Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቻናሉን ለይክ እያረጋቹ አበረታቱን እንወዳቹኋለን❤
አባትሽ አላህ ይራሃመዉ የማይባል ነገር አባትን ያህል ነገር😢😢😢😢😢😢😢 ያሉትን ቤተሰቦችሽን አላህ ዲነል ኢስላምን ይወፍቅልሽ በዱኒያም በአኼራም ዉደታችሁን ያርግላችሁ የኔ ቆንጆ❤
ፈረዶሰየ
ፍርድዬ
አሚን ያረብ@@rahmatube1535
ቤተሠቦችሽአላህሶብሩንይሥጣችእህአወክርሢታኖችበጣምነውየሚዝኑትወላሂእህሦብሩንይሰጣቸውአባትእደቀላለነገርእህእቴአችንአላህይሦብረሽሽ
ወንድምሽ እርገታው ደስ ሲል አሏህ እስልምነን ይዋፍቀቻው ለቤታሰቦችሽ በጠቀለይ
😂
😢😢ምን አሰቀሽ ግብፁቸ ጠፉ ጥፎ ሰርቶ የሰጧትን ስእልነ ጠኤት ኲተት ቅረቆቡ ከገበየ ገዘቶ ከመምለክ ወደ ሀየልነ ሙሉኲት የምድርነ የሰመይን ህሉም ነገረ ከልነበረበት የስገኝዊን የእየሱስን አምለክ አብነ በብቸኝነት ብተመልክ ምን ቸገረ አሉሄ 😮😮😊@@MangsetEshete
እ ቱ የናተስ የከፋ ነው😂😂😂
ወንድምሽን ቤተሰቦችሽን አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ ወንድምሽ እርግት ያለ ነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራልሽ
አንቺን ይምራሽ እሱ እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ እምነት ላይ ነው
አረ ባክሽ አንችንም አሏህ ይምራሽ @@nas7117
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ቀጥተኛ መገድ ነው የሚከተለው የድግል ማሪያም ልጅ ነው ጣኦት አደለም ሚከተለው ኮተታም አርፈሽ ካደነቅሽ አድንቀሽ ውጪ ወረኛ
ቀጥተኛ መንገድ ይምራልሽ ወንድምሽ ያልሹ ልጅ ደህና ነሽ አንዳንዴ በእስም ሙስሊም ልጆች ትገርማላችሁ ሲጀመር ቀጥተኛው ሀይማኖት የተዋህዶ ነው አታውቂም እንጂ እስልምናን በደንብ ስለቁራንና ስለመጽሀፍ ቅዱስ ምያቁ ጠይቂ
@@nas7117አትገርምሽም ስለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ስለማታውቅ ነዋ ልብ ይስጣት
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፍርዶ ከነስር ጋ ይተረቁ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ ኡሙ ቢላል ከቦ ቢላል አብራቹ ኑ እየጠበቅናቹ ነው😞
አወ ክርስቲያኖች ሀዘን ያጠብቃሉ የኔወቹ ክርስቲያኖች ናቸው አላህ ሂዳን ይወፍቅልን ያረብ😢😢😢😢😢😢 አላህ በኩፍር ላይ አይውሰድብን
ፈሲካዬዬ ተይ ከባለቤትሽ ጋ ተስማሚና ተመለሺ እቤትሽ ልጆችሽን አሳድጊ ልጅነት ይቅርብሽ ትዳር ተሳስቦ ተመካክሮ በፍቅር መኖር ነው ለልጆች ከባድ ነው ትለድሚያለሽ ወላሃ ፈሲካዬዬ ተስማሚ ከልጆችሽ አባት ጋ😢😢😢😢
ባልሽን አክብሪ የሚልሽን ስሚ የባልን ሀቅ ብታውቂ ኖሮ አታስቀይሚውም ነበር ።እባክሽ ተይ የሚልሽን ነገር መርሀባ በይ ።እርግጠኛ ነኝ ባልሽ ከመጥፎ ይከለክልሻል ወደ መልካም ነገር ይመራሻል አንች ግን እቢ አትበይ ስሚው ለራስሽ ነው ።ዱኒያ ቀሪ ናት አኼራሽ በባልሽ ምክንያት እንዳይበላሽ።አላህ ቤተሰቦችሽን በሙሉ ሂዳያ ይስጥልሽ
ፋሲካየ ወዴትዳርሽ ተመለሽ ማማየ እሽ አውቃለሁ ፍላጎታችንን ሲገድቡን ያበሳጫል ግን እመኒ ባልሽ ይጠቅምሻል ከሚድያ ፍትፈታ እናም ውዴ ትዳርሽን ቤትሽን መስለሽ ኑሪ❓❓❓‼️
የኔ ልበ ቅን አላህ በኸይር ያሰታውሰሺ በጣም ልጆችን አብሮ ማሳደግ የሚያክል የለም ፊርዶሰ እህት አለም ቤትሺ ተመለሺ ቤተሰቦችሺንም አላህ መጽነነትን ይሰጣቸው ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
@@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ🌹💋ወኢያኪ ሀያቲ ወላሂ ይሻላታል ሁሉም ይቅር
ጠንክረሽ ትዳርሽን ያዥ የልጆች እናት ነሽ እና ናስር እንዳለው የልጆች እናት ናት ተሎ ተሎ ሊቭ መግባት አይቻልም እንዳለው ስሚው
እሙቢላል ከልጆቺሺአባት ተስማሙ እኔ በጣም እያሰብኩነዉ
