Ethiopia: በእርቅ ማእድ 13-ዓመት አረብ ሀገር ተሰቃይታ ያፈራችዉን ሀብት በሙሉ በገዛ ባለቤቷ ጉድ የተሰራች ሚስት ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 352

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 5 років тому +34

    ፈጣሪ ከንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን አረብ ሀገር ለፍታ ተቃጥላ ያመጣችውን ጤናም አይሆነው

  • @አሜንአሜን-ቘ9ዸ
    @አሜንአሜን-ቘ9ዸ 5 років тому +99

    እኔ ግን ይገርመኛል የሀረብአገር ውሃ ለምንድነው በግ የሚያረገን የእውነት ይገርመኛል

    • @merimamustefa9869
      @merimamustefa9869 5 років тому +14

      ክክክክክክ በጣም እውነት ነው እኔ እራሱው በጣም ብልጥ ነበርኩኝ እድሜ ለአረብ አገር ሞኝ አርጎኝ ቁጭ

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 років тому +5

      እዉነት ነዉ የሌለ እኮ ነዉ ምንታለለዉ በጣም ሞኞች ነን እኮ

    • @አሜንአሜን-ቘ9ዸ
      @አሜንአሜን-ቘ9ዸ 5 років тому +5

      የእውነት እኔ በጣም ከሚገባው በላይ እሰማለው ግን ለምን እዚጋ ስንሆን ለምን ቂል እንደሚንሆን ግሪ ይገባኛል ልቦና ይስጠን ከተኛንበት ፈጣሪ ይቀስቅሰን ሌላ ምን ይቦላል

    • @beletlove9074
      @beletlove9074 5 років тому +1

      @@አሜንአሜን-ቘ9ዸ amenn😢🙏🙏🙏

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 років тому +1

      Amen amen, anchi demo zimblesh yesebesebshiw genzeb amchiwna huletachin bet enigza azaw ethiopia, areboch kemiwesdut genzebish yager lij bitekembet yshalal

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому +18

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እረ እህቶች ሲጀመር የፈለገው ይሁን ወንድ ስታፈቅሩ ወይም ለጋብቻ ሲጠይቃችሁ በግልፅነት ለቤተሰብ አማክሩ ክብርም አለው ማነው ምንድነው ቤተሰቦቹ የሚለውን ነገር ሊያጣሩ ይችላሉ ሌላው የፈለገውን ያህል ብታፈቅሩት በንብረታችሁ ላይ ጣልቃ አታስገቡት አይመለከተውማ ካገባሽ ባለው ንብረት ማስተዳደር ግዴታውነው እረ ጠንካራ ሁኑ በተረፈ አላህ ይጠብቀን

    • @ekruekru1822
      @ekruekru1822 5 років тому +1

      ትክክል ማር አላህ ያጠክረን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    እንኳን እናቴ ሞታ ለዚሁም አልቅሽ አልቅሽ ይላል የአገሬ ሰው ሲተርት
    ስደት እራሱ እብደት የተላበሰ ህይወት ነው በዚህ ላይ ዘራፍ ከተጨመረበት ምን እንደሚሆን መገመት አያዳግትም ሰውረን ከነጣቂ ተኩላ ቆራጥ ሆነሽ በህግ ብጠይቂው የተሻለ ነው ዝም ማለትሽ እስካሁን እራሱ ጥፍተኛ ነሽ ነቃ በይ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 років тому +66

    አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ሁሉም ዬዋህ ናቸው ታማኝ አፍቃሪ ናቸው ታታሪዎችም ናቸው ሀገር ቤት ያሉ ወንዶች ግን ሆድ አደሮች ቦርጫሞች 5ዉሽማ ያላቸው ናቸው ::

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 років тому

      በጣም እህቴ

    • @yetsigelije2308
      @yetsigelije2308 5 років тому +1

      ገኒ የተዋህዶ ልጅ. Like neshi moshey

    • @emunageemu1561
      @emunageemu1561 5 років тому +1

      ትክክል ነው እኛ የዋህ የምንሆነው እዚህ ከአረቦች ጋር ስለምንኖር ነው ስው የምናናምነው ምክንያቱም እዚህ ስራችን እንሰራለን ደሞዝ ይከፍሉናል እና ሰዎችን እናምናለን እንደዚህ ሆነን ሀገራችን ስንገባ ተኩላውስጥ የተለቀቀ በግ እንሆናለን

    • @addisaweke7444
      @addisaweke7444 5 років тому

      በትክክል

    • @zedhasen801
      @zedhasen801 5 років тому

      ትክክክክል

  • @ኢማንየደሴዋኢማን
    @ኢማንየደሴዋኢማን 5 років тому +9

    በጣምያሳዝናል አላህያግዝሽ የኔእህት

  • @mesigebriel519
    @mesigebriel519 5 років тому +16

    በተለይ በተለይ የአረብ አገር ሴትን ሃቅ ምበሉ እግዚአብሔር ድካይ እና አፈር ያስበላችሁ ወንዶች እንዴት ሆነን እንደ ምናመጣው ብታቁ ኖሮ ባልበላችሁ አቦ ድጋይ ብሉ ኢጭ አሜን በሉ የኔ ስደተኞች

  • @ቤቢሾየሸገሯቀበጥፍቅር
    @ቤቢሾየሸገሯቀበጥፍቅር 5 років тому +11

    ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ ይፍረድባችሁ የሰው ገዘብ የምትበሉ ሰዎች አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይፈርዳል። ሁሉም ለበጎ ነው
    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 років тому +31

