Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
youtube.com/@officialhassentube?si=BQu8E5zRw-fPJ1Hr የ ሀሰን ቻናል ነው ሰብስክራይብ አርጉት🙌
Ok
eshi
እሺ እናደርጋለን ግን ቡራ ከሀይሚ ጋር ለምን አንድ ላይ አትመጡም😥😢
እሽ ቡራየ❤❤❤
Hayimi @@ፉርዶስHayimi zare yelechimi adisi abeba nati
ሀሠን አልሀምድሊላ ሢል ማነው ደስ ያለው❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ አለ❤ኒእመተል ኢስላም
ለምን አሰለም አለይኩም አይልም ሀሰን ኤጭ ኢደ መቢ
ሀሠን ሠላምታው ያሥተካክል ኧሠላሟለይኩም ይበል የምትሉ @@ShgfGshsgg
ወላሒ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤
,አልሀምድሊላህ ስሜቱ እንዴት ነው ደስ የሚለው ኡፍ❤❤❤
ሀሰን አልሀምዲሊላህ ሲል ዋው አልሀምድሊላህ ሙሰሊም ላደርከኝ ጌታ❤
الحمد الله
አው الحمدالله
ጨለማ@@rahaamtmucaatishawaarahaam6902
ሀሠንአልሀምዱሊላሂ ሲል ደስ ያለው በላይክ❤❤❤❤
እኔ ድግጥነው ያልኩት ያረብ ደስሲል
ብር ስጡኝ እና ፀጉሬን ልሰራ አላለችም የኔ ቆንጆ❤🎉👌👍👍
ሀሰን አልሀምዱሊላህ ሲል ድስ ያለዉ ወይይይ እስኪ ላይክ
ምነው አካበዳቸሁ
ላአላህ ቃል ያላከበድ ለማን እናካብድ አሉ አይዴል ቲክቶከር የሚያዴቅ@@ምጥንዩቱብ
እኮ. እነሱብቻነዉ. ሀይማኖትያላቸዉ. አሽቃባጭ
ሙስሊም እኮ ነው ማማዬ
አወ ወላሂ አልሀምዱሊላ አለኢእመተል ኢስላም ❤❤
በሀሰንም ቤት ቪድዮ ሱሩበት ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤😂😂😂
ምን አገባችሁ ጉድኮነው😢
ጋዳል ግቢ ልያድግ ስለፋላኩ ነው😮😂😂
❤❤❤
😂😂😂
@@Zade-h7p አሽቃባጭ
ሀሰን የኔ ወድም. አልሀምዱሊላህ. ስትል ደስሲል ሙስሊሙ. ወዴሜ
መኮመት አሎዲም ምን ያራጋ ቅዲምያ ብል አሠለሙ አለይኩም ብሎ ብጃሚር ነባር
@@ሰክነብንትባባዋነፊሴፈራሁ ያንማ አንስማም ብለዋል. በተለይ ሙቤ
@@Fd257ረበ
❤❤❤❤
@@Fd257 አዉ እኔ ያሱን ቸነል ማካተተል አቁሜ ያለዉአለህ ልብ ይስጣቹ
ቡራራራራ ግን እኮ እደሚያምናት ❤ስምረትን ተናግራን እና ነፅነቷን እደዚህ መፍቀድህ እህትህን በነፃነት ማውራት ጎደኛ ማረግ ❤ በጣም ትልቅነት ነው እና በርቱ❤
ወንድም ሲቆጣ ደሰ ይለኛል❤❤❤❤
የቡታጅራ ልጆች መልካሙ ሁሉ ይገባችኋል ህብረታችሁ አንድነታቾሁ ያምራል አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኢትዮጵያ ትቅደም ቡራ መቶ ሺ ገባ 🎉🎉🎉🎉
ሀሰን ወሬው ሁሉ ደስ ይላል ያስቀኛልም ❤❤❤❤❤❤❤ ብቻ አይለያችሁ❤❤❤
እኔም በጣም ነው የሚመቸኚ አውራሩ ደስ ይላል
እኔ እራሱ ደስሲለኝ ወላሂ የኔ አደኛ
ቡራ 100k ይግባ የምትሉ የት አላችሁ ደምሩኝ
Ygba aygba egna mnageban
ሃይሚዬ የኔ ልእልት አትጥፊብን 🤦😘😘😘😘❤️👈
@@EyerusZewduሀሚይ አደለችም
@Eyerus😅😅😅Zewdu
ግን ሀይም የለለቺበት እንደነ የተከፋዉ ማነዉ 👍ሀይምዬ ድምቀት ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🤦♀️ቡራ ተው ግን ሀይምን አስገባት በ ህዎቲክ ዉስጥ አታስከፋት የምር በ ባለፌዉ ንግግሪክ እንደነ የተከፋዉ እስኪ በ 👍አሳዩኝ ቦሀላ ትፀፅታል የምር ፍቅርህን ግለፅላት አሊያ ታመልጣለቺ እቺ ብልህ ልጅ÷ አይተዋል አይደል በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለ አንተ ያመጣቺልህ ለዉጥ ÷ለ አንተ ብቻ ሳይሆን ለ ዎንድምክ ጪምር እና ለምን አታስኮራትም ፍቅርህን ገልፀክ አለዉልሽ ብለክ የምር አዝነናል በ ባለፌዉ ንግግርህ እሱዋን ብቻ ሳይሆን እኛንም በጣም ከፍቶናል 😌😌÷እኛ ከ ሀይም ዉጪ ከማንም ጋሪ ልናይክ አንፈልግም 🙅♀️
እረ ወገን ፍቅር እራሱ ሰርስሮ ሲመጣ ነው እኛ ይጣመሩ ብለን እኛ አፍቅራት አፍቅሪው ብለን የሚሆን ነገር አይደለም ለሷም ከራሱ ሲመጣ ነው ሀሪፉ
ማሻአላህ ሀሰን አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላ ሥል ደሥ ማለቱ
የሀይሚ ሲገርመን እናተም በቃ የቡራ ጨጎራ ሰሞኑን ህክምና ያስፈልገዋል😂😂😂😂😂😂😂😂
የዋህ ተመካክረው ለሚሰሩት ብራክ😅😅😅😅😅
@@NeimaSeid-d4nአይመስለኝም እስኪ እየው እንዴት እደሚሆን
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ወንድምነት ደስ ስትሉ ግን በጣም መታሀት የኔ እናት❤❤❤❤
ብሩኬ የኔ አንበሣ ኩሩ እኮ ነህ።ሀይሚ ጋር በጓደኝነታችሁ ቀጥሉበት ወንድሜ ለሠው ወሬ ቦታ አትስጥ የኔ አባት ፍቅር በሃደት እንጂ ባንድ ጊዜ እሚመጣ አይደለም።ሀይሚ ጥሩ ጓደኛም እህትም ነች። በተረፈ ሁላችሁንም እወዳ
ምነው ለኔ ፈልጌህ ነው ተቀምጠህ ጠብቀኝ መሰለብሽ ነቄ ብለናል
ምነው አጨረጨረሽ ቁጭብለህጠብቀኝአልሽ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም አሳቅሺኝ@@zinatmohammed6067
በናንተ ምክናየት ነዉ እኮ የምንሰደበዉ ዝም አትይም ሆ
@@SemirAahmed-ow2ocከነዝሕ ተደምረን መሠደባችን ምንአገባቸዉ በሠዉ ሒወት እጭ
ለሀስን ቪዲዬ ጫኑለት ሀይሚ ብትኖር ደስ ይለኛል ብሩኬ ሁለት ሴቶች አቃጠሉት❤❤❤❤❤
አይዞህ ብራዬ የስራው ፀባይ ነው ግን ትግስተኛ ነክ ተፈታትናህ አንድ ጥፊ ቀመሰች አሳቀችኝ❤❤❤❤❤
እኛ ቤት ስነስራት ያለው ቤት ነው ጎበዝ ብሩኬ 👏 ጀግና እናት አላችሁ ክብር ለወላጆቻችን🙏
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Sawsaw❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም የኛ ውድነብይ አንድ አዛኝ ነብይ የሰውልጆችሁሉ የበላይ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያርሱላላህ
ቡራን እና ሃሰንን የምትወዱ ብቻ እስኪ በላይክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤
ብሩኬ በዚ ቪድዮ 100k ይግባ ❤❤❤❤ ብሩኬ በጠም ተናፍቀሀል ሚጣ ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበረ❤❤❤❤
የኔ እናት 🥹🥹ቡሩክ የዎንድምነት ጥግ ነው የምር ቡራ እስት ሐሰን ና ምጣን ትበከላችሁ የምትሉ በላክ💪💪💪
በጣም እኔስ UA-cam ለመጀመርያ ሚዲያ ላይ የወደድኩት ሰው ስወድ ሀይሚና ቡሩኬን በቃ ለኔ ልዩ ሰዎች ናቸው ሁለት ታዳጊ ፀጌሬዳዎች❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሀሰንየ አልሃምዱሊላህ ሰትል ደሰ ሰትል ሰትጀምረ ደሞ አሳላ ዋእልኩም በል
ጀግና ብሩኬ የምር ወላሂ አደንቅሀለሁ ወድም እድህ ሲቆጣጠር ደስ ይለኛል
ሐሰን መቼ ነዉ በቤትክ የምመጣዉ
@@EnatEthየኔም ጥያቄ ነወ
👍👍
ዛሬ ደስ ሲል ቪዲዮ ረዥም ነው ከሀይሚ ስትሰሩ እንዲ አስረዝሙት💓💓💓💓
ስራ ፈት😂😂
😂😂😂😂😂@@user-ri9hj9ez
አሰን አላህ ይውደድህ እሱ ከወደደህ ሁሉነገር ቀላል ነው ብራ ትልቅ ሰው ቤተሰብ አክባራ ስምሪ ጨዋ
ልጂቷ ቅመም ናት ቡራ ግን ቁጥጥር ደስ ብልም ቀስ እያልክ እውነት ብሆንም ማለት ነው ተላቅ ወንድም መከታ ነው ደስ ስትሉ ሴት ልጅ ስራዓት ስኖራት ደስ ትላለች ❤
ቡራው ዘንድሮ በፕራንክ ጨጓሯው አለቀ እኮ ቡራ ሁሌም ትዕግስተኛ ሁን
ያምር አዉ
ማርያምን ቡራየ በጣም ያስቀኛን የኔ የዋህ
የኔዉድ ሀይሚየ ስሚሽ ይጣፍጣል በየስርፋዉ ትነሻለሽ🥰🥰🥰 አቤት ታለቅወድም ለምደነዉግን እህታችዉ ጎደኛ እድትይዝ የማይፈልጉት🙄😏
በሀሰንቤት ቪድወ ልቀቁ እሱንም እናሳድገው👍👈
ምርጥ ወንድም ነህ ቡራ ሀሰንም ምርጥ ጉዋደኛ ነህ
ውይይይይይይ ❤ታላቅ ወንድም ያባት ምትክ ነው ደስ ሲል ብሩክዪ ምን ይበል ምን ይመልስ ጨነቀው እውነት ነው የመሰለው አይዞህ አባትዪ እህትክን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ!!
ለኔ ምርጥ ትልቅ ወንዲም ነህ ቡርኬ ይመችህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብራ ና ሀሰን ሠምራት የምትዉዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👍👍👍👍👍👍👍❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕
ወንድም ሲቆጣ ደስ ይለኛል
አቤት እርጋታ በፈጣሪ ስም ታድለህ ምንአይነት መባረክ ነዉ አንዳንድ ሰዉ ቢሆን ገና በደንብ አዳምጦ ሳይጨርስግንፍል ብሎ ለዉሳኔ ይቸኩላል።ምን ላድርጋት አለ የኒአባት እህ😢😢ኤንዴዚህ አይነት ወንድም መኖር እንዴትመታደል ነዉ።እንድህ አይነት ፍቅር ስላላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤
ሀይሚዬን በጣም ከፍቷት ነበር ቡራዬ ከጎና ሁንላት ሲከፋት አንወድም
ወይን ሀይሚ ዛሬ ሄደቺ ምንዉ እንደኔ ደሰ ያላቸው 🥺❤❤❤❤
ውይኔ ብሩኬ ትግስቱን ይስጥህ ይሄን ሰሞን ጨጉዋራህ አለቀ ቻለው ግን ተው ሀሰን አበዛችሁበት 😢ሀሰን ጠብቅ አንተም ተራህን የብሩኬ ፕራክ አችለውም😂😂
አይ ወንድሞች የራሳችሁ ስሆን ችግር የለውም የእኛ ስሆን ግን ትንጨረጨራላቸው ❤ቁመን እንቅር በእናንተ የተነሳ ።ወንድሜን አስታወስከኝ🤣🤣
እኮ😂😂 ይገርማል የኔም ውንድሞቼ እዚህ ነው
😅😅😅😅😅
ክክክክክ በጣም መሮናል😅😅😅
የኔ እማ የወድሚ ጎደኛ ነበር ባይሰበር😢😢😂😂😂😂 ትዝታ
ሀሰንየ አልሀምዱሊላ እዳልክ ስጀምርም ሰላሙ አለይኩም በል በጀነት ሰላምታ የልብ ደስታ አለው🎉🎉🎉🎉❤
በጠም በጠም የኔም አሰብ ነበር
ቡራዬ የወንድሞች ሁሉ አዉራ ❤❤❤❤❤ የኔ ወንድም ኑሪልኝ😘😘😘😘
ብሩኬን የምትወዱ እስኪ 100k አስገቡኝ
50መጀመሪያ
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰
Amen amen amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
አሚን ያረብብብብብ
🎉🎉🎉🎉አሚንንንን
አሚን
❤❤
እንዲህ ነው ወንድም እኔም አልፎብኛል ታላቅ ወንድሜ አሥሮ ገርፎኝ ያቃል በማላቀው ልጅ አንድ ቀን መንገድ አቁሞኝ የማላቀው ሠው ሊገለኝ ግን ለኔ ጠቅሞኛል
ሀሠን። አልሀምዱሊላህ። ስትል ደስ። ስትል
ሀይሚ ቪዲዮ ካልሰራህ ይጨቃታል የራሱዋን ትታ የሰው ስኬት ትመኛለች የኔ የዋህ አይሚዬ ጡሩ ጋደኛህ አድርገህ ያዛት ፍቅርም እደዛም ነው ሚመጣም ፍቅር እና ፏድ አደ አይነት ልብስ ነው ሚለብሱት እናንም ችግር ዬለወም ልበሱ የስራ እስከሆነ ደረስ እሺ በል ለተመልካች
😂😂 ቡራ ተረጋጋ
ቤካ ጠንሳሹ 😮😅
ልጁንልታጨለሉትነው😂😂😂😂
ኣረ ተው ወይኔ ቡራዬ ስያዝን😢
@@ethiojole😂
ቤኪ እሄ ተንኮል አንተም አለህበት ልጁን ሰሞኑን ልታሳብዱት ነው እንዲ
ዉይ ታላቅ ወድም በቃ ቁማችሁ ቅሩ ነዉደ አሳባችሁ 😂😂😂😂😂❤❤❤
ብራ ሤት ልጂ አትመታም😢😢 መምከርጂ ሢቀጥል ትግሥት ይኑርህ❤
ሀሰን ወድሜ ማሻ አላህ አልሀምዱ ሊላህ ሰትል እዴት ደሰእድምትል ሁሌም ሰላምታህን እደዚህ አልሀምዱ ሊላህ ነዉ ማለተ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ወንድም ይኑር ብሩክ ተባረክ🙏
ሀሠን ድምፅህ ደሥ ይላል ማሻ አላህ❤❤❤ ብሩክ ደሞ አቃጠልካት በጥፊ ዉይ😢
ሞትኩ የሀሠን ማቀሣሠርምንይሉታን😅😅😅😅😅😂😂😂ቡሩክ ጨጓራው ተላጠ❤❤❤❤😢😢😢😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ቀላል ተላጠ በሀይሚ በስምረት በኤፍሬም ውይ ብሩክ ሚስኪንን
ቡርን 100k እናስጋባዉ ይታስማማ 👌👌👌❤️
ዉይ ቡራየ ፈጣሪ ይጨምርልህ አነጋገርህ ትህትናህ እርጋታህ ሰነስራአትህ የሚገርም ነዉ እዲሜህ ትንሺ አሰተሳሰብህ ትልቅ ነዉ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ያለህ ጥንቃቄ የእዉነት ገረመኝ አሁንበዚል ጊዜ የዩቶብ ብር ለማገኘት ሁሉም ሰዉ በሚጃጃልበት ዘመን አተ እዲህ ማለትህ ጎበዝ ነህ ሐሰን ግን ለበፕራክ ብለህ ልጂቷን ገመዲ አጠበክባት 😂😂😂😂😂😂 24:14
ብሩኬ ዛሬስ አስለቀሳችሁኝ ወንድም እንደ አባት ሆኖ እህቱን ሲቆጣጠር እንዴት ደስ ይላል ወንድም መከታ ጋሻ ነው በእውነት ዛሬስ ምን ያህል እህትህን እደምትውድ አሳይተህናል ወላዲት አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ እንኳን ወንድሞቼ አጎቶቼ ኩሉ ነው ዘራፍ የሚሉት ቆይ እኛ ምንም እንሁን እነሱ አያገቡን😂😂😂😂
እኮ😂😂😂😂
እሡ የኔአጎቶቼብቻሣይሆኑ የናቴያጎትልጆች እራሡ በጣምነው የሚቆጣጠሩን እነሡለኛአሥበውነውእጂ የሌላነገርአደለም ለምንይቆጣጠሩናል ማለትየለብንም
የኔ ቢጤ ወላሂ ከቤት ነው የሚባሩኝ
ብሩኬ ሀይሚየ ጓደኛህ ድምቀት ናት ግን😢😢😢😢
አትረብሱ አታሽቃብጡ😂😂😂
@@SetiAl-jv4yiawa betikikili
@@rabiarabu3985 ኣዲስ ኣበባ ናት ሃይሚ ከወንድሞቻ ጠብቂ
ቸብ የሧን ስም ማንሳት አያስፈልግም😅
😂😂😂😊
ማነው እንደ እኔ ከአብርሽ እና ከሙቢ ቤት ጨርሾ የመጣ ዋውው መዞር ሆነ ስራችን 😂 እየ ቡራ ሚስኪን ተገኝተሀል ባይዘወይ😂❤🎉
ቦእነት እኔ ከኣብርሽ ቤት ወደ ሙቢ ከሙቢ ወደ gossey 27 😂😂😂
😭😭😭😭 እግዚአብሔር ለወንድሞችችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ወንድም እኮ ለእህት ነው የምኖረው!!!!
ወላሂ ሀሰን በጣም ነውደስያለኝ አለሀምዱሊላ ስትልበይህ አጋጣሚ እኔነኝ እማገባህ ሰምተሀል አሁን አረብአገር ነኝስመጣ እዳታገባ እሽሰምተሀል ሀሰን🤲🤲🥰🥰🥰🥰
አላሀምዱሊላ ሰላለ ነው ምታገቢው
@hirutyilma34😅😅😅😅88
ስምርየ እንኳን በሰላም መጣሽ ናፍቅሽኝ ነበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድም ማለት ያአባት ምትክ ነው ቡራየ ጀግና 👍👍
ሀሰን ምርጥ ሰው 🎉❤❤
የቡርኬ የፀጉር ቁርጡ በጣም ነው የምጠላው በተለይ ከኋላው😅😢 በተረፈ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድም መከታ ነው ታላቅ ወንደም ያላችሁ ታደላችሁ
Kelal talak wendm binoregn
ብርኬን ሳየው ዝም ብየ ያሣዝነኛል አሁን የኔ ጨዎ❤🙌
የሰሙኑ ስድብ ኣይወራ ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ😢❤
ያሳዝናል ግን ምንም ማርግ አይቻል😂😂
የሰሙኑ ስድባቸዉ ኣይወራ ነዉ ፅናቱ ይስጠዉ❤😢
አበዙ በመየገበቸው ይገበሉ ብሩክ የፈለገውን ማየዝ አይችልም እንዴ በግድ ከለፈቀርከት አሉ ስታሲጠሉ ቡራ ሚሰኪን😥
ሚሰኪን.ነው.የምር😢😢😢
ለመጀመርያ ጌዜ ሳምንት ፃፍኩ ኮራሁብህ ወንድሜ ብሩኬ በሁለቱም ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ ለቤተሰብ ያለህ ክብር ኩራት ዋውውው ባካል ባገኝህ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሽቃባጭ
ስምረትን የሚወድ ብቻ 😮❤❤
❤❤❤❤❤❤
ዉይ ዉይ ዉይ ልክ እንደኔ ወንድም ደግሞ ሰውኳን እንዳይገለግለኝ እቤት ስሄድ ቀስ አድርጎ ልክ እንዳልሰማ ይሆንና እናትና አባቴ ሲወጡ አይወራ ግን ጠቅሞኛል ወንድም መከታ ነው
የዛሬዉ ደቂቃዉ ደስ ይላል ሁሌም ቪድያቹ አስረዙሙት
አይ ወንድም በቃ አህቶቻችሁ ስናፈቅር ዘራፍ 💪💪 ወንድሞቸን አስታወስከኝ😳❤❤
ወይኔ ወድሜ ትዝ አለኝ
ወላሂ ሠህ
ምናለ ወንዶች በእህታቹ ሊሆንየማፈልጉትን በሌላው እህት ባታርጉ
እውነትሽ እኮነው 😢
እውነት ብለሸል ለእህተቸው በጠም ነው ሚቆራቆርት😢😢
እይ ወላ
አወ ወላሂ
ትክክል ቢለሻል
አቤት ይሄ ብሩኬ እሚባል ልጅ ከስሙ ውበቱ ማሻአላህ ብያለሁ ወንድምየው ቁንጅናው ርጋታው ሁሉን አሟልቶ የሰጠው አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ታጓጓለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😮😮እስትክፉረላህ
አላላህ😂😂
አላህን ፊሪይ ቱው አለይኪ
አረ ጉዴ ተራገጊ😅😅😅😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እኔም እውነት መስሎኝ ደንግጬ ነበር ገና ሩጠን ሳንጠግብ ከግቢ እየቀረን ስለሆነ ብሩክን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድም ማለት የአባት ምትክ መከታ ነው ስለዚህ ምርጥ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ስምረትም ስራሽለት አንችም አትሞክሪውም ይህንን ሀሳብ ❤😊❤😊
ወዲም መካታ ነዉ ደስ ይላል ሲቀጥል ደሞ ሀሰን መሻአላህ ብያለሁኝ
አልተቻልክም ጅለሴ😅😅😅ሀይሚንም መቀጣት አለባት
ሀሰንና ሀይሚን ተበቀላቺው ቡራ የምትሉ 👍👍
ሃይሚ ማ ወደ ወንድማቻ ሄደች ኮ😢
ፈጣሪሆይ ሀሰን ግን ነብስህ አይማርም እንዴት ነው ምታቀሳስረው ረጅም ሰው እኮ ተኮለኛ አይደለም አተ ግን እነደ ቤካ ነክ ነገረኛ😂😂😂😂😂
የኔ ወንድም ሁኖ ቢሆን እንደተነገረዉ ቦክሱ ጥፊዉ ታየኝ አይ ቡረኬ ትግስትህ❤❤❤
ቡራ ሲያደድ ያምርበታል😂😂😂 ስምርዬ ታድለሽ ምርጥ ወንድም አለሽ ❤❤
Weyne ene eco wendm yelegnm
ስሚሪን የሚወድ ላይክ👍👍👍👍
ሳምሪዬ❤❤❤
ሀሰንየ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምርህ አልሀምዱሊላ ስትል በጣም ደስ አለኝ
አወይበል
ላይክ አምሮኛል 👍
ወድም እኮ መከታ ነው ተመስገን አድ ታልቅ አለኝ❤
አረ ብራን ፕራክ አታድርጉት የኔ ወድም እመብርሀንን ሲል ደስ ሲል❤❤❤❤❤
ወድም እኮ መከታ ነዉ❤❤😢😢ምን አድ ወድም ኑሮኝ በነበር😢😢😢❤❤❤❤❤🎉የወድምነት ጥግ ቡራየ
ብሩክ ሀይሚ ስኬድ በንደት አጠናበራት ሳምሪዬ የኔ ፋፋጭ ያጋጥማል😂😂😂😂😂😂
ወዬው አረ ተው ዝም በሉ😂😂😂😂😂
ሸቃልት ተከበሩ እያለን ነዉ😅እነደዚ ብላቹ ኣትከምቱ😆
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂@@JoneelDevvedooo
ብርክ በዛሬው ቪዲዮ 100ሺ የገባል የምትሉ❤😂❤
ብሩኬ የኔ ጸባየኛ ስወድህ ወንድሜ ኑርልኝ
ሃሰንን ግን መልካምነቱን ንግግሩ ላይ አዬኖቹ ላይ ማየዉ እኔ ብቻ ነኝ
እንኳን በሰላም መጣቹ ሀሰንዬ ሳምሪዬ❤ቡራዬ የእናቱ ልኡል የኔ ዝምተኛ ጠንካራ ሁን ጉዞ ወደፊት ብቻ የሰው ወሬ እንዳትሰሙ❤
በትክክል😢😢
ባለፈው በሃይሜ አብሬክ አልሰራም ሰትለው ጸጉሩን አሰነጨችው ጨንጓራውን መለጠችውሊያለቅስ ለትንሽ ቤካ ደረስ😁😁😁
@@NeimaSeid-d4nእውነቴን እኮ ነው ጸጉሩን ነጨው በጣም ተናዶ ሊያለቅስ ነበር ቤኪ ባይደርስ ሲያለቅስ ባየሁት ብዬ ተመኘሁ😁😁😁ከእሷ መለየት ሰለከበደው😁😁😁
@@AbiAbi-fn5grእረ ሀይሚላይ እየተግደረደረነው ይወዳታል ግን መናገር አይፈልግም ሲጠየቅ ምንም አይደለንም ኖርማል ኅደኛብቻኑን ይላል. እስዋ ደሞትወደዋለች እሱ ግን ችላችላይልና ይፈራልም
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ በትክክል ልክ ብለሻል ናፍቀሽኛል እያለ ደንግጦ ወይኔ ካሜራ አለ አአ ሲመለስ ናፍቃኛለች እያ ሮማንቲክ እየተጫወተ just firend No bro she is lover at the end ጓደኛዬ ናት ፍቅረኛዬ ብሎ ለመናገር ፈርቷል ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ለሳ ዝቅ ኣታድርጊ የተከበረት ልጅ ናት ብመን ኣውቅሽ እጭ ዝም በሉ እሰይ ድግ ኣደረገ እንዴ በግዲ ኣትበሉ እፈሩ ነውሪ ነው😏
ሀይሚ❤ የለለችበት አላይም አሁንም ሙቢ ቤት ከፍቱታል ሀይሚዬ💋👸 እኔ ልከፋልሽ😢😭
@@ZemzemZnabu-pn6cb እጭ ሙሉ ቭድዮ ኣልሰማሽም በጣም ይገርማል ፕራክ ኮ ነው ኣዲስ ኣበባ ሄዳለች
ወይኔ ብሩኬ ወንድሞ አስታወስገኝ 😢የኔ ዉድ ወንድም ደስ ስትሉ❤❤❤❤
የቆየም ቢሆን ብሩክ እንደት እህትህን ትማታለህ ኤፍሬም ሀይሜን እንዳይመታት ስትከለክልነበር እኮ አይ ወንዶች እህታችሁን እንደምትቆጣጠሩ ለሁሉም ሴት ብታስቡ እንደት ጡሩነበር
youtube.com/@officialhassentube?si=BQu8E5zRw-fPJ1Hr የ ሀሰን ቻናል ነው ሰብስክራይብ አርጉት🙌
Ok
eshi
እሺ እናደርጋለን ግን ቡራ ከሀይሚ ጋር ለምን አንድ ላይ አትመጡም😥😢
እሽ ቡራየ❤❤❤
Hayimi @@ፉርዶስHayimi zare yelechimi adisi abeba nati
ሀሠን አልሀምድሊላ ሢል ማነው ደስ ያለው❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ አለ❤ኒእመተል ኢስላም
ለምን አሰለም አለይኩም አይልም ሀሰን ኤጭ ኢደ መቢ
ሀሠን ሠላምታው ያሥተካክል ኧሠላሟለይኩም ይበል የምትሉ @@ShgfGshsgg
ወላሒ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤
,አልሀምድሊላህ ስሜቱ እንዴት ነው ደስ የሚለው ኡፍ❤❤❤
ሀሰን አልሀምዲሊላህ ሲል ዋው አልሀምድሊላህ ሙሰሊም ላደርከኝ ጌታ❤
الحمد الله
አው الحمدالله
ጨለማ@@rahaamtmucaatishawaarahaam6902
ሀሠንአልሀምዱሊላሂ ሲል ደስ ያለው በላይክ❤❤❤❤
እኔ ድግጥነው ያልኩት ያረብ ደስሲል
ብር ስጡኝ እና ፀጉሬን ልሰራ አላለችም የኔ ቆንጆ❤🎉👌👍👍
ሀሰን አልሀምዱሊላህ ሲል ድስ ያለዉ ወይይይ እስኪ ላይክ
ምነው አካበዳቸሁ
ላአላህ ቃል ያላከበድ ለማን እናካብድ አሉ አይዴል ቲክቶከር የሚያዴቅ@@ምጥንዩቱብ
እኮ. እነሱብቻነዉ. ሀይማኖትያላቸዉ. አሽቃባጭ
ሙስሊም እኮ ነው ማማዬ
አወ ወላሂ አልሀምዱሊላ አለኢእመተል ኢስላም ❤❤
በሀሰንም ቤት ቪድዮ ሱሩበት ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤😂😂😂
ምን አገባችሁ ጉድኮነው😢
ጋዳል ግቢ ልያድግ ስለፋላኩ ነው😮😂😂
❤❤❤
😂😂😂
@@Zade-h7p አሽቃባጭ
ሀሰን የኔ ወድም. አልሀምዱሊላህ. ስትል ደስሲል ሙስሊሙ. ወዴሜ
መኮመት አሎዲም ምን ያራጋ ቅዲምያ ብል አሠለሙ አለይኩም ብሎ ብጃሚር ነባር
@@ሰክነብንትባባዋነፊሴፈራሁ ያንማ አንስማም ብለዋል. በተለይ ሙቤ
@@Fd257ረበ
❤❤❤❤
@@Fd257 አዉ እኔ ያሱን ቸነል ማካተተል አቁሜ ያለዉ
አለህ ልብ ይስጣቹ
ቡራራራራ ግን እኮ እደሚያምናት ❤ስምረትን ተናግራን እና ነፅነቷን እደዚህ መፍቀድህ እህትህን በነፃነት ማውራት ጎደኛ ማረግ ❤ በጣም ትልቅነት ነው እና በርቱ❤
ወንድም ሲቆጣ ደሰ ይለኛል❤❤❤❤
የቡታጅራ ልጆች መልካሙ ሁሉ ይገባችኋል ህብረታችሁ አንድነታቾሁ ያምራል አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኢትዮጵያ ትቅደም ቡራ መቶ ሺ ገባ 🎉🎉🎉🎉
ሀሰን ወሬው ሁሉ ደስ ይላል ያስቀኛልም ❤❤❤❤❤❤❤ ብቻ አይለያችሁ❤❤❤
እኔም በጣም ነው የሚመቸኚ አውራሩ ደስ ይላል
እኔ እራሱ ደስሲለኝ ወላሂ የኔ አደኛ
ቡራ 100k ይግባ የምትሉ የት አላችሁ ደምሩኝ
Ygba aygba egna mnageban
ሃይሚዬ የኔ ልእልት አትጥፊብን 🤦😘😘😘😘❤️👈
@@EyerusZewduሀሚይ አደለችም
❤❤❤❤
@Eyerus😅😅😅Zewdu
ግን ሀይም የለለቺበት እንደነ የተከፋዉ ማነዉ 👍ሀይምዬ ድምቀት ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🤦♀️ቡራ ተው ግን ሀይምን አስገባት በ ህዎቲክ ዉስጥ አታስከፋት የምር በ ባለፌዉ ንግግሪክ እንደነ የተከፋዉ እስኪ በ 👍አሳዩኝ
ቦሀላ ትፀፅታል የምር ፍቅርህን ግለፅላት አሊያ ታመልጣለቺ እቺ ብልህ ልጅ÷ አይተዋል አይደል በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለ አንተ ያመጣቺልህ ለዉጥ ÷ለ አንተ ብቻ ሳይሆን ለ ዎንድምክ ጪምር እና ለምን አታስኮራትም ፍቅርህን ገልፀክ አለዉልሽ ብለክ የምር አዝነናል በ ባለፌዉ ንግግርህ እሱዋን ብቻ ሳይሆን እኛንም በጣም ከፍቶናል 😌😌÷እኛ ከ ሀይም ዉጪ ከማንም ጋሪ ልናይክ አንፈልግም 🙅♀️
እረ ወገን ፍቅር እራሱ ሰርስሮ ሲመጣ ነው እኛ ይጣመሩ ብለን እኛ አፍቅራት አፍቅሪው ብለን የሚሆን ነገር አይደለም ለሷም ከራሱ ሲመጣ ነው ሀሪፉ
ማሻአላህ ሀሰን አላህ ይጨምርልህ አልሀምዱሊላ ሥል ደሥ ማለቱ
የሀይሚ ሲገርመን እናተም በቃ የቡራ ጨጎራ ሰሞኑን ህክምና ያስፈልገዋል😂😂😂😂😂😂😂😂
የዋህ ተመካክረው ለሚሰሩት ብራክ😅😅😅😅😅
@@NeimaSeid-d4nአይመስለኝም እስኪ እየው እንዴት እደሚሆን
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ወንድምነት ደስ ስትሉ ግን በጣም መታሀት የኔ እናት❤❤❤❤
ብሩኬ የኔ አንበሣ ኩሩ እኮ ነህ።ሀይሚ ጋር በጓደኝነታችሁ ቀጥሉበት ወንድሜ ለሠው ወሬ ቦታ አትስጥ የኔ አባት ፍቅር በሃደት እንጂ ባንድ ጊዜ እሚመጣ አይደለም።ሀይሚ ጥሩ ጓደኛም እህትም ነች። በተረፈ ሁላችሁንም እወዳ
ምነው ለኔ ፈልጌህ ነው ተቀምጠህ ጠብቀኝ መሰለብሽ ነቄ ብለናል
ምነው አጨረጨረሽ ቁጭብለህጠብቀኝአልሽ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም አሳቅሺኝ@@zinatmohammed6067
በናንተ ምክናየት ነዉ እኮ የምንሰደበዉ ዝም አትይም ሆ
@@SemirAahmed-ow2ocከነዝሕ ተደምረን መሠደባችን ምንአገባቸዉ በሠዉ ሒወት እጭ
ለሀስን ቪዲዬ ጫኑለት ሀይሚ ብትኖር ደስ ይለኛል ብሩኬ ሁለት ሴቶች አቃጠሉት❤❤❤❤❤
አይዞህ ብራዬ የስራው ፀባይ ነው ግን ትግስተኛ ነክ ተፈታትናህ አንድ ጥፊ ቀመሰች አሳቀችኝ❤❤❤❤❤
እኛ ቤት ስነስራት ያለው ቤት ነው ጎበዝ ብሩኬ 👏 ጀግና እናት አላችሁ ክብር ለወላጆቻችን🙏
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
😂😂😂
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Sawsaw❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም የኛ ውድነብይ አንድ አዛኝ ነብይ የሰውልጆችሁሉ የበላይ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያርሱላላህ
ቡራን እና ሃሰንን የምትወዱ ብቻ እስኪ በላይክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤
ብሩኬ በዚ ቪድዮ 100k ይግባ ❤❤❤❤ ብሩኬ በጠም ተናፍቀሀል ሚጣ ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበረ❤❤❤❤
የኔ እናት 🥹🥹ቡሩክ የዎንድምነት ጥግ ነው የምር ቡራ እስት ሐሰን ና ምጣን ትበከላችሁ የምትሉ በላክ💪💪💪
በጣም እኔስ UA-cam ለመጀመርያ ሚዲያ ላይ የወደድኩት ሰው ስወድ ሀይሚና ቡሩኬን በቃ ለኔ ልዩ ሰዎች ናቸው ሁለት ታዳጊ ፀጌሬዳዎች❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሀሰንየ አልሃምዱሊላህ ሰትል ደሰ ሰትል ሰትጀምረ ደሞ አሳላ ዋእልኩም በል
ጀግና ብሩኬ የምር ወላሂ አደንቅሀለሁ ወድም እድህ ሲቆጣጠር ደስ ይለኛል
ሐሰን መቼ ነዉ በቤትክ የምመጣዉ
@@EnatEthየኔም ጥያቄ ነወ
👍👍
ዛሬ ደስ ሲል ቪዲዮ ረዥም ነው ከሀይሚ ስትሰሩ እንዲ አስረዝሙት💓💓💓💓
😂😂😂😂
ስራ ፈት😂😂
😂😂😂😂😂@@user-ri9hj9ez
አሰን አላህ ይውደድህ እሱ ከወደደህ ሁሉነገር ቀላል ነው ብራ ትልቅ ሰው ቤተሰብ አክባራ ስምሪ ጨዋ
ልጂቷ ቅመም ናት ቡራ ግን ቁጥጥር ደስ ብልም ቀስ እያልክ እውነት ብሆንም ማለት ነው ተላቅ ወንድም መከታ ነው ደስ ስትሉ ሴት ልጅ ስራዓት ስኖራት ደስ ትላለች ❤
ቡራው ዘንድሮ በፕራንክ ጨጓሯው አለቀ እኮ ቡራ ሁሌም ትዕግስተኛ ሁን
ያምር አዉ
😂😂😂
ማርያምን ቡራየ በጣም ያስቀኛን የኔ የዋህ
የኔዉድ ሀይሚየ ስሚሽ ይጣፍጣል በየስርፋዉ ትነሻለሽ🥰🥰🥰 አቤት ታለቅወድም ለምደነዉግን እህታችዉ ጎደኛ እድትይዝ የማይፈልጉት🙄😏
በሀሰንቤት ቪድወ ልቀቁ እሱንም እናሳድገው👍👈
ምርጥ ወንድም ነህ ቡራ ሀሰንም ምርጥ ጉዋደኛ ነህ
ውይይይይይይ ❤ታላቅ ወንድም ያባት ምትክ ነው ደስ ሲል ብሩክዪ ምን ይበል ምን ይመልስ ጨነቀው እውነት ነው የመሰለው አይዞህ አባትዪ እህትክን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ!!
ለኔ ምርጥ ትልቅ ወንዲም ነህ ቡርኬ ይመችህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ብራ ና ሀሰን ሠምራት የምትዉዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👍👍👍👍👍👍👍❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕
ወንድም ሲቆጣ ደስ ይለኛል
አቤት እርጋታ በፈጣሪ ስም ታድለህ ምን
አይነት መባረክ ነዉ አንዳንድ ሰዉ ቢሆን ገና በደንብ አዳምጦ ሳይጨርስ
ግንፍል ብሎ ለዉሳኔ ይቸኩላል።
ምን ላድርጋት አለ የኒአባት እህ😢😢ኤንዴዚህ አይነት ወንድም መኖር እንዴት
መታደል ነዉ።እንድህ አይነት ፍቅር ስላላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ❤🎉🎉🎉❤❤🎉❤
ሀይሚዬን በጣም ከፍቷት ነበር ቡራዬ ከጎና ሁንላት ሲከፋት አንወድም
ወይን ሀይሚ ዛሬ ሄደቺ ምንዉ እንደኔ ደሰ ያላቸው 🥺❤❤❤❤
ውይኔ ብሩኬ ትግስቱን ይስጥህ ይሄን ሰሞን ጨጉዋራህ አለቀ ቻለው ግን ተው ሀሰን አበዛችሁበት 😢
ሀሰን ጠብቅ አንተም ተራህን የብሩኬ ፕራክ አችለውም😂😂
አይ ወንድሞች የራሳችሁ ስሆን ችግር የለውም የእኛ ስሆን ግን ትንጨረጨራላቸው ❤ቁመን እንቅር በእናንተ የተነሳ ።ወንድሜን አስታወስከኝ🤣🤣
እኮ😂😂 ይገርማል የኔም ውንድሞቼ እዚህ ነው
😅😅😅😅😅
ክክክክክ በጣም መሮናል😅😅😅
😂😂😂😂
የኔ እማ የወድሚ ጎደኛ ነበር ባይሰበር😢😢😂😂😂😂 ትዝታ
ሀሰንየ አልሀምዱሊላ እዳልክ ስጀምርም ሰላሙ አለይኩም በል በጀነት ሰላምታ የልብ ደስታ አለው🎉🎉🎉🎉❤
በጠም በጠም የኔም አሰብ ነበር
ቡራዬ የወንድሞች ሁሉ አዉራ ❤❤❤❤❤ የኔ ወንድም ኑሪልኝ😘😘😘😘
ብሩኬን የምትወዱ እስኪ 100k አስገቡኝ
50መጀመሪያ
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰
Amen amen amen🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
አሚን ያረብብብብብ
🎉🎉🎉🎉አሚንንንን
አሚን
❤❤
እንዲህ ነው ወንድም እኔም አልፎብኛል ታላቅ ወንድሜ አሥሮ ገርፎኝ ያቃል በማላቀው ልጅ አንድ ቀን መንገድ አቁሞኝ የማላቀው ሠው ሊገለኝ ግን ለኔ ጠቅሞኛል
ሀሠን። አልሀምዱሊላህ። ስትል ደስ። ስትል
ሀይሚ ቪዲዮ ካልሰራህ ይጨቃታል የራሱዋን ትታ የሰው ስኬት ትመኛለች የኔ የዋህ አይሚዬ ጡሩ ጋደኛህ አድርገህ ያዛት ፍቅርም እደዛም ነው ሚመጣም ፍቅር እና ፏድ አደ አይነት ልብስ ነው ሚለብሱት እናንም ችግር ዬለወም ልበሱ የስራ እስከሆነ ደረስ እሺ በል ለተመልካች
😂😂 ቡራ ተረጋጋ
ቤካ ጠንሳሹ 😮😅
ልጁንልታጨለሉትነው😂😂😂😂
ኣረ ተው ወይኔ ቡራዬ ስያዝን😢
@@ethiojole😂
ቤኪ እሄ ተንኮል አንተም አለህበት ልጁን ሰሞኑን ልታሳብዱት ነው እንዲ
ዉይ ታላቅ ወድም በቃ ቁማችሁ ቅሩ ነዉደ አሳባችሁ 😂😂😂😂😂❤❤❤
ብራ ሤት ልጂ አትመታም😢😢 መምከርጂ ሢቀጥል ትግሥት ይኑርህ❤
ሀሰን ወድሜ ማሻ አላህ አልሀምዱ ሊላህ ሰትል እዴት ደሰእድምትል ሁሌም ሰላምታህን እደዚህ አልሀምዱ ሊላህ ነዉ ማለተ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ወንድም ይኑር ብሩክ ተባረክ🙏
ሀሠን ድምፅህ ደሥ ይላል ማሻ አላህ❤❤❤ ብሩክ ደሞ አቃጠልካት በጥፊ ዉይ😢
ሞትኩ የሀሠን ማቀሣሠርምንይሉታን😅😅😅😅😅😂😂😂ቡሩክ ጨጓራው ተላጠ❤❤❤❤😢😢😢😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ቀላል ተላጠ በሀይሚ በስምረት በኤፍሬም ውይ ብሩክ ሚስኪንን
ቡርን 100k እናስጋባዉ ይታስማማ 👌👌👌❤️
❤❤❤🎉
ዉይ ቡራየ ፈጣሪ ይጨምርልህ አነጋገርህ ትህትናህ እርጋታህ ሰነስራአትህ የሚገርም ነዉ እዲሜህ ትንሺ አሰተሳሰብህ ትልቅ ነዉ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ያለህ ጥንቃቄ የእዉነት ገረመኝ አሁንበዚል ጊዜ የዩቶብ ብር ለማገኘት ሁሉም ሰዉ በሚጃጃልበት ዘመን አተ እዲህ ማለትህ ጎበዝ ነህ ሐሰን ግን ለበፕራክ ብለህ ልጂቷን ገመዲ አጠበክባት 😂😂😂😂😂😂 24:14
ብሩኬ ዛሬስ አስለቀሳችሁኝ ወንድም እንደ አባት ሆኖ እህቱን ሲቆጣጠር እንዴት ደስ ይላል ወንድም መከታ ጋሻ ነው በእውነት ዛሬስ ምን ያህል እህትህን እደምትውድ አሳይተህናል ወላዲት አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔማ እንኳን ወንድሞቼ አጎቶቼ ኩሉ ነው ዘራፍ የሚሉት ቆይ እኛ ምንም እንሁን እነሱ አያገቡን😂😂😂😂
እኮ😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እሡ የኔአጎቶቼብቻሣይሆኑ የናቴያጎትልጆች እራሡ በጣምነው የሚቆጣጠሩን እነሡለኛአሥበውነውእጂ የሌላነገርአደለም ለምንይቆጣጠሩናል ማለትየለብንም
የኔ ቢጤ ወላሂ ከቤት ነው የሚባሩኝ
ብሩኬ ሀይሚየ ጓደኛህ ድምቀት ናት ግን😢😢😢😢
አትረብሱ አታሽቃብጡ😂😂😂
@@SetiAl-jv4yiawa betikikili
@@rabiarabu3985 ኣዲስ ኣበባ ናት ሃይሚ ከወንድሞቻ ጠብቂ
ቸብ የሧን ስም ማንሳት አያስፈልግም😅
😂😂😂😊
ማነው እንደ እኔ ከአብርሽ እና ከሙቢ ቤት ጨርሾ የመጣ ዋውው መዞር ሆነ ስራችን 😂 እየ ቡራ ሚስኪን ተገኝተሀል ባይዘወይ😂❤🎉
ቦእነት እኔ ከኣብርሽ ቤት ወደ ሙቢ ከሙቢ ወደ gossey 27 😂😂😂
😭😭😭😭 እግዚአብሔር ለወንድሞችችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ወንድም እኮ ለእህት ነው የምኖረው!!!!
ወላሂ ሀሰን በጣም ነውደስያለኝ አለሀምዱሊላ ስትልበይህ አጋጣሚ እኔነኝ እማገባህ ሰምተሀል አሁን አረብአገር ነኝስመጣ እዳታገባ እሽሰምተሀል ሀሰን🤲🤲🥰🥰🥰🥰
አላሀምዱሊላ ሰላለ ነው ምታገቢው
@hirutyilma34😅😅😅😅88
ስምርየ እንኳን በሰላም መጣሽ ናፍቅሽኝ ነበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድም ማለት ያአባት ምትክ ነው ቡራየ ጀግና 👍👍
ሀሰን ምርጥ ሰው 🎉❤❤
የቡርኬ የፀጉር ቁርጡ በጣም ነው የምጠላው በተለይ ከኋላው😅😢
በተረፈ ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድም መከታ ነው ታላቅ ወንደም ያላችሁ ታደላችሁ
Kelal talak wendm binoregn
ብርኬን ሳየው ዝም ብየ ያሣዝነኛል አሁን የኔ ጨዎ❤🙌
የሰሙኑ ስድብ ኣይወራ ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ😢❤
ያሳዝናል ግን ምንም ማርግ አይቻል😂😂
የሰሙኑ ስድባቸዉ ኣይወራ ነዉ ፅናቱ ይስጠዉ❤😢
አበዙ በመየገበቸው ይገበሉ ብሩክ የፈለገውን ማየዝ አይችልም እንዴ በግድ ከለፈቀርከት አሉ ስታሲጠሉ ቡራ ሚሰኪን😥
ሚሰኪን.ነው.የምር😢😢😢
ለመጀመርያ ጌዜ ሳምንት ፃፍኩ ኮራሁብህ ወንድሜ ብሩኬ
በሁለቱም ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ ለቤተሰብ ያለህ ክብር ኩራት ዋውውው
ባካል ባገኝህ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሽቃባጭ
ስምረትን የሚወድ ብቻ 😮❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ዉይ ዉይ ዉይ ልክ እንደኔ ወንድም ደግሞ ሰውኳን እንዳይገለግለኝ እቤት ስሄድ ቀስ አድርጎ ልክ እንዳልሰማ ይሆንና እናትና አባቴ ሲወጡ አይወራ ግን ጠቅሞኛል ወንድም መከታ ነው
የዛሬዉ ደቂቃዉ ደስ ይላል ሁሌም ቪድያቹ አስረዙሙት
አይ ወንድም በቃ አህቶቻችሁ ስናፈቅር ዘራፍ 💪💪 ወንድሞቸን አስታወስከኝ😳❤❤
ወይኔ ወድሜ ትዝ አለኝ
ወላሂ ሠህ
ምናለ ወንዶች በእህታቹ ሊሆንየማፈልጉትን በሌላው እህት ባታርጉ
እውነትሽ እኮነው 😢
እውነት ብለሸል ለእህተቸው በጠም ነው ሚቆራቆርት😢😢
እይ ወላ
አወ ወላሂ
ትክክል ቢለሻል
አቤት ይሄ ብሩኬ እሚባል ልጅ ከስሙ ውበቱ ማሻአላህ ብያለሁ ወንድምየው ቁንጅናው ርጋታው ሁሉን አሟልቶ የሰጠው አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ታጓጓለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😮😮😮እስትክፉረላህ
😂😂😂😂😂
አላላህ😂😂
አላህን ፊሪይ ቱው አለይኪ
አረ ጉዴ ተራገጊ😅😅😅😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እኔም እውነት መስሎኝ ደንግጬ ነበር ገና ሩጠን ሳንጠግብ ከግቢ እየቀረን ስለሆነ ብሩክን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድም ማለት የአባት ምትክ መከታ ነው ስለዚህ ምርጥ አስተማሪ ቪዲዮ ነው ስምረትም ስራሽለት አንችም አትሞክሪውም ይህንን ሀሳብ ❤😊❤😊
ወዲም መካታ ነዉ ደስ ይላል ሲቀጥል ደሞ ሀሰን መሻአላህ ብያለሁኝ
አልተቻልክም ጅለሴ😅😅😅ሀይሚንም መቀጣት አለባት
ሀሰንና ሀይሚን ተበቀላቺው ቡራ የምትሉ 👍👍
ሃይሚ ማ ወደ ወንድማቻ ሄደች ኮ😢
ፈጣሪሆይ ሀሰን ግን ነብስህ አይማርም እንዴት ነው ምታቀሳስረው ረጅም ሰው እኮ ተኮለኛ አይደለም አተ ግን እነደ ቤካ ነክ ነገረኛ😂😂😂😂😂
የኔ ወንድም ሁኖ ቢሆን እንደተነገረዉ ቦክሱ ጥፊዉ ታየኝ አይ ቡረኬ ትግስትህ❤❤❤
ቡራ ሲያደድ ያምርበታል😂😂😂 ስምርዬ ታድለሽ ምርጥ ወንድም አለሽ ❤❤
Weyne ene eco wendm yelegnm
ስሚሪን የሚወድ ላይክ👍👍👍👍
ሳምሪዬ❤❤❤
ሀሰንየ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምርህ አልሀምዱሊላ ስትል በጣም ደስ አለኝ
አወይበል
ላይክ አምሮኛል 👍
ወድም እኮ መከታ ነው ተመስገን አድ ታልቅ አለኝ❤
አረ ብራን ፕራክ አታድርጉት የኔ ወድም እመብርሀንን ሲል ደስ ሲል❤❤❤❤❤
ወድም እኮ መከታ ነዉ❤❤😢😢ምን አድ ወድም ኑሮኝ በነበር😢😢😢❤❤❤❤❤🎉የወድምነት ጥግ ቡራየ
ብሩክ ሀይሚ ስኬድ በንደት አጠናበራት ሳምሪዬ የኔ ፋፋጭ ያጋጥማል😂😂😂😂😂😂
ወዬው አረ ተው ዝም በሉ😂😂😂😂😂
ሸቃልት ተከበሩ እያለን ነዉ😅እነደዚ ብላቹ ኣትከምቱ😆
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂@@JoneelDevvedooo
ብርክ በዛሬው ቪዲዮ 100ሺ የገባል የምትሉ❤😂❤
ብሩኬ የኔ ጸባየኛ ስወድህ ወንድሜ ኑርልኝ
ሃሰንን ግን መልካምነቱን ንግግሩ ላይ አዬኖቹ ላይ ማየዉ እኔ ብቻ ነኝ
እንኳን በሰላም መጣቹ ሀሰንዬ ሳምሪዬ❤ቡራዬ የእናቱ ልኡል የኔ ዝምተኛ ጠንካራ ሁን ጉዞ ወደፊት ብቻ የሰው ወሬ እንዳትሰሙ❤
በትክክል😢😢
ባለፈው በሃይሜ አብሬክ አልሰራም ሰትለው ጸጉሩን አሰነጨችው ጨንጓራውን መለጠችው
ሊያለቅስ ለትንሽ ቤካ ደረስ😁😁😁
😂😂😂😂
@@NeimaSeid-d4n
እውነቴን እኮ ነው ጸጉሩን ነጨው በጣም ተናዶ ሊያለቅስ ነበር ቤኪ ባይደርስ ሲያለቅስ ባየሁት ብዬ ተመኘሁ😁😁😁ከእሷ መለየት ሰለከበደው😁😁😁
@@AbiAbi-fn5grእረ ሀይሚላይ እየተግደረደረነው ይወዳታል ግን መናገር አይፈልግም ሲጠየቅ ምንም አይደለንም ኖርማል ኅደኛብቻኑን ይላል. እስዋ ደሞትወደዋለች እሱ ግን ችላችላይልና ይፈራልም
@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
በትክክል ልክ ብለሻል ናፍቀሽኛል እያለ ደንግጦ ወይኔ ካሜራ አለ
አአ ሲመለስ ናፍቃኛለች እያ ሮማንቲክ እየተጫወተ just firend
No bro she is lover at the end
ጓደኛዬ ናት ፍቅረኛዬ ብሎ ለመናገር ፈርቷል
ፍቅር የሆነች ልጅ ናት