አላሀምዱሊላሂ እኔም አባቴን በቅረብ ነው ያጣሁት ግን አላህ ይዘንለት ሙስሊም ነው አላህ ለጀነት ይበለው የኔ ውዴ አባት መተክያ የለለው አላህ እናንተልም ቀጥተኛወን ሙግድ ይመራችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይዘንለት አይዞሽ እህቴ እኔም ዶአ እድርጉልኝ እዲሰልሙልኝ ሰለምቴ እህታቺሁነዝን ለባሌም ዶአ እድርጉልኝ ስደት ላይ አጣሁት ጀልባ ተገልብጦ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@መዲናቲዩብ8647 ያአላህ አላህ በጀነት ነበሸራቸው የሙቱቱል ሁሎ የኔ ውዴ አብሸሪ አላህ በኸይረ ነገረ ይበሸረሸ አላህ ያቁብ አለይስላም ይሱፍ አለይስላም አዩብ አለይሰላም በኸይረ ድበሸራቸው አንችንም በኸይረ ይበሸረሸ የኔ ከረታታ እሱንብ በጀነት ይበሸረው ያረብ ልጁ ወልዳችዋል
ኡሙ ቢላል ጀግና ነሺ በትክክል አንቺ እድለኛ ነሺ አላህ መርቶሻል ቤተሠቦችሺንም አላህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራቸው
ሞላ ቤተስቦችሺን አላህ ሂዳያ ይስጥልሺ ያርብ
ዳዓዋ አርጊላቸው የንፅፅር መፅሓፍ ስጦታ ስጫቸው አላህ ይምራቸው
አንችን ይምራሽ
@ከነአንነኝ-ደ2አ እኔማ አልሀምዱሊላህ ቅኑን መንገድ ላይ ነኝ ለእናተ ያድላችሁ ሞት ሳይቀድማችሁ
አጂ ለኢስላም ተምሳሌት ነሽ ፋሲካዬ አላህ ያጠክርሽ❤❤❤ለመላው ቤተሰቦቻቹ መፅናናትን ሶብርን ይወፍቃቹ
ወይኔ ፊሲካየ ታድለሺ ሰልመሺ እንኳን አብረውሺ ናችው አላህ ህድያ ይስጥልሺ ቤተሰቦችሺን
ከባዲነዉ ያባትሞት አላህ ሶብሩን ይወፍቃችሁ ሚስኪን ወዲምሽ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ቤተሰቦችሸ ባጠቃላይ እሰልምና ይወፍቅልሸ ያረብግን እንባዬ መጣ ወንድምሸ አባታችን አይደለም ወይ 😢😭😭😭 ወላሂ አለቀሰኩኝ
የኔ ወንድም አይዞህ ኡፍፍፍፍፍፍ አባት እኮ ነው ትክክል
በአላህ ዉሳኔ አለ ማመን ነዉ ከበደ ሀዘን ወስጥ የምንገባዉ የአላህን ዉሳኔ አምነን ወደን ከተቀበልን ለሁሉም ነገር ትግስተኛ አመስጋኝ እንሆናለን።
ቤተሰቦችሽን አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ፊርዶስየ ❤❤❤❤❤
ጠካሬሺን ሳላድቅአላልፍም አዘንሺን ድብቅአረገሺ ፈገግስትይ የኔውድ🎉🎉
ይሄ ወድምሺ መልካም ሠው ነው አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ቤተሠቦችሺን አንችም ጠክሬ ከናስረ ጋረ ተመካከሩ ታረቁ
ተመስገን ወድምሽ 💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጥብቃችሁ
እዚህ ቤት ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ቁር አንና ሃድስ ብቻ ነዉ የምልቀዉ ለአልላህ ስትሉ ደምሩኝ አትለፉኝ?
አብሽሪ
😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍአስለቀሳቸሁኚ አላህ ይሰብራችሁ እኔም አባቴ ሙቶብኚል የደረሰብት ያቀዋል😢😢😢😢
😢😢😢😢እኔም ሞቶብኝ በሰው ሀገር እየተንገበገብኩ ነው እህህህህህህህህ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢
ፋሲካ ትክክል ነሽ ሐዘን ማብዛት ጥሩ አደለም ለነድያን ነብስ ይማር አስብሉለት
ወድምሽ ደሥ ሲል ሙስሊም ቢሆን❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ፈስካ ወድምሽ ስየለቅስ አብሬው አለቃስኩኝ ሂማሙ ይገበኛል እኔም አባቴን ከጣሁት 12 አማት አለፈው ሁሌም እደድስ ነው እህ 😢😢😢😢አላህ ሶብር ይስጥቹሁ አብሽሩ
እህቴ አላህ ይጠብቅሽ እናም ባልሽን ታረቂ ሀብቲ የባል ሀቅ ከባድ ነዉ እኛ ሴቶች ቁጣችን አፍጫችን ላይ ነዉ እናም ይቅር ተባባሉ የልጆችሽ አባት የኔዉድ
ፍሲካ ለሁሉም ነገር ጠካራ ሴት ነሽ ጀግና አደቅሻለሁ ❤
አላህ ይሶብራቹሁ የኔውድ አች ጀግና ነሽ የኔማር በርች ማም ወድምሽ ደሞ ሲያሳዝን የኔናት❤🎉
እኔ የሚገርመኝ እስከዛሬ ወላሂ አምንሽ ነበር ግን ከናስር ጋ ተፋተናል ብለሽ አስምረሽበት ደጋግመሽ ስትናገሪ እውነት መስሎኝ አምኜ ነበር አለመግባባት ያለ ነው ግን ሰው ተፋተናል እንዴት ይባላል አኡዙቢላህ እና ወደ ትዳርሽ ተመለሺ ናስር እኝደማይፈታሽ አውቅ ነበር ምክንያቱም እሱ እንደዚህ ቀላል ሰው አይደለም አስተዋይ ልጅ ነው እና ተመለሺ ብለናል የሚልሽን መርሀባ በዪው 🎉🎉
አረ አሰለቀሰኝ ትላት አብቴ ሞቶ ሲል😢😢😢ወዴ አላህ ያፀናቹ
ፊሲካ ተይ ተይ በደባልሺ ተመለሺ ባልሺ ርግት ያለ ነዉ ቤተሰቦችሺን በምችይሁ እርጂአየዉ እጂ እጃጃይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤
አብዲዬ ማሻአላህ ማሻአላህ የኛሌላ የነሱ ሌ ላጎበዝ የሰውን ሀይማኖት ማክበር ጡሩ ነው. ፍርዶስ አንች ደግሞ የማይፍልጉትን ነገር አት ስሪ አዝንተኛ እስከሆኑድርስ ፕራክም ቢሆን የሆነ ነገር ብለው እዳያስከፉሺ በተርፍ አላህ መፅናናችሁ
ውዴ እደናስር አይነት ባል አታገኝም ታረቁ ውዴ በአላህ❤❤❤❤❤❤
😢😢ፎርዶስዬ እባክሺ ወደቤትሺ ተመለሽማማዬ ትዳርሺን አትበትኝ ተይተይ ጥሩአይደለም
አወ እህቴዋ ጥሩአይደለም ሀዘን ማብዛት እኔም በስደት ሁኘ እህቴን ሞት ተረዳሁ ሀዘንመቸምቢሆን አይወጣም እፍፍፍ ከባድነው 😥😥 ለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ ቤተሠቦችንአላሂ ሂድያ ይሥጣቸው አችምጠክሪ ጓበዝነሺ😘
እደኔ😢
ኡሙቢለል አለህ ይጠብቅሽ ግን ግን ትደር ቃልድ አይደለም ንፈስ. እንደታስጋቡ
ኩሉ ነፍስ ዛኢቀተል ሞተ ሁሉም ነፍስ ነፍስን ቀማሺነነት እኔ አባቴ. በልጅነቴ የሞተው እሱም በልጀነትቱ ከና በሀያዎቹ እያለ አላህ ይራህም የኔ ወድ አባት. በጀነት ያገናኝን. ምነው አባቴ ዛሬ ባለሁበት ዕድሜ ቢሞት ይሻለኝ ነበር. 😢😢😢😢😢. አባት የነበርኝ የተከበርኩት የቲም ተብየ አደኩ አልሀምዱሊላህ እድሜ ለናቴ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 😢😢😢😢😢
ሀዘን ከባድ ነው የደርሰበት ያቃውልእኔም በስደት አባቴንም ባለቤቴንም ነው ያጠሁት አላህ ሶብር ይስጠኝ እኔስንም አላህ ጀነተን ፈርዶስ ይወፍቀልኝእዱኒያ የፈተና አለም ነች በትለይ አምንናል ከልን ፈተና ይበዛል ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ሞች ነን እዲኒያ ላይ ዘላለም አንኖርም
አላህ ይራሀማቸው
በቁርአን አስታውስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለች!!አላህ ሆይ ልባችንን ለቁርአን አግራልንበቅንነት አበረታቱኝ
አይዞሽ ፍርዶስዬ አላህ ለሁላችሁም ሰብሩን ይስጣቹ
በርች ፍሪዶስየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙ ቢላልየ አቡ ቢላልን አታኩርፊ በተለይ 3ኛ ሰው አታስገቡ በትዳር ላይ ወሏሂ አቡ ቢላል ምርጥ ሰው ይመስለኛል በዛላይ ብዙ አለመቀባጠሩ እረጋ ያለ መሆኑ ደስ ይለኛል 🎉 ተስማሙ እሽ ውዷ እህቴ
ፋሲካየ ከባልሽጋር ታረቂ ተስማሚይ እህቴ የልጆችሽ አባት ነው ዲኒያላይ ደግሞ በርፊክ የለም ስለዚህ በትዳር ላይ መቻቻል ከለለ ከባድ ነው ላንችም ለልጆችሽም ጥሩ አይደለም ከመሀላችሁ የገባ ሸይጣን አስወጡ በተአኡዝ
አሳዘኑኚ😢😢😢😢
የኔ ዉድ ፌርዶስየ ሁሌ ላይክ አረጋለሁ ብዙ ጊዜ አልኮምትም እጅ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት
ፊርዶስ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ላብታሳቦችሽ
ወዲምሽ አሳዘነኝ አላህ ያፅናህ😢😢😢
ባልሽ ጋር ታረቂ እህቴ በደንብ የትዳሩ ማናዉ እወቂ የኔ እህት ትዳር ማለት ትልቅ ማረግ ነዉ ታረቂዉ የልጆችሽ አባት ሰይጣንን አታስገቢዉ በተለይ በጉራጌ ክልል ሀዘን ያጠብቃል በጣም
ወንዴ አስለቀስከኝ ወላሂ አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጣቹ😢😢😢
እረኛቹ ልጂ ሙስሊም ነው የኔ አባት
አወ
ፍርዶስ የወድምሽ እርጋታ አለማድነቅ አይቻልም አላህ ያፃናቹ
