Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምን፡አይነት፡ደስ፡የሚል፡አንደበት፡ነው፡እመብርሐን፡ሁሌ፡ካንተ፡አትለይ።
የኔ አባት አደበተ እርቱ ሲወራ ቢውል አይጠገብም እስከነ ቤተሰቦችህ የምታመልከው አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር በደጁ ያፅናህ🙏❤️
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲
ጎበዝ ተስፋ ያላት ቆንጂዬ ጋዜጠኛ ናት። ረጋ ያለች፣ ለምትጠይቃቸው ጥያቄዎች መልስ በጥሞና የምታዳምጥ፣ አላስፈላጊ ሳቅ ወይም ማሽካካት የሌለባት፣ በሚያስደስተው እና በሚያሳዝነው ጭውውት ተመጣጣኝ ምላሽ ያላት ብቻ በጣም ብቃት ያላት ናት። አንድ ነገር ቢታረም የምለው አንቱ ብላ ጀምራ አንተ ብላ መጨረሷን ብቻ ነው።
እሼ በጣም ጎበዝ ሴት ነች በደንብ እድሉ ሊሰጣት ይገባል ጀግናው አትሌት ጥንካሬህ የሚደንቅ ነው እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አሜንንንንንንንንንንንንን
እሺ በጣም ነው ደስ የሚል ታሪክ ነው በህይወቱ ተመስጪ የሰማሁት ታሪክ ነው በጣም አመሰግናለሁ በሀይማኖታም እንድጠነክር ነው ያለግኝ በጣም ደስ ሲል
በጣም ጥንካራ እምነት ነው ያለህ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው እንዲአይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን እሼና የዶንኪ ትዩብ አባላት ስለመጣቹ ምስጋናችን ከልብ ነው እንውድህለን ❤
እንኳን ደህና መጣህ የነገው መድሀኒያአለም የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ መልካም ሰው ፡ መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ
ተስፍሽን በቅርበት ከሚያውቀው ሰው አንዱ ነኝ እጅግ በጣም የፅናት ጥግ ለሁላችንም እቺ ህይወት ተዘበራርቆብን የምናማርር ተስፍሽ ከከፍታ ዝቅታን ያየ ምን ያህል መፅናኛ እንደሆነ ልናገር አልችልም የምትወዳት ኢትዮጵያ ገብተህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ከምትወዳት ባለቤትህ ማሚ ጋር በደስታ የገናን በዓል እንድታከብር መልካም ምኞቴ ነው ስላየውህ ደስ ብሎኛል መልካም በዓል ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ። ከሱራ
አዎ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረበችው፤እኔ እንኻን ተስፋዬ ወዴት ጠፋ ብዬ ሁል ግዜ በልቦናዬ ይመላለስ የነበረውን በዶንኪ ሚዲያ በጣም ደስ ብሎኛል ። እንደዝህ ዓይነቱን የተደበቁትን የኢትዮጵያ ልጆችን ማበረታታት ይኖብርናል ። በርቱ ዶንኪዬ ደስ ትላላችሁ።
ይችን የምታነቡ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሜን፫👏❤
አላህየ ለሀገራቺን ሰላሙን አምጣልን ያረብ 🤲😥
ሰው በሕይወቱ ስለሆነው ስለበጎውም ሆነ ስለክፉውም እንዲህ ክብርን ለእግዚአብሔር ክብር ቀድሞ ሲሰጥ ምንኛ መታደል ነው።እግዚአብሔር አሁንም ሁል ግዜ ክብሩን በህይወትህ ይቀበልብህ፣ልጆችህን ባለቤትህን ይባርክልህ ፣ለእናትህ እድሜ ይስጥልህ 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ሚስት ከናትም በላይ እናት ናት ከውስጥም ከውጭም ቆንጆ ተባረኩ❤ 🙏
አትሌት ተስፋዬ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተባረክ። አቅራቢዋም ጎበዝ ናት
እሸቱየ ኢትዮጵያ ስመጣ እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አድርጎልኛል መመስከር ማመሥገን መሥጠት እፈልጋለሁ
አሼ እንኳን ደህና መጣ❤እረጋ ያለች ናት ጎበዝ ናት አንተን ተለምደሀል ጎበዝ ከትወና ጋር ነው ከስር እንደዚህ እያሉ መተካት አለባቸው ፈጣሪይ የልብን መሻት ይስጥህ ልጆችን ፈጣሪይ ያሳድግላቹ🎉🎉🎉
Give them a chance 😊
እመብርሐን ካንተ ጋር ትሁን ተባረክ ከነመላው ቤተሰቦችህ ጋር❤🙏
እሼ ወንድምነት በጣም ጎበዝ ናት ፍቅር ይገባታል ተሰፍዬ የኔ ልዬ ወንድምአለሜ በጣም የምንወደው የምንከብር ትልቅ መካሪ አሰተማሪ ብቻ ቃላት የለኝም እንዴት እንደምገልፀው ተሰፍዬ ይለያልበጣም የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጣም አክባሪህ ነኝ እንወድካልን ❤❤🥰
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ሰው ህይወትን መጨረሻውን ያሳምርልህ።
እሼ አንተ 1ኛ ብትሆንም ለቫራይቲ ተተኪንም ከማፍራት አልፎ አልፎ እድል ቢሰጣቸው! ወንድሜ ሁሌም ክበርልኝ!!!
