Already you have finished your turn why are you talking now and then, if you didn't answer any questions it is better to remind other people about the truth! He is doing great if you don't have knowledge just remember there are more people better than you!! And another thing is " Age does not matter if you didn't come up with a good point like what you are doing"
Not only that in a debate there must be a Moderator, if one of the debtors went out of context he should indicate to him to talk on that specific agreed topic. He came only to mock otherwise he didn't put his point on that topic,,,,It is well known already from his conversation that he hadn't had any formal debate before.
የኔ ቢጤዎች ቲክቶክ የሌላቹ ኑሁ በዚህ
ወንድማችን ኢምራን ሳላደቅ አላልፍም የጀግና ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅ
Amiin
እኔም እንዳዛው ከትክቶክ ከታጠለን ቆያ ።
ኢምሩጃሂልነው
فلاتمارجهلافتتعابا
@@FathimaSaheed-s2c
😁 አንቺው ነሽ ጃሂል እቺ አዝቅጥ አሊፍ ስትባይ ባ የምትይ እስቲ እውቀቱ ካላሽ ለምን አታስተምሪም የሆንሽ ጅላፎ ፊት በመጀመሪያ ቅሪ ተማሪ ኢምሩን ከመተችትሽ
በፊት እንደገና አዲስ ተውልደሽ ኢምሩን አደርሺውም ምን አይነቷ የሴት ሰገጤ ነት
እምራንዬ የኔ ጀግነ አላህ ይጠብቅክ ሁለቹንም ለዲን ምጢሩ ብርሐኑን አላህ ይስጣቹ ይጣብቀቹ ❤❤❤❤❤
ኢምራን ጀዛከ አላህ ኸይር
አላህ ይጠብቅህ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢምራን ወድማችን የኛ ደግና ጀዛከላሕኸይረን
ይገርማል ተመልከት ሀቁ እንዴት እንደሚብረረ ከሃድዎች ከሀቅ እንዴት እንደሚቀለበሱ ይህ በቁርአን የተጠቀሰው ቃል ነው አለህ እውነት ተነገረ
😂😂😂😂 አንጠረጥረዋለሁ አላለም ኢምራንየ የኔ ጀግና ወንድም. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ያረብ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ ጀባሩ
😅😅😅
አኡዙ ቢላሒ ይሔ ሰዉየዉዕኮ ሰይጣን ያስንቃል ሙስሊም ወድሜ ትግስቱን ይስጥህ።
ይሄ ሠውየ አኡዙቢላሂ እደት እደምጠላው ወድማችን አላህ ይጨምርልህ
እኔራሱ በጣም
በጣም😂😂
አችኮ አደለሽም አች ላይ ያለዉ ወድምሽ ነዉ😂
Allah akbar
ግን እኔ የሚለው እስከ ኣሁን ምንም ማስረኛ ስያመጡ ኣላየሁትም እነዚህ የጥላቻና ከእውቀት ነጻ የሆኑ ሰወች ናቸው ግን ማስረጃ ልያመጡ ኣይችሉም ኤርትራዊ ነኝ ቡምምምምምምም ❤❤❤❤❤❤ኣላህ የዚደክ
ኢምራን ከዚህ ወገን አይወያይ ምንም እውቀት የሌለው ጭቅላቱ ዜሮ እና ከዚህ አይነት ሰዎች አትወያዩ ግዜያቹን ነው የሚያበክኑት
ሃቂቃ ትግስቱንይስጣችሁ ከደንቆሮወችጋየምትከራከሩ ግንስረአትአልባናቸው አናቴሊፈነዳየው በንግግሩ ዝቅጠትናቅብዥ
Already you have finished your turn why are you talking now and then, if you didn't answer any questions it is better to remind other people about the truth! He is doing great if you don't have knowledge just remember there are more people better than you!!
And another thing is " Age does not matter if you didn't come up with a good point like what you are doing"
He is famous to them without knowledge only by his fake name...he is not capable of any debates even he don't understand the rules..
Mocking 😂😂
Not only that in a debate there must be a Moderator, if one of the debtors went out of context he should indicate to him to talk on that specific agreed topic.
He came only to mock otherwise he didn't put his point on that topic,,,,It is well known already from his conversation that he hadn't had any formal debate before.
