👉በመሳምም አድናቂ ይገኛል? emran hashmi ፕሮፋይል💪🏻
Вставка
- Опубліковано 23 чер 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @kassimmecca1055
ቴሌግራም ቻናሌ ይሄ ነው t.me/kassim1112
#ቃሲም መካ Kassim Mecca
#ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
#’kasim
የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
እኔ አቅራቢያቹህ
ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
Here we are Ready to make you more update more fresh more laugh you can get Bollywood movie Fresh news also Hindi movies by Amharic local languages kassim mecca With various Talented Translators
Don't forget subscriber And share our Channel get touch link with us in all Social medias
Thank you so much Dear Subscribers 🙏
ale_tube,ale tube,aletube,ale tub,ethiopian youtuber aletube,ale tube ethiopia,ale tube new,ze ale tube,ale tube 2nd,ale tube extra,marta goytom,marta goitom,kolel times,ethiopia,addis ababa,ተዋናይት ማርታ ጎይተም,ማርታ ጎይተም,new ethiopian song,ጃሉድ,እሱባለው,ልጅ ሚካኤል,ብስራት,ዳግማዊት,አስቴር,ሀሊማ,የቤተሰብ ጨዋታ,lye movie,amharic tv,funny,jalud on ebs yebeteseb chewata,jalud interview,lij mic,lij michael,lij mikael,ethiopian new music,chewata,funny habesha videos,funny ethiopia,new ethiopian comedy,nebyou indris,ተዋናይት ሀና,ተዋናይ ነብዩ,atakabd show,comedy,ድምፃዊ ጃሉድ,comedian thomas,tomas new comedies,amharic comedy shows,new ethiopian comedy drama,comedy show,ኮሜድያን ቶማስ,comedian tomas,ethiopian artist,funny bewketu seyoum,ትረካ,sheger,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,selam tesfaye,ሰላም ተስፋዬ,veronica adane,ሃናን ታሪክ,ሀናን ታሪቅ,ሄኖክ ድንቁ,henock dinku,ተዋናይት ሜላት,ተዋናይ ሄኖክ,ሜላት ነብዩ,mulualem takele,ethiopian tigrigna song,seifu fantahun,ሞዴል ኑሃሚን,ኑሃሚን,nuhamin,nio,አብሌክስ,ነቢል ኑር,rosi buteka,ሮዚ,ጊልዶ ካሳ,ላገባ ነው,goldo kassa,lageba new,በዕውቀቱ ስዩም,bewketu siyoum,ethiopian tiktok,ዳናይት መክብብ,ዳናዊት መክብብ,danayit mekbib,oromo music,habesha tiktok,saron ayelign,ሳሮን አየልኝ,jalud,yebeteseb chewata,dire tube,tikus mereja,eyoha,feta daily,jtv ethiopia,ethio info,ሳንቾ,ሳንቾ ገብሬ,sancho,ተዋናይት ማስተዋል,ማስተዋል,ማስተዋል ወንደሰን,mastewal,mastewal wondosen,ቢኑ ሰለሞን,ኮሜዲያን ስንታየው,ፍልፍሉ,በረከት በቀለ,bereket bekele,filfilu,dokile,kibebew geda,comedian filfilu,bini dana,million abebe,funny ethiopian movie,kidamen kesat ebs,ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep 1,ቅዳሜን ከሰአት,amharic music,new ethiopian movie 2024,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian new movie,new ethiopian film,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian new drama,ethiopian movies 2024,ethiopian new movie 2024,new ethiopian music 2024,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,seifu show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2024,seifu fantahun late night show,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week 2024,zebiba girma,ethiopian music 2024,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2024,zebiba girma music,new ethiopian song 2024,new amharic music 2024,ethiopian song 2024,ethiopian love music,ethiopian new song,ethiopian news,ethiopian films,ethiopian actress,zemen drama,ethiopian dating,ethiopian tv,ethiopia zena,ethiopian series drama,አስቂኝ ድራማ,hope music,ትንሿ ፓርላማ,#aletube,ኤደን ገነት,ethiopian music new,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian song,new eritrean music 2024,eritrean music,ethiopian music new 2024,new ethiopian comedy 2024,ethiopian comedy 2024,new ethiopian comedy tomas 2024,new ethiopian funny video,ethiopian funny video,new ethiopian,ethiopian vine,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia,ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,meskel,betoch comedy,betoch drama,betoch comedy drama,new drama,new ethiopian amharic movie,eregnaye,አይዞሽ ገለቴ,ethiopian movie 2024,የአርቲስት ቅሌት,yewendoch guday,የአርቲስቶች ቅሌት,ethiopia reaction,kana tv,የኢትዮጵያ ፊልም,new oromo music,ሀበሻ tiktok,roast reaction,donkey youtube ድንቅ ልጆች,mahikid vlogs,dallol entertainment,sayat demissie,sami dan,teddy yo,abrelo hd,90s music,The Habesha News,Zehabesha,Shukshukta,ESAT Eletawi,Tigray Media House,tigrai Media,Tigray Tv,Fikir,Ethiopia Music,Amharic movie,Ethiopia Prank,Ethiopia,Ethio 360,Abel Birhanu,Zenatube,Feta Daily,Mereja,TOP Merja,Eregnaye,Kana tv,EbS,Eritrea,Amhara,Ethio Media,Ethio Forum,asdengach,Getachew Reda,Jawar Mohammed,OMN,oromo news,Teddy Afro,Ethiopia wedding song,Ze habesha,The Habesh,new ethiopian amaharic drama,new ethiopian drama 2024,teddy afro new music,lual tiktok,hayuti,yuti nass,rakeb alemayehu,arts tv,ROPHNAN - SHEGIYE | ሮፍናን - ሸግዬ - Розваги
