ሶፊያ ለኔ እናቴ ናት : የሳውዲ ብቸኛ ስጦታዬ እሱ ነው || ጋቢ ሾው EP 8

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
    / @alazaralaka
    / @alazaralaka1692
    ለበለጠ መረጃ ፦ 0916768667 ይደውሉ ፡፡
    EDITOR $ 🎥 @FEYE_GRAPHY

КОМЕНТАРІ • 690

  • @alazaralaka
    @alazaralaka  Місяць тому +167

    ውድ የቶፊቅ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ በማረግ አበረታቱኝ 🙏🫡

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Місяць тому +138

    ማነው እንደ እኔ ቶፊቅና ሶፊን አይቶ የመጣው😊😊😊

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +78

    መነው እዳኔ ሶፉን ቶፍቅን አይቶ ያማጣ ለቤቱ አዲስ ነኝ 😂😂😂😮😊

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Місяць тому +204

    ቶፊቅና ሶፊን እናበረታታቸዉ ሙስሊም ካፕል ናቸዉ ጨዋ ናቸዉ እርግት ያሉ ኒካ አላቸዉ ሰርግ እንደግሳለን ለማለት ነዉ እንጅ ኒካ አላቸዉ የምትወዱአቸዉ ላይክ ደምሩኝ

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Місяць тому +5

      አልገባኝም አባባልሽ 😮🙄🙄

    • @Senaytgonderwa
      @Senaytgonderwa Місяць тому +8

      ጅል ዘረኛ አትሁኚ

    • @eexx8265
      @eexx8265 Місяць тому +3

      ጮኛ እያለ አትሰሚም ልበል ምናቸውም አያምር

    • @eexx8265
      @eexx8265 Місяць тому +1

      ​@@Senaytgonderwa ዘረኝነት ነውደ ይሄ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Місяць тому +64

    ሶፊ ምሲኪን ማውራት እራሱ አትችልበትም የኔ ጨዋ ደግሞ ደስ ትለኛለች ቶፋ እኮ አንፍር ነው😅 ደግሞ ከባለፈው ጥፋት ጥሩ ለውጥ አይተንበታል ለካ የምርህ ኖሯል የተሰቃየኸው ድራማ መስሎኝ ነበር😊😊

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 Місяць тому +2

      አወ ትተባተብ አለች የኔ ብጤ😂

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 Місяць тому +52

    ሶፊ የዋህ ልጅ ነች ቶፊቅ በደንብ ተንከባከባት

  • @messimessi8929
    @messimessi8929 Місяць тому +10

    ጎንደሬዎች ስወዳችሁ እኔ የወሎ ልጅ ነኝ በጣም የምወዳት የጎንደር ልጅ ጓደኛ ነበረችኝ ከ8 አመት በፊት ምንጃር የሚባል ሀገር ብዙ መከራ አሳልፈናል ከዛ በኋላ እኔ ወደወሎ ተመለስኩ እሷ እዛው ነበረች ስልኬ ጠፋቶ ስልክ ቁጥር ቀየርኩ በዛ ምክንያት ተጠፋፋን😢😢 እናት አስማማው ትባላለች እኔ መሰረት እባላለሁ እምታውቋት ካላችሁ አገናኙኝ አንችም ካየሽው የኔ ውድ ጓደኛ የክፉ ቀኔ በጣም ናፍቀሽኛል 😢 ምንጃር በማቃቸው ሰዎችም ባስጠይቅ ላገኝሽ አልቻልኩም

