Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናቴ ማርያምየ ያከበርሽ እየሱስ ክርስቶስ ነው በአንች ነው የምፅናናው የጌታየ እናት እመ ብዙሀን ❤💝🙏
😂😂
Getash inat alew malet new?
@@farisebrahim7053 awo
እሷ ይዞ የወደቀ የለም እመብርሃን የጌቶች ጌታ ያከበራትን ማንስ ምንስ ዝቅ ሊያደርጋት ይችላል ክብርና ምስጋና ለልጇ ለኢየስስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤❤
በትክክል ሁላችን ነን በእናታችን የምንፃናናው አንተ ልጅ ምን የታደልክ ነክ ዋአ እመቤቴ ትርዳክ ❤❤❤❤❤
ትዉልድ ሁሉ ብጽእት ይሉሻል ድንግል ሆይ እመቤታችን ቅድስት እርርተሂሊና እመብርሀን የጌታየ እናት❤❤❤
የማርያም ስዕል አድህኖ አለ ስትል ነው ለማየት የጓጓሁት በጣም ጎበዝ ነህ ያንተን ቪዲዮ አለማየት መረጃ መናቅ ነው እናመሰግናለን
Enerasu❤❤
በእውነት አሰገርሞኛል እማላቀውን በማወቄ እጀግ በጣም ተደሰቻለሁ ተባረክ አተም ይሄን እድል በማግኛትህ
የፀሎት ቦታው የፔንጤ እንዳሎነ ቢያንስ ማወቅ ትችላለ አቤሎ የጌተችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት የቅድስት ድንግል ማሪያም ምስል ስላለ !!
ወረድክ
Awo gin ye የካቶሊካዊያን የማርያም ምስል ነው
😂😂ጤነኛ አሁን ኦርቶዶክስ ጴንጤ ማለቱን ምን አመጣ 😳🙄
@@meseretrefera2664 abel seleteyeke eko new alsmashiwem malet new?
@@almaztarekey3286 endet?
የትም ሳንሄድ አለምን አሳየሀን በርታልን ❤
በጣም ተባርክ ወንድማችን❤❤❤ በጣም ብዙ ትምህርት ነው ከዚ ልጅ የተማርኩት❤❤❤
ሰዎች ለመጠፋፋት የዚን ያክል ይደክማሉ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ሞቶ አድኖናል ስሙ የተባረከ ይሁን
የኔ እናት ማሪያም ❤ ስሟን ስትጠራ ነው ያየሁክ ❤
ጎበዝ ፡በርታ፡በጣም፡የሚገርም፡ጉብኝት፡ነበር
16:56 የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል
እመ ኣምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤❤
በመፅሀፍ የተፃፈ ሊኖር ይችላል ነገር ግን እንደዚህ በአካል ፊት ለፊት ታሪክን ማወቅ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው አቤል እግዚአብሄር ከችግር ከመከራ ይጠብቅህ ብዙ ሀገሮችን በዚህ መልኩ ስለአስጎበኘኸን እናመሰግንሀለን
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤
ሚን ድነዉ የጀመርከዉ ይቅርታ
@@user-orthodox.mkghaabefike react funny
በርታ
ይህችን ነገር ደጋግመህ አትጻፋት ቃላቶችን ቀያይር ለቻናልህ ጉዳት አለው
ሰዎች አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ በናታችሁ❤❤❤❤❤
ጎበዝ አቤላ ገራሚ ነገር ነው ያስመለከትከን በርታ
አይ አቤላ አይኖችህ ሁሌም መልካም ነገር ይዩልህ አየሰውልጅ ድቅ ጥበብ👌👌👌
እናመሰግናለን,,አቤል,,በረታ
ጎበዝ በርታ አቤሉ ድንቅ ልጅ ነህ ዜናህ ላይ ሰአት ይከበርልን ግን ?
እናቴ ማርያም የአለም ብርሀን የብርሀን እናት ነሽ እኮ ❤❤❤❤😊
ሰላም ህ ይብዛ አቤሎ እኔ አተ ለገባህበት የኔ መጨነቅ እና መፍራት እረ ተመለስ የምለው ነገርስ 😂😂😂ድፍረትክን ሳላደንቅ አላልፍም እንደት ተፈቀደለት ስል ለካ አገልግሎቷን የጨረሰች መርከብ ነራለች አቤት የሰውልጅ ጥበብ የሄንን የሰሩ ሰዎች ምንኛ ትልቅ እውቀት ቢኖራቸው ነው እናመሰግናለን አቤሎ 💚💛❤😍
በርታ አቤላ እናመሰግናለን
እደው አቤልዬ በሁሉም ቦታ ትሄዳለህ ትጎበኛለህ ታስጎመኜናለህ ዛሬ ከዚህ እሣት በሣት ቦንብ በቦንብ ከተያያዘ እሣት ውስጥ እደው እድትጎበኝ ተፈቀደልህ በስማም ገራሚ መርከብ ነው እኔማ ተገርሞ ተመስቼ እያንዳዷ አየሁት ወይኔ ግሩም ነው ወድማችን በጣም ያስፈራል አዎ የእማምላክ ስዕል አድኖ አየዋት 💚💛❤😘😘😘እናመሰግናለን ወድማችን 💚💛❤😘💒💒🙏🙏
Woww አሪፍ እውቀት thank you bro
ለጥፋት ይህን ያህል ከሰሩ ለምን የሰው ልጅ የተሻለ ኑሮን ለማኖር አይሰሩም ? አይ የሰው ልጅ !
