Zenite Mohaba...beloved sister Lovely singer, sweet sound..no one forget your 🎵 🎶 🎵 song we proud never ever forget all Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Rest in peace zezey....
This is what I call good journalist to find out the one where everyone ignored and never talked about artist who voiced go to the extreme going to discover that lovely history.
Zenith Muhaba missed her too early, regretful. The entire Muhaba family was talented. By the way I remember her two older brothers Yusuf and Seid Muhaba used to be all rounded sports men; both used to play for wollo police soccer, net ball and hand ball team Childhood memories. Apart from their skill their enthusiasm and love for their team was amazing. They used to be real furious fighters. I was a wollo police team fan. Thanks for commemorating wollo idols.
ውድ ቤተሰቦቼ= ቪዲዮውን ላይክና ሼር ማድረግን አትርሱ 🙏
እናደርጋለን ለወዳጅ ዘመድም እንነግራለን
ጦሳየ ❤
ወንድምየዉ ዉበት አያዉቅም ለሱ ቆንጆ አፍንጫ ስልክክ ማለት ነዉ ዉበት በብዙ ይለካል
@@zewditunegatu761😮את 😊
Mastawqiya qens
በእውነት አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ነህ ወንድም ጀማል እንወድሀልን ተባረክ ወንድማለም ❤❤❤❤❤
እህቴ አመሠግናለሁ። ሼር ይደረግ!
አገሪ ነውይህ
Zeneten,zefen,sesema,eyazelech,yasadegchegne,yeagote,lej,Tez,telegalech,esewam,bhiwot,yelechem,betam,tewodat,nebere
እኔ ግን ደስ ያለኝ ስትሞት ሸሀዳ በመያዟ ነው
ሙስሊም ነበርችደ
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@@lonymimi5154 አወ
በነፍሷ እምትጠየቅ ራሷ ምን አገባችሁ ኤጭ ሀይማኖት የግል መሆኑን እማታውቁ ከብቶች
@@Tewabechwollo ስድብ ምን አመጣሀው አይ ካፊሮች አሁን ምኑን አይተሸ ነወ የተሳደብሸው
በሀቅ ለሚለፋላት የማትጠቅም አለም የሚገርም ታሪክ ከልብ እናመሰግናለን
" የኔ ድብቅ ...የኔ ስዉር ...ገፀ ረቂቅ ...ልበ ነብር.....ና..ና..ና..ና...ና..ና ሽሽጌ የኔ ሚስጥር . " ዜኒትዬ የኔ ዘመን ዕንቁ ምንጊዜም እንወድሻለን . ነፎስሽን ይማረዉ .
የእውነት ወንድማችን ጀግና ሰው ነህ ይችን ብርቅየ ሙዚቀኛ ታሪኮ ተቀብሮ እንዳይቀር በዘመንህ ለታሪክ የሚበቃ ስራ ነው ተባረክ የእውነት መብቶንም ማስከበር አለብን ወንድሞንም መርዳት አለብን ነፍሶን ይማርልን
አመሠግናለሁ ከልብ። ሼር ይደረግ
አቤት ሽርክ የአላህ ልጅ የሚሰጠው ወሏሂ አላህ ብቻ ነው ሱባሃን አላህ አላህ ሆይ ከሽርክ አውጣቸው
ደሞ ጦሳ ቱዩብ ሲመክሩ አይወድም ይደልታል ለሀይማኖቱ ደንታ ያለዉ አይመሥለኝም በስ በስመ ሙሲሊም አላሁ ሙሥተዒይን
አብዛሀኛው የገጠሩ ሙስሊም ህብረተሰብ
የድን እውቀት የለውም ወሎ ብዙ አሊሞች ቢፈልቁበትም 😢 እንደለመታደል ሁኖ ሁሉም ከተማ ነው ያሉት ታዳ ማን ያሰተምረው ይህ በሸረክ የተጨማለቀ ህዝብ ያለው ወሎ በብዛት ድኑኑን አያውቁም #እኛም ስደት መተን ነው ያወቅነው
ዝንብ
ኢወላህ
የስለት ልጅ ናት አላለም አሏህ ይዘንላት
እጅግ አሳዛኝ የሆነ በአጭር መቀጨት!!! ነፍስሽን በገነት በፈጣሪ ያኑርልን!!! ድንቅ ችሎታ እና ብቃት ያለምንም የሙዚቃ መሳሪያ እገዛ!!!
