Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አለም በሱስ ጠፍራ ልትወስደኝ ነበረረ እመቤቴን ዛሬ ከለሊቱ 6ሰአት ይሄን መዝሙር ስሰማ ለመጀመሪያ ግዜ አምላኬ ልቤን ነካልኝ 😢😢😢😢 መቼም እንደማይተወኝ ነገረኝ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝኝ😢😢😢😢
ayzok yantem melkamnet linorbet yichelal ke susu wuch melkam sew slehonk yhonal ena ayzok
አይዞሽ በርቺ። ይሄ ዓለም አላፊ ነው። የማያልፈው የእግዚአብሔር መንግስት ብቻ ነው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን።
Ayzok yene wendm. Xet bale seat Betechrstian lebchak hideh rasihn adamtew. Medhanialemn ende guadegnak awraw. Beka ymelslhal. Ysemahal. Esu semi new.
Egziabher yasbh ante befetari tesfa atkuret enji kalehbet neger gotto mawtat ychlal lelochn metfat ayfelgmna
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፀልይ በብዙ ቤተክርስቲያን ሂድ መፀሃፍ ቅዱስ አንብብ በርታ
እኔ ከወንጌላውያን አመኞች ነኝ በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ይህን በማየቴ በቃላት የማልገልጸው ደስታ ውስጥ ነኝ። ይሄ ግን መጠበቅ አለበት ስታምሩ ለዛችሁ ስረአታችሁ ደስ ሲል። በርቱ በሚቀጥለው አመት ጌታ ካደረሰን መጥቼ ስፍራውን በማጽዳት እተባበራለሁ። ይህ ዝማሬ የቀረበው ለእግዚአብሔር አምላክ ነው
❤❤❤❤
❤❤❤❤@@Yeshmebat
ና ወንድማችን ጌታ ወደ መሰረታት እውነተኛ ወደ ሆነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በናፍቆት እንጠብቅሃለን ነጩን ልብስ ለብሰን እግዚአብሔር እንድናመሰግን ይፍቀድልን ወንድማችን ።መንግስቱን ያውርሰን ።
እንዳደረክ ቶቅሮልሁል፡ እግዝአብሔር ወደእውነቱ ያመላክትህ፡
እንወድሀለን ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከ100 ጊዜ በላይ የሰማሁት
Me too
እኔም እየደጋገምከት ነው
እንዲህ እንድናመሰግነው የፈቀደልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን !!
❤❤❤ameen ameen amlake hoyi .
"ሊያጠፋን ስያስቡ እንበዛለን"
ሰይጣን ምሱን ቢያ ጣ ተናደ ደ
ደስ ይላል ለማለት ደስ ከሚያሰኝ ነገር ሁሉ በላይ ነው።በየመጠጥና ጭፈራ ቤቱ ተበትኖ በዓለማዊ ዳንኪራ ሲንከራተት ያመሽ የነበረን ህዝብ እንደዚህ ሰብስቦ ለጌታ ሲዘምር እንዲያመሽ ማድረግ መቻል በዚህ ዘመን የሚታሰብ አልነበረም። ይህን ለማሳካት የደከሙትን ሁሉ ዋጋቸውን አያሳንስባቸውም።ተመስጌን ነው!
አንተ ማነህና ይኸን በኦርቶዶክስ ጸጋ የተዋኅደ የተቀባን ወጣትን አንተ በምትውልና በምታመሽበት የመናፍቃን የመሸታቤት በምታየው ልክ "በየመጠጥና ጭፈራ ቤቱ ተበትኖ በዓለማዊ ዳንኪራ ሲንከራተት ያመሽ የነበረን ህዝብ" ብለህ ያንተን የጋርዯሽ የድንቁርና ክስህን ለመዝለፍ አፍክን ለመክፈት የተዳፈርኸው
በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው ❤አገሬ ከእነ ችግርዋም ብትሆን ሁሌ እምትናፍቀኝ ያለ ምክንያት አይደለም ለዚህ ነው 🇪🇹❤አምላኬ ለአገሬ አብቃኝ 😢🙏
አሜን ለሀገራችን ያብቃን
😂😅
አማኑኤል አባታችን እባክህ አንተ ከኛ ጋር ሁንልን ሀገራችንን ጠብቅልን ❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
እርግጠኛ ሁን እግዚአብሔር እኛን ልጆቹን ከቶ አይተወንም። እኛም ንሰሃ ገብተን በፅድቅ መመላለስ አለብን።
የሚቆጨኝ ከሀገር መውጣቴ ነው አንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመለስ ይህን ድንቅ አለም የመሠከረለት ላይ የአዕላፍት ዝማሬ ላይ እንደምገኝ በሙሉ እምነት እናገራለሁ
ayzok timelisalh
Yeminafekewin nafekih wondime.
