Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ጥያቄ ፈጥሮብኛል!ሩት ሞታ የተገኘችው እሱ ቤት ነው ፍቅረኛዋ ከሆነ ለምን አልሸኛትም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 кві 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @user-up6nf2fg2f
    @user-up6nf2fg2f 4 місяці тому +97

    በሩን የከፈተዉን ልጅና ዳንኤልን ጠበቅ ነዉ ሁለቱ እንዳነጋገርዋ ተጠርጣሪወች ይመስላሉ እህቴ አች ወደህዋላ እንዳትይ ፍትህ ለሩት ገዳይዋ በምርመራዉ ይገኛል በርች።

    • @andenetyemetal4102
      @andenetyemetal4102 4 місяці тому +12

      ተጠርጣሪ ቢሆኑማ ፖሊስ ይይዛቸው ነበር በመሰለኝና በደስአለኝ የሚሆን ነገር የለም አገሩ ሕግ ያለበት ነው።

    • @EliasAbraham-vy6nk
      @EliasAbraham-vy6nk 3 місяці тому

      ​@@andenetyemetal4102ትክክል። እራሷንማጥፋቷንስላላመኑ በግድወንጀለኛ ሊያጉነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 місяці тому +76

    ሩት ቆንጆ አክስቷን የሚመስል ነገር አላት እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እጅግ ከባድ ሃዘን ነው ( RIP ) ለታመሙት ፈውስ ለአዘኑት መፅናናት ለህፃናት ማስተዋል ይስጥልን ፈጣሪ

    • @DardaLove
      @DardaLove 2 місяці тому

      Yichi akist sathon achiberbari nat ruth be black yeserechibetn birr yekelekelechat set nat kehadi

  • @tigstworku9812
    @tigstworku9812 4 місяці тому +82

    የአክስት ጥግ ነሽ ተባረኪ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 місяці тому +1

      አሜን ልጆችሽን ይጠብቅልሽ

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 4 місяці тому +76

    ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናቹ አኔ የአንድ የሴት ልጅ እናት ነኝ እና ሃዘኑ ልቤን ነዉ የነካኝ በቃላት መግለጽ ያቅተኛል

  • @user-bf1xq6wl5r
    @user-bf1xq6wl5r 4 місяці тому +170

    ከልብሽ አክስት ነሽ 😭😭😭 ነብሷን ያማር ለ ቤተሰቧ ፅናትን ያስጥ ፈጣሪ እወነቱን ያውጣ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 місяці тому +1

      በሰንት ዉጣ ዉረድ ዉሰጥ እንዳለፈች ነዉ የሚታወቅ ነዉ ይሔንን አሳክቶ አሰከሬኑን እዚህ ቦታ አደርሶ ለቀብር ማብቃት ከባድ ነዉ እግዜብሔር ይመሰገን በመገጣጠሙ አሁንም የተሰተካከለዉን ፍርድ ያሳካልክሸ በርቺ 🙏🙏🙏🙏

    • @user-yd7gn7gk6k
      @user-yd7gn7gk6k 4 місяці тому

      Nebs ymar

    • @EliasAbraham-vy6nk
      @EliasAbraham-vy6nk 3 місяці тому

      😂😂😂😂የትስትብትቀበር። ከሞተች

    • @DardaLove
      @DardaLove 2 місяці тому

      Hahaha ye akist tebiye gebena siweta hulum gelts yihonal

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 4 місяці тому +52

    ይህ ትምህርት ነው ለሁላችንም ነገሮችን ግልፅማድረግ ለቤተስብ መልካም ነው ካልሆነ ግን መዘዙ ከባድ ነው ያሳዝነል

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 4 місяці тому +2

      ለዛውም በእስር ስምንት አመታቸው የወንድ ጋደኛ እየያዙ ለቤተሰቦቻቸው የሚያስተዋውቁበት አገር እየኖረች

  • @meryem85
    @meryem85 4 місяці тому +31

    የጎረምሶቹ መሰባሰብ ሰላም አልሰጠኝም ብዙ ነገሩ ያጠራጥራል ግድያ ሊሆን ይችላል እውነቱን ያውጣላቹ ኡፍ እናትየዋ😢

  • @user-pc1kf9tq7p
    @user-pc1kf9tq7p 4 місяці тому +85

    ይብላኝ ለናትዋ እድሜ ዘላለምዋን እደተቃጠለች ትናራልሽ የኔ እናት እመቤቴ ታጽናሽ ግን የሆነ ነገር አለ ገልዋት ይሆናል

    • @user-cm5pp5ss7t
      @user-cm5pp5ss7t 2 місяці тому

      እደለኛ ናቸው ሬሳዎን ማየትም ትልቅ እዲል ነው ቤተሰብ ሳያገኝ በበረሐ ሰንቱ ሞቶ የቀረ አለ የባሰ

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 4 місяці тому +21

    አይ እናት, እናት ተቃጥላ ቀረች, አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ እሱ ያፅናናቹ, የኔ ወርቅ ኢቺን ትንሽ ልጅ መድሀኒአለምዬ አንተ በእቅፍ አኑራት

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 4 місяці тому +61

    የዚችን ወጣት ደም የፈጠራት አምላክ ያወጣላት ነፍስ ይማር

    • @mube8885
      @mube8885 4 місяці тому +1

      አሚን በ እውነት ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 місяці тому +36

    የኛ ባህል ትንሽ ተፅእኖ አለው የፆታ ግንኙነት ቤተሰቦቻችን እንደ አንድ ርእስ አድርገው አያስተምሩንም ተቀባይነትም ስለሌለው ልጆች ደፍረው ያላቸውን ግንኙነት ለቤተሰብ አይናገሩም።

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 4 місяці тому +13

    በጣም ታሳዝናላች ለሁላቹውም እግዛብሔር ፅናቱን ይሰጣቹ እግዛብሔር እውነታውን ያውጣላቹ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 4 місяці тому +132

    እንግሊዝ አገር ከእሷ ሞባይል network ጋር በመደወል በወቅቱ የተደዋውሉትን መረጃ ማግኘት ይቻላል

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 місяці тому +17

      ሌላዉ ሰልዃ ተከፍቶ ያሉት የፎቶ ዶክሜንቶች (text) የተደራረገችበት ሁሉ ነገር ይኖራል ሰልኩ ካለ ማለት ነዉ

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 4 місяці тому +4

      አረምከራከርስለጠፋጅ በሯላይ እንደቆመሁሉ መልክትልካየለ ለጓደኞቿ ሲጀመር ለዜጋውማንቁሞልን መንግስትም የገደለ ይኑርብሏል እንኳንበሰውሀገርና

    • @cheerfulmobilebarberinlond8727
      @cheerfulmobilebarberinlond8727 4 місяці тому +1

      Awe !

