ኢታማዦር ብርሐኑ ጁላና ክበበው ገዳ/የአማራ ክልሉ አስደንጋጭ ሪፖርት/የእርስዎ ሠራዊት የአገር ወይንስ የአጋሮ/እንዴት እንደሚመራም ሆነ እንደሚወራ ከፋኖ ይማሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 237

  • @Halime-ff8hi
    @Halime-ff8hi 3 дні тому +1

    ምርጥ የአማራ ልጅ እናመሰግናለን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍

  • @Birhanu-z5v
    @Birhanu-z5v 12 днів тому +1

    አለን

  • @Lubaba-x2d
    @Lubaba-x2d 7 днів тому +1

    አቦይመችህ
    ድልለፍኖ

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h Місяць тому +16

    ምርጥ የአማራ ልጅ እናመሰግናለን

  • @MohamedAhmed-p7z2y
    @MohamedAhmed-p7z2y 18 днів тому +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshayihonal5749
    @habeshayihonal5749 Місяць тому +30

    ወንድማችን አሳየ አንተን ና መሳይን የማያደንቅ አዕምሮ ጤነኛ አዕሮ ነው ብየ አላምንም። ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h Місяць тому +7

    ድል ለፋኖ ።

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b Місяць тому +8

    አሣፊሪውየብልጰግና
    ወታደሪበፍኖእየተገረፈነው
    ድልለአማራፍኖ

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 19 днів тому +1

    አሜን ይጥረጋቸው

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact Місяць тому +10

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪🏼💪🏼💪🏼💚💛❤️

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 17 днів тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ የህዝብ ልጂ

  • @zola-b5k
    @zola-b5k Місяць тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ሁሌም እውነት ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b Місяць тому +7

    ዲል ለጀግናው ፋኖ ዲል ለተገፋው አምሐራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia8768 23 дні тому +3

    HUGE THANKS 🙏 BRO keep up
    FANO 🙏
    FANO ❤️
    FANO. 💪💪💪

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +43

    🎉🎉🎉🎉🎉 ወድሜ አሳየ ደርቤ አተን ያለ ማድነቅ ንፍግና ነው በርታልን የአማራ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @abebe7532
      @abebe7532 9 днів тому

      Nfgina⁉️⁉️🤣🤣
      A y Amargna. Kkkkkk😂
      ((Nifugnet new))

    • @b.6015
      @b.6015 9 днів тому

      @@abebe7532 😀😀😀😀😜😜 shtet edemnketateleh mnewu ewunetn anketatel ©¿¿¿¿¿¿¿

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Місяць тому +11

    ድል ለፍትህ ለእውነት ለእኩልነት ለነፃነት ለህልውና ለሚፋለመው የአማራ ሀይል ፋኖ እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም እውነትን የያዘው የአማራ ሀይል ፋኖ ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw Місяць тому +3

    ድል ለአማራ ፍኖ🎉🎉🎉🎉😢

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +11

    አሣየ ደርቤ ❤
    እናመሠግናለን
    ባንዳውን የአብይ አሸከር ብርሐኑ ጁላን ልክ ልኩን ሰለነገርክልን ❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Місяць тому +28

    ንግረውማ ለዚህ ጅል😂😂😂 ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @ZenebeMan-xx4wy
    @ZenebeMan-xx4wy Місяць тому +1

    ድል ለፋ❤❤❤👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና የአማራይቱ ልጅ አይዞን እናሸንፍለን❤❤❤❤

  • @amhanan8906
    @amhanan8906 Місяць тому +4

    የኔ ጀግና

  • @senaitesharget4912
    @senaitesharget4912 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ተመልከተው

  • @አብዱሙሄ
    @አብዱሙሄ 21 день тому +1

    ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ ውሸታሞች ን አሳፍርልኝ

  • @htwy52
    @htwy52 Місяць тому +2

    አንጀት አርስ ፣ ደግሜ ሰማሁት ።በርታ ወንድማችን።

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Місяць тому +1

    ጽንፈኛ እራሱ ጽንፈኛ።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Місяць тому +7

    አይ አገሬ ኢትዮጵያ በደንቆሮ መሀይማን እጅ ወድቀሽ መሣቅም ማልቀስም አቃተን፣ ወግ አይቀር ፊልድ ማርሻል፣ ሲሉ ሰምታ ታንቃ ሞተች ዶሮ ፣በጭስ ገብታ፣ አሉ፣ ድንቄም

