ለየት ያለ የአሳ ከባብ አሰራር | How to Make Fish Kebab | with Chef Sara Ep 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 сер 2023
  • #fishkebab #cookingchannel #tasty #healthy #amhariccooking
    የአሳ ከባቡን ለመስራት የተጠቀምናቸው ግብአቶች፥
    አሳ ፣ ቲማቲም ፣ የቲማቲም ድልህ ፣ ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ዘይት ፣ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ፣ ቆንዶ በርበሬ እና ጨው ፣ማሪኔትድ ሶስ
    የአሳ ማሪኔትድ ሶሱን ለመስራት
    ካሮት፣ ዝንጅብል ፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ሮዝመሪ፣ ሙስታርድ፣ እርድ፣ በርበሬ፣ ጨው ፣ አቼቶ
    Follow our Social Media's:
    Instagram : cookandtalkwith...
    TikTok: www.tiktok.com/@cooktalkwiths...

КОМЕНТАРІ • 45

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 9 місяців тому

    በጣም ደስ የሚለው የሃገራችን በዚህ በምግብ ዝግጅት ወጣ ባለ ማለት በውጪ ሃገር አሰራር ማየት ደስ ይላል እናመሰግናለን♥️♥️🙏🙏

  • @tsehayashenafi7893
    @tsehayashenafi7893 11 місяців тому +3

    በርቺልኝ የኔ ቆንጆ

  • @KebabushRibo-qq6nf
    @KebabushRibo-qq6nf 10 місяців тому +1

    Wow

  • @YikeberKuku
    @YikeberKuku 11 місяців тому +2

    ዋው በጣም ደስስ ብሎኛል እህቶቼ።ሳሪዬ የኔ መልካም በርቺልኝ

  • @ezanalegesse2273
    @ezanalegesse2273 11 місяців тому +2

    Seblye the first one food

  • @mennamaria7458
    @mennamaria7458 11 місяців тому +2

    Emuitya hmmmmmmmm berchileg yena enat ❤❤❤❤

  • @mesaykebede5788
    @mesaykebede5788 10 місяців тому +1

    Keep up the good work ❤

  • @Sara-jm8yz
    @Sara-jm8yz 11 місяців тому +2

    Sariye,besmeam yemiyasbl moya newu yayehut jegnit♡♡♡

  • @user-rg8ut7gk3r
    @user-rg8ut7gk3r 11 місяців тому +2

    Wow wow sara

  • @firehiwotbekele2254
    @firehiwotbekele2254 11 місяців тому +2

    woow sary

  • @YorsalemAregay-wf7tq
    @YorsalemAregay-wf7tq 11 місяців тому +3

    Good job ma lovely friends I'm proud of you sariye and tsheye go ahead ma lovely 🧑‍🍳🧑‍🍳🧑‍🍳🧑‍🍳🧑‍🍳

  • @LinaLegas
    @LinaLegas 10 місяців тому +1

    Konjo betam des yilal❤❤❤❤

  • @addislakew7334
    @addislakew7334 11 місяців тому +2

    Wow sary❤❤❤❤❤❤

  • @romiromi9432
    @romiromi9432 11 місяців тому +2

    Wow ! Sarecho betam konjo new berchilegne ❤

  • @eyerusalem8797
    @eyerusalem8797 11 місяців тому +2

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @user-uk6yh1ky3w
    @user-uk6yh1ky3w 11 місяців тому +1

    Sariy wowo desi yalel barchi

  • @fengebi9715
    @fengebi9715 11 місяців тому

    Kemigbu belay erigatachihu siriatachihu yategibal ejachihu yibarek

  • @TsehayAbebe-cd4ol
    @TsehayAbebe-cd4ol 11 місяців тому +2

    Wow, congra ❤❤❤

  • @user-ki4ip9ri8z
    @user-ki4ip9ri8z 8 місяців тому

    Sebli@

  • @tesfagebremedhin
    @tesfagebremedhin 11 місяців тому +2

    WOW 🎉 congrats I am happy for you ❤️

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 10 місяців тому

    waw❤❤❤❤

  • @tesfagebremedhin
    @tesfagebremedhin 11 місяців тому +2

    Oh my goodness you guys are an amazing chef's love ❤️ you

  • @samrawitlema6784
    @samrawitlema6784 11 місяців тому +1

    ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @GhanemMobile-bl2zb
    @GhanemMobile-bl2zb 10 місяців тому