she is doing well i am proud of her 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
⇨ ቁርአንን መቅራት ፣ ማዳመጥ እናማስተንተን አላህ የወደደው ሰው ቢሆን እንጂ አይወፈቅም…የቁርአን ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🌹በቅንነት አበረታቱኝ
ኢንተርቪው በጣም ጥሩ ነው ግን ኤዲት ሲደረግ የተሳሳቱት ስለ አትሌት ጌጤ ሲናገር ምስጋናውን ሳይጨርስ ቆርጣችውታል ስህተት ነው። ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይስጥህ አንደበተ እርቱ ምርጥ አትሌት ሀይማኖቱን አገሩን ቤተሰቡን የሚያከብር ወንድም ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ እስከመጨረሻው ምርጥ ኢትዮጽያዊ ❤❤❤
ትንሿ እህትህ ጎበዝ ነች ቀጣይ ሳቅ ያለበት ትጋብዘን ወንድማችን በጣም ጠንካራ ጄግና ነው ለልጆችህ ሲል እረጂም እድሜ ኑረህ ጥንካሬህን በልጆችህ እም ታይ ያርግህ እናመሰግናለን
ልጂቱ ጎበዝ ነች ቀን ከሌት ትሰራ ነበር።
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው። ትንሽ የሚቀረው ነገር ስሜትን አንደአንግዳ ሆኗ መረዳት፤አንደአቅራቢ ለተመልካች በሚያስደስተው በመደሰት በሚያሳዝነው አዝኖ ይህን ሰሜትሳይጋነን ወይም ሰይቀነስ ወደ ተመልካች ማድረሱ ላይ ነው።
እጅግ ግሩም እና አስተማሪ ታሪክ ነው። በተለይ በየ እያንዳዱ ታሪኩ ውስጥ እግዚአብሔርን በጥኡም አንደበት ሲያመሰግን ብዙ ተምሬበታለሁ🙏❤🙏❤🙏 ያገር ኩራት ነህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ያድላቹ🙏
ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ቁርኝት ሚገርም ነው❤❤❤
ተስፍሽዬ አባባ ተስፍሽ ወድ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አይነ ልቦናህን ያበራልህ ባለ ብዙ ፀጋም ነህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ ብርቱዋ ባለቤትህ ማሚንም ልጆችህን በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልህ እንዳንተ መመረቅ ባልችልም 🙏🥰🥰🥰
ጀግና ጀግናን ይወልዳል እሺየ❤ እድል ይሰጣቸው
Amazing History God bless you and your family
ይሰጣቸዉ ጎበዞች ናቸዉ ጎበዝም ነች 👏👏👏👑👑👑ይሰጣቸዉ 💚💛❤
ተስፍሽ የእኔ መካሪ ፣አስተማሪ ፣እጅግ ድንቅ ፣መልካም ሰው እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ።
ወንድሜ እግዚአብሔር በቤተህ ያፅናህ እሼ መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏❤️
እሼ እና ባልደረቦችክ እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ዋና የሚቀርቡት የእንግዶች ታሪክ ስለሆነ ሌላ ዕድልም ይሰጣቸዉ ወይዘሮ ቴነሽን አለማድነቅ ንፋግነት ነዉ አትሌታችንም እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኘዉ አሜን
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኩራታችን የኢትዮፕያ ጠንካራ ሰዉ ነክ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
እንደውም ቆየህ እሼ የተለያየ ፊቶች ቢመጡ አሪፍ ነው በተለይ እታ እህታችን አቀራረቧ በጣም ምርጥ ነው ከዚበፊት ልምድም ስላላት ነው ምርጥ አርጋ የሰራችው
በጣም የሚገርም አቀራረብና ያላት ትግስት አዳማጭ መሆንዋ በአጠቃላይ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች ስለዚ ብትቀጥልበት ጥሩ ነው ባይ ነኝ ✌️
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤተሰቦችህ ጋር ❤❤❤❤❤❤
She is so good. Well done
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለህወትን ያሰማልን
ተስፍሽዬ እማማ ኢትዮጵያ ገብተህ ስላየሁህ ደስስስስ ብሎኛል።
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ሰላም ናፈቀኝ የአማራ ሕዝብ ሰላም አጣ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም አቷል ሰላም ያምጣልን በየሃይማኖታችን እንፀልይ😢
❤❤❤
ይሰጣት። ጎበዝ ነች። አንተም ስንቱን ዘበራርቀህ ነው እዚህ የደረስከው።
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
እሸቱየ ጎበዝናችው ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው:: ሁለተኛ እድል ይገባቸዋል:: በቋሚነት አንደምትፈቅድላቸው አልጠራጠርም::ከ3ኛ ዙር ወጌሻ ተመራቂ
ጎበዚ ነች አንቱ አንተ እንደኔ ይስሩ ይችላሉ❤❤❤❤
Brave man thank you for your service and sacrifician ❤❤!
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው። ትንሽ የሚቀረው ነገር የእንግዳውን ስሜት እንደርሱ ሆኗ መረዳት፤አንደአቅራቢ ለተመልካች በሚያስደስተው በመደሰት በሚያሳዝነው በማዘን ሰሜቱ ሳይጋነን ወይም ሳይደበዝዝ ወደ ተመልካች ማድረሱ ላይ ነው።
ሌላ እድል ያስፈልጋቸዋል በጣም ጎበዞች ናቸው
እሼ እንኳን ደህና መጣህ ❤ጀማሪ ስለሆነች ነው ያለባለቤቱ አያምርም እኮ እንዳተም ባትሆን የመጀመሪያዋ ስለሆነ ለክፍም አይሰጥም ❤የኔ አባት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ በእምነትክ ጠንክር ❤
ቡሩክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀድሳችሁ፤ ንጹሕ እግዚአብሔር ያንጻችሁ፤ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ፤ በጣም ጥሩ ነው፤ አንድ ቦታ ላይ እርስዎ የሚል የአንቱታ ቃል ተጠቅማለች ያው ጋዜጠኛና አትሌት አንቱ አይባልም የሚለውን መርሕ ተከትላ አንተ እያለች ነበር ግን 24-25ኛው ደቂቃ አካባቢ መሰለኝ .... ዕድሉን ስጣቸው ጥሩ ነው እሼ።
ሠርቶ ያሳዩን እሱግን ጽኑ እምነት መልካም አንደበት አለዉ እግዚዓብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዉ
Betame Betame gobez natt Eshe. Berche belate.❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተስፋዬን የፍቅር ሰው ነው ደስ የሚለው ነገር አሳይቶኛል ልጅቱም ጎበዝ የአነጋገር ቅላጰዋም ደስ ይላል በርች ፡አንድ ጥያቄ እለኝ መኪና መንዳት ይችላል?
Egziabiher yimesgen wudi wendime silayewuh betam dess blognal zemenih yibarek 🙏
Fikrye yene jegena nafkeshen neber enkuan dena metash❤
አባቴ ተስፍሽዬ እመቤቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም አክብርህ ነኝ 😢😢😢😢❤❤❤ ጉብዝ ነሽ ብርች ጠንክሪ አዎ እድል ስጣችው❤❤❤❤
እሼ እኔ እንዳተ እምወደው የለም ግን በጣም ጎበዝ ናት ❤️🥰
እረ ጎበዝ ናችው እድል ስጣቸው ያንት ወጤት ነው እሺ በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾
እሼ በጣም ጎበዝ ልጆች ወልደሃል ይደጉልህ!
ዋው ሁሉም ክሮ እዳለ ጉበዞች ናችው ዋው እሚገርሙ ናቸው የእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ she is so good ❤❤❤❤
እሼ ባጣም ጎበዝ ነት እድሉን ሲጠት ❤
በጣም ጎበዝ ናቸው አው ያሳዩን
እሼ መሌ እሼ በጎ እንኳን ደህና መጣህ የሀገራችን ኩራት በሄድክበት የሀገርህን ስም ያስጠራህ አመስጋኝ በሆነብህ ነገር የማታማርር በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ህይወት ስለተላበስክ ልብህ ብሩህ ነውና በልጆችህ ይካስህ ውድ የሆነች የትዳር አጋርህ ሰው የሚወደደው ከነ እንከኑ ነውና በሆነብህ ነገር ወደ ኃላ ሳትል ከነ እንከንህ ከነ ችግርህ ስለወደደችህ የቅዱሳን አምላክ ከማያልቀው ፍቅሩ ይውደዳት አብራችሁ ቁረቡ አርጅታችሁ ርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርሳችሁ ፍቅር ዘገነተ ጽጌ ውድ እህታችን " ሰይፍ ሰገባውን አገኘ " አሁን ቦታሽን አጊንተሻል ፍጻሜሽን ያሳምረው ኮርተንብሻል እሼ ትቀጥል ውድ እህታችን ጎበዝ ናት በሁለቱም ሰይፍ የተሳለች ።
አሪፍ ነው በጣም ጥሩ ነው እሸቱ አንተ ብትሄን ኖሮ ሰውየዋ እየስክ በማህል አሲቡን ትስርቀው ነብር ልጅቷ የአጠያየቅ ስራዓቷ ምርጥ እና እርግት ያለች ናት ከይቅርታ ጋር🎉❤
አጎቴ እወድሀለው ❤
ጎበዝ ናት እሼ አንተ ብኮን ሁለት ሰአት አይበቃህም ነበር በደብ ታስወራው ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣክ እሼ
ምርጥ ቤተሰብ ተሰፋዬ ቻው ሳትለኝ ሄድክ ስትመጣ ቻርጅ ትደረጋለህ
እንኳን በሰላም ተመለስህ
እድል ይሰጣቸው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በእዉነቱ እንዲህ አይነት አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን አያሳጣን በርቱ
She is ok but she have to know how to approach she also needs to know or proper her questions and once she said Antu then ante not good. The person is remarkable his faith is strong he is very stable
Tesfsheya,Ant melkam sow enkuan dena metha .Ewont now Mami betam tenkarana melkam mist,enat...... hulun mehon yemtchl nech.Yant melkamnt be melkam mist endtageat ftari argh.Yetdarachow zemen yebark.Lengam enant mesalewochacn nachow .Beftsum lubh yemtamnow Ftari yelbhen meshat yeftsmlh !💚🧡❤
ደስ የሚል ቆይታ ነበር።።።እናመሰግናለን
Tesfiye umurii dheera naga wajin siif hakenuu obbolesako baayee sii kabaja nuuf jiradhaaa maatii jalala ❤❤❤
Give them more chance again . I like it
Please please esha don’t wear this kind of jacket inside the house specially inside your studio you can use it outside with big respect
እድል ስጣቸው ጎበዞች ናቸው
የእምነቱ ጥንካሬ ጥግ እግዚአብሔር ሆይ በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆንን እንድናመሰግንህ ይርዳን 😢
Wow very interested history....God bless you and your family .
ጎበዝ በርቺ
yene Abat ❤
እንኳን ደህና መጣህ ግን ለክሮችህ ብራቮ ማለት እፈልጋለሁ ተጨማሪ ሾ ይሰጣቸው💚💛❤
መልካም አቀራረብ ማዳመጥ የምትችይ ምርጥ
ያመንካው አምላክ ፍፃሜህ ያሳምርልህ
Yechelalu betam gn andi asedegamecho ❤❤
ኤዲቲንጉ ቪዡዋል ቢኖረም መልካም ነበር።ልክ አንተ እንደምታረገው በፊልምና በተለያዩ ወደ ኋላ ወደፊት እየመላለሱ ቢያሳዩን አትራክቲቭ ይሆን ነበር።
Dese yemele befetariye yetageze bewnete dese beloge new yadametekute ❤❤❤❤
ሁለተኛ እድል ይሰጣቸው🥰
Amen 🙏
እሼ ካንተ ጋር ማወዳደር ፌር አይኋንም እነደጀማሪ ሰናያት በጣምተሰፉአለን። ታሪኩ በጣም ጥሩ ነው። እሼ ተተኪትውልድ ለማትረፍ ሂደትህ ይመሰገናል። በርታ ተማሪዎቹም በርቱ
አዎ ይሰጣቸው ❤❤❤🎉🎉🎉
ይሰጣቸው
እንኳን ለቸሩ መድሀኔያለም ወረሀዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ሰላም ለሁላችን!!!
አትሌትተሰፋዬእረጅምእድሜይስጥሕከጤናጋርአመሰጋኝነሕእምነትሕደሰይላልእሼአንድእድልስጣቸዉየቀረዉንምያስተካክላሉመልካምበአልይሁንአገራችንሰላምይሁን❤❤❤
ምን፡አይነት፡ደስ፡የሚል፡አንደበት፡ነው፡እመብርሐን፡ሁሌ፡ካንተ፡አትለይ።
የኔ አባት አደበተ እርቱ ሲወራ ቢውል አይጠገብም እስከነ ቤተሰቦችህ የምታመልከው አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ጌታ በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር በደጁ ያፅናህ🙏❤️
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️🤲🤲🤲
ጎበዝ ተስፋ ያላት ቆንጂዬ ጋዜጠኛ ናት። ረጋ ያለች፣ ለምትጠይቃቸው ጥያቄዎች መልስ በጥሞና የምታዳምጥ፣ አላስፈላጊ ሳቅ ወይም ማሽካካት የሌለባት፣ በሚያስደስተው እና በሚያሳዝነው ጭውውት ተመጣጣኝ ምላሽ ያላት ብቻ በጣም ብቃት ያላት ናት።
አንድ ነገር ቢታረም የምለው አንቱ ብላ ጀምራ አንተ ብላ መጨረሷን ብቻ ነው።
እሼ በጣም ጎበዝ ሴት ነች በደንብ እድሉ ሊሰጣት ይገባል ጀግናው አትሌት ጥንካሬህ የሚደንቅ ነው እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አሜንንንንንንንንንንንንን
እሺ በጣም ነው ደስ የሚል ታሪክ ነው በህይወቱ ተመስጪ የሰማሁት ታሪክ ነው በጣም አመሰግናለሁ በሀይማኖታም እንድጠነክር ነው ያለግኝ በጣም ደስ ሲል
በጣም ጥንካራ እምነት ነው ያለህ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው እንዲአይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን እሼና የዶንኪ ትዩብ አባላት ስለመጣቹ ምስጋናችን ከልብ ነው እንውድህለን ❤
እንኳን ደህና መጣህ የነገው መድሀኒያአለም የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልክ መልካም ሰው ፡ መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ
ተስፍሽን በቅርበት ከሚያውቀው ሰው አንዱ ነኝ እጅግ በጣም የፅናት ጥግ ለሁላችንም እቺ ህይወት ተዘበራርቆብን የምናማርር ተስፍሽ ከከፍታ ዝቅታን ያየ ምን ያህል መፅናኛ እንደሆነ ልናገር አልችልም የምትወዳት ኢትዮጵያ ገብተህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ከምትወዳት ባለቤትህ ማሚ ጋር በደስታ የገናን በዓል እንድታከብር መልካም ምኞቴ ነው ስላየውህ ደስ ብሎኛል መልካም በዓል ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ።
ከሱራ
አዎ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረበችው፤እኔ እንኻን ተስፋዬ ወዴት ጠፋ ብዬ ሁል ግዜ በልቦናዬ ይመላለስ የነበረውን በዶንኪ ሚዲያ በጣም ደስ ብሎኛል ። እንደዝህ ዓይነቱን የተደበቁትን የኢትዮጵያ ልጆችን ማበረታታት ይኖብርናል ። በርቱ ዶንኪዬ ደስ ትላላችሁ።
ይችን የምታነቡ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሜን፫👏❤
አላህየ ለሀገራቺን ሰላሙን አምጣልን ያረብ 🤲😥
ሰው በሕይወቱ ስለሆነው ስለበጎውም ሆነ ስለክፉውም እንዲህ ክብርን ለእግዚአብሔር ክብር ቀድሞ ሲሰጥ ምንኛ መታደል ነው።እግዚአብሔር አሁንም ሁል ግዜ ክብሩን በህይወትህ ይቀበልብህ፣ልጆችህን ባለቤትህን ይባርክልህ ፣ለእናትህ እድሜ ይስጥልህ 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ሚስት ከናትም በላይ እናት ናት ከውስጥም ከውጭም ቆንጆ ተባረኩ❤ 🙏
አትሌት ተስፋዬ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተባረክ። አቅራቢዋም ጎበዝ ናት
እሸቱየ ኢትዮጵያ ስመጣ እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አድርጎልኛል መመስከር ማመሥገን መሥጠት
እፈልጋለሁ
አሼ እንኳን ደህና መጣ❤እረጋ ያለች ናት ጎበዝ ናት አንተን ተለምደሀል ጎበዝ ከትወና ጋር ነው ከስር እንደዚህ እያሉ መተካት አለባቸው ፈጣሪይ የልብን መሻት ይስጥህ ልጆችን ፈጣሪይ ያሳድግላቹ🎉🎉🎉
Give them a chance 😊
እመብርሐን ካንተ ጋር ትሁን ተባረክ ከነመላው ቤተሰቦችህ ጋር❤🙏
እሼ ወንድምነት በጣም ጎበዝ ናት ፍቅር ይገባታል ተሰፍዬ የኔ ልዬ ወንድምአለሜ በጣም የምንወደው የምንከብር ትልቅ መካሪ አሰተማሪ ብቻ ቃላት የለኝም እንዴት እንደምገልፀው ተሰፍዬ ይለያልበጣም የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጣም አክባሪህ ነኝ እንወድካልን ❤❤🥰
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ሰው ህይወትን መጨረሻውን ያሳምርልህ።
እሼ አንተ 1ኛ ብትሆንም ለቫራይቲ ተተኪንም ከማፍራት አልፎ አልፎ እድል ቢሰጣቸው! ወንድሜ ሁሌም ክበርልኝ!!!
she is doing well i am proud of her 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
⇨ ቁርአንን መቅራት ፣ ማዳመጥ እና
ማስተንተን አላህ የወደደው ሰው ቢሆን
እንጂ አይወፈቅም…
የቁርአን ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🌹
በቅንነት አበረታቱኝ
ኢንተርቪው በጣም ጥሩ ነው ግን ኤዲት ሲደረግ የተሳሳቱት ስለ አትሌት ጌጤ ሲናገር ምስጋናውን ሳይጨርስ ቆርጣችውታል ስህተት ነው። ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይስጥህ አንደበተ እርቱ ምርጥ አትሌት ሀይማኖቱን አገሩን ቤተሰቡን የሚያከብር ወንድም ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ እስከመጨረሻው ምርጥ ኢትዮጽያዊ ❤❤❤
ትንሿ እህትህ ጎበዝ ነች ቀጣይ ሳቅ ያለበት ትጋብዘን ወንድማችን በጣም ጠንካራ ጄግና ነው ለልጆችህ ሲል እረጂም እድሜ ኑረህ ጥንካሬህን በልጆችህ እም ታይ ያርግህ እናመሰግናለን
ልጂቱ ጎበዝ ነች ቀን ከሌት ትሰራ ነበር።
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው። ትንሽ የሚቀረው ነገር ስሜትን አንደአንግዳ ሆኗ መረዳት፤አንደአቅራቢ ለተመልካች በሚያስደስተው በመደሰት በሚያሳዝነው አዝኖ ይህን ሰሜትሳይጋነን ወይም ሰይቀነስ ወደ ተመልካች ማድረሱ ላይ ነው።
እጅግ ግሩም እና አስተማሪ ታሪክ ነው። በተለይ በየ እያንዳዱ ታሪኩ ውስጥ እግዚአብሔርን በጥኡም አንደበት ሲያመሰግን ብዙ ተምሬበታለሁ🙏❤🙏❤🙏 ያገር ኩራት ነህ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ያድላቹ🙏
ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ቁርኝት ሚገርም ነው❤❤❤
ተስፍሽዬ አባባ ተስፍሽ ወድ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አይነ ልቦናህን ያበራልህ ባለ ብዙ ፀጋም ነህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ ብርቱዋ ባለቤትህ ማሚንም ልጆችህን በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልህ እንዳንተ መመረቅ ባልችልም 🙏🥰🥰🥰
ጀግና ጀግናን ይወልዳል እሺየ❤ እድል ይሰጣቸው
Amazing History God bless you and your family
ይሰጣቸዉ ጎበዞች ናቸዉ ጎበዝም ነች 👏👏👏👑👑👑ይሰጣቸዉ 💚💛❤
ተስፍሽ የእኔ መካሪ ፣አስተማሪ ፣እጅግ ድንቅ ፣መልካም ሰው እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ።
ወንድሜ እግዚአብሔር በቤተህ ያፅናህ እሼ መልካም ሰው ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏❤️
እሼ እና ባልደረቦችክ እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
ዋና የሚቀርቡት የእንግዶች ታሪክ ስለሆነ ሌላ ዕድልም ይሰጣቸዉ ወይዘሮ ቴነሽን አለማድነቅ ንፋግነት ነዉ አትሌታችንም እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኘዉ አሜን
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኩራታችን የኢትዮፕያ ጠንካራ ሰዉ ነክ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
እንደውም ቆየህ እሼ የተለያየ ፊቶች ቢመጡ አሪፍ ነው በተለይ እታ እህታችን አቀራረቧ በጣም ምርጥ ነው ከዚበፊት ልምድም ስላላት ነው ምርጥ አርጋ የሰራችው
በጣም የሚገርም አቀራረብና ያላት ትግስት አዳማጭ መሆንዋ በአጠቃላይ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች ስለዚ ብትቀጥልበት ጥሩ ነው ባይ ነኝ ✌️