    ሲጀመረ ለእርሳ እንደማይሆናት ማወቅ የነበረባት ቤቱን እንሺጥ እና እንስራበት ሲላት ነበር

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 5 років тому +31

    ሴቶችዬ በየማስሚዲያው የሚወራው ሊያስተምር ከሌላው ልንማር ነውና ጠንቃቃና ብልህ ሁኑ ገንዘብ አሳሳች ነው ::

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 5 років тому +24

    እንዳልክ ከሌለ ይደብራል ለምትሉ ለምንድነው ሌላ ሰውም ሲሆን ማበረታታት የማታውቁት ሁሉም በራሱ እንደራሱ ነው ሚሰራው :: አሁን ይሄ ሰው ምን ይጎድለዋል ? በጣም ጊዜ ሰጥቶ ነው ሚሰማው እንደውም በጣም ሊበረታታ ይገባዋል በጣም ጎበዝ ነው::
    በርታ ወንድሜ ተባረኩ 💐♥️

    • @msms2449
      @msms2449 5 років тому

      Meareze yeahunebete

    • @samrawitgirma9744
      @samrawitgirma9744 5 років тому +2

      ልክ ነሽ እህቴ ሁሉም የራሱ መንገድ አለው እኔ እወደዋለሁ ረጋ ብሎነው የማጠይቀው መቼም ሰው ሁሌም ተችነው በርታልን

    • @amnamnamnamn6039
      @amnamnamnamn6039 5 років тому

      Betkkl

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 роки тому

      እንዳልክ ጥሩ ጋዜጠኛ ቢሆንም ለባለታሪኮቹ ጊዜ አይሰጥም ያጣድፋል አለም ሰገድ አጠያየቅህ የተረጋጋህ ነህ በርታ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +48

    እርቅ መአዶች ይሄ ምንም ጥያቄ የለውም ሊጠቀምባት እደቀረበ የታወቀ ነው ያልሰራውን ቤት እንሽጥ ሲል ይሄ ሌባ ነብሰ ስጋው ይሽጥ ብዙ መስሎት እጅ የትም አያደርሰው የእምባ ገንዘብ

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 5 років тому

    ሰላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ በእውነት ለመፍረድ በጣም ይከብዳል ማለቴ ልጅቷን ለምን እንደዚህ አደረግሽ እንዳንል ፍቅር አጠቃት እሱንም ለምን አጭበረበራት እንዳንል ሲጀመረ ወንዶች የተፈጠሩ ለማጭበርበር ነው ስለዚህ በማን ፍርድ ይሆን እንደኔ እንደኔ ግን ከምንም በላይ ለቤተሰብ ለጓደኛ አጠቃላይ ለሰው ማማከር ነው ለሰው ካማከርን መፍትሔ አናጣም ስለዚህ ከፍቅርም ሆነ ከምንም ነገር ስንገባ ለኛ ይቀርቦናል ለምንላቸው ሰዎች ማማከር አለበን በተረፈ እህታችን አይዞሽ ማር አታልቅሽ የኔ ልዩ ፈጣሪ ይርዳሽ ልጁንም ድንግል ማርያም ልቡን ታራራለት
    ደግሞ ኦፕራሲን ስትይኝ ውስጤን በላሽው የኔ እናት በእውነት አምላክ ይርዳሽ ሌላማ በምንም ልረዳሽ አልችል ኡፍፍፍፍ

  • @ቃልኪዳንየማርያምልጅነኝ

    አፍፍፍፍፍ ግን ማነው አሚታመነው ባሁን ሳሀት 😢😢 ምንም የምለው ነገር የለኝም ግን ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ አህት

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 5 років тому +7

    ዕርሱን አይቼ ኮሜንት ልሰጥ መጥቼ ነው በኃላ እመለስበታለሁ
    አረብ አገር ብር የሚመጣ በላብ ጠብታ ሳይሆን በደም ጠብታ ነው ስቃዩ ብዙ ነው በአፍ አረብ አገር ሲባል ቀለል ነው የኖረበት ያቃል በአሁኑ ሰአት እንኳን ሰው ቀርቶ የራስ አእምሮ ለማመን ይከብዳል::
    የእርቅ ማእድ አዘጋጆች እንዲሁም ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን በተለይ አረብ አገር የምንኖር ትምህርት ይሆንልናል ከዚህም በፊት ከእርቅ ማእድ እና ከሰላም ገበታ ብዙ ትምህርት ወስደናል አሁንም ዝግጅታችሁ ይቀጥልን

    • @ብቸኝነቴኩራቴ
      @ብቸኝነቴኩራቴ 5 років тому +1

      እኔ ይከዳችኝ ልጀ አረብአገር ሰድሰት አመት በላይ ሰርታለች እኔም ትከዳለች ብይ አላወኩም ነበር ያለችኝ ሁሉ ውሸት ለቤተሰብ ተናገሪ ሲጠይቆት ያለችኝ ሁሉ ውሸት ሆነ ውሰጤ ተጉዳ ዛሬ ግዜ ሰው ማመን ይከብዳል የሰምንት ወር ደመወዘ ይከሰርኩት

    • @onemorenight5932
      @onemorenight5932 5 років тому +1

      @@ብቸኝነቴኩራቴ አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ በእጥፍ ድርብ ሰርተሽ በንፁህ ላብሽ ብሩን ማግኘት ትችያለሽ ዋናው አንቺ ደህና መሆንሽ ስቀጥል ያለፈውን ነገር ትምህርት አድርገሽ ወደፊት መጓዝ ነው እሱ ከወሰደች በላይ ጨምሮ ይሰጥሻል እግዚአብሔር

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 5 років тому +2

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው! እርቅ ማእዶች የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ በርቱ! ግን ምንቴ የት ጠፋ በሰላም ነው? ምክንያቱን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል! በጣም ጎበዝ አቅራቢ ነበር! ግን እናንተም ጎበዝ ናችሁ በርቱ!🙏