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +14

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ባጎረሰ ተነከሰ ደጉ አማራ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +1

      በፋኖ ደም ስልጣን አደላድለው የሃገር መከታ ፋኖን ለማዋረድ አሲረው በከባዱ ከሸፈባቸው።

  • @yohanesyohanes4844
    @yohanesyohanes4844 Місяць тому +2

    ጥሩ ትንታኔ ነው በርታ ወንድማለም

  • @siymergn
    @siymergn Місяць тому +7

    ብርሃኑ ጁላ እውነት የአማራ ህዝብ ምን በድሎ ነው በድሮን እዲመታ ትዛዝ የሰጡት ያሳዝናል፡፡

  • @fille1896
    @fille1896 Місяць тому +10

    ይመችህ አሴ በቃ ለአይንም ለጆሮም ደስ የሚል አቀራረብ ። በርታ ድል ለፋኖ ። 💚💛❤

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn Місяць тому +3

    ሥማኝማ ጀግናው
    የሀገርህ የሀገሬ ገላ
    እስኪያልቅ ይሽረፋል
    በዞን "ወረዳ" በክልል እያለ ይጠፋል፣
    ባንክም እንደ ቅኔ በገዠወች በኩል በሮንድ ይዘረፋል፣
    ባላዋቂ መሪ በፓርላማ ሺፋን እምዬን ይዘልፋል
    ሴትነት ያልገባው ባለጌ አሽባሪ በገዠወች ሺፋን እህቱን ይጠልፋል እናማ ጀግናየ ይህ ባለጌ ሺፍታ
    በናንተ ጀግንነት ከሥልጣን ይጠፋል ❤❤❤

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 Місяць тому +3

    አይ ብርሐኑ ጁላ ጅልስ አንተ
    ድል ለአማራ ጀግኖች ፋኖዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugeteLeme
    @MulugeteLeme Місяць тому +2

    ክበበዉ በርታልን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому +6

    አሳዬ ብራቮ!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 Місяць тому +4

    አሳያ እባክህ አስቀህ አዝናኝ ይህን ኩሽና አፍ ጭሳም። አዝረክርከህ ጣልከው ግን አይገባውም።

  • @MohamedAhmed-p7z2y
    @MohamedAhmed-p7z2y 18 днів тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +6

    😢😢😢😢😢😢😢 ያረብ አማራ ጠልን አተው ገላግለን ያከሪም አላህ ሆይ አቦይና መሰሎቹን አሳልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢

  • @amazontubehighlight2602
    @amazontubehighlight2602 22 дні тому +1

    እውነት አይ ጀላ

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh Місяць тому +13

    በሣአቅ ገደሉን ማርሻል

  • @gebrutube7524
    @gebrutube7524 Місяць тому +5

    Wow

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +6

    አማረኛ ባይገባውም ንገረው ለዚህ ልጋጋም ጅል ዝንጀሮ 🐃🐂😣😤
    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ 💪💪💪💚💚💛💛❤❤

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara 23 дні тому +2

    ጂላ ሠራዊታቸውን ሲጋራ ማጨስን ብቻ ነው ያሰለጠናቸው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому +5

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 10 днів тому +1

    የጊዜ ጉደይ ነው። ከምርኮኝ የ ፲ አለቃ ጄኔራለደ ምን ይጠበቃል በጣም የወረደ ለፍለፋ እንጂ።

  • @atlabachewmoges1920
    @atlabachewmoges1920 Місяць тому +1

    ፋኖ ፋኖ እያሉ ለመከፉ ፈል ብልፅግና እንዲህ ዓይነቱን ቱልቱላ እየላከ ነው። አማራ ንቃ !!! ፋኖ ንቃ !!!

  • @mulemule160
    @mulemule160 Місяць тому +2

    Hero

  • @kumclhewakililu613
    @kumclhewakililu613 Місяць тому +4

    አይ የአገር መከላከያ ኢታማጆር ። ማርሻል ብርሀኑ ዛሬም አልገባዎትም ። ምንተሻሎ።ታዲያ።

  • @teshomebeyene9773
    @teshomebeyene9773 Місяць тому +10

    በርታ

  • @MengstuAlemu
    @MengstuAlemu 24 дні тому +2

    ፋኖ ሞት አይፈራም

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE Місяць тому +1

    ፍልፈል አርሳል ብርሀኑ ጄላ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Місяць тому +4

    በጣም ጎበዝ በርታ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Місяць тому +3

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ👍 የዛሬው ትንተና ግሩም ነው "በፊልድ" ቦታ "ጋሸ "ብርሀኑ ጁላ ብል ይቀለኛል ይህ ሰው በራሱ በሚዘውረው ዓለም እንጂ እየኖረ ያለው በትክክለኛው በምትዘወረው ዓለም ውሰጥ አይኖርም ። ድል ለአማራ ፋኖ💪💪

  • @adbe5876
    @adbe5876 Місяць тому +7

    ብረሃኑ ጅሉ ዛሬ እራሱን ይሰቅላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Місяць тому +13

    ብርሀኑ አንተ ቆሻሻ አማራ ተራራዉን አችለዉም ድል ለፋኖ😂

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому +1

    ያረብ ወገኔን ከገባበት መከራ አውጣው ያረብ ።

  • @mebeacake
    @mebeacake Місяць тому +2

    Wow😊

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Місяць тому +13

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ286 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @FathimaFathima-b4v
    @FathimaFathima-b4v Місяць тому +1

    Del le amara fano 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰❤️🥰🥰🥰

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Місяць тому +1

    በአንድ መልዕክትህ ላይ የታማኝ በስልጤ ለደረሰው አደጋ ዕርዳታ ማድረጉንና የስልጤ ኤሊት በፋኖ ላይ የከፈተውን ዘመቻ ማንሳትና ታማኝን መሸንቆጥህን ነግረኸናል።
    የተማኝን በተለይ የዲያስፖራን ዝም ማለቱ ጭምር እኔም ገርሞኛል ።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Місяць тому +1

    በቅምላሽ ሰጥታሃልና ተባሬክ

  • @TsegayeGetnet-pb4uu
    @TsegayeGetnet-pb4uu 21 день тому

    Nice

  • @SeedHusen-l1b
    @SeedHusen-l1b 24 дні тому

    አስሣኸኝ ሀያትህይቆይ ፋኖይችላል

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Місяць тому +3

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MohamedAhmed-p7z2y
    @MohamedAhmed-p7z2y 18 днів тому +1

    ወታደርህን ፋኖ እየገረፈዉ ነዉ

  • @dwebalebadde
    @dwebalebadde Місяць тому

    እዉነት ነው ፊልድ ማርሻሉ ያለው ፋኖ በራሱ ጤና የሌለው የአማራ ገበሬ ጠንቅ ነው

  • @AgonafirAlaye-kp3gr
    @AgonafirAlaye-kp3gr Місяць тому +3

    ምርጥ ነው ወድሜ አይ አደበት

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Місяць тому +3

    አንጀት አርስ አሳዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህነ እውነት መስማት የማይፈልጉ በሲላቸው ይታነቁ አውነቱ ይኼው ነው❤❤❤❤

  • @BirhanTazeb
    @BirhanTazeb Місяць тому +1

    Waw Tichilaleh

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Місяць тому +2

    ይድረስ ለደራሲ አሳዬ ደርቤ! እኔ የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባል በማእረግ እርከንም ሻምበል ነኝ። የየትኛው ካልከኝም በጠላቶቻችን ስያሜ ደርግ በትክክለኛው አጠራር ኢህድሪ ኢትዮጵያ የጦር ኤክስፐርት ነበርኩኝ።

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Місяць тому +3

    ምርኮኛው ፊልድድ ማረሻሊ ብርሃኑ ጅሉ ህዝብ አታስጨርስ ጨምላቃ

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 Місяць тому +2

    አሁን ይህ የውትድርና ብቃት የሌሌው በድን !!

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 17 днів тому +1

    ብልጽግና ና አመራሮቹ ዝንብ ነቸው

  • @MadeniAlkoyt
    @MadeniAlkoyt Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amhanan8906
    @amhanan8906 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAschegir
    @AsterAschegir Місяць тому +2

    Wowwwwww ante ymetgrem saw!!!!