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤተሰቦችህ ጋር ❤❤❤❤❤❤
She is so good. Well done
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለህወትን ያሰማልን
ተስፍሽዬ እማማ ኢትዮጵያ ገብተህ ስላየሁህ ደስስስስ ብሎኛል።
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ሰላም ናፈቀኝ የአማራ ሕዝብ ሰላም አጣ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም አቷል ሰላም ያምጣልን በየሃይማኖታችን እንፀልይ😢
❤❤❤
ይሰጣት። ጎበዝ ነች። አንተም ስንቱን ዘበራርቀህ ነው እዚህ የደረስከው።
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
እሸቱየ ጎበዝናችው ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው:: ሁለተኛ እድል
ይገባቸዋል::
በቋሚነት አንደምትፈቅድላቸው አልጠራጠርም::
ከ3ኛ ዙር ወጌሻ ተመራቂ
ጎበዚ ነች አንቱ አንተ እንደኔ ይስሩ ይችላሉ❤❤❤❤
Brave man thank you for your service and sacrifician ❤❤!
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው። ትንሽ የሚቀረው ነገር የእንግዳውን ስሜት እንደርሱ ሆኗ መረዳት፤አንደአቅራቢ ለተመልካች በሚያስደስተው በመደሰት በሚያሳዝነው በማዘን ሰሜቱ ሳይጋነን ወይም ሳይደበዝዝ ወደ ተመልካች ማድረሱ ላይ ነው።
ሌላ እድል ያስፈልጋቸዋል በጣም ጎበዞች ናቸው
እሼ እንኳን ደህና መጣህ ❤ጀማሪ ስለሆነች ነው ያለባለቤቱ አያምርም እኮ እንዳተም ባትሆን የመጀመሪያዋ ስለሆነ ለክፍም አይሰጥም ❤የኔ አባት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ በእምነትክ ጠንክር ❤
ቡሩክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀድሳችሁ፤ ንጹሕ እግዚአብሔር ያንጻችሁ፤ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ፤ በጣም ጥሩ ነው፤ አንድ ቦታ ላይ እርስዎ የሚል የአንቱታ ቃል ተጠቅማለች ያው ጋዜጠኛና አትሌት አንቱ አይባልም የሚለውን መርሕ ተከትላ አንተ እያለች ነበር ግን 24-25ኛው ደቂቃ አካባቢ መሰለኝ .... ዕድሉን ስጣቸው ጥሩ ነው እሼ።
ሠርቶ ያሳዩን እሱግን ጽኑ እምነት መልካም አንደበት አለዉ እግዚዓብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዉ
Betame Betame gobez natt Eshe. Berche belate.❤❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተስፋዬን የፍቅር ሰው ነው ደስ የሚለው ነገር አሳይቶኛል ልጅቱም ጎበዝ የአነጋገር ቅላጰዋም ደስ ይላል በርች ፡አንድ ጥያቄ እለኝ መኪና መንዳት ይችላል?
Egziabiher yimesgen wudi wendime silayewuh betam dess blognal zemenih yibarek 🙏
Fikrye yene jegena nafkeshen neber enkuan dena metash❤
አባቴ ተስፍሽዬ እመቤቴ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም አክብርህ ነኝ 😢😢😢😢❤❤❤
ጉብዝ ነሽ ብርች ጠንክሪ አዎ እድል ስጣችው❤❤❤❤
እሼ እኔ እንዳተ እምወደው የለም ግን በጣም ጎበዝ ናት ❤️🥰
እረ ጎበዝ ናችው እድል ስጣቸው ያንት ወጤት ነው እሺ በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾
እሼ በጣም ጎበዝ ልጆች ወልደሃል ይደጉልህ!
