ሕያው የጥበብ ጉዞ ወደ ታሪካዊቷ ምድር ሸዋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በእውነት ተዋህዶ መሆን መታደል ነው አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤

  • @ሀናማርያምእግዚአብሔርፍቅ

    መምህር ታዬ ቦጋለ እንኳን ለዚህ አበቃህ አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠበቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ።

  • @user-yl6ob3lh5k
    @user-yl6ob3lh5k 4 роки тому +18

    ጀግና እና ንጉስ የተወለዱበት
    ያገር መስራች ያገር ማገር
    ያገር ማማ ያገር ዋርካ ነው
    አማራ ነው

  • @dejendejen7108
    @dejendejen7108 4 роки тому +12

    አባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል ይህን ታሪካዊ ገዳማት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 4 роки тому +2

    የተዋህዶ እምብርት የእግዚአብሔር ጃንደረቦች የተቀደሱበት ቦታ አማራ ክልል በሙሉ ገዳም ነው ታድለን❤

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 роки тому +1

    የተባረከች ምድር ኢትዮጵያ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አማራ ክልል❤❤❤❤

  • @melkammelkam1660
    @melkammelkam1660 4 роки тому +7

    ሽዋ የታሪክ ሀገር የምንኒክ የጀግናው ሀገር
    ጀግና መቼም አይሞትም 💪💪💪💪💚💛❤

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 4 роки тому +1

    ስለሆነ ውሁሉ የእግዚአብሔር ስምይክበር
    ይመስገን የአባቶችን በረከታቸውይድረሰን መታደል ነው በውነት ተዋህዶ በአንች ፀንቶመኖር

  • @elsabetyemaryamlgi1760
    @elsabetyemaryamlgi1760 4 роки тому +8

    አማራ ቴሌብጆን እውነት ታሪካችሁ ያኮራል በርቱ ገና ብዙ ስራ የጠብቃችሗል

  • @ሠናይት-ተ3ጸ
    @ሠናይት-ተ3ጸ 4 роки тому +5

    ሸዋ የነገሥታት ምድር
    የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ሀገር
    መንዝ የሃይማኖት ድብልቅ ሳይኖር በተዋሕዶ እምነት ብቻ ጸንተው የሚኖሩባት ታላቅ ክፍለ ሀገር የሸዋ ልጅ ነኝ 😍😍😍
    ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ኢትዮጵያ ሀገሬ የማልደራደር

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 4 роки тому +1

      ጅሩም ቅልቅል የሌለበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያህዛብ የመናፍቅ ድምፅ የለም እግዛብሔር ይመስገን

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 4 роки тому +1

      ጅሩም ቅልቅል የሌለበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያህዛብ የመናፍቅ ድምፅ የለም እግዛብሔር ይመስገን

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 4 роки тому +2

    ሸዋ የሚኒሊክ ልጆች ተደራጁ ባንድ ቁሙ ጅቡ እየገሰገሰ ነዉ እዳታስቀርቡት ቅደሙት መንዞች ጀግኖች አንድ አማራ ለሁሉም አማራ

  • @user-ot1ec3qg4m
    @user-ot1ec3qg4m 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አባቶቻችንንም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን አቤቱ ከተቃጣው መዓት ልኡል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን።

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian5399 4 роки тому +3

    መምህር ታዬ ቦጋለ እንኩዋን ከሞት ተረፍክልን የኛ ጀግና

  • @user-kl3qf4lt1l
    @user-kl3qf4lt1l 4 роки тому +5

    እኛ በአማራ በማንነታችን በብሄር እንደራጅ አማራ የራሱን ሀገር ይመስርት የራሱ ባን የብሄር ይኑረው ነው ያልነው እምነት ሀይማኖት መቼ ቸገረን የቸገረን የአማራ ህዝብ የህልውና ኑሮ ነው ሁሉም የሚፈልገው አማራን አጥፍተው መሬታችነን ሀገራችነን ብቻ ነው ሀይማኖት የግል ነው

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች አድርገህ ስለፈጠርከኝ ተዋህዶ ሃይማኖት የሚጠሉሽ የሚያቁዋሹሽን ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ባያድላቸውነው እውነተኛ ቀጥተኘዋ መንገድ ተዋሕዶ ጸንታ ትኑር