በጣም የምወደው አክተር ነው ኢምራን ማለት ምርጥ ተዋናይ ነው ጎበዝ ነው ይችላል በዛላይ አማላይ ነው ❤❤❤
እኔ ደሞ ሀማሪ አድሪ ከሀኒ እወደዋለሁ❤❤❤ አሪፍ ፊልም ነው
ቃሲም ምናልባት ካልሞከርከው የሬድዮ ፕሮግራም ቢኖርህ ፐርፎርም ማድረግ ትችላለህ
ኢንሻአላህ በሬዲዮም በቲቪ ድሮም ሞክሪያለሁ አሁንም ጥረት ላይ ነኝ🙏አመሰግናለሁ🙌
ቆይ ፊልም ላይ የሚሳሳሙት የእዉነት ነዉንዴ😳😳 ቅንብር ነበርኮ ሚመስለኝ🙈 ግን ከድሮም ይሄ ልጅ ምንም ነዉ ማይመቸኝ
የኢምራን ፊልሞች የሚገርሙኝ የሴቶቹን ውበት ጎላ አድርገው ሆት አድርገው ነው የሚያስገቧቸው ባጠቃላይ የሴቶችን ውበት ማሳያ ነው ማለት እንችላለን የኢምራን ትወና ግን ገራሚ ነው
exactly 👍
20 ደቂቃ ሙሉ ሳማት ወላ መጠጣት በሰላም ተላቀቁ ግን😂😂
ከበኃላ እንደተሰማው ከሆነ ተላቀዋል አሉ🤣🤣
ክክክ
መሳም ይመዳል ግን በጣም ነው የምወደው በተለይ ዘፈኑ❤🤩
ይወዳል ብቻ ሪከርድ ሁሉ🤣🤣አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ኢምራንን በትወናው ነው ምወደው
የምወድለት ፊልም ርዕሱን አላስታውሰውም ከ5ጊዜ በላይ ያየሁት እሱ የሀብታም ልጅ ሆኖ ቡና ቤት የምትደንስ የአይምሮ በሽተኛ ወንድም ያላትን ሴት አፍቅሮ የሚሰራበት ፊልም የኔ ምርጡ ፍልም ሲሆን የጃሚ ፎክስና የቶም ክሩዝ ፊልምን(ሪሜክ ያደረገው) the killer ይመስለኛል በጣም የምወድለት ፊልሞች ናቸው።
እኔ አረማመዱን እወደዋለሁ ። የራሱ የሆነ style አለዉ።
ወይጉድ ብዙ አይነት ተመልካች እንዳለ ባውቅም ይሄኛው ተየብኝ ልክነው እኮ ጎርደድ ጎርደር ሚለው የግሉ እስታይል ነው🤣💪🏻አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ውይ ጉድ ይገርማል 😂😂😂
ገራሚ ነው😊
Badshaho ላይ ትንሽ ሮል ቢሰጠውም አሪፍ ፊልም ነው እኔ ከሱ የሚመቸኝ ቁምነገር ያለው ዲሎግን በቀልድ ሚገልፅበትን ነው
koffee with karan my favorite episode was emran and mahesh.. they were so funny
አድናቂው ነኝ
ሰሞኑን የኢምራን አሽሚና የኢምራን khan ሙዚቃዎች እየሰማው ነበር ልጠይቅህ ስል ነው የሰራህው shukrya bhai🙏
ባይገርምህ ሰርቼ እስክልቀው 6/7 ሰው ሲጠይቀኝ ግራ ገብቶኝ ነበረ ነቄ🤣🤣 በዛ ብዬ አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
Tnx kasimo
አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
የህንድ ፋልም እኮ መሳሳም የለበትም ነበር ሰርአት ነበረው
Ene Edee KES barganyaa semachanyal 🎉🎉🎉🎉🎉🙏
አመሰግናለሁ🙏
ስለ ጃክሊን ፎራንድስ ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኦኬ በቅርቡ አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ጀነት የሚለውን ፊልም እወድለታለሁ
በትወናው ነው የምወደው በተለይ footpathe በጣም ደስ ይለኛል የ90ናዎቹ ተመልክች ነበርኩ አንተን ጌቾን ስለሺን አድናቂያቹ ነኝ
አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
Huluma nagar yala mafrat now bisakam bayisakam tnx kasim❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ እባቡ የሳመኝ ምናጥ ኣቀራረብ ሳንኪው❤
🤣🤣አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
እኔ ሁሉንም እወድለታለሁ😊
ጎበዝ አክተር ነው አሪፍ ስራዎችን ሰርቷል አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ወሳኝ እናመሰግናለን
Sonakshi sinha
Sonakshi sinha p🙏