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +29

    ነገን ለማሳመር ዛሬ ዝቅ ብለን በሠው ቤት የምሠራ አላህ ያሠብነውን ያሳካልን ያረብ ደክሞኛል አበረታቱኚ እህቶቸ

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io Місяць тому +22

    ሶፊን አይችኖ የማጣዉት😳😍😍

  • @Mastewal12893
    @Mastewal12893 Місяць тому +43

    ቶፊቅንና ሶፊን አይቸ መጣሁ 👍

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Місяць тому

      እኔም

    • @AR49550
      @AR49550 Місяць тому

      እኔ❤❤❤😂😂😢😢😢😢

  • @user-pi6lk5ix4y
    @user-pi6lk5ix4y Місяць тому +8

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ አንዳንድ ሙስሊሞች ሚዳላይ ኢንትርቪው ሲደረጉ አልሀምዱሊላህ አላህ የማይሉት ለምንደሁ አይገባኝም ማፈሪያወች በርግጥ የሁሉም ነገር ፈጣሪ አላህ ነው ።ሌላው ደግሞ አንዳንድ ሙስሊም ሴቶች አንገትና ጆሮ የተወጠረ ልብስ መልበስ ሀራም መሆኑን አታውቁም ነው? ምንድነው ቅጣችሁ አቤት ስታስጠሉ !አለባበስ ከፋሲካ ዩቱብ ና አሁን በቅርቡ ካወግናት ከፈኪሀ ተማሩ እንደት እንደሚያምሩ ማሻ አሏህ

    • @medilove1152
      @medilove1152 Місяць тому

      Haha arabigna new eko esu enate enesu demo Ethiopiawi nachrw fara

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Місяць тому +49

    ቶፊቅ ና ሶፊን የሚወድ😊

  • @zabibalove9378
    @zabibalove9378 Місяць тому +8

    እረ ሚስትን እንደናቴ ናት አይባልም አንድ ባል ሚስቴ እንደናቴ ነች ካለ ኒካህ ሁሉ እንደሚያወርድ ነው ኡስታዞች ያስተማሩት ወንድሞቻችን ከዚህ ንግግር ተቆጠቡ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Місяць тому +64

    ሶፊ ብድርዋን ትመልስ የትላትውን ፕራክ የምትሉ

    • @SbwdenSurure-yz9lr
      @SbwdenSurure-yz9lr Місяць тому

      አችለውም

    • @miranasrallah1106
      @miranasrallah1106 Місяць тому +1

      በጣም ነው የምውዳችሁ በእውነት እግዚአብሔር በፍቅር ያኖራችሁ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@SbwdenSurure-yz9lr😂አዎ😅ደምሪኚውደ 3:53

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu Місяць тому +13

    ስደት አይኑ ይጥፋ ስቱን እህት ወድሞቻችን አለቁ😢😢😢

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Місяць тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ውደበባህርእየሄዱነውኮ😢😢ደምሪኚውደ 14:14

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Місяць тому +37

    የእናንተ ላይፍ እውነት አልመሰለኝም ነበርበ በቁም ነገር ፕሮግራም ላይ ስለቀረባችሁ አምኛለሁ አላህ ያመረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ከዚህ ቡሀላ ግር ግር አታብዙ ተጋብታችሁ ቤታችሁን አሟሙቁ 🎉🎉🎉

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp Місяць тому +35

    ለምድነው ፈጣሪ ፈጣሪ እምትሉ አሏህ እደዚህ አደረገልኚ የማትሉት ምንጉድናችው

    • @user-tn8ok4yw7y
      @user-tn8ok4yw7y Місяць тому +2

      Ene Rasu Betam Nw Mnadedw ፈጣሪ ሲሉ

    • @tayba1611
      @tayba1611 Місяць тому

      ሲያናድዱእህ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому +1

      እኔም አላህ ቢል አልሀምዱሊላህ አይልም ከድኑባጣምእርቃል

    • @badrea36
      @badrea36 Місяць тому

      ፈርተዉ

    • @medilove1152
      @medilove1152 Місяць тому +1

      Ethiopiawi nachew eshi mejemeriya kewenkewa mehonun eweki adame

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +20

    ቶፊቅ. ኒካህ. አስረህ. እጮኛየ ናት. ትላለህ ሚስትህ ናት. ። ገገማ የሆክ ልጅ. ማሻአላህ ኢልም አለበት ሀገር ተወልደህ ግን. ጃሂል ሁነሃል 😢😢 መገን ወሎ