ዋው ሁሉም ክሮ እዳለ ጉበዞች ናችው ዋው እሚገርሙ ናቸው የእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ she is so good ❤❤❤❤
እሼ ባጣም ጎበዝ ነት እድሉን ሲጠት ❤
በጣም ጎበዝ ናቸው አው ያሳዩን
እሼ መሌ እሼ በጎ እንኳን ደህና መጣህ የሀገራችን ኩራት በሄድክበት የሀገርህን ስም ያስጠራህ አመስጋኝ በሆነብህ ነገር የማታማርር በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ህይወት ስለተላበስክ ልብህ ብሩህ ነውና በልጆችህ ይካስህ ውድ የሆነች የትዳር አጋርህ ሰው የሚወደደው ከነ እንከኑ ነውና በሆነብህ ነገር ወደ ኃላ ሳትል ከነ እንከንህ ከነ ችግርህ ስለወደደችህ የቅዱሳን አምላክ ከማያልቀው ፍቅሩ ይውደዳት አብራችሁ ቁረቡ አርጅታችሁ ርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርሳችሁ
ፍቅር ዘገነተ ጽጌ ውድ እህታችን " ሰይፍ ሰገባውን አገኘ " አሁን ቦታሽን አጊንተሻል ፍጻሜሽን ያሳምረው ኮርተንብሻል እሼ ትቀጥል ውድ እህታችን ጎበዝ ናት በሁለቱም ሰይፍ የተሳለች ።
አሪፍ ነው በጣም ጥሩ ነው እሸቱ አንተ ብትሄን ኖሮ ሰውየዋ እየስክ በማህል አሲቡን ትስርቀው ነብር ልጅቷ የአጠያየቅ ስራዓቷ ምርጥ እና እርግት ያለች ናት ከይቅርታ ጋር🎉❤
አጎቴ እወድሀለው ❤
ጎበዝ ናት እሼ አንተ ብኮን ሁለት ሰአት አይበቃህም ነበር በደብ ታስወራው ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣክ እሼ
ምርጥ ቤተሰብ ተሰፋዬ ቻው ሳትለኝ ሄድክ ስትመጣ ቻርጅ ትደረጋለህ
እንኳን በሰላም ተመለስህ
እድል ይሰጣቸው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በእዉነቱ እንዲህ አይነት አርአያ የሚሆኑ ሰዎችን አያሳጣን በርቱ
She is ok but she have to know how to approach she also needs to know or proper her questions and once she said Antu then ante not good. The person is remarkable his faith is strong he is very stable
Tesfsheya,Ant melkam sow enkuan dena metha .Ewont now Mami betam tenkarana melkam mist,enat...... hulun mehon yemtchl nech.Yant melkamnt be melkam mist endtageat ftari argh.Yetdarachow zemen yebark.Lengam enant mesalewochacn nachow .Beftsum lubh yemtamnow Ftari yelbhen meshat yeftsmlh !💚🧡❤
ደስ የሚል ቆይታ ነበር።።።እናመሰግናለን
Tesfiye umurii dheera naga wajin siif hakenuu obbolesako baayee sii kabaja nuuf jiradhaaa maatii jalala ❤❤❤
Give them more chance again . I like it
Please please esha don’t wear this kind of jacket inside the house specially inside your studio you can use it outside with big respect
እድል ስጣቸው ጎበዞች ናቸው
የእምነቱ ጥንካሬ ጥግ እግዚአብሔር ሆይ በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆንን እንድናመሰግንህ ይርዳን 😢
Wow very interested history....God bless you and your family .
ጎበዝ በርቺ
yene Abat ❤
እንኳን ደህና መጣህ ግን ለክሮችህ ብራቮ ማለት እፈልጋለሁ ተጨማሪ ሾ ይሰጣቸው💚💛❤
መልካም አቀራረብ ማዳመጥ የምትችይ ምርጥ
ያመንካው አምላክ ፍፃሜህ ያሳምርልህ
Yechelalu betam gn andi asedegamecho ❤❤
ኤዲቲንጉ ቪዡዋል ቢኖረም መልካም ነበር።
ልክ አንተ እንደምታረገው በፊልምና በተለያዩ ወደ ኋላ ወደፊት እየመላለሱ ቢያሳዩን አትራክቲቭ ይሆን ነበር።
Dese yemele befetariye yetageze bewnete dese beloge new yadametekute ❤❤❤❤
ሁለተኛ እድል ይሰጣቸው🥰
Amen 🙏
እሼ ካንተ ጋር ማወዳደር ፌር አይኋንም እነደጀማሪ ሰናያት በጣምተሰፉአለን። ታሪኩ በጣም ጥሩ ነው። እሼ ተተኪትውልድ ለማትረፍ ሂደትህ ይመሰገናል። በርታ ተማሪዎቹም በርቱ
አዎ ይሰጣቸው ❤❤❤🎉🎉🎉
ይሰጣቸው
እንኳን ለቸሩ መድሀኔያለም ወረሀዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
ሰላም ለሁላችን!!!