የበውቀቱ ስዩም ድንቅ ወግ /የመሬቱ ባለቤት እያንቀጠቀጠው ነው መሬቱ የኛ ነው ይውጡልን ያላችሁ ይኸው /bewketu syum

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo День тому +9

    ሀሜትና አሽሙር ያጀበው አዝናኝ ቀልድ ነው
    😅😂😅

  • @kassateklu
    @kassateklu 14 годин тому +4

    ወዳጄ በደምብ አድርገህ በቀልድ አዋዝተህ እውነቱን አፍረጥርጠው❤❤❤😂😂

  • @vbvbvb-dh2zd
    @vbvbvb-dh2zd День тому +10

    የኔ ለቅሶ ነው መሬቱ ያቀጠቀጠው
    አረብ ሀገር ለ11አመት ለፍቼ የዛሁት ቤቴ አፈረሱብኝ ህገ ወጥ ነው እንዳቱሉኝ ኣሮሞ አደላቹም ውጡ ነው የተባለው ሁሉም መረጃ አለኝ አንድ ቀን መረጃውን እዘረገፈዋለው

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 20 годин тому

      እዉነትሸን ነዉ?

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 10 годин тому

      እውነት ቢሆን ስምህን ደብቀህ አረብ አገሮች የሚደክሙ እህቶቻችንን መስለህ ኮሜንት አታረግም ነበር ።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Годину тому +1

      ውሸታም ❗

  • @Rahma_Abdoo
    @Rahma_Abdoo День тому +6

    የኢትዮጵያ ፈጣሪ ነን ብለው የሀገርን ሠላም የሚያውኩ የርስት ናፋቂዎችን እናወግዛለን።

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 20 годин тому +3

      ድልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖ

    • @Addis-v7e
      @Addis-v7e 19 годин тому +3

      @@Rahma_Abdoo በቃ በኮሜዲዉም በፊልሙም ይሄ መንፈስ አይለቃቹሁም
      ሰዉየዉ እኮ መተዳደሪያ ሙያዉ ነዉ

    • @remora8829
      @remora8829 12 годин тому +1

      jil

    • @markos1308
      @markos1308 28 хвилин тому

      ከውቀት ነፃ ጥበብን ስለማታውቃት ነው አንተ ግሪሳ

  • @GeremewTesfaw-d4w
    @GeremewTesfaw-d4w 8 годин тому +1

    it is so best

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 5 годин тому +1

    *ከዚህ ሁሉ በደል እና አረመኔነት በኋላ አብይ አህመድን እንደ ሃገር መሪ በመቁጠር ለሚያደርጋቸው ማንኛውም ነገሮች ድጋፍ የሚሰጥ ሰው: ባለጌ: አሳዳጊ የበደለው ሰው የሆነ ብቻ ነው::

  • @ZoraZora-v6l
    @ZoraZora-v6l День тому +2

    እዲ እንዳ ማለት ተን ዘመኑን እንመረረምር

  • @samiman9546
    @samiman9546 День тому +14

    አይ የኛህዝብ ቅኔውን በደብ ተረዱት አታሣቁ መንግሥት ሲገባ ማጨብጨብ ሲወድቅ ማጨብጨብ አያሥፈልግም

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 години тому +1

    አይ ምን የተደበቀ ነገር አለ ከኛ ከእውነተኛ አማሮች ብለህ ነው : ማን የወያኔ ና የግንቦት ሰባት ውታፍ ነቃይ እንደነበርና ማን ደግሞ እድሜውን ሙሉ ለተበደለው ህዝብ ይጮህ እንደነበር እንኳን እኛ የአዲስ አበባ ተራሮችና ወንዞች እፅዎትና እንስሳዎች ሁሉ የሚመሰክሩት እውነት ነው : ዛሬ ቦርጩን መሸከም የከበደው ቀጣፊ የፎቶና ቲክ ቶክ አርበኛ የዘመድኩን ካልሲ አጣቢ እንደ ጀግና ወቶ እኔን ካልተቀበልክ በጥይት ስይሆን በእሳት አቃጥልሀለው የሚል ፋሽስት የአጎው ሸንጎ ቅጥረኛን የሚሰማ አማራ የለም::አትድከም:

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 День тому +1

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @AbdulhakimAdem-h3s
    @AbdulhakimAdem-h3s День тому +4

    ከሁሉም በለይ ደሰ የምለኝ የእናንቴ ለቅሶና ቅራርቶ መሰማቴና መያቴ ነው
    በርቱና ቀጥሉበት 😅😅😅😅

  • @fifilove-h5r
    @fifilove-h5r 10 годин тому

    We're min yeseral

  • @Hecki_A
    @Hecki_A День тому +4

    ትለያለህ እኮ በውቄ 😂

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t День тому

    😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelDuguma-jt8on
    @SamuelDuguma-jt8on 8 годин тому +1

    አቅም የሌለውን አቅም ግንባታ ያደርጋሉ እውቀት የሌለውን በውቀቱ ይሉታ ይሄ ነው ግምት ብቻ

  • @MoneEfat
    @MoneEfat День тому

    😅😅😅😅

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 22 години тому

    Yekotun kawerd bika yebibituan talech yilal yagerie sew abichuye bilachu yeke min hunachu ahun

  • @tiyaabeki9164
    @tiyaabeki9164 3 години тому

    ደነዝ

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 9 годин тому

    ኢዜማ ለምርጫ ቅስቀሳ ከኛ ክልል ውጣ አልተባለም ነበር ? በዕውቀቱ ፀሐፊ. ነህ። እንደ ዘመኑ አክቲቪስቶች አትሁን ።

  • @eliastarekegn3106
    @eliastarekegn3106 7 годин тому +1

    በውቄ በእውነት ትለያለህ ለደህንነትህ መንግስት ጥበቃ ሊያደርግልህ ይገባል

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 20 годин тому +1

    አሽሙር ታበዛለህ ። ቀለድክ እንዴ።
    የደበረዉ ሁሉ ይሳቅ የዉሸት ሳቅ።

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 19 годин тому +1

      ድልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc 9 годин тому +1

    እንመለስ መሬት የፈጣሪ ነው አይ ሰው ሞኙ ንስሀ እንግባ

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr 16 годин тому

    የጠገበ ለተረበ አያዝንም ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው ያንዳንዶች አስተያየት በአሁኑ የማይንኳኳ ቤት የለም በውቄ ለዚህ የልቡን ንገርለት በዚህ እንኳን ይተንፍስ

  • @samuelalamr
    @samuelalamr 17 годин тому

    የቆየ እኮ ነው።ግን ትቢት ነው

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim День тому +8

    ክፍት አፍ አንተ የተወለድክበት ሀገር ከአንተ ዘመዶች ውጪ ሌላው ብሄር ሄዶ መኖር ይችላል አታኖሩም በድግምት አሳብዳችሁ ታባሩታላችሁ ።ፐ የኛ ምልካሞች ።

    • @YimegnushalAsfaw
      @YimegnushalAsfaw День тому +5

      ተከፍተሽ ቅሪና እሱ የተወለደበት አገር እኮ የሰዉ መኖሪያ ነዉ ከብት ምን ሊያደርግ ይሄዳል? ለመሆኑ 1565-1567 ምን የተከናወነበት እንደሆነ ታዉቂየያለሽ አያቶችሽ ቁሌ ሊቆርጡ ከማዴስካር በመጡበት ነዉ። መጀመሪያ ሰዉ ሁኝ።

    • @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen
      @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen 18 годин тому

      አንቺ እራስሽ አትከፈች

    • @samgans4155
      @samgans4155 18 годин тому +1

      ክክክክክክክክክ ምን አናደደህ???ፋራራራራ

    • @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen
      @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen 18 годин тому

      @samgans4155 አንተም አልተናደድህ እንኳን እኔ

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 16 годин тому

      ኣንች ሸታታ የሰው በታች ካንቺ የባሰ መተታም ኣለ 24 ሰኣት ቡና ስትዘቀዝቂ ኣባትሽ ባለ 3 ባላ እንጨትና መቁጠሪያ ይዞ ለጠንቃይ ሲዘርይ የሚውል ሞሚና እናቴ ምነች ኣንች ግም

  • @temusam3980
    @temusam3980 22 години тому +2

    😅😅😅

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t День тому

    😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