የተንቢ ሰርፕራይዝ እናደርጋለን ብለን በጪስ ታፍና ፌንት ዘረረች🙆‍♀️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 265

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 2 роки тому +33

    የኔ ውብ ቤተሰቦች ሁሌም እወዳችኋለው ❤❤❤

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 2 роки тому +85

    ትርጉም ለይቱብ ካፓኒ ተመርቃቿዋል

    • @clickcell2805
      @clickcell2805 2 роки тому +1

      ለሙ ዬኛ ጅግና

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 2 роки тому

      እረ ለቪዶዎው ነው የሰጠሁሽ በሳቅ ስወድሽ ለምሉማ ጀግና ዘመዴ ነው የምትመስይኝ ከማየት ብዛት ወላሂ

    • @sifabdi8880
      @sifabdi8880 2 роки тому

      Yene set betam new Emewdesh 😘😘

    • @sadamohammed605
      @sadamohammed605 2 роки тому

      እንዛመድ

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 роки тому

      ደምሪኚ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 2 роки тому +7

    ዶክተር መሆን ይገባኛል እዴት እዳተረፍኩአት እኔ ነኝ ማቀው🙄🙌

    • @aisha913
      @aisha913 2 роки тому

      የኔ ሽበላ

  • @haymanot09
    @haymanot09 2 роки тому +4

    ነፂ እርጋታሽ ምርጥ ሴት ነሽ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሩር

  • @h____a8448
    @h____a8448 2 роки тому +3

    በጣም ነው ደስ ምትሉት ውይ እናንተ እኮ የውጭ ሰው ራሱ አያስፈልጋችሁም

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 2 роки тому +4

    የለምዬ አባት ምርቃታቸው በስመአብ ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን❤❤❤❤❤

  • @diary4991
    @diary4991 2 роки тому +1

    ለምለም የኔ ኮኮብ ስካሁን መቶ አሆናት ነበር እካን ደስ አለሽ ግን ብቻል ንሮ በአድ ቀን አደርገው ነበር❤️😍

  • @maryamhassen8096
    @maryamhassen8096 2 роки тому +2

    👍👍👍👍👍አሚን ከዚም በላይ ይገባሻል የዳይመድ ይገባሻል ረጅም እድሜ ተጤናጋ ሙሉ ቤተሰብ ይወዳቹዋለው ነፂ አድናቂሽነኝ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni mariye

  • @TiruB
    @TiruB 2 роки тому

    ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 2 роки тому +1

    አባትየውና አናትየዋ ጥሩ ሰው ናቸው መልካም ግዜ ይሁንላችሁ

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን

    የምር የምር በጣም ነው ምትመቹኝ ደስ ምትክ ቤተስቦች ስላማችሁ ሁሌም ይብዛላችሁ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 роки тому +5

    የለሙ አባት እና ማሚሽ እኮ ምርቃቱ አይጠገብም ምርጥ ቤተሠብ ስወዳቹ 🌹🌹 አሚንንንን ብለናል ለሙ ኤፍሬም ግን 👌👌😂😂😂😂

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 роки тому

      ማማ በቅንንት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 роки тому

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ ደመርኩሽ

    • @rahimatube2982
      @rahimatube2982 2 роки тому +1

      እንደማመር በቅንነት

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 роки тому +1

      @@rahimatube2982 ደምሪኝ ደመርኩሽ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 роки тому +1

    አሜን እኔሁልየም የምመኝላት ለሚ አግብታ ወልዳ ለማየት በጣም እጎጎለሁ❤❤❤

  • @kelemtube
    @kelemtube 2 роки тому +1

    ነፂዬ የልዩ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔዉብ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ጎበዝ መልካም አደስ አመት

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +10

    ሙሥሊም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @lamlamlamlam133
    @lamlamlamlam133 2 роки тому +1

    እኳን ድስ አለሽ ለሚ አላችሁ እስከ ቤተሰቦቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በርች ይገባሻል ከዚህም በላይ ዉቤ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 2 роки тому +3

    _እውነት እንደት ደስ እንደምትሉ የለሚ ቤተሰብ ታስቀናላችሁ_

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому

    ምን እደናፈቀኝ ታቃላችሁ ሁለታችሁም አግብታችሁ ወልዳችሁ ማየትነው

  • @masytube16
    @masytube16 2 роки тому +1

    ለሚ 🌹ይገባታል 👌ነጺየ የኔ ደርባባ አሜን ብለናል እድሜና ጤና ይስጣቸው እናትአባትሽን ውድድ 🌺🌺

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 2 роки тому +1

    Amen,Amen, Lemuya Congratulations 🎉. You are our blessings.