    Ezop

  • @user-oi8ie2ly1d
    @user-oi8ie2ly1d 11 місяців тому +2

    በርቺልን የኔ ቆንጆ ! ሲያዩት ያስጎመጃል ሞክረነዉ እንዴት እንደሆነ ደግሞ እንነግርሻለን፡፡ ቪዲዮችሽን እስቅትለቂ በጉጉት ነዉ ምንጠብቀዉ

  • @user-kx7jr1we3v
    @user-kx7jr1we3v 11 місяців тому +1

    Wowwww❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayeshafatima1770
    @ayeshafatima1770 11 місяців тому +1

    Thanks

  • @user-rg8ut7gk3r
    @user-rg8ut7gk3r 10 місяців тому +1

    Woww sara ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kx7jr1we3v
    @user-kx7jr1we3v 11 місяців тому +1

    Sary Tehay🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 9 місяців тому

    አመሰግናለሁ ♥️🙏 ግን የማሪኔትዱ ለምሳሌ ካሮት ምን ያህል ለምን ያህል ግራም/ ኪሎ አሣ ከቻልሽ በዝርዝር ብትፅፊልኝ በጣም ደስ ይለኛል ።

  • @tsii2683
    @tsii2683 11 місяців тому +1

    Barechi

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b 10 місяців тому

    የሸቦ እኮን ጥሩ አደለም በተለይ የዛገ ከሆነ ለጤና በጣም በጣም ጥሩ አደለም ጠቅላላ ሸቦ የሚሉት ጥሩ አደለም

  • @addismulugeta3597
    @addismulugeta3597 9 місяців тому

    ሳሪ ፕሮግራሙን ወድጄዋለሁ ነገርግን ከምታቀርቢያቸው ሰዎች ጋር ያለሽ eye contact and discuss ትንሽ ብትሰሪበት እና መጀመሪያ አንቺ ዘና ፈታ ብለሽ አንድ ሀሳብ ስታነሺ More እነሱ እንዲያብራሩ ብታደሪጊ ይበልጥ ተመለካቹ ብዙ ነገር መገንዘብ ይችላል more restricted ሆነብኝ በተረፈ አዲስ አቀራረብ ነው ወድጄዋለሁ ❤❤❤

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 10 місяців тому

    አረ የተፈጨ ሰጋ ነው የሚሆነው የመሰሪ ምግብ😊

  • @lordrab7487
    @lordrab7487 10 місяців тому

    ደስ ትላላችሁ ግን ስም አውጡ ለት ከባብ የአረብ ቃል ነው ::

  • @lordrab7487
    @lordrab7487 10 місяців тому

    ከባብ የተፈ ጨ ስጋ ወይም የተ ፈ ጨ ዶሮ ነው የሚ ሆ ነው😄😄

    • @rozasolomon9908
      @rozasolomon9908 7 місяців тому

      እሱ ማዳምሽ ቤት ብቻ ነዋ ወጣ በይ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 11 місяців тому +2

    ጎበዞች በርቱ። ፀጉራችሁን መሸፈን ምነው እረሳችሁ?ሼፍ መሸፈን አለበት።

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b 10 місяців тому

    እህቶቼ እቺ ሸቦ ያላቹሀት ነገር አሰተካክሎት በተለይ ዝገት ያለው ውጭ ላለው ሰው የተዘጋጀ ነገር አለ አገርቤት ያለ ሰው ጥሩ አደለም አርሙት ሌላ ደግሞ ማሪነቱን ከታች እናሰቀምጥላቹሀለን ያላቹሁት የለምና እባካቹ ሙሉ አርጉልን ሰራቹህ ተባረኩ

    • @astermengistu6946
      @astermengistu6946 10 місяців тому

      ከላይ አስቀምጠዋል

    • @user-om3io5vv1b
      @user-om3io5vv1b 10 місяців тому

      @@astermengistu6946 አላገኘሁትም እህቴ አመሰግናለሁ

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 7 місяців тому

    ውይ ምነው ቆመሽ የምታሰሪያት ሰራተኛሽ አስመሰልሻት እራሷን ችላ ትሰራለች ዝም በማለት ተባበሪን

  • @tsehayashenafi7893
    @tsehayashenafi7893 11 місяців тому +2

    በርቺልኝ የኔ ቆንጆ

  • @YikeberKuku
    @YikeberKuku 11 місяців тому +2

    ዋው በጣም ደስስ ብሎኛል እህቶቼ።ሳሪዬ የኔ መልካም በርቺልኝ

  • @tsehayashenafi7893
    @tsehayashenafi7893 11 місяців тому +2

    በርቺልኝ የኔ ቆንጆ