    • @daniellegesse3098
      @daniellegesse3098 4 місяці тому

      Esu yetm ager yechalal it's normal

    • @user-sw5qw3lg4y
      @user-sw5qw3lg4y 2 місяці тому

      What does the autopsy report say about the cause of death?

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 4 місяці тому +36

    አምላክ እውነቱን ያውጣ በጣም ያሳዝናል አድፍሬ ልጅ

  • @selamtesfa
    @selamtesfa 4 місяці тому +11

    በጣም ጠንካራ አክስት ነሽ ❤እግዚያብሔር እውቱን ያውጣልሽ እህቴ ❤❤

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 4 місяці тому +165

    የሞተ ተጎዳ ከእናት ውጭ አክስት አጎት በዚህ ሰአት ቤተሰባዊነት ብዙም የለም ከልብ የቸገረን ነገር መናገር አይቻልም ሀቅ እግዜአብሔር ጋር ነች ለእናቷ መፅናናቱን ለእርሷም አምላክ የዘላለም እረፍት ይስጣት😢

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc 4 місяці тому +23

      በጣም። እናቷ ነች አረብ ሀገር ለፉታ ያሳደገቻታ።

    • @MeronAb7271
      @MeronAb7271 4 місяці тому +16

      @@UA-camr-dz5kc ሁል ጊዜም የግድያ ወንጀሎች ውስብስብ ናቸው voice ላይ የሰማነውን ''ወርጄ ላዋራው ወይ...'' ምንም የተባለ ነገር የለም

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 4 місяці тому +6

      እጅግ በጣም ያገበግባል። ይህቺን የመሰለች አበባ በአጭር ተቀጨች። አንቺንም እግዚአብሄር ይስጥሽ። እንዲህ ዘመድ ቅርብ መኖሩ ነው ለሀገሯ አፈር ያበቃት። እንዳልሽው ግን ፍትህ ያስፈልጋታል።
      እግዚአብሄር ነብሷን ይማረው። ለእናቷም ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው።

    • @yeshialemayehu1785
      @yeshialemayehu1785 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 4 місяці тому +2

      💯

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 4 місяці тому +44

    እኔ ግን የገረመኝ የእንግሊዝ መንግስት ወንጀል ሲሰራ በዚህ ልክ የወረደ የምርመራ ሂደት ነው ያለው ? እንዴት ሰው ሲሞት ቤት አያሽጉም ፣ የነበሩ ሰዎችስ አይጠይቅም ብቻ ገራሚ ነው !! ምንም ጥርጥር የለውም ገድሏት ነው ይሄ እርኩስ
    እግዚአብሔር እውነቷን ያውጣላት 😢😢😢😢😢 አንቺ ግን ከልብ አክስት ነሽ ተባረኪ

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h 4 місяці тому +3

      መንግስት 😏 እኔም እዚው እንግሊዝ ተብዬው ነኝ ግን ሰነፍ ናቸው ቶሎ አያዩም ይቆያሉ ብቻ አይመቹኝም

    • @YeshiKebede-ob8ms
      @YeshiKebede-ob8ms 4 місяці тому

      Cazon yayzot all azagniaw yalawo

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 4 місяці тому +1

      Enam yegrmg Esu new ye Ethiopia polis wonuko yegrmal ena yalubet ager wodiyau new yemitawokeu

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 4 місяці тому +12

      እንደው ስደተኞች ናቸው የራሳቸው ጉዳይ ይተላለቁ የእኛን ሰው ካልነኩ ያሉ ይመስላል ,God bless America ሰው ሞቶ ሲገኝ የቅርብ ሰው ባል ወይም ሚስት ነው የመጀመሪያው ተጠያቂ እንኳን እቤቱ ተገድላ ተገኝታ ። ብቻ ይገርማል 😢😢😢😢

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro 4 місяці тому +4

      @@bekojiimedia2018England is same like Africa. I’m so scared living here I swear to God

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 4 місяці тому +39

    በመጀመሪያ እግዜብሔር ለመላዉ ቤተሰብ መፅናናትን ይሰጥ በተለይ ለናት ለአባትዋ በጣም ከባድ ነዉ ሲቀጥል አንድ ሰዉ እቤት ዉሰጥ ሲሞት እንዃን ታንቆ በድንገት ቢያርፍ ከመንካታቸዉ በፊት ወደ ፓሊሰ ነዉ የሚደወለዉ እንጅ እንዴት እሱ ከተሰቀለችበት ሊያወርዳት ቻለ በዉጭ ፓሊስስ እንዴት ቤቱን ሳያሽግ አሰከሬን ብቻ ወሰዶ ዝም ይላል እግዜብሔር ፍርዱን ይሰጥ 😭😭😭😭😭

  • @wagariregassa6272
    @wagariregassa6272 4 місяці тому +16

    ፈጣሪ ለቤተሰቦቹዋ መፅናናትን ይስጥልን ለእሷዋም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑሪልን። አሜን!

  • @Akielsa
    @Akielsa 4 місяці тому +23

    ነብሷን ፈጣሪ ይማር 😢
    የ24 ዓመት ልጅ ለቤተሰብዋ በዚህ ልክ ድብቅነት ከባድ ነው እባካችሁ ልጆቻችሁን መርምሩ ወላጆች ግልፅ ሁኑ ለልጆች እኛም ወጣቶች ለወላች በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ግልፅ መሆን አለብን በእውነት
    ፈጣሪ ፍትዋን ያውጣላት😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 4 місяці тому +4

      Tetenkeki wond atiyazi silemitibal ferta new

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 4 місяці тому +5

      ኣወ የኛ ወላጆች ከመረዳት ይልቅ ስለሚቆጡን ድብቅ እንሆናለን😢

    • @merytesfaye4892
      @merytesfaye4892 4 місяці тому

      ሁለቱም ወገን ግልጽ መሆኑን ማመን አለበት እንደጓደኛሞች በሁሉም ነገር ላይ ተቀራራቦ መወያየት መቻል ቢለመድ ጥሩ ነው ብዬ አምናለው ግን ከባድ ነው አያድርስ ክፉው ቀን ሲመጣ በጣም ይቆጫል ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም ከዚህ ታሪክ ሁሉም ሰው ትምሕርት መውሰድ አለበት ለሁሉም እግዚያብሄር ይርዳ አሜን አሜን❤❤❤😢😢

  • @godislove5271
    @godislove5271 4 місяці тому +53

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 4 місяці тому +81

    ይብላኝ ለእናቷ ዘመኗን ሙሉ ለምትቃጠል 😢😢😢😢

  • @TigestTigest-nc3ph
    @TigestTigest-nc3ph 4 місяці тому +71

    የወንድ ጓደኛ እዳላት ማወቅ ካልቻላቹ እራሷን አታጠፋም ብላቹ መደምደሙ ትክክል አይደለም የሬሳው ምርመራ ውጤቱን መጠበቁ መልካም ነው በተረፈ ወላጅ ቤተሰብ ልጆቻችን ሳቂታና ተጫዋች መሆናቸው ትክክለኛ ማንነታቸውን ለመረዳት በቂ አይደለም ።

    • @abey2345
      @abey2345 4 місяці тому +1

      አስተዋይ ነሽ

    • @kquint9628
      @kquint9628 4 місяці тому +3

      Exactly, well said. Mental health is a complex issue

    • @mmmarketing5683
      @mmmarketing5683 4 місяці тому +4

      እንዴት እሱ ቤት ሄዳ ልትሞት ቻለች ??? ብሎ መጠየቅም ቁልፍ ጉዳይ ነዉ ደግሞሞ ቦይ ፍሬንድ የለኝም ብላ ቤተሰብ ልትደብቅ ትችላለች ደግሞም ላይሆን ይችላል ጠልፎ አስገብቶ ገድልዋት ሊሆን ይችላል አሁን ለምን አንተ ቤት መጣች እንዳይባል የፈጠረዉ ሊሆን ይችላል

    • @santinadigiammarini8009
      @santinadigiammarini8009 4 місяці тому

      777ff777g77

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 4 місяці тому +1

      ራሷን አታጠፋም።ተገድላ ነው የሚሆነው ።በጭራሽ ኢትዮጵያ ቢሆን ያለችው የሆነ የኑሮ ሁኔታ ችግሩ ምኑ ብዙ ያስመኛል።መልካም ሀገር ተቀምጣ ወረቀት ተቀብለዋት ቤተሰቧን አይታ የመጣች የተደሰተች ልጅ እራሷን ለማጥፋቷ አመዛኝ እራሱ አይደለም።

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 4 місяці тому +19

    ደሟን እግዚአብሔር ያውጣላት ውስብስብ የሆነ አሟሟት ነው የኔ ቆጆ ነፍስሽን ይማረው ለእናትሽ ፍፁም መፅናናትን ያድላት

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 4 місяці тому

      Fth ke egzabhr ewentun erasu ewente yawetawe 😢😢😢😢😢betam yamale

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 4 місяці тому +13

    እግዚሐብሔር የሞተችበትን ምክንያት እውነቱን ያውጣላት ነፍሷን ይማረው።

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 4 місяці тому +14

    መሲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤ አክስቷ የኔናት በጣም በጣም ጥሩ ሰዉነሽ ጌታ ያፅናሽ

  • @selam7747
    @selam7747 4 місяці тому +91

    የሚሞት ስው ፕላን ይላትም አይባልም ሰይጣን በደይቃ ታሪክ ይቀየራል እባካችሁ ተዋት

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 4 місяці тому +8

      በዚህ ዘመን ብሄድ ይሻለኛል ተብሎ ስም የተሰይመለት ሴጣን ሹክ ብሏት እራሷን እጥፍታ ቢሆንስ

    • @samrawittesfaye9697
      @samrawittesfaye9697 4 місяці тому +3

      zembey baksh kenesu belay anchi takitalesh? tegela endehone gelts new

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 4 місяці тому

      ተገድላ ቢሆንስ

    • @EliasAbraham-vy6nk
      @EliasAbraham-vy6nk 3 місяці тому

      ትክክል

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 4 місяці тому +15

    እኔ ሊድስ ሆኜ ይህን ሁላ ሀዘን እና ችግር ሳልሰማ ሳልካፈልሽ በመቅረቴ በጣም ነው ያዘንኩት ፀጊዬ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላት 😢😢😢😢 ነፍሷ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢

    • @FebenMerete-nq6kd
      @FebenMerete-nq6kd 4 місяці тому

      ፎቶ ማስረጃ ቦይፍሬንድ ተብዬው ነኝ ያለው ይጠየቅ😢😢😢😢

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 4 місяці тому +7

    ሚገርም ነው እግዚአብሔር ያፅናት እናቷን አባቷን
    እግዚአብሔር ይገስፀው ራስ የሚያስጠፋ እርኩስ መንፈስ🙌

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 4 місяці тому +37

    እንደዚች ልጅ አሟሟት ያሳዘነኝ የለም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሀቅ መውጣቱ አይቀርም።

  • @user-vi3sn8on3k
    @user-vi3sn8on3k 2 місяці тому +1

    የኔ እህት እግዚአብሔር ያጥናሽ ለመላ ቤተሰቧ የኔም ልጅ ለንደን ስለሆነች በጣም ዘገነነኝ አይዞሽበጣም ጥሩ አክስት ነሽ እግዜያብሄር ልጅሽን ያውጣልሽ ነፍሷን በአፀደነ ህፃናት ያኑራት

  • @kidisttessema4592
    @kidisttessema4592 4 місяці тому +8

    እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዛቤር ፅናትን ለ እናትዋ ላባትዋ እንዲሁም ለሁሉም ቤተስብዋ ይስጥ ሩትንም ነብስዋን ይማር

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 4 місяці тому +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ምን ጥሎሽ ነው ምን ፍርጃ ነው ? ወየው ልጄን እግዚአብሔር ሃቅሽን ያውጣልሽ ! እንኳን ኖርሽላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ፅናቱን ይስጥሽ! ሩት ነብስሽ በገነት ትረፍ! ለከርታታዋ እንትሽም ፅናቱን ይስጣችሁ❤

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 4 місяці тому +33

    እዚህ ላይ ገዳይ እሱ ነው ብላችሁ የተጠራጠራችሁት ሰውን ለምን አብሮን አላዘነም ማለት ትክክል አይደለም። ደሞም ይህ ምርመራ ለእንግሊዞች ቀላል ነው። ሰው በጉልበት ይዞ የተሰቀለ እና እራሱን የገደለ ይለያል። እና እውነቱ እስኪወጣ ጠብቁ። አንድ ሰው እራሱን የሚገልበት ብዙ ምክናያት ይኖራል። ጉዋደኛዋን ማንነቱን ያልተናገረችው እናንተንም ፈርታለች ማለት ነው። ፍርሀትም እራሱ ሩትን ጭንቀት ውስጥ ከቱዋት ይሆናል። ቁርጡ እስኪታወቅ ጠብቁ። ዋናው የማዬው ለፖሊሶቹ ተውት። ሳያጣሩ ልጁን በይሆናል መወንጀል አገሩ ኢትዮጲያ አይደለም። ሩት ባትፈራችሁ ጉዋደኛዋን ታስተዋውቃችሁ ነበር

    • @ferewyinmekonen2018
      @ferewyinmekonen2018 4 місяці тому +1

      ትክክል ዬኔም አስተያየት ነው ።

    • @Emuti83
      @Emuti83 4 місяці тому +1

      እኔም እስማማለሁ እቃ እንኳን ጠፋብኝ ስትኛቸው እየተመላለሱ ነው መረጃ የሚጠይቁት ነገሩን በፍፁም አይተውትም ወንዶቹ ጋር የሚያጠራጥር ነገር ቢኖር በፍፁም አይለቋቸውም ደግሞ በትትክል የወንድ ጓደኛዋ ከሆነ ምን ያህል በድንጋጤ ውስጥ እንደሚሆን አስቡት በዛ ላይ እሱም በሰው ሀገር ችግር ውስጥ ገብቷል።

    • @michaeltesfamariam2627
      @michaeltesfamariam2627 4 місяці тому +2

      Exactly!! Let the police do their job. We can’t just assume he killed her without any proof.

