Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደስ ስትይ ተባረኪልኝ እህቴ በሀይማኖቱ ጎበዝ ሰው እወዳለሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ሰው
በጣም ደስ ይላል እጅሽን ይባርከው።
እግዚአብሔር ይስጥልን
Zeytouno. Estate. Ayenekawem
Yasgomejal ejish yibarek
ሙያሽ ጥሩ ነበር ግን ተኛሽ እኮ ቀልጠፍ በይ
ጎበዝ በሪች እረጋታሽ ደግሞ በጣም ያምራል
ይመችሽ በጣም ምርጥ ሥራ ነው።
Aysemam sis
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
Wow yesgomojale kochi!!!
በጣም ጥሩ ክርስትያን ንሽ የመጀመርያ ያማትፕበ ኢትያዬጽያን አንችነሽ ይቱብ ምግብ ስፕርተው ሱጨርሱ ሲበሉ አያማትቡም ቆንጆ ሰርተሻል እግዜር ይባርክሽ
እግዚአብሔር ያክብርልን
ጎበዝ በርቺ
ድምጽ ኣንሰዋል ድምጪሽ ክፍ ኣሪጉው
Bexami desi yilali aseraru ijshi yibareki
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እጅሽን ተቁርጥማት የድነሽ እኔ ማለት በልቸ የጣፈጠይ የመሰለይ ደስ ይላል
Haha
በርቺ የኔጎበዝ❤🎉
ጎበዝ በርቺ🥰🥰🥰👏👏👏👏
አሪፍ ነው!!!
በሰይ ዘ ወይ ሆዳም አትሁኝ ቆንጆ ነው ላይክ ዮ
ይህን business ብትጀምሪ ጥሩ ነው.. ያዋጣል አውነት.. በርቺ አትፍሪ
ጎበዝ
❤️ ❤️❤️
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
ጥሩ ነው ነገር ግን የምትስሪውን በደንብ በመግለፅ ቢሆን ይመረጣል በርቺ
በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ዳጣ ሰሰራ ዝም ብዬ መብላት ነው ስራዬ እስኪያልቅ ባይርበኝም ሌላ ሌላ ነገር የመብላት አማራጭ እያለኝ ቆጭቆጫ ከለ በመብላት በጣም የታወቅሁኝ ነኝ ግን እቤቴ ነው 😂😂😂 ሙያችሁን ሳትደብቁ እንደዚህ የምታጋሩ እህቶችና ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያንቺ ደግሞ የተለየ ነው እረጋ ባለመንፈስ ስትበይ መአድሽን ባርከሽ በጣም ደስ ይላል የድምፅ ጉዳይ ሳይረሳ ማለቴ ነውተባረኪልኝ እህቴ
ሰላም እህቴ ዎሃ የምመስል መደንድነዎ ፈሳሲ
ሰላም Vinegar ነው
አቼቶ ነው
ሰላም አቼቶ እና vinegar ሁለቱም አንድ ናቸው
የተባረከይሁን፡የኔአመስጋኝ፡ዋው፡ባርከሽነው፡ዩምበይው፡ጎሽ
በርች እህታችን ሰብ አስክራይብ አረኩሽ❤❤
🙏 ከልብ እናመሰግናለን 👉 ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
btam yamal ymfchaw sem/brand betenegerein ? ethiopia weste mefechaw yegegnal?
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የመፍጫው ስም"nutribullet pro" ይባላል በእውነቱ ኢትዮጵያ ስለመገኘቱ እርግጠኛ አይደለሁም
Mashallah it's very nice thank you sister
ተበረኪ ግን ቃርያውን የት ነው የሚገኘው
አመሰግናለሁ ማንኛውም food mart
ያለሽበትን ቦታ በትክክል አላወቅሁም ነገር ግን በአካባቢሽ Spanish ወይም Koreans ወይም Asians ሱቆች ካለ አይጠፋም
Olathe ks
አገኘሁኝ መልካም ልበ ቀና ነሽተባረኪ
Messie, karia 2.84 USD ? betam wudie naw ...
በርቺ።አሪፍነው
Ane mnn alsemahun amarija bzuh aychielim bethut dmxi now mtnageri.🇪🇷🇪🇷🇪🇷
👉 ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
Beka yelekemale ateyem
wow sis bravo
Tiru new gen lemendenew yemetshokashekiw demtsishin kef betaregi tiru new geletsam yigolewal
እህት መጠኑ ቢታወቅ ጥሩ ነበር እያንዳንዱ ግብ አት ምን ያህል ኪሎ እንደሆነ ቢታወቅ ጥሩ ነው ማወቅ ይቻላል?
