Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለ ሰንደቅ ዓለማው ላይክ ብዬ አለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ''እማማ ኢትዮጵያ ❤''
❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
አረ ፌክ ነው ለቭድዮ ራሱ የሰቀለው ነው እሔ ልሙጥ ባንዴራ ደሞ የት ይታወቃል ክክክ😂😂😂😂😂😂
@@Fkri6934 አንች ልሙጥፊት😆😆😆
@@mesi-z1n መሲየ የኔ ፍቅር
@@mesi-z1n አቦ ይመቸን ❤️🙏❤️
ሱብሃነሏህ የሰው ልጅ ይህንን እንዲሰራ ያደረገው አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው
በጣም ወላሂ ይገርማል
girum new
❤
እምትገርም ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም። ተባረክ
አቤል እጅግ አመሠግናለሁ ዓለምን አዞርከንሀገራትን አስጎበኘህን በባህር ላይም ወሰድከን አሁን እኔ ከሀገሬ ወጥቼ ለማላውቀው ከወጡት የበለጠ እንዳውቅ አርገህኛልና አቤልዬ ዕድሜህ ይርዘምልኝ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ!!ክብር ይገባሃል!!
Wow!!!የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ።💚💛❤️፨
አቤል እጅግ አመሠግናለሁ ዓለምን አዞርከን ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🙏🙏
ፈጣሪያችን አላህ ጥራት ይገባውአቤል ጎበዝ ልጅ ነህ በርት ኢላማ ውስጥ እንዳልገባ ስል ላይክ አድርጊያለሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትቅደም ጥላት ይውደም ሀገሬ ሰደቅሽን ሳይ በደስታ እሞላለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ለዘላለም የሚኖር የምድር ላይ መንግስት የለም... አትሞኚ.. ሁሉም ግዛዊ.. ነው... የእግዚአብሔር ምንግስት ነው ለዘላለም ንዋሪ....!
አቤላ ሀብታምነህ እዴ
አሀገራችን አተብቻነህ እምታስጎበኝን ብዙ ሀገር
አተን ባረገኝ
አቤሎ ስንት ሀገር ካንተ ጋር ዞረን ምርጥ ዩትዩበር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲
እሰቲ አቤላ የሚመቻቹ❤❤
አገራችን አሜሪካ ነው ያለችው በነፃነተ ባንዲራዋን በክብር እንድናውለበለብ አይፈቀድልንም ካለኮከብ ልሙጡን እያሉ ልሙጥ ያርጋቸውና እግዚአብሔር ኦይ እባክህ ከክፉዎች እጅ አውጣትና እንደቀድሞው ከፍ የሚያደርጋት አንድ የሚያደርገንን መሪ ስጠን ዘረኝነትን ጥላቻን አርቅልን ፍቅር አንድነትን አድለን አገራችንን አለማችነነ ሰላም አድርግልን🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
አቤል ሁሉ አሳየህን ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አቤሎ እናመሠግናለን! ክብር ለቀድሞ አርበኞቻችን ይሁን!
አቤላ!! በጣም ተከታይህ ነኝ ጥሩ እውቀትና ድፍረት ያለህ ስለሆነ አምላክ ይጨምርልህ
የምር ብዙ ሀገር ነዉ የምታሳየን በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤
አብልዬ አመሠግናዉበጣም አስገራሚነዉ ደስ ብሎኛል
አቤል ሠላም የባህር,ሰርጓጅ መረከብን,በትክክል,አይቸዎለሁ በጣም ይርማል ተክኖሎጅ ምን ያህል እንደላቀ ያሳያል በጣም ደሰብሎኛል እናመሰግናለን,,በረታልን
ጀግና የኢትዮጵያን አስጎብኚ አንተ ባትኖር እኛ ድሆች በምን አቅማችን የተለያዩ ሀገራዕን እዚህ ኢትዮጵያ ሆነን እንይ ነበር
😂
Abela eyewferk new sport jemer betely body weight Arif new
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ 😂😂😂😂😂
ሳህ
ወይ አቤል ይገርማል ከውጪ ያስፈራል ግን ውስጥ ስትገባ ጥልቅ መሆኑ አይታወቅም ህይወት እንደመራችህ መኖር አሪፍ ነው ሁሌም በተጠንቀቅ መኖር
ጎበዝ ሠራተኛ ማለት አንተ ነህ :: ተባረክ❤
የዛሬዋ አርሴማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውነት የሚገርም የሚደንቅ ነገር ነው የምታሳየን እውነት የተባረክ ሰው ነህ 👏👏👏❤
አቤላ በጣም እድለኛ ሰው ነህ አለምን ስለምታስጎበኘን እናመሰግናለን፡፡ድግሞ ... ምለው ለምንድነው ላይክ ማታደርጉት ምትለው ነገር በጣም ነው ሚመቸኝ...
