ለሀብታሙ አያሌው/ኢጎን መግደል ለወገን እንደመሞት ይከብዳል ወይ?/እኔ የወደድኩትን ውደዱ፥እኔ የጠላሁትን ጥመዱ/አንተና እስክንድር ስህተት ለመስራታችሁ ማስረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 592

  • @yeabsera-u7e
    @yeabsera-u7e 2 місяці тому +5

    አሳዬ በጣም አስተዋይና ብልህ ሰው ነህ!!በርታ አማራ አንድ ሳይሆን ሌላውን ኢትዮጵያዊ አስተባብሮ አንድ ሊያደርግ ስለማይችል አንድነት ላይ መስራቱ ወሳኝ ነው::መሬት ላይ እየተከፈለ ያለው መስዋዕትነት መራራ ነው::የሰው ህይወት ነው እየተከፈለ ያለው::

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu306 5 місяців тому +23

    አሳዬ የኔወንድም እኔበጣም ታሳሳኛለህ ምናለ ሌሎችም እንዳንተ እውነተኛኞች ቢሆኑ ጌታ ይጠብቅህ ወድማለም

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 5 місяців тому +11

    አሳየ ደረቤ ጀግና የአማሐራው ልጅ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ 5 місяців тому +41

    Thank you Asaye! ትክክለኛ መልዕክት ነው። እኔ ሀብታሙን በጣም የማምነው ነበር። አርብ ነሐሴ 3 ያቀረበውን ዝግጅት ካዳመጥሁ በሗላ ግን ተስፋ ቆርጨበታለሁ።

    • @seay2550
      @seay2550 5 місяців тому

      ታናሹ ሀብታሙ አያሌው እና አበበ በለው የአማራን ህዝብ ክደውታል! አቤም የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ገብቶ እንደነበር ነግሮናል! ግን ማን ወክሎት?! ልደቱ አያሌው ሞክሮ ያልተሳካለትን በኢንጂነር ይልቃል እና በገዱም አስሞከሩ!! ሀብታሙና አበበ በለው የሚናገሩትና የሚሰሩት ተቃራኒ ነው!! አብይ አህመድ በመጣበት መንገድ ስልጣን አይገኝም ትርፉም ያው እንዳያችሁት ሞት ነው! ጠላት ስለሆናችሁ ውህደት ብላችሁ ትግሉን ጎዳችሁት! ውህደቱ በጠላት መቃብር ላይ ይደርስ ነበር ግን የውጭ መንግስታት የዶላር ድጋፍ ስታገኙ ጊዜ እርስ በእርስ አባላችሁን! እናንተን ከአብይ አህመድ ወይም ብአዴን ለይተን አናያችሁም

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 5 місяців тому

      Amara ke galla gar ke tigray garim abiro ayinorim! Galla ye 600 telatachin new!​@@aemyay5169

    • @uridamtew462
      @uridamtew462 5 місяців тому

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ቐ9ፐ ምንድነው ያዳመጥከው?

    • @amaretizzy8937
      @amaretizzy8937 5 місяців тому

      My brother. This is not how you identify this individuals; we know that we are not contributing a basic idea better than these brothers have done previously. Please speak or write brotherly to correct themselves and show respect for our brother Assaye Media. We must adhere to media protocol when using this medium.

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 5 місяців тому +1

      ​@@aemyay5169ልክ ነው ግን ማስተዋል ከጎደለው ማስተካከል ግድ ነው እንተማመን ወገን

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 5 місяців тому +11

    እናመሰግናለን አሴ።

  • @tinsaeethiopia5411
    @tinsaeethiopia5411 5 місяців тому +7

    ደስስስስስ የሚል አነጋገር፡፡ ቁም ነገር ያዘለ፡፡ አስተማሪ፡፡ ሚዛን የጠበቀ፡፡ ጨዋ ቋንቋ፡፡ በርታ፡፡

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 5 місяців тому +7

    We agree in most of your points today thank you!!