ኑሩልን ጨዋው የደሴ አማራ ህዝብ እናቶች❤
ወድም ጀማል በጣም ነው እምናከብርህ እምንወድህ እንዲህ የተረሱትን እያስታወስክ ስለሆነ በጣም ነው ደስየሚለው🎉
እህቴ ፕሮግራሙን ስላየሽው አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ግን በሂወት አለች
@@toyibaumer9005 ሙታለች
እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክዓ ምድር ነው ጀማል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወሎ ቦርከናን ሥላስጎበኘኸኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አፈሩ ይቅለልሽ የኔ እህት ዚነት ሙሃባው የኛ ድምፅ መልካም ድምፀ መራዋዋ እንኳን አሁን ድሮም በልጅነቴ እያለቀስኩ ነበር ምሰማሙ ሁሉንም ዘፈኖችሽን እየሰማሁሽ ነው ያደኩት የኔ ልዬ ንበስሽን በገነት ያኑረው ለዘላለም መቸም አረሳሽም😭😭💔💔
እኔ በእውነት ነው የምለው ምን እነደሆነ ማወቅ ባልችልም የዚነትን ዘኖች ስሰማ በቃ ወደ ቀድሞ የልጅነት እይወት ይመልሰኛል በርግጥ የሚያኮራና ጣፋጭ የልጅነት ጊዜን ባላሣልፍም! እንደው አለ አይደል!!? አንዳንዴ እንደው ዝም ብሎ እልምምምምም ጭልልልልጥ የሚያድርግ ነገር!!በቃ ብቻ ስለ ሁሉም ነብሷን ይማርልን ያም ሆኖ ግን ዘፈኖቿን ስሰማ እንጃ ብቻ........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራህው ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ ያለንን እጃችንን እንዘረጋለን ይችን ፈጣሪ የሁሉንም ልብ ያሳዝነው
እናመሰግናለን አዘጋጆቹንም አቅራቢውንም አገራችንን የሚወክሉ ምርጥ ሰዎችን ታሪክ ድለምታቀርብልን እናመሰግናለን በርታ
ዚነት ለኛ እህታችነን ነበረች።ወነድሞቿ የት ሄደው ነው አሊ ሙሀባ፣ሰይድ፣ኢብራሂም 10 ወንድሞች ነበሯት መቸም ሁሉም አያልቁም ፈልገህ ጠይቅ።
Zenite Mohaba...beloved sister Lovely singer, sweet sound..no one forget your 🎵 🎶 🎵 song we proud never ever forget all Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Rest in peace zezey....
የልጅነት ጊዜ ትዝታ ውስጥ ይጨምራል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እውነት ነው የኔ እናት ጓደኛን ማን እግዜር ያጽናህ ይለዋል
ገጠር መወለድ መታደል ነው ወሎየወች እሰኪ በሜኖ በልቶ ያደገ👈👍😅😅😅
እኔ ከስደትም ስመለስ እሠፈለሁ
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
😂 ታናሽ እህቴን ሜኖ እያልኩ እሰድባት ነበር ከከከ
እኔ kkkkkkkk
እረስፌት ሠፋተሽ ስጨርሡ ቂጣ በቅቤ የበላአለውየ የመቁረጫ
ወላሂ ይሄልጅ ጎበዝነው ግንላይክ የለም ሰብፕስክራብየለውም ወገኖች ልጁን እናሣድገው👍👍
እኔ እራሱ ደጋግሜ የማላደርገዉ ሁኖብኝ ነዉ
የኔ ቆንጆ እኔ የአንቺን ስራዎች ስሰማ በጣም ውስጤ ይረበሻል ያስለቅሰኛል እናቴ በጣም ትወዳት ነበር እኔም ሳድግ በደንብ ሳዳምጣት ከእናቴ በላይ ብዙ ትዝታ እንዳለበት ሰው ስራዎቿ 😭😭😭ብቻ አልጠግባቸውም የኔ ቆንጆ ነብስሽ በሰላም ትረፍ
የዚነት ሙሃባ ሞት በጣም አዝኛለሁ ምን ይደረግ በልጅነቷ መሞቷ በጣም አስለቅሶኛል ነብሷን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን
ወንድሜ ከቻልክ ተባበራቸው ቤተሰቦቹን ማለት ማንም እዬተነሳ አይዝፈንባቸው ቢንስ ለሞራናቸውይጨነቁ ፍቃዳቸውን ይጠይቁ በተረፈ በርታወድሜ😊❤
ወንድማቺን ተባርክ ሰራዎችህ ድንቅ ናቸው አቀራረብህ በጣም ቆንጆ ነው አይሰለቺም በርታ
አላህ ሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ
አላህ ይራህማት በሰተመጨርሻ ሸሀዳ መያዝ በራሱ ትልቅ ኒዕማ ነው😥
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ሲጀመር ሙስሊም ናት እኮ
የኔ ቆንጆ በአጭር ተቀጨች ነፍስዋን በገነት ያኑርልን ወንድሜ እናመሰግናለን የዝችን ብርቅዬ ልጅ ቤተሰብ ታሪክ ማሳወቅህ በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው በርታ የሌሎቹንም የተክለማርያም ረዲ ታሪክም ካለ ብትጠይቅልን ሰኛ ገበያ አካባቢ ነበር የሚያስተምረው ይባላል💚💛❤🙏💚💛❤🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የወሎልጅ መሆኔ በጣም ያስደስተኛል ኩረቴ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
ወንድ ልጅ ምን ቢከፋው እንባ አውጥቶ አያለቅስም የሀዘኑ ብዛት ፊቱ ላይ ይነበባል አይዞን ማለት የልብ ላያደርስ ልብህን ላይጠግን ሀዘንን ላያስረሳ ይችላል ምን ብዬ እንደማፅናናህ አላውቅም 😢 የልብን ስብራት ያዬ የደረሰበት ያውቀዋልና አላህ ስብራትህን ጥግኖ ወደነበርክበት ወደ ተፈጠርክበት ወደ ፈጠረጌታ አላህ ይመልስህ
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ዜኒት ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁሌ ስለ እሷ ስሰማ እንባዬ ይቀድማል።
የልቤን ነው አውጥተሽ የተናገርሽው:: ዚነት የምወዳት እናቴን: ልጅነቴን እና ሁሉ ነገሬን ነው የምታስታውሰኝ::
ቶብቸ አረ ዘፈን ባይኖረው በጣም ድምፆ የሆነ ነገር ነው ያረብ ማረኝ እደው አገሩ ሸተረሩ አምሮኝ ገባሁ ሙዚቃውን ግን ባታቀናብሩት
አይ አንጀቴን አንሰፈሰፈኝ ብዙ ብዙ ትዝታ አለብኝ አባቴ ነብስሕን ይማረው ነፍስሽን ይማረው እህህህ❤❤🙏🙏🙏
ዚነት በልጅነት አእምሮየ የሰማሁሽ አሁን ሙዚቃዋን ስሰማ በጣም እረበሻለሁ ሞት የሚለው ን ቃል በእሷ ነው ሚገባኝ
ሰፖርት አርኩት ይቱበሮች ሸር በማረግ ምርጥ ዩቱበር ነው ደሴዎች እንድህ በርቱልን
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ጋዜጠኛው መደነቅ የሚገባው ነው በርታ መሸለም ይገባሀል አሳዛኝና መሳጭ ታሪክ ነው
አመሠግናለሁ ወንድሜ 🙏
የሮም አንች ቦረና ነሽ
አፈር አልፈጨሽም
ያአላህ ደስ ሲል ሸሀዳ መያዟ
የልጅነት ፡ ትዝታየ ፡ በደርግ ፡ ዘመን ፡ የሁለተኛ ፡ ክፍል ፡ ተማሪ ፡ እያልሁ ፡ እስከ ፡ ዛሬ ፡ ከአእምሮየ ፡ የማይጠፋ ፡ ትዝታ ፡ እባካችሁ ፡ ሰዎች ፡ ፡ ያን ፡ ልጅ ፡ አማልዱኝ።
ቁርቁር ስትል ሠማሁልበል እኛአገርነው ማለትነው ይገርማን ❤❤❤❤❤
አው እኛ ሰፈር ናው
የቁርቁርልጅነሽዴ @@seidassen8717
ወለዬዎች ፣ማሮች ፣ንግግራቸእ ደስ ሲል
ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ አስለቅሶኘኛል፡፡ እመቤት ነጋሲ ግን ይህን ልክ ያጣ ድፍረት ተገንዝባ ይቀቅርታ መጠየቅ እና አስፈላጊዉን ካሳ መክፈል አለባት በጣም ነዉር ነዉ ጥልቅ ሰዉ አድርጌ ነበር የማስባት፡፡ በሰዉ ድካም ያልተገባ ገቢ እና እዉቅና ነዉረኝነት ነዉ፡፡
በረታ ወንደሜ የተረሱ የሀገረ ባለ ዉለታወችን እንድህ ወደ ሚድያ አዉጣቸዉ አላህ ይረዳቸዉ ያሳዝናል የሞቱትን አላህ ይዘንላቸዉ ያሉትን አላህ ይረዳቸዉ
አቤት ቦታዉ ደስ ስል😮
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ወንድም. በጣም እናመስግናለን. ትመስጨ ነው ያዳምጥኩት. 😢😢😢😢ከቻልክ. ስለ አክሊሉ ስዩም አቅርብልን😢😢😢
ከእናቴጋር አንድ የኪነት ቡድን ነበሩ ዚነት ሙሃባ እናቴ ግን ሳቀጥልበት አቋረጠች ኑሮ መሰረተች እና ታሪካቼውን ስታወራ ይመስጣል🥰🥰🥰አላህ ይራህማት
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
አላህ ይራኸማት አላህ ይዘንላት መሬቱን ያቅልላት😭😭😭😭😭
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር:: ነፍስ ይማር ፥ ለሷም ለወንድሞቿም ፥ መቼ አመተ ምህረት እንዳረፈች ግን የጠቀሳች ሁ አይመስለኝም:: የመጀመሪያ አልበሟ ባህርዳር እያለሁ በ1979 ሲወጣ እንደጉድ ነው የተሰማው ፥፥
፡ዝነቲ ሙሃባ ኣላህ ጀነት ይወፊቃት ሁሉም ይወዳታል
አገሩ ሲያምር የኔ ወሎ
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ዘመን የማይረሳት የሚአምር ድምፃ ስሰማት ሆድ ይብስኛል ኡፍፍግ አይ መት 😢እግዚአብሔር ነፍሳን ይማረው
የልጅነት ትዝታዬ የማያረጅ የማይረሳ ድምፅ ❤❤❤❤❤
This is what I call good journalist to find out the one where everyone ignored and never talked about artist who voiced go to the extreme going to discover that lovely history.
ጀማል ወላሂ ጎበዝ ሠውነህ አሥታዋይ ነህ እኖድህአለን እናከብርህ አለን አመት ይሆነዋል ይሄ ከተለቀቀ እኔግን ገና እየኮመትኩነው ክክክክክክ
አመሠግናለሁ 🙏👍
አንጋፈዋ ዚነት ሙሀባ የሶን ዘፈን ስሰማ የናቴ ትዝታግጥም ይልብኛል እማሂወቴ ያላንቺመኖር ይከብዳል😢😢😢
በጣም እኔም እናቴ ስታጎራጉር ትዝ ይለኛል😢😢 እናቴን ታስታውሰኛለች
ሱበሀናላህ አላህየካቲማችንን አሳምርልን
ሙስሊም ሆኖ መሞት ምነኛ መታደል ነው አልሀምዱሊላህ😢😢አልሃምዱሊላህ 😢😢😢❤❤❤❤
የማረሳት ምርጥ ነበረች የኛ ሰው ምቀኛ ነው ተበላች ምን ዋጋ አለው ፈጣሪ ነብሷን ይማረው በአድናቂዎቿ ልብ ምንጊዜም አትጠፋም እግዚአብሔር ይባርክህ አቅራቢው
ምን ሁኔነዉ የሞተችዉ ግን
ምን ሁና ነዉ የሞተችዉ
የሞተችበት ምክንያት ምን ነበር
አዲስ አበባ መጣ ታማ ነው አለ እኮ ወንድሟ እሬሳን ይዞት መጣ ወንድማችን አለ
እናመሰግናለን ወንድማችን ይቺን የመሰለች የጥበብ ሰው ስላስታወስከን ወደልጅነት ትዝታችን ስለመለስከን ምስጋና ይድረስህh
አልቅሰው አስለቀሱኝ ይህ ነው ጓደኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጎበዝ ሕ በእዉነት እንዲሕ የተረሡትን ማሥታወሥ ሊያዉም ከትዉልድ መንደር ሔደሕ እዉነት እግዚአብሔር ዘመንሕን ሑሉ ይባርከዉ ወንድምዬ
ጥሩ ጥዝታ ነው አቅራቢውን
እናመሰግናለን፡፡
አንተ ይህን ፕሮግራም በመስራትህ በጣም አደንቅሀለሁ በርታ በዚሁ ቀጥልበት
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
አልሀምድ ሊላህ በጣም ዴስ ያለኝ ነገር ቢኖር ስትሟ ሸሀዳዋን ይዛ በመሞቷ ነው
የዜኒት የህይወት ታሪክ እጅግ ነው አንጀት የሚባለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
I was not even born when she released her album. But I don't know why I miss her voice, it is like nostalgia for me! Thank of for the video
አላህ ይዘንላት እኔ በጣም ነበር የምወዳት😢😢
በጣም ነው የምወዳት ባጭር ቀረች ኑራ ቢሆን ኖሮ ከሷ ውጭ የማንንም አዝማሪ አላዳምጥም ነበረ
አልሀምዱልላ ሸሀዳ መይዞ አላሕይርሀማት
እኔ እንደዚነትና እንደ ማናለሙሺ ድቦ አንጀቴን የሚበላው የለም ቀጣይ ከማናለሙሺ ድቦ የትውልድ ሰፈር ብትሄድ ደስ ይለኛል
በጣም ልትነሳ የሚገባትን አውቋን በዘመኑ ዕንቁዋን አርቲስት ስላስታወስካት እናመሰግንሀለን።
አላህ ይዘንላት ግን በስሞ መንግጃ ሆንች ታዋቂ ሰወች ለቤተሰቦቼ ጎን ቁማችሁ ሰሞን ማስመለስ አለባችሁ በተርፈ ጅግናው ወንድማችን በርታልን 🥰🥰
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ ! እህቴ 🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
ከልብ እናመሰግናለን እውነት ነው የምልህ የዚነት ሙሀባ ዘፈን ከኛ ቤት ታሪክ አለው
ልብ የሚነካ ታሪክ የቁርቁር ልጅ ነች ማለት ነው😢😢😢😢ጀማል በአላህ ከጢጣ ወረድ ብለህ ቆርኬ እና በደዶን ሰፋ አድርገህ አሳየን
ለምንድን ነው ስለዜኒት ስሰማ እንባዬ የሚቀድመኝ!? ደሴ -ቦረና - አረብ ገንዳ - ሀረጎ .. ቦታዎች ስትጠራ አላውቃቸውም ግን ወደ ቤተሰቦቼ ና የልጅነት እድገቴ ትዝ ይለኛል።
ቦረናን እናሳይሻለን
ግን ወንድሜ ሙዚቃ አትጠቀም
የሀገር ባህል ጨዋታን ያነገሰችየወርቃማው ዘመን ድንቅ
እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ውለታ ዋልክላት:: እህታችን ዚነት ነፍስ ይማር!!
ሙታለችእደ
እህህህህ፣እናቴ ሁል ግዜ ትዘፍናለች የዚነቱን ዘፈን አሁን ስደት ነኝ ዘፈኗን ስሰማ እናቴ ትዝ አለችኝ ❤❤❤❤❤❤
እስዋንና ስራዋን እንደምንወድ ሁሉ የከፋውን ወንድሟን ምናለ እንባውን ብናቤሰው ብዙጊዜ ኢንተርቢ ሲደረግ አንጀት ይበላል እሱስላለነው እሱዋን የምናስታውሳት አቅማችን የፈቀውን እንርዳው
አሁን ላይ እንዳዲስ ዘፈኖቿ ይሰሩ ላዲሱ ትውልድ እና ለቤተሰቦቿ ገቢ ይሁን
አይ ዘመን አይ ጊዜ ። በዚህ ታሪክ ውስጥ ብዙ ነገር አየሁበት።
ዚነት አይ አያቴ ታረካን ነግራኛለች ስወዳት ወላሂ ሙዚቃዋን ታዳምጣለይ❤❤
በጣም እናመሰግናለን ወንዲም እንደልፋትህ ብዙ እይታ እዳገኝ ምኞቴ ነው ክበርልን ዚነት ሙሀባ በመጨረሻም ሸሀዳ መያዟ ደስ ሚል ነው ወላሂ አላህ ይዘንላት
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
አልሃምዱሊላህ እንኳን በሸሀዳ ሞተች አላህ መጨረሻየን አሳምረው ነው ሱብሀን አላህ
ስትዘፍን ዘፋኘ እንጅ ሙስሊም እንዳልነበረች እና ስትሞት ሸሀዳ እንደያዘች አላውቅም ነበር የሙስሊም ዘፋኘ ነው የምትመስለኘ
Giligelwa artist Zenet Muhaba we love you all the time.rest in peace Kibirt Ethiopian.
አይይይይይ ጉዋደኞቿ ደስ ሲሉ የኔ ማሮች❤❤❤❤
Zenith Muhaba missed her too early, regretful. The entire Muhaba family was talented. By the way I remember her two older brothers Yusuf and Seid Muhaba used to be all rounded sports men; both used to play for wollo police soccer, net ball and hand ball team Childhood memories. Apart from their skill their enthusiasm and love for their team was amazing. They used to be real furious fighters. I was a wollo police team fan. Thanks for commemorating wollo idols.
የኔ ምስኪን አንጀቴን ነው ምትቆርጠኝ ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑርሽ
ኤኔ ሸዋ ነኝ እሷ ከወሎ
የማውቃት በዘፈኗ ነው
ከልጅነት ጀምሮ ሳዳምጥ ነበር
ታሳዝነኛለች ዛሬም ዘፈኗችዋን
አዳምጣለሁ ብትቆይ ጥሩ ነበር
ሞት የማይቀር ነዉ የጊዜ ጉዳይ ነው
እኛም እንሄዳለን ለኔ ዛሬም አለች
ዘፈኖችዋን እያዳጥኩ ነው ትመቸኛለች
ለአዘጋጆቹ ከልብ የመነጨ ምስጋና አለኝ
የትውልድ መንደሯን ጓደኞቹዋን ወንድሟን ስላሳያችሁን አመሰግናለሁ ጥሩ እይታ ነው በነገራችን ላይ በዚነት ምክንያት ከወሎ ትዳርን መስርቻለሁ ደስተኛም ነኝ በየአመቱ ደሴንም ለማየት ምክንያትም ሆኖኛል በርቱ ቸር እንሰንብት
አገሬ አይይይ ትዝታ ስደት አይኑይጥፋ😢😢😢😢
ወይ ዚነቱ ሙሀባ አይድምፀ ምርወዋ ወይ ሞት ክፋ ነፋሰሺን ይማርው ወድሜ ደሞየማናለሙሺ ዱባ ትውልድሰፋር እድታሳየን በዚሁቀጥልበት በርታልን ወድማችን
ኦሆሌሌ የሚለውን አብረህ ብትለቀው አሪፍ ነበረ ዩቱብ ላይ አለልህ
ዚነቱ ሙሀባ የድሮ ትዝታ በልጅነቴ ወንድሜ ተራራ ለተራራ ሲዳምጥ አስታዉሳለሁ ዚነትዬ የድሮዋ አቀቃኝ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
❤ ጦሳ ቲዊብ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን በርታ❤
የዚነት ሙሀባ ዘፈን እናቴ ትዘፍነዉ ነበር እናቴ ትዝትለኛለች የሧን ሙዚቃ ሥሠማ
አባቴ በጣም ይወዳት ነበር
ዘፈኖቿ እንዳአዲስ ናቸው
ጦሳ ቱብ ግን የምታቀርበው ሁሉ ፍሬ ነገር በርታ የኔ ወሎየ ❤❤❤❤❤
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ሳናውቃት በስስት ያለፈችው ተወዳዳሪ የሌላት ድምፃዊ ነፍስሽ በገነት ትኑር
ሙስሊም ናት ኮ
ዚነት ሙሃባ ምርጥ ሰው ... we LOVE you ...
ነፍስ ይማር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኔ ያአንተ ማስታወስ
በጣም ነው የማደንቅህ የገሬ ልጂ❤
አመሠግናለሁ እህቴ 🙏 ሼር
ደም ውሰጥ ሰርስሮ የሚገባ ድምፅ ያላት ነብስ ይማር❤❤❤
ዚነት ሙሀባ የድሮ ሙዚቃ ይገደለኝ ትላለች እናቴ ወላሂ ታስታወሰኛለች አሁን ሳልሰማት አላድረም እማየ ናፈቆቴ እወነቶነው አትጣገብም እድሜና ጤና ለእናቶች
ነብሥዋን በአፀገነት ያሣርፍልን ፈጣሪ ለካሥ አልወለደችምዴ እኔን እንደዉ