Seeyafa ali khana ❤❤aqairibi❤
KES layee Ede kee qoyee maa wanawe Layee Adga nwe maltenwe 🎉🎉🎉🎉💋💋
እስኪ እሱን አጣራልሻለሁ የሚስቱ ስልክ አለኝ🤣🤣🤣
Please sele emran kazan seralen
የፍቅር ፊልሙ በጣም እወድለታለዉ
አሪፍ ፊልሞች ሰርቷል 🫡አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
@@kassimmecca1055 በጣም እና ዝግጅት በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ወድጄዋለዉ
gangster&awrapan was the best❤
❤❤❤
Gn eskahun sle sidhart malhotra yemiteyk sew alayehum ene betam betam new yemwedew betelay ek villain mar jaavaan
Sidhartha malhotra tarik sira lin mirxachin ❤❤❤❤❤
Thank you kassimo
ሜሉ ተመቸሽ ምነው ክረሽ/ሹዌብስ ምናምን ነበረ እንዴ?🤣🤣
😂😂crush sayhone bzu filmocuhn ayichalew gobez nw ...muzicawichu degmo btam konjo nachew Agar tum mil jao yemilewin zefen btam nber yemiwedew
Yan yahal bayhonm gn des ylegnal emran khan neber yemlew
❤🎉
❤❤
ምርጥ አቅራረብ 🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ🙌
ቃሲሜ የምር ይህ አክር ኢምራን ትልቅ አክተር ነበረ የምር ብዙ የበሊውድ አክተርዎች አሉ ግን በኔ እይታ ትልቅ አክተር ነበረ ማለቴ ከ ባይጃን ምወደው እምራን ነው ይቅርታ ምንም ማረግ አይቻልም እና ቃሲሜ ግዜ የናሰሃል ሊሆንም ይችላል ግዜ ሊጥልም ይችላል ብየ ከማለፍ ውጪ ምንም ማለት አልቸ
ችልም ቃሲሜ ግን አንድ ነገር ልንገርህ በኪሰ ሴት ሰላረገ አይደለም ምንም ማለት ግን በዚ አይደለም የምወደው እኔ የምር ምርጥ ትወና እና እሰከ አሁን ምሰማቸው እኔ ዘፈንዎች ናቸው እናም ምርጥ ንግግሩ ነው ከማንም በላይ ምወድለት በንግግሩ ውሰጤ ኢምራን በኔ ቃሲሚ ይቅርታ ምርጥ አክተር ነው ኢምራን
ይመችህ🙏
የተመላለሱት መልስ በጣም ያስቃል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቀላል እኔም ፈታ ነው ያደረገኝ🤣🤣🤣
ምርጥ አቀራረብ ነው
አመሰግናለሁ🫡
Imran kahan
ቃሲሜ የኩዚ አቅርብልን
😊ገና ልጅ ስለሆንኩ የሱን ፊልም አላየውትም ሳድግ አየዋለው😅
እውይ እድግ በይልን222🤣🤣
አረ በጣም ነው እሚሳሳመው
እሚስመው🤣🤣🤣አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
Arif actor new dilto bacha hai, the killer miwedilet film new, beketay gn sile abishek bitakerblin
Sila Puneeth raj Kumar nigaren
ብዙ ጥሩ ፊልሞች አሉት ግን ዘ ኪለር የሚለው ፊልም ላይ ያለው ትወና ሙዚቃው እዛ ላይ አብረውት የሚሰሩት በተለይ ቱልሲ ላይ የሚሰራው እዛ ላይ ከእርሱ ጋር ጥሩ ተውኗል የሚገርመው እዛ ፊልም ላይ አይተውት ይመስለኛል የቱልሲው ሰውዬ ሆሊውድ ያስገቡት ግን ስለሱ ፊልም ምንም አላልክም ቃሲም ወንድሜ 🤔🤔??
the killer ጥሩ ፊልም ቢሆንም collateral የሚል የቶምክሩዝ ፊልም ኮፒ ነው በገቢም የተካበደለት ፊልም አደለም👉ኢርፋን ደሞ ገና ከጅምሩ ለኢንተርናሽናል ፊልም የተመረጠ አክተር ነበረ🙏አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
@@kassimmecca1055 እሺ አመሰግናለው ኢርፋን የሚገርመው እዛ ፊልም ላይ ያየሁት ሰአት እኔም ትወናውን አድንቄ ነበር መቼም አሜሪካኖች ምርጥ ምርጡን ወደ ራሳቸው ይወስዳሉ🥺🤭🤭
ቃሲምዬ የአሚታፕን አቅርብልን እስቲ
B 😘 kiss new betam des yemilew
እሺ🤣🤣አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
Ene becha yemstwlew meslogn neber😅😅😅serial kisser
ጭራሽ ሎጎ ሆኖለት ነበርኮ🤣🤣አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ከጆን አብርሃም ጋር የሰሩትን Mumbai Saga ፊልም እንዴት ዘለልከው።
ሁሉም ቢጠራማ ቪዲዮው አይበቃም ደሞ ፍሎፕ ነው 🙏
በkissing 🙃
Murder ከሚለው ፊልሙ ውጪ ሌላው እንዳለ ይመቸኛል በተለይ hamari adhuri khani የሚለው ደሞ1ኛ ነው
በጣም ጀነትም ልዩ ፊልም ነው🙏አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
የ ሚስቱ አድናቂ ነኝ
አቤት ከዚሁሉ ሸራ ብኃላ ብለሽ ነው አደል🤣🤣👉ነብስሽ አይማርም አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
እማልወደው ልጂ ኡፍ አንድ አለ እሱን የሚመስል ቅጭሞ ፊት ስጠላቸው😊😂😂
Besraw new enge jannit aasheke benaya
ዋው ምርጦቹን ጠቅሰሀል አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ቃሲም ሱሳችን እኮ ነህ
ሳሪቷ አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ይሄነው መላላስ ያመጣው 😂 ቃሲሜ
እሱ አበዛው እንጂ ድሮም ነበረ አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
ስለ Jacqueline ferndez ስራልን
ጃስሚን ፌርላንድስ
ጃክሊን ፈርናንደስ🫡ናት በቅርቡ 🙏
Ya Sonakshi sinha
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Bzu filmochu des yilugnale gobez actor nw....gin abzagnaw zefenochu btam arif nachew yhe bagatmi nw or asibobet?
ሁሉም ማለት ይቻላላል ገራሚ ሙዚቃ ነው ያለው አጎቶቹ በሙዚቃ የተካኑ ናቸው የነሱ አስተዋፅኦ ነው👌አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
Arif nw btam
የሀብት መጠኑን አልነገርከንም
Be kiss nwu😄
🤣🤣አመሰግናለሁ💫
Zefenochu ke Arabic music yetewesede nw be bezate
10 እንኳን አይሞላም በ100 ቤት ሚቆጠር ሙዚቃላይ በብዛት ማለት ይከብዳል🤣😱🙏
imran love girl and kiss kuter and new kasim
Footbath eghun mayasnekabet bota des ylal
ጥሜን አርክተውሀል
አመሰግናለሁ ቤተሰብ🙌
ኢምራን ብዙ አላውቀውም ግንሚስትአለው😢😢
በጣም ሚገርመው እሱ ፓርት ነው🤣🤣
እኔ ግን ምንን ፊልም አላውቅም ስለ እዝህ እክተር
በይ እይለት ምርጥ ፊልሞች ብዙ አለው አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
Ok
Be kissing
ኪስ ምድነው
መሳም
ኧረ ቀልድ ነው ሙድ ነው 🤣🤣ቪዲዮላይ ያለው ነዋ😱
@@kassimmecca1055 ታሳየኝ 😅😅
ቁራጭ ፌስታል😂😂😂
ምን የኅላ የፊት ኪስ ምረጪ🤣🤣🤣
ራአዝ ላይ ያለችው ሴቷንም እሱን የምጠላትን ያክል ስጠላት ሀረካቷ ይበሰጨኛል እሱም እንደዛው የብልግና ሀረካት ነው ያላቸው እነሱ ያሉበትን ፊልም አላይም የህወት ታሪኩንም ለመጀመሪያ ጊዜየ ስሰማለት በጣም እጠላቸዋለሁ ኡፍፍፍፍ ከጥላቻየ የተነሳሳ ኮሜንት አበዛሁ ከፃፍኩት አንዱ ቢደርሰው ደግ ነበር እጠላሀለሁ😂😂
በሰራ በዚህ ልክ ጥላቻ ለምን😱
ብቻሽን አይደለሽም
ሚደብረኝ ልጅ እሱ ያለበትን ፊልም ማየት ይደብረኛል ።ልክስክስ መሆኑን ከድሮም ይሰማኛል
ብዙም ማይነፋ አክተር ነው
እባብ ጥሩ እሚስም ከሆነ እኛም እንሞክር አይሻልም
😂😂😂
እንደእባቭ🤣😱አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶
❤❤❤🎉