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ገዳማችንን ይጠብቅል ሸዋ የጀግኖች ሀገር ምን ዋጋ አለዉ መንገድ እንኳን የለም ጅሩ አርሴማ ዜናማርቆስ አሳዩ

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 4 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍአገሬትዉልዴ መንዝማማ መንዝጓሳ መንዝጌራ መንዝመሀልሜዳ መንዝግሼራቤል ወዘተ እናመሰግናለን

  • @seklawicell3722
    @seklawicell3722 4 роки тому

    ሀገሬ ሰሜን ሸዋ ጅሩ የፍቅር ሀገር
    ኩራቴ
    የስንት ጀግኖች አገር ናት ግን
    ቅርሱ ተቀብሮ ነዉ ያለ ብዙ ቅርስ እና ታሪክ ያለበት
    ግን በዚህ በተወዛገበ ሰላም በጠፋበት ወቅት ለጉብኝት ለይታ መቅረቡ ለጠላት ማሳየት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅልን
    እስኪ የሰሜን ሸዋ የጂሩ ልጅ በመሆኑ እንደኔ የሚኮራ

  • @haymibelete8247
    @haymibelete8247 4 роки тому

    እግዚአብሔር ዪመስገን ኢትዮጵያዊ የደረገኝ አምላክ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 4 роки тому +2

    ሐገራችን እኮ ውብ ናት ፣በርቱ ወንድሞቼ እህቶቼ።

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን ብለህ ሀገራችንን ማራት ይቅር በለን ዘብር ገብሬል ለደጅህ አብቃኝ

  • @herimachristian6078
    @herimachristian6078 4 роки тому +2

    ተዋህዶ የታሪክ መዝገብ እምነት መጀመሪያ፣የእዉነት መንገድ፣፣👆እግዚአብሔር የገዳም አቦቶቻችን👆💚💒💒 ይጠብቅልን፣ፀሎት ልምልጃችሁ ለሓገራችን ሰላምና💒💜💚 ፍቅርን ያምጣልን፣፣

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 роки тому +5

    የሀባሻ መሪ ሚኒልክ ነብይ ነው እንኳን ያለፍውን የመጭቅን ያቃል ኑርልን የእምዬ ልጆች

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 4 роки тому

    እናመሰግናለን እግዚአቢሄር አባቶቻችን በእድሜ ያኑርልን ፅሎታችሁ አይለየን አሜን

  • @tizetaeyob1054
    @tizetaeyob1054 4 роки тому +11

    ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @abduz7938
    @abduz7938 4 роки тому +1

    ታየ ቦጋለ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @et6209
    @et6209 4 роки тому +1

    Elelelele memeher Taye selayehuk des belognal...Egziyabeher kekefu ayn yetebekeh...

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 роки тому +1

    የኔ አባት የዮርዳኖሥ መድሀኒ አለም ከሞት የዳኩበት ድንቅ ታምር በሂወቴ የተፈጸመበት ሞታለች ተብዬ ነበር ግን ግንቦት መድሀኒ አለም ነዉ ከሞት የዳኩበት ሁሉም ድንቅ ታምርህን በሂወቴ እመጠክራለሁ አሁንም ደጅህ ናፍቆኛል ከሥደት መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 4 роки тому +9

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ እጃችሁን ይስበረው

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 роки тому +1

      አሜንንን ይስበራቸው እነዚህ የክርስቲያን ጠላቶች

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 4 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትስቅ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 роки тому +3

    ሀገሬ ሽሜን ሽዋ ጅሩ የራስ አበበ ሀርጋይ የጅሩ ጅግና ነው ግነ ምንም አያውቅም ታርኩን ተቀብሯል

  • @aaasd123alketbi7
    @aaasd123alketbi7 4 роки тому

    እሰይ አገሬ ሸዋ አየሁት

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 роки тому +2

    ግን ለቤተክርስቲያን አጥፊወች ኑ እዚህም አለ እደመላት ነው ብቻ እግዚያብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @tube7667
    @tube7667 4 роки тому

    ግሩም ድንቅ ነው

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 4 роки тому

    የኔ ክልል ነው ውጣ እየተባለ ንብረቱ ከሚወድምበትና የክልል ፌደራሊዝም ከሆነ ይኸው ስፊ አገር ናት ገብተን ማዘመን ነው መንገድ በመስራት ብዙ የቱሪስት መስህብ መፍጠር ነው ወገኖቼ

  • @balinezhighgabriel2304
    @balinezhighgabriel2304 4 роки тому

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችንን

  • @meretwork
    @meretwork 4 роки тому

    Nafeqote yeAbatoche meder bereketuna selamu hulem ayleyeshe!!

