ተበልቶ የማይጠገብ እንቁላል በሽሮ | Egg With Shiro | Famous Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • Please follow me on
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    Ethiopian Food Recipe | Easy Food Recipe | Quick Food Recipe Yetsom Yemigib Aserar ፈጣን የምግብ አሰራር ጤናማ የምግብ አሰራር
    ፈጣን

КОМЕНТАРІ • 27

  • @yemiten
    @yemiten  Рік тому +9

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ👍😍 ላይክ 👍 ሼር ሰብስክራይብ ማድረግ ይበረታታል 😍💯 በጣም አመሰግናለሁ 😍
    ua-cam.com/video/dste75dn_qs/v-deo.html

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ Рік тому +5

    የሚዬ ባለሙያ 100k ቤተሰብ ስለገባሽ ደስ ብሎኛል። እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቅመም። ከዚህ በላይም ይገባሻል ሁሌም ግልፅና ፈጣን ሙያዎችን ስለምታስተምሪን እናመሰግናለን ። በጣም የምወደው ምግብ ነዉ እጅሽ ይባርክ ።

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Рік тому +1

    ሰላም ያሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍❤🙏

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ጎበዝ ባለሙያ

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ Рік тому +2

    በጣም ሀሪፍ ነው ቃሪያ ብታደርጊበት በተለይ

  • @የጣሊያንሰፈርልጅ

    Love it!! Thank you for sharing

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ያሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋዉ እጅግ በጣም ክሽን ያለ እንቁላል በሽሮ ነዉ አምሮትን ያስወጣል ባለሙያ ነሽ የምር ሲያምር ከለሩ በራሱ ይናገራል በርቺልኝ የሰሩ ዕጆች ይባረኩ 🙏😋💯✔👌😍

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Рік тому

    I love it. Thank You

  • @ami3506
    @ami3506 Рік тому

    ማሻ አሏህ በጣም ሀሪፍ ነው ወድጄዋለሁ ሀገር ስገባ እሰራዋለሁ ኪኪኪ

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 Рік тому +2

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @Faiz-j6e
    @Faiz-j6e 9 місяців тому +1

    Bexam konjo new barchi

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Рік тому

    ማሻ አላ ጎበዝ አብሽሪ የኔወድ

  • @abdattuabduriqadiir8773
    @abdattuabduriqadiir8773 Рік тому

    Good morning thank you so much Good sister Good

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Рік тому

    ይትባረክ የሁን የኔ ብሩቱ

  • @abyssiniataste-5118
    @abyssiniataste-5118 Рік тому +1

    ሰላም እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ ረጋ ብለሽ ማስረዳትሽን ወድጄዋለሁ ቤተሰብ ከሆንኩሽ ጀምሬ የሁልጊዜ ተመልካችሽ ነኝ በርቺልን

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 Рік тому

    ASSalamu'aleykum Warahmatullahi wobarakatuhu wow mashallah wow👌

  • @gog6630
    @gog6630 Рік тому

    ሀራፍነው

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +2

    ማሻላ ኑ👉ዉድና የተከበራቹ የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 👉🏻 ኑ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።

  • @AzitiAziti
    @AzitiAziti 11 місяців тому

    Jegna set neshi

  • @Loo101k9-0
    @Loo101k9-0 Рік тому +1

    I am sorry, I really don't like it. They gave me when I was a kid and it still makes me 🤮

  • @rahmamami3581
    @rahmamami3581 Рік тому

    ዝፍጥ