  • @injurytime7612
    @injurytime7612 5 місяців тому +9

    Thank Asaye

  • @Sraap-ml9go
    @Sraap-ml9go 5 місяців тому +29

    አሳየ በርታ ጠክር ጀግና ነህ የምር ለውነት የምትታገል አርበኛ ነህ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 2 місяці тому +1

    አሳዬ ደርቤ በጣም ጀግና ነህ በሳል አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሁን

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 5 місяців тому +36

    አሳዬ ዘመንህን ሁሉ ለእውነት በመቆምህ ደስ ይለኛል!

  • @amharafano20
    @amharafano20 5 місяців тому +34

    ወንድም አሳየ ለማንም ሳትወግን ነገሮችን ለማስተካከል እየሄድክበት ያለከዉ መንገድ በጣም የሚበረታታ ነዉ👌👌👌

    • @harpe123
      @harpe123 5 місяців тому

      አሳዬ በእሰክንድርና ሀብታሙ ላይ የምታደርገውን ሰም ማጥፋት ዘመቻ አቁመህ በአማራ ህዘብ ጠላቶች ላይ ብታተኩር ይሻላል። ኮለኔል ፋንታሁን እንደ ሀሰን ከረሙ ብለህ እኚህን ትልቅ የአማራ ልጅን መዘለፍህ አስነዋሪ ነው

  • @ayana9852
    @ayana9852 5 місяців тому +8

    እውነት ነው። እግዜአብሔር ይባርክህ።

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 5 місяців тому +7

    Thank you bro 🙏🏻

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 5 місяців тому +35

    አሴ እሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Tamehabesura74
    @Tamehabesura74 5 місяців тому +52

    የአማራ መዳኛው ብሄርተኝነቱ ብቻ ነው መዳራሻ ኢትዮጵያ የሚለው አያድነውም

    • @mulualemgeremew6691
      @mulualemgeremew6691 5 місяців тому

      አማራ መነሻው አማራ መዳረሻው ኢትዮጵያ ባይልም የአማራ መነሻው አማራ መዳረሻው አማራ ቢልም ኢትዮጵያዊነቱ ከልቡ እንደማይፍቀው ጠላቶቹ ያውቃሉ

    • @yemiside
      @yemiside 5 місяців тому +2

      እንደዚህ ስትሉ የተለየ የተፈላሰፋቹ ይመስላችኋል ከኢትዮጵያ ውጭ የትልትርሱ ነው ታዲያ ሱማሌ ነው ሱዳን።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 місяців тому +1

      🤣😂😂 እወነት ግን መዳረሻው የት ሊሆን ነው !

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 5 місяців тому +1

      ​@@abuhaile6517 መዳራሻው አማራ ነው። ያ ማለት የአማራ መንግስት በኢትዮጵያ ማለት ነው። ይህንን እንኩዋን አታውቅም

    • @kefagnabeqa2348
      @kefagnabeqa2348 5 місяців тому

      @@abuhaile6517 መዳራሻው አማራ ነው። ያ ማለት የአማራ መንግስት በኢትዮጵያ ማለት ነው። ይህንን እንኩዋን አታውቅም

  • @kassahunbaye4582
    @kassahunbaye4582 5 місяців тому +4

    አሳየ ሞቸ ነዉ የምወድህ ጀግና ነህ ተባረክ ሐብታሙ ባንዳ ነዉ እስክንድር ከአማራ መሬት ይወገዳል::

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 5 місяців тому +1

      አንተም አበዛኸው ሁለቱም አይወገዱም ነገር ግን መገምገምና ማስተካከል ይጠበቃል እንጂ ወገን

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 5 місяців тому +11

    ትክክል

  • @abi-bq2er
    @abi-bq2er 5 місяців тому +8

    ❤❤❤❤❤ thanks

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 5 місяців тому +10

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ 👍

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 5 місяців тому +13

    God bless you Amhara people always love 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 5 місяців тому +3

    ተባረክ አሳዬ ሀቁን ዘረገፍከው🙏👍👍👍❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 5 місяців тому +3

