Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ጠቃሚ እዉነተኛ እዉቀት ያለው እኮ በአለማችን ላይ በገጠር ውስጥ ነው ከተሜው እኮ ጥራዝ ነጠቅ ለቃቃሚ ነው እንጂ ጥበብም እዉቀትም ሀብትም ጤናም የለውም።።።።
ሀገሬ ናት የትውልድ ቦታዬ ናት አስካልዬ መተሽ አለመገናኘታችን በጣም ይቆጨኝ ባህላችንን ስላሳወቅሽልን እናመሰግናለን።
ሲስተር አስካል ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ጉድ የሚገረም ባህል ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ይህ ፖሮግራም ሱስ ሆነብኝ የሀገሬ ናፍቆት ባሰብኝ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ አስኩዬ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ❤❤❤❤
አሜን
አስካልየ እባክሽ የሄድሽበት ሀገር አብሬሽ ሂጀ ሀገሬን ልያት 🙏🙏
የሰው ልጅ መከራ ይችላል አላህ ያማረችውን ጤና ይስጠን
ማሾ አታቂም እንዴ አስካልዬ😁😁ማሾ ለንፍሮ የሚሆን ነዉ እንደ አደንጓሬ ለማንኛዉም ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል በርች❤❤የሀገራችን ባህል ይገርማል በየ አካባቢዉ🥰🥰
አመሰግናለሁ
ሀገራችን ሰላም ያርግልንና ሁሉም የኢትዮጵያ ምድር ዙሬ ማየት ጓጓሁ ❤❤
ሱብሀነአላህ በጣም ይገርማል የውሃ ማጥርያው
እኔም ገርሞኛል
Tebarki wudoche❤❤❤
😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁየኬንያ የስደት የበረሃ ህይወቴን አስታወሳችሁኝ ቱርካና ይመስላሉ
Ahun Uganda nshe bro
@Asge-up3tw አንተ ነህ እንጂ በረሃው አድክሞህ ሮጠህ ኡጋንዳ ገባህ ተመልሰህ ኬንያ መጣህ ስደብርህ Southafrica ገብተህ ይሆናል ባልሳሳት ደክመህ የወጣህ ስደተኛ ነህ ግን የት ነሽ ? US አውስትራሊያ እንግልዝ ወይስ ካናዳ
አመሰግናለሂ
ሴትዮ ደስ ትላለች 🥰🥰
ውሎ አዳር አገሬን የሀገራችንን ባህልና ወግ ስላሳወቀን በጣም አመሰግናለሁ በተለይ አስካለንና የስራ ባልደረቦችሽን ።
የምወደው ፕሮግራም አስቱዬ❤
ወይ ኣስካልዬ ኣንቺን ኣለማድነቅ አይቻልም በጣም በስራዋ ታታሪ ነሽ
እህቴ በጣም ጀግና እህትነሽ በርች❤❤❤🎉🎉🎉
ሁለተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😊😊
ወደ ሸዋ ሒጂ ባህላችንን ጎብኝልን
ሂዳለች ምንጃር ሸንኮራ
የኔ ቆንጆ አናት በርቺልኚ ጥሩ አስተማሪ program nu🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ
❤❤❤
Askaliye betam gobez neshe yeagerachenen bahal bemasayeteshe betam kortenbishal Asku selamna tena yesteshe berch tiru new ❤
አሥቱየ፡እርጂምእዲሜጤናይሥጥሺ፡ሀገራችሥለምታሥጎበኝን
😢😢😢 አስክዬ ደከመች አረማመዷ አሳዘነኝ 😂😂😂አስክዬ ይኼ ፕሮግራም ያላንቺ በፍፁም አይጥምም 😊😊ደሞ ተሰቃየሽብን አስክዬ የእኔ ማር ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ እንደው ያንቺን ያህል የሰራ በጋዜጠኛ ይሁን በቤት እመቤት ማንም የለም 🙏❤ክበሪልን የእኔ እህት ካሜራማኖችም ክበሩልን 🙏❤ አይ ፈጣሪ አንተ ስንቱን ቻልክ በዚች ደሳሳ ስንቱ ተቻችሎ ተደስቶ ይኖራል ሽንት ቤት ማርቤት ሶፋ ቲቪ .....እያለን የምንኖር ሰዎች 🙄??? አመስጋኝ ነን ??
Tebarkuuuu❤❤❤❤
እኔ የገረመኝ የውሀው ነገር ሱብሀን አላህ
አኔም ገርሞኛል
ሚስኪንዬ ጠንካራሴትናሀገሯን ወዳድ ነች ግን ሴትዮይቱ እዞዟ😊
ሱብሃን አላህ
ሲያምሩ ወዛቸው የጥቁር ቆንጆዎች
በጣም
Askuye❤😂 yene fikee mariyami eqdishalew
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
የዋሁ ህዝቤ
የኔጀግና በርቺ
😢😢ንፁህ ህዝብ ❤❤
ትክክል
Wow❤❤❤
❤❤❤❤❤
አስኩ እንኳን ደናመጣሺልን ❤❤❤❤❤❤❤ እንደው ኢትዮመጥቸ አብሬሺ.በዞርኩኝ
ዛሬ በጣም አሳዘሽኝ አስካልይ
❤❤❤❤❤❤
አህለንአስካልየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Hoo😮
የማንካውነገር ግን 😂😂😂
Asikuni saladanikat alalifimi❤❤❤❤
መቸም እኔ አልበላም ይራበኝ እንጂ🤗
ሀሀሀሀሀለ
Motrgnoch endaln hono
Himm wayi Good 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Askaliya kemesh yameral
ሀሀሀሀሀሀአመሰግናለሁ
@askaletesfaye5916 endw endat endemewedesh betaweke
ሴትዋ ንግግሯ ይጣፍጣል
የሽዋን. ባህል. እሳይን😢
ሙስሊም ወንድ ከሌለው 1 ሚስት ከቻለ 2 ከቻለ 3 ከቻለው 4 ሚስት
ረ በህግ ማነው ያለው ውሸት።
አረ ይህ ባህላዊ ቤት ይቅር ክክክክ
የውሀ ማጣሪያው በጣም ነው የሚገርመው
This is Ethiopia now 😳😳😳😳😳😳😳
እኔ ካለሁ ኢትዮጲያ ነው አመሰግናለሁ
😂😂😂😂😂
እኔ መቸም አልጠጣ አልበላ እዝህ ሀገር ሂጁ ጉድ
እኔም አልበላም በጠኔ እሞታታለሁኝ😅😅😅😅
@Yhs-pz2qo አወ ዘጋኝ ከቤቱ ከልብሳቸው ከቃው ቱው ቤቀርስ ደረቆን ማሽላ ንፍሮ ብበላ ይሻለኛል kkkk
ከሄድሽ ይህን አውቀሽ ነው😂😂😂
ባህል ነው እንኳን ይሄን ሌላም ይበላል🙄🙄🙄
የኔ ዉድ ቆዳው ከብዶሽ ነው ድካም ተሰማሽ ❤❤❤❤🥰🥰
በጣም ጠቃሚ እዉነተኛ እዉቀት ያለው እኮ በአለማችን ላይ በገጠር ውስጥ ነው ከተሜው እኮ ጥራዝ ነጠቅ ለቃቃሚ ነው እንጂ ጥበብም እዉቀትም ሀብትም ጤናም የለውም።።።።
ሀገሬ ናት የትውልድ ቦታዬ ናት አስካልዬ መተሽ አለመገናኘታችን በጣም ይቆጨኝ ባህላችንን ስላሳወቅሽልን እናመሰግናለን።
ሲስተር አስካል ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ጉድ የሚገረም ባህል ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ይህ ፖሮግራም ሱስ ሆነብኝ የሀገሬ ናፍቆት ባሰብኝ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ አስኩዬ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ❤❤❤❤
አሜን
አስካልየ እባክሽ የሄድሽበት ሀገር አብሬሽ ሂጀ ሀገሬን ልያት 🙏🙏
የሰው ልጅ መከራ ይችላል አላህ ያማረችውን ጤና ይስጠን
ማሾ አታቂም እንዴ አስካልዬ😁😁ማሾ ለንፍሮ የሚሆን ነዉ እንደ አደንጓሬ ለማንኛዉም ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል በርች❤❤የሀገራችን ባህል ይገርማል በየ አካባቢዉ🥰🥰
አመሰግናለሁ
ሀገራችን ሰላም ያርግልንና ሁሉም የኢትዮጵያ ምድር ዙሬ ማየት ጓጓሁ ❤❤
ሱብሀነአላህ በጣም ይገርማል የውሃ ማጥርያው
እኔም ገርሞኛል
Tebarki wudoche❤❤❤
😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁየኬንያ የስደት የበረሃ ህይወቴን አስታወሳችሁኝ ቱርካና ይመስላሉ
Ahun Uganda nshe bro
@Asge-up3tw አንተ ነህ እንጂ በረሃው አድክሞህ ሮጠህ ኡጋንዳ ገባህ ተመልሰህ ኬንያ መጣህ ስደብርህ Southafrica ገብተህ ይሆናል
ባልሳሳት ደክመህ የወጣህ ስደተኛ ነህ ግን የት ነሽ ? US አውስትራሊያ እንግልዝ ወይስ ካናዳ
አመሰግናለሂ
ሴትዮ ደስ ትላለች 🥰🥰
ውሎ አዳር አገሬን የሀገራችንን ባህልና ወግ ስላሳወቀን በጣም አመሰግናለሁ በተለይ አስካለንና የስራ ባልደረቦችሽን ።
አመሰግናለሁ
የምወደው ፕሮግራም አስቱዬ❤
ወይ ኣስካልዬ ኣንቺን ኣለማድነቅ አይቻልም በጣም በስራዋ ታታሪ ነሽ
አመሰግናለሁ
እህቴ በጣም ጀግና እህትነሽ በርች❤❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
ሁለተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ😊😊
ወደ ሸዋ ሒጂ ባህላችንን ጎብኝልን
ሂዳለች ምንጃር ሸንኮራ
የኔ ቆንጆ አናት በርቺልኚ ጥሩ አስተማሪ program nu🎉🎉🎉❤❤❤
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ
❤❤❤
Askaliye betam gobez neshe yeagerachenen bahal bemasayeteshe betam kortenbishal Asku selamna tena yesteshe berch tiru new ❤
አመሰግናለሁ
አሥቱየ፡እርጂምእዲሜጤናይሥጥሺ፡ሀገራችሥለምታሥጎበኝን
አመሰግናለሁ
😢😢😢 አስክዬ ደከመች አረማመዷ አሳዘነኝ 😂😂😂አስክዬ ይኼ ፕሮግራም ያላንቺ በፍፁም አይጥምም 😊😊ደሞ ተሰቃየሽብን አስክዬ የእኔ ማር ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ እንደው ያንቺን ያህል የሰራ በጋዜጠኛ ይሁን በቤት እመቤት ማንም የለም 🙏❤ክበሪልን የእኔ እህት ካሜራማኖችም ክበሩልን 🙏❤
አይ ፈጣሪ አንተ ስንቱን ቻልክ በዚች ደሳሳ ስንቱ ተቻችሎ ተደስቶ ይኖራል ሽንት ቤት ማርቤት ሶፋ ቲቪ .....እያለን የምንኖር ሰዎች 🙄??? አመስጋኝ ነን ??