Dear Melat, It looks great! I hope it will test delicious. I think it is better saying "Yetemal" rather than "Yetafetal" because is not suger or honey. I never seen or test "Inkulal bedenich" before. I will definatly try to cook and test myself. Bravo! Gobeze! and thank you for showing us!
ሲያዩት እራሱ ያምራል ባለሞያ በርቺ እናመሰግናለን
ምግብ መሰራት ካቆሙኩት 10 ዓመት ልሆነኝ ነው፤ ወንድ ነኝ ግን ምግብ አርፍ አድርገ መሰራት በጣም ነው የምወደው፤ እግዚአብሔር ካለ ምግብ መሰራት ስጀመር እችን ለየት ያለችውን ምግብ ለመሰራት ወስኝያለው፤ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ባለሞያ ነሽ።
እውነት እጀሽ ይባረክ ሜሊዬ ሁላችንም በቀላሉ እምናገኘው ግብአት ነው ያምራል ክበሪልኝ እህቴ🌹👍❤️💚🙏🙏🙏
አሜን የኔ ውድ ሁሌም ሀሳቤም ጭንቀቴም ሀገር ቤት ያለ ሰው በቀላሉ አግኝቶ እንዲጠቀም ነው
@@Mellyspicetv ልክ ነሽ ውዴ እኛም አንችን እምንወድሽ በጉጉት የምንጠብቅሽ ለዚሁ ነው ❤️
ድሮ አሳን መብላት በብለሀት ይባል ነበር አሁን እንቁላልን ማብዛት በብለሀት እናመሰግናለን የኛ ባለሙያ ሜል።
ትችያለሽ ምንም ነገር መሰራት ልዩ ብቃት አለሸ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ቁርስ የተባረከ ይሁን 👏👏👏👍
አመሰግናለሁ💕💐💐💐💐😘
አሜን ሀንዬ
ሚሊዬ ይህን የስሩት.. እጅችሽ ይባረኩ
በጣም ምርጥ... አስራር..🙏🙏🙏❤️✝️
አሜን ሀይሚ
ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮ መጥትሽ የምግብ ስልጠና ብትስጭልን ጥሩ ነበር እጅሽ ይባርክ
ባለሙያ ልታደርጊኝ ነው አመሰግናለው እኔ ማብሰል አልወድም አሁን ግን ልሆን ነው ልቀየር ነው፡፡ተባረኪ
ዋዉዉዉ በጣም ያምራል እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን የኔ በለሙያ ነገ ጠዋት ቁርስ እሰራዋለሁ እጅሽ ይባረክ ጥሩ ሙያ ነው ያስተማርሽኝ
Wooow batem aref now marre gobez neshi thank you so much ❤❤
አመሰግናለሁ እህቴ ቀላል ጥሩ ቁርስ ነው ሰርቼ እበላለሁ እንደዚህ ቀለል ያሉ ቁርስ ስሪልን
እሺ የኔ ውድ
Meliye yene balemuya endet endemitafit serchewalehu ejish yibarek❤
ደስ ይላል thanks ❤
ምክርሽ ተመችቶኛል እናትነት ጥበብ ነው !!!!🌷
ሜሉዬ ማሻአላህ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የኔ ቆንጆ ሲያስጎመጅ
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪለሁ በርችልን
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ምርጥ እኮ ነሽ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሜሊየ ያምራል ውዴ ተባረኪ ኔጌ እሰራለሁ
ምግብ መስራት እወዳለሁ ይሄን አስቤ አላውቅም ግን ከበርበሬ ቅቤ ውጪ በችዝ ሰርቼዋለሁ አሪፍ አይዲያ ነው ያሳየሽኝ ሀበሻዊ እንቁላል በድንች ብየዋለሁ ጎበዝ
ኑሪልን የኔ ጎበዝ ጨዋታሽ እና ምክርሽ በራሱ ያስደስተኛል❤️😍🌸
This is out of this world. Thank you for sharing.
እጅሸን ይባርከው እህቴ በጣም ቆንጆ አሰራርነው
በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለኖ በርች
አስላማሊክም እህት በጣም የምራል ማሻአላህ እኔም ወላሂ አድስ ጀማራ ነኝ አስድጉኝ ወድች
ለወንደላጤ ይመቻል እጅሽ ይባረክ
አሜን ውቤ
እንኳን ደና መጣሸ ውዴ ጎበዝ በርች ቤተሰብ ሁኚ እህቶች ቤተሰብ ሆኑኝ
ጎበዝ እድናቂሽ ነኝ
wow betam konjo new gobez nesh.
