👉የግልና የስራ ሂወት ባላንስ ማድረግ ያስቸግራል🫶Beauty Queen Dia Mirza
Вставка
- Опубліковано 8 вер 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @kassimmecca1055
ቴሌግራም ቻናሌ ይሄ ነው t.me/kassim1112
#ቃሲም መካ Kassim Mecca
#ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
#’kasim
የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
እኔ አቅራቢያቹህ
ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
Here we are Ready to make you more update more fresh more laugh you can get Bollywood movie Fresh news also Hindi movies by Amharic local languages kassim mecca With various Talented Translators
Don't forget subscriber And share our Channel get touch link with us in all Social medias
Thank you so much Dear Subscribers 🙏
ale_tube,ale tube,aletube,ale tub,ethiopian youtuber aletube,ale tube ethiopia,ale tube new,ze ale tube,ale tube 2nd,ale tube extra,marta goytom,marta goitom,kolel times,ethiopia,addis ababa,ተዋናይት ማርታ ጎይተም,ማርታ ጎይተም,new ethiopian song,ጃሉድ,እሱባለው,ልጅ ሚካኤል,ብስራት,ዳግማዊት,አስቴር,ሀሊማ,የቤተሰብ ጨዋታ,lye movie,amharic tv,funny,jalud on ebs yebeteseb chewata,jalud interview,lij mic,lij michael,lij mikael,ethiopian new music,chewata,funny habesha videos,funny ethiopia,new ethiopian comedy,nebyou indris,ተዋናይት ሀና,ተዋናይ ነብዩ,atakabd show,comedy,ድምፃዊ ጃሉድ,comedian thomas,tomas new comedies,amharic comedy shows,new ethiopian comedy drama,comedy show,ኮሜድያን ቶማስ,comedian tomas,ethiopian artist,funny bewketu seyoum,ትረካ,sheger,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,selam tesfaye,ሰላም ተስፋዬ,veronica adane,ሃናን ታሪክ,ሀናን ታሪቅ,ሄኖክ ድንቁ,henock dinku,ተዋናይት ሜላት,ተዋናይ ሄኖክ,ሜላት ነብዩ,mulualem takele,ethiopian tigrigna song,seifu fantahun,ሞዴል ኑሃሚን,ኑሃሚን,nuhamin,nio,አብሌክስ,ነቢል ኑር,rosi buteka,ሮዚ,ጊልዶ ካሳ,ላገባ ነው,goldo kassa,lageba new,በዕውቀቱ ስዩም,bewketu siyoum,ethiopian tiktok,ዳናይት መክብብ,ዳናዊት መክብብ,danayit mekbib,oromo music,habesha tiktok,saron ayelign,ሳሮን አየልኝ,jalud,yebeteseb chewata,dire tube,tikus mereja,eyoha,feta daily,jtv ethiopia,ethio info,ሳንቾ,ሳንቾ ገብሬ,sancho,ተዋናይት ማስተዋል,ማስተዋል,ማስተዋል ወንደሰን,mastewal,mastewal wondosen,ቢኑ ሰለሞን,ኮሜዲያን ስንታየው,ፍልፍሉ,በረከት በቀለ,bereket bekele,filfilu,dokile,kibebew