....የፅድ ወጥ ተዘጋጅቶልኝ በልቼ አውቃለሁ...... የውሎ አዳር አዘጋጅ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 роки тому +549

    ታድያ ለዚህች ጀግና መርዳት ይነሰው? እራሱ መንግስት ሁሉን ወጪ ሸፍኖ የማሳከም ግዴታ አለበት አይዞሽ እመቤቴ ትዳብስሽ

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 3 роки тому +39

    እኛ ድሆች እንረዳታለን እንጂ የኛ ሀገር አርቱስቶችማ ዘወር ብሎ አያዩሽም የኔ ናት አይዞሽ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 роки тому +326

    አስካልዬ አይዞሽ ያንቺ ዉለታ አለብን መቸም አብረንሽ ነን በርቺ

    • @mustafaaliabdu1558
      @mustafaaliabdu1558 3 роки тому +3

      Allah yirdat abshiri acawntuan likekew yemnchilewn enredatalen

    • @loulamazz352
      @loulamazz352 3 роки тому

      ፈጣሪ ይማርሽ

    • @hitutantanh5321
      @hitutantanh5321 3 роки тому

      አምላክ ይዳብስሽ

    • @wome8375
      @wome8375 3 роки тому

      እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 роки тому +56

    ስይፉ ምርጥ የኢትዮጵያውያን ድምፅ ነህ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏

  • @konamohammed7550
    @konamohammed7550 3 роки тому +87

    "ሁሉ ገባው አላህ በምህረቱ ይማርሽ። የኢትዬጲያ እናቶችን ችግር እየዞረች የጎበኘች ጀግና ሴት ነች። 😥

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 роки тому +1

      አስከለዬ እግዚአብሔር ይማርሺ።

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 3 роки тому

      የክብር ዶክትሬት የሚገባት ለዚህችጀግና ነበር

  • @jesusalive3984
    @jesusalive3984 3 роки тому +55

    አይዞሽ ጌታ ኢየሱሰ ምህረቱን ያብዛልሽ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው ከመከራቸውም አዳናቸው ተብሎ ተፅፏል እናም በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ተፈወሺ አሜን

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 3 роки тому +100

    ውይ አታልቅሺ በናትሽ የእመብርሀን ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ፈውሱን ይላክልሽ አይዞሽ

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 3 роки тому

      ድንግል ማሪያም እመቤታችን እያልሽ ማክበሩ ባይከፋም ዋናው ግን ስሙን እንዲያብሎስ ልጆች መጥራት የምትፈሩት፤ አየሱስ ክርስቶስ ይባላል። እሱ ሥጋችንንም ፈዋሽ ነው፤ ከኃጥያት አድኖ ለዘለዓለም ህይወት ያበቃል።
      “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
      - ኢሳይያስ 53፥5
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @iammill1297
    @iammill1297 3 роки тому +174

    ሴፉ የብዙዎች እምባ አባሽ ፈጣሪ በሁሉም ነገር ይባርክህ

  • @beyenechtola2931
    @beyenechtola2931 3 роки тому +2

    አስኩዬ እየሱስ ያድናል እየሱስ ጌታ ነው ጌታ እየሱስ ከዚ ሁሉ ነፃ ያወጣሻል ጌታ እየሱስን ጋብዢው

  • @timabrham5587
    @timabrham5587 3 роки тому +25

    አይዞሽ የሞተ ነብስ የሚቀጥል አምላክ አለን በሱ ተሰፋ አንቆርጥም በአምላክ ቸርነት ትድኛለሽ

  • @verosazusmatismom314
    @verosazusmatismom314 3 роки тому +199

    የድንግል ማርያም ልጅ የምህረት እጁን ይዘርጋልሽ።

    • @danieltadesse3587
      @danieltadesse3587 3 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 роки тому +3

      መምህር ተስፋዬ ብለሽ ጊቢ በይቶብ እዉነት ክርስቶስን እልሻለሁ ክርስቶስ እራሱ ነፃ ያወጣሻል እኔ ሙስሊም ነበርሁ ግን ክብር ለድግልጅ አሁን ሳኡዲ አረቢያ ነዉ ክርስቲያን የሆኩት አረቦች ሊገሉኝ ደርሰዉ በጣም ፈተና ነበረዉ ግን አሁን እግእዛብሄር ይመስገን