❤❤❤ በጣም ነው የማደንቅህ ጅግና ነህ።
አቤል ❤❤❤በውነት ቀጣም ድቅልጅነሕ❤❤ጌታ ያግዝሕ
ታድልህ እግዚያቤር የመረቀህ
ወይኔ አንተ ጉደኛ ልጅ!! በጣም ጎበዝ! እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ባንዲራሽ ይውለብለብልኝ💋💋💋💋❤️❤️❤️
ባለህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድሜ በርታ አምላክ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል ስላስገበኘህን ነገር በርታ ልልህ እወዳለዉ አቤልዬ
ድንቅ መረጃ ነዉ፡፡ እጅግ በጣም እናመሠግናለን፡፡💝💝💝💝💝💝💝💝💝
አቤሎ ጀግና እኮ ነክ ዛሬ በጣም አሳከኝ ከመመታት አምልጫለሁ በርታ ወድማችን❤❤❤
ኑርልን ወንድሜ
ዎው አበሎ ምርጥ ሳው 👌🏼👌🏼👌🏼
በረታ ወንድማችን ግሩም ነገረ ያሰጎበኘህን ተኪባረክ
አቤላ እናመሰግናለን የምር በጣም ጎበዝ ናቸው እኔ ጠባብ ክፍል ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምፈራው 😢😢
እግዚያብሔር ይስጥልን ቀጥልበት….እጅግ መልካም፤ለሕልና የሚያረካ፤ለወደፍትም የሚያኮራ መልካም ሥራ እየሰራሀዉ ያለከዉ….በተለይ መንፈሳዊ ሥፍራዎችን፤እኛ መቼም ቢሆን በእድሜ ልካችን ሊናይ የማንችላቸዉን ቅድስ ቦታዎችን አስጎብኝተህናል….እግዚያብሔር ይስጥልን…ወደ ሐገራችንም መጥተህ….የተለያዩ ሥፍራዎችንም እንደዚሁ በታስጎበኘን….እጅግ መልካም ነዉ….ከራሳችን እንጀምር እስቲ…..ብቻ እግዚያብሔር ያብዛክ….ከፖለቲካ ወረረሽኝም እግዚያብሐር ይጠብቅክ፡፡ አሜን፡፡
እሚገርም ነዉ ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን አቤሎ❤
አቤሎ እናመሠግናለን ❤🙏ኢትዮጵያዬ ሁሌም ሰንደቅሽ ከፍ ይበልልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤሎ የእውነት ጀግና ጋዜጤኛ ነህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ባንተ ብዙ ነገሮችን ማወቅ ችያለሁ በርታ
ጋዜጤኛ ነውዴ
@@jemilyhusin4232 አይ አስጎብኚ ነው
አቤሎ ከልብ እናመሰግናለን ስላስጎበኘከን ከምንም በላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ በሀያላን ሀገር ተሰቅሎ ሲውለበለብ ማየቴ በዚህ ዘመን ማለቴ በአገራችን ሲቃጠል እና ሲቀደድ እንዲሁም በመንግስት ትዕዛዝ ሰጭነት የነፍጠኛ ባንዲራነው እየተባለ ከልብስ እና ከመኪናላይ ሲፍቋት ከራርመዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ባይከበርም ባንዲራችን ሌሎዎች አለማት እሚያከብሯት ይችን ንፁህ የኢትዮጵያ ባንዲራን ነው💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍
@@AMHARA24 ማርያምን ደስ ነው ያለኝ
ክክክ ፋራ ነክ አውቆ ነው ለአንድ ደቂቃ ስቅሎ ለቪድዮ እንጂ ልሙጥ ባንዴራ ማን ያቀዋል እኔኮ ግርም ነው እሚለኝ የናንተ ሞኝነት ሾርቲ ሚሞሪ ያላቹ አብይ አህመድ እውነቱ ነው
አቤሎ አንተ ያየህውን ለሌላ ሰው ማስጎብኘት ምንኛ መታደል ነው ያውም ከበቂ ማብራሪያ ጋር አንተ ድንቅ ነህ ትለያለህ ግርማ ሞገስህ ቅንነትህ አስተዋይነትህ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
እሄንን እድታይ የፈቀደልህን እግዚአብሔርን አመስግን 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነው ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ ጥሩ ::
ሰላም አቤሎ ቪዲዎችን በጣም አሪፍ ናቸው አንድም ያንተ ቪድዮ አምልጦኝ አያውቀውም
አቤላችን በድጋሚ ልታሥጎበኘን በመምጣትህ ልባዊ ምሥጋና ይገባሀል በርታልን ከቤታችን ሳንቀሳቀስ አለምን እያሳየኸን ነዉና ብሩክ ሁንልን 💚💚💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️
በጣም ጀግናነህ በውነት ፈጣሪይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤል በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራ ስራህ ይባረክ የኛ ጀግና
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤።ስወድህ🥰
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
በርታልን።በጣም እናመስግናለን።
❤❤❤❤በጣም ነው የወደድኩት በርታልን
በጣም የሚገርምነው እናመሠግናል አቤሉ
አንተ ትላልቅ በጀት ይዘው ከሚሰሩ የሀገራችን ሚዲያ ትበልጣለ በተለይ travel vlog የሚወዳደር የለም ነገር ግን ደቂቃው በጣም አነስተኛ ነው ቢያንስ አንድ ሀገር ስትሄድ ከ30 ደቂቃ-1ሰዓት የሚጠጋ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ የበለጠ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ትችላለህ ።
ጠንካራ ሰው ነህ እናመሱግናለን በርታ
እንናመሰግናለን አቤሎ❤
አቤል ከልብ እነመስግናለን ከጀግና ኢትዮጵያዊ አስጎበኝ ወጣት ገር እናከብራለን ።በተለይ አስሰህ ኡነት የሆነ ነገሮችን በቀረብህ እነወደሃለን
አቤል የኢትዮጵያ ባንድራ ሳይሆን የፋኖ ባንድራ ነው ካአልተሳሳትኩኝ 👍 ይገባኛል
ይመችህ አባላ❤❤❤
አቤላ በርታልን
እረ ታዝናናኛለህ አባቴ ይመችህ ❤
እናመሰግናለን ።የሚገርመው እዚ ያሉ ኮኮቡን ያደርጋሉ።ያለ ኮከብ ባንዴራ ያለው ያሳድዳሉ ኣሜርካ ግንየኢትዮጲያ ባንዴራ ያለኮኮብ ታውለበልበዋለች
በጣም እናመሠግናለን አቤላ በርታልን
የድሮ ሰርጓጅ መርከብ ናት ዘመናዊ ከቻልክ ብታሳየን አሪፍ ነው።
አለም የሚያውቀው ትክክለኛ ባንዲራችን ❤
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አቤላ ተባረክ
ወንድሜ ሳላደንቅህ አላልፍም :: ተባረክ
ዐቤል የዓለምን አሳየኸን እግዚአብሔር ይባርክህ አሰፋ ነኝ ከደሴ
የእውነት አቤል ምርጥ ልጅ ነህ፣ አናደንቅሃለን
እናመሰግናለን አቤል ወንድማችን ❤
ሱብሀን አላህ ጥራት ይግባህ የስውን ልጅ እንዲህ አልቀህ የፍጠርክ ጌታ
ታላቋ ሀገራችን ለዘልአለም ትኑር ! የእፉኝት ልጆች የረከሰ አጀንዳ እያመጡ ሊያሳንሶት ቢሞክሩም የቀደምት የአባቶቻችን ስራ ህያው ነውና ሰንደቀችን ለዘልአለሙ ከታላላቆች ጋር እኩል ትክሻ ለትክሻ በክብር ይውለበለባል።
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 450 አስገቡኝ 16 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏
❤❤❤❤❤
ይመችህ አቤል
አቤል የቀረህ የአለም ክፍል የለም እኮ በቃ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
ትክክለኛው ሰንደቅ አላማ ነው ደሞ እዴት ደስ እዳለኝ
አበልዬ በርታልኝ፣ቶሎ ቶሎ ሁሉንም አገር አሳዬኝ ሳልሞት፣፣
እሰይ ኮከብ የሌለበት ነው እንዴት ደስ ይላል ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ
ገዘብህንም ወጣትነትህንም የተጠቀምክበት አተ ነህ ጀግና አላህ ቅኑን መገዲ ይምራህ
መራው እኮ
እናመሰግናለን አቤሎ❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ❤
እናመሰግናለን አቤላ ❤🇪🇹❤️🥰
ሱበሃን አላህ አለም በልፅጓል የእኛ ሀገር ብቻ የሚበላም እየጠፋ ነው ከድህነት ብዛት አይ ሀበሻዬ😢😢😢😢😢😢😢
አግሪቸን ምረጥ ነቸ ስው ግን😢😢😢😢
ኣወ ሰው ከ8 የሚያቋርጥ የሞላበት ኣረደውም የማይፅፍና የማያነብ የበዛበት ስለሆነ ተገትተናል ሗላ ቀር ሁነን ቀርተናል@@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
አቤሎ እጅግ ድንቅ ነው ከሁሉም ከምታሳየን በላይ አንተ ትደንቀኛለህ ትለያለህ ለሁሉም ነገር አመሰግናለው
ጀግና ነህ አቤሎ 👌 ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር ❤
ይመችህ አቦ
keep it up Abela ,i amwating another video
ደግሞ ሲያምር❤ ዉስጡ
አቤሎ የሁል ጌዜ ምርጫዬ❤ በአንተ ስንቱን ገራሚ ሀገር አየሁ
ዋው አቤል ከልብ እናመሰግናለን 10q.bro. እዴታባቱ ይመስጣል ግሩም እውቀት ጥበብ ቤቷን ሰራች ይኽኔ።።ነው 🙏❤️👌
ገለጻህ ቁምነገርን አያዋዛህ የምትሰጠው ዕውቀት ከድፍረት ጋር ለብዙዎች በር ከፋች ነው በርታ !!
Abela, egnam Enjoy eyaderegin new ✌✌💚💚
በጣም ትገርመኛለህ። ትጋትና ድፍረት ኧረ ሺ ግዜ ሰብስክራይብ ብር ምናምን አረጋለው ሌላም ብችል በርታ አልልህም ብርቱ ነህ
ይቺን ባድራ ሳይ ደስስስስስስስስስ❤❤❤❤ የጠለሽ ይውደም
ግሩም ነው እናመሰግናለን በርታልን
እናመሰግናለን የኔ ወንድም በርታልን እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ሑሉ ይከተልህ 2:19
በርታልን ኣቤሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም የሚገርም ነው ❤
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም ይደንቃል በእውነት
አንተን ያኑርልን😊😊😊
ስለ ሰንደቅ ዓለማው ላይክ ብዬ አለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ''እማማ ኢትዮጵያ ❤''
❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
አረ ፌክ ነው ለቭድዮ ራሱ የሰቀለው ነው እሔ ልሙጥ ባንዴራ ደሞ የት ይታወቃል ክክክ😂😂😂😂😂😂
@@Fkri6934 አንች ልሙጥፊት😆😆😆
@@mesi-z1n መሲየ የኔ ፍቅር
@@mesi-z1n አቦ ይመቸን ❤️🙏❤️
ሱብሃነሏህ የሰው ልጅ ይህንን እንዲሰራ ያደረገው አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው
በጣም ወላሂ ይገርማል
girum new
❤
እምትገርም ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም። ተባረክ
አቤል እጅግ አመሠግናለሁ ዓለምን አዞርከን
ሀገራትን አስጎበኘህን በባህር ላይም ወሰድከን አሁን እኔ ከሀገሬ ወጥቼ ለማላውቀው ከወጡት የበለጠ እንዳውቅ አርገህኛልና አቤልዬ ዕድሜህ ይርዘምልኝ
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ!!
ክብር ይገባሃል!!
Wow!!!የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ።💚💛❤️፨
አቤል እጅግ አመሠግናለሁ ዓለምን አዞርከን ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🙏🙏
ፈጣሪያችን አላህ ጥራት ይገባው
አቤል ጎበዝ ልጅ ነህ በርት ኢላማ ውስጥ እንዳልገባ ስል ላይክ አድርጊያለሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትቅደም ጥላት ይውደም ሀገሬ ሰደቅሽን ሳይ በደስታ እሞላለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ለዘላለም የሚኖር የምድር ላይ መንግስት የለም... አትሞኚ.. ሁሉም ግዛዊ.. ነው... የእግዚአብሔር ምንግስት ነው ለዘላለም ንዋሪ....!