የኔ ሚሲኪኑች ሀዘናቸዉ ጥልቅ ነዉ እፎፎ
አች የት ነበርሺልብ ይሰጥሺ አባትን ያህል ነገርምን አረመኒ ነሺ እጭልጁን አጀቱን ገዳሺዉ 😢😢😢😢😢😢
ትክክል. በእስልምና አይፈቀድም
ፍርዶሴ እናትሽን እሂ እረጋ ያለ ወድምሽን ወደ የተፈጠሩበት እስልምና እዲመጡ አደረጋቸው አላህ ሂደያው ኢስጣቸው ቀረበ ወድምሽ ማሻአላህ አረጋ ያለ ልጅ ነው
አላህሶብርይስጣችአዘን አይጠበቅምልክነሺ
እሙ ቢላል አንድ ነገር ልገርሽ ወላሂ ዉሸት መሰሎኝ ነበር ምክኒቱም ሁሌ ፕራክ ሰለሆነ ሚሰሩ ዩቱበሮች በሙሉ ግን ትላት ነስር ሲናገር ሰማሁ ሃቂቃ ተሰማሙ ሞኝ አትሁኝ የልጆችሽ አባት ነዉ ልጆችም የአባትና የእናት ፍቅር አይተዉ ነዉ ማደግ ያለባቸዉ ሰለዚህ ተሰማሙ ደሞየምር ናሰር ደረባባ ሶብረኛ ልጂ ነዉ አችም ጠንካራ ጎበዝ ልጂ ነሽ እሙ ቢላል የባል ሃቅ አለ ሚልሸን መራሃባ ብለሽ ተሰማሙ ተሰማሙ አደራ ችግራቹሁን ተሎ ፍቱት እና ቤተሸ ተመለሽ ሂደሽ አብራቹሁ ቪዲዮ ስሩልንንን
አላህ ይሰብራችሁ ቤተሰቦችሽ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
ወድምሽ በሀዘን ቆሥሏል ልክ እንደኒ የአባት ሞት ልብ ይሠብራል ወላሒ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጭውእሮመዳንነው ፈሲካ ታረቁ ከነሰርጋ ልጄቻችሁን አሳድጉኢትዩቡትዳርአይሆንምቆምብለሺአሰቢበት 🎉🎉🎉አላህፈረጅንቅርብያርግላችሁ።
ያባት ሞት ቁስል የሆነበት እደኔ😢😢😢😢አለ😭😭😭😭😭😭
ልክ ነሽ ሁላችንም ወደዛ ነን ከሞተ ጋር አይሞትም
ስወድሽ ❤❤❤
በርች እሙ ቢላል ❤❤❤
ሚሲኪን አላህ ቃጥታና ማንጋድ ይሚራቹው ሚራጦወች እበ ማጣን😢
አሏህ ይሶብራችሁ
አሏህ ያጽናቹ ኧኔም አሣዝነውኛል ጠንካራ አባት ነበር ግን ሞት ለማንም አይቀርም አብሽሩ እናታቹ እድሜዋ ያርዝምላቹ ማክረር ጥሩ አይደለም 🥺🥺💔
የልችሽንአባት ታረሪ ❤
ኡሙ ቢለል ከልጆችሽ አበት ተረሱ ፊሪዶስ ግን አለህ ይራህመው አይበል እንግዲ አላህ ይሳብርቹ
የአባት ሀዘንመቸም ከሆድአይወጣምኮ እንግድህ መበርታት ነው የሰውልጅስለተቦሳቆሎ ስላዘነ ምንምየሚቀየር የለም የሰውልጅ ይወለዳል ይሞታል አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረገኝ ጌታ በክርስትና በጣምሀዘን ያጠብቃሉ ከፈጣሪጋር መጣላት ነው ወይኔ ወድምሽ ግንበጣምአሳዘነኝ ወንድልጅ አይናገርምጅ በውስጡ በጣምያዝናል አይይይይይይይይ ሞት
በዚህሙልኩ ፕራንክ ማድረግ አልነበረብሺም በእነሱእማይፈቀድ ከሆነ ሀዘንከባድነው አንችራሱ የውሽት ፈገግታነው እሚታይብሺ😢😢😢አላህብርታቱን ይስጣችሁ💔💔
የኔ ቆንጆ ምርጫሽን አልቃወምም ክርስትና ዘላለማችሁን እዘኑ አይልም ፀጉርም ኦሪት ዘኁልቁን ላይ አንቡቡ መፅሐፍ ቅዱስን ያነበበ በእውነት ከክርስትና አይወጣም!!
ያንቺ ደግሞ ከፋ!
ያነበበ ክርስትና አይቀመጥም።ብዙዎች አንብበው ነው የመጡት ፓውሎስም እየሱስ አምላክ ነው ብሎ አንድት ቃል አልተናገረም እየሱስ ራሴን አምላክ ነኝ ያለበት አንድት ጥቅስ የለም እውነት እምነትሽን በእውቀት ከያዝሽ ክርስቲያን ትክክለኛ እምነት እንደሆነ ስበኪኝ በማስረጃ
ውድ።እህቴ።ከልጆችሽ።አበት።ተረቁ
አባቴጉድለቴ፣ያባትሞትየደረሰበትያቀዋን፣😢😢😢😢😢በአል፣ሲመጣበጣምነውየሚያስጠላው😢ያለአባትአይደምቅምቤቱ
ወድ ቤትሽ ወድ ባልሽ ተመለሽ
የየአገሩ ብአል ይላያያን እኔ አባቴ ከሞት እሁድ 3ሳምት አለፈው ግን ገናን አክበረዋን ጆሮ አርደው ፀጉራቸውንም የተላጨ የለም
ፋሲካ ይህ ኮንተንት ጥሩ አይደለም ባትቀርጭ የተሻለ ነበር የቤቱን ድባብ አሳምረሽ ቤተሰብን ማስደሰት ትችያለሽ ጥሩ ነው ሀሳብሽ
አብሸሩ ሞት ለማንም አይቀርም
ነስር የሚልሺን ስሚ ፍርዶስየ ናስር ኦሜት ነው የምሰማው ከኔ ብሏል
አዎ ኮመተሮች ጥሩ ነገርም መጥፎም ሲፅፉ ትሰማለች ብሏል አፊየ ወደ ትዳርሽ ተመለሽ
አህለን ፈርዶሰ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡሙ ቢላል ስወድሽ ወላሂ ከነስር ጋ ታርቃቹ አንድ ሆናቹ ኑልን😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንዴት ናችሁ ሰላም ነው አብሽሮ አላህ ይጠብቃችሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እህቴ እምነታችን አይፈቅድም ሃዘን ግን በተለምዶ ጥቁር መልበስ እና ፀጉር መላጨት ባህል ሁኖ ነው እንጂ እኛ ክርስቲያኖች አይፈቀድም ክርር ያለ ሃዘን እግዚአብሄር ያፅናችሁ
አላህ፡ይሲብረቱህ😢😢
እሙቡላልየ ወንድሞችሽንም እናትሽንም ያበርታልሽ. መጠከር ግድ ነው ብዙአትዘኑ ውዶች
ወንድም አማሞች ናቸውደ
አላህሂዳይሠጥልሸቤተሠቦችሺንወደ
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ሶብርይስጣቹ😭😭
ቤተሰቦችሽን ቀጥተኛውን ምን ግድ ይምራቸው እናማ ባልሽ ጀነትሽ ነው ታርቁ እንታርቅ ብለሽ ተመለሽ ለልጆችሽ ለድንሽም ጠንካራ ሁኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አላህሰብርይስጣቸውሂዳያንጨምሮ
አወ ሞት ለማንም አይቀር የኔናት በርቱ❤😢
Firdosaye lamalaw betasbochish Allah hedaya yistachaw ayizuwachiw hulum worafawun eyetabke nw sebryistachiw❤❤❤❤❤
የቸ ጎደ አየሊቅሚ ፈሰዬ❤❤❤😂
ቻናሉን ለይክ እያረጋቹ አበረታቱን እንወዳቹኋለን❤
አባትሽ አላህ ይራሃመዉ የማይባል ነገር አባትን ያህል ነገር😢😢😢😢😢😢😢 ያሉትን ቤተሰቦችሽን አላህ ዲነል ኢስላምን ይወፍቅልሽ በዱኒያም በአኼራም ዉደታችሁን ያርግላችሁ የኔ ቆንጆ❤
ፈረዶሰየ
ፍርድዬ
አሚን ያረብ@@rahmatube1535
ቤተሠቦችሽአላህሶብሩንይሥጣችእህአወክርሢታኖችበጣምነውየሚዝኑትወላሂእህሦብሩንይሰጣቸውአባትእደቀላለነገርእህእቴአችንአላህይሦብረሽሽ
ወንድምሽ እርገታው ደስ ሲል አሏህ እስልምነን ይዋፍቀቻው ለቤታሰቦችሽ በጠቀለይ
😂
😢😢ምን አሰቀሽ ግብፁቸ ጠፉ ጥፎ ሰርቶ የሰጧትን ስእልነ ጠኤት ኲተት ቅረቆቡ ከገበየ ገዘቶ ከመምለክ ወደ ሀየልነ ሙሉኲት የምድርነ የሰመይን ህሉም ነገረ ከልነበረበት የስገኝዊን የእየሱስን አምለክ አብነ በብቸኝነት ብተመልክ ምን ቸገረ አሉሄ 😮😮😊@@MangsetEshete
እ ቱ የናተስ የከፋ ነው😂😂😂
ወንድምሽን ቤተሰቦችሽን አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ ወንድምሽ እርግት ያለ ነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራልሽ
አንቺን ይምራሽ እሱ እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ እምነት ላይ ነው
አረ ባክሽ አንችንም አሏህ ይምራሽ @@nas7117
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ቀጥተኛ መገድ ነው የሚከተለው የድግል ማሪያም ልጅ ነው ጣኦት አደለም ሚከተለው ኮተታም አርፈሽ ካደነቅሽ አድንቀሽ ውጪ ወረኛ
ቀጥተኛ መንገድ ይምራልሽ ወንድምሽ ያልሹ ልጅ ደህና ነሽ አንዳንዴ በእስም ሙስሊም ልጆች ትገርማላችሁ ሲጀመር ቀጥተኛው ሀይማኖት የተዋህዶ ነው አታውቂም እንጂ እስልምናን በደንብ ስለቁራንና ስለመጽሀፍ ቅዱስ ምያቁ ጠይቂ
@@nas7117አትገርምሽም ስለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ስለማታውቅ ነዋ ልብ ይስጣት
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፍርዶ ከነስር ጋ ይተረቁ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ ኡሙ ቢላል ከቦ ቢላል አብራቹ ኑ እየጠበቅናቹ ነው😞
አወ ክርስቲያኖች ሀዘን ያጠብቃሉ የኔወቹ ክርስቲያኖች ናቸው አላህ ሂዳን ይወፍቅልን ያረብ😢😢😢😢😢😢 አላህ በኩፍር ላይ አይውሰድብን
ፈሲካዬዬ ተይ ከባለቤትሽ ጋ ተስማሚና ተመለሺ እቤትሽ ልጆችሽን አሳድጊ ልጅነት ይቅርብሽ ትዳር ተሳስቦ ተመካክሮ በፍቅር መኖር ነው ለልጆች ከባድ ነው ትለድሚያለሽ ወላሃ ፈሲካዬዬ ተስማሚ ከልጆችሽ አባት ጋ😢😢😢😢