    • @fetihiyashukrala567
      @fetihiyashukrala567 3 роки тому

      Yedingl mariyam lij sim alew enkuan esu engam sim alen Aysafrm eyesus kirstos yibalal❤️🙏

    • @almazsime4584
      @almazsime4584 3 роки тому +3

      የድንግል ማሪያም ልጅ ስም የለውም?ስሙን ለምን መጥራት እንደምትፈሩ አይገባኝም?ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ስም የተሰጠው ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው፣እሱን የሚጠራ ሁሉ ደግሞ ይድናል!!

    • @arhibutube6566
      @arhibutube6566 3 роки тому

      ua-cam.com/video/B-qsn0vbzIw/v-deo.html

  • @henokmoh9631
    @henokmoh9631 3 роки тому +43

    ጀግኒት እኮ ነሽ🇪🇹መላው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሀገር ኩራት ነሽ:: ፈጣሪ ጨርሶ የማርሽ::

    • @yeshiwaltengus1888
      @yeshiwaltengus1888 3 роки тому

      አዎ በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ግን አባ ግርማ ጋ ሂጅ በጣም ትፈወሻለሽ

  • @smerasmear6179
    @smerasmear6179 3 роки тому +140

    ባዛኝቱ ማርያም በወላላይቱ የታመሙት ሳይድን አይጋ ለሊቱ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ እናትየ

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 3 роки тому +1

    በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ዉስጥ የድረል ጌታ ምህረት ያዲርግልሺ ይፈዉስሺ::

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 роки тому +17

    የኔ እናት እመብርሃን ትዳብስሽ ግድ የለሽም አምነሽ ፀበል ቦታ ሂጂ እንጦጦ ማሪያም ዘንዶ አስራ ባታ ሂጅ እመኝኝ ትድኛለሽ እግዚአብሔር ምህረትን ይስጥሽ።

  • @zenethussen8887
    @zenethussen8887 3 роки тому +287

    የኔ ፍልቅልቅ አላህ አፊአሽን ይመልስልሽ ያአላህ እስኪ በገንዘብ የማንችል በዱአ እናሥታውሳት

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 3 роки тому +117

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ እማ 😭💔የኔ ወርቅ እመቤቴ በምህርት እጆቸዋ ተዳብሰሽ 🙏❤❤❤እስቲ ደና ማየት የምትፈልጉ ሰዎች like 🙏🙏እግዚአብሔር ይማርሽ በለዋት 🙏

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 3 роки тому +1

    In the name of Jesus.

  • @efimelse9550
    @efimelse9550 3 роки тому +1

    ማዳን የእግዚአብሔር ነውና እርሱ ይማርሽ

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 3 роки тому +17

    ለምን ጠፋች ብዬ ሁሌም እራሴን እጠይቀው ነበር አሁን ይህ ስሰማ አዘንኩ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ የኔ ደርባባ ፀባየ ሰናይ

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 3 роки тому +72

    እውነት በጣም የማል እኔ አቅም ቢኖረኝ ሙሉ ወጪዋ ችዬ አሳክማት ነበር ግን አቅም የለኝም በጣም ነው የምወዳት አንቺ የህዝብ ነሽ አላህ አፍያሽን ይመስልሽ እባካቹ እንዳት😥 የኔ ደርባባ እናት

    • @sulamith.7165
      @sulamith.7165 3 роки тому +2

      Mekiya Tamam, ሃሳብሽ ብቻ ይበቃል እህቴ።

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 3 роки тому +3

      ሙሉ ወጪዋን መሸፈን የለብሽም አሁን ላይ ትንሽም ብትሆን እርጃት

    • @mekiyayoutube5974
      @mekiyayoutube5974 3 роки тому +2

      @@ihatepolitica9600 ግድ ነው ካለን ላይ መቀነስ

  • @Royalethiopia
    @Royalethiopia 3 роки тому +22

    አይዞሽ የሞተ ነብስ የሚቀጥል አምላክ አለን በሱ ተስፋ አንቆርጥም በአምላክ ቸርነት ትድኛለሽ ።

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 роки тому

    ዘንድሮ የመጣብን ጠላት በኢትዮጵያ ወዳጆች ላይ ነው!!
    እግዚአብሔር ከሀገራችንን ድራሹን ያጥፋልን!!
    ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት እህቴ እግዚአብሔር ቶሎ ይድረስልሽ!!!!

  • @ahmedyasin9112
    @ahmedyasin9112 3 роки тому +1

    አስካሉዬ አላህ ጨርሶ ይማርሽ በጣም ነዉ ምወድሽ ስራሽን ተከታታይ ነኝ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 роки тому +20

    አስካለዬ አላህ በቅርቡ ወደ ሙሉ ጤትሽ ይመልስሽ አሚንንን ያረቢ በአላህ አታልቅሽ ኢንሻአላህ በጣም ደህና ትሆኛለሽ እህቴ የኢትዮጵያ እናቶች ዱአ ይርዳሽ ብርቅዬ እና ተወዳጅዋ ጋዜጠኛ

  • @ለፀሎትተነሱ
    @ለፀሎትተነሱ 3 роки тому +31

    ፁሚ ፀልይ ፀበል ተከታታይ ፈዉስ ከእግዚአብሔር ነዉ። የፀሎት ቦታ አዘጋጂ ስገጂ ፈጣሪ ማአሪ ነዉ ። እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 3 роки тому +61

    ፀበሉ ላይ ጠንከር ብትይ በእደጁ ሄደሽ እዬዬዬዬ ብለሽ ብታለቅሽ ይምርሻል እማ

    • @dhhgxdg2477
      @dhhgxdg2477 3 роки тому +1

      እሰከ እግዚአብሔር ይማሪሸ

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 3 роки тому +1

      Yene enati ayzosh Fetari yimarsh😥😭😭

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 3 роки тому

    የኔ ብርቱ በእውነቱ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ሀገርሽን ለማሳየት ትልቅ መሰዋት ከፍለሻል። እግዚአብሔር ፈውስ ከላይ ከአርያም ይላክልሽ። በያንዳንድ የሰውነትሽ ክፍል ላይ የተቀመጠ ደዌ በክርስቶስ እየሱስ ስም ከዚ ሰሀት ጀምሮ ይቅለጥ። ስኬትሽን አይቶ የቀና ክፍ ስራውእና አላማው ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ይፍረስ። መውጣት ማምለጥ ይሁንልሽ ማንኞውም ከፊትሽ ያለ ተራራ ሁሉ በክርስቶስ እየሱስ ስም ደልዳላ መሬት ይሁንልሽ። የተዘጋ በር በክርስቶስ እየሱስ ስም ይከፈትልሽ። ዘመንሽ ህይወትሽ ይባረክ።

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 3 роки тому +123

    “በመከራ ቀንህ ጥራኝ እኔም እሰማሀለሁ አድንሀለሁ!!!!!”

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 3 роки тому +78

    አሁን ይሄ ምኑ ዲስላክ ይደረጋል አቦ ኑሮአችሁ ድስላይክ ይሁን አሱኩየ ፈጣሪ ይማርሺ አይዞሺ ደግ ሰው መፈተኑ ግድ ነው

    • @yasinahmed7271
      @yasinahmed7271 3 роки тому

      አቦ ተባረኪ እህቴ ለኔም በጣም ከሚያዛዝኑኝ ነገሮች በጎ ለሚሰሩት ለታመመ ሰው ዲሰላይክ ማድረጉን ለምን አሰፈለገ ነገ የምንሆነው አናውቅም !! ለኔ እየቆየ የገባኝ ኢትዮጵያዊነት በጎነት ሲያዩ ያማቸዋል ጊዜው የፈጠራቸው ጭራቆች ናቸው ።