አቤላ ሀብታምነህ እዴ
አሀገራችን አተብቻነህ እምታስጎበኝን ብዙ ሀገር
አተን ባረገኝ
አቤሎ ስንት ሀገር ካንተ ጋር ዞረን ምርጥ ዩትዩበር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲
እሰቲ አቤላ የሚመቻቹ❤❤
አገራችን አሜሪካ ነው ያለችው በነፃነተ ባንዲራዋን በክብር እንድናውለበለብ አይፈቀድልንም ካለኮከብ ልሙጡን እያሉ ልሙጥ ያርጋቸውና እግዚአብሔር ኦይ እባክህ ከክፉዎች እጅ አውጣትና እንደቀድሞው ከፍ የሚያደርጋት አንድ የሚያደርገንን መሪ ስጠን ዘረኝነትን ጥላቻን አርቅልን ፍቅር አንድነትን አድለን አገራችንን አለማችነነ ሰላም አድርግልን🙏💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
አቤል ሁሉ አሳየህን ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አቤሎ እናመሠግናለን! ክብር ለቀድሞ አርበኞቻችን ይሁን!
አቤላ!! በጣም ተከታይህ ነኝ ጥሩ እውቀትና ድፍረት ያለህ ስለሆነ አምላክ ይጨምርልህ
የምር ብዙ ሀገር ነዉ የምታሳየን በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤
አብልዬ አመሠግናዉ
በጣም አስገራሚነዉ ደስ ብሎኛል
አቤል ሠላም የባህር,ሰርጓጅ መረከብን,በትክክል,አይቸዎለሁ በጣም ይርማል ተክኖሎጅ ምን ያህል እንደላቀ ያሳያል በጣም ደሰብሎኛል እናመሰግናለን,,በረታልን
ጀግና የኢትዮጵያን አስጎብኚ አንተ ባትኖር እኛ ድሆች በምን አቅማችን የተለያዩ ሀገራዕን እዚህ ኢትዮጵያ ሆነን እንይ ነበር
😂
Abela eyewferk new sport jemer betely body weight Arif new
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ 😂😂😂😂😂
ሳህ
ወይ አቤል ይገርማል ከውጪ ያስፈራል ግን ውስጥ ስትገባ ጥልቅ መሆኑ አይታወቅም ህይወት እንደመራችህ መኖር አሪፍ ነው ሁሌም በተጠንቀቅ መኖር
ጎበዝ ሠራተኛ ማለት አንተ ነህ :: ተባረክ❤
የዛሬዋ አርሴማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውነት የሚገርም የሚደንቅ ነገር ነው የምታሳየን እውነት የተባረክ ሰው ነህ 👏👏👏❤
አቤላ በጣም እድለኛ ሰው ነህ አለምን ስለምታስጎበኘን እናመሰግናለን፡፡
ድግሞ ... ምለው ለምንድነው ላይክ ማታደርጉት ምትለው ነገር በጣም ነው ሚመቸኝ...
❤❤❤ በጣም ነው የማደንቅህ ጅግና ነህ።
አቤል ❤❤❤በውነት ቀጣም ድቅልጅነሕ❤❤ጌታ ያግዝሕ
ታድልህ እግዚያቤር የመረቀህ
ወይኔ አንተ ጉደኛ ልጅ!! በጣም ጎበዝ! እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ባንዲራሽ ይውለብለብልኝ💋💋💋💋❤️❤️❤️
ባለህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድሜ በርታ አምላክ ይጠብቅህ ደስ ብሎኛል ስላስገበኘህን ነገር በርታ ልልህ እወዳለዉ አቤልዬ
ድንቅ መረጃ ነዉ፡፡ እጅግ በጣም እናመሠግናለን፡፡💝💝💝💝💝💝💝💝💝
አቤሎ ጀግና እኮ ነክ ዛሬ በጣም አሳከኝ ከመመታት አምልጫለሁ በርታ ወድማችን❤❤❤
ኑርልን ወንድሜ
ዎው አበሎ ምርጥ ሳው 👌🏼👌🏼👌🏼
በረታ ወንድማችን ግሩም ነገረ ያሰጎበኘህን ተኪባረክ
አቤላ እናመሰግናለን የምር በጣም ጎበዝ ናቸው እኔ ጠባብ ክፍል ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነው የምፈራው 😢😢
እግዚያብሔር ይስጥልን ቀጥልበት….እጅግ መልካም፤ለሕልና የሚያረካ፤ለወደፍትም የሚያኮራ መልካም ሥራ እየሰራሀዉ ያለከዉ….በተለይ መንፈሳዊ ሥፍራዎችን፤እኛ መቼም ቢሆን በእድሜ ልካችን ሊናይ የማንችላቸዉን ቅድስ ቦታዎችን አስጎብኝተህናል….እግዚያብሔር ይስጥልን…ወደ ሐገራችንም መጥተህ….የተለያዩ ሥፍራዎችንም እንደዚሁ በታስጎበኘን….እጅግ መልካም ነዉ….ከራሳችን እንጀምር እስቲ…..ብቻ እግዚያብሔር ያብዛክ….ከፖለቲካ ወረረሽኝም እግዚያብሐር ይጠብቅክ፡፡ አሜን፡፡