ጎበዝ ቆንጅዬ
እንጀራው አይነፋም አሰራሩ ግን ያምራል
ሜሊዬ የኔ ቆንጆ ሲያምር እጅሽ ይባረክ
ሜሉ፡ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እንቁላል ባይወደድ ኖሮ እሰራው ነበር ፡፡
አሜን ፈትልዬ ስለተወደደ እኮ ነው እንደዚህ አይነት መፍትሄ ያቀረብኩት
እናመሰግናለን ሼፍ ሜሊ
በጣም የምራል፡ ተባረኪ
ብዙ ተምረናል እግዛብሔር ይስእልን ሜላት
ዋው በርቺ ሰብክራብ አርጌሻለሁ
ማሻአላህ የኔ ባለምያ ስወድሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉እኔንም ላይክ አራጉኝ
ሜልየእጅሽይባረክ
እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም
የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ።
ቀላሊና tafach lekurisina Le Erati yemhon ye Ethiopia migib newu tebarklgh silee kebishiln be wawo
ዉዉይ ስያምሪ ጎበዝ ዉዴ;;
ሜልየ የኔ መልካም እደነሽ እጅግ በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ።👍👍👍በቅንነት እኔንም ጠይቂኝ🌹
እሺ እህቴ
ማሻአላህ የኔ ባለሞያ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክበሪልኝ ፋቱማዬ
በጣም ደስ ይላል የኔ ዉድ ግን በዳቦ ብሆን ዋዉ ይመስለኛል🥰
Melu yebezalishe thank u
ሜሉዬ አመሰግናለሁ እራታችንን ግጥም አድርገን ከቤተሰቦቼ ጋር እየበላን ነው። አስጨብጭቤያለሁ።
ጎበዝነሽ እማበርች አዲስነኝለቤትሽ
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን የኔ ውድ
Betam arif eserawalehu
ዋው ሚገርም አዘገጃጀት ነው
ምክርሽ ስርአትሽ ሁሉ ተመቸኝ። እየበላ ባለማውራትሽ +++
Ay lij, anchin weldew yasadegu, y'bareku!
አሜን የኔ ውድ
ጎበዝ አበጀሽ የእኔ ባለሙያ
ዋው በርቺ እህታችን
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ማማዬ❤❤❤
አሜን ኢክሩ
ዋዉ አደኛ በርቺልኚ የኔዉዲ👍👍🙏
ተባረኪ !! ቀለል ያለ ቁርስ አስለመድሽን
Enamesegnalen, Tebarekilin Meluye, Egziabher abzeto yesetsh 🙏🌸🌼🌻💐🌟
አሜን የኔ ውድ
Dear Melat, It looks great! I hope it will test delicious. I think it is better saying "Yetemal" rather than "Yetafetal" because is not suger or honey. I never seen or test "Inkulal bedenich" before. I will definatly try to cook and test myself. Bravo! Gobeze! and thank you for showing us!
Thanks for the tip!
Betam konjo nw gin ye kibe alagegnm
wowwwwwwwwwwwwwwwww ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ትንሽ መረቅ(ቅባት) ቢኖረው በተረፈ ግን 👌👌👌👍👍👍
ጎበዝ በርቺ
ባይኔ ጠገብኩ ሲያምር
Beribere bayigebas?
ይቻላል
ጎበዝ ነሽ ፍጥነትሽን ወድጄዋለሁ
ሜሊ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ባለሞያ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር አመሰግናለው እሞክራታለሁ
Yena gobezi ehit enideat neshilign. Berichilign
ማሸአለ ለበሌ ቁርስ ኢሰረለዉ
ጉብዜሴት,👍👍👍ይመቻሺ
በጠም ጥሩ ነው የምትሰርው እድነቂሽ ነኝ ሰብስክርይብ እርጉኝ አድስ ነኝ
Starchu kewta tekmu mnd nw?
ምራቄ ተሯሯጠኮ ይችንማ ከመዳም ቤት በጊጣ ቢሆን እጀራ ባላገኝም መብላት አለብኝ
ማሻአ አላህ
You are magician 😍
ለወንደላጤ እና ለአባቶች እንዲሰሩት ይመከራል
Thabk you for sharing
Yenakonjo so inspiring thanks .I am a mom of 3 from Ethiopia.
Enemesaginln yene konijo🙏❤
ሜሉዬ የኔ አንደኛ ተወዳጅ ልሰራው ብዬ ያልገባኝ ነገር ቅቤው የተነጠረ ነው ወይስ የገበታ ቅቤ ነው የተጠቀምሽው???? ❤❤❤❤
የተነጠረ ያበሻ ቅቤ ነው ቲጂዬ
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ሜሉዬ በደንብ ሳልሰማ ነው ሜሉዬ ተናግረሽ ነበር
Enebela?
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹 ልዩ እኮ ነሺ
በረች
ማሻአላህ
❤❤❤አድስነኝ ለቤትሽ ግን በጣም ወድጀዋለሁ ነገ ሰርቼ እሞክረዋለሁ❤❤
Wow yamer andegna
ዋውውውው
ኦ ማራኪ 🙈😘🙏
እናመሰግናለን
ባለሙያ ነሽእህቴ አንድ ቪዲዮ ሼር በማረግ ተባበሪኝ መልምነት መልሶ ይከፍላል
betamarifnew
ቤተሰብ አረኩሽ አቺም ሲመችሽ አቺም ደምሪኝ
Grum newu Melly ande neger tireshalesh " enbla malet " 😁 😂 😀 thank you 😊 🙏 ❤️
ሞት ይርሳኝ የኔ ውድ እንብላ በሞቴ
አመሰግናለሁ ጊዜ ቆጣቤ ነው🙏🙏😘
ዋውው ሜሎ ባለሞያ
ገኒዬ አመሰግናለው
Woooow batem aref now marre thank you so much 💯❣👌👍👍
የኔቆጆ
ትክክል
Yene konjye balemuya ,I wish I get a chance to have one of your cousins. that would be epic.
አመሰግናለው ማን ያውቃል አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል