Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
በጣም ኦሪጅናል በጣም በጣም ምርጥ አባት ቅን አባት ናቸዉ።ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍ።መንግስቱ ኃይለማርያምም መጥፎ ሰዉ አይመስለኝም።እኔ በግሌ የመንግስቱን አባት በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ በጣም እናመሰግናለን።
በምስሉ ላይ ያሉት አባት የኢንጂኒየር ስመኘው አባት ናቸው እንጂ የቾምቤ ቾምቤ አይደሉም
ሀምሳ አለቃ ሀይለማርያም የመንግስቱ ሀይለማርያም አባት ጡረታ ከወጡ ቦሀላ በጡረታ ገንዘብ ቤተሰቤን ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው መሹዋለኪያ አካባቢ የሚገኝ አንድ መስሪያ ቤት በጥበቃ ሰራተኝነት ተቀጥረው ይሰሩ ነበር።
በሉ ትብለው እኮ ነው :: ይህ የተስፋዬ ገብርአብ ስራ ነው::
Lela weyane Arefe ayine yemibal new..lik mengistu amara endehone bicha tsefowal..Oromo mehonun debkowal..zeregna new
ባይወልዱትም
Dismiss hone😂
አቤት ውሸት ?
ውሸት
ደራሲው ሻዕቢያ ነው
ትክክል ጥላቻው ይታያል
The obsession with Shabia never ends, lol
@@elizabethyemane9570ለምን እዚህ ትቀላወጣለህ
AREFAINE HAGOS WAS MY SCHOOLMATE IN AMBO. PURE ETHIOPIAN. DIFFICULTIES IN THE TIGRIGNA LANGUAGE! A MAN OF GOOD CHARACTER, DISCIPLINED. POLITE HE IS!!!!!.
ቾምቤ ያልተጠላ ማን ሊጠላ ነው ያላቅሙ ነካክቶ ለነዚህ ግሪሳዎች አደረሰን
Weltmärkte were aydelem‼️Sint werde eyaleYeteneksiz werde ⁉️⁉️👎
መንግስቱ የደጅ ኣዝማች ዲቃላ ከሌላ ነው የተወለደው ኣባቱ ያቤት ሰራተኛ ነበር የደጅ ኣዝማች ተሰማ ልጅ ነው ዲቃላ
አትካበው ወሮበላ ማጅራት መች ነበር መንግስቱ ብዙ የኣረቄ እዳ ነበር ደርግ ሆኖ አልተመረጠም ኣንድ ጀነራል መንግስት በጥባጭ ስለነበር ልገላገለው ብሎ ነው የላከው የመጀመሪያው የደርግ ምርጦች የተማሩ ነበሩ እግራቸውም ኣይደርስም ነበር ሌባ ውስጣቸው ሳያስቡቡት ገብቶ ገደላቸው
የመጀመርያው የደርግ ሊቀመንበር ጄኔራል ኣማን ኣንዶም ገደለው ብርጋዴር ጀነራል ተፈሪ ባንቲ ተተኩ ገደላቸው ሻለቃ ኣጥናፉ ኣባተ የተማረ ጭንቅላት የነበረው የመንግስቱ የበላይ ስለነበር ገደለው ሌሎች ሻለቃ ሲሳይ ሃብቴ እና ግርፑን ገደላቸው የተማሩትን ጨርሶ ኣስወገዳቸው ለምን በእቀት በጣም ይበልጡት ነበር ክዚያ ለነፍሳቸው የፈሩትተከተሉት የተማሩም ቢሆኑ ኣልተጋፈጡትም ኣሜሪካ 17አመት ሱሪው ላይ እያሸናች ኣምቦቅቡቃ 35ኣመት ዚምባቡዌ የቁም እስር ከታ እያሸች ታኖረዋለች በቀላሉ ትገለው ነበር ግን ኣሜሪካ ማሸት ትወዳለች በቁም ገላ በህዋላ ራሱ እንዲሞት ነው ያረገችውሲወጣ የናቃትን ኣሜሪካ ቂጥ ልሶ ገንዘብ ተቀብሎ ወጣ የማድቤት ሌባ ትለው ነበር እናቴ የውንድ ኣልጫ እነኝህን 60ኣዛውንት ለሃገራቸው የሰሩ እጅ ስጥተው ተማርከው ገደላቸው ምነው ቢተዋቸው ወታደር የማረከውን ኣይገልም እሱ ወታደር ቤት የገባ ሌባ ገዳይ ነበር
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
በጣም ኦሪጅናል በጣም በጣም ምርጥ አባት ቅን አባት ናቸዉ።ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍ።መንግስቱ ኃይለማርያምም መጥፎ ሰዉ አይመስለኝም።እኔ በግሌ የመንግስቱን አባት በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ በጣም እናመሰግናለን።
በምስሉ ላይ ያሉት አባት የኢንጂኒየር ስመኘው አባት ናቸው እንጂ የቾምቤ ቾምቤ አይደሉም
ሀምሳ አለቃ ሀይለማርያም የመንግስቱ ሀይለማርያም አባት ጡረታ ከወጡ ቦሀላ በጡረታ ገንዘብ ቤተሰቤን ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው መሹዋለኪያ አካባቢ የሚገኝ አንድ መስሪያ ቤት በጥበቃ ሰራተኝነት ተቀጥረው ይሰሩ ነበር።
በሉ ትብለው እኮ ነው :: ይህ የተስፋዬ ገብርአብ ስራ ነው::
Lela weyane Arefe ayine yemibal new..lik mengistu amara endehone bicha tsefowal..Oromo mehonun debkowal..zeregna new
ባይወልዱትም
Dismiss hone😂
አቤት ውሸት ?
ውሸት
ደራሲው ሻዕቢያ ነው
ትክክል ጥላቻው ይታያል
The obsession with Shabia never ends, lol
@@elizabethyemane9570
ለምን እዚህ ትቀላወጣለህ
AREFAINE HAGOS WAS MY SCHOOLMATE IN AMBO. PURE ETHIOPIAN. DIFFICULTIES IN THE TIGRIGNA LANGUAGE! A MAN OF GOOD CHARACTER, DISCIPLINED. POLITE HE IS!!!!!.
ቾምቤ ያልተጠላ ማን ሊጠላ ነው ያላቅሙ ነካክቶ ለነዚህ ግሪሳዎች አደረሰን
Weltmärkte were aydelem‼️
Sint werde eyale
Yeteneksiz werde ⁉️⁉️👎