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 Місяць тому +3

    አሳዬ ግሩም አቀራረብ በርታ

  • @SeedHusen-l1b
    @SeedHusen-l1b 24 дні тому +1

    በደሥታምበሣቅምልሞትነው

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 24 дні тому +1

    የእዉነት አንተሰዉ ተመቸኸኝ እስኪነስረዉ ንገርልኝ ግን ምን ያረጋል በሱስ የደነዘዘ ሰዉ ምንም ብታወራ ግድ አይሰጠዉም ምክንያቱም እሱ የሚታየዉ ሱሱ ነዉና ያሳዝናል

  • @angelaswander9170
    @angelaswander9170 Місяць тому +1

    ወንድሜ ንገረው ለዚህ ገገማ ንግግር አስተምረው ።እባክህ ወንድሜ፡ቅጠል ብታቀርብለት፡ምናለ ለዛህ፡ምርኮኛ ቤርሃኑ ጁላ

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 24 дні тому +1

    The Field Marshal position is not enough for HE.&FM Birhanu. I give him 100+% credit for his dedication and protecting Abiye from overthrowing efforts from all corners, and Abiye is still holding to his position regardless of the many dances and announcements, "We are marching to 4Killo", a million times but illusive and garbage. Do it and show it to the world. No need to sound louder like the biggest dram we all know. I am not a supporter of FM Birhanu. He does not need my help, nor does Abiye. I am expressing and accepting the reality that I believe we all need to swallow/ admit or be ashamed of.
    Thank you.

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Місяць тому +10

    ጀግና ነህ

  • @SndZewdu
    @SndZewdu Місяць тому +7

    የጨለለው ብርሀኑ ጅሎ😂

  • @dawittilahun-zq2rl
    @dawittilahun-zq2rl Місяць тому +3

    berta one amhara

  • @MershaTesema
    @MershaTesema Місяць тому

    ሸራፋ ምርኮኛል

  • @Crismoses-nd1fq
    @Crismoses-nd1fq Місяць тому +6

    የ አዲስአበባ ህዝቦች ቤታቸው መሬታቸው እየነጠቀ ነው ፋኖ ድረስላቸው

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 Місяць тому

      የመሬት እና የገንዘብ ካሳ ይሰጣቸዋል የተቀሙትንስ መሬት ለማ ን ነው የሚሰጠው ?

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Місяць тому +3

    ንገረውማ ለዚህ ደንቆሮ አስራለቃ አሞኛል ምርኮኛ

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +4

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አለም ላይ አለ ብለው አያምኑም እውነትህን ነው ብርሀኑ ጁላ የምርኮኛ መቃት እደው ፋኖወቸ አተን ማርከውልኝ ባየሁ ግን የት ይሄዱና ቁጭ ብለው ያውሩጂ

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn Місяць тому +2

    ቻለው አለ ጁ ሀሀሀሀ በል አተም ቻለው በሉልኝ

  • @babby322
    @babby322 Місяць тому

    🎉❤🎉

  • @ماجدعبدالجبار
    @ماجدعبدالجبار Місяць тому +1

    እረበሳቅ

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 Місяць тому +1

    Yes it's true,he is accountable for the crime he committed against Amhara people.

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي Місяць тому +1

    አይናደደድምየሡምኑይነካል

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 28 днів тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat Місяць тому +2

    በደፈናው አማራ ለቀው ከወጣ ያ የበሻሻ ጉድ የተሸነፈ ይምሰለው እንጅ,,በግድ ይባረራል,🔔

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Місяць тому

    Fano❤❤❤❤❤ayshenafem le betetam❤❤❤

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t Місяць тому +5

    በርታ ወንድም እሳዬ እውነት ነው ቸሩ ብርሀኑ ጁላ እስታቄ ብለውታል ድል ለጀግናው ፋኖ እሜን
    ብርሀኑ ቻለው ቻለው

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Місяць тому +3

    ❤😊😊❤😊❤😊❤😊🎉😊🎉🎉😊

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Місяць тому

    የስልጤ ብቻ ሳይሆን የድምፃችን ይሰማ ሙስሊም ታሳሪዎች በሙሉ ጥቅም ሲያገኙ የሙስሊሙና መፈናቀል የመስጊድ መፍረሰ ምንም የማይመስላቸው !
    ለዚህ ነዋ ሸገር ዙሪያ ለፈረሱ መስጊዶችና ለሞቱት ወንድሞቻችን ወሮታ ቤተል መስጊድ አጠገብ ና ኪ/ምህረት አጠገብ አዲስ ቦታ ለመስጊድ የሚሆን ቦታ የሰጣችሁት!
    እና ጥቅም የማያታልላቸው ሰዎችን የት እንፈልግ ?

  • @KalidMudi
    @KalidMudi 28 днів тому

    እባክህ ወንድሜ አማርኛ ቸልኩኝ ብለህ ህዝብ አተስፋጅ