ይገርማል ሰው በራሱ እምነት ይቀናል ! በሰማይ በዚ ሰአት ምን ተሰምቶት ይሆን ጌታ ምን በለው ይሆን መላዓክቱ ፓውሎስ ምን ብሎ ይሆን ተመኘው ከዚ እዛ ያለውን ደስታ ባይ ሆላችንንም አምነው ካዱ ተሰብስበው ተበተኑ ከመባል ይጠብቀን
፣እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነጥሮ የወጣ ሐይማኖት
ሳየው በእምባ ተሞላሁ ለካ ኦርቶዶክስ ልጆች አሏት
ኦርቶዶክስ እምነት ውበት 💒❤❤🙏
ጠላት እሪሪ ይበል ምን ልበላቹ ተዋህዶች በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ሀዪ የሰዊ ሀገር እኛንም እግዚአብሔር ለዝ በሰላ ያብቃን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@alambahraini9442 አሜሰግናለው
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ሁሌም ከቤትህ ከዝማሬ አትለየን አሜን አማኑኤል አባቴ
አንተ ከእኔ ጋር ነህ ፣ አዎ ከእኔ ጋራ ! አቤት ደስ ሲል።
ejig betam
ይህ በጣም ደስ የሚል የዝማሬ ምሽት ነው ግን ደሞ በሁሉም ቤተክርስቲያናት ቢሆን ደሞ በደንብ ይመረጣል ምክንያቱም ላይመቸው የሚችል ካለ ለቦታም ለራቁትም በማሰብ እነሱም በሲ ምሽት ወደ ሌላ አለማዊ ቦታ እንዳያተኩሩ ሰውም በሚቀርበውም ፈጣሪውን ማመስገን እንዲችል በማሰብ ነው ።
ልብን ይሰብራልል ደስታ እደዚህህ መኳኳምም ይከብዳል መታደላችችንን እውነት እግዛብሄርር በራሱ ትዛዝ በልደቱ ሰበሰበንን በመንግስት እንደዚህ ይሰብስበንን
እግዚአብሔር በሚያቀው ይህን ስሰማ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማኝ እኔ ነኝ ማቀው ❤እግዚአብሔር ይህን ምክንያት አድርጎ አንድ እንደሚያረገን ምንም ጥርጣሬ አይኖረኝም አዎ ናና አማኑኤል ና መዳኒቴ❤❤❤❤❤❤
Mashallah betam new yemtamrut
እናመሰግናለን
@@AryamMediaእግዝአብሔር ይመስገን በሱ ነው ያማርነው፡ ነው ሚባለው
Hahaha
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ዝማሬ መላእክ ያሰማችሁ🙏 ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ🙏 የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት 🙏🙏🙏💚💛❤️
Betam new yemiyamrew le miketlew amet adrson adis abeba bcha sayhon leloch ketemoch lay binor betam des ylal❤❤❤
አሜን!!!ለዓለም ሁሉ መድሀኒት የሆነው አማኑኤል ተወልዷል።
መድሀኒያለም አባቴ ኦርቶዶክስ ለዘላለምም ትኑርል እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ እንደ ምድር አሸዎ አብዝትህ በፍቅር ጠብቃት ኢትዮጵያ ሰለእናትህ ስለድንግል ማሪያም ብለህ ጠብቀን ለሁላችን❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር የሚወደው ደስ የሚለው በፍጹም ልብና መንፈስ ሲመለክ ነው። ዝማሬ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ብቻ የሚቀርብ አምልኮ ነው። ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችን ጌታን እንዲ በህብረት ስታመልኩ ማየት ነፍስ እስካይቀርልን ድረስ ደስታና ሀሴት ይሞላል። በበአል ሰበብ ዳንኪረኞችና ዳንኪራ ቤቶች የሚሰሩትን በደል ያከሰረ ደስ የሚል ህብረት። እኛም ጼንጤዎች አብረናችሁ ናና አማኑኤል ብለናል። በርቱልን ይቀጥል በየበአላቱ ዝማሬና አምልኮ ለአዳኛችን ለኢየሱስ (ለአማኑኤል) ይዘመር። እልልልልልልል አሜን ናና አማኑኤል !!ማራናታ።
ምን ያክል መታደል ነው ከዚህ በረከት መሳተፍ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ገና እንደ አሸዋ ምድርን እንሞላለን❤❤❤
ወይኔ በማሪያም እንዴት ነው ደስ የሚለኝ
በእውነት ምንም በስደት ምንሆንም አረቦችን ጉድ ታምር የስባለ ድማም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱልን እንወዳችሁላን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማል
እልልልልልል ጠላታችን ዲያብሎስ እርር ይበል እ/ር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
እንግዲህ ምን ይባላል፣ እግዚአብሔር ይመስገነው እንጂ!