    • @Galaxy-vf9pj
      @Galaxy-vf9pj 3 роки тому

      በጣም ሰይጣን ናቸው

    • @astedegebre3931
      @astedegebre3931 3 роки тому

      የኔእናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ መልካም ሠዉ

    • @nunugeb1304
      @nunugeb1304 3 роки тому

      Thank you

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 3 роки тому

      Ataskegn yeshekala nuro dis lik new enkan ergmshachew

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የኔ ከርታታ ያልገባሽበት ሀገርና ጉራንጉር የለም 😥 እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በሬዲዮ የማዉቅሽ አስካልዬ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏😥 ከምንም በላይ ፀበል ተጠመቂ እጅና እግር ሚይዝ በሽታ ልክፍት ይሆናል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይዳብስሽ 🙏🙏🙏

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 3 роки тому +134

    ይህች ሴት የሀገር ባለውለታ ናት ማሳከም ያለበት መንግስት እራሱ ነው!

  • @enatbekele880
    @enatbekele880 3 роки тому

    አስኩ እግዚአብሔር ይማርሽ በዚሁ አጋጣሚ ሰይፉን አመሰግንሃለሁ በሕመም ለሚሰቃዩ ፈጥነህ ደርሰህ አቅም ባይኖርህ እንኳን አቅሙ ካላቸው ጋር አገናኝተህ ለችግራቸው ትደርሳለህ! አስኩ ከህመምሽ ተፈውሰሽ ወደ ስራሽ እንደምትመለሺ ሙሉ እምነቴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን!!!!

  • @muhammedhassen9733
    @muhammedhassen9733 3 роки тому +9

    የኔ እናት ሃገራችንን ባንቺ ውስጥ ነበር ምናያት አላህ ያሽርሽ

  • @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ

    አሱኩዬ አሏህ አፈያ የርግሽ የኔ ዉድ አታልቂሺ ሁሉም የልፈል😭😭😭

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 роки тому +19

    እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን የምህረት እምላክ የሚሳነው ነገር የለም እና ይምርሻል ተስፉ አለን

    • @danieltadesse3587
      @danieltadesse3587 3 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 3 роки тому

      ድንግል ማሪያም እመቤታችን እያልሽ ማክበሩ ባይከፋም ዋናው ግን ስሙን እንዲያብሎስ ልጆች መጥራት የምትፈሩት፤ አየሱስ ክርስቶስ ይባላል። እሱ ሥጋችንንም ፈዋሽ ነው፤ ከኃጥያት አድኖ ለዘለዓለም ህይወት ያበቃል።
      “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
      - ኢሳይያስ 53፥5
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @mahletgetachew6613
    @mahletgetachew6613 3 роки тому +6

    ይሄ ብሽቅ ኢቲቪ ወጭዋን ሽፍኖ ማሳከም ነበረበት የኔ እናት እመብርሀን ድብስ ታርግሽ ድግል ማርያም የጭንቅ አማላጃ

  • @beyenechtola2931
    @beyenechtola2931 3 роки тому

    ጀግኒት አይዞሽ እወድሻለሁ ትድኛለሽ በእየሱስ ስም በመገረፉ ቁስል ተፈወሺ ፈውስሽ ይፅና አስኩዬ

  • @ሀናንእንድሪስ
    @ሀናንእንድሪስ 3 роки тому +2

    በጣም እምወዳት ጋዜጠኛ የኔ እናት ሙሉ አፍያ ይስጥሽ የኔ ማር

  • @helentube2416
    @helentube2416 3 роки тому +79

    አስኩዬ ተሽሎሽ ስራሽ የገባሽ ቀን ለ ቅድስት አርሴማ ስለቴን ሻማ አበራልሻለዉ ገንዘብ ባይኖረኝም በ ጸሎቴ አስብሻለዉ አይዞሽ እህቴ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    አሰኩዬ ለኛ ለኢትዪጲያ ህዝቦች ላይብራሪያችን ነሸ የሀገር ባለውለታችን ነሸ እኛ ከጎንሸ አለን ሁሌም የኔ ቆንጆ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 роки тому +18

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኢትዮ ጲያ ህዝብ አብሮሽነው ከጎንሽ ነን ማማየ የኔ መልካም

  • @سألالساعة
    @سألالساعة 3 роки тому

    አስካልዬ የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት በምልጀዋ ትዳብስሽ አይዞሽ የኔ የዋህ በገዘብም ባረዳሽ በፆሎት እረዳሻለው