Wow looks delicious thank you for sharing የዳጣ ወዳጅ ነኝ በጣም ልዩ አድርገሽ አዘጋጅተሽዋል ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አችም ብቅበይ መረዳዳት መልካነው ይባላል አይደል ተባረኪልኝ ቻው!!👍
አመሰግናለሁ በሚገባ
እኛ በመጅ ነው የለመድነው ከዘመናዊ የበለጠ ነው የምናዘጋጅው
አከብርሻለሁ
ነጭ፣ሽንኩርትና፣ዝንጅብሉ፣ፈጨሽ፣ከዛን፣ቦሃላ፣ምን፣እንደምታደርጊ፣አይገባም፣ግልጽ፣አርገሽ፣አሳይ
Gn dmtsish aysemam aserarshim gilts argiw leyu
Atimowazazu eski sitasayu silchitinewu mitilut Qaltef qaltef leminatiyim
Gobez konjo new
waw ድስላል
በሶብላናዲብላልየት አገኘሽ
በቅርቤ አበሻ ስቶር
ድንብላል ማለት ደረቅ የኘርስሊ ፍሬ ነዉ ቻይና ሱቅ አገኘዉ የታሸገዉን በሶብላ ደረቁን አጣዉ እንጂ።
@@bmherthebezatfiteheekomale621 የምን ፍሬ
በትክክል Chinese parsley / coriander/
@@toybaatheeq3029 የኘርሰሜሎ ቅጠል ለፖስታ ስጎ ለሰላጣ የሚጠቀሙበት ቅጠል ነዉ ፍሬዉን Coriander ብለሽ ግዢ።
የእርጎውን አሰራር እባክሽን አሳይን
በቅርቡ ይዤ እመጣለሁ
Why you keep saying I am from Debub,? Tell me the exact place .... , I want to know. It’s good to learn the different tribes.
የፈጨሽው ቅመም የት አድርገሽው ነው ተውሽው ወይስ ደባለቅሽው ግልጽ አይደለም
ካሜራሽን አስተካክይው ለሌላ ጊዜ በርቺ እህቴ።
ጎበዝ በርች,, ቪድዮውን አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ነይ.🙏
Thank you sis
Ohh that looks yummm, I can't eat without chilli, its part if my life. Nowadays is really hard to find really fresh hot chilli on market,😒 thanks for the tips.
Thanks for your comments
ቆጭቆጪ ሚሰሩ እዳያዩሽ ሽሮ መሰለ
ሚጥሚጣውን ከየት ገዛሽው
ሰላም እንዴት ነህ From International food market
@@mesiyewube በጣም አመሰግናለሁ
Govez 🎉
Amesegnalehu
የመፍጫውን ስም ብታስቀምጭልን በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
nutribullet juicer ይባላል
እንደሚታወቀው ማንኛውም ነገር ሲጀመር እንደሚከብድና እንደሚያስፈራ የታወቀ ነው።ግን ወደፊት ለመጓዝ ሁሉንም ችግሮች መቋቋም የግድ ስለሆነ በሚገጥሙሽ ነግሮ ማቋረጥ አይቻልም።ጉዞ ወደፊት!
mndnew ymtyw eko aysemam kakerebsh bdeb asay aleza ykr asayesh malet aychalm
ማሻአላህ ገና ዛሬ አየሁሽ
ሰላም መሲ መጥቻለሁ ሁሉን አሟልቼ አችም ጎራ በይ በተመሳሳይ በረቺ እንበረታታ
በሚገባ ብዙ like
Data wist Dinech yegebal ende ?????