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru Місяць тому

      😂😂😂

    • @user-wc4my4zi2q
      @user-wc4my4zi2q Місяць тому

      😂😂😂😢

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 Місяць тому +1

      አይባለም ምላሰ አታሰረዝሙ እህቶቼ ምላሳችኖ እንያዝ ምላሰ አደገኛናት😢

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Місяць тому +1

      እነሱ ኒካህ አስረናል አሉንጂ መች በአይናችን አየን ጂል አግኝተዋል ያጃጅሉናል

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s Місяць тому +1

      @@zdnurutube7455 እኮ እኔም ሲል ሰምቸዋለሁ ለዛ ነው. እጮኛየ አለ ግን አጠራጠርሽኝ አችየ ውሸታቸውን ይሆንዴ ግን ደሞ ባድ ጣራ እየኖሩ 🙆🙆

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Місяць тому +11

    ቶፊቅንና ሶፊን አይቸ መጣሁ 👍 ስወዳችሁ በስነስራት ተጋብታችሁ አሳዩን ማርያምን❤

  • @madinahassen
    @madinahassen Місяць тому +16

    ሶፊን አይቶ እንደኔ የመጣ እጁን ያውጣ

  • @eeee9444
    @eeee9444 Місяць тому +19

    ሶፊ ተፊቅ❤❤🎉🎉🎉

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Місяць тому +20

    የምወዳችው ስጋየ የሚመስሉኝ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Місяць тому +3

      ስጋችናቸውእኮማሚየ የለኢላሀኢለላህ እታችን ወድማችንናቸው ትንሽእሚያናድዱኝ አላህየከለከለውንሲሰሩነው

    • @adan1376
      @adan1376 Місяць тому

      ሳህ​@@እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@እስልምናየውዷሀይማኖቴትክክል🎉ደምሪኚውደ 7:32

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ደምሪኚ🎉 7:46

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Місяць тому +9

    የኔ ውድ ሶፊ ጨዋ አስተዋይ እረጋ ያለች የልጅ አዋቂ ስወድሽ ቶፋ ግን ፕራኩ በጣም አስከፍቶኛል ሶፊን አስለቀሳችሀት በናትህ ሁለተኛ ፕራክ አታድርጎት በተረፈ እንወዳችሀለን በርቱልን

  • @fendsha
    @fendsha Місяць тому +6

    ሶፊ ግን ኦሮሞ መስላኝ ነበር እኔ የኮምቦልቻ ልጅ ነኝ የጎንደር ልጅ ከዘጠኝ አመት በፊት ጓደኛ ነበረችኝ እሷ ቀድማኝ ጠፍታ ተለያየን በጣም የምወዳት ነች በዚሁ አጋጣሚ ካየሽው እኔ ጋደኛሽ ጦይባ ነኝ ስላንች ብጠይቅም ማንም አይነግረኝም ስሟ ጠጄ ምህረት ወይም መቅደስ ወንድሟ መርሻ ይባላል ብዙ መከራ አሳልፈናል መቅዲ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ውዴ

    • @user-gv3vq3gv9c
      @user-gv3vq3gv9c Місяць тому +1

      አላህ ያገናኛችሁ ውዴ
      ጓደኛ ሲጠፋ ከባድ ነው እኔም አጋጥሞኛል አላህ ያገናኘን በዱንያም በአኼራ

    • @fendsha
      @fendsha Місяць тому

      @@user-gv3vq3gv9c አሚን አብሮ መኖርና መተዋወቅ ከባድ ነው በጠለብ ቤት ብዙ አሳልፈናል ትንስዬ ልጅ ሆናነው ስትመጣ እኔም የአረቦቹ ልጅ መስያት ሸሽታኝ አማረኛ ሳወራት በግድ ቀረበችኝ 😭😭