የማሪያምን ስዕል ለማየት ነው የመጣሁት አለ ስትል ጎበዝ በርታ
ዋው ድንቅ የጦር መርከብ ናት እንደዚህ ወደ ሙዚየምነት ከተቀየሩ መርከቦች ሚዙሪን ነው ያየሁት በአካል እንዳይመስላችሁ በፊልም ነው 😅😅 እናመሰግናለን አቤል ወንድማችን በደንብ ነው ያስጎበኘከን ወታደራዊ ትንተና ቢጎለውን ጥሩ አቀራረብ ነው እንደጋዜጠኛ❤🙏🙏!
አቤሎ በጣም ደስ ይላል የ Captain ቦታዎቹን ግን ብታሳየን ቆንጆ ነበር
እስኪ በማርያም እኔንም አግዙኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️
Wow abelo extraordinary new eskahun keserahew video yezarew betam emyasferaw ymeslegal ....kemasbew belay new wow
አቤል ብርሃኑ እጅግ የሚገርም ስራ ነው የምትሰራው በርታ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን አቤል ከቤታችን ሳንቀሳቀሥ የአለምን ግዙ ቴክኖለጂ ሥለአስጎበኘኸን ከልብ ምሥጋና ይገባሀል በርታ እንወድሀሐለን ✍️✍️✍️✍️✍️
ይመች አባቴ❤
የመቤታችን ሥዕል መኖራቸው የሚገርም ነው
ፈጣሪሆያ😮😮 አቤላ ጎበዝ❤❤❤❤
ወንዳታ !!! በርታ ወንድሜ የእግዚአብ ሔር ጥበቃ አይለይህ 🙏😍
Wow, what's an incredible is amazing.I am sure one day I will visit it.❤❤❤Thank you, Abela
Waw ! Am surprised how it could be public as well
የነሱ አባል ስትሆን እንዲ ነው
አዛኚቷ እናቴ ወላዲተ አምላክ🤲🤗♥️አቤሎ ወንድሜ ግን የሁሉም ሀገር ፓስፖርት አለህ ማለት ነዉ ዉይ ታድለክ ስንቱን ሀገር አስጎበኚኸን እኔማ በጣም እየቀናሁብህ ነዉ🙄♥️♥️ግን በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ተባረክ🙏♥️
ክብር.ለድግል.ማርያም🙌🙏🕊❤️
አራ አቤ በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር ይተብቂቅ ኤሄ 1ሀገር በላው በጣም ድንቅ ስራ ነው ማን አሳየን እንደዝህ ጉድ በርታ 🙏🙏ግን አራ ሰው ጠይቅ አቤ
የሰዉ ልጅ ተፈጥሮ ይገርማል ሰዉ አርጎ ስለፈጠረን ፈጣሪ ይመስገን የገረመኝ ነገር በሀገራችን የጦር ሰራዉይት ሀይማኖት የለዉ መፀለይ ወይም መስገድ አይችሉም ክልክል ነዉ በሌላ ሀገር ግን ራሱን የቻለ የፀሎት ቦታ አለ ይህ ነገር
ante teleyalehe you are soooooooo great
አሁን ሌሎቹም ዩቲዩበር ነን ያላሉ የሰው ወሬና ቪዲዮ እየለቃቀሙ አቤሏ 🙏🙏🙏 ክበርልኝ ቀጥልበት
ጎበዝ በርታልን ❤❤
አበላዬ እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ይጠብቅህ ❤❤
በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛናኢትዬበር ነህ በርታ
የሚገርመው ነገር ማስጎበኘታቻው ነው በታረፈ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የምትገርም ኢትዮጵያዊ ነህ አቤልዬ እናመሰግናለን
This is really fascinating, what an amazing experience
1m ለመግባት ስምንት ሺህ ብቻ ቀረ ደስ ይላል አቤሎ እንጠብቃለን በሉ ቤተሰብ ሁኑ እንጂ
እኔን እንዳንት አላምን የመጎብኝት። አቅም እና ችሎታንቢሰጠኝ አላህ። ደሰ ይለኝ አላህ አላህዋየ ፈረጅኝ እናኔንም
መማርና መሰራት ነው ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ
ሰእል አድኗን ለማየት ሰፍ ብዬ ነው የገባሁት❤❤❤ እናቴ ቅድስት ማሪያም ❤
መርከብ ብቻ ሳይሆን አንድ ከተማ ነው ማለት ይቻላል እናመሰግናለን አቤሎ አሪፍ ፕሮግራም ነው👌
እንደዚህአይነት አድሉ ስለማይገኘ ለተመልካቹ በጣም ጥሩ አጋጣሚነው
I have for you big Respect brooOne love
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ታድለሀል 🎉🎉🎉
አቬላ እናመሠግናለን አለምን አስጎበኜኸን❤❤❤
Coming soon 1 Million 😮❤🙏
ዲዛይነሩን አለመድነቅ አይቻልም-👍👍👍
በጣም
I appreciate u Abela, you’re incredible bro
በጣም ጎበዝ ነህ❤
ሰብስክራይብህ ብዙ ላይክህ ትንሽ እኛ ግን ምቀኞች እኮነን እስኪ በትንሹ10.000 ላይክ አድርጉ ❤
Very impressive. I am so proud of following you.
ተተኳሹ በአረንጓደ፣ ቢጫና ቀይ ቀለም የተቀባ ነውና ለምን በነዘህቀለሞች እነደተቀባ ጠየቃቸው። ወልድዬ
በጣም ጎበዝ ሰው ነህ
በርታ አቤሎ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን❤❤❤❤
ጎበዝነህ ደፍረህ መግባትህ
ሀገሬስ?😢😢😢😢😢😢ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ......እናድጋለን እኛም፡ከዘር ጉንፋን ከወጣን.....አቤላ 10q so much
አሜን
በጣም ሀገራችን እኮ ወደኋላ ያስቀራት ዘርኘነት ነው የሚመጣ መሪ ብሄር ብሄሬ እያሉ ነው😢😢😢😢
እመብረሃን ትጠብቃቸው
thanks bro for you visitting to us
ያለመፍራትክ ሳላደቅ አላልፍም አቤላ❤
Impressive journey
አቤላየ እማትገባበት የለህም አደል አንተ ጎርጉር❤
እሜቤችን ትጣብክህ በርታ
አሚን
ከፈጣሪ ውጭ ያለ የመጠበቅ አቅም የለውም እሷ ራሷ የፈጣሪን እርዳታ የምትከጂል ነበረች
ጎብዝ
እናቴ ድንግል ማርያም ❤❤❤
Abela tebarekilin
Yemslgnal lgubgnet yakomut merkb new mknyatum ashanguletoch byekflu alu thanks bro
በጣም ገርሞኝ ነው❤የምመለከተው አቤሎ እውነተኛ ዩትዩበር❤❤❤❤
እሱ ለነካው የኔ መሳቀቅስ እግዚኦ ሰውን ለማጥፋት ይክ ሁሉ
በጣም ግበዝ
Abela waw ❤️❤️❤️❤️
Woooooow ለታሪክ ማስቀመጣቸው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እናም አንተ ለገባህ እኔ ጭንቅንቅ አልኩኝ😅😅😅
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሲ ያድናል።
Betam das yelal ❤
ዋዉ አቤላ 1 ሚሊየን ገባህ እኳን ደስ አለክ😊😊😊
Ate serah hulu qen ena merex sew neh abo ede man xana yesexeh
slemerekeb yasawekihen thankyou
ye emebetachin kdst dingle maryam siele adno bemalet astekaklew wendme
ይሄ የሚጎበኝ ነው እንዴ? ብዙ ግዜ እኮ በዛጋ ወደ ፍሎሪዳ ስሄድ አየዋለሁ። ይጎበኛልልልልል tnx
Yemejemeria view 🎉
ene yegeremegn ante endet gebah endet amenuh america lezawem bahr hayle ho ho hoy
Yehe Kamekas yamebalawn Jet yameshakam ye Tore Marekabe naw
እናመሰግናለን አቤሎ
Waw waw ate wareq yehonk leg gagen gagen gegen really
❤️❤️❤️❤️ካ አጋሮኦ
እመቤቴን አቤላ ድፍረትክን ሳላደንቅ አላልፍም እንዴ😮😮😮
አቅም አለህ አቤላ
Gobz nh betam
እዴ በጣም ጠበኩ እንዴት አደፈቀዱሊላህ ትናገራለህ ብየ ጠበኩህ ?

ለጥፋት ይህን ያህል ከሰሩ ለምን የሰው ልጅ የተሻለ ኑሮን ለማኖር አይሰሩም ?
አይ የሰው ልጅ !
የማሪያምን ስዕል ለማየት ነው የመጣሁት አለ ስትል ጎበዝ በርታ
ዋው ድንቅ የጦር መርከብ ናት እንደዚህ ወደ ሙዚየምነት ከተቀየሩ መርከቦች ሚዙሪን ነው ያየሁት በአካል እንዳይመስላችሁ በፊልም ነው 😅😅 እናመሰግናለን አቤል ወንድማችን በደንብ ነው ያስጎበኘከን ወታደራዊ ትንተና ቢጎለውን ጥሩ አቀራረብ ነው እንደጋዜጠኛ❤🙏🙏!
አቤሎ በጣም ደስ ይላል የ Captain ቦታዎቹን ግን ብታሳየን ቆንጆ ነበር
እስኪ በማርያም እኔንም አግዙኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤️
Wow abelo extraordinary new eskahun keserahew video yezarew betam emyasferaw ymeslegal ....kemasbew belay new wow
አቤል ብርሃኑ እጅግ የሚገርም ስራ ነው የምትሰራው በርታ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድማችን አቤል ከቤታችን ሳንቀሳቀሥ የአለምን ግዙ ቴክኖለጂ ሥለአስጎበኘኸን ከልብ ምሥጋና ይገባሀል በርታ እንወድሀሐለን ✍️✍️✍️✍️✍️
ይመች አባቴ❤
የመቤታችን ሥዕል መኖራቸው የሚገርም ነው
ፈጣሪሆያ😮😮 አቤላ ጎበዝ❤❤❤❤
ወንዳታ !!! በርታ ወንድሜ
የእግዚአብ ሔር ጥበቃ አይለይህ 🙏😍
Wow, what's an incredible is amazing.I am sure one day I will visit it.❤❤❤Thank you, Abela
Waw ! Am surprised how it could be public as well
የነሱ አባል ስትሆን እንዲ ነው
አዛኚቷ እናቴ ወላዲተ አምላክ🤲🤗♥️አቤሎ ወንድሜ ግን የሁሉም ሀገር ፓስፖርት አለህ ማለት ነዉ ዉይ ታድለክ ስንቱን ሀገር አስጎበኚኸን እኔማ በጣም እየቀናሁብህ ነዉ🙄♥️♥️ግን በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ተባረክ🙏♥️
ክብር.ለድግል.ማርያም🙌🙏🕊❤️
አራ አቤ በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር ይተብቂቅ ኤሄ 1ሀገር በላው በጣም ድንቅ ስራ ነው ማን አሳየን እንደዝህ ጉድ በርታ 🙏🙏ግን አራ ሰው ጠይቅ አቤ
የሰዉ ልጅ ተፈጥሮ ይገርማል ሰዉ አርጎ ስለፈጠረን ፈጣሪ ይመስገን የገረመኝ ነገር በሀገራችን የጦር ሰራዉይት ሀይማኖት የለዉ መፀለይ ወይም መስገድ አይችሉም ክልክል ነዉ በሌላ ሀገር ግን ራሱን የቻለ የፀሎት ቦታ አለ ይህ ነገር
ante teleyalehe you are soooooooo great
አሁን ሌሎቹም ዩቲዩበር ነን ያላሉ የሰው ወሬና ቪዲዮ እየለቃቀሙ አቤሏ 🙏🙏🙏 ክበርልኝ ቀጥልበት
ጎበዝ በርታልን ❤❤
አበላዬ እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ይጠብቅህ ❤❤
በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛናኢትዬበር ነህ በርታ
የሚገርመው ነገር ማስጎበኘታቻው ነው በታረፈ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የምትገርም ኢትዮጵያዊ ነህ አቤልዬ እናመሰግናለን
This is really fascinating, what an amazing experience
1m ለመግባት ስምንት ሺህ ብቻ ቀረ ደስ ይላል አቤሎ እንጠብቃለን በሉ ቤተሰብ ሁኑ እንጂ
እኔን እንዳንት አላምን የመጎብኝት። አቅም እና ችሎታንቢሰጠኝ አላህ። ደሰ ይለኝ አላህ አላህዋየ ፈረጅኝ እናኔንም
መማርና መሰራት ነው ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ
ሰእል አድኗን ለማየት ሰፍ ብዬ ነው የገባሁት❤❤❤ እናቴ ቅድስት ማሪያም ❤
መርከብ ብቻ ሳይሆን አንድ ከተማ ነው ማለት ይቻላል እናመሰግናለን አቤሎ አሪፍ ፕሮግራም ነው👌
እንደዚህአይነት አድሉ ስለማይገኘ ለተመልካቹ በጣም ጥሩ አጋጣሚነው
I have for you big Respect broo
One love
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ታድለሀል 🎉🎉🎉
አቬላ እናመሠግናለን
አለምን አስጎበኜኸን❤❤❤