አይገባም ምናልባት ነጭ ሽንኩርቱን አይተው ይሆናል
😂
❤❤
Brava
ጥሩ ነው ትንሽ ቀልጠፍ
በጣም ያምራል መሲዬ የኔ ባለሞያ😍😍😍
ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን።የመፍጫ ማሽኑ ስም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል❤
አመሰግናለሁ ስለአስተያየትዎ የመፍጫ ማሽኒ ስም nutribullet juicer ይባላል
ከምን ጋር ነዉ የሚበላዉ
ምን ጥያቄ አለው በቁርጥ ነዋ
ባገኘሽው ይበላል
19 ደቂቃ ሁሉ የፈጀ ቪዲዮ ጥራት የሌለዉ አቀራረፅ
ስለአስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ሌላ በጥራት የተሰራበት Link ከታች ያገኛሉ
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ ግን ድምጽሽን ከፍ አድርገሽ አሳይን አይሰማም ለራስሽ ነው የምታወሪው
there is no sound please speak loudly and make it short
OK l will do
Dmezhe Ayesmam
እኔ፡ ብቻመስሎኝ፡ ነቀር ትንሽ ድመፅሽን፡ ከፍ፡ ብታደርጊው ጥሩ ይመስለኛል ። በተረፈ በጣም ቆንጆነው እሞክራለሁ ። ተባረኪ።
ቆንጆ ነው መልኩ ጣአሙን ፈጣሪ ይወቅ. ግን ያልወደድኩልሽ ነገር ቢኖር በግራ እጆሽ ሰርተሽ በግራ እጅሽ በላሽው
ይቅርታ ካሜራውን ስላዞርኩት ነው ስለ አስተያየቶ ከልብ አመሰግናለሁ
ካሜራው ነውበግራ እሚመስለን
Serashen saladank alalefem gen ya camera atakakam yestakakale mtechameriyachawn kemamoche tanagari
ስለተሰጠን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 👇 ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
መስየ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ
Thanks Mekdie
Melkun yet atfashew bzalay btammm dekkk mdekeko yelbtm
ትንሽ ፈጠን አድርገው ቪዲዩውን
በርቱ
🙏👍
እኔግን፡ሁሉንም፡የቅመም፡አይነት፡ሎሚ፡ጨምሬ፡ፈጨውና፡ለአንድሳምት፡አልቀምጣለው፡ጒከዛን፡ፍቻው፡ልክቂቤ፡እዳለውነው፡የሚሆነው፡ሞክሪው፡ከሳምትበዋላ፡አወጣውን፡ዘይት፡አግዬ፡ጠብሰዋለው፡ሽታው፡ኡፍ
የዳጣዉ አሰራርሽ ቆንጆ ነዉ። ለአቀራረብሽ ግን 0% ሰጥቼሻለሁ
Hey sweetheart I really appreciate you doing this recipe looks 👍, but you talk to low and you please put down your measurements.
Cannot hear you
Thanks for your comments l tried to do better ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
Yummy
የምትጨመሪውን በግልጽ አልተናገርሽም
ይሄን የመሰለ ስራ ሰርተሽ ያለድምፅ ምን የሚሉት ነው ሌላው የጨመርሽበትን አንድ በአንድ እየነገርሽን አልጨመርሽውም ግን ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ነው ለሌላግዜ ግን አስተካክዬ
Mawert alebshe zeme men yemilut new
😄😄😄
Leserashiw sra betam amesgnalew gobez gn dmx yelewom eyeferash yemtseri ymeslal .please speak loud my dear sister 👌👏👏👏👏
ቆይ በሶቢላ እና ኮረሪማ አረብ ሀገር አለ እንዴ ?????
ኮርሪማ አለ
አዎን
@@mesiyewube ስሙ ምንድነው
Yes
እኔ ልንገርሽ በጊሊዘኛው ፓስሊ Basil የበሶቢላው ቅጠል ነው አለ አረብ ሀገር ኮረሪማደሞcardamom ይባላል
ቆጭቆጫ ምእራብ ወለጋዳጣ ደቡብ
በቀኝሽ ብይ
ካሜራው ስለዞረ ነው ስሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ
ፍጥነትይኑርሽ
Betam arif new 😋😋😋😋😋
ዝግጅትሽ ጥሩ ነው ፡ ፡ ድምፅሽ ግን እአይሰማም ፡ ፡
ሆዳም አንችን ያገባ ፆሙን አደረ ።ብቻሽን መብለሰት ና በይኝ
እሞክራለሁ እስኪ ሲአምር
Hii
Hi
ፍሬው ማድቀቅ ያስቸግራል እንዴት በአንዴ ደቀቅልሽ
እኔ የተጠቀምኩበት መፍጫ NutriBullet Pro ስለሆነ ይሆናል ቪዲዮው ላይ ውሀ ብዙ አልጨመርኩም ምናልባት...
glts aydeleshm baksh
አሪፍ ነው እኔም በጣም ነው የምወዴው የሆድ ጀራቲን ድራሹን ነው የሚያጠፋው
አቀማመምሽ ጥሩ ነው ግን ዳጣ እንደዚህ መላም የለበትም በጣም አደቀቅሽው ወጥ ነው የመሰለው
ዳጣችን በአዲስ መልኩ ቀርቧል please like share comments and subscribe my channel 👇 ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ደስ ይላል
@@mesiyewube wayne mesi konjo betam new des ymilaw barchi
ጎበዝ ነሽ ግን ድምፅሽ ተደብቀሽ የምትናገሪ ነው የሚመስለውእንደቢላሽ ቀልጠፉ በይ ድምፅሽ ያዝጋል ::
አሰራርሽ ቆንጆ ነው ግን ድምጽሽ አይሰማም የምጨምሪው ቬነገር ለምን ይጠቅማል
Next time speak up or use a 🎤
OK thanks
ማነው።እንደ።እኔ።ቆጮ።የማያውቅ😁😀😀🤩🤩😂😂😂🤩🤩🤩
እኔክክክክክክክክ
ደስ ስትይ ተባረኪልኝ እህቴ በሀይማኖቱ ጎበዝ ሰው እወዳለሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ሰው
በጣም ደስ ይላል እጅሽን ይባርከው።
እግዚአብሔር ይስጥልን
Zeytouno. Estate. Ayenekawem
Yasgomejal ejish yibarek
ሙያሽ ጥሩ ነበር ግን ተኛሽ እኮ ቀልጠፍ በይ
ጎበዝ በሪች እረጋታሽ ደግሞ በጣም ያምራል
ይመችሽ በጣም ምርጥ ሥራ ነው።
Aysemam sis
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
Wow yesgomojale kochi!!!
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
በጣም ጥሩ ክርስትያን ንሽ የመጀመርያ ያማትፕበ ኢትያዬጽያን አንችነሽ ይቱብ ምግብ ስፕርተው ሱጨርሱ ሲበሉ አያማትቡም ቆንጆ ሰርተሻል እግዜር ይባርክሽ
እግዚአብሔር ያክብርልን
ጎበዝ በርቺ
ድምጽ ኣንሰዋል ድምጪሽ ክፍ ኣሪጉው
Bexami desi yilali aseraru ijshi yibareki
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እጅሽን ተቁርጥማት የድነሽ እኔ ማለት በልቸ የጣፈጠይ የመሰለይ ደስ ይላል
Haha
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
በርቺ የኔጎበዝ❤🎉
ጎበዝ በርቺ🥰🥰🥰👏👏👏👏
አሪፍ ነው!!!
በሰይ ዘ ወይ ሆዳም አትሁኝ ቆንጆ ነው ላይክ ዮ
ይህን business ብትጀምሪ ጥሩ ነው.. ያዋጣል አውነት.. በርቺ አትፍሪ
ጎበዝ
❤️ ❤️❤️
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
ጥሩ ነው ነገር ግን የምትስሪውን በደንብ በመግለፅ ቢሆን ይመረጣል በርቺ
እግዚአብሔር ይስጥልን
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ዳጣ ሰሰራ ዝም ብዬ መብላት ነው ስራዬ እስኪያልቅ ባይርበኝም ሌላ ሌላ ነገር የመብላት አማራጭ እያለኝ ቆጭቆጫ ከለ በመብላት በጣም የታወቅሁኝ ነኝ ግን እቤቴ ነው 😂😂😂 ሙያችሁን ሳትደብቁ እንደዚህ የምታጋሩ እህቶችና ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያንቺ ደግሞ የተለየ ነው እረጋ ባለመንፈስ ስትበይ መአድሽን ባርከሽ በጣም ደስ ይላል የድምፅ ጉዳይ ሳይረሳ ማለቴ ነውተባረኪልኝ እህቴ
ሰላም እህቴ ዎሃ የምመስል መደንድነዎ ፈሳሲ
ሰላም Vinegar ነው
አቼቶ ነው
ሰላም አቼቶ እና vinegar ሁለቱም አንድ ናቸው
የተባረከይሁን፡የኔአመስጋኝ፡ዋው፡ባርከሽነው፡ዩምበይው፡ጎሽ
በርች እህታችን ሰብ አስክራይብ አረኩሽ❤❤
🙏 ከልብ እናመሰግናለን 👉 ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
btam yamal ymfchaw sem/brand betenegerein ? ethiopia weste mefechaw yegegnal?