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      አላህያገናችሁ፣ደምሪኚውደ 20:33

  • @user-gv3vq3gv9c
    @user-gv3vq3gv9c Місяць тому +13

    ሶፊና ቶፊቅ ምርጦቸ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ፕራንክ አታብዙ በሌላ አይድያ በርቱ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @Z-qn5qr
      @Z-qn5qr Місяць тому

      ስደትንየቀመሰፍቅርንያውቃለ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +6

    በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች❤❤የልጅ አዋቂ ናቸው ደግሞ ለሰው ያላቸው ክብር

  • @user-uh5ot1jo5w
    @user-uh5ot1jo5w Місяць тому +6

    ሶፍየ የኔ ቆጆ ንግስቶአ ስወድሽ እኮ አላህ ያግዛችሁ ትዳራችሁም ያማረ ያድርግላችሁ እወዳችሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Місяць тому +5

    እሚገርም ታሪክ. እኛንም ለሀገራችን ያብቃን❤🎉

  • @user-wr5js9jt6z
    @user-wr5js9jt6z Місяць тому +10

    አይ የየመን መንገድ ሚድያ ላዉ ወጣልን ምነዉ በተዘጋልን እኛም15አመታችን መጣነዊ ታሪክ ሁኖ ሲወራ ይቀላል 😢😢😢

  • @አይንአፋሯ
    @አይንአፋሯ Місяць тому +8

    ወላሂ እኔም እንደ ቶፊ ሣላሥበዉ ወሎ ሂጀ በጓደኛ ምክንያትነዉ እንሂድ ሢሉኝ ነዉ ጠፍቸ የመጣሁት በብሀር አሥቤዉም አላቅነበር

  • @user-zn2bz2qq9t
    @user-zn2bz2qq9t Місяць тому +12

    ሶፍያን አይች የመጣሁት ነገርስ😂❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Місяць тому +61

    ሶፊን የምቶዱ እስኪ ደምሩኝ🥰

    • @Rahima-pp5qf
      @Rahima-pp5qf Місяць тому

      ❤❤❤🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@Rahima-pp5qfደምሪኚ🎉🎉 5:06

    • @user-pm2ku4if3d
      @user-pm2ku4if3d 21 день тому +1

      እንደት እንደምወድሽ ከአንች መማር የምፈልገው ብዙ ነገር አለ ፈኪ ኢንሻ አላ

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Місяць тому +7

    ስደት አይኑ ይጥፋ በልጀ ናፈቆቶ እራሰን ጠልቼአሎ😢

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Місяць тому +4

    ወላሂ ሶፊንና ተዉፊቅን ስወዳችዉ ሀገር ስገባ ላገኞችዉ የምፍልጋችዉ ጥዶች ናችዉ ❤❤❤❤❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Місяць тому +4

    የቶፊቅ እና የሶፊ ወዳጆቺ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ በማርያ አግዙኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @TamrTmaet-ju1rn
    @TamrTmaet-ju1rn Місяць тому +7

    እኔራሱ አረብሀገርየመጣሁት እደፈለኩ ልዝናና ልኖር ነበር ሳየዉግን ጪራሺ ይዝናኑብኛል

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Місяць тому +1

      አየየ የጠበኩትቀርቶያልጠበኩትንአገኘን

  • @AreenNabeelAL-Mahameed-kl2xj
    @AreenNabeelAL-Mahameed-kl2xj Місяць тому +3

    ማሻአላህ ታምራላችሁ ከዱኒያ እስከ አሄራ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Місяць тому +21

