይራ መጣች ባለፈው ከተገናኘን ሁለት አመታችን ነው ብላ ነበር. ዛሬ. ደግሞ. አስራ ሶስት አመታችን ነው አለች ስለዚህ. ይህችን አጭበርባሪ ሴት ጀርባውን ማጥናት. አለባችሁ. በገዘብ ተገዝታ ነው
ባሌን።አላህጠብቅልኛ😢
ከየትየመጣች፡ገልቱናት
Angetshe laye meskel asreshe twadhalshe🙏
Ykiri ybelshe 🙏