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 5 років тому +4

    ውይይይ እህቴ የልጄን አባት በገንዘብ መልኩ ስለማላምነው በእሱ በኩል የማደርገውም ያደረኩትም ነገር የለም
    እንዴት ነው ግን የምታምኑት?
    እግዚአብሔር ማስተውሉን ይስጠን

  • @helinaasf730
    @helinaasf730 5 років тому +24

    ሆሆ ሴቱ ግን ጤና የለውም እንዴ ሺ ጊዜ እየተለፈለፈ እንዴት መስማት ያቅተናል ከሌላ ሰው እንኳን ትምህርት አንወስድም እንዴ

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 років тому

      ያስተዋውቃት ሰው እራሱ ያውቃል

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 років тому +1

      ሴቶችየ እህታችንን እንርዳት እኛ እንጠቀቅ

    • @addisgebyhu7215
      @addisgebyhu7215 5 років тому

      Betkekel ehta enas lemn ayfendame 1drham alkemsewm

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +6

    ወይኔ ድምፅሽም ያሳዝናል የኔውድ እግዚአብሔር ይርዳሽ.
    ገና ከጅምሩ ቤትሽን ሽጠን እንስራበት ሲልሽ ለጥቅም እንደቀረበሽ ይታወቃል ሰው ባለፋበት ገንዘብ እንዴት ፈላጭ ቆራጭ ይሆናል?
    አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 2 роки тому +1

    እህቴ አምላክ ይርዳሸ አንች ግን ሰው የለኝም ማለት ምን ማለት ነው አናት እህት ወንድም እያለሸ ለነሱስ አታማከሪም አንችም በጣም አጠፋሸ ቤተሰቦቻችንን ሰናገል በደካማ ጎናችን ገብተው ይጫወቱብናል ጥፋቱ ያንች ነው

  • @zaharazahara2928
    @zaharazahara2928 5 років тому +7

    አይዞሽ ማማየ አላህ ደስታሽን ይመልስልሽ ገንዘቡ ብዙ መስሎት ነውንጅ በ አሁኑ ሰአት የትም አያደርሰው

  • @ሰለሁሉምነገርጌታያባረከአ

    እንኳንበስላምመጣችሁ
    በጣምያሳዝናልአይዛሽ
    እግዝብአሔርይረደሽ

  • @በጺኪያ
    @በጺኪያ 5 років тому +20

    ቆይ ወንዶች ያለማጭበርበር ያለ ውሸት ያለ ሌብነት ስራ የላቸውም ፍቅር የማያቁ ሌቦች ኧረ ተመከሩ ምድረ ሞላጫ ወንዶች

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 років тому +67

    የሰዉ ገዘብ እምትበሉ ጊታ እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 років тому +7

    የአርብ ሀገር ሴቶች እጅግ የዋህ እና ገራገር ነን ግን ደግሞ እንድህ የበዛ ሞኝነት ያናድዳል እውነት ለመናገር እኔ ብሆን አላርገውም እንኳን በፊስቡክ ያወኩት የልጅ አባቴም ቢሆን አላርገው ደግሞ ለወንድ ልጅ ቱ ሽክሞዎች

  • @merg1011
    @merg1011 Рік тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር በሀሳብሽ ሁሉ ይርዳሽ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 5 років тому +2

    Congratulations you deserve all the best

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 5 років тому +16

    እሄኔ ወድምሽ ካርታ አስይዘሽ ተበደሪልኝ ቢልሽ እርግጠኛ ነኝ አታደርጊውም አረ ሴቷች ወድን ልጅ በፍቅር እጂ በጥቅም አታቅርቡት አሁንስ በዛ !!!!!!!

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 років тому +1

    እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው በይ♥️

  • @agria8984
    @agria8984 5 років тому

    እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን በንፁህ ልብሽ ወደ አምላክሽ ፀልይ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይዞልሽ ይሆናል እሱንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው አየ ወድ ሁሌም በሴት ላይ ግፍ መስራቱን መቸነው የምታቆሙት አይዞሽ እህቴ ጠክሪ የኔ ታሪክ ደግሞ ካች ይብሳል ግን ሁሌም ተመስጌን ነው የምለው አምላኬን ከልጅነቴ እስካሁን ሁሌም ፈተና ያጋጥመኛል አሁን ግን ማነንም ሰው ላልቀርብ ላላምን ለራሴ ቃል ገብቻለሁ እደ አምላክ ፍቃድ የርቅ ማዶች እወዳችሁ አለሁ እኔም ፈጣሪ ከስደት መልሶኝ መጥቸ ታሪኬን መናገር እፈልጋለሁ

  • @ihaveadream7056
    @ihaveadream7056 5 років тому +2

    ዋው እንኮን ደስ ያላችሁ እርቅ ማአዶች እንወዳችዋለን

  • @ወለተገብርኤል-መ1ጸ
    @ወለተገብርኤል-መ1ጸ 5 років тому +1

    Oh Betam Yaseznal Ehity Egziabher yerdashi

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 5 років тому +9

    የአረብ ሃገርን ልፋት እና ድካም ያየው ያውቀዋል ወንዶች እባካችሁን ለፍቅር ለትዳር ለህይወት ስንቀርባቹህ እባካችሁ ነገ ጥለነው በምንሔደው ቁስ አትለውጡን

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs 2 роки тому

    እኔና ጓድኛዬ 6 አመታቺን ነዉ አድቀን እኳን ካርድ ሞልቼ ደዉየለት አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን ቦታወቼን በስሜ ገዝቻለሁ ትንሺ ልሼቅል እና ቆጆ አድርጌ እሰራለሁ ከዛ ወደሀገሬ ባል ከሖነ ሰርቶ ያኑረኝ ደባል ከሖነ ደይ ወደመጣሕበት 🚶‍♂️ነዉ አለቀ።

  • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
    @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 років тому +12

    ፈጣሪ ይድረስልሽ እህቴ ሆፍ ኧረ ተዉ ተዉ የሰዉ ገንዘብ እሳት ነዉ

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 3 роки тому

    Not aGood Man Sister Be Strong May the Lord Almaty Be with you Sister May God Bless you I Feel you to My Bone But Our God is Lord Amen

  • @melatnoha8611
    @melatnoha8611 5 років тому +5

    በጣም ያሳዝናል አረብ ሀገር የሽንት ቤት ማጠቢያው በጣም ከባድ ነው ኬሚካሉ ለአይን ለቆዳ ለጎሮሮ አጥቂ ነው እና እህቶቼ ተጠንቀቁ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 років тому +3

    ወይ ፈጣሪ በጣም ታሳዝናለች ምስኪን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 5 років тому

    ኡፍ ሕይወትሽ ለኔ ትልቅ ትምሕርት ነዉ አይዙሽ እሕቴን ሁሉ ለመልካም ነዉ ለሌላ ጊዜ እህቱችሽን በተለይ እናትሸን አማክሪ አይዙሽ

  • @alemberhanu1537
    @alemberhanu1537 5 років тому +5

    አበሻ ወንዶች እግዛብሄር ይቅር ይበላቹ ! (አጭበርባሪዎቹን )ግን ይሄን ያህል ለወንድ መጃጃል አያሥፈልግም / ያለ ወንድ ያለ ትዳር ደሥተኛ ሆኖ መኖር ይቻላል /ዋናው ጤና ነው !!! ግን ኢትዬጵያ ያሉ ወንዶች ብቻ ሣይሆኑ አረብ ሀገራትም የሚኖሩ ብዙ አጭበርባሪ ሀበሻ ወንዶች አሉ የሴት 💰 የሚበሉ !

  • @fikrtefikrte4968
    @fikrtefikrte4968 5 років тому +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህት ልቦናውን ይመልስልሽ ህሌና ካለው ሊመልስልሽ ይችላል አይዞሽ ይከብዳል ያማል የሚያቀው ያየው ነው የሚያው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому

    አይዞሽ ቀን ያልፋል ካንቺ ያራቀው ፈጣሪ ስለማይጠቅምሽ ነው ለበጎ ነው አይዞሽ ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጭው የሱን እጣፈንታ ታያለሽ ፍርድ ከፈጣሪ ነው

  • @ሁሉነገርለበጎነውሁሉነገር

    እኔ በጣም ይገርመኛል እቅልፍ እያጣን እየሰራን ወድ መቀለብ ሴቶችየ አትሸወዱ አትመኖቸው በፍፁም እኔ ያገባሁት ባል ተብየው ከምሰራበት አገር አምጥቸው በብሩ ነው ያመጣሁት አሁን ድረስ ያገበግበኛል እደባዳ በብሪ ነው የመጣሁት ይለኛል ግን ደስተኛነኝ በብሪ ስላላመጣሁት አየወድ

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 років тому +13

    እርቅ ማእድ እንዴት ናቹ በጣም ያሳዝናል እውነት እንኳን ያላገባችው ያገቡትም ብር ነው የሚፈልጉት ያው መጀመርያ ሽጭውእና ብሩን እንስራበት ሲላት መጠርጠር ነበረባት ግን ሴቶችዬልብ የለንም በተዘዋዋሪ አሸጣት. ይሁዳ ፍቅር ሰቶ የሚከዳ ውሻነገር ነው እንደዚ አይነት ወንዶችን ሰብስቦ ብር አስነክሶ ገደል መጨመር ነው

    • @ااات-د9ح
      @ااات-د9ح 5 років тому +1

      ክክክክክ እውነትሽ ነው

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 5 років тому

      ሀሀሀሀ እውነትም ያስብላሉ

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 5 років тому +1

    ከልቤ አዝኛለሁ ተምሬበትም አለሁ እርቅ ማእዶች ሰሚ ጆሮ ካለን በሁሉም አቅጣጫ ነግራችሁናል አመሰግናለሁ ለባለ ታሪኳ እግዚአብሔር ለእሷ የተሻለውን ነገር ይስጣት ምኞቴ ይህ ነው

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +3

    ሰላም እርቅ ማዶች እንኩዋን ደና መጣችሁ
    እንዴው ዘንድሮ ከየትኝያዉም ቦታ መልካም ወሬ መስማት ተሳነን 😢😢ምን አይነት ጭቃኔ ነዉ በ እግዚአብሔር ስም ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰዉ ነው ነገሩ ስደት እንዲዉም ስቃይ ነዉ እንኩዋን የለፉበትን ተዘርፎ ይቅርና 😭😭😭😭

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому

    ወይ እህቴ በጣም ስህተት በስደት በብቸኝነት ስለምናሳልፍ ሀገር ቤት ስንገባ የቀረበን ሁሉ የሚያስብልን ይመስለናል የቤት ካርታን ያህል አስይዛ ገንዘብ ስትሰጥ ቤተሰብ እንዴት አያውቅም ቢያንስ አንድ ቤተሰብ በዛ ላይ ያን ያህል ለማታውቀው ሰው በተለይ ብዙ አመት በስደት ያሳለፋችሁ የፍቅር ህይወት በነቶሎ ቶሎ ቤት ፍቅር አትመስርቱ እድሜዬ ስለሄደ የሚለው ተልካሻ ምክንያት ነው ሳራ በእስተ እርጅና ይስሀቅን መውለዷን እናስታውስ ፍሬን ፈጣሪ እንጂ የሚሰጥ እድሜያችን አይደለም የሰውን ሁኔታ በደንብ አጥንተን ትዳር ሳንመሰርት በጭራሽ የለፋንበትን ወጋ ተጋሪ ማድረግ የለብንም ትውውቅ ተጠናክሮ ህይወት መስርተን ልጅ ባንወልድ እንኳን በማደጎ ህፃናት መውሰድ ማሳደግ ይቻላል አይዞሽ ልጁ ጥፋት ቢኖርበትም ባለማስተዋል ትልቅ ስህተት ነው የተሳሳትሽው ምናልባት እሱ ይህን ያደረገበትን ምክንያት ነግሮሽ ወደ ተሻለ ነገር የምትመጡ ይመስለኛል ቅን ከሆነ የከፈልሽውን መስዋዕትነት ይገነዘበዋል ተስፋ አለኝ አይዞሽ

  • @martaabata7978
    @martaabata7978 5 років тому

    አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ እግዚአብሔር ምንግዜም ካችጋርነዉ ወደአምላክሽ አልቅሺ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому +15

    አያድርስ እጅ ሌባ ቃለ መሃላ ይፈራል ብላችሁ ነው

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 4 роки тому

    ሴቶች ግን በጣም የዋህ እኮ ነን እግዚአብሔር በየዋህነታችን ላይ ብልህ ያድርገን ለእኛ የማይሆንን ሰው ከፊታችን ያርቅልን እኔ ልላችሁ የምወደው እህቶቼ ፀልዩ ስትፀልዩም እግዚአብሔር ሆን እኔ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ሰው ስጠኝ በሉት

  • @salinayegitasantnatabareku841
    @salinayegitasantnatabareku841 5 років тому

    የኔ እህት አይዞሸ ህይወትሸን አዝኛለው እየኖርኩበት ያለውት ህይወት ሰለሆነ ህመምሸ ህመሜ ነው አይዞሸ የካሳ ዘመንሸን ፈጣሪ ያቅርብልሸ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ

    እኔ ግን አንድ ነገር እላለሁኝ ለምን እኛ ሴቶች በአረብ ሀገር አፈር እድሜ በልተን የሰራነውን ብር ለወንድ ልጅ የምንሰጠው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አንድ ብር አልሰጥም የፈለገ ነገር ቢሆን በቃ እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ስማችን ለወንዶች ሞኝ ናቼው ለምን እንባላለን ግን ብሩን እንዴት ነው የምናገኘው ይገባችኋል ፈጣሪ ስም
    ከአረብ ሀገር ስንህድ ታስራ የተፈታች ጊደር ይመስል መዝለል እንወዳለን እፉፉፉፉፉ

  • @ሽኮሪናሽኮሪና
    @ሽኮሪናሽኮሪና 5 років тому +2

    ንፁህ እምነት ነው ኢሄ ያለ ፊርማ ያለ ምንም ማስረጃ መስጠት ምስኪን አይዞሽ እንኳን ወደ እርቅ ማእድ ቀረብሽ መላ አታጭም 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 5 років тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ የፊሰቡክ መጨረሻው እሂው

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 років тому

      እኔ እምለው ላስተዋወቃት ሰው መንጋገር ነበረባት

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 років тому

    ewyiii betam yamale ena yesazenale... keanchi bozu temrte weseji alew. ene 30000 wosed ahun alefilegeshim eyalegi new baleyi . ayezesh ehit hulum eyersu himam alew .becha egziabehr yifird 😢

  • @ሀይሚካሳ
    @ሀይሚካሳ 5 років тому +17

    እኔ የሚገርመኝ ከአመት አመት ሴቶች እንምንታለል ሁሉ መቸነው የወንዶችተራ

    • @ሽኮሪናሽኮሪና
      @ሽኮሪናሽኮሪና 5 років тому +1

      ሴት እኮ ፍቅር ናት ጌታን ከትንሽ ሴቶች በቀር ለዚህ ነው የምንጎዳው

    • @ሀይሚካሳ
      @ሀይሚካሳ 5 років тому

      አወንግን በቃ ይብቃንእስከመቸ ማልቀስ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +4

    እርቅ ማእድ እንኳን በደና መጣችሁ በጣም የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 5 років тому +1

    እግዚአብሒር ይርዳሽ

  • @helenmekonen5386
    @helenmekonen5386 5 років тому

    እደንዚ የምታረጉ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ አንቺም እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому

    በጣም.ደስ.ይላል.እንካን.ተስማሙ.እህትና.ወንድ.

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 5 років тому

    congra Erkre Mead Top3 Wow

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 років тому

    በጣም ደሰ ይላል አሳዝነውኝ ነበር በቤተሰብ መሀል ችግር ሲፈጠር ሰጋነት ይበልጣል ከብር

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 5 років тому +1

    አይዞሽ ግን ሻርብ መልበስ
    ክብር እንጅ ውርደት አልነበረም ወከኔ ማሪያምን አላየሻት የየሱስ እናት ለብሳ አጅብ

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 років тому +1

    በጣም ይገርማል ዘንድሮ ወንዶች የሚያሰነኩት ነገር አለ መሰለኝ አንዱ ካንዱ አይማርም ምነው ባይገባሰ ባይወለድሰበብሬ ነው እንዴ የምገዛው እውነት ግፍ ነው እንዴት ተሰርቶ እንደሚገኝ ጤናም አይሰጠው ሴቶች አሰተውሉ ብር ፈልጎ የሚመጣ ወንድ ለትዳር አይሆንም ገና ለገና ያገባኛል ብላቹ ብራቹን አትሰጡ

  • @mulumaha6425
    @mulumaha6425 5 років тому

    በእውነት ይከብዳል

  • @hiwetehiwete6925
    @hiwetehiwete6925 5 років тому +1

    እውነት የሠው ላብ ለጌዜው ነው እጅ ይዞ ይጠፋል እግዚአብሔር ልቦናህን አራርቶ ሀብቶን የምተመልሥቀትን ቀን እጠብቃለን ያማል አርብ ከሣት ቃጠሎ ወተን መበላት ያማል

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    የእኔ እህት እግዝአብሔር ይርዳሽ ድስትን የሚያቅ ይረደሻል
    በጣም ያሳዝናል

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 5 років тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እሕቴ አይዞሽ አታልቅሺ ደሞ

  • @ሽቅርቅሯ7582
    @ሽቅርቅሯ7582 5 років тому +3

    ኧረ ወንዶችዬ ሰርታቹ ብሉ የተለፋበት ነገር ሲበሉትም ይጣፍጣል ስለዚህ አንዳድ ወንዶች ተጠንቀቁ ኧረ ምን ሼ እሷ ለፍታ ያጠራቀመችውን አፈር ይሁንብህ እንደው ምን ልበልህ ካአዲ መጥፎ ሰው ነህ እህታችን ፈጣሪ በወጣ ይተካልሽ ለኛ ደሞ ትምህርት ነው አፈር አይበላም መቼም አልሰማውም ፎ

  • @asterzerazion8376
    @asterzerazion8376 3 роки тому

    Ayzonye Sis

  • @mery8897
    @mery8897 5 років тому

    እግዚኦ ውይ እህቴ ምን እደምልሽ አላውቅም አምላክ ይማርሽ አገትሽን ውፍፍፍፍ ያማል በጣምም

  • @mariytesfiaya6206
    @mariytesfiaya6206 5 років тому

    እኛ ከአረብ አገር ስንመለስ ገና ከኤርፖርት ነው ሌቦች የሚቀበሉን የዋህነት ያጠቃናል አቼ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለቤተሰብ ማወቅ ነበረበት ብምታደርጊው ነገር ሁሉ ቤተሰብሽን ማማክር አይከፋም እሱ የቀረበሽ ለመዝረፍ ነው ።እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 5 років тому

    ሶብሩንይስጣቹ ለደረሰባቹ ላልደረሰብንአላህይጠብቀን ሆ ወንድሞቼእንኳን ብርሲጠይቁኝ ጆሮዬ ይቆማልከከከ ለማንኛዉም አላህይጠብቀን ከሞረቴዎችይሰዉረን

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 5 років тому

    እባካቹህ እህቶቼ በትንሹ መዘጋጃ ተፈራረም አለባቹሁ
    እህቴ እግዞቤሔር ይረዳሽ እሱም የሰማይ አምላክ ይፈረደበት።

  • @makdasmakdas9121
    @makdasmakdas9121 5 років тому

    ውይ የኔ ከርታ ያማል በሰው ሀገር እየተቃጠልሽ የሰራሽውን ድንግል ማሪያም ከነልጀዋ አለሁ ትበልሽ ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው ያሳዘነኝ ታሪኩ ይህ የለመደ ነው ማጨበርበር

  • @addhhh7490
    @addhhh7490 5 років тому +1

    እይዞሽ የኔ እህት የስራው ይስጠው ክዚ እይነት ፍቅርኛ ይስውርን እኔም በፍስቡክ ክፍቅርኩ 3 እመት ድፍን ሞላኛ።

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    አረተው ወንዶች ወንድሞቻችንም እንዳናምን አታድርጉን

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 5 років тому

    በግ መስሎ ብዙ ተኩላዎች አሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንደኔ ምክር አንቺ ጠንካራና ልባ ሙሉ ችሎታ በውስጥሽ ከአለ ችግሩን ማለፍ ትችያለሽ እኔም ብዙ ነገር ደርሶብኛል እግዚአብሔር ይመስገን ያለፈውን ስህተቴን ትምህርት ሆኖልኛል እህቶቼ ንቁ ችግር ውሰጥ ስትገቡ እራሳችሁን ማከም አስፈላጊ ነው ብር የማይፈወስ በሽታ አለ በስራችን ልክ ፈጣሪ ፍርድ ይሰጠናል

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 років тому

      Yekere genzeb kala ane limta ende?

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 років тому +3

    ያሳዝናል እኔን የኔ እህቴ አይዞሽ ስው የዘራውን ያጭዳል የስው ብር በልቶ በስላም አይኖርም😠😠😠

  • @selamarega8894
    @selamarega8894 5 років тому

    E/r yefredbk behdkebt aykenke . Ehet E/r yerdash Amen

  • @ወርቅየወርቅየ
    @ወርቅየወርቅየ 5 років тому +11

    ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ አይዞሺ እህቴ

  • @zewedemekonnen985
    @zewedemekonnen985 5 років тому +4

    አረ ባዳ ብቻ አደለም ዘመዲም አናቃችሁም ተብረናል እኔ እራሤ የአላህን ታአምር እየጠበኩ ነው

    • @ንፋሱነውዘመዴ
      @ንፋሱነውዘመዴ 5 років тому +1

      አይዞን እኔም በመልካምነት አበድሬ በሰው ሀገር ተክጃለሁ
      አንዳንድ ወንዶች ብር ይበደሩና መልሱ ሲባሉ አፍቅራኝ ነው ብለው ብለው ስም ያጠፋሉ ዱባይ አከባቢ እንዲህ ተጀምራል

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 5 років тому +1

    እኔ ምላችሁ እህቶቼ አረ እባካችሁ ስትግዜነው የምንታለለው በፍጣሪ ስትዬነው የሰው ታሪክ የምንሰማው ውይ አር ወድ ልጆች በፍጠራችሁ አምላክ እደዚህ አታድርጉ ምን አይነት ደነዝ ጭቅላትነው ያላችሁ አድነገር ልገርሽ እህቴ አረብ ሀገር ያላችሁ እድሜ ሄደ ብለህ እማንም ደደብ ወድላይ አትጠልጠይ ምድነው ስታመት ላለወድ እየኖርን አይደለም እዴ ልጅ እኮ ሞልቷል እደራስሽ አድርገ ማሳደግ ለምን እደዚህ እንሆናለን

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 5 років тому

    በሴትም ሆነ በወንድ ደካማው ይጠቃል። እኔም ከ15 ዓመት በፊት ታክሲየን አንዷ ወስዳብኛለች። ጌታ ግን የዋህነቴን አይቶ ካሰኝ። አሁን በሴት ላይ ያለኝ አመለካከት አብሱሉትሊ ኔጋቲቭ ነው።

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому +1

    ረ ወንዶች የሴት ብር አትመልከቱ ላጭር እድሜ የዛኛውን ቤት አታበላሹእፍፍፍ
    እኔ የኒካ ባሌ እደዝህ ብር ይፈልግ ነበር። ቦታየን በስሙ ሊያዞር ሲል አይቻልም እሷ በለለይበት አናቅህም ብለው ሲሉት እኔም ብር የለኝም አልሰጡኝም አረቦቹ ስለው ብር ካላክሽ አገባለሁ ብሎኝ 8አመት ሳውድ የኖረች አገባ ወለደ አሁንም አልፈታኝም በህግ እፈታለሁ ብየ ዝምብየ ቤተሰብም ፍታ ቢሉት ትምጣና አላቸው እኔንም ነይናእንነጋገር ይለኛል ብቻ ዱአ አድርጉልኝ ቤቴም ገንዘቤም በኔ ስም አይደለም። 3 አመቴ ነው ብርም አላኩለትም እንኳን ላላገባሁት ወንድ ላገባሁትም አላመንኩትም ውድ ጓደኞቸ ዱአ አድርጉልኝ ጡሩውን ባል ይስጥሽ ብላችሁ ፈጣሪውን እሚፈራ ያረብ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому

    ብሩ አጋግቶክ ሊሆን ይችላል ግን እሳን ብቻ ሳይሆን እናትክን እህትክን ነው እያስለቀስክ ያለከው የእውነት። ለሳ ከደረሰባት አንፃር አብረካሃት ሆነክ ልታክማት ይገባ ነብር ያብር ለጊዜው ነው እንጂ ዘላለም አያኖርክም ቀጣዩ ላይፍክ ወልደክ እንካን አትደሰትም ሰርተክም አታገኝም እመነኝ ፈጣሪ በልጆችክ ነው የሚቀጣክ የሳ እንባ እሳት ነው። በሄድክበት የቆምክበት ሁሉ ይክዳክ የበላከው አይርጋ የእነት ስደት እንዴት ተለፍቶ ብር እንደሚገኝ ስለማይገባክ ከዛፍ የሚመጣ የሚመስላቹ። አይምሰላቹ ደም ተተፍቶ ነው የኮንትራት ህይወት የስር ፍርድ መሆኑን እወቁ ወንዶች የሴልጅ እምባ እሳት ነው በምድርም በሰማይም በሩ ይዘጋብክ ፈጣሪ ይፍረድብክ። ጨካኝ።

  • @ኢትዮጵያልዩናት
    @ኢትዮጵያልዩናት 5 років тому +5

    ኧረ ሴቶች ግን ምንድነው ? ወንድ ብርቃቹ ነው እንዴ ? ገና ከጅምሩ ብር የሚጠይቅ ወንድ ያውም መሬት እንሽጥ ሲል ማባረር ነው :: ወይስ ወንዶቹ ሚያስነክዋቹ ነገር አለ 🙆‍♀️ ይሄ ሞኝነት እንጂ ደግነት አይደለም ::
    Facebook ላይ ያለው አስተዋወቀኝ ያልሽው ከሱጋ ተመሳጥረውም ይሆናል እንዲህ ያረጉሽ::
    እኔ በበኩሌ አላዘንኩም እራስዋ ናት ጥፋተኛ

  • @ሰሊናየናቴልጅ
    @ሰሊናየናቴልጅ 5 років тому

    አዳሜ አንድ አይኗን ጨፍና ባንድ አይኗ ሰአት ስትጠብቅ እያደረች ልክ የሆነ አፈቀርኩሽ ያላት ወጠጤ ሲመጣ ያላትን ሳትሰስት ሁሉንም ነገሯን ከፍታ በሞቴ አያልቅም ብላልኝ ትላለች እኔምለው ማዳም ስትሸኛችሁ እረግማ ነው እንዴ እረ ተው ሰዎች እንቃ ተቃጥለን ነደን ከሰው እኩል ሳንሆን ያመጣነውን ለምን ማንም ይብላው እውነት 😥😥😥😥😥

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому

    በጣም.ይገርማል.ሆን.ብሎ.የሰው.ገንዘብ.ለመብላት.በፍቅር.ስም.መርዝ.ይሁንበት.የሀረብ.ሀገር.ስራ.እንዴት.እንደሚከብድ.ያየ.ይናገር.አይዞሽ.እህቴ.አምላክ.ያለው.አይቀርም

  • @ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ

    የሰው እንባ እኮ መጥፎ ነው በተላይ የሴት
    እንባ ጉድ ፈላ በቃ እድሜ ልኩን ሲቅበዘበዝ ነው የሚኖረው .

  • @ዝብለህየራስህንኑሮኑር

    አይዞሺ እህት አለም የሠው ገንዘብ እዛት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ያማል ያማል ስለገንዘብ ሲነሳ ያመኛል እኔ

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 років тому

      አይዞሽ እህት ካች የባሰ እዳለ እያሰብሽ በምነትሽ ፅኝ ፀበል ተጠመቂ አይዞሽ

  • @ሀይሚካሳ
    @ሀይሚካሳ 5 років тому

    አይዞሽ እህቴበጣም ያሳዝናል

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 5 років тому

    ውይ ጭካኔ እረ እባካችሁ አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ ልፋታችሁን ድካማችሁ እንቅልፍ ሳትተኙ የምታመጡት ብር አያሳዝናቹሁም ተማክረው የፈሱት ፈስ አይገማም እና ቤተሰብሽን ባለማመከርሽ ነው ጥፋትሽ ቢያንስ ትሰሚያለሽ ሌሎች እንዲህ አይነት ሲስተም እንዳለ ሳትሰሚ የቀረሽ አዬመስለኝም ምንግዜም ቤተሰቦቻችን ማማከር እንዳለብንይን ይሰማኛል እና እግዚሐብሄር ይርዳሽ

  • @sofiakaasa414
    @sofiakaasa414 5 років тому

    wow betam betam dese yalal yegbachhal

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs 2 роки тому

    መቶ አምሳ ሺብር በአሁን ስአት የ5ወር ደመወዝ ነዉ ። ማለቴ የቆዬ ነዉ ያቺ ወይንስ አስራሦሥት አመት ሙሉ በሰዉ ሀገር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 5 років тому +3

    አረሴቶች ተው ተመከሩ ካድ ሰው ታሪክ ለምን አንማርም ግን ሁሌ ተብላው ሴት በላችኝ የሚል ወድ መስማት ናፈቀኝ እስኪ አትስጡ ስቴ ይነገራችሁ ካድ ሰው ታሪክ ለምን አንማርም እርግጠኛ ነኝ እሄን ታሪክ እየሰማችሁ አሁንም የምትሰጡ ሴቷች ትኖሩ ይሆናል

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 років тому +4

    ግን ! ገንዘቡን አግብቶ በት ከሆነስ ?? እ? እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @lalasingh4236
    @lalasingh4236 5 років тому

    ውይይይይይ እመብርሀን ከነልጅዋ ከዚህ ካለሽበት ጭንቅ ታውጣሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ በጣም ያሳዝናል መች ይከፋ ነበር ለሰው መልካም መሆን ታዲያ ምን ዋጋለው ሰው እንደሰው አይሆን

  • @rahumahabudi7154
    @rahumahabudi7154 5 років тому +1

    እህት አይዞሽ እኔ ከባሌ ጋር ብር ላኪ ብሎኝ ተጣልተን ልንፋታ ነው

    • @soniyatesfaye7241
      @soniyatesfaye7241 5 років тому

      እኔም ፍታኝጂ አልክልህም ብዬው እንደተጣላን ነው ከከከከከከከ

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому +1

    ረ እኔንም ተባበሩኝ አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ ባሌጋር በብር ተጣልተን አልክም ብየው ሌላ አግብቶ ወለደ እኔንም አልፈታም ትምጣና አለ ቤተሰብሲጠይቀው እኔም 3 አመት ሁኖኛል በፍርድ ቤት ፈታለሁ ብያለሁ ግን የሰራሽውን አካፍሊ ይሉኝ ይሆንደ
    ለኔም ምክር ስጡኝ
    ብር ግን ልኬለት አላቅም

    • @rozapk6959
      @rozapk6959 5 років тому +1

      የእኔ እህት አይዞሽ እና ሌላው ደሞ አሁን ማድርግ ያለብሽ ነገር ገንዘብሽን በስምሽ አታስቀምጭ የፊርምያ/ ጋብቻ ውርቀት እሰኪቀደድ ድርስ ማለት ከቤተሰብሽ ባንዱ አድርጊው ማለት ብትጎጂም ቤተሰብ ይሻልሻል እህቴ እና የእኔን ጓደኛዪ እንዲህ 5 አመት የለፋችበትን ብር በልቶ በተጋቡ በ 1 ተመልሳ ሰትወጣ እሱ ሌላ አግብቶ እርፍ አለልሽ እና እህቴ እግዚያቤሄር ይርዳሽ

    • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
      @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 років тому +2

      እዴ ያገባትን ሳይፈታ ሰማንያ ሳይቀድ ሌላ ማግባት ይቻላል እዴ
      ሲቀጥል እህቴ እምትለፊበትን ብዙ ወጣወረድ እምታሳልፊበትን ዬስደት ብር አለመላክሽ ጎበዝ ነሽ እናም በህትሽ ወይ በወንድምሽ ብታደርጊው መልካም ነው

    • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
      @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому

      @@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ አወን ማር አላኩም በዝህስ አልተሸወድኩም ነበር እኔንም ፍታ ብለው ነይና እንነጋገር እንታረቅ ይላል እኔግን ጭራሽ ብየ እቢ ብያለሁ አሁን 3 ወር ቡሀላ እሄዳለሁ ብያለሁ ዱአ አርጊልኝ

    • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
      @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому

      @@rozapk6959 እሽ እህቴ እኔም በእናቴ ስም ነው ሁሉንም ያደረኩት ይህንኑ ብየ ለምክርሽ አመሰግናለሁ የኔ ልዩ

    • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
      @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 років тому

      @@rozapk6959 አሚን በፆለትሽ እሰቢኝ
      ግን ብር እሚባል አላኩለትም ማር