ሙስሊም ነበርኩ ብሎ የቀጠፈው ክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @sameerasoso6094
    @sameerasoso6094 25 днів тому +14

    ቢስሚላህ ማሻአላህ ተባርከላህ አዛኑ ሲያምር ያስላም አልሀምዱሊላህ እሥልምናን የውፍቅከን ጌታ

  • @amanmohammedaman4259
    @amanmohammedaman4259 25 днів тому +10

    ወንድሞቼ አላህ ሱብሃነወተአላ እድሜያችሁን ያርዝምልኝ እውቀታችሁን ይጨምርልኝ ለ አላህ ብዬ እወዳችኃለሁ በዳእዋችሁላይ አበበ ተሳደበብላችሁ ከበደ አትወርፉት 😂😂😂 ያአንድ አባት ልጅ ቢሆኑም አስተሳሰባቸው ይለያያል ብድር ከፋይ አላህ ነው በአንዳንድ ጠማማሰዎች ምክንያት ሌሎች ብዙ ጥሩሰዎን እናጣለን

  • @AjjAjj-eq1xg
    @AjjAjj-eq1xg 3 дні тому +1

    ጅብ አሉ በድሮ ዘመን የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ አሉ

  • @Hmmm-w3h
    @Hmmm-w3h 6 днів тому +2

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤ማሻአላህ ማሻአላህ ደስስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ዕውቀት በውቀት ላይ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሞቸ

  • @AshGyyij-ch3dt
    @AshGyyij-ch3dt 5 днів тому +1

    ወድሞቸ እደት ደስ እደምትሉ እሰይ በርቱልን ኢንሻ አላህ በጀነት ያገናኘን

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 26 днів тому +10

    ሹርጡ ሶላት ስንት ነው ሲለው ሱረቱ ማለት ምን ማለት ነው አላለም 🤣🤣🤣🤣 ወይኔ እንዴት እዳሳቀኝ 😂

  • @HalemaAbdo-y1h
    @HalemaAbdo-y1h 5 днів тому +2

    የኔጀግናወንደሞች፦አሏህይጠብቅልኝ።

  • @ZeheraJemal
    @ZeheraJemal 25 днів тому +4

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት
    ጀዛ ከአላህ ኸይር ጀግኖቻችን ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ

  • @zaharu6-2
    @zaharu6-2 24 дні тому +10

    እኔ የተማርኩት የጥንቱን እስልምና ነው አላለም 😂

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 19 днів тому

      ታቦት ሚሸኙትን ሙሰሊሞች ነዉ😂😂😂😂አአኡዙቢላህ አሁንም አሉ አማራ ክልል አልሀምዱሊላህ ታቦታችን ገባ ሚሉ አሳፍሪ ሙሰሊሞች ኢሰላም ሀቅ ሆኖ ማይታፈርበት ቀጥ ያለ መንገድ ነዉ አላህ ይዘንልን🤲🤲🤲🤲

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 18 днів тому

      😂😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂

    • @HayatNuru-v7o
      @HayatNuru-v7o 8 днів тому

      😂😂😂😂😂

  • @Erusha836
    @Erusha836 26 днів тому +16

    ወሏሂ በሳቅ ፍርስ ልል ምንም አለቀረኝ ሁሷችን በርታልን ትለያለህ🎉🎉🎉🎉

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 20 днів тому +2

    ሁሱና ጀምአዎቹ እነ ኢምሩ ዛህርዬ ለሀቅ ታጋዮች ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @ShamilaGeletuShifa
    @ShamilaGeletuShifa 4 дні тому +1

    Selelahu alehe weselem 🕋 ☝️🤲 yarebe

  • @gemaladem1957
    @gemaladem1957 5 днів тому +1

    Asw ሁሴን አላህ ከአንተ ጋር ይሁን እባክህ ሰወቸ በየትያዉም መንገድ። ይምጡ በጰባይ መልስ ላቸዉ ልክ አይደለም
    ሰወየዉ በትግሰት

  • @tydg5284
    @tydg5284 24 дні тому +5

    አላሁክበረ❤ አዞኑ ን ስ ስማ የኔማልቀስስ😢

  • @jfdfjr3827
    @jfdfjr3827 2 дні тому +1

    ماشاءلله

  • @SusuKocha-l9m
    @SusuKocha-l9m 22 дні тому +4

    አየ ሁሱ ጥበበኚ ነውኮ😅😂😂😂😂😂

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 26 днів тому +8

    ሁሱ በጣም ጎበዝ ሲለው 😁😁😁🤣🤣

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 25 днів тому +2

      🤭😁🤭🤭🤭🤭

  • @temrietemrie
    @temrietemrie 22 дні тому +5

    😂😂😂😂😂 ወየዉአላህየ ሳታዋርዲ ግዴለኝ😂😂 ቅሌት ቱቱቱ

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 8 днів тому +1

    እህቶቼ ባአላህ ዱአ አዲርጉልኚ ቁረአን አልገባኚ አለ 😢😢😢😢

    • @DagmawitChernet
      @DagmawitChernet 5 днів тому

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እውነትን ፈልጊ🥺

    • @SeidAmakel-q9f
      @SeidAmakel-q9f 4 дні тому

      አላህ ይገዘን

  • @SusuKocha-l9m
    @SusuKocha-l9m 22 дні тому +5

    አየ ሁሱ ጀግና ነህኮ😂😂😂😂🎉🎉

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 23 дні тому +5

    ወይኔ ሳላህ እስቲንጃ ስንት ረዓ አለው 😁😁😁😁😁

  • @MuhammedMesga
    @MuhammedMesga 5 днів тому

    ሁሱ ዋዋዋዋ አሰላሙአልይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻአላል በነገራችላይ በኢትዩጻያ ስት ፐርሰት ይሆናል ሰለምቴወቹ በአላህ ماشا اللة 👍👍

  • @فاطمةالسلفيةزهرةالسنة

    😂😂😂😂😂ወይኔ ደብሮኝ ነበር ኢማሙል አዞም ድረስ ነው የቀራውት ሲል በሳቅ ነፈርኩኝ

  • @Quranchannel42
    @Quranchannel42 26 днів тому +7

    ማሻአላህ በርቱልን ጀግኖች አላህ ያግዛችሁ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 25 днів тому +12

    ኡፍ ወድሞቼ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኔ ቃል የለኝም ወላሂ ድካማችሁ ይቁጠርላችሁ 😔😍

    • @DhDh-z7h3z
      @DhDh-z7h3z 22 дні тому

      @@qtrdoh2067 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 25 днів тому +7

    ኢማሙልአዕዞም የጥንቱን እስልምናነው የተማርኩት አላለም ክክክክ

  • @zed9651
    @zed9651 24 дні тому +5

    አይሰማ የለም ኢማሙል አዚም አላለም😂😂😂 አታዋርደኝ አላአህየ

    • @DhDh-z7h3z
      @DhDh-z7h3z 22 дні тому

      @@zed9651 😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍

  • @Hayat-jv6pl
    @Hayat-jv6pl 24 дні тому +3

    Allah rewarded u guys 🎉🎉🎉

  • @hhgfrgdg88
    @hhgfrgdg88 25 днів тому +4

    جزاكم الله خير

  • @FuFi-t8y
    @FuFi-t8y 25 днів тому +4

    አሰላሙ አለይኩም እስቲ የሁሱን የውስጥ ስልክ ወይም የላይቭ ሊኩ ያላችሁ በአላህ ተባበሩኝ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 21 день тому

      ቲክቶክ ይሄን ለመከታተል ስል ቲክቶክ ላውርድ እያልኩ ነው ቲክቶክን አሎደውም

  • @mkeya123
    @mkeya123 10 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይርዳቹው በርቱላን ጀግኖች ❤❤

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ 25 днів тому +4

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አለማጣ
    @አለማጣ 8 днів тому +1

    ክክክክክክክ አጭበርባሪ እያልከኝ አላለም ለማምለጥ ስፈልግ ወይኔ ዘንድሮ

  • @MyHonor-l4n
    @MyHonor-l4n 24 дні тому +5

    አላህ ጀዛችሁን ይክፈላቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @Bilal_Alhabeshi
    @Bilal_Alhabeshi 26 днів тому +28

    ኢማሙል አዕዞም የሚባል ኪታብ ድረስ ቀርቻለሁ አላለም😅😳😆

  • @Khayria-g9q
    @Khayria-g9q 25 днів тому +2

    Masha alllah allaha yexebiqa hu yeny jeginah ❤

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 9 днів тому +3

    ክርስቲያኖች የሙስሊም መመሪያ ቁርአን ነው :: ለተፈለገው ጥያቄ በቂመልስ አለው

  • @MuradBerta-h9x
    @MuradBerta-h9x 6 днів тому +1

    ኢንሻ አላህ ይሰልማል

  • @huda._.010
    @huda._.010 25 днів тому +5

    ሁሱ ያሰላም አለይክ ሁሌም ሙስሊም ነበርኩ እያሉ የሚቀጥፉትን ሰወች እንደዘዚህ እያዋረድክ ሸኛቸው ። አትለፋቸው ። ነፃነት የምትባል ቀጣፉ አንተ ቤት ገብታ ሙስሊም ነበርኩ ብላ ስትቀጥፍ ለምን አሳለፍካት ?

  • @ahmedali-t4n3m
    @ahmedali-t4n3m 9 днів тому +1

    አሠላም አለይኩም ሁሡ ደህናነህ እኔ ጥያቄየ ሦላት የማይሠግድ ሠዉ ፆሙ እንደት ይታያል ከተመቸህ መልሥልኝ

  • @sameerasoso6094
    @sameerasoso6094 25 днів тому +2

    جزكم الله خيرا أخي الله يعطيكم العافية جميعا 🌺🌺🌺🌹🌺

  • @hikmahikma9195
    @hikmahikma9195 24 дні тому +2

    mashalllh.wedmoche allh yechemrlaachu

  • @hikmahikma9195
    @hikmahikma9195 24 дні тому +2

    allhukber

  • @مدينةاثيوبيا-ث7د
    @مدينةاثيوبيا-ث7د 7 днів тому +3

    ሰውየው እደጠጣ ነው የመጣ ሰክራል

  • @MuzemilEdris-k4v
    @MuzemilEdris-k4v 9 днів тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይርዳችሁ አረ ለኛም አስተምሩን

  • @DhDh-z7h3z
    @DhDh-z7h3z 25 днів тому +3

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FetihaFeti-w2s
    @FetihaFeti-w2s 25 днів тому +3

    አላሃምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @Khayria-g9q
    @Khayria-g9q 25 днів тому +2

    Masha allha 🎉🎉

  • @Semira-dg9ho
    @Semira-dg9ho 17 годин тому +1

    አሠላሙአለይኩምጥያቄአለኚእንደትብየነዉየምጠይቀዉያጀመአ

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd 9 днів тому +1

    ዘሎ ጥልቅ መውጫው ጭንቅ ሆነ እኮ ሰውዬው ክክክክክ ወይ ቅሌት ክክክክክ

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 15 днів тому

    እንኳንም ሰለ ሙስሊም በመጠኑ አስተማራችሁኝ ይበቃኛል high copy and mixed ከመጸሀፍ ቅዱሰ እና እንግዲህ ነጻ ፍቃድ ለዚህም ይሰራል እንኳን ሙስሊም መሆን ዛፍም ማመን ወይም ምንም አለማመንም የነጻ ፍቃድ ነው እናንተ ግን ጎበዞች ናችሁ ለኔ ግን ጥሩ እውቀት በትንሽ ግዜ ሰጣችሁኝ እምኔቴን እንድወደውና በቅድስት ስላሴ ማመኔ ልክ እንደሆነ አምኛለሁ ተባረኩ ነጻ ፍቃዳችሁን አከብራለሁ የኔንም እናንተ ,,,,

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 25 днів тому +4

    እህት ወንድሞቼ ላአላህ ብዩ ከልብ ነው ማክብራቹእና ምወዳቹ በርቱ ጥክሩ ጀግኖች ነቹ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃቹ

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 18 днів тому

      አላህ ይወደድሽማሬ

  • @FaizaHabib-c6e
    @FaizaHabib-c6e 11 днів тому +1

    ወድሜ አላህ ይምረህ ቀጥተኛው መገድ

  • @AdemSeid-w1v
    @AdemSeid-w1v 20 днів тому +1

    አላህ ይጠቦቅህ ወድሜ ሁሱ

  • @MaixMaix77
    @MaixMaix77 24 дні тому +2

    Husu emran salah smizo Zahra
    الله يحفظكم ويسدد قولكم ويثبت فلبكم ويهديكم ويهدي بكم سبل السلام ويختم عليكم علي دنل الإسلام ألهم اميييييييين

  • @BerihunAdeme-e3u
    @BerihunAdeme-e3u 25 днів тому +4

    ሡበሀንአላህ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    አላሁአክበር ☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @mubark7632
    @mubark7632 6 днів тому +1

    የሚገረም ሰው ሙሴ ለእስራሂል ከሆነ ለኛስ አላለም እውነት ተነግራሀል

  • @FayzaMustefa-t6s
    @FayzaMustefa-t6s 26 днів тому +6

    ሹሩጡል ኢስቲንጃ 😂😂😂😂😂

  • @HdHd-i2g
    @HdHd-i2g 25 днів тому +4

    ሳያመልጥ ተይዟል አንዴም አንዲት ወገን በዚህ መልኩ ስታሽቃብጥ መጥታ ግን ወንድም ሁሱ ጉድ አደረጋት አቤት የነሱ ቅፈት ውሽት ወላሂ መቼም ቢሆን ዩትም አይደርሱም በዚህ ተግባራቸው

  • @ZainabkamikZainabkamil
    @ZainabkamikZainabkamil 17 днів тому +1

    ማሻ አለህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አለሁ ወአክበር

  • @SaediaHussen
    @SaediaHussen 20 днів тому +1

    Masha allah dase yemel temehert

  • @amanmohammedaman4259
    @amanmohammedaman4259 25 днів тому +3

    በትንሽ ሰዎች የፈተጠራ ውጤትና የጥመት መንገድ ብዙ ቢሊዬን መሃይማን ታስረው ወደገደል እየተነዱነው ስለዚህ እነሱን ማዳን ስራችን ከሆነ እነሱጋ እንዳንደርስ የሚጋርዱንን ጠማማሰዎች በትግስት ከመንገዳችን በማስወገድና ለነዛ ሰዎች መድረስአለብን ።
    ለምንድነው የሚሳደቡት ብትለኝ ይህን ውርዱታቸውን እነዚያ ምንም የማያውቁ የተባሉትን ብቻ የሚከተሉሰዎች እንዳይሰሙአቸው ስለፈለጉነው ሚሳደቡት

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 18 днів тому +1

    ወላ😂😂😂😂በጣም ነው😂😂የሳኩትትት😂😂

  • @Hayat-jv6pl
    @Hayat-jv6pl 24 дні тому +3

    Marshall ❤🎉🎉🎉🎉

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 21 день тому +1

    ወይኔ ሆዴን አመመኝ በሳቅ ተው ግን ክርስቲያኖች በህይወታችሁ አትጫወቱ ተመለሱ እባካችሁ ተመለሱ ተመለሱ ተመለሱ በጊዜ ሁሴን ሲጠይቀው መልሶ ይጠይቀዋል ቢመልስለት እኮ ሌላ ጋር ሄዶ ሙስሊም ነኝ ይሄን አውቃለሁ እያለ ሊቀጥፍ እኮ ነው😂😂

  • @frdosmizanu
    @frdosmizanu 17 днів тому +2

    እንዴ እኔም ግራ ገባኝ እኮ ሰላት አመሰት አይደለም ማለት ምን ማለት ነው

    • @heyuti
      @heyuti 14 днів тому

      ሹሩጡ ሶላትአምስት አይደለምነው እህትየ

  • @ShamilaGeletuShifa
    @ShamilaGeletuShifa 4 дні тому +1

    🥰🥳🤩😍🥰😍✌️

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 26 днів тому +5

    ይህ ቀጣፊ ነዉ ሙሰሊም አደለም ዉሸት ነዉ😅😂 አታዋረደን😂 ዞሮ ይጠይቃል ደግሞ

  • @EmuSuzana
    @EmuSuzana 17 днів тому +1

    አላህ ሂዳ ይስጥህ ወድም አላህ ላተም ለኛም
    ሂዳ ይስጥህ ለኛም ሂዳ ይሰጠን

  • @Kamila-h2r
    @Kamila-h2r 20 днів тому +1

    መሸአለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mercymercy7859
    @mercymercy7859 20 днів тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IBRAHIMSEID-z6u
    @IBRAHIMSEID-z6u 12 днів тому +1

    ማሻኣላህ ወንድሞቼ

  • @Ametu-p4m
    @Ametu-p4m 10 днів тому +1

    OH? ALLAH GIVE YOU PLENTY OF KNOWLEDGES

  • @HalemaAbdo-y1h
    @HalemaAbdo-y1h 5 днів тому +1

    አሏሁ፤አክበርያረብ

  • @Khayria-g9q
    @Khayria-g9q 25 днів тому +2

    Allah akiber

  • @zenaomer6241
    @zenaomer6241 20 днів тому +1

    ሁሴን አትቸኩል ተረጋግተህ ስማ ተረጋግተህ አስረዳ እስላም ሆኖ ጃሂል አለ ፡፡

  • @WasKan-nf6jf
    @WasKan-nf6jf Годину тому +1

    ጥያቄ ማቅረቢያ በየት ነው

  • @Ametu-p4m
    @Ametu-p4m 10 днів тому +1

    Husu jegena keep up

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 18 днів тому +1

    😂😂😂😅😅😅😅😂😂ወየው😂😂ሁሱ😂😂😂

  • @HilemaEdr
    @HilemaEdr 10 днів тому +1

    አላህን ፍሩ ክርሥቲያኖች አታጭበርብሩ

  • @mustefahusen6595
    @mustefahusen6595 25 днів тому +4

    አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 10 днів тому +1

    አየቀውም

  • @EmuSuzana
    @EmuSuzana 17 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂
    ወንድ ሁኖ ሰለ ሶላተል ጀናዛ የማያቅ ሙስሊም የለም !!!

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 20 днів тому +1

    😢😂😂😂😂😂 ከ እስልምነ ወደ ክርስትና ስእልነ ጠኤት

  • @Jamila-y9t
    @Jamila-y9t 16 днів тому +1

    Masha Alha

  • @adbrmanShefa
    @adbrmanShefa 4 дні тому

    ይገርመል

  • @مباركالخلا
    @مباركالخلا 2 дні тому

    አኡዙቢላህ አሳፋሪ ሀይማኖት ያላቸዉ ካፊሮች

  • @Aminaali-x4z
    @Aminaali-x4z 21 день тому +1

    አላሁ አክበር

  • @makeyaomar1055
    @makeyaomar1055 13 днів тому +1

    አላዉቅም አስረዱኝ ማለት አይበልጥም

  • @HalwaTiyub
    @HalwaTiyub 25 днів тому +2

    የባሰ አለው 😂😂😂

  • @abduabdalla7950
    @abduabdalla7950 3 дні тому

    Barekelah

  • @huda._.010
    @huda._.010 25 днів тому +2

    ሲጀመር በክርስትና መዋሸት ነውርም ሀራምም አይደለም እንደውም ቅጥፈት የመጀመሪያው የእምነታቸው መሰረት ነው ። ማስረጃም ጳውሎስ ለእግዛቤር ክብር ብሎ መዋሸት ይቻላል ብሏል

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 18 днів тому

      😂😂😂😂እኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ😂😂😂😂😂😂ኮ

  • @FatumaIssa-c4l
    @FatumaIssa-c4l 24 дні тому +2

    በራሱ አንደበት አጥንቶ እንደመጣ እራሱን ሲያጋልጥ

  • @rosemoon-k9n
    @rosemoon-k9n 24 дні тому +2

    Mashallah

  • @KesimRadi
    @KesimRadi 20 днів тому

    አለሀ ይጨምርለቹ

  • @SitraLove-i2h
    @SitraLove-i2h 2 дні тому

    Yena maroche berry allhe yagezachu

  • @Fatma-yw7ye
    @Fatma-yw7ye 18 днів тому +1

    ወየት ያቀዋል

  • @EmuSuzana
    @EmuSuzana 17 днів тому +1

    እውነቱ ይመራቸዎል

  • @cgf8399
    @cgf8399 25 днів тому +1

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ክርስቲያኖችእኳ ያሳዝናሉ በማይመልክተችዉነዉየሚገቡት አሏህሂዳይስጣችዉ