እንደው ብችል እናቴ የሰው ፊት እንድታይብኝ አልፈልግም ነበር Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 509

  • @OfficialEthioinfo
    @OfficialEthioinfo  4 роки тому +7

    Tel. 0920044945
    Awash Bank 01320027852700

    • @lemlemdari8994
      @lemlemdari8994 4 роки тому

      Thank you for the post. Hope they will get the help they deserve. I'll do my part inshallah

    • @mesitawotniguse7821
      @mesitawotniguse7821 4 роки тому

      Bitasabi bati manigicitim biradatiii

    • @mesitawotniguse7821
      @mesitawotniguse7821 4 роки тому

      Manigucitim ya zegochin iridataa mishitunii bidagifacho

  • @ቲጅዩትብ
    @ቲጅዩትብ 4 роки тому +132

    እናት አትጣ ለእናት አገሩ ዘምቶ ለፍቶ ለሞተ ሲኖርም ደመዙ ዝቅተኛ ነው ወታደር ሲሞትም ጥሮታው 100 ብር በጣም ያናድዳል እስኪ ይሸሻል እምትሉ ላይክ አርጉኝ ለወታደር ደመወዝ 👍👍

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 роки тому +3

      _ኧረ ይሻሻል ወላሂ ብር አደለም በውነት 100 ብር ምን ይገዛል ወይ ግፍ ነው_

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 роки тому +99

    ስም መላአክ ያወጣል።። መሰረት።።። ለብዙዎች መሰረት እየሆንሽ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ

    • @mimihagos9491
      @mimihagos9491 4 роки тому +1

      መስዬ አድሜና ጤና ይስጥሽ
      መልካም ጎረቤት ናቸው ጌታሆይ
      አስበን

  • @kachure2274
    @kachure2274 4 роки тому +40

    መሰረት አንቺን ያፈራ ማሕፀን የተባረከ ይሁን! እንኳን ተወለድሽ።

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 4 роки тому +91

    ጎረቤትየውን እግዛቤር ይስጣቸው ዛሬ እኮ እንዲ አይነት ሰዎችንነው ያጣነው
    እድሜና ጤና ይስጥወት !!!!!

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 4 роки тому

      በጣም

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 4 роки тому

      Amen! Ye Ewnet enaten new yemeselugn siyweru. Egzer yistachew!

  • @saratemesgen7853
    @saratemesgen7853 4 роки тому +65

    ጌታን እችን ጋዜጣኛው ስወዳት 💖💖💖💖 እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 4 роки тому +1

      እኔምቃላትየለኝምሰወዳት😍😍😍

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 4 роки тому +62

    ብዙ ተመልካች ያጡ እናቶቻችንን አጣገባችን ሆነው መመልከት ተሳነን ።ፈጣሪ ልቦናችንን የገለጠልን ግዜ ወይኔ ወይኔ የምንል ይመስልኛለ

    • @mimek5733
      @mimek5733 4 роки тому

      እውነት ነው በያለንበት ከፈራችን ከምንመጥ እኒን እናት ተባብረን እንርዳ ቢያንስ ጤና ኑሮን እየሰራን ነው እና በወላዲቷ በድግል ማሪያም ስም እንርዳቸው ?