@@lubabaasfaw846 እኔ ለራሱ ልቤ ዝቅቅ ነው የሚለው ግን እነዚህን ዴንቆሮወች መወያዬታቸው ፊት ለፊት ግዲነው እዬቀጠፈ ሰለሆነ እሱን ፊት ለፊት ማዋረዲ አለባቸው ቅጥፈታቸውን
የኛ ጄግኖች❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
ቅርዓን ለዝሕኛውና ለመጨረሻውም ዓለም ለዓለማቱሰራዊት ህግና መመርያነው
እርቀጣይ ካለዉ በአላህ ቴሌግራሙን የምታቁ አስገቡን በአላህ ጀግናዉሙራድ🎉🎉🎉🎉🎉
አለ ሁሱ ነኝ እሚል ቴሌግራም ሰርች አድርጊ
ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ሀቅን ያዘ አሸናፊ ነው
አላሀምዱሊላህ እንኳን ሙስሊም አደረከኝ
በነገራችን ላይ ተፍሲሩ ትክክል እንደት እንደሆነ ሲያነበዉ አዉቆታል
ግን አላህ ያጠመመዉን ሰዉ አይመልሰዉም ሲጨንቀዉ መሀመድ መሀመድ ይላል
አይይይይከዚስ ከብትሰውዬ የኛእንቁዎች ሳአትባታባክኑ
አላሁአክበር 3ሱበሀነላህ 3ላሀውለወላ ቅወተኢላቢላ አልሀምዱሊላ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ኢምራን❤
imirani❤❤❤🎉🎉🎉
ሰለላሁአለይሂወሰለም
ፊ ቁሉቢህም መረድ ፈዛደሁሙላሁ መረደን
ኢወሏህ 🥀
ማሻአላህ ወድሞቸ በርቱ አላህ ያግዛችሁ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አይ ሙዘመም እውቀት የለውም ወላሂ ከኔም ተወያይታል ግን ሥድብና ዘለፋ ይችላል 😢😢😢😢እፍፍፍ
ይሄኮ ፊትለፊት መወያዬት ለራሱ አይፈልግም ሰለምታፋጠጡት ቪዲኦ ነወ መሰራት የሚፈልገው ለመቅጠፈ እንዲመቸወ ጥናት ይሰጣችሁ ወላሂ ልብኮነው የማንሸራትቱት ውይይ
@@dohadoha8116 እረ ወይኔ ከኔ ጋር ከዘሀሩ ጋር ሲወያይ. በስድብ ነበር ያሻረኝ
ኢምራን አለህ የንተ ዓይነቶችን የበዘልን አምን
አሚንንንን
mashAllah
ኢምራን አላህ ይጠብቅ ጀግናዬ ምን አይነት ሰው ነው የመራብ ክክክክ ወይኔ. ከባድ ነው ይህ ሰው እራሱ ሳየው ያቅለሽልሽኛል
በባዶ የገነነ ደሞ ሙስሊም ነርኩ ሲል😂😂😂
@@AlhaqEthio
ወላሂ ውሽቱ ቅጥፈት በጣም ድበር ያለፈ ነው እኔ እንኳን እህታችን መሰረት በምትሰራው ቭዲው አንደንዴ አያለሁ እና አብዛኛው የሱ ቭዲዉ ሲሆኑ በጣም ይውሻል ይቀጥፈል
ግን ከዚህ ሰውዬ ውይይት ባታረጉ የተሻለ ነው ምንም ፋይዳ ቢስ ነው ግዜያቹን ነው የሚጭርሰው ወላሂ ማኣል ማኣል እየገባ በውይይቱ ሳኣት ይገላል እና ከሱጋር ውይይት ባያደርጉ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
ጀግናውውውወድማችንንአጀቴንአራስከው ወይመሀዬምነት እኔንምከውቀትህስጡኝአሏህዬአልምኔምንኢዲህ
የኔ ውዶች አላአህ ይጠብቃቹ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኢምራንአለህይጠብቅህ
ኢላሂ ትግሱቱን ይስጥህ ኢምራን ዉይ ደሜ ነዉ የፈላዉ አላህ በስልምና አኑሮ በላኢላሀኢለሏ መንገድ ይግደለን
ዉዶቼ
ማሻ አለህ አለህ ያበለጠዉን ይጨምሪልክ
🎉
👂👈👈👈👈
ኢምራን አላህ ይቸምርልክ ማሻአላህ
ሙሀሜይመችህ❤❤❤❤
አበባዉ ምንኛ ያልታደለ ዕድለቢስ ከእዉቀት የፀዳ የመሀይም ጥግ disgusting
Ggen🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍
እየሱስ ሲገኝ እንደ መሀመድ አበባው ነው የሚደርገው እውነት እየሱስ ነው
ወንድማችን ማሜ በጣም ጥሩ እያስተማርክ ነህና ገታ ይባርክህ በብዙ በትምህርትህ በጣም ተባርካለሁና አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ፈልገነውና የሙስልም ሰቶች መግድ ገብቶ አብሮ የማሰግዱት ለምንድ ነው
ሴትና ወንድ አብሮ ማይቆሙት ለመን መሰለህ ፈተና የሴት ፈተና አለ እናንተ ጋር ቸርች መጠባበሻ ነው ለዛ ነው ግራ ሚገባቹ ቢገባህ ትልቅ ጥበብ ነው ሁሉ የአላህ ትዛዝ መስጊድ ገብተህ ሰላት ስትቆም ሁሉ አሳብህ ግንኙነትህ ከአላህ ጥያቄህን ምጠይቅበት ቦታ ነው አላህ ፊት እንደቆምክ ነው ምታስበው ለዛም እንዳትወሰወስ ሄዋን(እህቴ)ከወንዶች ኋላ ትቆማለች ሄዋን ድጋሚ ከአላህ እንዳታርቅህ ልክ ከገነት እንዳሶጣችክ....ከገባህ
መጃመርያ አስታካክላ ፃፍ ተብተባ
ይሄ እኮ መወያየት አይችልም እኮ በቃ ለውዱ ነብይ ጥላቻ ስላለው ብቻ ነው ከቱ የሆነ
Alhamdululahi
አለህ ሀቁን መንገድ ይምረህ የታኛው እውነት እንደሆና ታውቀለህ
በውሸት እሰት እንጂ ጀነት አይገኝም
ሣህ❤❤❤
ኢምራን በደንብ መወያየት አይችልም የጥላቻውን ብቻ ነው የሚናገረው እሱ አዛ ነው የማረገው እሱ የጠመመ ወይራ ለማቃናት ከባድ ነው
ሲጀመር ከቸሰረዘና ከተደለዘ ባይብል ምን እውቀት ሊቀስሙ ይችላሉ? መፈርጠጡ አይግረማችሁ
ይሄ ሰውዮ በሽተኛነው ወድሞቻችን ከሡ አትወያዩ የአይምሮ በሽተኛነው
😂😂😂እኔምለው ግን የተናገረው ሀብቶችሓል የተጠየቀው ሌላ የሚናገረው ሌላ
ለይክ አድርጉ የጀመአ
ኢምሩዬ ከዚ ሰው ገ በተወረ ደስ ይለኘል በጠም ደደብነ እብድ ነው የዘመነችን አቡ ጀህል
ጀግና❤
ቆይየሰወየው እብድ ነወዴ በምነኛው ነው ጥያቀውን የሚረዳው አይይይይይይይ ካፊር
እረ ስንት ጉድ አለ ከብት አላህ ሂድያ ይስጥህ ረዕሱን ቅይር አልሀምዱሊላህ አምሳያህን አላህ ያብዛልን ወድሜ