    እውነትነው ታላቅ እግዚአብሔር ነው የሰው ትልቅ የለም ቢኖርማ እስክድር ሁሉም የፋኖ አመራሮች ሳይስማሙ ተመርጫለሁ የአማራ ህዛባዊ ሀይል መሪነኝ ብሎ ግግም ባላለ እክክድር ከነአረጀ ፓለቲካው የአማራ ትግል ገለል ይበል ።

  • @muluneshbegashaw9789
    @muluneshbegashaw9789 5 місяців тому +2

    Thank you Assaye !❤❤❤

  • @getyegizaw4856
    @getyegizaw4856 5 місяців тому +10

    ልክ ብለሀል በጣም ተመቸህኝ

  • @Dan77779
    @Dan77779 5 місяців тому +5

    በጣም ጥሩ እይታ ነው አሴ።

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 5 місяців тому +21

    እኔም አንድቀን ደውዬ 360media እየሰራ ያለው ትክክል አለመሆኑን ደውየ ያገኘሁት እየሩስን ሳነግር ኮሜንት እማትቀበል እና ትክክል ነን ባዮች ናቸው። እሱም ተጨምሮ አስተያየት የማይቀበሉ ናቸው። አሳየ ትክክለኛ አስተያየት ነው በርታልን ባወጣነው ገንዘብ ሚዲያ ከፍተው የአማራን ህዝብ ትግል ለመጥለፍ እየተጋገጠ ነው።ለደራሲ አሰግድ እዚህ ደረጃ ያደረሰው ሀብታሙ አያሌው ነው።

    • @yemiside
      @yemiside 5 місяців тому +2

      አሰግድን እጅን ይዞ ለብልፅግና የሰጠው ሀብታሙ ነው ትገርማላቹ ካሀዲን ለመጀገን መሞከራቹ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 місяців тому

      🤣😂🤣 ደግሞ ሃብታሙን ብልፅግና አደረጋችሁት ወይ ?

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 5 місяців тому +26

    እንኳን በሰላም ወጣህልን ወንድም አለም ዛሬ ለነዚህ ደናቁት የአማራ ጭጋጎች ማን ልካቸውን ይነግርልኝ ነበር 🥹 ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xc 5 місяців тому +4

    እውነት ለመናገር እነ ሃብታሙ አያሌው የአማራ ህዝብ ጠላት ሁነው ይመጣሉ ብየ ገምቸ አላውቅም!

  • @HaileAzezew
    @HaileAzezew 5 місяців тому +10

    አሳየ አሪፍ ሰራህ

  • @mulugetaejigu8003
    @mulugetaejigu8003 5 місяців тому +8

    ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው ይላል ያገሬ ሰው፣

    • @AberraChekol-qg4rc
      @AberraChekol-qg4rc 5 місяців тому +1

      በእርሱ የጥፈት መንገድ መከራ ተቀባዩ ሌላው ብዙ ህዝብ ሆነ እንጅ ፣ መከራውን የሚቀበለው እርሱ ብቻ ቢሆንማ ጥሩ ነበር

  • @atbianehzewudie
    @atbianehzewudie 5 місяців тому +1

    ሙያ በሙያተኛ ሲያዝ እንዴት ደስ ይላል እባካችሁ።
    ሀብታሙ አያሌው የሚባል የደነቆረ ሰው ማውራት እና ማይክ መጨበጥ ጋዜጠኝነት መሆን መስሎት ስለሙያው ምንም እውቅና ሳይኖረው ከሚያደነቁረን ለእነዚህ ሰወች አሳልፎ ሰጥቶ እረፍት ቢሰጠን ምንአለበት።

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 5 місяців тому +1

    God bless you, and God bless fano Amara ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano 5 місяців тому +12

    እውነት መስማት ከቻለ ጥሩ ምክር ነው እልህ የትም አያደርስም 😢😢😢አዝናለሁ ወገቤን ታጥቄ ስከራከርለት ነበር ብዙ ጓደኞቼ እሱ ክፉ ነው ከፋፋይ ነው ሲሉኝ ኖ አልኩ ግን ስከታተለው ለአማራ ህዝብ ክፉ ታሪክ እያስቀመጠ ነው 😢

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 5 місяців тому +13

    አሳዬ ወንድሜ እኔ ግን ከሀብታሙ በላይ የአማራ ህዝብ ቁስል እሚያመው አማራ ይኖራል ብዬ አላምንም ምናልባት እንዳልከው ሰው በማመን ከኋላ የሚመጣውን ክፋት ልብ ካለማለት ሊሆን ስለሚችል በውስጥ ብትነጋገሩ ደስ ይለኛል

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 5 місяців тому +22

    ጥሩ ገልፀህዋይል ወዳጄ አሳዬ ሀብታሙ ተብየውን የእስክንድር ቅጥረኛ የሚቆጨኝ ያዋጣሁት ብር እንኳን በሀብታሙ አያሌው ስም ብዬ ነበር ደግሞ ላለፈት አመታት ከ360 ሚዲያ ውጪ ብየ መጭጭ ብየ የቆየሁበት ግዚያት በጣሙን ይቆጨኛል::

    • @ቅንልብFano
      @ቅንልብFano 5 місяців тому +2

      😢😢በራሳችን ብር ህዝባችን ላይ መከራ አበዛንባቸው ከዚህ ቡሃላ ግን ኔቨር😢

    • @saray766
      @saray766 5 місяців тому

      እኔስ እነሱን ፈለጋ ስንደፋደፍ ሌላ ማየት አይመቼኝም ነበር እሂ መርዛም

    • @DAT991
      @DAT991 5 місяців тому +3

      እውነቱ አንድ ቀን ይገለፅልሀል...ብዙዎቹ ከብልፅግና ጋር 6 አመት ሙሉ ሲያዘጠዝጡ 360 እየተሰደበም ቢሆን 6 አመት ሙሉ ብቻውን ታግሏል... ጊዜ ሀቁን ያሳይሀል...

  • @Jdkd-r7y
    @Jdkd-r7y 3 місяці тому

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 місяців тому +7

    አሣየ ደርቤ ❤❤❤
    ጀግናችን
    የምትሰጣቸው ምክሮች ጥሩ ናቸው

  • @AdunyaDesta
    @AdunyaDesta 5 місяців тому +3

    I was struggling am struggling how to get my message across to Haftamu but likely Asaye have done it , in very friendly and brotherly way. So thank you Asaye and i hope Haftish will take this very seriously.

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 5 місяців тому +6

    አሳዬ ደርቤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 5 місяців тому +5

    እናመሰግናለን አሳዬ ደርቤ ለሀብትሽ ጋብቻ አይሆን ለኔም እነሱን ከመደገፍ እራሴን እንዳገል እና የአማሓራ ብሄርተኝነትን አጠናክረው የሚዋደቁትን ፋኖዎች ደግፌ የሠረገላ መሆኑን በዚህ ደብዳቤ ተረድቼዋለሁ 🙏🙏✅✅💚💛❤️

  • @rahelasfere220
    @rahelasfere220 5 місяців тому +8

    አሳዬ ደረቤ እዴት ብዬ ላመስግንህ፡ ብቻ ተባረክልኝ

  • @berhanuhaile5795
    @berhanuhaile5795 5 місяців тому +5

    ስንት እሚያሳሰብ ነገር እያለ ጧትምማታም ስለ ሃብታሙ ማላዘን አይድብርህም

  • @tesfakindu127
    @tesfakindu127 5 місяців тому +8

    woow❤❤❤

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 2 місяці тому

    በርታ ወንድማችን አሳየ ድል ለፋኖ

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 5 місяців тому +2

    በርታ ወንድሜ አሳዬ እጅግ በጣም ጥሩ ምልከታ ነው!!!