    • @amenzewudu3115
      @amenzewudu3115 4 місяці тому

      ባይገላት ለምን የአዕምሮ ታማሚ ማስረጃ ቀድሞ አወጣ?

    • @EliasAbraham-vy6nk
      @EliasAbraham-vy6nk 3 місяці тому

      ትክክል በዛላይ የእሷተጠሪ እሡ የሡተጠሪ። እሧነቺ። እሄንየማታቅእክሥት። ትከራከራለች

  • @elsa3589
    @elsa3589 4 місяці тому +150

    በሱዳን ፣ በሰሃራ በረሃ ከዛ ሊቢያ ከዛም በባህር በብዙ ጭካኔ ውስጥ እያለፍ ጤነኞች አይደሉም ሀበሾቹ ።

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 4 місяці тому +6

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ እሩት ነብስ ይማር ፈጣሪ ሃቁን ያውጣው ለናት ላባታ ለቤተሰቦቻ መፅናናትን ያድርግ

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ። በጣም የምታሳዝን ልጅ ነች።

  • @soliyemane-gw2wd
    @soliyemane-gw2wd 4 місяці тому +4

    የእንግሊዝ ፖሊሶች ስላዮች ናቸው በጣም ጎበዞች ናቸው ገዳይ ሳይገኝ ኣይቀርም እህታችን በኣፀደ ገነት ያኑርልን

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 4 місяці тому +57

    ሳይኮሎጂ እንደሚለው አብዛኛው የሚሰቁ ሰዎች ደሰተኛ አይደሉም ይባላሉ ነፈሰ ይማር እህቴ ውሰጣን ማንንም አያቅም ሳቂታ ናት ሰላልሸ ነው

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 4 місяці тому +11

      እኔም የምለው እንደዛ ነው የውስጣቸውን ስሜት ለመደበቅ በጣም ሳቄታ ተጨዋጭ ናቸው ራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎች

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v 4 місяці тому

      ​@@liethiopawit3584ቢሆንም ደረጃው እና ጣራው አጭር ስለሆነ እራሷን ማጥፋት አትችልም

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 4 місяці тому

      @@liethiopawit3584"ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው...." 👈🏽የዩቱዩብ ዶክተሮች ቴራፒስቶች እትቀባጥሩ እስቲ ዝምምም በሉ😷

    • @ferewyinmekonen2018
      @ferewyinmekonen2018 4 місяці тому +1

      ትክክል

    • @delamieri1747
      @delamieri1747 4 місяці тому +2

      ትክክል ብለሻል፥ አቺ ልጅ በሆድዋ የያዘችው ኖርዋት ይሆናል።😢

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 4 місяці тому +12

    በሃገር ልጅ እንዲህ ሲሆን ግን ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ ምን ይደረጋል

  • @Flavio130
    @Flavio130 4 місяці тому +9

    መጽናናትን ይሰጣቹ እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጣል 😢😢😢💚💛❤

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 4 місяці тому +29

    😢😢😢በእውነት የዚች ልጅ ታሪክ በጣም ግራ የሚያጋባ ሚስጥር የሆነ ከ ሞትዋ እስከቀብርዋ ድረስ ልጆች ያለን ሁሉ ልንሰማው የሚገባ ልጆች ምን ያህል ድብቆች እንደሆኑ ይህቺ ልጅ next of kin እስከ መሆን ድረስ ተዳርሰው ቤተሰብ ግን ምንም አያውቅም?የእንግሊዝ ፖሊስ ህጉ ያለምንም መረጃ ሰውን ከ24ሰአት በላይ ማሰር አይችልም ሁለተኛ ልጁ ተጠርጣሪ ከሆነ ምን አልባት ከከተማው ወይም ከተወሰነ ርቀት በላይ መጉዋዝ አይፈቀድለትምም ይሆናል ሽኝትዋ ላይ ያልተገኘው ለሩት ፍትህ ልጁን በደንብ ቀርባችሁ እውነታውን ተቀብላችሁ በጋራ መፈለጉ የሚያዋጣ ይመስለኛል ሼሪንግ ቤት ውስጥ ከነበሩ እሱም ውጭ ከዋለ የሚወጣ የሚገባ ሊኖር ስለሚችል ተረጋጉና ፍትህ ይምጣ እሱን የደበቀችውን ያህል ሌላም ሚስጥር ሊኖር ስለሚችል ጎ ፈንድሚም ቢሆን ይከፈትና ጥሩ ሎየር ተፈልጎ ፍትህ ማግኘት በጥም ቀላል ነው ልጁ ነጭ ቢሆን ሸፍነውለት ነው ልንል እንችል ነበር ሁለቱም ስደተኛ ለማን አግዘው ይህንን ያደርጋሉ?እኔ የልጁ ጥፋት የምለው ከዚህ ቃለ ምልልስ ምንም አላገኘሁም እጁ ከሌለበት ምን ያህል እንደተጎዳስ የተረዳው ይኖር ይሆን?ሌላው በጣም የገረመኝ ምነው 40 ቀን የቆዪትን ያህል አንድ ሌሊት ማደር ምን ለውጥ ሊያመጣ በጭለማ መቅበር አስፈለገ ? ሌላ ሚስጥር ጌታ ሆይ

    • @samrawittaddese2131
      @samrawittaddese2131 4 місяці тому +4

      የሚባለው ሌላ አክስትየው ምታወራው ሌላ😢

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +2

      መጀመሪያ መጀመሪያ ዜናው ሲሰማ የነበረው የድምፅ ቅጂ ልካ ለጋደኝ መሰለኝ በር እያንኩዋኩዋ ነው ጀርባውን አየሁት ፈራሁ የሚል ነበር ያሰሙት ግን አሁን አሁን ደግሞ ቤቱ ሞታ ተገኘች ይባላል ታድያ ቤቱ ወስዳት ማለት ነው??? ብቻ ታሳዝናለች የኔ እህት

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 4 місяці тому

      የገዳዩ ዘመድ ነሽ

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 4 місяці тому +1

      @@user-we8je5jb4d ያ ድምፅ ቅጅ እኮ ከ መሞቷ ቀደም ብሎ ከቀናት በፊት የነበረ ቢሆንስ

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc 4 місяці тому +2

      ማታ የመቀበሯ ነገር ግራ ያጋባል

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 4 місяці тому +15

    Even she looked happy
    You never know what she was hiding. It is hard to tell who would commit suicide.

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 4 місяці тому +120

    ጓደኞቿ ጋ በቮይስ ያወራችውስ በር ክፈቺ ሲላት ለጓደኞቿ ስታማክር የነበረው መሲ ለምን አልጠየቅሻትም እሱ ጋ ችግር አለ

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 4 місяці тому +10

      እኔም መሲ ለምን እንዳልጠየወቻት ገርሞኛል

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +12

      @elsaassefa9811 ውይ እኔ እራሴ ኮሜንቴ ላይ ፅፌላቸዋለሁ በመጀመሪያ ላከች የተባለው ድምፅ ቅጂስ ብዬ? አሁን ይሔንን ሳነብ አዎ እንደኔ አይነት ሐሳብ ያለው ሰው ተገኘ አልኩኝ፣

    • @yadituluu4574
      @yadituluu4574 4 місяці тому +1

      Yenm teyaka nebr

    • @andenetyemetal4102
      @andenetyemetal4102 4 місяці тому +5

      እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው ለቤተሰቦችዋም መጽናናትን ይስጣቸው። ነገሩ ሁሉ ግን በጣም የተምታታ ነው እነሱ ምንም አታውቅም ሶሻል ወረከሯ ብዙ ነገር ነገረችን በጣም የተዘበራረቀ ነገር መሲም ነገሩ ብዙም እንዳላሳመናት ታስታውቃለች።

    • @tgytarekegne9488
      @tgytarekegne9488 4 місяці тому +7

      አክሰት ሰለሆነች ተጠንቅቃ ነው የምታወራው ።እናቷ እና ቤተሰቦቿን ፍራቻ

  • @helenk8725
    @helenk8725 4 місяці тому +13

    ሴት ወጣት እህቶቸ አብሶ ስደት ያላችሁ ለቤተሰብ ግልፅ ሁኑ በምድር ምንም አዲስ የለም እራሳችሁን ጠብቁ ያሳዝናል አበባ የሆነች ልጅ😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому +2

      የድብብቆሽ ጎጂ ባህላችን ፡ መልካም ሰዎችን ፡ በተለያዩ ወንጀሎች ፡ ሰለባ እያደረጋቸው ይታያል። 🤔

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 місяці тому +3

    መሱዬ እግዚአብሔር እድሜ፣ ሰላም ፣ ጤና እና ፍቅር ይስጥሽ።❤❤

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z 4 місяці тому +5

    ብዙ ጊዜ ልጆች ይደብቃሉ ግን ግን ይህች ልጅ እራሷን ትገላለች ብሎ ማሰብ ግን እማይመስል ነገር ነው:: እግዚአብሔር ያፅናችው ::

    • @duliti7133
      @duliti7133 4 місяці тому +1

      ለመገመት በጣም አስቸጋሪ ነው case worker ዋ ባትናገር ኑሮ ጓደኛ የላትም ይባል ነበር ድብቅነት ካለ ከባድ ነው እግዚአብሔር ብቻ ይርዳቸው

  • @betelbbb3884
    @betelbbb3884 4 місяці тому +35

    Private investigators ቅጠሩ በእውነት ግድያ ነው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 4 місяці тому +6

    የእውነት አክስት ይህች ናት እግዚአብሔር ውልታሺን ይክፈልሺ ምፅናናት ይስጣችሁ 😭😭💔

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 4 місяці тому +29

    ምናልባት የሱ ጓደኞች ይመስሉኛል የምቀኝነት መንፈስ ካላቸው

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ 4 місяці тому +19

    ባጠቃላይ እዛ የሞተችበት ቤት የሉ ወዶች ለህግ ቀርበው መመርመር አለባቸው ከነሱ ውጪ የገደላት የለም ደሟን እግዝያብሄር ያውጣው

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 4 місяці тому +2

      ምናልባት በዘመኑ አሪፍ ስም የወጣለት ብሄድ ይሻለኛል የሚባለው ሴጣን ሹክ ብሏት ራሷን አጥፍታ ቢሆንስ ለምን ወጣቱ በአሁን ሰአት እያጨደው ያለው መንፈስ ይህ ስለሆነ መፍረድ ያስፈራል

    • @Emuti83
      @Emuti83 4 місяці тому

      እነሱ ቢሆኑ እመኝኝ የእንግሊዝ ፓሊስ ዝም አይላቸውም ነበር ድንገት የመጣ ክፉ መንፈስ ይሆናል

    • @SEP2922
      @SEP2922 4 місяці тому

      Exactly!

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 4 місяці тому +4

    የእህታችንን የሩትን ነብሷን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን።አክሰቷ እፀገነትና ዘመዶቿ እግ/ፅናቱን ይሰጣችሁ።እፀገነት በርቺ በጥንካሬሸ ኮርቸበሻለሁ እሰከ መጨረሻ ጠብታዋ እጅ እንዳትሰጪ እውነቷን ፍትህን እንደምንሰማና የሩትን ነብሰ ያሳጠረውን ሌላ አልልም።ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጥልን

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 4 місяці тому +11

    በጣም የሚገርም ነው በመጀመሪያ ደረጃ ተሰቅላ ካያት እንዴት ገመዱን ይበጥሳል በዛላይ ብቻውን ደንግጦ ቤቱውስጥ ያለውን ሳይጠራ ደግሞ አትነካ ሲለው ለምን ነካ ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ? ሆስፒታል የሄደው ጭንቅላቴን አሞኝ የለው ለዘዴ ይመስለኛል ጌታ አውነቱን ያውጣ የቤተሰቦቻ አምላክ ይፍረድ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 4 місяці тому +23

    ዳንኤልና አብረው ቤት ውስጥ የነበራችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ይፈርዳል። እውነቱ አይቀርም ተደብቆ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 4 місяці тому

      እዚህ ላይ ዳንኤል ቢገላት ኖሮ ከአክስትየዋ ጋፍ እንዲህ በስልክ ቅኑን ሙሉ ይነጋገራል??? ሌላው ዳንኤል ለአክስትዋ ባይደውል ኖሮ የህገሩ መንግስት ሸፋፍኖ ሊቀብራት አልንእበረም? ይሄን አስበውታል ግዋደኛው ገልዋት ለተብይለው ቢገላት ግዋደኛው ሶሻል ወርከርዋን ይጠቁማት ነበር ????? አረ አስተውልር ሁላችሁም እንድ እይነት አስተሳሰብ ነው ያላችሁ ወይ ሀበሾች ይገርማል በጣም ዝም ብላችሁ አክዩዝ እታድርጉ እውነቱን እወቁ በፊት አትቸኩሉ እባካችሁ!!!!

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 4 місяці тому +28

    እኔ የታየኝ ለዳንኤል በር የከፈተለት ልጅ "ሩት ስትል ሰማው ልበል ሩት እቤት ናት እንዴ" ብሎ መልሶ የጠየቀው እራሱ ገድሏት ነው አንዳንድ ሰዎች ከደፈሩ በኋላ ወንጀላቸው እንዳይታወቅ ብለው እንደዚህ አይነት ወንጀል ይሰራሉ በቤተሰቤ ስለደረሰብኝ ነው አይናቹን ክፈቱ የሩት ገዳይ "ለ ዳንኤል በር የ ከፈተለት ሰው ነው"::

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 місяці тому +10

      አገሩ እንግሊዝ ነው አስከሬን ሲመረመር ያ ሁሉ ይታያል ።

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 4 місяці тому

      ​@@amourgagnetoujoursእሽ ምርመራዉ ኣልቆ ነዉ ወይስ ሬሳዉ የተላከዉ😢

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 4 місяці тому +1

      ​@@user-ur7hp7sl9q ህጉ የጠበቀ ነው ሳያጣሩ ሬ ሳ አይሰጡም።

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 4 місяці тому +1

      ትክክል ነው ደፍሯት እንዳይታወቅበት ገሎት ነው

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 4 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ከዳግም ሀዘን ይጠብቃቹ እናቷም እርፍፍፍፍ ትበለው ልጇን ቀብራ ድንግል ማርያም ልቧን ታጽናናላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 4 місяці тому +4

    በጣም ያማል ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፋት፡፡ ለመላው ቤተሰቦችዋ መጽናናትን ይስጣችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 місяці тому +4

    ይብላኝ ለእናቷ 😭😭😭 እግዚአብሔር ይጽናናት🙏🏾 የሩት ነብስ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 4 місяці тому +4

    ዋው😢😢 እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣው😢😢 ለሁላችሁ መፅናናት ይሁን❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 4 місяці тому +4

    እግዚአብሄር ያጽናናችሁ ፍርድ ከእግዚአብሄር ዘንድ ይምጣላቹ ለእናቷ ግን መጽናናት ይሁንላት።

  • @Lionsimba2024
    @Lionsimba2024 4 місяці тому +21

    መኝታ ቤት ነው ተስቀላ ያገኛት በር ከፍቶ ገባ ብሎ ነበር ከዛ ግን ሱማሊዎ social worker ደረጃው እና ጣሪያው ኣጭር ነው የሚል ነገር ትንሽ ግራ ይገባል

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 4 місяці тому +3

      Uk የቤቶቹ ጣሪያ በጣም አጫጭር ናቸው::ተንጠራርተው አንፖል መንካት ይቻላል

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 4 місяці тому

      በዛ ላይ ጣሪያው ድፍን ነው ምንም ገመድ ማሰራያ ነገር የለውም

    • @Lionsimba2024
      @Lionsimba2024 4 місяці тому

      @@engudaymengiste9683 ጥያቄው የት ነው የሞትችው መኝታ ቤት ውስጥ ወይስ ደረጃው ልይ? ደረጃ ላይ እንደተሰቅልች ነው የገባኝ የደረጅና ጣሪያ ፎቶም ኣሳይተዎል ግን ደሞ እሱ ያለው ምኝታ ቤት በር ዘግታ ነው.. ነፍሱዎን ብገነት ያኑረው.. ክመሞቱዎ ኣንድ ቀን ብፋት voice የልከቸውን ሰምቸዎለው ሚዲያ ልይ, ይሆነ ሰው እንደምከታተላት እና እንድፈራች ስታወራ ነበር🥲

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro 4 місяці тому +2

      ኮሜንትሽን አንብቤው ቪዲዮን ድጋሚ ሰማሁት እውነትም ግራ ያጋባል:: መሲስ ምን ሆና ነው clear አድርጋ ያልጠየቀቻት??😢

    • @Lionsimba2024
      @Lionsimba2024 4 місяці тому +2

      @@ET-cw8roብዙ ወሳኝ ጥያቄ ኣልጠየቅችም🙄

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm 4 місяці тому +10

    አይ ይብላኝ ስምዋ ተቀይሮ ሸቃላ ሆና የመዳም ማድቤት ጠርጋ ያሳደገቻት እናትዋ ጌታ ያፅናናት😭 እቺ ልጅ ተገደለች ሲባል በወንድ ምክንያት ሴት ያስገደለቻት መስሎኝ ነበር ብቻ ያማል😭

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 4 місяці тому +2

    አክስትየው ወላጆችወዏ ጌታ ኢየሱስ ያፅናናችሁ። ለንደኖች ተባረኩ። መሢ ተባረኪ ለቅሶ እንድደርስ አረግሺኝ😢😢አንቺም መልካም ስለሆንሽ ጌታ ይባርክሽ!!!!

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 4 місяці тому +1

    ጌታ ነብስዋን በሰላም ትረፍ ለናትዋ ለአባትዋ ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ እግዚያብሄር ያጽናችው BF የተባለው ሰው ላይ ግን ትኩረት ይደረግ አክስትየዋ በርትተሽ ትክክለኛውን እግዚያብሄር ረድቶሽ እውነቱ ወጥቶ ያንችም የቤተሰብም ልብ እረፍት ይሁን 👏😭😭😭

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣ግን አንዳንዴ ድብቆች መሆናችን ይጎዳል፣ምንአልባት ፈርታ አልተናገረችም ይሆናል ቦይ ፍሮንድ መኖራን?

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m 4 місяці тому +4

    አላህ. ደማን.ያውጣላት.ያማል. በጣም.ልብ.ይነካል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭ብርታቱን.ፅናቱን.ይስጣቹ💔💔💔

  • @ggebru2817
    @ggebru2817 4 місяці тому +2

    አሁንም፡አግዚያብሄር፡ለአናትዋ፡ለኣባትዋ፡ለመላው፡ቤተሰብ፡ይሄንን፡ከባድ፡ሀዘን፡፡መጽናናት፡የምትችሉበትን፡ጸጋ፡ያብዛላችሁ።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 4 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ይፍረድ ለዚች ሚስኪን❤😢😢😢😢 ገድለዋትነው😢😢ነብስ ይማራ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 місяці тому +6

    አላህ ሆይ የዚችን ልጅ ሀቅ እውነታውን አውጣለት

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር መፅናናት ይስጣቹ ኢሩት ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr 4 місяці тому +4

    በጣአም ያሳዘነኝ ታሪክ ነዉ ግን ፈጣሪ እዉነቱን ያዉጣላት ነፍሶዋን ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @SenaytDerara
    @SenaytDerara 4 місяці тому +12

    እራስ ለማጥፋት ቀን ቀጠሮ አይጠይቅም የሴጣን ስራ ሳታስቢው ነው አእምሮሽን የሚቀይረው እራሷን አጥፍታ ይሆናል ግን ፈጣሪ የፍረድ ታሳዝናለች በጣም ግራ ያጋባል

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 4 місяці тому +11

    በሩን ዳንኤል ለሚባል ሰው የከፈተው እሱነው የመጀመሪያው ተጠያቂ ነው መሆን ያለበት

  • @Makimakiglop
    @Makimakiglop 4 місяці тому +7

    ዳንኤል የሚባለውን ሰው ካልተሳሳትኩ ከኢትዮጵያ አብረው ነው የመጡት ፖላንድ አቃቸዋለው በጣም አደገኛ ሰው ነው ፖላንድ እያለን አንዲትን ሴት ካልደበደብኩ ብሎ ነበር

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 4 місяці тому +4

    እኔስ ቃል የለኝም ሳላቅሽ አስለቀስሽኝ የት ልጩህ አመመኝ ግን ለምን ልፋትዋ ድካምዋ ኦ አምላኬ ቤተሰብን አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ላክላቸው ፈጣሪ ነፍስዋን ይማር😢😢😢😢

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 4 місяці тому +9

    ልጁ ሆስፒታል የሄደው ጭንቅላቴን ስለሚያመኝ አለ ነው ያለችው? ከሆነ ሁሉም ጎረምሶች እዛ ቤት የሚኖሩ ሁሉም ይመርመሩ አንዱ ገልዋት ይሆናል።

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 4 місяці тому +27

    ወይ ጉድ እዛው እውስጥ የሚኖሩትና የሚመላለሱት ይጠየቁ አንዳቸው ደፍረው ገለዋት እንዳይሆን ጓደኛዋ ያውቃል ማን እንደገደላት

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 4 місяці тому +8

    If she didn’t tell them that she had a boyfriend, then she didn’t tell them all her secrets.

  • @Helu460
    @Helu460 4 місяці тому +13

    ስልክ እየደወለ የሚያስፈራራት ልጅስ? ቤቷ ለሊት መቶ ሲያንኳኳስ የነበረውስ? ማነው?
    😢😢😢😢😢ያማል ያማል😢 ተገላ ነው ብዬ ነው የማምነው 😭😭😭😭ነፍሷን ይማረው 😢

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q 4 місяці тому +9

    መሲ ግን ባለፈዉ የድምፅ መልዕክት voice ኣስቀምጣ ነበር በሬ ላይ ኣለ ልዉረድና ላናግረዉ ወይስ ምን ላድርግ የሚል voice ነበር ለምን ስለሱ ኣልጠየቅሻትም😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому +1

      ለቤተሰቧ ስላላስተዋወቀችው ፍቅረኛ ፡ ምን ላድርገው ብላ ምክር ፍለጋ እንዴት ደወለች ፧ 🤔

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 4 місяці тому

      ደዉላ ኣይደለም ለጓደኛዋ ነዉ voice ያደረገችዉ በጣም ተጨንቃ ነበር ​@@TruthEz

  • @love62076
    @love62076 4 місяці тому +3

    የሞተችበት ሰአት እሱ ከገባበት ሰአት ላይ ያለውን መለየት ለነሱ ቀላል ነው : በድንጋጤ ይሆናል እሱም ያወረዳት: ድንጋጤ ብዙ ያደርጋል:: ብዙዎቻችን ሰለአይምሮ ጤንነትን ብዙ ግንዛቤ የለንም: እድሜያቸው 20-30 አካባቢ ያሉ ሰዎች ላይ በብዛት ይከሰታል : በውስጥዋ ለዚህ ህመም ያጋለጣትን ችግር እስዋ ብቻ ናትና የምታውቀው ለዛ ነው ለማመን የሚከብደው: ከብዙዎች ራስን ማጥፋት በስተጀርባ የአይምሮ ጤንነት እክል ነው እሱን ደግሞ በማየት አይታወቅም: Mental health is the cause of many Suicide all over the world . እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 4 місяці тому +5

    የዛሬ ልጆች መች የልባቸውን ይናገራሉ ሰይጣንን ከልጆቸቻችን አይምሮ ያውጣልን ነፍስ ይማር በተለይ ለናቷ የባዳ ሆድ ይስጣት ሆዷ ውስጥ ድንጋይ ይጨምርባት ሌላ ምን ይባላል

  • @helenk8725
    @helenk8725 4 місяці тому +4

    እውነት ያሳዝናል 😢

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 4 місяці тому +6

    ምን ማለት ይቻላል
    ሩት ነፍስሽን በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ::
    እውነት ትቆያለች እንጂ ትወጣለች
    እውነት ይጋለጣል
    የገደለው ማን እንደሆነ እኛ ባናቅም እራሱን ግን ያውቀዋል የእሩት ነፍስ ደም እንቅልፍ ይነሳሀል ;ነፍስህም ስጋህም በሰላም በዚች ምድር ላይ ተረጋግታ አትኖርም; የእናትና የቤተሰብ እባ ሁሌም ጆሮህ ላይ ይጮህብሀል::
    እውነቱን ተናገር ባይ ነኝ
    ፍትህ ለሩት
    ነፍስ ይማር💐

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 4 місяці тому +15

    ቆንጆ ቦይፍሬድየው ያደረገው አይመስለኝም እንደንግግርሽ!! ሌላው ወጣትዋ ከልጁ ጋር ሩቅ ሄዳለች ተጠሪዋ ተጠሪው እስከሚክዋክዋኑ ድረስ!!! ሌላው እራስዋን ልታጠፋ ትችላለች!! ምክንያቱም ልጁ ስታስቢው ቢያደርግ አይኑን እፍጥጦ ይደውልልሻል!!! ፖሊስ ጣቢያ ይሄዳል ብለሽ ታስቢያለሽ?? ሌላው ምን እይነት ሀገር ነው እሚኖሩት ገመድ በጥሶ ጠቅልሎ መውስድ ያለምንም ኢንፎርሜሽን? ወይንም እሪፍዊጅ ከጣራ በላይ የሰለቸው ሀገር ነው ማለት ነው!! አይመስልሽም ምክሬ ግን ሀበሾች ሚስጥር ብላችሁ ሁሉንም ነገር እትደብቁ
    እሩት ኦልድ ኢንእፍ ናት ለቦይ
    ፍሬድ ድብቁን ምንአመጣው ??
    ዘመዶችዋን?? ያውም እንደእናትዋ ነኝ አልሽ!! ሌላው እንቺም ደስ የሚለውበጣም ጎበዝ ነሽ ሌተፅናንተሻል ትኩስ ሀይላይትሽን ተቀብተሽ በለጭለጭ ደስ ይላል!! ሌላው ወር ሙሉ እንዴት ፍትህ አጣችሁ!! ሌላው የሰው ብዛት ኡልሽ ተገርመሻል ደስ ይላል እኛ ለመቅበር እንሰበሰባለን አይድነቅሽ እሩትን አያስነሳትም!!!
    ሌላው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ነፍስዋን በአፀደገነት የሰው ብዛት ቀብር ላይ ምብዛቱ እሚያስደስታችሁ ከሆነ ዋው እላለሁ!! ይሄ ለሀበሻ ህብ ትምህርት ነው አሁን እናንተ መስራት ያለባቹሁ ችሎታ ካላችሁ እውነቱ እንዲወጣ ትጉ እንጅ ሌላው ሁለተኛ ነው!!!

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 4 місяці тому +6

      አንች ሴትዮ ሁሌ ግራ የሆነ ነገር ነው እንዴ ሀሳብ የምትሰጭው? እረ ወዲያ ደግሞ እኮ አማርኛ አስተካክለሽ አትጸሰፊም።

    • @dattebayo2581
      @dattebayo2581 4 місяці тому +2

      የዳንኤል ተባባሪ ነሽ እግዚአብሔር ይጠይቅሽ🙄

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 4 місяці тому +4

      @@dattebayo2581 አይ ቆንጆ መቼ ይሆን እምታመዛዝኝው አይተሻል ዳንኤል ሲገል አትፍረድ ነው!!! አስተውሉ አይምሮ ተሰጥትዋችህዋል አዳምጡ ጆሮ ተሰጥታችህዋል ዝም ብላችሁ አትጋልቡ ለዚህ እኮነው የጠፋችሁት ጁለሴ እምውዶት በጣም በጣም ያደንቁታል ኮመንቴን ይከተሉኛል ግን ምንም ፍሬ ነገር እልያዙም ከእኔ እልተማሩም ክሪቲሳይዝ ብቻ!!!! እስቲ ልብ ብለው አድምጠዋታል አክስትየዋን መልእክቱን ተከታትለዋል እነዚህ ጥንዶች አብረው ቆይተዋል እሩት እኛ እሩፍ ስር ስላደገች ድብቅ ናት እንጂ በደንብ ዲፕ ገብተዋል እስዋ የእሱ እሱ የእስዋ ተጠሪ ናቸው ያ ማለት በደንብ ለቁም ነገር ተፈላልገዋል ማለት ነው!! እኔን ሳይሆን ህጉን የዳንኤል ተባባሪ ቢሉ ያምርቦታል!! ምክንያቱም ህጉ ዘመድ አዝማድዋን ሳያፈላልግ ዳንኤልን እዚህ ላይ ልናከብረው ይገባል ጭንቅላት ካለን አክስትየው እንደተናገረች ዳንኤል መሞትዋን ባይነግራቸው መንግስቱ ዝም ብሎ ሊቀብራት ነበር ማለት ነው ይሄን አስበውታል?? ምን ጭንቅላት እልኝ እና እንዳይሉኝ!!! ለዛሬው መልሶ ይሄ ይበቃወታል ሌላ ኮመንት አድራጊዎችን ላስተምርበት ደህና ይሁኑ!!

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 4 місяці тому +1

      ​​ የአንቺን ሀሳብ በጣም እስማማለሁ አክስትየው በፍፁም ልጅቷ አታውቃትም ድብቅ ስለንበረች የልጁ የቅርብ ተጠሪ መሆኗን እንኳን ያወቀችው ከሞተች በኻላ ነው ነገር ግን የአክስቷ በፍፁም እራሷን አታጠፋም ብሎ በልበ ሙሉነት መናገር ይገርማል ምናልባት በዚህ ዘመን አሪፍ ስም የወጣለት ብሄድ ይሻለኛል የተባለው ሴጣን በጆሮዋ ሹክ ብሏት እራሷን አጥፍታ ቢሆንስ ወጣቱን በአሁን ሰአት እየለቀመው ያለው ይህ እርኩስ መንፈስ ስለሆነ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 4 місяці тому +1

      ኮተታም ነህ የገደላት እሱ ነው ጌታይፈርድበታል ተግማምታ መቅረብ ነበረባት እንዴ ቆሻሻ

  • @abse4305
    @abse4305 4 місяці тому +16

    ኢሮፕ ስለሆነ ገዳዩን የትም ቢደበቅ ምንም ቢዋሽ አንቀው ነው ሚይዙት ይገኛል ፎረንሲክ አለ ይይዙታል

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 4 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳቸዉ

    • @abse4305
      @abse4305 4 місяці тому

      @@bezaanteneh5649 አሚን

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g 4 місяці тому +2

    እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣው

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 2 місяці тому +1

    ነብስ ይማር እውነተቱን ፈታሪ ያውታው

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f 4 місяці тому +3

    ከሰው መደበቅ ይቻላል ከእግዚአብሔር ግን መሰወር አይቻልም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው እግዚአብሔር ያፅናችሁ በተለይ እናት እና አባቷ ለሩትም ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hayatzekeria79
    @hayatzekeria79 4 місяці тому +7

    ልጁ በሰላም የተለያትን ሬሳ ሲያገኝ ወይ ደንግጦ አይምሮው ታውኮ ሊሆን ይችላል ደግሞ የቅርብ ተጠሪ አርጎ የመዘገባት እንደ አነጋገርሽ ልጁ የገደላት አይመስልም

  • @aniliza7321
    @aniliza7321 2 місяці тому

    ያማል እግዚአብሔር መፅናናቱን የስጣችሁ

  • @tagesechbereda4817
    @tagesechbereda4817 4 місяці тому

    አንቺ እውነት አክሰስት ብቻ አይደለሽም እናት ከእናትም በላይ ነሽ የተረጋጋሽ ንግግርሽ ሁሉ የሚጥም ድንቅ ሴት እግዚሐብሄር ያፅናሽ ቤተሰቡ ሁሉ ፅናቱን ያፅናናችሁ

  • @user-pd4fj7xs5k
    @user-pd4fj7xs5k 4 місяці тому +4

    Justices for rut

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 4 місяці тому +5

    ልጅ ማጣት ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @ashebirejigu-wl6qf
    @ashebirejigu-wl6qf 4 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ። ብቻ ፈጣሪ ነብሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍ ።

  • @kibrommebrahtu806
    @kibrommebrahtu806 3 місяці тому +1

    UK ውስጥ ሰውን የሚያክል ክቡር ሕይወት አጥፍቶ መኖር አይቻልም በጣም Strong ሕግ ነው ያላቹው አይዞሽ እሕቴ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 4 місяці тому +3

    እሷ እውነተኛው ቦታ ሄደች ነፍሷ በሰላም ትረፍ🙏
    ለወላጆችዋና ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ።
    መሢ እናመሰግናለን መቼም እንዴት እንደከደሽ ያስታውቃል በዚህች ቆንጆ ወጣት ህልፈት ያዘናችሁሉ ጨካኝን ልብ ከኛ እንዲያርቅ ጸልዩ !!!

  • @FikerFiker-qc1zo
    @FikerFiker-qc1zo 4 місяці тому +4

    የኔ ከርታታ ነፈስሽ በገነት ይርፈ

  • @ethioaddis3219
    @ethioaddis3219 4 місяці тому +2

    ፀጉዬ መሳይ እህትሽን አጣሽት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ ለመለው ቤተሰብ ሁሉ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥ

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ej 4 місяці тому +1

    እግዚያብሄ ያፅናችሁ ነብሳን ይማረ