ባልሽን አክብሪ የሚልሽን ስሚ የባልን ሀቅ ብታውቂ ኖሮ አታስቀይሚውም ነበር ።እባክሽ ተይ የሚልሽን ነገር መርሀባ በይ ።እርግጠኛ ነኝ ባልሽ ከመጥፎ ይከለክልሻል ወደ መልካም ነገር ይመራሻል አንች ግን እቢ አትበይ ስሚው ለራስሽ ነው ።ዱኒያ ቀሪ ናት አኼራሽ በባልሽ ምክንያት እንዳይበላሽ።አላህ ቤተሰቦችሽን በሙሉ ሂዳያ ይስጥልሽ
ፋሲካየ ወዴትዳርሽ ተመለሽ ማማየ እሽ አውቃለሁ ፍላጎታችንን ሲገድቡን ያበሳጫል ግን እመኒ ባልሽ ይጠቅምሻል ከሚድያ ፍትፈታ እናም ውዴ ትዳርሽን ቤትሽን መስለሽ ኑሪ❓❓❓‼️
የኔ ልበ ቅን አላህ በኸይር ያሰታውሰሺ በጣም ልጆችን አብሮ ማሳደግ የሚያክል የለም ፊርዶሰ እህት አለም ቤትሺ ተመለሺ ቤተሰቦችሺንም አላህ መጽነነትን ይሰጣቸው ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ
@@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ🌹💋ወኢያኪ ሀያቲ ወላሂ ይሻላታል ሁሉም ይቅር
ጠንክረሽ ትዳርሽን ያዥ የልጆች እናት ነሽ እና ናስር እንዳለው የልጆች እናት ናት ተሎ ተሎ ሊቭ መግባት አይቻልም እንዳለው
ስሚው
እሙቢላል ከልጆቺሺአባት ተስማሙ እኔ በጣም እያሰብኩነዉ
አላሀምዱሊላሂ እኔም አባቴን በቅረብ ነው ያጣሁት ግን አላህ ይዘንለት ሙስሊም ነው አላህ ለጀነት ይበለው የኔ ውዴ አባት መተክያ የለለው አላህ እናንተልም ቀጥተኛወን ሙግድ ይመራችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይዘንለት አይዞሽ እህቴ እኔም ዶአ እድርጉልኝ እዲሰልሙልኝ ሰለምቴ እህታቺሁነዝን ለባሌም ዶአ እድርጉልኝ ስደት ላይ አጣሁት ጀልባ ተገልብጦ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@መዲናቲዩብ8647 ያአላህ አላህ በጀነት ነበሸራቸው የሙቱቱል ሁሎ የኔ ውዴ አብሸሪ አላህ በኸይረ ነገረ ይበሸረሸ አላህ ያቁብ አለይስላም ይሱፍ አለይስላም አዩብ አለይሰላም በኸይረ ድበሸራቸው አንችንም በኸይረ ይበሸረሸ የኔ ከረታታ እሱንብ በጀነት ይበሸረው ያረብ ልጁ ወልዳችዋል
ኡሙ ቢላል ጀግና ነሺ በትክክል አንቺ እድለኛ ነሺ አላህ መርቶሻል ቤተሠቦችሺንም አላህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራቸው
ሞላ ቤተስቦችሺን አላህ ሂዳያ ይስጥልሺ ያርብ
ዳዓዋ አርጊላቸው የንፅፅር መፅሓፍ ስጦታ ስጫቸው አላህ ይምራቸው
አንችን ይምራሽ
@ከነአንነኝ-ደ2አ እኔማ አልሀምዱሊላህ ቅኑን መንገድ ላይ ነኝ ለእናተ ያድላችሁ ሞት ሳይቀድማችሁ
አጂ ለኢስላም ተምሳሌት ነሽ ፋሲካዬ አላህ ያጠክርሽ❤❤❤ለመላው ቤተሰቦቻቹ መፅናናትን ሶብርን ይወፍቃቹ
ወይኔ ፊሲካየ ታድለሺ ሰልመሺ እንኳን አብረውሺ ናችው አላህ ህድያ ይስጥልሺ ቤተሰቦችሺን
ከባዲነዉ ያባትሞት አላህ ሶብሩን ይወፍቃችሁ ሚስኪን ወዲምሽ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ቤተሰቦችሸ ባጠቃላይ እሰልምና ይወፍቅልሸ ያረብ
ግን እንባዬ መጣ ወንድምሸ አባታችን አይደለም ወይ 😢😭😭😭 ወላሂ አለቀሰኩኝ
የኔ ወንድም አይዞህ ኡፍፍፍፍፍፍ አባት እኮ ነው ትክክል
በአላህ ዉሳኔ አለ ማመን ነዉ ከበደ ሀዘን ወስጥ የምንገባዉ የአላህን ዉሳኔ አምነን ወደን ከተቀበልን ለሁሉም ነገር ትግስተኛ አመስጋኝ እንሆናለን።
ቤተሰቦችሽን አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ፊርዶስየ ❤❤❤❤❤
ጠካሬሺን ሳላድቅአላልፍም አዘንሺን ድብቅአረገሺ ፈገግስትይ የኔውድ🎉🎉
ይሄ ወድምሺ መልካም ሠው ነው አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ ቤተሠቦችሺን አንችም ጠክሬ ከናስረ ጋረ ተመካከሩ ታረቁ
ተመስገን ወድምሽ 💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጥብቃችሁ
እዚህ ቤት ያላችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ቁር አንና ሃድስ ብቻ ነዉ የምልቀዉ ለአልላህ ስትሉ ደምሩኝ አትለፉኝ?
አብሽሪ
😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍአስለቀሳቸሁኚ አላህ ይሰብራችሁ እኔም አባቴ ሙቶብኚል የደረሰብት ያቀዋል😢😢😢😢
😢😢😢😢እኔም ሞቶብኝ በሰው ሀገር እየተንገበገብኩ ነው እህህህህህህህህ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢
ፋሲካ ትክክል ነሽ ሐዘን ማብዛት ጥሩ አደለም ለነድያን ነብስ ይማር አስብሉለት
ወድምሽ ደሥ ሲል ሙስሊም ቢሆን❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ፈስካ ወድምሽ ስየለቅስ አብሬው አለቃስኩኝ ሂማሙ ይገበኛል እኔም አባቴን ከጣሁት 12 አማት አለፈው ሁሌም እደድስ ነው እህ 😢😢😢😢አላህ ሶብር ይስጥቹሁ አብሽሩ
እህቴ አላህ ይጠብቅሽ እናም ባልሽን ታረቂ ሀብቲ የባል ሀቅ ከባድ ነዉ እኛ ሴቶች ቁጣችን አፍጫችን ላይ ነዉ እናም ይቅር ተባባሉ የልጆችሽ አባት የኔዉድ
ፍሲካ ለሁሉም ነገር ጠካራ ሴት ነሽ ጀግና አደቅሻለሁ ❤
አላህ ይሶብራቹሁ የኔውድ አች ጀግና ነሽ የኔማር በርች ማም ወድምሽ ደሞ ሲያሳዝን የኔናት❤🎉
እኔ የሚገርመኝ እስከዛሬ ወላሂ አምንሽ ነበር ግን ከናስር ጋ ተፋተናል ብለሽ አስምረሽበት ደጋግመሽ ስትናገሪ እውነት መስሎኝ አምኜ ነበር አለመግባባት ያለ ነው ግን ሰው ተፋተናል እንዴት ይባላል አኡዙቢላህ እና ወደ ትዳርሽ ተመለሺ ናስር እኝደማይፈታሽ አውቅ ነበር ምክንያቱም እሱ እንደዚህ ቀላል ሰው አይደለም አስተዋይ ልጅ ነው እና ተመለሺ ብለናል የሚልሽን መርሀባ በዪው 🎉🎉
አረ አሰለቀሰኝ ትላት አብቴ ሞቶ ሲል😢😢😢ወዴ አላህ ያፀናቹ
ፊሲካ ተይ ተይ በደባልሺ ተመለሺ ባልሺ ርግት ያለ ነዉ ቤተሰቦችሺን በምችይሁ እርጂአየዉ እጂ እጃጃይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤
አብዲዬ ማሻአላህ ማሻአላህ የኛሌላ የነሱ ሌ ላጎበዝ የሰውን ሀይማኖት ማክበር ጡሩ ነው. ፍርዶስ አንች ደግሞ የማይፍልጉትን ነገር አት ስሪ አዝንተኛ እስከሆኑድርስ ፕራክም ቢሆን የሆነ ነገር ብለው እዳያስከፉሺ በተርፍ አላህ መፅናናችሁ
ውዴ እደናስር አይነት ባል አታገኝም ታረቁ ውዴ በአላህ❤❤❤❤❤❤
😢😢ፎርዶስዬ እባክሺ ወደቤትሺ ተመለሽማማዬ ትዳርሺን አትበትኝ ተይተይ ጥሩአይደለም
አወ እህቴዋ ጥሩአይደለም ሀዘን ማብዛት እኔም በስደት ሁኘ እህቴን ሞት ተረዳሁ ሀዘንመቸምቢሆን አይወጣም እፍፍፍ ከባድነው 😥😥 ለሁሉምነገር አልሀምዱሊላህ ቤተሠቦችንአላሂ ሂድያ ይሥጣቸው አችምጠክሪ ጓበዝነሺ😘
እደኔ😢
ኡሙቢለል አለህ ይጠብቅሽ ግን ግን ትደር ቃልድ አይደለም ንፈስ. እንደታስጋቡ
ኩሉ ነፍስ ዛኢቀተል ሞተ ሁሉም ነፍስ ነፍስን ቀማሺነነት እኔ አባቴ. በልጅነቴ የሞተው እሱም በልጀነትቱ ከና በሀያዎቹ እያለ አላህ ይራህም የኔ ወድ አባት. በጀነት ያገናኝን. ምነው አባቴ ዛሬ ባለሁበት ዕድሜ ቢሞት ይሻለኝ ነበር. 😢😢😢😢😢. አባት የነበርኝ የተከበርኩት የቲም ተብየ አደኩ አልሀምዱሊላህ እድሜ ለናቴ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 😢😢😢😢😢
ሀዘን ከባድ ነው የደርሰበት ያቃውል
እኔም በስደት አባቴንም ባለቤቴንም ነው ያጠሁት አላህ ሶብር ይስጠኝ እኔስንም አላህ ጀነተን ፈርዶስ ይወፍቀልኝ
እዱኒያ የፈተና አለም ነች በትለይ አምንናል ከልን ፈተና ይበዛል ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ሞች ነን እዲኒያ ላይ ዘላለም አንኖርም
አላህ ይራሀማቸው
በቁርአን አስታውስ ማስታወስ ለሙእሚኖች ትጠቅማለች!!
አላህ ሆይ ልባችንን ለቁርአን አግራልን
በቅንነት አበረታቱኝ
አይዞሽ ፍርዶስዬ አላህ ለሁላችሁም ሰብሩን ይስጣቹ
በርች ፍሪዶስየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሙ ቢላልየ አቡ ቢላልን አታኩርፊ በተለይ 3ኛ ሰው አታስገቡ በትዳር ላይ
ወሏሂ አቡ ቢላል ምርጥ ሰው ይመስለኛል በዛላይ ብዙ አለመቀባጠሩ እረጋ ያለ መሆኑ ደስ ይለኛል 🎉 ተስማሙ እሽ ውዷ እህቴ
ፋሲካየ ከባልሽጋር ታረቂ ተስማሚይ እህቴ የልጆችሽ አባት ነው ዲኒያላይ ደግሞ በርፊክ የለም ስለዚህ በትዳር ላይ መቻቻል ከለለ ከባድ ነው ላንችም ለልጆችሽም ጥሩ አይደለም ከመሀላችሁ የገባ ሸይጣን አስወጡ በተአኡዝ
አሳዘኑኚ😢😢😢😢
የኔ ዉድ ፌርዶስየ ሁሌ ላይክ አረጋለሁ ብዙ ጊዜ አልኮምትም እጅ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት
ፊርዶስ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ላብታሳቦችሽ
ወዲምሽ አሳዘነኝ አላህ ያፅናህ😢😢😢
ባልሽ ጋር ታረቂ እህቴ በደንብ የትዳሩ ማናዉ እወቂ የኔ እህት ትዳር ማለት ትልቅ ማረግ ነዉ ታረቂዉ የልጆችሽ አባት ሰይጣንን አታስገቢዉ በተለይ በጉራጌ ክልል ሀዘን ያጠብቃል በጣም
ወንዴ አስለቀስከኝ ወላሂ አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጣቹ😢😢😢
እረኛቹ ልጂ ሙስሊም ነው የኔ አባት
አወ
ፍርዶስ የወድምሽ እርጋታ አለማድነቅ አይቻልም አላህ ያፃናቹ
የኔ ሚሲኪኑች ሀዘናቸዉ ጥልቅ ነዉ እፎፎ
አች የት ነበርሺ
ልብ ይሰጥሺ አባትን ያህል ነገር
ምን አረመኒ ነሺ እጭ
ልጁን አጀቱን ገዳሺዉ 😢😢😢😢😢😢
ትክክል. በእስልምና አይፈቀድም
ፍርዶሴ እናትሽን እሂ እረጋ ያለ ወድምሽን ወደ የተፈጠሩበት እስልምና እዲመጡ አደረጋቸው አላህ ሂደያው ኢስጣቸው ቀረበ ወድምሽ ማሻአላህ አረጋ ያለ ልጅ ነው
አላህሶብርይስጣችአዘን አይጠበቅምልክነሺ
እሙ ቢላል አንድ ነገር ልገርሽ ወላሂ ዉሸት መሰሎኝ ነበር ምክኒቱም ሁሌ ፕራክ ሰለሆነ ሚሰሩ ዩቱበሮች በሙሉ ግን ትላት ነስር ሲናገር ሰማሁ ሃቂቃ ተሰማሙ ሞኝ አትሁኝ የልጆችሽ አባት ነዉ ልጆችም የአባትና የእናት ፍቅር አይተዉ ነዉ ማደግ ያለባቸዉ ሰለዚህ ተሰማሙ ደሞየምር ናሰር ደረባባ ሶብረኛ ልጂ ነዉ አችም ጠንካራ ጎበዝ ልጂ ነሽ እሙ ቢላል የባል ሃቅ አለ ሚልሸን መራሃባ ብለሽ ተሰማሙ ተሰማሙ አደራ ችግራቹሁን ተሎ ፍቱት እና ቤተሸ ተመለሽ ሂደሽ አብራቹሁ ቪዲዮ ስሩልንንን
አላህ ይሰብራችሁ ቤተሰቦችሽ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
ወድምሽ በሀዘን ቆሥሏል ልክ እንደኒ የአባት ሞት ልብ ይሠብራል ወላሒ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጭውእሮመዳንነው ፈሲካ ታረቁ ከነሰርጋ ልጄቻችሁን አሳድጉ
ኢትዩቡትዳርአይሆንም
ቆምብለሺአሰቢበት 🎉🎉🎉አላህፈረጅንቅርብያርግላችሁ።
ያባት ሞት ቁስል የሆነበት እደኔ😢😢😢😢አለ😭😭😭😭😭😭
ልክ ነሽ ሁላችንም ወደዛ ነን ከሞተ ጋር አይሞትም
ስወድሽ ❤❤❤
በርች እሙ ቢላል ❤❤❤
ሚሲኪን አላህ ቃጥታና ማንጋድ ይሚራቹው ሚራጦወች እበ ማጣን😢
አሏህ ይሶብራችሁ
አሏህ ያጽናቹ ኧኔም አሣዝነውኛል ጠንካራ አባት ነበር ግን ሞት ለማንም አይቀርም አብሽሩ እናታቹ እድሜዋ ያርዝምላቹ ማክረር ጥሩ አይደለም 🥺🥺💔
የልችሽንአባት ታረሪ ❤
ኡሙ ቢለል ከልጆችሽ አበት ተረሱ ፊሪዶስ ግን አለህ ይራህመው አይበል እንግዲ አላህ ይሳብርቹ
የአባት ሀዘንመቸም ከሆድአይወጣምኮ እንግድህ መበርታት ነው የሰውልጅስለተቦሳቆሎ ስላዘነ ምንምየሚቀየር የለም የሰውልጅ ይወለዳል ይሞታል አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረገኝ ጌታ በክርስትና በጣምሀዘን ያጠብቃሉ ከፈጣሪጋር መጣላት ነው ወይኔ ወድምሽ ግንበጣምአሳዘነኝ ወንድልጅ አይናገርምጅ በውስጡ በጣምያዝናል አይይይይይይይይ ሞት
በዚህሙልኩ ፕራንክ ማድረግ አልነበረብሺም በእነሱእማይፈቀድ ከሆነ ሀዘንከባድነው አንችራሱ የውሽት ፈገግታነው እሚታይብሺ😢😢😢አላህብርታቱን ይስጣችሁ💔💔
የኔ ቆንጆ ምርጫሽን አልቃወምም ክርስትና ዘላለማችሁን እዘኑ አይልም ፀጉርም ኦሪት ዘኁልቁን ላይ አንቡቡ መፅሐፍ ቅዱስን ያነበበ በእውነት ከክርስትና አይወጣም!!
ያንቺ ደግሞ ከፋ!
ያነበበ ክርስትና አይቀመጥም።
ብዙዎች አንብበው ነው የመጡት
ፓውሎስም እየሱስ አምላክ ነው ብሎ አንድት ቃል አልተናገረም እየሱስ ራሴን አምላክ ነኝ ያለበት አንድት ጥቅስ የለም እውነት እምነትሽን በእውቀት ከያዝሽ ክርስቲያን ትክክለኛ እምነት እንደሆነ ስበኪኝ በማስረጃ