  • @slam5037
    @slam5037 2 роки тому +3

    ስወዳቹ የኔ እህቴ የተቢ እና ነፂ ቡዙ ነገር እጣባቃለን

  • @dinkydinky683
    @dinkydinky683 2 роки тому +1

    በጠም ታምረለቹ ነጺዬ እኔም እንደአንች አንድ እህቲ ናቲ የለችኝ ከያወት አመታትን አሰቆጥረሌ አቢረን ሆናን ፍቅረችን ታጋለሊፀን አናቅም በጠም ናፍኛሌች

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige yeni wud

  • @TenuLove
    @TenuLove 2 роки тому +1

    ምርጥ ቤተሰብ ስዎዳችሁ ❤❤

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ ለሙዬ የልፋትሽ ዋጋ ነው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ነፂዬ ያባታቹ ምርቃት ማሻአላህ እዴት ደስ እዴት ደስ እደሚል የማሚዬም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቹ አይለያቹ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ

  • @morida1876
    @morida1876 2 роки тому +5

    ነፂዬ ማር የሆነች እናት አለችሽ አላህ ይጠብቅልሽ

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому

      እማ ደምሪኘ በቅንነት

  • @Kertube152
    @Kertube152 2 роки тому +1

    ለሚ እንኳን ደስ አለሽ ሁሉም ይገባል!!!!

  • @seid3595
    @seid3595 2 роки тому

    ዋወ ሰተሰምሩ ምርጥ ጎደኛች ሰታሰቀኑ አይለያችሁ

  • @የጉራጌሸቅርቅር
    @የጉራጌሸቅርቅር 2 роки тому

    ያሳታል ወላሂ ጀግና ቀሪው ጊዜሸ መልካምምሰሪበት ያርግልሸ❤❤❤❤ ለሙ

  • @mesitube
    @mesitube 2 роки тому

    ሰላም ነፂ በጣም ታምራለችሁ ለሚ ይገባሻል የምር አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ አባት እና እናትሽን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና ሰቶ ያኑርልሽ በተለይ እናትሽን በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር ሳያቸዉ እደነግጣለሁ ነብስዋን ይማር እናቴን ቁጭ ነው ምመስሉት❤️❤️❤️❤️

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige mesi mari❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 роки тому +1

    አሜን አሜን እንኳን ደሰ አለሽ ለሚ በርቺ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +1

    እንኳን ደሰ አለሽ የኔ ወድ ለሙዬ ነፂዬ የኔ ቆንጁ መልካም ሴት

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 роки тому +2

    رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ
    (እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 2 роки тому

    Ewnet new egzyabehar kasebeshebet yadereseshe yena konjo yena tewetu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-do4zr
    @tube-do4zr 2 роки тому

    ጋሽዬ እትዬ አሚን አሚን

  • @menatube7519
    @menatube7519 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ለሚ ይገባሻል ጀግና ሴት ነሽ

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 роки тому +1

    እሽሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    እንኳን ደስ አለሺ የተቢ🥰🥰🥰🥰ከዚህም በላይ ያርግልሺ

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw 2 роки тому

    ይገባሻልውደ እህት. ለሙየ.ስታምሩ. ውይ ማርቆስ. ክክክ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 роки тому

    ከአይን ያውጣሎት ትልቅ ደረጃ ትድረስሎት

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 роки тому

    ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹

  • @ሰላምየኪዳነምህረትል-ኸ1ዐ

    አውን ነው subscribe yadrkut sorry እስካውን በመቆየቴእንኳን ደስ አለሽ በይልኝ አክስቴንም ሰላም በይልኝ ሰላም ነኝ የወርቅነሽ ልጅ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 роки тому

    ማዘሯ የእኔ እናት ጨዋ ቤተሰብ

  • @ሀዩየአብደረህማንታናሽ

    ዩቱብ ሰሞኑን እነ ለምለም ቤት ሳይመጣ አይቀርም አሚን ሊል በማንም ተመርቆ አያቅም ከምስጋና ውጭ በለምለም ቤተሰብ ብቻ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mazamerd5032
    @mazamerd5032 2 роки тому

    Setamiru aylyachu yen wudochi 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🥰🥰🥰🥰

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    እንካን ደስ እላቹ ይገባታል የምልይም ትሽለም ገነም የተንቢ ይገባታል ጀግነነት

  • @aeshatube553
    @aeshatube553 2 роки тому

    لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا ۚ لَهَا مَا كَسَبَتْ وَعَلَيْهَا مَا اكْتَسَبَتْ ۗ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِن نَّسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَا ۚ رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِنَا ۚ رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ ۖ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا ۚ أَنتَ مَوْلَانَا فَانصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ
    አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ለርስዋ የሠራችው አላት፡፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው (ኀጢአት) አለባት፡፡ (በሉ)፡- ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን፤ (አትቅጣን)፡፡ ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን፡፡ ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን፡፡ ከእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ፡፡ እዘንልንም፤ ዋቢያችን አንተ ነህና፡፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን፡፡

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 роки тому

    Des yemilu beteseboch 😍
    Ara demerugn befetari ades sew aberetatu

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ

    ወላሒ ደስ ሲሉ ኤፍሬም ግን ክክክክክክክ

  • @metayokichen
    @metayokichen 2 роки тому

    የኔ አባት ለኔም መርቁን አልሳካ ብሎኛል

  • @sweethluf4155
    @sweethluf4155 2 роки тому

    ኣብረሃም ወንድማቹ ነው እንዴ? በማርያም ምታቁ እንዳታልፉኝ😔😍

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 2 роки тому +5

    ከሁላቹም የማርቆስ ስጦታ ዋው ነው ይመቻቹ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 роки тому

      ማማ በቅንት ደምርኝ ደመርኩሸ ዉዴ

    • @TenuLove
      @TenuLove 2 роки тому

      የምር በጣም ነው ያሳቃኝ 🤣🤣

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 роки тому +2

    ነፂ ግን የስራሽን ይስጥሽ በውስጡ ብር አለው ብለሻቸው እኮነው ብር አለው አሉ 🤣

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    የማርክ ስጦታ አንደኛ

  • @ሬችያደንገልላጅ
    @ሬችያደንገልላጅ 2 роки тому

    Amen amen amen
    Egaziber yixabawachuu
    Yasawaqaa bet🤣🤣🤣😁😁😁😁

  • @moonhijab6824
    @moonhijab6824 2 роки тому

    Mule gope Amelewerk yetemo allah yekeramu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ለሚ የማርቆስ ስጦታ ልዩ ነው ክክክክክክክ

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 роки тому

    የማርቆስ ስጦታ ገራሚ ነው😅😅

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 2 роки тому

    ለሙዬ፣እና፣ነጲ፣አኳን፣ደሥ፣አላቹህ

  • @abesachabe4097
    @abesachabe4097 2 роки тому +1

    እህት ለምለም እንኳን ደስ አለሸ

  • @lubatube3686
    @lubatube3686 2 роки тому

    የኔ ውድ ነፂ ያንቺንም ለካክበር ያብቃን

  • @መርየም-ገ9ሐ
    @መርየም-ገ9ሐ 2 роки тому

    ክክክ ኧረ ማርቆሥ የመሥታወት 😂😂 ግማሽ ሰለማት ደሞእሥታየው የቸኮልኩት ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige yeni wud

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 роки тому +1

    ዋውውው በጣም ደሰ ይለለ ለምለምዬ congregation 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹congregation

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige yeni konjo

    • @feventube288
      @feventube288 2 роки тому +1

      ቤተሠብ እንሁን

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 роки тому

      @@yordi8453 ነይ ወዴ ቪዲዮ በማየት ቤተሰብ እንሁን

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 2 роки тому

      @@feventube288 ነይ እማ

  • @babygela9379
    @babygela9379 2 роки тому

    ወድምየው ስት ነው 3000 ኢጂ በሳቅ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ለሚ ፋዙካና ማዙካ ረዥም እድሜናጤና ይስጣቹ ደስሲሉ😘😘😘

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yeni wud❤❤

  • @ኡሙሀሪራወኡሙአብደላህ

    ውይ እናንተስ እብዶች ክክክክ በሳቅ አስለቀሳቹኝ እፍ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @mastiTube8080
    @mastiTube8080 2 роки тому

    እንኳን ደስ አለሽ የተቢ ይገባታል ጀግና,ተምሳሌት ናት💐😍🍥🍥🍥🎂🎂🎂🎂

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

    አሚን የስንቱን ሂወት ቀር የዩቲዩብ ካፓኒ እኛም እዲደርሰን ዱአ አድርጉልን

  • @alemabera1653
    @alemabera1653 2 роки тому

    እንኳን ደስ አላችሁ በተረፈ ነጺ ካሜራማኑ ማስቲካውን ሲያኝክ ይረብሻል

  • @azebetaye3635
    @azebetaye3635 2 роки тому

    እንኳን ደሰ አለሽ ለሙዬ

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 роки тому

    አማኑኤል በጣምነው ያሳከኝ።

  • @tegstabebooabeboo
    @tegstabebooabeboo Рік тому

    እባክሽ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 роки тому

    ለሚየኔውድእህት፣ያገባሺልእህቴ
    🙏🙏🙏💗

  • @emnetfekadu5139
    @emnetfekadu5139 2 роки тому

    የልጁ ድምጽ ይከራከራል

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 роки тому +1

    የመስታወቱ ስጦታ አሳቀኝ ሀሀሀሀሀ

  • @selamgudina599
    @selamgudina599 2 роки тому

    Enkon des alesh lem😍😍

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 2 роки тому +1

    ዋው በጣምደሥይላል እንክዋን ደሥ ያላችሁ ነፂዬ ዝምድናችሁ ያሥፈልገናል እንዛመድ

  • @MimiMimi-xh2lo
    @MimiMimi-xh2lo 2 роки тому

    Nese ketaye demo yaneche
    Enedehone emegneshalewu

  • @kadejajamial9620
    @kadejajamial9620 2 роки тому

    ደሰ የሚል ቤተሰብ

  • @tegstabebooabeboo
    @tegstabebooabeboo Рік тому

    እናቴ ሰፕራይ ፈልጌ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому

    ሁላችሁንም እወዳችሁ አለው በተለይ ፋዘርና ማዘር በተለይ የተባረኩቤተሰቦች

  • @ayoutube5045
    @ayoutube5045 2 роки тому

    እስላም ዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውድ እህቶቼ ከዚም በላይ ይገባታል ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 роки тому

    Wow sewdachu uko hulachinm M, 💜F

  • @zedtube463
    @zedtube463 2 роки тому

    ምረጥ ቢተሰብ ስወዳችሁ

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 2 роки тому

    ጎበዞች በርቱ

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl 2 роки тому

    unkani dasi aleshi yetbiii

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 2 роки тому +1

    Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @belyeadisubelyeadisu512
    @belyeadisubelyeadisu512 2 роки тому

    እንኳንደስ ያለሽ ለሙዪ

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ጋይሶች ምኞት አይከለከልም አደል እኔም አድመቶሺKልገባ ነው ትንሽነው የቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙈🙈❤❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ለሚ😍😍😍

  • @ፈፊናኝስዳተኛዋ
    @ፈፊናኝስዳተኛዋ 2 роки тому

    ዉላህ ለአዝም መረቆሰ እባ ነዉ ያሰጫርሰካኛ🤣🤣🤣🤣

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 роки тому

    ተመስግን፣አምላኬ

  • @Sነኝየሃርቡዋ
    @Sነኝየሃርቡዋ 2 роки тому

    ወዪ የመስታወቱ ነገርስ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

    እኔ የተሰማኛ 3000 ጃኬቱ ሆ

  • @ዚዙጉራጌዋ
    @ዚዙጉራጌዋ 2 роки тому

    ወይ ጋሼ ልክ እዳባቴ ነው ብር ይወዳል ደስ ይላል😍😍

  • @tegstabebooabeboo
    @tegstabebooabeboo Рік тому

    ebakesh በጣም አስፈላጊ ነገር

  • @sofyajemalyoutube319
    @sofyajemalyoutube319 2 роки тому

    ወይኔ በሣቅ ማርቆስ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @asteryoutube5174
    @asteryoutube5174 2 роки тому

    wowww enkan dess alechuu