  • @Wendale-j1s
    @Wendale-j1s 5 місяців тому +7

    ከተቀበለው አንጀት አርስ የሆነ ምክር ነው አሴ እናመሰግናለን።

  • @fikregeorgiskebede8774
    @fikregeorgiskebede8774 5 місяців тому +5

    Great Comment !!!!

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 5 місяців тому +1

    God bless Asaye Dribe !!!! Victory or freedom fighters FANO!!!!!!

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 5 місяців тому +1

    አሴ እውነት ነው ሐብታሙ በጣም ግብዝ ሆኗል። ታላቁ እስክንድር እኔም በጣም ያናድደኛል እንዴት አገኘኸኝ በናትህ። ራሱን ይመርምር ሐብቴ በጣም አብዝቶታል። ሸጋ ትችት ነው በርታልን ወንድማችን

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 5 місяців тому +19

    ሀብትሽ ንቃ ወደራስህ ተመለስ አሳየ ጥሩ ሀሳብ ነውበያቀረበልህ

  • @desalegneengdaw2236
    @desalegneengdaw2236 5 місяців тому

    አሴ u ar so Brilliant Brilliant Brilliant ..........*!
    እግዘብሔርን እድሜ ጤና ይስጥህ❤️!
    personally በጣም አድናቂህ ነኝ!
    እና ትክክለኛውን የህዝብ ጥያቄ ሁሌም አጀንዳህ እንደምታደርግ ተስፋ አደርጋለሁ።
    Appreciated❤!

  • @solomonbasazinew8450
    @solomonbasazinew8450 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 Місяць тому

    Fanooo is a winner 🏆🏆 be happy 💪🏽💪🏽👍🏽 God is with us ☦️🙏🏾☦️ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @yitayihliyew-jt6pi
    @yitayihliyew-jt6pi 5 місяців тому +4

    ጀግናው ወንድማችን አሳየ ደርቤ
    እናመሰግናለን።

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 5 місяців тому +33

    በህይወቴ እንደ እስክንድርና እንደ ሀብታሙ የጠላሁት ሰው የለም። ከነሱ ስላልጠበኩት። በቃ የሰውን ማንነት የምታውቀው ችግር በገጠመ ጊዜ መሆኑን ተረድቻለሁ። የጥላቻየን ደረጃ በምንም ቃል ልገልጸው አልቻልኩም።

    • @BabaOnly-ve7mm
      @BabaOnly-ve7mm 5 місяців тому

      እኔ ልግለጽልሃ! ጎ ኛ ስለሆንክ ነዋ!!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 місяців тому

      የጥላቻህ ምክንያቱ ወይ ብልፅግና ነህ ወይም በመንደር ፍቅር ያበድክ ቀዉስ ነህ።

    • @alemuabebe9674
      @alemuabebe9674 5 місяців тому

      ባናትህ ተደፍ ፒፒ! ገና በቁምህ ትቃዧለህ::

    • @nebiyudaniel6758
      @nebiyudaniel6758 5 місяців тому

      @@BabaOnly-ve7mm ንፍጣም በግ ማለት አንተ ነህ የእነዚህን ሴጣን አሰራር ተረድቶ የጠላቸወን ሁሉ ጎጠኛ እያልክ ምታሸማቅቅ ይመሰልሀል አንዳንዴ ሲመችህ ሆድህ ወስጥ የቀበርከውን አዕምሮ በትጠቀም ጥሩ ይመስለኛል

  • @bizualemgesese9878
    @bizualemgesese9878 5 місяців тому +9

    አሳዬ ደርቤ አሁን ሀቁን ተረድተሃል።

  • @lofysis
    @lofysis 5 місяців тому +4

    ❤❤በርታ

  • @Zzgh-v3o
    @Zzgh-v3o 3 місяці тому

    አሴብረትጀግናችን❤❤

  • @YMZA
    @YMZA 5 місяців тому +9

    አመሰግናለሁ አሳየ የእኔን ሀሳብ ጭምር ነው በሚገባ የገለጽህልኝ!