ማሻአላ ወንድሞቼ አንድ እኔም የምጨምርላቹ በመጀመሪያ ሰውዬው እውቀት ዬለውም ም/ቱም የትርጉም እና የኮፒ ልዩነት አያውቅም፡፡ኮፒ ማለት ፁፉን ራሱ መገልበጥ ሲሆን ትርጉም ግን ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎም ነው ይሄኔ ነው ስህተት የሚፈጠረው፡፡የታለ የባይብል ኦርጅናል ማን እስክሪፕት??ም/ቱም እየሱስ ያስተማረው በአረማይክ ነውና፡፡፡
ነጭ ነው
@@AlhaqEthio የሌለው ኬት ይመጣል እኔ ራሱ ብዙ ጊዜ ለውይይት ጋብዤው የሸሸ ደነዝ ነው አላህ ሂዳያ ይስጠው፡፡
እንያ ኮ ናብያቺን ልክ እንዳ እንያ ሳዉ እንዳ ሆኑ እናቃለንቆ የ አላ ማለክተንያናቻዉ አልን እንጂ ፋጣሪ ናዉ አላልንም እናቴም አላቹቆ የታ ዎላደሁን ሳዉ ምታማልኩት ዳግሞ አፍ አለንይ ብላክናዉ የናብያቺንን ሲቲ ታራ 🤣🤣🤣🤣
ወደተራራማ አንኳን የኛነብይ የአንተም አምላክ እየሱስ ተራራላይ ይወጣ ነበር ሰይጣን ወስዉሶት
እምሩዬ አስታሚራዉ
ቀጣይ በዳኛ ቢሆን ባይ ነኝ
አወ
መሀመድ አበባ የሚያ ነበው ይሁዶች የበረዙት ነው
እዛም እዛም ሲቃዥ የለርእሱ ሲያወራ መጨረሻም ፈረጠጠ 😂
ኧረፍትህ ለስሙ ክክክክክ ድረድግመጨረሻላይያመለጠውነገርስ ሀሀሀሀ ይሻልሃልወገኔ
ወላሂ አላህ ሁሉን አዋቂ የሆነው ጌታ ስለነሱ ሲያብራራ ምንም ነገር አልቀራውም ወላሂ አቤት ቅጥተቸው
ሙስሊሙነገሮችንለማደናወስነው
ሳዉዮዉን ያማዋል እንዴ nagaruu ልጅና አዋቂናት አይደለም ዋናው ጭንቂላትናው
ጫንቆታል እስከምለቀው
ይሄ ስውዬ እኮ ምንም እውቀት የለውም ደሞ ቀጣፊ መሲሊም አልነበረም ይልቁንም መሼኔሪዎች ያሰለጠኑት በገንዘብ የገዙት ባሪያቸውነው እንጂ እውቀት ዜሮ
ክክክ በንዴት የሚነገር ይመስላል ሰውዬው
የኢምራንን ስም ሰርች ማድረግ አልቻልኩም
Emran ብዬ ፅፌ ነበረ
ፕሊስ ሊክኩን አስቀምጡ ዲስክርብሽን ለይ
ክክክል ወይኔ የሚነገራው ነገር ሁላ እንደሱ ዝብርቅርቅ ያለ እንዴት ነው የተረጎመው
አኡዙቢለህ ሚናሻይጣናረጂም
ሆረር ፊት አላህ ያጥፉህ ምላስ ህን አላህ ይያዘው
አሚን ወላሂ አደበቱን ይዝጋዉ ይሄ ጃሂል የሆነ ሠዉየ
😅😅😅😅😅😅
እኔ የገረመኝ ለምን ይሆን ሀቅን የማይፈልጉት በስድብ ሀይማናት አይጠድቅ ምናል ሀቅ ሀቁን ቢናገሩ
አዉቀዉ ነዉ የሰዉ ሀሳብ ለመሰረቅ በሰአት ዬጨቃጨቃሉ በዛላይ እርእሱ ሌላ ሰዉየዉ የሚቃባጥረዉ ሌላ ሌቦች እዉነት ያማል ከመሀል ይበጠብጣሉ
ነብያችን አ ሰ ወ አኢሻን ረ አ በ9 አመቷ ማግባታቸው ለምን ይሆን እንደዚህ የሚያንገበግባቸው? ነብዩ ኢስሀቅኮ ርብቃን በ4 አመቷ እንዳገባት በሁሉም የሀይማኖት ታሪክ የሚታወቅ ነው
ወላህይገርማሉ የነሱበዝሙትመጨማለቃቸው ረስተው
ነብያችን ሰለላሁአለይሂ በጣም ሥለምንወዳቸው ያሣብዳቸዋል እዲሁም ኢሥላም በውሸት የተሞላ ሥላልሆነ አልተሣካላቸውም ለዛ የራሣቸውን ውሸት ወደኛ መገልበጥ ይፈልጋሉ
ይሄ ደንቆሮ ነብዩላሂ ሱለይማን ንጉስ ነበር እንጂ ነብይ አልነበረም ብሏል ተመልከቱ የእውቀቱ ጀረጃኮ ከዜሮ በታች ነው ከመዋሸት ውጪ እውቀትን ከየት ያምጡት
ማልሳ አቶናዉቆ የዎታዉ ስጃማር ካሙስሊም ጋር ልትዎዳዳር ናው የጋባሃዉ ሼም ናዉ ፋርቶ ማዎታቲክ ያስቃል ስጃማር እንዳ አንተ የ ዶሮ ቺክላት የያዘው ካ ሙስሊም ጋራ ሊያ ዎራናው ትጋርማሌ አንተ ፋሪ ስታ ዎራአ. አላዎክም. እንጂ ልታላክስ ናዉቆ ያስቃል 😂😂😂😂😂
ከዚህ ደንቆሮ ጋር ማዉራትህ እራሱ ይገርማል
What is that mean mock mock abebawe. Make up you’re mind
ይሄ ካፊር ከመጀመሪያውኑ ጊዜ ማባከን ላይ ነው ያተኮረው በመጨረሻም ፈረጠጠ ፈሪ
ወይኔ ስቄ ሞትኩኝ መጭረሻ ላይ አመለጠ አይይይ
አሁን በዚ ሰአት ሰአት ይጣያቀል አይ አባባው
Ante demo ye Islam hero keyet metahen Allah yechemereleh also 🎉 yetebekeh
ይሄ ገገማ ጋር ለመወያየት አቻቻልህ
ጉሮሮውን ነበር መዝጋት ምን ይመስላን እባካቹህ ልጅ ስለሆንክ ይላንዴ ደሞ ጀዝባ
በቃ የሱ የተለመዴነው መጨረሻ ዋናው ቁንጮ ሀሳብ ላይ እንዴሚፎረጥጥ የታወቀነው
ምን አይነት ጥመት ነው በአላህ ወላሂ የሌላ እምነት ተከታዮች ሃቅን ስላልያዙ ነገር አለሙ የሚጠፋባቸው ነገርስ አያጅባቹም
አኡዝብለህ
ኢምሩ አበሳ
ግን ወንድሞቼ ለምን ከሰው ጋር አትወያዩም ይሄ የሠው አስል የለውም
ቆይ ሰውዬው አብዷል እንዴ ምኑን ከምኑ ነው የሚያወራው ሆሆ ሲጀመር አቅሉ ልክ አይደለም
ሲጀመር ደብተር ላይ ጹፎ ያመጣዉ ካየሸዉ ዉይይት ፈልጎ ሳይሆን መናገር መሳደብ ያለበትን ነገረ ለመሳደብ ነዉጂ
ለምንድነው ሙሀመድ ብለህ የፃፍከው ስሙ እንዳልሆነ ታውቃለህ
ከገባ በኃላ ሃተተታ የሚያበዘዛው ለምንድነው ቦቅቧቃ ፈሪ
ትንሽኳን ስርአት የለውም
ሙርድኮነውእሱ
ኧረ ይሄ ሰውዬ ደሜን አፈላው ወላሂ
Subhanalah esu nbr eneweyay yalew sw biyanse endet ke google yagegewn bdmb eyasaye ayaweram ayyyyyyy migrmw yemiyaweraw eko ke you tube yagegewn enji welahi yanebebw mnm ylm.endet biyans yesemawn lemaregaget ayehedm ,
የሚገርም ነው
ይሄ ብሽቅ የኡምራንስአትግዜ ወራ ይዘባዘባል
አይ፡okብቻ፡ይህ፡ሠው፡ለውይይት፡በቂ፡አይደለም፡ሡበሀን፡አላህ፡ሙሥሊም፡ላረከኚ፡ግዜህን፡አታቃጥል፡ቅዘት፡ምንማለት፡ነው፡አንት፡ውሻ፡
እውነት መጣ ውሸት ተወገደ፥ በአብዘኛው የአሁኖቹ ክሪስቲያኖች በደመ ነፍስ ነውና ክርሰትናን የተከተሉት የለው ሙስልሞች ሆይ እጅግ በጠም ትግስትና ሀላፊነት ስለተሸከመችሁ
አቤት ጥላቻዉ ግን