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 роки тому +1

    እሱን በርች በእውነት በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ግን ሁሉ ይቻላል።

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 роки тому +29

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እመብርሀን ትዳብስሽ ❣️❣️

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 3 роки тому +7

    አስካልዬ ፀበሉ ላይ በርቺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ደጋግ እናቶች መርቀውሻል አይዞሽ እናቴ ትድኛለሽ በፀሎቴ አስብሻለሁ

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 3 роки тому +26

    ወላሂ በጣም እመዎዳት ጀግናነት አላህ ያሽርሽ የኔቆጆ

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 3 роки тому +1

    የኔ እናት እመብርሀን ትድረስልሽ. . በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 3 роки тому

    ወይ ከዘገየ ባየውም የምትድኝው ፀበል ሱባኤ ገብተሸ ብትጠመቂ ነዉ እህቴ ሳይንስ የማያውቀው አለ።እና ፀበል እምነት በርች ፀልይ።እመብርሐን ትርዳሸ ድነሻል ብዬ ተሰፋ አደርጋለሁ !!!!

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 3 роки тому +13

    የእኔ እናት ፈጣሪ ይጎብኝሽ። አይዞሽ እማ ፈጣሪ ቸር ነው ትድኛለሽ።

  • @askalwold4874
    @askalwold4874 3 роки тому +31

    አይዞሽ እናት ጸበሉን ተጠመቂ አትረበሽ እግዛብሔር ይምርሻል አግዛብሔር ካንችጋር ይሁን

  • @ferdosahassen7269
    @ferdosahassen7269 3 роки тому +13

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ!!
    መንግስት ይችን ብርቅየ ጋዜጠኛ የማሳከም ግዴታ አለበት !!! ኢቲቪ ማሳከም አለበት !!!

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 3 роки тому

    የጋዜጠኝነት ጥግ እህቴ አንቺንስ ክፉ አይንካሽ የምር አዝኛለው እህቴ እግዚአብሔር በምረቱ ይዳብሱሽ

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia 3 роки тому

    አስኩዮ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ድነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ከፈጣሪ በታች ተረባርበን አንቺን ማሳከም አያቅተንም አብሽሪ 🙏🙏

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 3 роки тому +16

    የጌታ እጅ ታግኝሽ እናቴ አይዞሽ በምህረቱ ያስብሽ

  • @wolowlove1234
    @wolowlove1234 3 роки тому +15

    Ethiopia is Askal and Askal is Ethiopia. We all need to help this priceless person

  • @nigistmahi2246
    @nigistmahi2246 3 роки тому +6

    አይዞሽ አስካል መድኃኒአለም ቸር ነው ይምርሻል እንደኔ እንደኔ ግን ፀበሉ ላይ ጊዜ ትኩረት ሰተሽ ብትበረቺ መጠመቁንም መጠጣቱንም እጣ አውተሽ አንድ 7 ብትሞክሪው ግዴለሽም ሞክሪው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ድነሽ ወደምትወጅው ስራሽ ተመልሰሽ ለማየት የብቃን እታችን አስኩ

  • @faniboss7780
    @faniboss7780 3 роки тому +14

    አስካል የኔ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ ይማርሽ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 3 роки тому

    ሁሉም ትተሽ ኪዳነምህረት ይዘሽ ፀበል ቁጭ በይ ማርያምን ሚሰማኝ ይሄ ነው

  • @hswetyyy339
    @hswetyyy339 3 роки тому +13

    አይዞሽ ትድኛለሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ባህልሽን አስተዋወዋቂ ፕሮግራምሽን በጣም ነበር እመወደው ድነሽ ወደ ስራሽ እንደምትመለሽ ተስፋ እናደርጋለን 💚💛❤

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 роки тому +16

    የኔ ፍልቅልቅ አንቺ ስትስቂ ነው የሚታምሪው እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ ድነሽ ሳቅሽ ተመልሶ እናያለን የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን አንቺ ለሀገራችን በጣም ታስፈልግያለሽ ድንቅ ፣ብርቱ፣ ጀግና ፣ሀገር ወዳድ፣ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰብ ስጦታ ነሽ አይዞሽ።