  • @AbdulfetahmohamedBekri
    @AbdulfetahmohamedBekri 5 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @GudinaMegerssa-t2t
    @GudinaMegerssa-t2t 5 місяців тому +1

    ከእልህ ወጥቶ የመበለቷን ግፍ የአማራውን ለቅሶ ስቃይ እናስብ ለወገን ለአማራው አንድነት እንቁም

  • @nahomasamere
    @nahomasamere 5 місяців тому

    ጥሩ መልእክት መስሚያ ጆሮ ካለው።

  • @kassahunbaye4582
    @kassahunbaye4582 5 місяців тому +1

    ጀግና ነህ አሳየ

  • @ZmzmAbdo-y3t
    @ZmzmAbdo-y3t 5 місяців тому

    ትክክል ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌🦁🦁

  • @bel259
    @bel259 5 місяців тому

    thanks my hero

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 5 місяців тому +4

    እናመሰግናለን አሳየ በረታ የውሰጤን ሀሳብ ሰተከዋል ተባረክ ግን እሚሰማ አይመሰለኝም በግትረነቱ የሚቀጥል ሰው ይመሰላል? እውነቱ ግን ይሄነው ።

  • @BeleteBahiru
    @BeleteBahiru 5 місяців тому +1

    አሴ እንድህ ልክ ልኩነ ነገረው ይሄ እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን የሚል ራስ ወዳድ ፀረ አማራ ነው

  • @kopra6447
    @kopra6447 5 місяців тому

    ሣህ ወላ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm 5 місяців тому +4

    አሴ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ አደራ እንደ ሃብታሙ እንዳትቀይስብን ማንን እንመን ግራተጋባን እኮ

  • @asnakemengistu6658
    @asnakemengistu6658 5 місяців тому +1

    ወንድሜ የቀረብከው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነበር እኔ የማይገባኝ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ማለት በርካታ ቤሓርችን የሚያቅፍ የሚያስደስትን ለምን ይጠላል ፋኖ የሁሉ ተስፋ እንጂ ስጋት መሆን የለበትም

  • @kefyalewmelak-us7pz
    @kefyalewmelak-us7pz 5 місяців тому +9

    አሳይ ምርጥ ሰው ባ ለ ምጡቅ አምሮ. በርታ

  • @AbrihamAlemu-z5h
    @AbrihamAlemu-z5h 5 місяців тому +1

    10q assaye derbie you are at the wright way

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p 5 місяців тому +2

    ሀብታሙ በእዉነት እናተ ጀግና ናችሁ የአማራን ህዝብ ያነቃችሁ 360 👌👍🙏❤

    • @geez2016
      @geez2016 5 місяців тому

      ናችሁ ነዉ??ወይንስ ነበራችሁ???

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc 5 місяців тому +9

    በትክክል ❤❤❤❤

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 5 місяців тому +3

    ተባረክ ወንድም አሳዬ 🙏 ግን የ #ሀብታሙ ሆነ የ #እስክንድር ወንድምነት ገደል ይግባ ወንድም ሊባሉ በጭራሽ አይገባም ላቀረብከው ትችት ግን ተባረክ ድርሻህን ተወተሀል 🙏

  • @shegawferede2189
    @shegawferede2189 5 місяців тому +4

    Thank you ❤

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 5 місяців тому +10

    ዋው አሳየይደርቤ

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 5 місяців тому +1

    Thanks

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 5 місяців тому

    ወድማችን አሳየ በርታ❤❤❤❤

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 5 місяців тому +1

    You are such an I inteeligent person ❤

  • @Burka_Tech6330
    @Burka_Tech6330 2 місяці тому

    ትትትክክክልልል!!!!!!!!!!

  • @ZeryahKybriet
    @ZeryahKybriet 5 місяців тому +1

    አሳየ ጥሩ አድርገህ ልኩን አሳይተኸል ከሰማ ካልሰማ ከነጌታው ገደል ይግባ

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 5 місяців тому

    Wodaji yih yenim asteyayet newo enameseginalen

  • @Man12210
    @Man12210 5 місяців тому +1

    ጀግና ነህ ክበርልን!!

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 5 місяців тому

    ጥሩ መልእክት ነው🙏🙏

  • @gashaw278
    @gashaw278 5 місяців тому +6

    Thanks Assaye for the true information. Habtamu and Eskindir should stop going against FANO operation.

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 5 місяців тому

    That is very true too thank you!!

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 5 місяців тому

    አሳየ ኑርልን ትክክል ነው❤❤❤

  • @LulsegedAssefa
    @LulsegedAssefa 5 місяців тому +2

    በርታ ወንድሜ

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 5 місяців тому +5

    Bravo Assaye! እኔ የአ.አ ልጅ በእስክንድር እድሜ አካባቢ እሱ ተማረ ለተባለበት ት/ቤት በጣም ቅርብ አሜሪካ በቅንጦት የኖረ ለሚባለው እስቲ ከጃንሆይ በኋላ የየትኛው ሃብታም ልጅ ወይም ሚንስቴር ልጅ እንደሆነ እኛ የአ.አ ልጆች አልገባንም። አ.አ ይህ ሰው ኖረ ተማረ ተቀናጣ..ወዘተ የሚባለውን ሰው እንዴት ልናውቀው አልቻልንም?? የአ.አ ስነ ልቦና የለውም። ቢኖረውማ መጀመሪያ የአ.አ ልጆች አብረውት እንዲሰሩ ይጠይቅ ነበር። እንግሊዘኛ ማውራቱ ነው ሃብታሙን የመሠጠው። እኔን ! ወንድሜን!

    • @yeshiwondimu4145
      @yeshiwondimu4145 5 місяців тому +1

      ስንት ደረሰህ?? ውሻ በበላበት ይጮሀል።

  • @amenyehun3265
    @amenyehun3265 5 місяців тому +5

    የአማራ ቤሔርተኛ አደለሁም ካለ ለምን አማራ ትግል ውስጥ ይርመጠመጣል ግን🙄

  • @abay-7
    @abay-7 Місяць тому

    እውነትም አሳዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @sentayehuGirma-wj8bh
    @sentayehuGirma-wj8bh 5 місяців тому

    አሴ የአማራ ልክ ነህ ❤❤❤!!!

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 5 місяців тому

    It is good idea to evaluate ourselves now and then!! This is for our brother Habtamu to consider and take time for himself to do that!!

  • @solomonshiferaw9600
    @solomonshiferaw9600 5 місяців тому

    አ ሳ የ ❤ 👌

  • @1Amhara1Fanno
    @1Amhara1Fanno 5 місяців тому +18

    እስክንድርኮ ስለ ኤርሚያስ ለገሰ የመሰከርው ነገር ኤርሚያስና እስክንድርም ሁለታቸው አንድ አይነነት መሆናቸውን ነው የሚያሳየው ሁለታቸውም አንድ በመገለባበጥ እና በመገለባበጥ ተመሳሳይ ስለሆኑ ነው !.

    • @BabaOnly-ve7mm
      @BabaOnly-ve7mm 5 місяців тому

      አቀ

    • @BabaOnly-ve7mm
      @BabaOnly-ve7mm 5 місяців тому

      አቦ ሎጂክ!!!! አንተ ግን ፍሬሽማን LOGIC 101 እየፎረፍክ ነበር የጨረስከው?

  • @solomon2514
    @solomon2514 5 місяців тому +4

    ሀብታሙ ሁሉን አዋቂ ነኝ ብሎ የሚያስብ, arogance ጠፍሮ የያዘው, የኃይል አሰላለፉን አያየ ራሱን የሚቀያይር, ብልጣብልጥ የሆነ ግለሰብ ነው

  • @al.habeshai
    @al.habeshai 5 місяців тому

    ትክክል ብለሀል✅

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 5 місяців тому +3

    በእውነት ጎበዝ አሳየ እግዚአብሄር ማሰተዎሉን ይሰጥህ ሀብታሙ