    እቺ ልጅ ደስ ትለኛለች❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +5

    ማሻአላህ አለባበስሽ ሶፊ የኔ የዋህ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ማሮች

  • @fafi8402
    @fafi8402 Місяць тому +12

    መጋባት ማልት በሰርግ አልትጋባነም በላዋል ገን ኒካ አሰርናል በልዋል ከአሁን በፊት የጅማአ

    • @foziamohammad2681
      @foziamohammad2681 Місяць тому +1

      Nikahm adergwal serg lemdges new enji atsemum ende sentye tenageru

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme Місяць тому

      ​@foziamohammad2681👍👍👍

    • @madheenauae7636
      @madheenauae7636 Місяць тому +1

      ሳህ

  • @fahedali632
    @fahedali632 Місяць тому +15

    ኮሜታተሮች ተርጋጉ ኒካአድርገዋል ያው ቤተበብ ለማስተዋወቅነለሰርግነውያሉት

    • @susuhabeshawit
      @susuhabeshawit Місяць тому

      ውሸታም ኒካህ ቢያስርማ ኒካህ አድርገናል ሰርግ ነውየቀረው ይልነበር ጮኛዬናት እያለ ኒካህ አስሯል ይባላል አኡዙ ቢላህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ደምሪኚውደ🎉 15:14

  • @tube3507
    @tube3507 Місяць тому +7

    ቶፋና ሶፊ❤ ውለዱ ክበዱ የልጅ ልጅ እዩ 13 አመቴ እኔም አሁንም ደገምኩ 2 አመት 👉15 አመት ሊሆነኝ ኢን ሻ አላህ እና ልክ ነህ እደቀልድ ወጥተን እዛው አሰንቀራልና

  • @zedusman
    @zedusman Місяць тому +5

    መጀመሪያዉ እንዳማረ መጨረሻቺዉን አላህ ያሳምርላቸዉ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Місяць тому +2

    ሶፊፊፊፊፊ ምርጥ ልጅጅጅጅ ናት አንደበተ ትሁት ❤❤❤❤ እንወድሻለን

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Місяць тому +2

    ዋው የተባረከ ፍቅር ያርግላችው ልጅ ተውፊቅ እና ሶፊያዬ ያመረ የሠመረ ያርግላችሁ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Місяць тому +2

    ሶፍዬ እናቶፊቅ አህለን ፊኩም በትክክል ከናት እና ከባል የበለጠ ምስጦታ አለህ እውነት ብለሻል❤🎉🎉

  • @Ekramm.Mohammed
    @Ekramm.Mohammed Місяць тому +10

    ኮሜተሮች ግን ምንድነው ኒካ እና ሰርግ አትለዩምዴ ዋናው ኒካ ማረጋቸው ነው

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Місяць тому

      በየት ሀገር ነው ሰው የኒካህ ሚስቱን እጮኛየ ናት የሚለው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ግራአጋቡንእነሱጂ😢ደምሪኚ 29:14

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Місяць тому

      ​@@zdnurutube7455ሚስቱ የሚባለው አግብቶ እቤቱ ሲወስዳት ነው

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Місяць тому

      ኢቶቢያ ነው የሚባለው​@@zdnurutube7455

  • @MaymonaFrj
    @MaymonaFrj Місяць тому +2

    ማሻ አላህ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Місяць тому +16

    ስደት አይኑ ይጥፋ ስትእህቶቻችንን ወድሞቻችንን የትምያስቀረ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤👏👏👏👏

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Місяць тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dz8uc2mj8z
    @user-dz8uc2mj8z Місяць тому +7

    ጊራናየ ሀገሬዋ 🎉🎉

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Місяць тому +2

    ሶፊ በጣም ነው የምወዳት የዋህ ነው የምመሰለኝ አይለያችሁ ደስተኛ ሆነሽ እድኖሪ ምኜቴ ነው ❤❤❤

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam Місяць тому +3

    ያአላህ ሳይጋቡ ነውዴ አብረው የሚኖሩት ኢላሂ እነሱን በፈተንክበት ነገር አትፈትነን አንድ ሰው ነገ አላህ ፊት እቆማለሁ ያለ እንዴት የሀራም ህይወትን ይኖራል ምናለ ኒካህ ብታስሩ አላህ ይመልሳችሁ

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Місяць тому

      አረ ኒካ አስረናል ብለዋል ሰርገጉነውጂ ገና

    • @madina0955
      @madina0955 Місяць тому

      ​@@user-ux2dg7yj6fአትዋሺ ገና ልንጋባ ነው ያለው ሲናገር እንኳን አሰሚውም እንዴ

  • @seade127
    @seade127 Місяць тому +7

    ሶፊ❤

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Місяць тому +4

    የኔ ውዶች አይለያችሁ ያረህማን❤❤❤

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Місяць тому +6

    ሶፊየ ቶፊቂ ስወዳቸው❤

  • @HayatHayat-je4nz
    @HayatHayat-je4nz Місяць тому +2

    ቶፊቅና ሦፊን እደኔ አይቶየመጣ🌹

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd Місяць тому +2

    ሶፊየኔ የዋህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @fendsha
    @fendsha Місяць тому +6

    ሶፊ ሁለት አመት ብቻ ከበደችሽ ሳኡዲ እኔ 13 አመቴ አሁንስ ደከመኝ😢

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому +1

      አይዞሽ ሁላችንም ንን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      Aye.enes.selctojal..sebscrab.argije🎉🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ያርቢ፣ሁለተኛቤትእየሰራሽመሆንአለበትይሄንያህል😢😢

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce Місяць тому +4

    ወደታ እሰከ ጀነት ሶፊ& ተዉፊቅ🎉🎉

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 12 днів тому

    ጌታ ሆይ ይሄን ሁሉ ብላችሁ ተለያየን ስትሉን ግራ ገባን እኮ ሰው የሚወራውን መኖር አቃተው 💁🏾

  • @NeimaYimam-qn7ce
    @NeimaYimam-qn7ce Місяць тому +3

    የኔ ዉድ ሶፍየ❤❤❤ቶፋየ አማቻችን

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +8

    ቶፊቅን እና ሶፊን የምትወዱ በላክ ደሞ ደስየሚል ልንጋባ ነው አለ ዋው❤❤❤❤❤

  • @fatumfatum-bg1rx
    @fatumfatum-bg1rx Місяць тому +8

    ቶፊቅ የኔ ወንድም

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 Місяць тому +2

    ሶፊ ምርጥ ሴት የኔ ዋህ ❤❤

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Місяць тому +3

    ሶፊየኒቆጆ ደርባባዋስታምሪ ቶፉዬበደንብተከባከባት

  • @fafitube1
    @fafitube1 Місяць тому +7

    T&S እንኳን ደና መጣችሁ ውደታ እስከ ጀነት ብያለሁ❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 Місяць тому +3

    እጫኛየ ናት ማለት ምንማለት ነው ኒካህ አድርገናል ሚስቴ ናት አትልምእደ ስርግ እኮ ለሆድ ነው

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому

      ሳህ

    • @susuhabeshawit
      @susuhabeshawit Місяць тому

      አውቀው ነው ኒካህ አድርገናል ያሉት ተመልካች ጫና እዳያደርግባቼው

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Місяць тому

      እኔም ገርሞኛል

    • @tayba1611
      @tayba1611 Місяць тому

      @@TeayabeAbeba እደው ምን ይሻላልእህ

    • @tayba1611
      @tayba1611 Місяць тому

      @@susuhabeshawit እና እስካሁን በሀራም ነውያሉት ማለትነው እላሂ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 Місяць тому +2

    ቶፋየ ያገሬልይ እንወዳችሗል አተን አይቼነዉ የመጣሑት

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn Місяць тому +3

    ሱፊን እና ተውፊቅን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @user-vv1ut1vn7s
    @user-vv1ut1vn7s Місяць тому +1

    ሁለት ጥዶች አላህ ይጠብቃቹህ እማ።

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ Місяць тому +17

    ማነውእደኔ❤ሳፊንእ❤ቶፊቅንየሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤🎉

    • @user-dz2rv6oz2c
      @user-dz2rv6oz2c Місяць тому

      እኔም በጣም ነው የምዎዳቾ

  • @samprincess378
    @samprincess378 Місяць тому +2

    ሶፊዬ የኔ እህቴ ስወድሽ እርጋታዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zebu918
    @Zebu918 Місяць тому +2

    አብርሽ ና ሩታ በቻናልህ ጋብዛቸው መቶ ሺ ባዴ ጣራ ትነካለህ ❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому +1

      እኔማንንልጋብሽ😂እመዳምኩሽናየሆንኩት😂ሰብስክራይብአድርጊኚውደ 22:38

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y Місяць тому +2

    ሶፉን አይቸነው የመጣሁት ሰብ አደረኮችሁ❤❤❤❤በሪቱ

  • @HanaHttt
    @HanaHttt Місяць тому

    ቶፊቅ እድለኛ ነህ የጎደር ልጅ ለባሏ ታማኝነቷ አክባሪነቷ ቅድሚያ ሥራዋ ነዉ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Місяць тому +2

    ጎንደሬዋንና ወሎየውን አይቸ መጥቸ ሰብሰክራይብ አድርጊአለሁ

  • @user-kx5lx3cl3k
    @user-kx5lx3cl3k Місяць тому +3

    Sofiye 🥰

  • @user-xh5ho5gu3l
    @user-xh5ho5gu3l Місяць тому +2

    Mashallaah

  • @WaMa-hw1ds
    @WaMa-hw1ds Місяць тому +2

    በትክክል

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Місяць тому +1

    በርታ ወድማቺን በቅርቡ ደግሞ 100k ገብተህ እደማይህ ተስፋ አለኝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +5

    ኮሜንታተሮች መቸም አያስተነትኑም 🤔 ኒካ አስረናል ብለዋል ግን ድግስ ተደግሶ አልተጋቡም ስለዚ ኒካ አላቸው አትሳደቡ

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Місяць тому

      ድግስና ጋብቻ ምን አገናኘው ሰው እንዴት ኒህ ካሰረ ጮኛየ ናት ይላል

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 Місяць тому

      አንድ ወንድ አንድን ሴትን ኒካህ ካሰረ ሚስቱ ሆነች አከተመ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@zdnurutube7455እኔምየገርመኝኮእሱነው😢ደምሪኚውደ 26:00

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@seadesalih8344አዎከድግስጋርአይገናኝም😢ደምሪኚማውደ 26:45

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Місяць тому

      ​@@zdnurutube7455እረ በኛ በወሎ በብዛት አግብቶ እስካልወሰdaት ድረስ እጮኛ ነው የሚባል

  • @madenanuri9925
    @madenanuri9925 Місяць тому +1

    የልባቹን መሻት ይሙላላቹ ❤❤

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Місяць тому +1

    ያገሬ ልጂ ወሎ በምንም አንታማም

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on Місяць тому +4

    ቶፋግን ስሙንቀየረዴ እኛቶፋ ስድብ ነው የማቀው የሆነሰው ሲያናድዴን አንተቶፋ እንለዋለን 😂😂😂

    • @seadaOumer-rp1sk
      @seadaOumer-rp1sk Місяць тому

      😂😂😂😂😂. እኮ

    • @user-ii5ib3ml6x
      @user-ii5ib3ml6x Місяць тому +1

      እኮ የኔ ቢጤ እኔም ቶፋ ማለት ስድብ እደሆነ ነበር እማቀው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumafatuma739
      @fatumafatuma739 Місяць тому +1

      ቶፋ ማለት እኮ በሀገራች የንፍሮ መቀቀያ ነው ክክክክክ

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h Місяць тому +1

      እኔ ለራሡ ቶፍ ቶፋ ሲሉት አየ አለማወቅ እላለሁ

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on Місяць тому

      @@fatumafatuma739 ኸረ የሸክላሰሪ ልጅነኚ በዴንብአቀዋለሁ

  • @halima7993
    @halima7993 Місяць тому

    የኔ ማሮቺ አላህ አይለያቺሁ ጨምሮ ጨማምሮ እረጂም እድሜ መልካም ተዳረ ውለዱ ከበዱ

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z Місяць тому +1

    ወይ ተውፊቅ ምንዛሬዋን ደበቅ ብታረግልን😂 ያመት ገቢ እኮነው ሂሳብ የሚመቱት ኢትዮ ያሉ ወጭና ስራ ማጣትን አያስቡትም

  • @እማእወድሻለ
    @እማእወድሻለ Місяць тому +2

    ሶፊየ❤

  • @Nardi9799
    @Nardi9799 Місяць тому +1

    ኡፍ ሳኡዲ እኛንም ልቀቀን እና እንግባ ሀገራችን እስኪ😢

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Місяць тому +1

    ያጀመአ ሳታረጋግጡ አትስደቧቸው ባለፈው ኒካህ አስረናል ብለዋል ሰርግ ግን ወደፊት እንደግሳለን ብለዋል ስለዚህ ኒካህ ካላቸው አብረው መኖር ይቺላሉ እጮኛየ አለ ብላቺሁ ግርግር ምትፈጥሩ ደሞ ሲተጫጬ ኒካህ አስረዋል አለቀ።

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Місяць тому

      ራሣቸውነዋ ያሣሣቱት ንግግሩን ጮኛነን ኒካአሥረናል ምንም አይገባም

    • @madina0955
      @madina0955 Місяць тому

      እሱ እኮ ነው ያለው 😮😮😮

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o Місяць тому +2

    .ጉድ ሶፊ እደኔ የሚወድሽ ያለ አይመስለኝም ነበር ሳትጋቡ ነው ይኸን ሁሉ ነገር ያሳለፋችሁት😢😢😢😢 የሚገርም ነው ወላሂ ባልና ሚስት መስለውኝ ነበር አጀብ ማነው እደኔ የገረመው😢😢😢😢😢

    • @Ekramm.Mohammed
      @Ekramm.Mohammed Місяць тому +1

      ኑካ አርገዋል 😍

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit Місяць тому +3

      በኒካህ ነው እየኖሩ ያሉት ውደ ሰርግ ነው እንጅ ያልደገሱት ፊት ቀንኮ ተናግረዋል

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Місяць тому

      ዋናውኒካነው ኒካአላቸውማሚየ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@Medi-Habeshawitእጮኛየናትለምንይላል😂ደምሪኚማውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@እስልምናየውዷሀይማኖቴደምሪኚ 32:57

  • @user-co4qm5wd7o
    @user-co4qm5wd7o Місяць тому +1

    ሶፊ የኔ ቆጆ😘😘

  • @sabo8756
    @sabo8756 Місяць тому +1

    እኔም ማርያምን ሰባትን ጨርሸ ስምትን ሳልማር ወደ ሳኡዲ የመጣሁት😢😢😢😢😊

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Місяць тому +1

    ሶፊ የኔ የዋህ ልጅ ነች ያገሬ ልጅ ደረባባየ❤❤❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 Місяць тому +3

    ውሎ መርጥ አገር ነቸ

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi Місяць тому +2

    ሶፊዬዬዬ

  • @user-sb1bn7tj4p
    @user-sb1bn7tj4p Місяць тому

    ማሻአላህ አለባበስህ እራሱ እንደተስተካከልክ ታስታዉቃለህ

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l Місяць тому

    አለሀምድልለህ ሁሉም ያልፈል ሶፍ እና ቶፈቅ አለህ ይበጥ ፍቅር ይስጠቹ❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Місяць тому +3

    የምታምሩ ጥዶቺናቺሁ በሩቱ

  • @FoziaSeid-os6rb
    @FoziaSeid-os6rb Місяць тому

    አላህ ይጨምርላችሁ ሶፍ እና ቶፊቅ❤❤❤❤❤

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Місяць тому +1

    ያገሬ ልጂ