geda,comedian filfilu,bini dana,million abebe,funny ethiopian movie,kidamen kesat ebs,ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep 1,ቅዳሜን ከሰአት,amharic music,new ethiopian movie 2024,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian new movie,new ethiopian film,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian new drama,ethiopian movies 2024,ethiopian new movie 2024,new ethiopian music 2024,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,seifu show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2024,seifu fantahun late night show,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week 2024,zebiba girma,ethiopian music 2024,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2024,zebiba girma music,new ethiopian song 2024,new amharic music 2024,ethiopian song 2024,ethiopian love music,ethiopian new song,ethiopian news,ethiopian films,ethiopian actress,zemen drama,ethiopian dating,ethiopian tv,ethiopia zena,ethiopian series drama,አስቂኝ ድራማ,hope music,ትንሿ ፓርላማ,#aletube,ኤደን ገነት,ethiopian music new,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian song,new eritrean music 2024,eritrean music,ethiopian music new 2024,new ethiopian comedy 2024,ethiopian comedy 2024,new ethiopian comedy tomas 2024,new ethiopian funny video,ethiopian funny video,new ethiopian,ethiopian vine,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia,ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,meskel,betoch comedy,betoch drama,betoch comedy drama,new drama,new ethiopian amharic movie,eregnaye,አይዞሽ ገለቴ,ethiopian movie 2024,የአርቲስት ቅሌት,yewendoch guday,የአርቲስቶች ቅሌት,ethiopia reaction,kana tv,የኢትዮጵያ ፊልም,new oromo music,ሀበሻ tiktok,roast reaction,donkey youtube ድንቅ ልጆች,mahikid vlogs,dallol entertainment,sayat demissie,sami dan,teddy yo,abrelo hd,90s music,The Habesha News,Zehabesha,Shukshukta,ESAT Eletawi,Tigray Media House,tigrai Media,Tigray Tv,Fikir,Ethiopia Music,Amharic movie,Ethiopia Prank,Ethiopia,Ethio 360,Abel Birhanu,Zenatube,Feta Daily,Mereja,TOP Merja,Eregnaye,Kana tv,EbS,Eritrea,Amhara,Ethio Media,Ethio Forum,asdengach,Getachew Reda,Jawar Mohammed,OMN,oromo news,Teddy Afro,Ethiopia wedding song,Ze habesha,The Habesh,new ethiopian amaharic drama,new ethiopian drama 2024,teddy afro new music,lual tiktok,hayuti,yuti nass,rakeb alemayehu,arts tv,ROPHNAN - SHEGIYE | ሮፍናን - ሸግዬ