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +52

    የእኛ እናቶች እኮ ለልጆቻቸው ብዙ መስዕዋትነት ይከፈላሉ እማ አይዞህ ይነገራል ኮንጀት አይዞሸ አታልቅሺ እህታለም

  • @ሲፓራ
    @ሲፓራ 4 роки тому +11

    ድንቅ ሴት ናቸው በውነት በችግር ውስጥ እያሉ ማመስገን መታደል ነው ያመሰገኑት አምላክ አይተዎትም የኔ እናት

  • @hanaalemayehu6866
    @hanaalemayehu6866 4 роки тому +114

    አያቴ አባቴ ሲሞት እኔን ለማሳደግ ያልሰራችው ስራ የለም ምን አለፍችሁ እሻሮቆልታ ፣ እንጀራ ጋግራ፣ውሀቀድታ ብዙ ብዙ ትንሽም ብሆን የምሰራላቸው ሰዎች ጉልበትዋ አስኪደልም ይወድዋት ነበር ስትደክም ማንም ዞር ብሎ አላያት እኔም ማደግ አይቀርም አደኩ አያት ያሳደገው ሞልቃቃ ነው አይደል እየተማርኩ ወለድኩ ነገሩ የልጄም አባት ይረዳኛል የሚረዳኝ በቃ ስላልነበረ እናም አያቴ እንን አስድጋ ደግሞ ልጄን ለማሳደግ በቃች በጣም ደስ አላት እኔም ብድርዋን ለመመለስ አረብ ሀገር ተሰደድኩ እ/ር ይመስገን ሁሉም ነገር ኖረን ግን የድሮ ድካሙ አይንዋንም በጣም ያማታል ብትታከምም ብዙም አይደል ስሜቱ አለ ግን በደወልኩ ቁጥር እራሴን ወገቤን ስትለኝ ሳላገኛት አንድ ነገር ባልሆነች እያልቁ እጨነቃለሁ ፀልዩልኝ
    የማታ እንጀራ ይስጥሽ ትለኛለች ስትመርቀኝ ምንማለት ነው ስላት ልጄ በወጣትነት ግዜሽ ሲጠሩሽ አቤት ሲልኩሽ ወዴት ብለሽ ግዜን ታልፍያለሽ ካረጀሽ ግን ።።።።።።።።።
    እ/ር ይማርዎት እማማ የማታ እንጀራ ይስጥዎት እህቴ አታቅሺ ቀን አለ ቀና በይ ።።።።

    • @ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ
      @ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ 4 роки тому +4

      የኔ እህት ታሪኪሺ ከንጋ ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር አምላክ አይኖንም ለማየት ያብቃሺ አብዝተሺ ፀልይ እህት በስላም እዲታገኛቸው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሺ
      እኔም ሃረብ አግር መጥቼ ሳትልብስ ሳትበላ እኛ ከሰው በታች እዳንሆንብት ለፍታ ያለናት ያላብት ነው ሁሉን ሁና አሳደገችን እዲህ ሆና ያሰደገቺን አይዞሺ እማዬ ብይ ሰው ሃገር መጣሁ ምን ዋጋለው ልብሳን እንኮን ስልቀይርላት ወደ ምትወደው አምላኮ ተጠርታ ሄደች አሉኝ ሁሌም እደዛ ለፍታ ያሳደገቺኝ ባይኔ ይመጣን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ነፍሳን ከቅዱሳን ጋር ይደምርልኝ ከማለት ውጨ ምን እላለሁ

    • @misrakroyer4968
      @misrakroyer4968 4 роки тому +2

      Ayzoshe yene ehit,Egizabeher melkam new!!!!Egizabher yasbshewn hulu yadrgleshe 💕🙋🏽‍♀️

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 4 роки тому

      😢😢

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 4 роки тому +1

      Yene Malkem Yemata Injera Yistish. Tillik Mirikat Nahu Amen Bayi Ulle Idme zemanachaun yakoyilish Abatishin Nebsun yimarilin👈👈

    • @hanaalemayehu6866
      @hanaalemayehu6866 4 роки тому +3

      @@ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ አሜን አመሰግናለሁ እ/ር ነፍሳቸውን ይማረው አይዞሽ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 4 роки тому +9

    ወይኔ ጎረቤትየው ደግሞ በእውነት ንፁህ ልብ ነው ያላቸው ካለዎት ጨምሮ ይስጦት እህቴ ደግሞ አየዞሽ ከታገሱ ሁሉም ያልፋል እስከሚያልፍ ግን ያለፋል አይዞሽ እንደ እናትሽ ጠንካራ ሁኚ እናትሽ ቢኖራቸው ባይኖራቸውም እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ እና ጠንካራ ሁኚ

