top 10👉የቦሊውድ አክተሮክ በሐብት ብዛት በደረጃ ስናስቀምጣቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    #ቃሲም-መካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    #ትርጉም
    #bollywood
    #indian
    #ህንድ
    #ቃሲም
    #ጌቾ
    #bollywoodnews #ቻክራ
    #ቃሲም
    #bollywood
    #ትርጉም
    ##ቃሲም መካ
    #ጌቾ
    #ህንድፊልም
    #ትርጉም ፊልም
    #ህንድ ፊልም

КОМЕНТАРІ • 51

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j 24 дні тому +2

    አንድ ሽሩክ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 місяці тому +1

    ሲገርም ሁሉም ወንዶች ናቸው

  • @MilkeessaChemire-im4mb
    @MilkeessaChemire-im4mb Рік тому +4

    Akshay Kumar best actor in bollywood

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 8 місяців тому +1

      love kumar he’s a legend

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  8 місяців тому

      በጣም ምርጥ አክተር ነው ማንስ ይጠላዋል

  • @ephremking7333
    @ephremking7333 Рік тому +1

    ቃሲም በርታልን

  • @user-fc3de2bf9u
    @user-fc3de2bf9u 11 місяців тому +1

    በርታ

  • @taddysatenaww
    @taddysatenaww Рік тому +1

    ቃሲሜ በርታልኝ🙏

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 Рік тому +5

    Selman kefilm gebiw 90 percent lebego adragot new emistew sharuk guraga new

  • @danielayalew9880
    @danielayalew9880 3 місяці тому +1

    AMit yeseralin

  • @yared4860
    @yared4860 Рік тому

    ቃሲም የbollywood አክተሮች ቤታቸውን አሳየን

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 3 місяці тому +1

    ኸረ ቃሲማችን መች ነው ስለ አሚታፕ ምትሰራልን

  • @ferhanyimer
    @ferhanyimer 3 місяці тому

    Srk ❤❤❤

  • @BirtukanBekele-up8bf
    @BirtukanBekele-up8bf 2 місяці тому +1

    ሱኒል ሸቲ እንዴት የለም እዚ ውስጥ

  • @tsinujr4018
    @tsinujr4018 Рік тому +1

    Ketay Degmo Be India Box Office Collection Seralen

  • @tofekeaman9733
    @tofekeaman9733 Рік тому

    Berta kasime

  • @AsterHailu-xk1zv
    @AsterHailu-xk1zv 3 місяці тому +1

    Amitabn motal aydel

  • @Breezy1864
    @Breezy1864 Рік тому +1

    John Abraham

  • @mmmmm6822
    @mmmmm6822 Рік тому +11

    ሰልማን ከሻሩክ የበለጠ ሀብት አለው አለማችን ላይ ብዙ ውድ ቤት ውድ መከና ያለው ሰልማን ነው በበጎ አድራጎት ግንባር ቀደሙ ሰልማን ነው የካንሰር ህመምተኞች ሆስፒታል አለው የድሆች አባት ሰልማን እንደሆነ ሁሉም ይመሰክራሉ ብዙ የስራ ሞያም ያለው ሰልማን ነው ሰአሊ ነው ቢግ ቦስ ሾው አዘጋጅ ነው ፕሮዲውስ ያረጋል ሞዴሊስትም ነው ትልልቅ ማስታወቂያ ይሰራል ህንድ ውስጥ እና አረብ ሀገር ላይ ትልክ ክብር እና ቦታ ያለው ሰልማን ነው ሻሩክ ምርጥ አክተር ነው የሰልማንን ያህል ግን በጎ አድራጎት እሚያደርግ አለማችን ላይ አክተር የለም እኔ ሙባይ ወስጥ ዩኑቨርስቲ ተማሪ ነኝ ከሰማሁት እና ካየሁት ነው እምናገረው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому +6

      እኔ ደሞ የአለማችን የመረጃ ምንጭ ከሆነው ከጎግል ነው ያገኘሁት ይህ መረጃ እውነትን እንጂ ስሜትን አይከተልም ህንድ ውስጥ ያለ የሻሩክም የሰልማንም አድናቂ መረጃ አዛብተው ነው ሚናገሩት ፍቅራቸው ያስቀባጥራቸዋል
      እና አንተ ለአለም የግለሰቦችን ሀብት በርብሮ መረጃ ሚሰጠው ፎርቢስ መፅሄትም ተሳስቷል እያልከኝ ነው ህንድ ውስጥ ያሉ ብዙጏደኞቼም ሚነግሩኝ በአድናቂ ስም ማምለክ ሁሉ እንደጀመሩ ነው🙏

    • @mmmmm6822
      @mmmmm6822 Рік тому +1

      ቃሲሜ የገንዘብ መጠናቸው እንጂ የተቆጠረው ሀብታቸው ንብረታቸውን ፎርብስ አይቆጥርም አለም ላይ ከሀያ በላይ ውድ ቤት እና ብራንድ ውድ መኪና ያለው ሰልማን ነው ገንዘቡን ለድሆች በመቸር የተመሰከረለትም ሰልማን ነው ሻሩክ እራሱ ለሰልማን ያለው ክብር ይገርማል የሰልማን ፋም ሀውሱ ብቻ ትልቅ ዋጋ አለው ሻሩክ ብቻ ነው ሰልማንን እሚፎካከረው ሀርቲክ እና ሀሚት የሻሩክን እና የሰልማንን ያህል በፊልም ብዛትም ገቢም አይፎካከሩም ሰልማን ግን አሁን ላይ ከሻሩክ የበለጠ ተቀባይነት ያለው አክተር እንደሆነ የፊልም አክቸሮች ሁሉ ይመሰክራሉ ሰልማን በሀይ ተብሎ እሚጠራው ለምን ይመስልሀል

    • @mmmmm6822
      @mmmmm6822 Рік тому +1

      ለምሳሌ ከሻሩክ እና ከሰልማን ከፊልም አክቸሮች ብዙ ወዳጅና አድናቂ ያለው ሰልማን ነው አጄ ዴቨጋን ሳንጄ ዳት ጎቪንዳ አኒል ካፑር አሚር ከሀን ሱኒል ሸቲ ሶኒ ዶን ጄኪ ሸሮፍ ታይገር ሸሮፍ አክሻይ ኩማር ቫሩን ዳቨን በብዛት ብዙ ሚዲያ ላይ ቤስት አክተር ሲባሉ ሰልማን ባሀይ ብለው ይመሰክራሉ በግል ህይወቱ ወርቅ ልብ ደግ አክተር ለብዙ ጀማሪ አክተሮች የፊልም እድል በመስጠት ደሀዎችንም በመርዳት ሰልማንን ሰልማን ሰብኬ በሬ ባሀይ አስብሎታል

    • @DawitDerbew-in9ec
      @DawitDerbew-in9ec Рік тому +4

      ልክ ብለሀል ህንድ ውስጥ ከማንም በላይ ሰልማን ካን በጣም የሚወደድ አክተር እንደሆነ ግን በአለም ደረጃ ደሞ በተለይ በአረቡ አለም ሻሩክ ካን ሁሉንም ጥሎዋቸው ሄዷል ያ ይመስለኛል ያበላለጣቸው😊
      ለማንኛውም እኔም በግሌ የሁላችን ወንድም የሁላችን ወዳጅ ለሆነው ሰው ክብሬን መግለፅ እፈልጋለው🙏🙏🙏🙏

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu 3 місяці тому +1

      ​@@kassimmecca1055jaha tak mujhe khabar hai, SRK duniya ka sabse bada ameer actor kehe jaata tha. Mujhe yakeen hai ab tak yeh badal nahi hua.

  • @user-fn6oo5mq5x
    @user-fn6oo5mq5x Рік тому +1

    EwNt New

  • @user-fn6oo5mq5x
    @user-fn6oo5mq5x Рік тому +1

    Salman Khan 3 Tgn Alnbre Enda

  • @user-jg7ps3ep5z
    @user-jg7ps3ep5z 3 місяці тому +1

    ቃሲም በናትክ ሰለሱሻን አሟሟትና ሂወት ታሪክ ንገረን

  • @alejr3263
    @alejr3263 Рік тому +2

    gin ko salman khn 90% gebewen le charity new enje ke sharuk erasu yebeletale

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому

      በ 10% ነው ራንክ ውስጥ የገባው ኧረ ፐርሰንቱን እንኳን በትክክል ያዙ

    • @Amenkhan2445
      @Amenkhan2445 Рік тому +1

      Selman besra zerf kehulum acteroch yebltale bezu wed batem bealmachn lay Alew yebgo adragot derjtm Alew ya ketasbe kesharukm yalew habet yebltale yeha Hak new

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian197 9 місяців тому +1

    የ tamilochinm ስራልን

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 Рік тому

    Thank you Kasim please Kasim Sila South actor Cherney chive and Ram Charan please

  • @tamrattame4144
    @tamrattame4144 Рік тому +1

    Srk > Salman.Srk is world star❤❤

  • @tofekeaman9733
    @tofekeaman9733 Рік тому

    Sle madhuri kasime

  • @berukgemechu891
    @berukgemechu891 Рік тому +1

    አረ ዘፈን ይሰራ ቃሲም

  • @cr7abdu570
    @cr7abdu570 Рік тому +2

    በነካ እጅ ሰሞኑን ሰለ ጉሪ ካሀን አቅርብልን ምንም ነገር ሚዲያ ላይ ሲወራ አይሰማም ስለ ጉሪ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Рік тому +1

      ስለጎሪ ምን ይወራል ባይሆን የሰልማንና አሽዋሪን ታሪክ ካቀረብኩኝ በኃላ የሻሩክና ጎሪን እልህ አስጨራሽ የፍቅር ታሪክ አቀርባለሁ ታገሰኝ

    • @rozinabintseid
      @rozinabintseid 2 місяці тому +1

      ሙስሊም ነች ወይስ???

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  2 місяці тому

      ሂንዱ ናት

    • @rozinabintseid
      @rozinabintseid 2 місяці тому

      @@kassimmecca1055 ልጆቹስ ?

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 місяці тому +1

    ምንድነው ኮሮር አልገባኝም ባጠቃላይ ይሄን ኮሮር ምትለውን ነገር ብትተወው ደስ ይለኛል አይገባኝም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  3 місяці тому +1

      በሱ ዙሪያ ቪዲዮ ሰርቼ ነበረ እየው

  • @yishakentertainment3437
    @yishakentertainment3437 Рік тому

    Bexam des yilal gn please tolo tolo lkek

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 2 місяці тому +1

    Please የሴትች ሀፍታም
    አቅርብልን 👏

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому

    አሚታፕ በህይወት አለ?

  • @yishakentertainment3437
    @yishakentertainment3437 Рік тому +1

    Jiah khan death sraln

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 місяці тому +2

    የሴቶቹን

  • @abdiihusen5417
    @abdiihusen5417 11 місяців тому +1

    Menaw kasim tinish sihitat alaw marajak lay Salman khan mibalataw sharuk ina amitabh bicha naw net worthum 415us/Dollar naw//2023/2024::

  • @abdiihusen5417
    @abdiihusen5417 11 місяців тому +1

    Yawum Salman khan Ka gabiw lay 90/present donet iyaraga/ara kasim adniqaw isun Salman mawudad bicha ya andh tiru yamahon maragagacha naw wandime