  • @reflexted251
    @reflexted251 3 роки тому

    ጌታ በምህረቱ ይጎብኝሽ የኔ ቆንጆ።

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 3 роки тому +1

    መልካሙን እመኝልሻለሁ አስካልዬ ❤

  • @wesilabintmustefa7296
    @wesilabintmustefa7296 3 роки тому +5

    የእኔ እናት አላህ ጨርሶ ይማርሽ ከምር በጣም ነው ምወድሽ እንዳንቺን አይነት ሀገሩን ወዳድና ለስራው ታታሩ ጋዜጠኛ የትም አይገኝም

  • @bereketjemjemmedia5632
    @bereketjemjemmedia5632 3 роки тому +53

    የምህረት አባት ታምራት አድራጊ ቸሩ እግዚያብሔር ይማርሽ!!

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 роки тому

      amen፫

    • @madinaahamed3985
      @madinaahamed3985 3 роки тому

      አዪዝሸ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 3 роки тому +1

      እህታችን አለመግባትሽ የእናት አባትሽ የጥንቆላ መተት አድራጊ ከሆነ በሕወትሽ በልጅ በረከት እንዳታገኚ ያደርግሻል አንዳንዴ ደግሞ በሽታ ያሆናል እባክሽ ፀልዮ ( ስገጂ) ፃም ቢያቅትሽ እን አጥብቀሽ ፅስገጂፆሚ እግዚአብሔር ምህረትን እንዲያመጣልሽ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 3 роки тому +1

      መምህር ተስፋኤ ትምህርት እያዳመጥሽ መንገድሽን አስተካክዬ

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 3 роки тому +39

    Etv TV ግን ይህን ግማሽ እድሜዋን አገልግላው እስዋ እንዴት ወጪዋን ሸፍኖ ማሳከም አቃተው😭አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 3 роки тому

    አስኩዬ አሏህ አፍያ አርጎሽ. የተሳካ የፍቅር ሂወት አሏህ ወፍቆሽ. ያሳየን. አይዞሽ. እንወድሻለን

  • @misse8665
    @misse8665 3 роки тому +3

    የኔ እናት ፍልቅልቋ እህታችን ፈጣሪ ይማረሽ እመብርሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስሽ አይዞኺ ዝሓፍተይ መዐረይ ::

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 роки тому +41

    ሰይፉ ይህችን የሀገር ኩራት የሆነች ጋዜጠኛ በማቅረብህ ከልብ አከበርኩህ ሌሎቻችሁም አርቲስቶችም በቻላችሁት መጠን ከጎኗ ሁኑ እስኪ ከሰይፉ ተማሩ

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 3 роки тому

      ብዙዎች እኮ በየቦታው እየሰሩ ነው

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 3 роки тому +30

    እኔ የምመኝላት መለአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ብታገኝ የተለያዩ ብሄር ውስጥ የተለያየ አምልኮ አለ እና መንፈስ ገብቶባት ይሆናል በፀበል ትድናለኝ ሰይፉ አባታችንን የምታገኝበት መንገድ ፈልግላት

  • @meronmeron6049
    @meronmeron6049 3 роки тому +19

    የኔ እናት አይዞሽ ወላዲተ አምላክ የጭንቅ አማላጃ ትርዳሽ ምሕረቱን ትላክልሽ

  • @kalkidanabera8772
    @kalkidanabera8772 3 роки тому

    ይሄ ኮ ግልፅ ነው የእርኩስ መንፈስ አሰራር ነው የኔ እናት ፀበሉ ላይ በርቺ ድንግል ትጎብኝሽ የኔ ጠንካራ ሴት።

  • @جمالحبشي-ب5ح
    @جمالحبشي-ب5ح 3 роки тому

    አብሽሪ ማሚ አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ እናቴ ሙሉ አፈያሽን ይመልስልሽ ያረብ

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን 3 роки тому +19

    በጸበልና እምነቱ ተጠቀሚ አይዞሽ ትድኛለሽ ውዴ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому

      እግዚአብሔር ።ይማርሽ።በጸበልናእምነቱ።ተጠቀሚ።እይዛሽ።ትድኛለሽውዴ።

  • @ayishabaya9874
    @ayishabaya9874 3 роки тому +5

    አላህ ጤንነትሽን መልሶልሽ ዳግም ይህን የሚያምር ባህላችንን ስትሰሪ የምናይሽ ያድርገን አሚን

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 3 роки тому +13

    አስኩዬ የኔ ጀግና ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፅሽን እየሰማሁ ያደኩኝ እስካሁን በፍቅር ፕሮግራምሽን እየተከታተልኩኝ ያለሁ በጣም የማደንቅሽ እህቴ አደራውን መድሃኒአለም ክፉሽን አያሳየኝ ንፅህተ ንፁሃን እመብርሃን ከፊትሽ ትቅደም

  • @bintislam6088
    @bintislam6088 3 роки тому +1

    አይዞሽ አላህ ሙሉ ለሙሉ ያሽርሽ ሚስኪን ስታሳዝን በአላህ በፍፁም ዝም ልትባል አይገባም ወገኖቼ

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 3 роки тому

    አስካልዬ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ በምህርት እጆቿ ዳብሳ ከህመምሽ ታድንሽ የኔ እናት

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +9

    የኔመልካም ድንግል ማሪያም ትዳብሥሺ ምረቱን ያምጣልሺአስካልይ አይዞሺህት አሁንም በደንም ጠበሉን ተጠቀሚ ከሁሉ እሚበልጠው ፈጣሪነው ብዙቦታ ሥዞሪስለነበር ሊሆን ይችላል

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 3 роки тому +16

    እባክህ ሰይፉ go fund ቢከፈትላት ብዙ ሰው ሊደርስላት ይችላል አስብበት ተባረክ ልጆችህን ይጠብቅልህ

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @estifanosabebe9502
    @estifanosabebe9502 3 роки тому +59

    ደንግል ማርያም ትዳብስሽ የእኔ እህት😓

    • @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
      @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 3 роки тому

      ድንግል ማሪያም ትዳብሰሸ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 3 роки тому

      ድንግል እናቴ ወላድተ አምላክ ትዳብሸሸ ትማረሸ የኔ ጅግና

    • @ቅንሀበሻነኝ
      @ቅንሀበሻነኝ 3 роки тому

      አላህ አብዝቶ ይማርሽ
      ሰይፍ አንተንም አላህ ይርዳህ
      የተቸገሩትን ስለምትረዳ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 роки тому

      እግዚሀብሄር ይማርሽ እናቴ

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ አሁንም ፀበልና እምነት ቅባ ቅዱስንም ጠጥተሽ ተቀቢ እግዚአብሔር አምላከ መሃሪነው እና እሱ ይምርሻል ከቤቱ በፍፁም አትራቂ ፀበሉን እምነቱንም ቅባ ቅዱሱንም አታቋርጪ

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ጨ5ቐ
    @ቲጂየማርያምልጅ-ጨ5ቐ 3 роки тому +21

    የኔ እናት የኔ ፍልቅልቅ ይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    እግዚአብሔር ይማርሽ ስታሳዝን በማርያም።ህክምና ግን ቢቀር ይሻላል ምክንያቱም በየቦታው ስትዞር በተለያየ አካባቢ የተለያየ አምልኮ አለ ሲጀመር የምትገባበት ቤት ራሱ ምን እንደሚያደርጉ በምን አይን እንደሚያይዋት አይታወቅም እና በሽታዋ በእርግጠኝነት መንፈስ ነው። ስለዚህ ክርስቲያን ከሆነች ንስሃ ገብታ ጸበሏን ብትጸበል መልካም ነው።

    • @elizadavid7336
      @elizadavid7336 3 роки тому

      ስሙን እንዲያብሎስ ልጆች መጥራት የምትፈሩት፤ አየሱስ ክርስቶስ ይባላል። እሱ ሥጋችንንም ፈዋሽ ነው፤ ከኃጥያት አድኖ ለዘለዓለም ህይወት ያበቃል።
      “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
      - ኢሳይያስ 53፥5
      “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
      - ሐዋርያት 4፥12

