✅ አስገራሚውን የሀገሬን ገበሬ ደግነትና የጓዳ ሙላት ላሳያችሁ ! |Ethiopian Farmer

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • ይህ በደ/ወሎ ደሴ ዙሪያ ወረዳ የሚገኙ አንድ ታታሪና እጅግ ትሁት አርሶ አደር የህይወት መንገድ ነው። ሸህ ሰይድ አህመድ ይሰኛሉ። ስኬታማ ገበሬና የሃይማኖት አባት ናቸው። በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ይታወቃሉ። ደግነትና ቸርነታቸው ደግሞ ወደር የለውም።
    ቪዲዮውን ካያችሁ በእኚህ ድንቅ ገበሬ ህይወት ትደነቃላችሁ።
    This is the story of one Ethiopian farmer, who is dedicated in planting fruits and vegetable. He is also experienced in agroforestry. He is also a hard working person. His name is called Sheh seid Ahmed. Sheh seid is a religious leader. He is so humble and generous person. In this video I interviewed him about his life path. Please watch and enjoy.
    #farmer #farming #agroforestry #agriculture #ethiopia #rurallife #wollo
    🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
    -
    Facebook= / tossatube
    TikTok= www.tiktok.com...
    Telegram= t.me/tossatube
    👇👇👇
    በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
    -
    1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
    • ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
    2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
    • ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
    3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
    • ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
    4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
    • ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
    5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
    • ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
    #tossatube
    #የገጠርለዛ
    #አባቴ
    #እናቴ
    #ቤተሰቦቼ
    #ገጠር
    #ባል
    #የገጠርለዛ
    #ልጅነት
    #ወሎ
    #ደሴ
    #wollo
    #ገራገሩ
    #ደጉባላገሩ
    #የገጠርትዝታ
    #አገርቤት
    #ያገርቤት
    #አርሶአደር
    #አርሶበሌ
    ያገር ቤት ወጎች
    ከደጋቹ መንደር
    #tossatube
    #family
    #friendship
    #visit
    #visitethiopia Ethiopia
    #rurallife
    #ruralvillage
    #agr8culture
    #tossatube #የገጠርሰርግ #ገጠር #የሰርግዘፈን #የገጠርዘፈን #ወሎ #የወሎሰርግ #የሰርግሆታ #የሰርግጭፈራ #የገጠርሆታ #ሆታናጭፈራ #wollo #ethiopianwedding #wedding #የገጠርለዛ #traditionalsong #የባህልዘፈን #weddingsong #weddingmusic #የእሼሰርግ #አነጋጋሪውሰርግ #ሙሽራው #ሙሽሪት #ያሆበል #መላመላ #አዝማሪ #ማሲንቆ #ዘፋኝ #ቀረርቶ #ፉከራ #ጭፈራ #ሰርገኛ #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2 Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  4 місяці тому +164

    ✅ ጉዞ ወደ 100ሺ - ቤተሰቦቼ ላይክና ሼር አድርጉ ❤

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 місяці тому +103

    መጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 місяці тому +38

    እናመሰግናለን ጀማል ደጉን የሀገራችን ገበሬዎች ስለምታስተዋውቀን❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +48

    እሲ ያገረሠላም የናፈቀው ላይክ ያዲረግ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @alamgir481
    @alamgir481 4 місяці тому +44

    ማሻአላህ ጀማል ሰይድ እስከቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቅህ አራሹን ገበሬ ሰላሙን ያብዛልን😢😢😢😢

    • @KeriyaYesuf
      @KeriyaYesuf 4 місяці тому

      አሜን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 4 місяці тому +29

    እንደው አፈር ይብላኝ የኔ ሽቁጥቁጥ ገራገር 😢😢😢😢 ይሄን የዋህ ህዝብ ነው እንገዲህ ያለሃፂያቱ እሚቀጣው ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን በቃ ይበለን❤ የኔ አባት ሰላም ጤናው እድሜውን ይስጠዎት❤❤❤

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 4 місяці тому +6

      አማራ በተፈጥሮው ገራሚ ህዝብ ነው
      ❤ ደግ ጨዋ ታማኝ አገር ወዳድ
      ግርም የምለኝ አማራ እስላም ይሁን ክርሲቲያን ስነልቦናው አንድ የሆነ ህዝብ ነው

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 4 місяці тому

      በትክክል 🥰🥰🥰🥰​@@BuskaBDOPS4

  • @bint.seid.
    @bint.seid. 4 місяці тому +28

    ጠንካራ ሙእሚን ከደካማው ሙእሚን ይበልጣል ሁለተም ኸይር ቢኖራቸውም ብለዋል ረሡል ሠለላሁአለይሂ ወሠለም🎉🎉🎉❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +1

      ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @ZumaAhhmed
    @ZumaAhhmed 4 місяці тому +8

    ሺኪው በሥራ ታታሪ ናቸው ግን አንድ ነገር የምነግርሕ ታታሪነት የትም አያደርሥም ማለትም በግብርና ባለሞያ መደገፍ አለበት አንድ ነገር በሣይሥ ካልተደገፈ በባሕላዊ መሥራት የትም አያደርሥም ሥለዚሕ አትክልትና ፍራፍሬ መትከል ጥሩ ሖና የተሻሻለ ዝርያ መምረጥ አሥፈላጊ ነው ለምሣሌ ቴምር ተክለዋል ግን አሑን ያሉበት አየር ፀባይ ለቴምር አይሖንም አሑን ይሔ ለሣቸው መነገር አለበት ግን የሸኩን ታታሪነት ሣላደንቅ አላልፍም በጣም ታታሪ ናቸው
    ሐይሉ ነኝ ከፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪካ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 4 місяці тому +93

    የወሎ ሰው ገራገሩ ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸዉ ወርቁ ህዝባችን ወላሂ 😢እንባዬ እየወረዴ ነው የማየዉ የልቤ ምት ጨመረ ሀገሬ ህዝቤ ናፈቀኝ የአሏህ 😢አሏህ ሰላም ለሀገራችን ያዉርድልን ያረብ እስቲ በዱአ እንበርታ ወገኖቼ ስደትም መረረን አልሃምዱሊላህ በስ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +5

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 4 місяці тому +5

      አብሺሪ እህቴ አንድ ቀን ያልፋል ይሄ ሁሉ መከራ አልሃምዱሊላ አለኩልሃል 😭

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +1

      እህህህህሀበስ አይወዞንሲ

    • @medinaevryalley2246
      @medinaevryalley2246 4 місяці тому

      ማሻአላህ
      ገለአሰላምአይኩም
      አጀራአለዉ

    • @medinaevryalley2246
      @medinaevryalley2246 4 місяці тому

      ማሻአላህ
      ማሻአላህ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 4 місяці тому +16

    ምን አደርጋለሁ ጀምዋ እኔምችለዉ አደየ ብቻ ሆነ ላይክ😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @አባ
    @አባ 4 місяці тому +19

    እኔ ክርሰቴን ነኝ እዩ ወሎየን ማሻላህ የኔ ግርማ ሞገሳም አባቴ እርጀም እድሜ ማርያምን እደት እደሜምሩ የኔ አባት

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 4 місяці тому

      🎉

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 4 місяці тому

      ምን ማሻላ አስባለሽ🤔

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 3 місяці тому +2

      ምንአገባሽ፣እህቴ፣እናመሠግናለን፣እህቴ፣በጣም፣ደስ፣ይላሉ፣ነው፣ያለችው፣ጉድ፣እኮነው፣መልጉፍ፣አናጋራ፣አላህ፣ያክብርልን፣እህታችን፣ይች፣አናጋሪ፣

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @አባ
      @አባ 3 місяці тому

      @@hshs7s-nt9yh ዝማትያትም ሙሰሊምን የሚጠሉ ከወሎ ውጭ ያሉ ክርሰቴኖች ናቸው እኛ ወለየወች ሙሰሊምና ኦርቶዶክሰ ልዩነታችን ታይቶን አናውቅም መሰጊድ ሰትሄድ ጎደኛየ እኔ ቤተክርሰቴን እሶ ሰትሰግድ እኔ የእሶንን ደብተር ተሸክሜ የምጠብቃት እነ ጎንደሮች እና ጎጃሞች ምን የሚል አማርኛ አምጥተዋል መሰለሸ የውሸት ማሰተባበያ ሙሰሊም እናከብራለን ለማለት ሙሰሊምን ከማክበራችን አፃር ይርግሞችሆል የሙሰሊም እቃ አትኩ እየተባልን ነው ያደግነው ይ😂አያልቅባቸው እነሱ የእሰላምን ፍቅርና አብርው ተቀራርበው ኑርው ሰለማኃውቁ በጣም ነው የሚጠሉት የተርገሙ የውሸት አማኝወች ናቸው ውሰጣቸው ተኮለኛ ናቸው ውዴ ተናዳ እኮ ነው አሰቢ😂😂

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 4 місяці тому +9

    ምርጥ አባት ፍልቅልቅ ሽቁጥቁጥ ጀግና አባት ናቸው እኔ ያለሁት አዳማ ነው ግን ወሎን መጎብኘት በጣም ፍላጎት አለኝ እግዚአብሔር ያለውን ስጋት አርግቦልን በነጻነት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሲቻል ከሳቸው ማሳ ተገኝቼ የወፎችን ድምጽ በጠዋት መስማት እፈልጋለሁ ። 🍎🍎 ወዳጅ ነኝ እየገዛሁ እመገባለሁ። ግን ሀሳብ አለኝ አካባቢያቸው ላይ ያሉትን አባወራወች ቢያሰለጥኑዋቸው ችግኝ እያፈሉ ቢሰጡዋቸው አካባቢያቸው ለምለም ይሆናል ሰፈሩም ሀፍታም ይሆናል ። የከርሰምድር ውሀዋን ክዳን ያብጁላት🎉 በናንተ ግን ቀንቻለሁ ጉሻቸው አንዱ የከተማ 150ብር ሽሮ ያስንቃል🎉ክብር ለገሩ ባላገሩ❤

    • @Aaa8899gmil6
      @Aaa8899gmil6 4 місяці тому

      እኔም በሃሳብሽ እስማማለሁ በጣም ጎበዝ ነው ቢያካፍላቸው ችግኝ በትንሹም ቢሆን ቢሸጥላቸው ለሱም ይጠቀማል አካባቢውንም ይጠቅማ ሃገር ስገባ እኔም ችግኝ ከሳቸው እወስዳለሁ

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 4 місяці тому +1

      እንሻአላህ እንቀበልሻለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንና

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 4 місяці тому +13

    ሰዉየዉን አለማድነቅ ንፍግነት ነዉ ❤❤ ጀግና ጀም በርታ እንድህ የተደበቁ ጀግኖችን አዉጣልንማ ለኛም ትምህርት ይሆነናል ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 4 місяці тому +17

    የኔአባት❤❤❤አቤት ትህትና አቤት ደግነት❤❤❤❤እሚሆኑትን አጡት 💗💗💗💗❣️❣️❣️❣️👌👌👍👍👍👍👍👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @jemila602
    @jemila602 4 місяці тому +17

    ማሻአላህ ጀግና አባት ጦሳን 100kእናስገባው እኔ ኢንሻአላህ ከስዴት መልስ ትልቁ ስራየ ግብርና እና እርባታ ነው ስኬታማ እሆንበታለሁ ቢኢዝኒላ የወዴፊት ህልሜ ነው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 4 місяці тому +13

    ደጉ ያገሬ ሰው ሰወቹ ገራገር መሬቱ ለምለም
    አምላክ ይሄን ጦርነት አንሳልን
    ማርያምን እደዘንድሮ ሀገራችን አሳስባኝ አታቅም ሁላችንም በእም ነታችን እንፀልይ
    አባታችን እጀወትን ቁርጥማን አይካወ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ማሳው ደስ ይላል
    ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 4 місяці тому +7

    ጋሽጀማል አተኮ ትለያለህ. ፕራክ ምናምን አትል. ጎበዝነህ ሁሌ ቁምነገር. ብቻ🎉🎉🎉🎉🎉. ቀጥል ከዚህ በላይ እጠብቃለን ወድሜችን. 🎉. ላማራክልል ለወሎ አካባቢ ብቻም ሳይሆን. ለኢትዮጵያም ኩራት ነህ. አላህ ይጠብቅህ ❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 4 місяці тому

      እሽ.

  • @አባ
    @አባ 4 місяці тому +13

    የኔ ወርቅ የኔ ቸር ወሎ የሚገርመው ጎርቢቶቻችን በጣም ይቀናሉ በወሎ ያሳዝናል ንቁ ወለየወች ማንንም አትመኑ እባከችሁ ህዝባችንን አንቁት

    • @hayatAli-cl9lt
      @hayatAli-cl9lt 3 місяці тому

      በጣም😢

    • @kjygh8889
      @kjygh8889 2 місяці тому

      ቆዳ ማነው የሚቀናው

    • @አባ
      @አባ 2 місяці тому

      @@kjygh8889 ፈሰ ያለበት .....አሉ የእርጎ ዝንብ ማንነትሸን ሰላወቅሸ መለሸ 😝😂😂😂

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh 4 місяці тому +15

    ማሻአላህ የኔ ጠካራ አባት❤❤❤❤ አገራችንንም አላህ ሰላሟን ይመልስልን ጀማልንም100 እናስገባዉ❤😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @KeriyaYesuf
    @KeriyaYesuf 4 місяці тому +28

    ሀገር ተዲህነው የምወጣው በእንዲህ አይነት ጀግና ነው።

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 4 місяці тому +20

    ማሻአሏህ ጠንካራ ገበሬ ዉስጤ ነው እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን አሏህ ይወፍቃቸዉ ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏 3:14

  • @fafiyehayiklij9684
    @fafiyehayiklij9684 4 місяці тому +3

    የመዳም ቅሞመች ለትዳርም የሚሆኑን እንደዚህ አይነት ወንዶች ናቸው አይገኙም እንጅ 😊 ወጠጤዎቹማ ብር ብቻ ነው የሚፈልጉት 😌

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 4 місяці тому +14

    የሽዋሮቢት ልጅ ነኝ ብርቱካን እና ማንጎ ፓፓዬ ትርንጎ ይለያል በጣም አሪፍ ነው እድሜ እና ጤና ይስጦት አባትዋ🥰🥰

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 місяці тому +12

    በሬታችን የሰጡትን የማፈረ ነወ ወርቅ የሆነ ሀገር አለ ግን ለምን ይሆን በሀገራችን ሰርተን መለወጥ ያቃተን ጉልበተችን አለቀ እድሜችን ሄደ አረብ ሀገር😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 місяці тому +9

    አማራየ የኔ ደግ ገራገር የዋህ ባለቅኔ የሁሉ ባለቤት አላህየ በቃ ብሎ በሰላም በፍቅር ያኑርልኝ ❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺👏👏👏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @yim416
    @yim416 4 місяці тому +15

    እንዲህ አይነቱ ጀኞች ወሎን ባጥለቀለቁት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @tube5860
    @tube5860 4 місяці тому +14

    እኛ ሀገራችን ስራ የለም እያልን ስደትን መርጠን ጥገኛ ሆነን እንኖራለን እንጂ ያጣነን ልብ ነዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @hawulteyesuf901
      @hawulteyesuf901 4 місяці тому +1

      ትክክል ወላሂ ሀገራችን ላይስፍና አለብን የሰውን ሀገር ምጫችንነው

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 4 місяці тому +29

    ድስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጦት

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 місяці тому +16

    ሌላ አልልም ሀያትና ጤና ሰቶህ የምትደሳበት አላህ ያድርግህ አባ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 4 місяці тому +2

    لا يؤمنُ احدكُم حَتى يُحِبَّ لأَخيهِ ما يُحبَُ لَنَفسهٓ ትርጉም ከእናንተ አንዳችሁ እኮ አማኝ ነው አይባልም ለእርሱ ለነፍሱ የወደ ደውን ለወንድሙ እስካልወደ ደ ድረስ. ይለናል እስልምናችን ብዙን አስተምሮናል ከውሃቢያ ሸር ይጠብቀን ብዙ ልጆችም በኢሞ ኦላይን ትምህርት ሸሃዳ ይዘው ተመለሱ ውሃቢዮች አስተንትኑ 😢

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 4 місяці тому +12

    ወላሂ የሀገራችን ሰው እኮ ገራገርነው እፍፍፍፍ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ወንድማችን ጀማል ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ።ሼር ላይክ አድርጊያለሁ በርታ ብዙ እንጠብቃለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @tesfayeyimer808
    @tesfayeyimer808 3 місяці тому +2

    ጥሎብኝ በራራ ፋላ ድጉጉሩ ገታራን እወደዎለሁ ከቻልክ ስለ አሞራ ገደል ጀባ በለን የሀገር ባለዉለታ ተራራ ነዉ ዘመናዊ ወፍጮ ከመምጣቱ በፊት ከኣሞራ ገደል ነበር

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 4 місяці тому +9

    አስታወስከኝ¡¡ ቆላን የአትክልት ሀገር አይይይይይይ ለመምህራን ያላቸው ክብር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @sandflove
    @sandflove 4 місяці тому +8

    አሁን ጨርሸ ሰማሁት ዲን ያለው ሰውኮ ሁሉም ይኖረዋል ዲናችን አንዲም ሳይቀር ያስተምራል ስለ አዱኒያችንም ስለ አሄራችንም አንዲንበረታም ያግዛል ማሻአላ ብያለሁ የሀገራቺንን ሰንም አላህ ይመልስልን ሁሉም ልማትን ሁሉም እውቀትን እንዱያገኝ የሀገራቺንን ስላም አላህ በቅርብ ያርገው ቶሳ ቲይብንም እናመሰግናለን በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @MediTubeመድ
      @MediTubeመድ 3 місяці тому

      በጣም የኔልዩ አልሀምዱሊላህ አላ ኔዕመቲል ኢስላም

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 4 місяці тому +10

    ማሻአላህ ወዲም እምታሳየው የሀገር ቤቱን ትዝታ ነው ጀግና አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @lubabalubaba1641
    @lubabalubaba1641 4 місяці тому +5

    አረ ቤተሠብ ተብ 100ሽ እናስገባዉ ይሄንን ድንቅ ልጅ መልካምነት ለራስ ነዉ አይከፈልበትም ሠብ ላይክ እምችሉ ሸር አርጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ስፅፍ ላባቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 4 місяці тому +8

    ማሻ አላህ ጀግና ታታሪ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወድሜ ጀማልም አላህ ይጠብቅህ ከላሞላ ቤተሰብህ

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 4 місяці тому +3

    እኔም አገር ስገባ እሠራለሁ ኢሻአላህ በግብርና ኮሌጅጠልጥኛለሁ ሲቀጥል የግል መሬት አለኝ ግን ችግሩ ውሀ የለም ግን ተከርሰ ምድር እሚወጣ ከሆነ እሞክራለሁ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 місяці тому +14

    የሚስራ ሰው ስወድ መሸአላህ እርጂም እ ድሜ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se 4 місяці тому +9

    ቁጥር አንድ መሽለም ያለበት ያገሬ ገበሬ እጂክ ይባረክ እርጂም እድሜ ከጤናጋ አላህ ያኑርህ ❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +12

    ማሻ አላህ እደት ጠንካራ አባት ናቸው ደጉ የሀገሬ ስው በልቶ ይጠግብ አይመስለውም አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @starcall9965
      @starcall9965 4 місяці тому

      ማሽአላ አላህይጨምርላቸው

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 4 місяці тому +8

    ተሁሉም ይቱበሮችአተ ብቻአየሁበራስ እምትተማምንይቱበር አድቀን ብራክብለህመተህአታቅም በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @FjstbKfdi
    @FjstbKfdi 4 місяці тому +10

    የኔ አገሬ በጣም ነብር የናፈቀኝ ግን አንድ ቀን አሳዩኝ ቢየ አላዉቅም ነበር😢😢🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ቴምር የሚያፈራው የወንዱን አበባ በማንሣት የሴቲቱ አበባ ላይ በማዳቀል ,ነው ብቻውንያፈራል ግን ቀጫጫ ነው የሚሆነው አይርባም

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 3 місяці тому +4

    የአያቴ ሀገር ነው በራራ ጥር ገባየ ገታራ 2011ለመጀመሪያ ግዜ ሰርግ ሄጄ ነው ያየሁት ይሄን ሃገር አቤት ሙያቸው የወርሂበኑ ሴቶች ቁጅናቸው ሙያቸው ቢስሚላህ ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @Hayat-v5h
    @Hayat-v5h 4 місяці тому +5

    ሰላም ለሀገራችን ሁሉን የታደለዉ ደጉ ሩህሩሁ አዛኙ ለዛዉ የሚያምረዉ ፈገግታዉ የሚያጠግበዉ ህዝባችን
    ከልብ እናመሰግናለን እንደ አንተ ያሉ ደጋግ ወንድሞችን ያብዛልን ይጠብቅልን ማለት እወዳለሁ ጀማል ሰይድ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 4 місяці тому +3

    በስመ አብ በጣም ድንቅ ነዉ በእዉነት!!! እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ...ወንድም ጀማል እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ ሀገር የመግባት ሀሳብ አለኝ ከባለቤቴ ጋ ብትወስደን እና ብንጎበኘዉ የአእምሮ እረፍትም እናገኛለን መልስህን እጠብቃለሁ በኮሜንት ስልክህንም አዉቀዋለሁ

  • @ammmfdafrhr1575
    @ammmfdafrhr1575 4 місяці тому +7

    ጌታ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን የዋህ ገራገር ሰው በልቶ የማይጠግብ የሚመስላቸው ቤተሰቦቻችን በእባ ነው የጨረስኩት ወድሜ አንተም በርታልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @sandflove
    @sandflove 4 місяці тому +7

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ማሻአላ በጣም ጥሩ ስራ ነው አትክልት ጥቅሙ በጣም ብዙ ነው አንደኛ አትክልት በአይን ማየት በራሱ ደስ ይላል ሁለተኛም ፍሬው ለብዙ ነገር እንጠቀመዋለን እናም በርታ ኀበሬ ከሆኑ አይቀር እንደዚህ ነው ማሻአላ ብለናል በርታ ቀጥልበት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 4 місяці тому +8

    ተስፋ አላት ሀገራችን እነዚህ ደጋግና ጠከራ ሠራተኛ የሰዉ መሆን ምንጭ በእምነታቸው አዳሪ ሰዉ ወዳጅ ሰው አክባሪ አሁንም ስላሉ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 3 місяці тому +3

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጡት እግዛአብሄር ከዚ በላይ ጨማምሮ የስጡት የእንጀራ አጨማመሩት እናቴ አስታዎስኝ እንደ እርሱ እጅዋ ሰፊ ነበረች😢😢😢

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 4 місяці тому +7

    ደጉ የሀገሬ ሰው የጥጋቡ ጌታ ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስለው ለዚህ ህዝብ ነው ጦርነት የታወጀበት ፍጣሪ የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን እኛም ከስደት ተመልሰን እፎፍ ብለን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለመኖር ያብቃን ❤❤❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 4 місяці тому +4

    ማሻኣላህ ይህን የመሰለ እሩህሩህና ጀግና በሀገሬ ወሎ በማየቴ ተደስቻለሁ ኣላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ። መሰሎችህን ያብዛልን ። ጦሳም ስላሳየኸን ጀዛክ ኣላህ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @SumeyaSeid-tv3cm
    @SumeyaSeid-tv3cm 4 місяці тому +6

    ወንድሜን አስታወሡኝ እድሜና ጤና ለቤተሠቦቻችን ማሻሏህ አላህ ይጨምርላችሁ 😘😘😘😘😘😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 4 місяці тому +7

    ለዚህ የዋህና ደግ ለሆነው ህዝባችን ሲል ፈጣሪሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና አባት ደስሲሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @eyerusalemjones8226
    @eyerusalemjones8226 3 місяці тому +2

    በጣም በጣም እሚደነቁ አባት ናቸው ፉታቸዉ እራሱ ያሰታውቃል ፍራፍሬዎችን እንደሚበሉ great job Abatachen👏👏👏👏👏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @medlinahussen
    @medlinahussen 4 місяці тому +6

    መሻአላህ በባህርእየመጣችሁ በበረሀአትቅሩውያገሬልጆች እደዝህስሩው❤❤❤😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 4 місяці тому +1

    ተምሩ መዳቀል አለበት የወዱ ከሴቴዋ ጋ አንድወንድማችን ቪደወ ሰርቶ ነበር እደት እደሜዳቀል ካገኘህው ቪደወውን ቲክቶክ ላይ ንገራቸው በአላህ

  • @godislove2670
    @godislove2670 4 місяці тому +14

    ዋውውውው እንዴት ደስ ይላል ወሎ የፍቅር ሀገር ነው❤❤❤❤❤❤

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 4 місяці тому +2

      አመት ሆንእኮ ጦረነት ኒቶረክ ተተዘጋብን ግን አልሀምዱሊላህ አለ ኪሊሀል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 4 місяці тому

      @@Tossatube. 👍👍

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 3 місяці тому +2

    ማሸአላህ አላህ ይጨምርሎት የኛ ታታሪ አባት ጀግና ኖት የሚገርም ታታሪ ሰው ኖት ወንድም ጀማል ጥሩ ትምህርት ነው የምታሳየን እናመሰግናለን ወይ ጉድ ለሟ አገራችን ደስ ይላል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 4 місяці тому +5

    ሀገሬ ደጉ ገራገሩ ወገኔ ሠላምሽ ይመለሥ አማራዬ የኔ ሙሽራ ። ወድማችን በርታ ጀግናችን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatumafatuma3854
    @fatumafatuma3854 4 місяці тому +1

    ጀማልሀገርቤትሥመጣእዝህጀግናአባትቤትእድትወስደኝአሁንያለሁበስደትነው

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 місяці тому +4

    ደስሲል ስፍራው የወፎቹውዝማሬ እኔከግቤመትከል እፈልጋለሁ ምንምንልትገል አስተያየት ስጡኚ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 3 місяці тому +2

    ስልካቺውን አስተዋውቀን ፍልእያፍሉ በሁሉምበወሎ አከባቢ ያርቡ የወሎህዝብ መሬቱን ይትከል ከዲህነት ይውጣ ማሻ አላህ

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 місяці тому +6

    በረራ 💞እዛ እኛዉ ቤት አጎቴ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለሌሎችም አራያናቸወ💞🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому +1

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 4 місяці тому +8

    ማሻአላህ የኔባት እረጂም እድሜ አላህይሰጠልን ያረብብብ ወንድም ጀማል ጀዛክ አላህ ከይር

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @warqadxb1932
      @warqadxb1932 4 місяці тому

      Amin

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 4 місяці тому +4

    ደጉ የሀገሬ ሰው ደጉ የወሎ ሰው መሰተግዶው ልዩ እንብላ እጠጣ ናው
    ክፋትን አያውቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @LubabaMohammed-he5ut
    @LubabaMohammed-he5ut 4 місяці тому +1

    ማሻአላ ተባረከላ አትክልት ማልማት የዘወትርምኞቴነው ግን የቤተሰቦቼ እርሻ ውሀ አይገባውም

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +6

    አለቀስኩ ይህ ዝብ ነው የሚገዴለው ለምን ኧረለምን ግን ለምን ያረብብብብብብብ😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 4 місяці тому +4

    ማሻአ አላህ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህየ ለየዋሁ ህዝብ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @fatuma234Endris
    @fatuma234Endris 4 місяці тому +3

    ሠውየውአጎቴንይመሥላሉእንግዳሢመጣቁጭብድግየሚሉትነገር አይአገሬአላህሠላሙንያምጣልን

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚሉና ጓበዝ የሆኑ አባት ስላቀረብክልን እንመሰግናለን ወንድማችን

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 4 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ጠንካራ አባት ነህ የምር እኛ ሀገር ቢሆን ይሀ ሁሉ ልማት በአንድ ቀን ነዉ የሚያወድሙት አከባቢያችሁም ሰራአት አለዉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    የኔ ገራገር ወሎየ አላህ ይጠብቅህ የኔ አባት ጀግና ነወት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 3 місяці тому +3

    ደጉ ያገሬ ሰው የኔ ውድ አባት አላህ በጀነት ያበሽረውና በሀርዛፍ በመትከል ገበሬውን ይመራው ነበር ነጭ ስንደ ከኔ አባት ነበር መንደሩ ሲያለማ የነበረው ምንጥ አባት ሳይ አባቴ ትዝ አለኝ የማይሰራው የለምነበር የኔውብአባት ታድያ ጅን የሚሉት እመም አፈር አረገብኝ አልሃምዱሊላህ አላህ በዱንያ ስቃውን በቃብሎ በጀነት እንገናኝ አባትውይ ናፍቆቴ ሁየም እናፍቅሀለሁ ምን አለ ቀብር መስኮት ኑሮት ባይ ደስ ይልነበር ምን ዋጋ አለው አፈር ተሸክሞ ድንጋ ክቦ 11 ልጅ አሳድጓ ዛሬ በማረፊያው አልሃምዱሊላህ አላህ ወሰደው አላሁመ ፊግፊርለሁ ወርሀመሁ መውታ ያአላህ ያከሪም ያአዚዝ ያአሊም ያረብ ወፈርሽፊራሸሁ ያአዚዝዝ ያሙተከቢር ያሙተ አሊም ሱብሀን አላህሂ ወቢሀምድህ አዳደ ኸልቂህ ወሪዷ ነፍሲህ ወዚነተ አርሽህ ያረብ 🤲🤲🤲አባቴን እዘልነት በልጅነቴ አዝኖ ተከባክቦ እንዳሳደገኝ ያረብ አላሆይ መልካሙን ንፁሁን እሪቅ ስጠኝና በስሙ መስጊድና ውሀ ላሰራ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @AlimetAhmed-z1r
      @AlimetAhmed-z1r 2 місяці тому

      አብሽሪማማየ ሁላችንም ሟቾችነን አላህይዘንለት እኔምእናቴሙታብኛለች ስሜቱከባድነው አላህይሶብርሽ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ወንድሜ በርታልኝ በተረፈ ደሞ ወልደ ያን አስጎብኘን በተለይ ይንቨርስቲውን❤❤❤❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 4 місяці тому +6

    በስመአም ጀግና ገበሬ አይገልፃቸውም!!!❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 4 місяці тому

    ተምሩቀዝቃዛአገርአያፈራም የኔወድምበጣምሙቀትይፈልጋል።2ተኛከወደውተቆርጦዬሚሠጥማዳቀያአለው።እኔአገርብገባ ጀማልአተጋደውየትወሥደኛለህ ።ለዛያብቃኝና

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 4 місяці тому +3

    በጣም ነው የተመቸኝ ሀይማኖትህን ከወደደህ ሌላውም ሀይማኖቱን እደሚወድ ስንት ያልተረዱ አሉ ገበሬው ግን በጣም አስደመመኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ጀግና አባት ወላሂ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልን እንደሰቸው ያለውን ያብዛልን ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 4 місяці тому +4

    ጠንካራ ገበሬ ደስ ስሉ ፈገግታው ደጉ የወሎ ሰው አምሐራየ ባለ ብዙ ጥበብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @zerihuntesfaye8136
    @zerihuntesfaye8136 4 місяці тому +2

    ጀም እውነቱን ለመናገር ከጊዜ ወደጊዜ የምታቀርባቸው እና የምትዳስሳቸው ወቅታዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ከአቅማችን በላይ እየሆነ ነው::
    በወረዳው እንደ ብርቅ የሚታዩትን አትክልትና ፍራፍሬ ማምረት ይቻላል ብሎ ወደ ተግባር ለመግባት እንደ ሸህ ሰይድ አይነት የ ድንቅ እና ብሩህ አእምሮ ባለቤት መሆን ይስፈልጋል::
    የዚህን አይነት ጠንካራ የልማት አርበኛ ስራወችን ወደፊት በማምጣት በላቡና በግል ጥረቱ ድህነትን ታሪክ ማድረግ የሚችል ትውልድ መፍጠር እንደሚቻል ማሳያ ናቸውና በርቱ ጠንክሩ በልልን::

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 4 місяці тому +3

    ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሸኽ ጀማል ሰኢድ አንተም ድንቅ ወጣት ነህ የምር በርታ ተደግፍችሁ እየቃማችሁ የሴትን ብር የምቀፍሉ ጡረተኛ ወጣቶች እስኪ ከዚህ አባት ተማሩ 🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 5 днів тому +1

    ምርጥ አባት ወላሂእረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @selma5801
    @selma5801 4 місяці тому +3

    በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር ብለዋል ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ይህ ነው እስልምና❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hq 3 місяці тому +1

    እንደው እበክህ ወንደሜ ❤❤❤❤❤በዛው ተሻግረህ ምጥግናን አሳየን😢😢😢😢

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 4 місяці тому +6

    ማሻአላህ ደስ የሚሉ ትሁት አባት እድሜና ጤና አላህ ይስጠወት

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 3 місяці тому +1

    ወላሂ ምንእደምል አላውቅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና አባት❤❤❤እርሜናጤና ይስጠወት ❤❤❤❤ጋሽ ጀማልም አተንታላደቅ አላልፍም❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @stsehai6147
    @stsehai6147 4 місяці тому +3

    አቤት! ምነው ፈጣሪ ብዙ ሚሊዮን እንደ ሼኽ ሁሴን አይነት ሰው ቢሰጠን። ምስጋና ይድረስህ ውድ ጀማል🙏🏿🙏🏿❤

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 4 місяці тому

      በጣም ወላሂ ተመስጨ ነው ያየኋቸው መሻአላህ መሻአላህ እባየም መጣ

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 3 місяці тому +1

    ወላሂ አባቴን በ16አመቱ ቄራአት ከሚቀራበት 16የብና ችግሩን አምጥቶ አባቱ መሬት ተክል አሁን ላይ ክልል ልጂ እየተጠቀሙበት ነው የአባቴም እድሜ 90ወቹ ቤት ገብቷል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @skettube4149
    @skettube4149 4 місяці тому +5

    ማሻአላህ እስካሁን ጫት አላየሁም አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አቦ ጀግና አባት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 місяці тому +1

    ንብማርባት አትክልት ሁሉንም ዶሮ ላም እፈልጋለሁ ሃገርገብቸ ያሳካልሽበሉኚ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @Rahmafamily-rq5rm
    @Rahmafamily-rq5rm 4 місяці тому +3

    ከቦታው ውበት ጋራ ከደጉ የሀገሬ ሰው ጋራ የአንተ አቀራረብ ተጨምሮ በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 4 місяці тому +2

    ኡፍፍፍ የገጠርሰውለሰውያለውክብር በስማም የምር አባቴነውየመሰሉኝ ጥንካሬአቸውን ጥሩነታቸውን ሳይ እግዚአብሔር ረጂምእድሜ ከጤና ይስጣቸው❤❤️❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 4 місяці тому +4

    አቤት ጎበዝ ታታሪ አባት። እግዚአብሔር ይባርካቸዎ አንተም ተባረክ❤🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @tibebewuhib5942
    @tibebewuhib5942 19 днів тому

    በየሁት ነገር በጣም ነው የተገረምኩት። ሼኪ በጣም ኮርተንብዎታል። ጀማል ጥሩ ስራ እየሰራክ ነው። በተለይ የቦረናውን ገጣሚ አባትና ሼኩን እንደዚሁም ወላጆችህን ከኬንያው ዜጋ ጋር ያደረከው ቆይታ በጣም ደስ የሚል ነበር።

  • @ሉሉ
    @ሉሉ 4 місяці тому +4

    .የገበሬልጅ መሆኔ ደስ አለኝ ካትክልቱ በላይ የዋህነት ወላሂ😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  4 місяці тому

      እናመሰግናለን። ላይክ ሼር ይደረግ ❤🙏

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 4 місяці тому +1

    መሸአላ እደታለ ርግብግብ ያለ የዋህ ገበሬ ቲያጎርሳችሁኳ አይ ደጉን ወገኔን ጨረሱት ለፍቶ በበላ መኖሪያ አሳጧቸው ባለጊዜ ወቹ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4ly 4 місяці тому +3

    ስልካቸውን።አስቀምጥልን።ቡዙ።ዝርያ።እሰጣቸዋለሁ

  • @maryama8557
    @maryama8557 4 місяці тому +1

    የወሎሠው የዋህ ሩሩህነው❤ በገጠሩበድናቸው ጠካራ እድሆኑ ስሩማለቴ ከሽረክናቢድእድወጡ መስራት አለብን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  3 місяці тому

      ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