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ የመፍጫው ስም
"nutribullet pro" ይባላል በእውነቱ ኢትዮጵያ ስለመገኘቱ እርግጠኛ አይደለሁም
Mashallah it's very nice thank you sister
ተበረኪ ግን ቃርያውን የት ነው የሚገኘው
አመሰግናለሁ ማንኛውም food mart
ያለሽበትን ቦታ በትክክል አላወቅሁም ነገር ግን በአካባቢሽ Spanish ወይም Koreans ወይም Asians ሱቆች ካለ አይጠፋም
Olathe ks
አገኘሁኝ መልካም ልበ ቀና ነሽተባረኪ
Messie, karia 2.84 USD ? betam wudie naw ...
በርቺ።አሪፍነው
Ane mnn alsemahun amarija bzuh aychielim bethut dmxi now mtnageri.🇪🇷🇪🇷🇪🇷
👉 ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ጎበዝ የኔ ቆንጆ
Beka yelekemale ateyem
wow sis bravo
Tiru new gen lemendenew yemetshokashekiw demtsishin kef betaregi tiru new geletsam yigolewal
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
እህት መጠኑ ቢታወቅ ጥሩ ነበር እያንዳንዱ ግብ አት ምን ያህል ኪሎ እንደሆነ ቢታወቅ ጥሩ ነው ማወቅ ይቻላል?
Wow looks delicious thank you for sharing የዳጣ ወዳጅ ነኝ በጣም ልዩ አድርገሽ አዘጋጅተሽዋል ቤተሰብሽ ሆኛለሁ አችም ብቅበይ መረዳዳት መልካነው ይባላል አይደል ተባረኪልኝ ቻው!!👍
አመሰግናለሁ በሚገባ
እኛ በመጅ ነው የለመድነው ከዘመናዊ የበለጠ ነው የምናዘጋጅው
አከብርሻለሁ
ነጭ፣ሽንኩርትና፣ዝንጅብሉ፣ፈጨሽ፣ከዛን፣ቦሃላ፣ምን፣እንደምታደርጊ፣አይገባም፣ግልጽ፣አርገሽ፣አሳይ
Gn dmtsish aysemam aserarshim gilts argiw leyu
Atimowazazu eski sitasayu silchitinewu mitilut Qaltef qaltef leminatiyim
Gobez konjo new
waw ድስላል
በሶብላናዲብላልየት አገኘሽ
በቅርቤ አበሻ ስቶር
ድንብላል ማለት ደረቅ የኘርስሊ ፍሬ ነዉ ቻይና ሱቅ አገኘዉ የታሸገዉን በሶብላ ደረቁን አጣዉ እንጂ።
@@bmherthebezatfiteheekomale621 የምን ፍሬ
በትክክል Chinese parsley / coriander/
@@toybaatheeq3029 የኘርሰሜሎ ቅጠል ለፖስታ ስጎ ለሰላጣ የሚጠቀሙበት ቅጠል ነዉ ፍሬዉን Coriander ብለሽ ግዢ።
የእርጎውን አሰራር እባክሽን አሳይን
በቅርቡ ይዤ እመጣለሁ
Why you keep saying I am from Debub,?
Tell me the exact place .... , I want to know. It’s good to learn the different tribes.
የፈጨሽው ቅመም የት አድርገሽው ነው ተውሽው ወይስ ደባለቅሽው ግልጽ አይደለም
ካሜራሽን አስተካክይው ለሌላ ጊዜ በርቺ እህቴ።
እግዚአብሔር ይስጥልን
ጎበዝ በርች,, ቪድዮውን አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ነይ.🙏
Thank you sis
Ohh that looks yummm, I can't eat without chilli, its part if my life. Nowadays is really hard to find really fresh hot chilli on market,😒 thanks for the tips.
Thanks for your comments
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ቆጭቆጪ ሚሰሩ እዳያዩሽ ሽሮ መሰለ
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ሚጥሚጣውን ከየት ገዛሽው
ሰላም እንዴት ነህ From International food market
@@mesiyewube በጣም አመሰግናለሁ
Govez 🎉
Amesegnalehu
የመፍጫውን ስም ብታስቀምጭልን በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
nutribullet juicer ይባላል
እንደሚታወቀው ማንኛውም ነገር ሲጀመር እንደሚከብድና እንደሚያስፈራ የታወቀ ነው።ግን ወደፊት ለመጓዝ ሁሉንም ችግሮች መቋቋም የግድ ስለሆነ በሚገጥሙሽ ነግሮ ማቋረጥ አይቻልም።ጉዞ ወደፊት!
mndnew ymtyw eko aysemam kakerebsh bdeb asay aleza ykr asayesh malet aychalm
ማሻአላህ ገና ዛሬ አየሁሽ
ሰላም መሲ መጥቻለሁ ሁሉን አሟልቼ አችም ጎራ በይ በተመሳሳይ በረቺ እንበረታታ
በሚገባ ብዙ like
Data wist Dinech yegebal ende ?????
አይገባም ምናልባት ነጭ ሽንኩርቱን አይተው ይሆናል
😂
❤❤
Brava
ጥሩ ነው ትንሽ ቀልጠፍ
በጣም ያምራል መሲዬ የኔ ባለሞያ😍😍😍
ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን።የመፍጫ ማሽኑ ስም ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል❤
አመሰግናለሁ ስለአስተያየትዎ የመፍጫ ማሽኒ ስም nutribullet juicer ይባላል
ከምን ጋር ነዉ የሚበላዉ
ምን ጥያቄ አለው በቁርጥ ነዋ
ባገኘሽው ይበላል
19 ደቂቃ ሁሉ የፈጀ ቪዲዮ ጥራት የሌለዉ አቀራረፅ
ስለአስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ነገር ግን ሌላ በጥራት የተሰራበት Link ከታች ያገኛሉ
በጣም ቆንጆ ነው እህቴ ግን ድምጽሽን ከፍ አድርገሽ አሳይን አይሰማም ለራስሽ ነው የምታወሪው
there is no sound please speak loudly and make it short
OK l will do
Dmezhe Ayesmam
እኔ፡ ብቻመስሎኝ፡ ነቀር ትንሽ ድመፅሽን፡ ከፍ፡ ብታደርጊው ጥሩ ይመስለኛል ። በተረፈ በጣም ቆንጆነው እሞክራለሁ ። ተባረኪ።
ቆንጆ ነው መልኩ ጣአሙን ፈጣሪ ይወቅ. ግን ያልወደድኩልሽ ነገር ቢኖር በግራ እጆሽ ሰርተሽ በግራ እጅሽ በላሽው
ይቅርታ ካሜራውን ስላዞርኩት ነው ስለ አስተያየቶ ከልብ አመሰግናለሁ
ካሜራው ነውበግራ እሚመስለን
Serashen saladank alalefem gen ya camera atakakam yestakakale mtechameriyachawn kemamoche tanagari
ስለተሰጠን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 👇 ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
መስየ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ
Thanks Mekdie
Melkun yet atfashew bzalay btammm dekkk mdekeko yelbtm
ትንሽ ፈጠን አድርገው ቪዲዩውን
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
በርቱ
እግዚአብሔር ይስጥልን
🙏👍
እኔግን፡ሁሉንም፡የቅመም፡አይነት፡ሎሚ፡ጨምሬ፡ፈጨውና፡ለአንድሳምት፡አልቀምጣለው፡ጒከዛን፡ፍቻው፡ልክቂቤ፡እዳለውነው፡የሚሆነው፡ሞክሪው፡ከሳምትበዋላ፡አወጣውን፡ዘይት፡አግዬ፡ጠብሰዋለው፡ሽታው፡ኡፍ
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
የዳጣዉ አሰራርሽ ቆንጆ ነዉ። ለአቀራረብሽ ግን 0% ሰጥቼሻለሁ
Hey sweetheart I really appreciate you doing this recipe looks 👍, but you talk to low and you please put down your measurements.
Cannot hear you
Thanks for your comments l tried to do better ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
Yummy
የምትጨመሪውን በግልጽ አልተናገርሽም
ይሄን የመሰለ ስራ ሰርተሽ ያለድምፅ ምን የሚሉት ነው ሌላው የጨመርሽበትን አንድ በአንድ እየነገርሽን አልጨመርሽውም ግን ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ነው ለሌላግዜ ግን አስተካክዬ
Mawert alebshe zeme men yemilut new
😄😄😄
Leserashiw sra betam amesgnalew gobez gn dmx yelewom eyeferash yemtseri ymeslal .please speak loud my dear sister 👌👏👏👏👏
ua-cam.com/video/V_mtVHW8jEY/v-deo.html
ቆይ በሶቢላ እና ኮረሪማ አረብ ሀገር አለ እንዴ ?????
ኮርሪማ አለ
አዎን
@@mesiyewube ስሙ ምንድነው
Yes
እኔ ልንገርሽ በጊሊዘኛው ፓስሊ Basil የበሶቢላው ቅጠል ነው አለ አረብ ሀገር ኮረሪማደሞcardamom ይባላል
ቆጭቆጫ ምእራብ ወለጋ
ዳጣ ደቡብ