  • @hmn3140
    @hmn3140 3 роки тому +16

    የኔ ፋልቅልፋ አላህ ያሽረሽ አች ሥታለቅሺ ሣይሆን ሥትሥቂነዉ የሚያምረብሽ

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 3 роки тому

    አስካለ የአገራችን ጀግና ናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @esikedareshete1675
    @esikedareshete1675 3 роки тому +1

    ፀበሉን በደንብ ተጠቀሚ እናቴ እንኳን ይህንን በሽታ መድሃኒት የለዉም ለተባለው በሽታ ሁሉ መድሃኒት ሆኑአል አይዞሽ እመብርሃን ልጁአን አቅፋ ባሳደገችው እጇ ትዳብስሽ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +23

    አሰኩዬ እግዚአብሔር ይማርሸ የኔ መልካም አይዞሸ የኔ ጀግና

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እመቤቴ ማርያም ትማርሽ አስክዬ ምርጥ እትዮጵያዊት እህታችን እግዚአብሔር የምርት እጆቹን ይላክልሽ

  • @zinaaenyew4770
    @zinaaenyew4770 3 роки тому +34

    የኔ እናት ለመዳሕኔት የምታወጭውን ለምቶጂው ታቦት ሰተሽ ተፀበይ መዳሕኔት በነፃ ምልቶ ዘኖዶ አስራ ማርያም አንጦጦ ማርያም እመኝኝ የመንፈስ ነው የኔውድ

    • @محمدابراهيمالمعيني
      @محمدابراهيمالمعيني 3 роки тому +3

      ትክክል የክኒንና የመርፌ እራት የሚዳርግ ያ የተረገመ የዲያቢሎስ ስራ ነው በፀበልና ፀሎት ትድናለች እህቴ የክርስቶስ ደም ይዋጅሽ የእመቤቴ ማርያም ምልጃ አይለይሽ

    • @genetwefu8548
      @genetwefu8548 3 роки тому

      Ewente nw

  • @እውነትፍተሃውናት
    @እውነትፍተሃውናት 3 роки тому

    አይዞሽ አንች ኢትዮጵያ ነሽ ብሔር ብሔረሰብ ነሽ

  • @belayneshnegash2946
    @belayneshnegash2946 3 роки тому

    አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ የምታመልኪው አምላክ የታመነ ነውና ምህረቱን ይላክልሽ እመቤቴ ድንግል በምልጃዋ አትለይሽ

  • @eshetumelesefanpage
    @eshetumelesefanpage 3 роки тому +58

    She is the most amazing anthropologists....not just only journalist

    • @mahyabe9725
      @mahyabe9725 3 роки тому +1

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ጨርሦ ይማርሽ

  • @rozaseid401
    @rozaseid401 3 роки тому +19

    አሏህ ያሽርሽ የኔ እናት ሁላችንም ባለውለታ ነን አንቺን ለማሳከም አብሽሪ አብሽሪ አሏህ አለሽ የኔ እናት አብሽሪ አታልቅሺ በአሏህ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 3 роки тому +11

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር በምህረቱ እጁ ይዳብስሽ

  • @amareambaw9601
    @amareambaw9601 3 роки тому +4

    የኔ እናት አንች ስታለቅሽ ማየት ያሳዝናል የኔ ፍልቅልቅ ጠንካራ ሴት አይዞን እህቴ ያልፋል እግዚ አብሄር ይማርሽ

  • @ኤልጋቦር
    @ኤልጋቦር 3 роки тому

    ሰይፉ ፋንታሁን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው። ልጆችህን ያሳድግልህ። ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔርም ደካማውን፣ አቅም የሌለውን የሚያስታውሰውን ይወዳል።

  • @hayatethiopia3669
    @hayatethiopia3669 3 роки тому +6

    አስኩዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አይዞሽ ትድኛለሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏 ሰይፍሻዬ ክፉ አይንካህ 🙏🙏🙏

  • @mulubecheni8009
    @mulubecheni8009 3 роки тому +19

    የኔ ውድ አስካልዬ ሰወድሽ እመ ብረሃን ትዳብስሽ እፍፍፍፍ አስለቀሽኝ ክፍ አይካሽ 🥰አይዞሽ