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መታደል ነው ጠላት እርር ይበል
ለሁሉም ነገር የድንግሏ ፍሬ አማኑኤል ይመስገን❤❤❤❤
በርቱ የተዋህዶ ልጆች መጨረሻ ላይ አሸናፊዎቹ እኛ ነን
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤ገና እበዛለን ተባረኩ❤❤❤
እቺናት ኦርቶዶክሰ መፀሐፊን በተግባር የምትኖር ክብር ለሚገባው ክብርን የምትሰጥ እንደየቦታው የሊቆች ሊቅ ያለባት የቤተክርሰቲያን እራሰ ክርሰቶሰ ከነሙሉ ክብሩ የሚገለጥባት አማኖኑኤል እልልልልል
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ውበት❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእ ልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድም እህቶቻ❤❤❤❤
እንደ ክርስቲያን ግን ማን አለ? በመከራ ውስጥ የሚጸና፣ የሚበዛና የሚደምቅ
Esyy destaye weder yelewem besew ager hone. Metadele Orthodox mehone akoran. Ledejeh abekagn 🛐
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😅😢😢😢
ናና አማኑዔል ..
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ናና አማኑኤል እልልልልልልልልልልልል
ሁሉንም እንደዚ ልቀቁልን ♥️♥️
በጣም ደስ የሚል፤መንፈስን የሚያስደስት የመዝሙር ዝግጅት ነው፤የበለጠ ተደራሽነት እንዲኖረውና ትውልዱና የኔ ቢጤ መዝሙሩን ለማናውቀው በቀጥታ አብሮ በዝማሬው እያነበበ እንዲሳተፍ፤መዝሙሩን ጎላ ጎላ ባለ ጽሑፍ ብታሳዩት በጥም ይጠቅማል ብየ አስባለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤እግ ዚ አብሔር ይመሠገን
ደሠ የሚል መዝሞር ነዉ
ዝማሬ መላእክት ያሰማችው🎉🎉❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
AMEN amen ame elllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አሜን//3//❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን በቶሎ ና አማኑኤል
Amanewhel le zelahem yetmsghen yehun......zemare melhakte yashemalhen
Nana abate medhanialem ❤
ተዋህዶዬ
እልልልልልልልልልል🎉❤እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስግን እዱናት ተዋህዶ ❤❤😢🙏🙏🙏❤️🙏👏👏👏🙏🙏❤️❤️💛💚❤️🫶
❤❤❤❤❤❤elele zemare meliketi yesemalin
AMEN AMEN AMEN❤❤❤.
ኦረቶዶክስ መሆን ግን ምን አይነት መታደል ነው!!
እልልልልልልልልልል
Amen 🙏🏽 Thank you God.
Egziabher feker new ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
ወይኔ በመብርሀን❤❤❤❤❤❤
😢ናና😓😔😞😭🥰
Jesus love ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያ ስማልን ❤
ሁፍፍፍፍ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እልልልልል
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher yimesgen enkuwan abro aderesen beteseboche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይይይይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው
አሜን አሜን ❤❤
Amen Amen Amen
Yehzbu mezmur Des des ylale des ybelen bedesta ynur
በምንስ ቃል ይገለፃል እልልልልል
Na amnoal abata yeker beln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
❤ so beautiful!!!
እልልልልልል
አሜን አሜን አሜንንን
ረቸሣረለላላሀለመተ?ታቴቷቷሠሰሴቨ😊ቨ
እሰይይይይይይይይ❤❤❤❤❤
Ortodox Twaheda Hager nat ymenelew lzeh new
I wonder more!
Amenamenamen
ሚቆጨኝ ቦታው ለይ ያለ መሆኔ ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen amm🎉🎉🎉❤❤❤❤
Elelelelelelelele 🙏 🙏 🙏 ❤
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
😭😭😭😭😭😭 amen amen amen🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
Orthodox ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እባክች ወድ ኢትዮጵያን ችግር ውሰጥ ነኝ ባንክ የቤታችንን ጨረታ ሊያወጣበን ነው እባክች የምትችልበት እርዱኝ ቤተሰብ ከመበታተን አትራፊ ልኝ እባክችው

በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው ❤
አገሬ ከእነ ችግርዋም ብትሆን ሁሌ እምትናፍቀኝ ያለ ምክንያት አይደለም ለዚህ ነው 🇪🇹❤
አምላኬ ለአገሬ አብቃኝ 😢🙏

ረቸሣረለላላሀለመተ?ታቴቷቷሠ
ሰሴቨ😊ቨ