ዝም ብለው ለማካበድ ካልሆነ በቁንጅና ከአሽዋሪ እና ከከትሪና አትበልጥም።
betam aganenew aydele enem yezan yahile wibetua altayegime
sibz qonjo nati aswari ahun pilastici newe mimeselewe😂😂
@@QalD-og8fdayncune bednbi xergi xerge argu qonjo nati bexame
@@rozazouba7538 እና በ50 አመቷ እንዴት እንድትሆን ፈለክ🙄?
በትክክል ከአሽዋራ ራኒ ከትሪና በጭራሽ አትበልጥም
ምርጥ አቀራረብ ነው አመሰግናለው
አመሰግናለሁ🙏
ውይ ጉድ ይገርማል ይህ ምቀኝነት በያአገሩ ነው እዴ😮😮😮
ሰው ባለበት ሁሉ አለ😱አመሰግናለሁ🙏
እስኪ ሻሮካንና ቃጅል ታሪክ ነገረን
እኔ ደሞ ለምን እንደሆነ ባላውቅም እንኳን ከሌሎች የበለጠ ቆንጆ ሁና ልትታየኝ ቀርቶ እሷ ያለችበት ፊልም ማየት አያጓጓኝም አትመቸኝም ለኔ የምንግዜዋ ቆንጆ ካጀል እና ካጀል ብቻ ነች❤ ነገር ግን ከሁሉም በላይ እሷን ልውደዳት እንጅ ብዙ የምወዳቸው አሉ
በውዴታ ቁንጅና አይሰፈርም እንጂ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ግን ውበታቸው ሰተፍኬት ካለው በቂ ነው ያንተ ይሻላል በግሌ ብለህ ጀምረሀል አመሰግናለሁ⭐️
እናመሰጌናለን ቆንጆ አቀራረብ ነው ❤
አቀራረብህ ደስ ይላል ያዝናናል
ትወናዋ ብዙም አደለም ብቻ ለእኔ 1ኛዬ❤ ራኒ ❤ ናት በሁሉም ነገር
ማሻአላህ በጣም ነዉ እምታምረው ❤❤❤
ሰኒ ሊዬን ታሪክ ይዘህልን ና
Ghajini ፊልም ላይ ስለተወነቺዉ Asin ንገረን እስኪ ቃሶ
Thank you kassimo berta
አመሰግናለሁ🙏
የከለከሉበት ሌላምክንያት ይኖራቸዋል እጂ ውበትዋ ብቻውን ምክንያት አይሆናቸውም ለኔ ከህንድ አክተሮች በፊትም አሁንም ወደፊትም አሽዋሪያ ራይን የሚተካት አይገኝም❤❤❤ ዲያ በጣም ነው የምወዳት የማደንቃት
ይሆናል 🤣አመሰግናለሁ⭐️
መልክ እንደ ተመልካቹ ነው ይባል የለ? ምርጥ ታሪክ ነው .እናመሰግናለን
ዋው የገባሽ ነሽ 👉አመሰግናለሁ🙏
እምትገርምም እምትደነቅም ናት ከውጣ ውረዷ ጥንካሬዋ እንድሁም ስለሰው ጀሮ ዳባ ብላ የምመስላትና የምያዋጣት መንገድ መከተሏ ስንቶቻችን ነን በሰዎች ተስፋ ቆርጠን በስንት ምስቅልቅል ያለነው ቃስሜ 👌
ትክክል ነው ማንም ቢሆን መሰናክላችንን ለማለፍ ግራ ቀኝ ሳንል ለአላማችን መሮጥ እንዳለብን ያሳያል ሎተሪ እንጂ ተስፋ በቀላል አይቆረጥም🤣አመሰግናለሁ🙏
ውበት እንደ ተመልካቹ ነው አይደል የሚባለው ቆንጆ አይደለችም የምትሉ የምር ውብ ናት እኮ ....እነሱ አበዙት እንጂ ስራ እንዳትሰራ የከለከሏት ለቁንጅናዋ ብቻ አይመስለኝም 😂😂
ከአክተሩ አኳያ ቁመትና ቁንጅና በዛ ሊባሉ ይችላሉ ኖርማል ነው ደሞ 2ጊዜ በውበቷ ዘውድ ጭና የለ እንዴ ቁንጅናዋኮ ባለ ሰርተፍኬት ናት ሆ 😱
ማኪ አመሰግናለሁ🫶
እናመሰግናለን እስኪ ስለ ሰልማን ከሀን ስራልን ለምን ልጅ እንደለለው ለምንስ መውለድ እንደማይችል ???
Thank You kassim ❤❤❤
ስለ jiya khan ስራልን
ኡርሚላን ብሰራልን አሪፍ ነው ቃሳሳሳ
ok 👌 አመሰግናለሁ🙏
Diya MIrza betam new yemiwedat ye 90s 1gna dereja adnakiwa neberku
አመሰግናለሁ family 🫶
በጣም ቆንጆ ናት የምር እኔ በፊት ያሸዋርያ እህት ነበር ምትመስለኝ 😂ችግሩ ልጅቷ የደስ ደስ የላትም እንጂ ገራሚ ውበት አላት 😮
ልክ ነው አመሰግናለሁ⭐️
ቃሲም በያ መቼ ነው ስለ ቱርክ ወንዶች የምታቀርብልን
በቅርቡ🙏
Wow broo yimachek bhoat shukriy bhai sab
sir ji 🫡አመሰግናለሁ🙏
ቃሲሞ ስለ አሽዋሪያ 🙏
ተስርቷል አለ🙏
ለእኔ ቁንጂናዋ አልታየኝም ግን እናመሰግናለን አንተን እያዳመጥኩ ነው ራት የበላሁት😅
ere qonjo nati ke aswari tibelxaleci
ውበት እንደተመልካቹ ቢሆንም ግን መረጃ ሲሆን የውበት መስፈርቶችን ማሟላት በዛልክ ሳይጎላ ግን በጣም ቆንጆ ያስብላቸዋል የዲያ ግን ጎልቶ ይታያል አመሰግናለሁ🙏
ቃሲሞ በቅርቡ በተባበሩት መንግስታት UA-cam ገፅ ላይ በሆነ ጉዳይ Interview ስታደርግ ያየው ይመስለኛል I think ፖለቲካ ውስጥ ትኖር ይሆን
እስኪ ቼክ አደርጋለሁ ግን በሶሻል አክቲቪስት ስራዋ ብዙ ቦታ ትገኛለች አመሰግናለሁ🫶
❤❤❤❤❤❤
አሚሻን ትመስላለች ግን ብዙም ቆንጆ አትባልም አሸዋሪያን እሚተካት የለም
ቃሲም❤❤❤❤
አመሰግናለሁ🙏
ቃሲም በያ
አመሰግናለሁ🙏
Miss India 2000 1 yewtachw Priyanka Chopra nberch yeha erasu esuwa endmteblet yasayale
ለፍክክር ከሆነ ፕሬንካም አሽዋሪ ባለችበት አልወዳደርም ትል ነበረ ከንፅፅር አለ ስንወጣ ሁሉም ነገር ይጠራልናል🤣1ኛ ና በ2ኛ መሀል የነበረውን ዲፍረንስ ማወቅ እውቀት ይሆን ነበረ🤣
@@kassimmecca1055 kassim ena anten menage felfa hidlem gen Dia konjo hidlechm Lena big rispict Brother
Lmashnef wbet bcha bki aydelm mitykuhn tyake personality mftsh tyake memls kalchalk Yfelge konjo bthone mjmria nw mtwdkw
Ere mnm atamrm
ቃሲም कासिम قاسم Qasim କାସୀମ୍ 1ኛ ነህ
አመሰግናለሁ🙏
Kangna tmeslalech
ስለ nora አቅርብልን
Ayshwriyan tmalalach
አዎ ትንሽ ትንሽ🙏
Ka rani belta naw😂
ህንድ ውስጥ አሸዋሪያ የሚያክል ውብ ሴት አልነበረችም ግን ውበት ጠፊ ነው የለም ውበቷዋ
sibez qonjo nati aswari ahun eko asxeltaleci😂
በዚች ምድር ላይ ሁሌ ማይለዋወጠው የአላህ ቃል ብቻ ነው ሌላው ሁሉ ጊዚያዊ ና ከንቱ ነው አመሰግናለሁ🙏
Webth nw ylchekh kale aydlmeh@@kassimmecca1055
Bngrachn lay racism everywhere
አይገርምም🤣🤣አመሰግናለሁ⭐️
Er Dia konjo hidlechm:: Priyanka Deepika Aishwarya Alia men yebelu😂😂😂
አደለችም ለኔ አይታየኝም ነው ሚባለው ደሞ ቁንጅና በ1 ሰው ይፈረጃልን መስፈርቶቹንስ ታውቃለህን ሚስ ኢንዲያ 2ኛ ሚስ ኤሽያ ፓስፊክ 1ኛ የወጣችው በምን እንደሆ አልገባህም ማለት ነው😱
Midino farhasa
እየሰራሁኝ ነው ይቀርባል🙏
Ere turkish ebakh yene elifen
ይቀርባል ታገሱኝ🙏🙏
ለምንድነው የ ፈርሀ ያለቀቅከው❓
ይቀርባል የቱርኮቹ ኮፒራይት ነፃ ቪዲዮ ፍለጋ ትንሽ ያፈጋል ታገሱኝ🙏
@@kassimmecca1055 😍
አሽዋሪያን ስለምትመስል ይሆናል 😃 ቆንጆ ናት ግን ያን የህል የተጋነነ ውበት አይደለም
ይሆናል 🤣አመሰግናለሁ⭐️
ቃሲም የራሱን ኬናዬ ማጀቢያ የሰራከውን አክተር አቅርብልን ✌️
r mahadeven ወደፊት🙏አመሰግናለሁ🙏
@@kassimmecca1055 እሺ ብዙ እጠብቃለሁ ህንድ ፊልም አድናቂ ስለሆንኩኝ ነው
ሆ ጭርሽ ውበትሽ በዛ😅
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