  • @getmanful
    @getmanful 4 роки тому

    አገራችን

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    ዋዉዉዉዉዉ❤💛😘🇧🇯🇧🇯

  • @እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ

    Betam yemigerm ager
    Ye ዘብር ቅዱስ ገብርኤል
    አነደየ ተመልሸ ደጆህን ለመርግጥ ያብቃኝ

    • @geye3686
      @geye3686 4 роки тому +1

      አርቲስት ካሊብ ሀገራችንን ስለጎመኛችሁልን በጣም ደስብሎኛል ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ጋዚጠኞችም ሀገራችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን በርቱ

  • @user-el1sn9hi4d
    @user-el1sn9hi4d 4 роки тому +2

    የመንዝ ማማ ቱሪዝም ሀላፊ አቶ ያሬድ በታሪክ እንፋረድሀለን! ለአማራ መታረጃውን ቄራ እያመቻቸህ እንደሆነ እወቀው!

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 роки тому +1

    ዉቢቷ ሀገሬ

  • @henagataneh9322
    @henagataneh9322 4 роки тому

    ere seru betam seru ykeral yeminilk bota

  • @ሜጣማር
    @ሜጣማር 4 роки тому

    ውይ ማማር
    አገሪዬ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 4 роки тому

    ለምን መዝሙር አታደርጉትም ኧረ ዘፈኑ ይደብራል የእግዚአብሔር መቅደስ እየገባችሁ

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 роки тому +1

    Yabatoch bereket legam ydresen

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 4 роки тому

    ሰሜን ሸዋ የታሪክ ማህደር ናት ምን ዋጋ አለው

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 4 роки тому

    የወረዳው አስተዳደር ልማት ማስገባት አለበት በጣም ያሳዝናል በመሠረተ ልማቱ ወደኋላ ቀርቷል

  • @mitkeeshetu2344
    @mitkeeshetu2344 4 роки тому +1

    Jegenaw ato bogale teshalachew ende??egizabeher yemesgen

  • @ayniameas7478
    @ayniameas7478 4 роки тому

    ሰምታችሁል አንድ ሙሁር ሁሉም ብሄር ታሪክ አለው አማሪየሪሱንታሪክ ይፈልግ ብለዋል ኢቲዩጺያ የሚባል አልተፈጠሪብለዋል የትግሪዩ ሙሁር ድንቄም ሙሁር

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 роки тому

    Shewa yetarik hager

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 4 роки тому

    Taye Bogale 😍😍😍😍😍😍😍😗😗😗😗😗🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 роки тому

    egziyabher..ytebkachihu..abatoche..wedmocha..ceteculam..yadnacgihu..yedgl..mariyam..lji..emebte..ttebkachihu..telotachihu..berecetachihu.ydresbn..abatoche

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 роки тому +1

    መምህር ታዬ ጤንነታቸው ምንላይነው ያሉት

  • @amarahabashawe2681
    @amarahabashawe2681 4 роки тому

    ገዱ የጭነት አሕያ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 роки тому

    ለምን ሸዋ ይፋትንስ አትጎበኙም

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 4 роки тому

    Egzibhar wey hagerachin asebat

    • @muzoonmasood2739
      @muzoonmasood2739 4 роки тому

      ተመስገን አባቶቻችን ያኑርልን

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 4 роки тому +1

    Jawar 🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🐃🐂🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @henagataneh9322
    @henagataneh9322 4 роки тому

    eko lelebochi asteuawukln ahunm endandbekibet gud aye menale debkachu btanoruln

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 4 роки тому

    Hulachum 😍😍😍😍😍😍😍😗😗😗🌻🌹🌷🙌🙌🙌🙌🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @كوكبابيارو
    @كوكبابيارو 4 роки тому

    💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋💋