🛑በናትሽ ማርክን ተይልኝ አፈቅረዋለው😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@LijTofik‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@ebstvWorldwide‬

КОМЕНТАРІ • 380

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Рік тому +27

    ማርክ ሄሉን መፈተን በቃህ ቁም ነገር ላይ ቀልድ ስበዘ ይደብራል እወዳቸዋለሁ ሌላ ስራ ስሩ

  • @ሳሪየናቷ
    @ሳሪየናቷ Рік тому +37

    ሄሉ ተገኘሽ😂😂😂😂😂በቃ ፕራንክ ነው ብሎ ሲነግርሽ እንደዚ ቶሎ ሰከን በይ ጓ እንዳትይ በጣም ነው ምወዳቹ❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +22

    ሄሉ የፀባይ ለውጥ አለ👏👏👏👏👏ምክራችንን ስለሰማሽ ከምንወድሽ በላይ ሞር ወደድንሽ❤❤❤❤

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 Рік тому +59

    ሂለን ምክራችንን ሰምተሽ ፀባይሽን ስላስተካካልሽ እናመስግናለን 😊

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Рік тому +91

    ሰው ይቀየራል እውነት ሄሉ ኮፕልቲ ተቀየርች ጎብዝ ፍቅር ሃያል ነው ትግስት ግድ ነው እስት ሄሉ ብእርጋታ ያስደመመቻቹ ላክ ግጩ❤❤❤😂

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina Рік тому +11

    ፍቅራችሁን በሚዲያ ጨረሳችሁ ሰትጋቡ ምን አይነት ፍቅር ሊኖር ነዉ ሴት ልጅ ስትር ሰትል ነዉ አተሻዉ እኔን የሚገርሙኝ ወላጆቻችሁ እንደዚህ ሰትሆን ልጃችዉ ዝም ሲሉ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Рік тому +88

    ሄሉዬን ስወዳት ወላሂ በቃ ሁሉ ነገሯ ደስ ይለኛል 🥰🥰

  • @גזתדרגה
    @גזתדרגה Рік тому +31

    ለፍራክ በእግዚአብሔር ትላለህ እዴ አሥተካክል ያሥተካክል ምትሉ በላይክ እናሠታውቁት😊😊😊😊😊

    • @BeshoHdaddi
      @BeshoHdaddi 10 місяців тому

      ❤❤❤❤😅😅😅

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Рік тому +45

    ወይኔ እሱ ለተመታ እኔ ደነገጥኩኛ አይገረምም. አላህ ሆይ አንተ ለኛም ለስደተ ኛች የማታእንጀራ ወፍቀን ሁል ጊዜ የሰው ቤት ይመራል ወላሂ

    • @ሞሚTube
      @ሞሚTube Рік тому

      ስብስክራይብ አርጊኝ ውዴ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Рік тому

      Aminn

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 Рік тому

      aminnnnnn yarebe 💖💖💖💖

    • @Sophia-o1k2f
      @Sophia-o1k2f Рік тому

      እውነትሽነው የኔውድ ያረብ ከሠውቤት አላህ ያውጣን

  • @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ

    ዛሬ ተመስገን ያዙኝልቀቁኝ አላልሽም❤

    • @nas7117
      @nas7117 Рік тому +1

      😂😂😂

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት Рік тому +12

      ባለፈው እኮ ትመክራ አለች እድሜ ለኔ ለቅመሞች ክክክክክ

    • @jamilajamila9297
      @jamilajamila9297 Рік тому

      😂😂😂

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR Рік тому +2

      ባለፈው ኮሜታተሮች ታስተካክያለሽ ወይስ አታስተካክይም ብለዋት ነበር 😂😂😂

    • @ራህመትቲዩብ
      @ራህመትቲዩብ Рік тому

      ​@@ZEBlDAR😅😅😅አዎ ዛሬ ጠዋት ነበር ያየሁት ወላሂ 😅😅

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Рік тому +8

    እረ ሄሉ ለውጥማ አለ እደዚ ነው የሚያምር ረጋ ስትይ እሽ ልጅቷም ትችላለች ይመችስ በተረፈ ፍቅራችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @kewsijem9006
    @kewsijem9006 Рік тому +14

    የመጀመሪያ ኮማች እኔ ነኝ ዛሬ ማርክ እና ሄሉ በጣም ነው ምወዳችሁ 🥰🥰የሰፈሬ ልጆች ♥️♥️

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Рік тому +12

    አረ በቅናት ሄሉዬ😂😂 ብርቱ በጣም አሪፍ ነው ፍቅር ዉስጥ ቅናት ትንሽ አሪፍ ነው😂😂😂😂

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ Рік тому +27

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ከመተሻሸት ነፃ የሆኑ

    • @HaramainTube-bz2gn
      @HaramainTube-bz2gn Рік тому +1

      ከመተሻሸት ነጻ አላልሽም 😂😂😂 ያሉት እኮ ካሜራ ፊት ነው 😳😳በዛ ላይ ከልጅቱ ጋር

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 9 місяців тому

      😂😂😂እረንገራ ካሜራላይመሆናቸውን እረስታውነውመሰል😂😂😂

  • @ALHAMDULILAHAlkulyhal
    @ALHAMDULILAHAlkulyhal Рік тому +6

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እደኔ ሀሣብ ፕራንክ ቢቀርባችሁ ጥሩነው

  • @ekrammohammed8514
    @ekrammohammed8514 11 місяців тому +1

    እነዝህ ጥደች እድት እደምወዱቸው ሰራአትታቸው አትጠገቡም ወላህ ፍቅራችሁን ያብዛው ውድች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraHussen-r6b
    @SemiraHussen-r6b Рік тому +6

    ገን ተው የሆነቀን ይቆጭካል ሴት ልጅ ወሳኔላይ ፈጣንናት ከዎሰነች አትመለስም ማርክ ተረጋጋ ብዬካለሁ

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe Рік тому +20

    አታክልት ፍሬው የሚበላው ብዙ መከራና ሲቃይ ታይቶ ነው ፈጣሪ በፍቅር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Рік тому +8

    እቺ ልጅ ግን ከጠላት ለወንድ ልጅ ክብር የላትም ቆየ እናቱ አባቷን ትመታለች ከየት ለምዳ ነው ሁሉ በጥፊ እንደ መታችጀምር ለ ቁምነገሯ ኣትፈልግም 😢ቤተሰቦቹ ምን ይላሉ ሴት ልጅ ስርዓት ከሌላት ያስጠላል ወንድ ለጅ በጠፉ ክክክክ

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Рік тому

      የሰው ልጅ የሆነ ነገር ከቤተሰብ ይለምደል እኔ የለማድኩት ንፅህና ከአበቴ ትእግስት ከእናቴ አበቴ ሴት ልጅ የስንቀል ቤተሰቦቹ የተዋቁ ጫዋ ንፁህ ነቻው እኛ አድጋን እንኳን ጥፍራችንን አንቆርጥም ነበር እሱ ነው የሚቆርጥልን አላህ ይርሐማው

    • @senai974
      @senai974 Рік тому

      😂😂😂😂

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +6

    በዝምታ ውስጥ ታላቅ ፍቅር አለ
    ዛሬ አስመሰከረች ፍቅር እንዳለባት😂😂

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 Рік тому +2

    እረ ተይ ሄሉ ብራክ ስታረጊው አይመታሽም ተይ ግፍ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ጥፊ ትጠላለህ አባቴ እኔ እኮ የሚማቱት አልፈግም ቢሏቸው ሊገሏቸዎ ነው🤔

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Рік тому +2

    እደሚወዲታ ሰለመታወቀ ነው በጥፊ እመመታዉ እኮ እደኸ እደመታቸዉ እሱም ቢደገማት ጡሩ ነበር

  • @እናትያላህስጣታናት

    ሄሉ ዛሬ እባከርዮ አላሽም የባለፍው ምክር ጥቅሞሽለ ምለት ነው እድሜ የመዳም ቅመሞች ልውጥ ምለት ይህ ነው የስው ምክር መስማት ጥሩ ነው ክክክ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому

      እቧከረዮአላለችም😂😂😂

  • @Kasech-h1u
    @Kasech-h1u 10 місяців тому +1

    ይህ የቱርክ ፊልም ነው ወንድ ልጅ በጥፊ የሚመተው ግን ሁሉታቹህም ፍቅር ናቸዉ ❤❤❤

  • @zaharaahmed8173
    @zaharaahmed8173 Рік тому +3

    ግን ሁሉ ግዜ በእግዚአብሔር አተበሉ ለቀሊደም በእግዚአብሔር በጨዋት በእግዚአብሔር ደሰ አይለም😢😢😢

  • @سلامهالقراني
    @سلامهالقراني Рік тому +3

    ሄሉየ ብድር መላሽ ያድርግሽ ስትመልሽ ማየት እፈልጋለሁ❤❤❤❤

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Рік тому +9

    ማነው ማክይን ይምውድ❤❤❤

  • @senitube999
    @senitube999 Рік тому +3

    ጥፊው ተረፍክ ግን 😂😂😂😂 በዚህ በትንሽ ፊትህ 🤣🤣🤣 ሄሉ ጥፊው ዋውውው ይገቢዋል አቺም ጠብቂ 🤣

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +1

    ማርኬ ተረፍክ ወንድሜ... አይዞህ የሄሉዬ ጥፊ... የፍቅር ነው... ምን ያክል እንደምትወድህ... ተመስከረ
    እመቤቴ ፍቅራችሁን.. ታብዛላችሁ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Рік тому +2

    ❤❤❤ወይሄሉየ ስወድሽ እኮ
    ግን በጥፊ አይመታም

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት

    ቲሽ አሁን ይሔ ፕራክ መሆኑ ጠፍቶሽ ነው በዚህ ፍጥነት ሄሉ ሴት ምሰይ አትጃጃይ ወንድ ልጅ በጥፊ አይመታም ባልጌ😏

  • @ቀመር
    @ቀመር Рік тому +1

    ሄሉ ዘሬ ተመቸሽኝ ፕራንክ መሆኑን ከወቅሽ እንደዚ ነው በቃ ፈገግ ማለት 😂😂

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +1

    ለውጥማ አለ ሄለን የተመልካችን ምክር ስምተሻን ዛሬ አልቀወጥሽውም

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm Рік тому +6

    ሄሉዬ ቅመም ❤ደስ ትለኛለች ስትናደድ ደሞ ደስ ይለኛል😂😂😂😂

  • @SemiraHussen-r6b
    @SemiraHussen-r6b Рік тому +1

    እናም ይሄን ምክር ለሄሉ ነው ሄሉ አትቾክይም አሁንም በዚው ቀጥዪ ጎበዝ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤ የምወድሽ ከልቤ ነው ውዶ እህቴ

  • @SemiraHussen-r6b
    @SemiraHussen-r6b Рік тому +3

    የምወድሽ በምክናት ነው ሲጀመር የብታጀራ ልጅ ስትሆን ትግስተኛ ነሽም ነክም

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 11 місяців тому +1

    እየየነዉ የጥፊዉነገር አይወራም😂😂😂😂

  • @ሰአዲነኝየማሜናፋቂ

    ማርኬ አትጃጃል በልጅቷ አትጫወት በፍቅር ቀልድ የለም ደሞ ምነው እህ ሴት ከወንዱ መጋጋጥ ምን አንነት ስራ ነው

  • @salams4912
    @salams4912 Рік тому +1

    ሄሉየ ምክራችንን ሥለሠማሺ አመሠግንሻለሁ ረጋሥትይ ዴሥ ትያለሺ ማርክ ዴሞ በቃህ ፈተናዉ ከዚህ በሗላ አሥድሥታት በተረፈ እወዳችሗለሁ

  • @mesiilove4313
    @mesiilove4313 Рік тому +17

    በዚው አጋጣሚ ምርጥ ጓደኛዬን ሰላሳየኸኝ አመሰግናለሁ መቅዲዬ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @tube-xy5bm
    @tube-xy5bm Рік тому +9

    ምርጥ ጥፊ😂😂😂 ሰንቴ ነው ምኮምተው

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ Рік тому +2

    ለፕራክ ብለህ የእግዚአብሔርን ስም በከቱ አትጥራ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Рік тому

    ከፕራንክ ቡሀላ ስሜቷል ሁልግዜም አትገልፅም ሄሌን ለምን?

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu Рік тому +14

    ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Рік тому +2

    ሄለንን እወዳታለሁ ጥሩ ልጂ ናት በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @سعادهسعاده-ص9ي
    @سعادهسعاده-ص9ي Рік тому +1

    ኧረ። ወየዉ አስተያየትሺ። ተመቸኝ

  • @zabebaMohammed-n8t
    @zabebaMohammed-n8t 9 місяців тому

    ሄሉን ተስተካከየለይ ያዙኝልቀቁኝማለቷን የምትሉ❤❤

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Рік тому

    ሄለን ግን ትግስት ይኑርሽ ዝብለሽ ሳይሞቅ ፍላ አትሁኚ እውነት እኳቢሆን ተርጋግተሽ ማስርዳት እሷ እየጠየቀችሽ እሱንበጥፊ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +1

    ታዋናይቱ አችልም በጣም በዛ እክቶ አይመችም ቸኮለች ኤጭ ዘጊ😊

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ

    እረ በገብርኤል ይች ልጂ ጠግባለች በዲንግል ማርያም በጥፊ መምታት ደጋገመችኮ ያማታልደ ንቃዋለች ከብት እስሳ😢

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Рік тому +8

    ይቺልጅግን 😂 ወድልጅ በጥፈ አይመታም😊

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 9 місяців тому

      😂😂😂እደት ነው እማይመታው ካቃጠለኝ እመታው 😂😂😂

  • @CellphoneJordan-uy3kz
    @CellphoneJordan-uy3kz 9 місяців тому

    ይህለስዌ አይገባሽም ሂሉየ የኔዉድ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmalAhmed-rq1uq
    @AmalAhmed-rq1uq Рік тому

    ቀልድ በምወደሠው ሢደጋጋም ይደብራል ወላ ሂሉ ምርጥዪዪ❤❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Рік тому

    ግን በፍቅር ዙሪያ ፈታኝ የሆነ ፕራክ ይቅር ያሻክራል ፕራክ እየተመረጠ ይሁን በተለይ ለግልፍተኛ ሰው ጭራሽ ባይደረግ

  • @gjhfkrugf8186
    @gjhfkrugf8186 Рік тому +6

    በእግዚአብሔር አትበል ማርክ

  • @MeryemSdme
    @MeryemSdme 6 місяців тому

    ሄሉ ጀግናነሺ የምር 🎉🎉🎉😂🎉🎉🎉

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Рік тому +7

    ውዶ አህቴ ሄለን ዋው መሻአላህ መሻአላህ ብያለሁ ወላሂ አላሃምዱ ሊላህ ምክር ሠምተሻል ይህነው መሆን ያለበት ለፍቅራችሁ ቦታ መስጠት ጨዋነትነው እናም ከአሁን ቡሃላ ማርክየ አተ በሶ እሶባተ ብራክ ከስጦታ ውጭ ይበቃል

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    አያሳዝንሽም በጥፊ ሥትይው ኡኡኡኡ ሄሉ

  • @Kia-e3l
    @Kia-e3l 11 місяців тому

    ይምር ይገባሀል በፍቅር ቀልድ አለ😁😁😁

  • @እመቤትተስፋዬ
    @እመቤትተስፋዬ Рік тому +5

    አረ ግን ቪ ድዋችሁ እኮ ያጥራል ለምድነዉ ፖርክ እምታደርጉት ሰዉ ሲመጣ ቀጣም ታሳጥሩታላችሁ ትንሽ ይርዘም የምትሉ በ👍አሳዉኘ

  • @ሰኒም
    @ሰኒም Рік тому

    ይች ደግሞ በጥፊ ትማታለች እንደ ክብር እሚባል አለ

  • @Hatya-c4p
    @Hatya-c4p Рік тому

    ይች ሂሎ የምትባል ልጅ ለምለምን ትመስላለች ድምፆ ወይስ እእእእእ 😅😅😅😅

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +1

    እሰይ ደግ አርግሽው አቤት ጥፊ

  • @SameeraSameera-g8y
    @SameeraSameera-g8y Рік тому +13

    ምርጥ ድራማ😂

  • @makiyakadir6060
    @makiyakadir6060 Рік тому +1

    ማርክ ያባትሕ ልጆች ዬት ነችዉ ምሕረትና መቅደስ. እና አባትሕሰ መች ነዉ የምታሰተዊዉቀን አይ ጉጉ

    • @senai974
      @senai974 Рік тому +1

      😂😂😂ምንድነው እምትቀባጥረዉ😂😂

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +3

    የኔ ዉድ ደግ አረገሻል😂😂😂❤❤

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Рік тому +1

    ጎበዝ ሔሉ
    ድርጊም አርጊቸው
    በጥፊይ😄😂😂😂😄😄

  • @MervatAbuEisheh
    @MervatAbuEisheh 8 місяців тому

    እኔ.ትግስት.የለኝም.እዲነኩብኝ.አልፈልግም.ሄሉ.አዲናቂሽ.ነኝ

  • @birucke
    @birucke Рік тому

    ሲጀመር ፕራንክ እንደሆነ ታውቃለች አረ የተለየ ነገር ስሩ😮😮😮😮😮😮😮

    • @MariamMuslim-i7m
      @MariamMuslim-i7m 9 місяців тому

      ይችን ኮሜት የምፀፉ ሠወች ልክ ልካቸውን ነው የምትናገሩት😂😂😂😂😂😂❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Рік тому

    😂😂😂ደግ አቃጠልሽው😂😂😂የታባቱ😂😂😂😂ወየው😢😢😢ሄሉ ትለያለሽ

  • @hani8649
    @hani8649 Рік тому +1

    *_እኔ እኮ ስናገር በምክንያት ነው በጥፊ ተመታህ *_

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ምክር ትሰሚለሽ 😘😘😘

  • @tayba1611
    @tayba1611 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂አስተያየቶ የሄሌን በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 Рік тому

    ለምን እምታወሩትን ለገል ታደርጉት አለችሁ ሁሉንም ማስማት ነዉ እንጅ

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 Рік тому +4

    ማርክ ግን አማረብህ ማሻ አላህ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +2

    እረወየው ጥፊያውሲያም ለካእኔአደለሁም የተመታሁት ኡፉፉፉበቀረብህ😂😂😂

  • @ራህማTube
    @ራህማTube Рік тому

    አሥመሣይዋ አልቻለችበትም ተንቀለቀለች 🤨🤨🤨

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Рік тому +3

    ሄሉ ሥወድሽ ግን ማርክ ጥፊ በዛበት

    • @hayah2326
      @hayah2326 10 місяців тому

      በጣም ጠበጠቡትኮ😢😂😂😂

  • @eyutababi6287
    @eyutababi6287 Рік тому

    Le.14 min video 8min intro ayseram. Hule nw endezih yemtaregew. Reaction minute bzu mehon alebet

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Рік тому +3

    እርጋ በይ ሴት ልጅ እርጋ ስትልነው

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Рік тому +2

    ጥፊውን ማነው ደጋግሞ ያየው እንደኔ😅😅😅

  • @ስለፍፁምምልጃዉለኔግንይለ

    ወይኔ የሔለን አሥተያየት😂😂😂😂

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +7

    ፈጣሬ የእረፍት እንጀራ ስጠን

  • @oebitአለሙ
    @oebitአለሙ Рік тому

    ጥፊ ካላጉ አይቀር እደዚ ነው አላገትሔ 😂😂😂

  • @Kukiid1549
    @Kukiid1549 Рік тому +2

    ሄለን ፀባዪዋ ማሸ አላህ

  • @ፈንታሺሩ
    @ፈንታሺሩ 10 місяців тому

    በፍቅር እንደዚ አይነት ቀልድ አትቅለዱ ደነዝ

  • @slam5037
    @slam5037 Рік тому +1

    አትጃጀሉብን ሰለቻኝ ፕራክ የሚባለዉ ነገረ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Рік тому

    ፓራክ አሁንእያመሺነው ጥሩነውበፊትያዙኚልቀቁኝነው እምትይነበር ጎበዝበርቱ

  • @jojololo9407
    @jojololo9407 11 місяців тому +1

    ሄሉ አነ ማረክ ብጣም ይማዉደሸ

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 Рік тому

    አተ ልጂ ጥፊ አይሰለችህም እደ😂😂

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 8 місяців тому

    የኔ ማሮቺ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeharaousman9631
    @zeharaousman9631 Рік тому

    ሁለየ ፕራንካችሁ ባይመቸኝም ሄሉን ሰለምወዳት ደስ ስለምትለኝ ነው የማያችሁ😊

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому

    ተው በፍቅር ጉዳይ ፕራክ አታብዙባት

  • @hdfhdf2592
    @hdfhdf2592 Рік тому +1

    እሰይ ምክረችንን ታቃብለሽል ከዘ ብድር በምድር ናው

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Рік тому +1

    በጥፊ ጨረሠችው ልጁን ሢያሣዝን ሚሥኪን😂😂😂

  • @hayatedris6635
    @hayatedris6635 Рік тому

    እኔኮ ኮሚንቶቸ ፍታ እምታረጉኝ ምክር ምክር ትጠላላቹሁ ምከሩ አሁንም ቀጥሉበት እየተስተካከለች ነው ለውጥ አለ ከከከከከ

  • @MartaFedhasa
    @MartaFedhasa 9 місяців тому

    Ara heluu ba xifii acolshiwu ikoo

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Рік тому

    ወይ አንተ ልጅ ገና ሳትጋቡ በጥፊ ጨረሰችክ እኮ

  • @MesertZawedu-vl8df
    @MesertZawedu-vl8df Рік тому

    አይይይ ማርክ የጥፊ እስዌት ትቀምሳለህ😂😂😂