Ethiopian : ናቲ ዶሮ መስራት እችላለሁ ብሎ የሰራውን ጉድ ተመልከቱ|ከናቲ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/

КОМЕНТАРІ • 98

  • @user-ju4kh7gz3t
    @user-ju4kh7gz3t 2 роки тому +18

    በጣም ነው የምወድሽ ፌበንዬ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ በርቺ የኔ ልዩ።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 роки тому +8

    ጎበዝ ናቲ ይመችህ ፌቨን መልካም በአል ይሁንላችሁ Good Job 👏

  • @Tube-ci8pb
    @Tube-ci8pb 2 роки тому +4

    ይመቻችሁ ፌቪ መልካም በአል ናቲ በጣም ትችላለክ😁✌

  • @hanan2237
    @hanan2237 2 роки тому +4

    ለምን መክተፌያ አትጠቀሙም

  • @user-wg8ym6tk2w
    @user-wg8ym6tk2w 2 роки тому +1

    ፌቪ ስወድሽ ከቃል በላይ ነዉ በጣም አድናቂሽ ነኝ እርግት ያልፅ ዉብ ነሽ🌹🌹 ቅጅና ፀባይሽ በቃ ፈጣሪ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ኑሪልኝ ባገኝሽ ምኞቴ ነዉ ❤️❤️

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 роки тому +2

    ፌቢዬ እንዴት እንደምወድሽሽ የኛ ደርባባ ደሞም እምምምምምርርርርርር ብሎብሻል ቀጥይበት ማማዬ 💞 ናቲ አድርቅ ይመቻቹ

  • @ምህረትYouTube
    @ምህረትYouTube 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ፌቨን በርቱ ደግሞ ናፉቀሽኛል

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому +2

    ፌቭዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ወንድማችን አሪፍ ነው ሰራ ደስ ይላል

  • @Amanu1212
    @Amanu1212 2 роки тому +5

    ይሄ ጉሮሮ ይባላል
    ብዙ ጊዜ ዘፉኞች ናቸው ሚበሏት 😆😂😆
    ለ ማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ keep it up

  • @haymnotlove2637
    @haymnotlove2637 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ስረአት ያለሽ ከስንት ጊዜ በኃላ አየውሽ💕

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 роки тому

    ናቲ አዝግ የሆነ ልጅ አዛ ነገር እኮ ነው። ፌቪ በርች በራስሽ ቻናል ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ✌🏻

  • @kefalegetachew3751
    @kefalegetachew3751 2 роки тому +1

    ናቲ አዝግ እንኳን አደረሰህ ፌቪ አንችም መልካም በአል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +1

    ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
    ናቲ ደሮውን እንደ አረቦቹ አስራር ነው የሰራው 😂😂

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +1

    ፌብዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አደርስሽ ከነ ቤትስቦችሽ የኔ ሴት

  • @user-ju4kh7gz3t
    @user-ju4kh7gz3t 2 роки тому +2

    ማሕተብሽን አጥብቂ እኛ ስንፈልግ የምንፈታው የምናስረው አደለም እዳታወልቂ።

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 2 роки тому +1

    እቺ ቆንጅዬ አርቲስት የት ጠፍታ ነው ለማንኛውም እንኳን አደረሰሽ አሪፍ ስራ ነው

  • @ethiopiayeethiopiaye4129
    @ethiopiayeethiopiaye4129 2 роки тому

    ከሄዋን ሁሉ የበላይ ፍፁም የተረጋጋሽ ቆንጆ ሀበሻዊት ሴት ወድሻለሁ

  • @temeselewketema4133
    @temeselewketema4133 2 роки тому +1

    fevi and nati enkuan aderesachihu...bealu yeslam yefkr yedesta yihunlachihu....ethiopiawinet ke ne mulu sinsratu yemitaybshi mirt ethiopiaw aktress....keiw zemenshi hulu yetebareke yihun ke anchi buzu entebkalen ...

  • @tesfahunmosseye923
    @tesfahunmosseye923 2 роки тому

    በጣም እወድሻለሁ ደስ ትያለሽ ስርዓት ያለሽ አርቲስት ነሽ።comment መስጠት አልወድም ግን አንቺ ሆንሺብኝ

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 роки тому

    ጎበዝ በርችልን ጥሩ ስራዎችን ይዘሽ እንደምትምጪ ተስፋ አደርጋለው ከናቲ ፔጅ ነው የመጣሁት

  • @saronermiofficialayalew5677
    @saronermiofficialayalew5677 2 роки тому

    አይይይይ ፌቪ አሁን ናቲ ምን ሙያ ይኖርዋል ብለሽ ነው ክክክክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamkbrom2550
    @selamkbrom2550 Рік тому

    እረ እጠቢው ሽኩርትና ቲማቲም ሳይታጠብ አይከተፍም

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑረ

    ደመረኩሺ የኔ ቆንጆ ስወድሺ እኮ

  • @addiszemenbezabeh433
    @addiszemenbezabeh433 2 роки тому +1

    ምነው ፊቨን መክተፊያ የለም እንዴ ??

  • @hakimkhelil8642
    @hakimkhelil8642 2 роки тому +1

    selam lenante yihun febu minew doro benekabet ketita timatim tiketifiyalesh ende botaw sayixeda ere bacteria yemibal neger ale nixhina zero endatitamemu please .

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +1

    በርቱ 😍🙏

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому +1

    የይፋቴ ዉብ ሞያ አይታማም ቤታችን ነዉ ሞያ ክክክክክክ

  • @azemutegen3212
    @azemutegen3212 2 роки тому

    እንኳን አደረስሽ ቬብ

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 роки тому

    Adnakishi negni fevye berchi eht alem

  • @globalfuj5097
    @globalfuj5097 2 роки тому

    ፌበንዬ ስወድሽ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 роки тому

    Feveny yena konjo enkuwan abero adrsane,,weye nati nati kkkkkkkkk yemache

  • @user-hm5yy4bq4y
    @user-hm5yy4bq4y 2 роки тому

    እንክዋን አደረሰሽ ፌበንዬ

  • @yo-vg7nx
    @yo-vg7nx Рік тому +1

    ሰላም የሽ ነሽ ፌቡዬ ፈልግሽ ነበር ቴሌግራምሽ አልመጣም ብሎኛል

    • @yo-vg7nx
      @yo-vg7nx Рік тому

      በናትሽ ከችልሽ አውሪኝ

    • @yo-vg7nx
      @yo-vg7nx Рік тому

    • @yo-vg7nx
      @yo-vg7nx Рік тому

      ቴሌግራሜም yo እዩ ነው

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 2 роки тому

    ናቲ and ቬበን እወዳችሗለሁ

  • @user-yj1yx7ln8n
    @user-yj1yx7ln8n 2 роки тому +1

    ተልባ በስኳር ይጠጣል እዴ ?

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 роки тому +1

    በቸር እንሰንብት አሜን🙏🙏🙏🏆🏅🌟⭐️☀️🕊💫በርቱልኝ ወገን🙏

  • @ኢማንይቱብከስልጤ
    @ኢማንይቱብከስልጤ 2 роки тому

    ክክክክ አቤት የናቲ በለሞየነት ቬቭዬ አሰቀቹሁኝ ኑሩልን ነቲ ለቀጠይ ቃይ ወጥ እሱን ከልቸለ ፍሪፍሪ አሰርው

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 роки тому

    ሰወድሸ ወላሂ

  • @nilevet.clinic6871
    @nilevet.clinic6871 2 роки тому +1

    ወይ የናቲ ድፍረት😂😂

  • @kassimshumey6577
    @kassimshumey6577 2 роки тому

    እንኮን አደርሳችሁ በርችልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 роки тому

      የኔ ውድ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ሰው እያለኝ ለኔ ቻናል 1000 ቤተሰብ ጠይቄ አላጣም እናማ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ ወደ ቻናሌ እየጋበዝኩ ነው እ የኔ ውድ? ቤተሰብ እንሁን?

  • @habtamgete5604
    @habtamgete5604 2 роки тому

    Yen konjoo

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 роки тому

    ERE BAKACHUH MEKTEFIYA USE ARGU?FURNITURE YIBELLASHALL??