  • @fentawerke4904
    @fentawerke4904 4 роки тому +51

    መሲየ ሰው ላጡት ሰው የሆንሽ ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ይህች ልጅ ትሸለም የሚል እስኪ like

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 4 роки тому +12

    ቆንጅት እዉነትም ቆንጆ እሄ ውበት በታየዉ ፎቅ ቤት ዉስጥ ቢሆን ወርቅ ነበር ምትመስለዉ አይዞሽ እሄ የሆነዉ ዛሬ ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል አይዞሽ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 роки тому +32

    አይዞዎት እማማ ምኑ ይታወቃል እንደ እማማ ዝናሽ ዝነኛ ይሆኑ ይሆናል ስያዛዝኑ በ ፈጣሪ

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 2 роки тому +1

    ጎረቤትየው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፤ ሰእባዊነት ማለት ይህ ነው።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 роки тому +7

    ጋዜጠኛ መሲ እግዚብሄር ይባርክሽ ደካሞችን ጠያቂ ነሽ ምርቃናቸው ቀላል አይደለም

  • @godbless1506
    @godbless1506 4 роки тому +3

    ውይ ድስ የሚሉ እናት በችግርም ሁነው ያለማቋረጥ እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ አመስጋኝ ናቸው ለሁላችንም ትምህርት የሆነናል እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሌም የተመሰገነ አምላክ ነው

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 4 роки тому +6

    እይ ይች አለም አይዞት አናቴ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አህቴ አይዞሽ አታልቅሽ ታሪክን ቀያሪ የድግልማርያም ልጅ ለሱ የሚሳነው የለም ታሪክ ይቀየራል።

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 4 роки тому +11

    ወይኔ ጋዜጠኛዋ ግን ምን ልበልሽ እስካለሽ በደስታ ያኑርሽ
    የኔ እናት 😭😭😭

  • @tinnasweet2370
    @tinnasweet2370 4 роки тому +3

    እንዲህ ዓይነት እናቶች በየቦታው ሞልተዋል የኢትዮጵያ ቅርሶች ናቸው እና መረዳት አለባቸው ምርቃታቸው እራሱ ፀጋ ነው፡፡ አጠገባቸው ያላችሁ ሃብታም ተብየወች እባካችሁ ልብ የኑራችሁ አስተውሉ ገንዘባችሁን ብል በማይበላው ዝገት በማያበላሸው አስቀምጡ ማለት እንዲህ ዓይነቱን ቤት መጐብኘት ነውና አስቡበት፡፡ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ቀን ያልፋል ሲያልፍ ደግሞ በአንድ ጊዜ ነውና የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ትመሰክራላቸሁ፡፡ ለዚህ ሚዲያ ለበቁት እናት ግን ከልብ ከልብ በልዑል እግዚአብሔር በእናቱ ድንግል ማርያም ስም ምስጋና ይድረሳችሁ፡፡

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 роки тому +11

    ደስ የሚሉ ጠንካራ እናት ናቸው አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ አምላክ ምህረቱን ያውርድላቸው አቤቱ የኛስ መጨረሻ ምን ይሆን❓ለንሰሀ ለቅዱስ ቁርባን አብቃን

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 4 роки тому +108

    አናት ያላችሁ አደሜ ጤና ይሰጣችሁ ከስደት መልሸ የለአናታችሁ አና ለአባታችሁ ጠዋሪ ያደርጋችሁ ያደርግልን አሜን በሉ አንጂ

  • @bereketmulatu8513
    @bereketmulatu8513 4 роки тому +6

    መሲዬ እጅግ በጣም መመስገን ያለብሽ ሰው ነሽ፣ በምትሰሪው ስራ ሁላ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ🙏

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 4 роки тому +11

    ጎረቤቷ ፈጣሪ ይባርክወት የኔ መልካም እሴት

  • @ወሎወልድያወሎወልድያ-ኸ3ጐ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የሚመሰግን ሰው እንደት ደስ ይላል እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 роки тому +11

    መሲዬ እንደው እግዚአብሔር ያስታውስሽ !
    የኔ እናት አይዞት እናቴ ያመኑትን አይከዳም እግዚአብሔር ! የኔ ውድ እኔ ላልቅስልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም !!!

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 4 роки тому +6

    እማማ እግዚአብሔር አምላክ ጤናዎትን ይመልስልዎት 💞💞😍😍😍😍

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 4 роки тому +26

    አይዞሸ ማማዬ የኔ ውድ መረዳት እንኳን እጀኛ አይነት ምሰኪን ይቅርና ሀገር እርዳታ ይጠይቃል እና ውዴ አይዞሸ የሀገር ህዝብ ደግ ነው እባሸን ያብሳል ማማዬ ውዴ ፈጣሪ የህዝብን እጅ ይፈታላቹ🙏

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +6

    መድሐኒያለም ወዳጁን ይላክሎት በቅርቡ ችግሮት ተፍቶ ለማየት ያብቃን ።መሲ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርች የኢትዮጵያ እናቶች ችግርም ፡እመምም አይንካቸው ኢትዮጵያያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 4 роки тому +4

    የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት የአገራችን ሕዝብ ደግ ነው እንርደወታልን ማ ማየ

  • @ኑራየፍቅር
    @ኑራየፍቅር 4 роки тому +19

    ያረብ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምሪልን ያረብ የሁላችንም እናቶች አባቶች ክፉ አይካብን

    • @ksataif3733
      @ksataif3733 4 роки тому

      መሢ በምን እንደምመስልሽ ታዊቂያለሽ በኢትዮጽያና በባንዲራዬ ከላይ የተሠጠሽን ስጦታችን ነሽ፡ተበረኪልን፡፡

  • @yedilfana8206
    @yedilfana8206 4 роки тому +4

    ጎረቤትየው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፤ ሰእባዊነት ማለት ይህ ነው። እናታችን እግዚያብሄር ይማሮት አይዞን የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን።

  • @እንቆጳየጉዱካሳ
    @እንቆጳየጉዱካሳ 4 роки тому +28

    ለካስ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ማለት ትልቅ ምርቃት ነው መሲ እና መላው ኢትዮ ኢንፎዎች ተባረኩ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ😘😘

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 роки тому +8

    አይዞሽ ቆንጂት መንግስትም እርዳታ ይጠይቃል አትሳቀቃ መስ አንቻን የወለደች እናት መሃፀና ይለምልም ጥቆማም የሰጡት እድሜ እና ጤና ይስጦት እማማ አይዞት

  • @tigisthussen9470
    @tigisthussen9470 4 роки тому +3

    መሰረት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት የምትሰሪው መልካም ስራ ነው ዘርሽ ይባረክ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 роки тому +5

    እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት መሲየ እግዝአብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hirutgesess5283
    @hirutgesess5283 4 роки тому +21

    የእኔ አናተ አይዞት እህቴም አታልቅሽ ቀን ያልፋል

  • @ነኢምYouTube
    @ነኢምYouTube 4 роки тому +7

    አይ እናትኮ ክብር ለእናቶች እድሜና ጤና ያረብ

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 роки тому +50

    እህህ እኔን እናቴ ምናለ ሀብታም ሆኝ የተቸገረውን ሁሉ በረዳሁ😭😭ኡፍ እናት ተቸግራ ተርባ ማየት ያማል😭😭😭😭
    አሁን እሄ ምኑ dislike ያስደረጋል አይ ሀበሻ🥺

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 роки тому +12

    የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት ።

  • @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
    @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 4 роки тому +5

    ተመስገን ነው በስማም እንደ ደሀ እግዚአብሔርን አመስጋኝ የለም እውነት ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ነው አሁንም ተመስገን ተመስገን ተመስገን ነው።

  • @emuemuye1928
    @emuemuye1928 4 роки тому +9

    እግዚያብሄር ይጠብቆት እርሶም ለልጆቾት ያስባሉ ልጆቹም ያለናት ባዶ ናቸውሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 роки тому +34

    እፍፍእናትንስ፣፣አይክፍት፣ጋዜጠኛዎ፣እመቤቴ፣ትጠብቅሺ፣እውነት ላች፣ቃላት አጣውልሺ

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማሮት እህቴ አይዞኝ አታልቅሺ ሁሉም ለበጎ ነው ማለፉ አይቀርም ለናትሽ ስትይ ነው ቢስተካከልልሽ ሰርተሽ የምትኖሪ ወጣት ነሽ አይክፋሽ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 4 роки тому +1

    አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር አለ እናትሽንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ጎረበቷም ጋዝጠኛዋም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @udgegd613
    @udgegd613 4 роки тому +5

    መሲዬ አንቺን። እግዚአብሔር። ይባርክሽ። አንቺ ቅን ሰው ያስብሽበት ድረሺ እእቴ

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 4 роки тому +5

    አንፎዎች አላህ ይርዳችሁ በጣም ደስ ነዉ የምትሉት ስመለስ እንደዉ በጎ አድራጎቶችን መፈለጉን ነዉ ምያያዘዉ አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    የኔ ውድ እህት አልቅሰሸ አሰለቀሰሸኝ አይዞሸ ቀን ቀና በይ ቀን አለ እህቴ

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 4 роки тому +3

    አይዞን እማዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አሁን ላይ እርፍ ብለው ይጦራሉ ማማዬ አስለቀሱኝ የፈጣሪ ስም እናት ምንጊዜም እናት ናት እኮ መተኪያ የሌላት እህህህህ

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 роки тому +4

    😭ያአላህ እናቴዋ ኡፍ እኔ ለእናቴ ብዬ ነው ካገሬ የወጣሁት ሁላችንንም ከእንደዚህ አይነት ችግር ይጠብቀን

  • @hareggeda7758
    @hareggeda7758 4 роки тому +11

    ስልክ ካላቸው ስልካቸውን አስቀምጡ እና ሁላችንም የቻልነውን ያህል እንረዳለን አይዞት የእኔ እናት

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 4 роки тому +3

    አላህ የእናት እና አባቴን ነገር አደራህን ያረብ አንተው ጠብቅልኝ ከመጥፎ ነገር እና ከሰው ክፋ ጠብቅልኝ ያረቢ አንተው ከለላ ሁናቼው ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ ውድ ቤተሰቦቼ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    የኔ ውድ እናት የርሶ እድሜ ያርዝምሎት ለልጆቾን ማን እንደ እናት አለ በምድር ላይ ከልጆቼ ያሰቀድመኝ አሉ እሳቸው ታመው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት♥♥♥

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 4 роки тому

    የሠዉ ልጅ ከሁሉም በላይ እምነት ይኑርን እግዚአብሔር እኮ ታላቅ ነዉ እድሜ ለቅን ኢትዮጵያዋን አምናለሁ ሂይወታችሁ ይቀየራን መሲዬ ተባረኪ እህቴ🙏

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ለመስማት እራሱ ይሠቀጥጣል እረ ወገን እንተዛዘን ነግ በኔ ነው

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 роки тому +3

      _የሳዘነኝ የልጃቸው ጥሩታ 100 ግፍ ነው_

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 4 роки тому

    መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምስኪን እናቶቻችንን ለአለም የምታአስተዋዉቂ እግዚአብሔር አምላካችን ውለታሽን ይክፈል

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 роки тому

    እውነትም ቆንጅት እርጋታሽ ንግግርሽ ማስደሰቱ የእኔ እህት አይዞሽ እህታለም የምታምሪ ውብ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ይለወጣል ረጅም እድሜ ይስጥልሽ እማ ሽታዋ ብቻ ያጠግባል የእናት 😍

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 4 роки тому +10

    አፍፍፍፍፍ አናት አልሜ ክፉ አይንካሸ ኦ ፍጣሪ ሆይ ለእናቴ አደሜ አና ጤና ሰጠለኝ የአጀዋ ምሩኩሰ እንዲሆናት

  • @misraksisay290
    @misraksisay290 4 роки тому

    መሲየ. ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጨለማ ውስጥ ላሉ ምስኪኖች ብርሃን ሁነቫል. እማማ አዞት ።ፈጣሪ እድሜ ይስጦት

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እማማ

  • @firtunateshome1880
    @firtunateshome1880 4 роки тому

    እናቴ በጣም አመስጋኛ ኖት ፈጣሪ ከርሳ አይለይ ጤናውን ይስጣት መሲ ተባረኪ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 роки тому +6

    እማማ እረዥም እድሜ ይስጦት እንዴት እንጀምር እናስተባብር እኔ አፈር ልብላሁ ምን ላድርግሁ

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 роки тому +1

    ምስኪን። እማማ እንኳን እርሶ። እኛ ወጣቶችም። ይደክመናል። እህት አታልቅሺ ፈጣሪ። ለበጎ ነው

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid5137 4 роки тому +8

    ህክምናው ጥሩ ቢሆንም ከዕድሜም ጋር የሚመጡ ችግሮች ስላሉ የበለጠ ፀበል ይጠጡ
    በተጨማሪ ይቁረቡ. ፀበል አይለያቸው

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 роки тому

    አቤት የእናቶቻችን የእምነት ጥንካሬ የእናንተ ጸሎት ነው እኛንም ያኖረን። ለእናታችን ጤናቸውን መልሶ ረጅም እድሜን ያድልልን የእኔ እናት ማማራቸው እናቴን መሰሉኝ ❤️ እናት ኩርትም ብላ እጇ አጥቶ ማየት ያማል እናት አትጣ ገመናችን ሸካፊያችን አስትንፋሳችን ናት እማ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥልን 🙏🙏

  • @asterbelay3565
    @asterbelay3565 4 роки тому +1

    መልካም ጎረቤት እግ/ር ይባርኮት የቆንጂት እናት አይዞት ይህንን የሰሙ ዝም እንደማይሉ እናምናለን አይዞሽ ።ቴሌፎን አስቀምጡ።

  • @ሀረግሀረግ-ጨ9ፀ
    @ሀረግሀረግ-ጨ9ፀ 4 роки тому +6

    እማምዬ እመብርሀን ትድረስልዎ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 4 роки тому +6

    ወይኔ የእኔ እናት አይዞት እድሜ ካለ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ባለን ነገር እንረዳዳለን እናቴም እንደዚህ ደክማ እኛን ለማሳደግ እንደወጣች ቀረችብን የመኪና እራት ሆነች እኔም በስደት የምገላታው ለእናቴ ብዬ ነበር አሁንስ ደከመኝ እናቴ😭😭

    • @justinludlow9709
      @justinludlow9709 4 роки тому

      Ayzosh konjo yenatshen nebs yemareln, lala dekama enat merdatm enateshen endemrdat new, we’re all one Ethiopia

  • @mimek5733
    @mimek5733 4 роки тому +49

    የስልክ አድሬስ ወይም ያካውት ቁጥራቸውን ብታጋሪን ጥሩ ነው

    • @OfficialEthioinfo
      @OfficialEthioinfo  4 роки тому +8

      0920044945
      Awash Bank 01320027852700

    • @mimek5733
      @mimek5733 4 роки тому +4

      ያካውት ቁጥር ከይቅርታ ጋር

    • @aabb-im4jw
      @aabb-im4jw 4 роки тому +1

      Ale eko video lay

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 4 роки тому +2

      @@mimek5733 የአካውት ቁጥሩን ደውሎ ማግኘት ይቻላል

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 4 роки тому

      @@sara-sq4fe ትክክል

  • @shebireketema2337
    @shebireketema2337 4 роки тому +7

    ውይ የቆንጅት እናት ለፍተው መጨረሻዎት በሽታ መሆኑ ያሳዝናል ቆንጅትን የመሠለች ጠንካራ ልጅ አለችዎት እግዚአብሔር ይርዳዎት፡፡

  • @ብርትኳንየአዋሽልጅ
    @ብርትኳንየአዋሽልጅ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እናቴ

  • @vakbvbdlvg7953
    @vakbvbdlvg7953 4 роки тому +4

    እማ ውይ እሳት ተገብግበሽ በማረፊያሽ ግዜ አጣውሽ እማማ እድሜ ጤና ይስጦዎት አይዞዎት

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 4 роки тому +15

    ወይ አንቺ ጋዜጠኛ እንዴት እመብርሀን ትወድሻለች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @meserettamriu2859
    @meserettamriu2859 4 роки тому

    መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት ....ተባረኪ እናቴ አሁንም እድሜ ይስጦት...

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    ይኤ ዩቱበር ቃላት የለኝም መሲ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 роки тому +1

    መሲ ያንቺ ነገር እኮ እግዚአብሔር ይክፈልሽ ከባደራባውቼሽ ጋር ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ይርዳዎት እናቴ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 роки тому

    እደው ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔናት ለተቸገሩ የምትደርሺላቸው ከፈጣሪጋር መልካም መስራት ለራስ ነው ገዜጠኛ መሰረት ተባረኪ

  • @hanaalemayehu6866
    @hanaalemayehu6866 4 роки тому +25

    ብእ/ር አትታዘብኝ እና ይሄን ፕሮግራም ከመውደዴ የተነሳ ፈጥኜ የማየው እኔ ነኝ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    በዚህ ዘመን ደግነትና ቅንነት መተጋገዝ መተባበር ለእኛ ኢትዮጵያውያን የደማችን ስር ሊሆን አይገባል ደግነትን እንያዝ

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 4 роки тому +9

    Dislike የምታደርጉት የሴጣን ቁራጮች የእናት ፍቅርን የማታውቁ የሰው ዝቃጮች ናችሁ

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 4 роки тому +10

    አቤት እኛ እንዲ ባለድሕነት ውስጥ ሖነን እርስበርስ እንባላለን 😭

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 4 роки тому

    መሲ ስውድሽ እኮ እግዚእብሔር ብርክ ያርግሽ ብሩክ ሁኝ ድምፅሽ እራሱ ሲያምረኝ አነጋገርሽ ልበ ንፁህ ነሽ

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 роки тому

    የእኛ ሀገር ሰው ቢቸግረውም ሲጠየቅ እግዚአብሔር ይመስገን ይላል ረጅም ዕድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን እናቴ ጌጤ ማዕረጌ ዞሮመግቢያዬ ነሽና እንዲሁ ሆነሽ ኑሪልኝ ኑሩልን እማ🙏ሀገራችን ለሞተላት ሳይሆን ለገደላት ነው ምትሆነው💔 አሁንም የተጀመረውን ጦርነት በቃ ይበለን ሰቀቀኑ ለእናቶቻችን የውስጥ እሳት የማይጠፋ ሀዘን ነው እባካችሁ እንፀልይ 💔😭💔🙏

  • @Tube-oj5gw
    @Tube-oj5gw 4 роки тому

    አይዞሽ እናትዬ አችም እደናትሽ ጠካራ ሁኒ እህቴ አታልቅሽ እናትሽ አንች ስታለቅሽ ይጨቃቸዋል አይዞሽ አለሁልሽ እናቴ እያልሽ አበርቻቸው በጣም ልብ የሚነካ ሒወት አሳልፋችሇል አሁንም ሁሉም ነገር ያልፋል ጠክሪ እሄት አለም አይዞሽ እማዬ ጤናወትን ይመልስልዎት

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 4 роки тому

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጤናዎትን ይመልስልዎት እህቴ የእናት ነገር። ያስለቅሳል አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል የኛ ሰው ቸር ነው።

  • @ስምህስሜንለወጠው
    @ስምህስሜንለወጠው 4 роки тому +1

    እግዚአብሔ መዳፍ ላይ የተቀመጡ ሰፊ እጁን እያዩ ያመሰግናሉ እማማዬ ተባረኩ ከአፎዎት የሚወጣው የምስጋና ቃል እረፍት ይሰጣል ነገሮዎቱን በሙሉ ለሀያሉ ጌታ ሰተዋል ፍፃሜዎት ያማረ ነው የሚሆነው ።አመስጋኝ አደበት ይስጠን

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    መልካም ጎረቤት ኖት እማማ እግዚአብሔር ይስጦት

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጎብኛቹ እማምዬ !!

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 4 роки тому +8

    በጣም የሚያሳዝነው በ50 ብር በየቀኑ ሁለት መቶ እንጀራ አስጋግረው በእረፍት ቀናቸው ልብስ አሳጥበው ያማል እናት ለእናት ያማል ያማል

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 роки тому +2

    አይዞሁ"አሏህ "አሏህ ያግዛችሁ"አታልቅሽ"እህት"አላህ ይዘንላችሁ"

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 4 роки тому

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እዚህ መተሽ በማየትሸ የብዙዎች ሰዎች ህይወት አሰቀይረሻል

  • @norhosaennorr1432
    @norhosaennorr1432 4 роки тому +1

    በጣም ያሣዝናል እዱኒያ

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 4 роки тому +1

    እናት እሳቸዉን እዳስታወሱ እግዚአብሔር ይባረኮት እዉነት መልካም

  • @afgfxxdfghuui9016
    @afgfxxdfghuui9016 4 роки тому +19

    ለሀገሩ የሞቶ ወታደር ጡረታው ሞቶ ብር ያሳዝናል ወንበር ላይ ለተቀመጡ ከፍተኛ ጡረታ ይሰጣል
    ለምን ስለሀገሩ ብሎ ሁሉን ትቶ ለሞተላት ጡረታ ተቀነሰ ?????

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 4 роки тому +1

      ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የተባለው እኮ ለዛ ነው። አገርን የሚበላ የሚገድል በሰአት 1000000 ይበላል የሞተው ላገሩ 100 ብር በወር ይበላል

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 4 роки тому

      😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 роки тому +7

    የኔ እናት አስለቀሱኝ

  • @መዲየድንግልማርያምል-ኘ6ፐ

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጤናውት ይስጦት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይዞት

  • @abay5630
    @abay5630 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝልሽ እህቴ የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ነግዜዉ ነዉ ሊነጋ ሲል የጭለማዉ ድምቀት ይበረታልና 🙏🙏🙏

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam 4 роки тому +3

    እንደው መሢዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ያቆይሽ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 4 роки тому

    ሰላም ለናተ ይሁን መሲዬ. ምን እንደምልሽ. አላውቅም. ጌታእየሱስ. ዘመንሽ ይባረክ. እግዚአብሔር. ከአንበሳ አፍ ፈልቅቅዎ ለእናታችን ያዘጋጃል. የኔ እናት. እውነት የኛ ቤት ታሪክ ነው በእርስወውስጥ. እናቴን. አየዋት. የኔም እናት በሰው ቤት እሳት ተቃጥላ ነው ያሳደገችን.

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 4 роки тому

    እናት እምዬ አይዞት እድሜ ይስጦት እኛም ልጆቾትነን እጠይቆታለን ፈጣሪ ይማሮት