እሚገርም ነዉ ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን አቤሎ❤
አቤሎ እናመሠግናለን ❤🙏
ኢትዮጵያዬ ሁሌም ሰንደቅሽ ከፍ ይበልልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤሎ የእውነት ጀግና ጋዜጤኛ ነህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ባንተ ብዙ ነገሮችን ማወቅ ችያለሁ በርታ
ጋዜጤኛ ነውዴ
@@jemilyhusin4232 አይ አስጎብኚ ነው
አቤሎ ከልብ እናመሰግናለን ስላስጎበኘከን ከምንም በላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ በሀያላን ሀገር ተሰቅሎ ሲውለበለብ ማየቴ በዚህ ዘመን ማለቴ በአገራችን ሲቃጠል እና ሲቀደድ እንዲሁም በመንግስት ትዕዛዝ ሰጭነት የነፍጠኛ ባንዲራነው እየተባለ ከልብስ እና ከመኪናላይ ሲፍቋት ከራርመዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ባይከበርም ባንዲራችን ሌሎዎች አለማት እሚያከብሯት ይችን ንፁህ የኢትዮጵያ ባንዲራን ነው💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍
@@AMHARA24 ማርያምን ደስ ነው ያለኝ
ክክክ ፋራ ነክ አውቆ ነው ለአንድ ደቂቃ ስቅሎ ለቪድዮ እንጂ ልሙጥ ባንዴራ ማን ያቀዋል እኔኮ ግርም ነው እሚለኝ የናንተ ሞኝነት ሾርቲ ሚሞሪ ያላቹ አብይ አህመድ እውነቱ ነው
አቤሎ አንተ ያየህውን ለሌላ ሰው ማስጎብኘት ምንኛ መታደል ነው ያውም ከበቂ ማብራሪያ ጋር አንተ ድንቅ ነህ ትለያለህ ግርማ ሞገስህ ቅንነትህ አስተዋይነትህ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
እሄንን እድታይ የፈቀደልህን እግዚአብሔርን አመስግን 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነው ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ ጥሩ ::
ሰላም አቤሎ ቪዲዎችን በጣም አሪፍ ናቸው አንድም ያንተ ቪድዮ አምልጦኝ አያውቀውም
አቤላችን በድጋሚ ልታሥጎበኘን በመምጣትህ ልባዊ ምሥጋና ይገባሀል በርታልን ከቤታችን ሳንቀሳቀስ አለምን እያሳየኸን ነዉና ብሩክ ሁንልን 💚💚💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️
በጣም ጀግናነህ በውነት ፈጣሪይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤል በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራ ስራህ ይባረክ የኛ ጀግና
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤።ስወድህ🥰
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
በርታልን።በጣም እናመስግናለን።
❤❤❤❤በጣም ነው የወደድኩት በርታልን
በጣም የሚገርምነው እናመሠግናል አቤሉ
አንተ ትላልቅ በጀት ይዘው ከሚሰሩ የሀገራችን ሚዲያ ትበልጣለ በተለይ travel vlog የሚወዳደር የለም ነገር ግን ደቂቃው በጣም አነስተኛ ነው ቢያንስ አንድ ሀገር ስትሄድ ከ30 ደቂቃ-1ሰዓት የሚጠጋ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ የበለጠ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ትችላለህ ።
ጠንካራ ሰው ነህ እናመሱግናለን በርታ
እንናመሰግናለን አቤሎ❤
አቤል ከልብ እነመስግናለን ከጀግና ኢትዮጵያዊ አስጎበኝ ወጣት ገር እናከብራለን ።
በተለይ አስሰህ ኡነት የሆነ ነገሮችን በቀረብህ እነወደሃለን