  • @ደለስዩቱብደለስዩቱብ

    ካናቲ ቤት ነው የማጣሁት

  • @SAMUEL-bo9ku
    @SAMUEL-bo9ku 2 роки тому

    Ke nati bet kech alkulsh feviye sub argelishalew betam new yemwedish

  • @meziisefu990
    @meziisefu990 2 роки тому

    Berchi feven melkam gena. Nati u did good job

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 роки тому

    Welcome

  • @kirubelshewaye8346
    @kirubelshewaye8346 2 роки тому +1

    Melkam beal ketelubet

  • @Tabezu
    @Tabezu 2 роки тому +2

    ፌቨን ጠፍጠሻል እንኳን አደረሳች ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች

  • @amrotblogs3898
    @amrotblogs3898 2 роки тому

    dess yilal aznantachunal Fevi

  • @nbaloveeir9939
    @nbaloveeir9939 Рік тому +1

    👍👍👍👌👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ማርያማዊትበሱቃል
    @ማርያማዊትበሱቃል 2 роки тому

    ፌቢዬ የኔ
    ቆጆ በጣም ነዉ እምወድሽ

  • @ethioinfo5933
    @ethioinfo5933 2 роки тому

    "ተነፍታለች ወይ?" ዉይ በሣቅ ገደልከኝ አንተ ጂኒ የነፋህ ልጅ!!

  • @hanan2237
    @hanan2237 2 роки тому

    ግና አድናቂሻ ነኘ

  • @abdumagna5203
    @abdumagna5203 2 роки тому

    ለዶሮ ወጥ ሽንኩርቱ ኣይበዛም !!!!!!!

  • @saronermiofficialayalew5677
    @saronermiofficialayalew5677 2 роки тому

    አሳ ለብ ለብ ይስራልን 🤣🤣🤣🤣😂😂

  • @genetemaryam3967
    @genetemaryam3967 2 роки тому

    ፌበንዬ የተአዋህዶ እንቁ እንኳን አደረሳችሁ🌹🌹✝️🙏✝️

  • @tsinatkonjo6037
    @tsinatkonjo6037 2 роки тому +1

    እዛው ዶሮ እዛው ቲማቲም መግማማት ቲሽሽሽሽ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 роки тому

    👌👌👍👍

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 2 роки тому

    dorowan kercha arekew eko

  • @wubneshtube
    @wubneshtube 2 роки тому

    ወይኔ ዶሮዋ አሳዘነችኝ ድንች አሮስቶነውዴ

  • @tintasinor7841
    @tintasinor7841 2 роки тому

    🙏

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 2 роки тому

    ናቲ 😂😂😂😂

  • @abdumagna5203
    @abdumagna5203 2 роки тому

    እይ ጥብስ ነው እንዴ

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 2 роки тому

    ዶሮው ባከነ 😂😂

  • @ayshaomer9344
    @ayshaomer9344 2 роки тому

    Endstyayeti yemktfyaw nger gen yetsbebsti

  • @selamawitworkneh6283
    @selamawitworkneh6283 2 роки тому

    bershi yene konijo

  • @kokobtemelso7555
    @kokobtemelso7555 2 роки тому

    Ahun endew be ethiopian nuro be doro yekeldal

  • @awulayesahile
    @awulayesahile 2 роки тому

    ይሄ ልጅ እኮ ዶሮዋን ሊያበላሻት

  • @Tube-ci8pb
    @Tube-ci8pb 2 роки тому

    😁👌✌

  • @ashenafielias9617
    @ashenafielias9617 2 роки тому

    Ene mawurat nw medeberegn! haha

  • @adttube9758
    @adttube9758 2 роки тому

    Ye azo koda nw endie yagnekew eskahun alwatewem eko

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 2 роки тому

    Hode qosele

  • @hnanhnan634
    @hnanhnan634 Рік тому

    kkkkkk

  • @waqayoabdikoti7566
    @waqayoabdikoti7566 2 роки тому

    😄😄😄

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому

    💚💛❤😘😘😘😘😘😘

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 2 роки тому

    ተነፍታለች ክክክ

  • @mekdestaye1674
    @mekdestaye1674 Рік тому

    Nethena yegolchuale endat dorwn benkakabt bota shenkurt tematem tektfyaleshi netshena 0%bewnat

  • @yigeremtube998
    @yigeremtube998 2 роки тому

    Bahrish desyilegnal adnaqish negn

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 роки тому

    🙏🏆🏅🌟⭐️☀️😘🕊💫

  • @hanan2237
    @hanan2237 2 роки тому +2

    ዶሮነክተሽ እጂሽን ሣትታጠቢ ጢማጢም ነካሽ🤮🤮🤮

  • @binireta939
    @binireta939 2 роки тому

    የኢትዮጽያ ሴት አርቲሰቶች ወሬ እንጂ ሙያ ዜሮ ይብላኝ ለሚያገባቹ

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому

    አታጥቡም እንዴ ቆሻሾች

    • @sofidawudbd1239
      @sofidawudbd1239 2 роки тому

      አይን የለሽምዴ አይ የኛ ሰው ለስድብ